Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በርች እናት ቤትሽም ያምራል በደስታ የምትኖሪበት ይድርግልሽ
ማሻዓሏህ ደሥሥሥሥ ይላል ነፍፍፍ አመት ኑርበት በሠላም በጤና💗
መሺአላእህታቺንአላህጨርስያስደስትሸጨ
❤❤
ማሻ አላህ ተባረከላህ በጣም አሪፍ ቤት በሰላም በደስታ የምትኖሪበት ያድርግሽ
እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ 😭
ደምሪኝ በቅንለት
ደምርኝ አቡ
እንደማመረ
በአለህ ሀበይብ ዳምሩኝ
ማሻአላህ ማሻአላህ የልፋት ዉጤቱን ሢያዩ ምንኛ ደስ ይላል የሀገር ልጆች
ሠላም ሠላምእህቴ እኳን ደህናገባሺ መቸ ነው እኔየምገባው በጣም ደስይላል
ማሻአላህ ያምራል ይህ ትንሽ አይደለም ትልቅ እንዲ ይሄን የሌላቸዉ ቡዙዎች አሉና አልሃምዱሊላህ
ዋውውው በጣም ያምራን ውዴ የኢስላም ቤት ያርግልሽ
ዋሊኩም ሰላም እራህመቱሉሂ ወበረካትሁ በጣም አሪፍ ነው በርች እህት
አንቺን አለማድነቅ አይቻልም አድናቂሽ ነው ቀሪ ዘመንሽን በደስታ የምትኖሪበት ቤት ይሁንልሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
አመሰግናለሁ የኔ ውድ
ሰሙየ ደምሪኝ ውደ
አሚንን ለአንቺም ከዝህ የተሻለውን ቤት ከጤና ሰላም ጋ ይስጥሽ መልካም ሰው ነሽ
@@semiratubeh462 እግዚአብሔር ይባርክልሽ ግን ምን ያህል ፈጀብሽ
ማሻ አላህ ሠሙየ በጣም አሪፍ ቤት ነው👍👍በደስታ የተሞላ ርዚቅ ያለበት ቤት ይሁንልሽ ማር
እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ
@@yefkrbiteseb5534 አብሽር አቺም መልሽ ሀያቲ በሁለት ጀዋል አረግሻለሁ💓
@@S.E.S45 እሽ የኔቅን እመልሳለሁ
ሰሙ ደምሪኝ
ደምርኝ ደምሬሸለሁ@@Dryahyashow
ጎበዝ የኔቆንጆ በደስታ የምኖሪበትአላህያርግሽ
ማሻአላህ ተባረክ አለህ ያምራል ቤትሽ ማሬ በርች አብሽሪ
ማሻ አላህ ተባረከሏህ ውዷ እህቴ በሰላም በፍቅር ከረጅም እድሜ ጋ ኑርበት ለቤትሽ አድስ ነኝ ቤተሰብ እንሁን
ጎበዝ ልጅ።በርቺያስደስታል!!
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ዉዲ በሰላም በጤና ከነቤተሠብሽ ያኑርሽእህቴ ለፍቶ ካሰቡበት መድረስ ያስደስታል
አሚንንንን ውደ
ሁቢ ደምሪኝ በቅንለት
አስላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ በጣም አሪፌነው ወደኔም ብቅበይ
እስላም ዋለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል ለቤትሽ አዲስ ነኝ ቤተሰብ አርጊኝ
አሠላሙአለይኪ ሰላምነሺ እህት በጤና ኑሪበት በጣም ያምራል አድስ ነኝ አሁን ነው ቻናልሺን የተቀላቀልኩት ስንት አሰራሺው
ከጅበሰምና ከኮረኒሰ የቱነው አሪፍ ለጨቃ ቤተ መለሸልኝ
ሰሙየ አማቴ ማሻአላህ ያምራል ቤትሺ ኢቅራዕን ሰላም በይልኝ
ማሻአላህ ሰሙየ ደስ
