#ቤቴን

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 318

  • @awelmeki9043
    @awelmeki9043  2 месяца назад +48

    ቦታ ወይም አባርታማ የማሃበር ቦታዎች መግባት 00251907643091 የተለያዩ እቃዎችን ማዘዝ ለምትፈልጉ ደሴ ወይም ኮበልቻ በኢሞ ወይም በዋሳብ በቴሌ ግራም ማናገር ትችላላችሁ

    • @zizumohammed683
      @zizumohammed683 2 месяца назад +2

      ኮንቦልቻ ከከተማ ወጣ ያለ ህጋውይ ቦታ ስንት ይገኛል

    • @halewyatube
      @halewyatube 2 месяца назад +2

      ወንድሜ 350.000ሺ አለኝ አክሲዮን ያስገባኛል

    • @awelmeki9043
      @awelmeki9043  2 месяца назад +1

      ​@@halewyatubeኧር አይፈጅም እህቴ ይህን ያህል ቀጣይ እለቃለሁ በደንብ እንጂ አይፈጅም

    • @saedmohammed8159
      @saedmohammed8159 2 месяца назад +1

      @@zizumohammed683 እኔም እፈልግ ነበር ይንገሩን

    • @halewyatube
      @halewyatube 2 месяца назад

      @@awelmeki9043 እጠብቃለሁ ደሴ ወይ ኮምቦልቻ ካለ ልቀቅልን ለማትረፍ የሚሆን ከወራቶች ቡሀላ እመጣለሁ እስከዚያዉ ብሩ እንዲያተርፍልኝ እፈልጋለሁ

  • @emuyaabatebaya3593
    @emuyaabatebaya3593 Месяц назад +10

    እግዚአብሔር ይመስገን እኔም እየሰራው ነው በጣም ትልቅ ቤት ትንሽ ነው የእቀረኝ በሰላም ያአስጨርስሽ በሉኝ በላይክ❤

  • @tubeysikit
    @tubeysikit 2 месяца назад +112

    ሰፊ ቤት ጥሩ መጓጓዥ ጥሩ ጎረቢትና ሷሊህ ሚስትየአላህ ስጦታ ናቸው ነብዩ ስ ወ ቤተሰብ አድርጉኝማ አበረታቱ ትንንሾችን አብሮ ወደ ስኬት

    • @zekiya7868
      @zekiya7868 2 месяца назад +1

      ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም❤❤❤❤

    • @halaleGojoYoutub
      @halaleGojoYoutub 2 месяца назад +1

      s A w ወዴ ደምሪኝ እመልሳለሁ

    • @ZamzamEbrahim
      @ZamzamEbrahim 2 месяца назад

      🎉🎉🎉

    • @user-iw4dm4dd9n
      @user-iw4dm4dd9n 2 месяца назад

      صلى الله عليه وسلم

    • @halaleGojoYoutub
      @halaleGojoYoutub 2 месяца назад

      በሩ ኘ ካለ አስገቢኝ

  • @ayshaaysha6028
    @ayshaaysha6028 2 месяца назад +5

    ማሻ አላህ ሰፊ ቤት ሰርተሀል ወንድም እኔ ሰፊ ቤት በጣም ነው እምወደው አልሀምዱሊላህ እድሜየንም ብጨርስ በስደት ሰርቻለሁ ጅብሰም ነው የቀረኝ እንጅ

  • @user-iw4dm4dd9n
    @user-iw4dm4dd9n 2 месяца назад +10

    ከመዳም ቤት ወጥቼ አልሀምዱሊላህ ትልቅ ቤት ገዝቼ ትዳር እዤ ልጅ ወልጄ በጥሩ ሁኔታ ላይ እገኛለሁ 😂 ግን ለካ በህልሜ ነው ከእንቅልፌ ስነቃ እዛው የመዳም ቤት ነኝ😢ወይ እድሌ

    • @MekiyaMekiya-de4ti
      @MekiyaMekiya-de4ti 2 месяца назад

      😂😂

    • @user-rb9rm5yl6r
      @user-rb9rm5yl6r 2 месяца назад +2

      በእውንሽ ይሆናል😢

    • @zeynebmohammed4931
      @zeynebmohammed4931 2 месяца назад

      😢😢

    • @3TOybaYemer
      @3TOybaYemer 2 месяца назад +1

      የስራሽንማሽአላህብየሳልጨርስህልምአልሽ❤❤❤😂😂😂

    • @youtube4525
      @youtube4525 Месяц назад

      😂😂😂😂😂እኔ ደም ታድላ እያልኩኝ

  • @user-rd9fh6qu7z
    @user-rd9fh6qu7z 2 месяца назад +2

    ማሻላህ የጤና የፈቅር ያርግልህ ቢቲፉል

  • @seada5485
    @seada5485 2 месяца назад +1

    መሻአላህ መሻአላህ በሰላም በፍቅር በጤናኑሩበት ያምራልወድሜ

  • @user-ip1xm6kx2t
    @user-ip1xm6kx2t 2 месяца назад +1

    ማሻ አላህ

  • @neimatube5439
    @neimatube5439 2 месяца назад +20

    ማሻ አላህ ደስ ይላል ወድሜ አላህ በሰላም የምትኖሩበት ያድርጋችሁ እኔስ ደከመኝ ቤቴም አላልቅ አለ ሀገሬም መግባት ፈለኩ ዱአ አድርጉልኝ ቢሳካልኝ በአላህ ፍቃድ ዋናዉን ቤትኳ ብጨርስ ስደት ይመራል

    • @user-tn6bi2lk5d
      @user-tn6bi2lk5d 2 месяца назад +2

      እኔ ብቻ ነኝ ብየነበር እኔም እዳችው ድክምምምም ብሎኛል ብቻአልሀምዱሊላህ ለበጎነው መሶበርአለብን አሏህ የሚወደውን ይፈትናል ማሙስገን ነው ያለብን ለሁሉምነገር አልሀምዱሊላህ

    • @user-gf4di3nt4p
      @user-gf4di3nt4p 2 месяца назад +1

      እኔም እንዳችው ነኝ እህቴ ብቻ አላህ ትግስቱን ይስጠን

    • @SebrinaTube-
      @SebrinaTube- 2 месяца назад

      ​@@user-tn6bi2lk5d የኔ ውዲ ዴምሪኝ

    • @neimatube5439
      @neimatube5439 2 месяца назад +1

      ​@@user-tn6bi2lk5dአወ እህቴ አልሀምዱሊላህ ነዉ አላህ ያዉቃል ጤና ከሆን እጨርሰዋለን ዋናዉ አላማ ኑሮን ከጀመርነዉ ያልቃል አላህ ያግዘን አይዞን

    • @neimatube5439
      @neimatube5439 2 месяца назад +1

      ​@@user-gf4di3nt4pአሚን እህቴ አላህ ያግዘን የኔ የጋራ ሰርቸ ከዛ ጠቀለልኩት የጠቀለልኩበትን ብር ስከፍል ተጋተተብኝጅ ፊትኑ ለብቻየ ቢሆን ኖሮ እስካሁን እጨርስ ነበር ግን አልሀምዱሊላህ

  • @user-ie3ue7tg2j
    @user-ie3ue7tg2j 2 месяца назад

    መሻአላህ አዉሊ ደስ ይላል በጤና ፍቅር