ዋው ቤቱን በጣም ያምራል🥰💘
ማሻሏህ አሽሪ ስብክራይብ አደረኩሽ ወልደሽ ክበጅበት እህቴ
የኔ ማር ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ በቂ ነው በጣም ያምራል
መሻአላ በጤና የምትኖሪበት ያድርግሺ እህት
ስንት ቆርቆሮ ነው መሸአላህ ሳሎኑ ሰፊ ይመስላል የጭቃ ቤት ነው ግን የጭቃ ቤት ከሆነ ኮርኒሱ አይወድቅም እስኪ በዚህ ቪዲዎ ስሪልን
ማሻ አላ ያምራል እህቴ ሀያት ሰቶሽ የምትኖሪበት ያድርግሽ
አፖሎን ቀይሪለት በጣም ያምራል ማሻአላህ
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ያምራል ጎበዝ በትክክል አብሸሩ እህት❤❤❤❤❤❤
አሠላማለይኩም
የትነው
ማሻአሏህ አላህ በደስታ በአፊያ የምትኖሪበት ያድርግሽ እህቴ አድስ ነኝ ለቤትሽ በስደት ለፍተው ሲደሰቱ ሳይ ድካሜ ይቀልልኛል በርች ሁላችንንም ረበና ይጠብቀን
ማሻ አላህ ተባረከ ረህማን የጪቃ ቤት ነወይ ውዴ በሂወቴ ነጭ ቀለም ወዳለሁ
ማሻአላህ ሰሙ በርች
ማሻአላህ ውዴ ሺ አመትኑሪበት ቤተሠብእንሁን ጎራበይ
ጎበዝ ለቤትሽ አድስ ነኝ ነይ ከኔም ውድ
ማሻአላህ ደስይላል ደሞ ጎርጂን በደብ ቨዶሰርተሰሺ አሳይኝ
ዋለይኩምእሠላምወራህመቱላሂወበረካትሁማሻአላህ እህቴበርች
አሁን ሁሉም ምንያክል ጨርሰ እኔ ካሬ አላውቅም ሂሳቡን አስበሽ ሁሉንም ንገሪን
ማሻአላህ. ሰፊነው. ስት ቆርቆሮነው.
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ
ሰብስክራይ አድርጌሻለው በርቺ
የኔዉድ አብሽሪ ቀስ በቀስ
ወአሊኩምሰላም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሌን እህት
አብሺሪ ዬኔ ድርባባ በርቺ ኣላህ በጤና በሰላም ያኑርሺ
ስሚማ ዉዴ ጅብሰሙን አፍርሼ ሌላ ማሰራት እችላለሁዴ
እማ በርች መጣሁ አንችም ነይ
ማሻ አላህ ብሎኬት ነው የሚመስለው እኔም ኮሪንስ እይ ስራው ነው በአሁኑ ሳአት እቃ ውዴ ነው በጣም ጨምረአል
ማሻ አላህ በሰላም ኒሪበት
ማሻአላህ ቤተሰብ ሁኛለሁ
እህት ጅብሰም ለማሰራት ምርግ ነው ልስንም መሆን አለበት ቤቱ ለጅብሰም ምን ምን አይነት እቃ ያስፈልግ አል በደንብ አብራሪልኝ
ልስን መሆን አለበት ውደ የሚገዛ የራሱ የግድግዳ ቻክ አለ በኬሻ እኔ የገዛሁት አሰከ መቶ ብር ነው አንዳንድ ቦታች ሊጨምር ይችላል
@@semiratubeh462 የኔ እህት በደንብ አስረጅን 120ቅጠል ነው አስለስኛው ምን አልኝ መሰለሺ ልስን ተፍሮነው ብልውኝ ተናድጀነበር እሺልስን ላይ ከሁነ አልገበኝ ነገር ቡኖር ማቴርያልን አንቻ ብትገዡው እስክስንት ነው ምን ምን ያስፈልጋል ቅጥርሺን ላክልኝ ቅር ካላለሺውደ
ማሻአላህ ሰሙየ
የኔ ቆጆ በርችልኝ ደምሬሻለሁ ደምሪኝ ጀግናየ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ማአሻአላህሠሙየ መብሩክክክ
ማሻአላ በስላም እምትኖሬበት ያድረግሺ.
Masha allah yetena bet yarglsh
የኔማርማሻአላሀ ለመጀመሪያነውያየሁሺ ግንወደድኩሺ
ሰብ አደረኩሽ ደስብለሽኝ እህቴ
ማሽአላህ ያምራል
የኔ እህት ዴስ እምትይነሽ አላህ በርካ ያርግልሽ አዞሽ በቄሽ ነው ግን ስት እዳፈጃብሽ ግን ሳጥቅሽ ቀርሽ በዛው ያርብ ሀግር ስት እዴኖርሽ ለሌላ አዴለም ለኛ ትምህርት እዳሆ ነን ነው
ማሻአላህ ምረጥ ቤት ነው እህት በሰላም።እምኖሪበት ያረገው በተረፍ መስኮትና በሩን በምን ያህል አሰራሺ እኔም ቤት አልቆ መስኮትና በር ይቀረኛል. እና ላስቲክ
አሚንንን ውደ የኔ ከተሰራ በሩና መስኮቱ 3 አመት ይሆነዋል አሁን ያለው ዋጋ ይጨምራል
ማሻአላህ ተባረክ አለሰህ የኔ ቆንጆ በጣም ደስ ይላል
ነይ አረግሺ አለሁ
@@yefkrbiteseb5534 እሽ
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላ ወበረካቱ ለቤትሽ አዲስ ነኝ
ማሻ አላህ ሰሙ አላህ በደስታ በፍቅር የምትኖሪበት ቤት ያድርግልሽ
ማሻ አላህ በርች ውድ
ጎበዝነሺ በርች እህት
ማሻአላህበርችእህቴ
የደስታየሰላምየልጂቤትያረገለሺ ለቤትሺአድስነኝ
ቀለም ስንትብር ይበቃል ?ላስቀባነው
ሀያ አምሥት ምናምን አትበይ አልገባንምኮ መቶ ነዉ ሽ ነዉ ወይንሥ ሥንት
ማሻአላህ የጤና።ቤት።ያርግልሽ።ውዴ
ማሻ አላህ የኔ ውዲ. ያምራል
የት ነው ሀገርሺ ውዴ ቤትሺሥ ምድነው ሥሙ ማለቴ አሠራሩ ማሸአላህ ያምራል
ለ80 ቆርቆር ስት ይፈጃል ለግርግዳዉናለኮርኔስ
ምርጥነዉ ማማዬ የሠላም የጤናይሁንልሽ
ማሻአላህ ያምራል እህት ቤተሰብ እንሁን ደምሪኝ
ማሻአላህ ለቤትሽ አድስ ነኝ በርቺ
ማሻአላህ ውለጅበት ክበጅበት ከአፍያ ጋ እህቴ ጎበዝ
ማሻአላህ ውደ የሀያት የጤና የሪዝቅ ቤት ይሁንልሽ ማሻአላህ በድጋሜ
አሚንንን እህቴ
ማሻ አሏህ አሏህ የአፊያ የደስታ ቤት ያድርግልሽ
ማሻአላህነው
እንዛመደ እህት
ማሻአሏ የኔ ውድ
ጀግና ሴት ሳይ ደስ ይለኛል 💪😘
በርችል ን ውደ መሻአሏ
ማሽአላህ ማሽአላህ 💐💐💐💐💐💐
በጣም ሰፊ ቤት ነው
ውደሰብስክራይብአድርጊኝ🥰🥰
ማሻአላህ ደስይላል አብሺሪ ውደ
ማሻ አለህ
ማሻአሏህ
ማሻ አላህ
ዋው በርቺ
ማሻ አላህ የኔ ውድ እህት ቆጆ ቤት አለሽ ሁቢ በሠላም በጤና ኑርበት ሀያቲ😍😍
አሚንንን የኔን ውድ😘😘😘❤
@@semiratubeh462 ደምሬኚእኒምአረጊአለሁይመርአይመርአላይሁትም
በርችይ
💝መሻአላህበርች ግንቁጥራቸዉንብሰኝ
እኔም ስመጣ በራሴ አስተካክለዋለሁ ቤቴን ኢንሻ አላህ
ማሻአላህ እህት ያምራል
ኮርኒሱ ጅብሰን ለጭቃ ቤት አይከብደውም ወይ ላሰራ ነበር መልሽልኝ ማሻአላህ ያምራል ቤትሽ
አይከብደውም በእንጨት ተወጥሮ ነው የሚሰራው አትፍሪ ውደ
@@semiratubeh462 እሺ ጄዛኪላህ ሰሙ
እር ይቅርብሽ ብላስቲክ አራጊ አደጋ ነው ቡሀላ ይክብደዋል እኔ ራሱ ላስራ ይቅርብሽ ብለውኝ በብላስቲክ አርኩ
@@HFTube-lf4ht አው እኔም ፈራሁ ይከብደዋል ብዬ
@@bedrianesru6973 እኔ ቤቴ ብሉኬት ነው ግን ፕላስትክ ኮርኒስ ነው ምክንያቱም ቆርቆሮው የሚያፈስ ካለው ፕላስቲክ ኮርኒሱ አይበላሽም እህቴዋ ፕላስቲክ ኮርኒስ ይሻልሻል እኔ በራሴ ቁሜ ለባለሞያወች አማክሬ ነው አሰርቼ ተመልሼ ወደስደት የመጣሁት
ጀግና ነሽ ብርች
እሺ እና መስግንናልን ግን የት ነው ያሰራሽው ማቴርያል ከነሱነው ውይስ ካንቺ የኩርኒሱ እኔ ላሰራ ነበር እስኪ ንገሪኝ
በርች እናት ቤትሽም ያምራል በደስታ የምትኖሪበት ይድርግልሽ
ማሻዓሏህ ደሥሥሥሥ ይላል ነፍፍፍ አመት ኑርበት በሠላም በጤና💗
መሺአላእህታቺንአላህጨርስያስደስትሸጨ
❤❤
ማሻ አላህ ተባረከላህ በጣም አሪፍ ቤት በሰላም በደስታ የምትኖሪበት ያድርግሽ
እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ 😭
ደምሪኝ በቅንለት
ደምርኝ አቡ
እንደማመረ
በአለህ ሀበይብ ዳምሩኝ
ማሻአላህ ማሻአላህ የልፋት ዉጤቱን ሢያዩ ምንኛ ደስ ይላል የሀገር ልጆች
ሠላም ሠላምእህቴ እኳን ደህናገባሺ መቸ ነው እኔየምገባው በጣም ደስይላል
ማሻአላህ ያምራል ይህ ትንሽ አይደለም ትልቅ እንዲ ይሄን የሌላቸዉ ቡዙዎች አሉና አልሃምዱሊላህ
ዋውውው በጣም ያምራን ውዴ የኢስላም ቤት ያርግልሽ
ዋሊኩም ሰላም እራህመቱሉሂ ወበረካትሁ በጣም አሪፍ ነው በርች እህት
አንቺን አለማድነቅ አይቻልም አድናቂሽ ነው ቀሪ ዘመንሽን በደስታ የምትኖሪበት ቤት ይሁንልሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
አመሰግናለሁ የኔ ውድ
ሰሙየ ደምሪኝ ውደ
አሚንን ለአንቺም ከዝህ የተሻለውን ቤት ከጤና ሰላም ጋ ይስጥሽ መልካም ሰው ነሽ
@@semiratubeh462 እግዚአብሔር ይባርክልሽ ግን ምን ያህል ፈጀብሽ
ማሻ አላህ ሠሙየ በጣም አሪፍ ቤት ነው👍👍በደስታ የተሞላ ርዚቅ ያለበት ቤት ይሁንልሽ ማር
እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ
@@yefkrbiteseb5534 አብሽር አቺም መልሽ ሀያቲ በሁለት ጀዋል አረግሻለሁ💓
@@S.E.S45 እሽ የኔቅን እመልሳለሁ
ሰሙ ደምሪኝ
ደምርኝ ደምሬሸለሁ@@Dryahyashow
ጎበዝ የኔቆንጆ በደስታ የምኖሪበትአላህያርግሽ
ማሻአላህ ተባረክ አለህ ያምራል ቤትሽ ማሬ በርች አብሽሪ
ማሻ አላህ ተባረከሏህ ውዷ እህቴ በሰላም በፍቅር ከረጅም እድሜ ጋ ኑርበት ለቤትሽ አድስ ነኝ ቤተሰብ እንሁን
ጎበዝ ልጅ።
በርቺ
ያስደስታል!!
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ዉዲ በሰላም በጤና ከነቤተሠብሽ ያኑርሽእህቴ ለፍቶ ካሰቡበት መድረስ ያስደስታል
አሚንንንን ውደ
ሁቢ ደምሪኝ በቅንለት
አስላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ በጣም አሪፌነው ወደኔም ብቅበይ
እስላም ዋለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል ለቤትሽ አዲስ ነኝ ቤተሰብ አርጊኝ
አሠላሙአለይኪ ሰላምነሺ እህት በጤና ኑሪበት በጣም ያምራል አድስ ነኝ አሁን ነው ቻናልሺን የተቀላቀልኩት ስንት አሰራሺው
ከጅበሰምና ከኮረኒሰ የቱነው አሪፍ ለጨቃ ቤተ መለሸልኝ
ሰሙየ አማቴ ማሻአላህ ያምራል ቤትሺ ኢቅራዕን ሰላም በይልኝ
ማሻአላህ ሰሙየ ደስ
ዋው ቤቱን በጣም ያምራል🥰💘
ማሻሏህ አሽሪ ስብክራይብ አደረኩሽ ወልደሽ ክበጅበት እህቴ
የኔ ማር ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ በቂ ነው በጣም ያምራል
መሻአላ በጤና የምትኖሪበት ያድርግሺ እህት
ስንት ቆርቆሮ ነው መሸአላህ ሳሎኑ ሰፊ ይመስላል የጭቃ ቤት ነው ግን የጭቃ ቤት ከሆነ ኮርኒሱ አይወድቅም እስኪ በዚህ ቪዲዎ ስሪልን
ማሻ አላ ያምራል እህቴ ሀያት ሰቶሽ የምትኖሪበት ያድርግሽ
አፖሎን ቀይሪለት በጣም ያምራል ማሻአላህ
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ያምራል ጎበዝ በትክክል አብሸሩ እህት❤❤❤❤❤❤
አሠላማለይኩም
የትነው
ማሻአሏህ አላህ በደስታ በአፊያ የምትኖሪበት ያድርግሽ እህቴ አድስ ነኝ ለቤትሽ በስደት ለፍተው ሲደሰቱ ሳይ ድካሜ ይቀልልኛል በርች ሁላችንንም ረበና ይጠብቀን
ማሻ አላህ ተባረከ ረህማን የጪቃ ቤት ነወይ ውዴ በሂወቴ ነጭ ቀለም ወዳለሁ
ማሻአላህ ሰሙ በርች
ማሻአላህ ውዴ ሺ አመትኑሪበት ቤተሠብእንሁን ጎራበይ
ጎበዝ ለቤትሽ አድስ ነኝ ነይ ከኔም ውድ
ማሻአላህ ደስይላል ደሞ ጎርጂን በደብ ቨዶሰርተሰሺ አሳይኝ
ዋለይኩምእሠላምወራህመቱላሂወበረካትሁማሻአላህ እህቴበርች
አሁን ሁሉም ምንያክል ጨርሰ እኔ ካሬ አላውቅም ሂሳቡን አስበሽ ሁሉንም ንገሪን
ማሻአላህ. ሰፊነው. ስት ቆርቆሮነው.
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ
ሰብስክራይ አድርጌሻለው በርቺ
የኔዉድ አብሽሪ ቀስ በቀስ
ወአሊኩምሰላም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሌን እህት
አብሺሪ ዬኔ ድርባባ በርቺ ኣላህ በጤና በሰላም ያኑርሺ
ስሚማ ዉዴ ጅብሰሙን አፍርሼ ሌላ ማሰራት እችላለሁዴ
እማ በርች መጣሁ አንችም ነይ
ማሻ አላህ ብሎኬት ነው የሚመስለው እኔም ኮሪንስ እይ ስራው ነው በአሁኑ ሳአት እቃ ውዴ ነው በጣም ጨምረአል
ማሻ አላህ በሰላም ኒሪበት
ማሻአላህ ቤተሰብ ሁኛለሁ
እህት ጅብሰም ለማሰራት ምርግ ነው ልስንም መሆን አለበት ቤቱ ለጅብሰም ምን ምን አይነት እቃ ያስፈልግ አል በደንብ አብራሪልኝ
ልስን መሆን አለበት ውደ የሚገዛ የራሱ የግድግዳ ቻክ አለ በኬሻ እኔ የገዛሁት አሰከ መቶ ብር ነው አንዳንድ ቦታች ሊጨምር ይችላል
@@semiratubeh462 የኔ እህት በደንብ አስረጅን 120ቅጠል ነው አስለስኛው ምን አልኝ መሰለሺ ልስን ተፍሮነው ብልውኝ ተናድጀነበር እሺልስን ላይ ከሁነ አልገበኝ ነገር ቡኖር ማቴርያልን አንቻ ብትገዡው እስክስንት ነው ምን ምን ያስፈልጋል ቅጥርሺን ላክልኝ ቅር ካላለሺውደ
ማሻአላህ ሰሙየ
የኔ ቆጆ በርችልኝ ደምሬሻለሁ ደምሪኝ ጀግናየ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ማአሻአላህሠሙየ መብሩክክክ
ማሻአላ በስላም እምትኖሬበት ያድረግሺ.
Masha allah yetena bet yarglsh
የኔማርማሻአላሀ ለመጀመሪያነውያየሁሺ ግንወደድኩሺ
ሰብ አደረኩሽ ደስብለሽኝ እህቴ
ማሽአላህ ያምራል
የኔ እህት ዴስ እምትይነሽ አላህ በርካ ያርግልሽ አዞሽ በቄሽ ነው ግን ስት እዳፈጃብሽ ግን ሳጥቅሽ ቀርሽ
በዛው ያርብ ሀግር ስት እዴኖርሽ ለሌላ አዴለም ለኛ ትምህርት እዳሆ ነን ነው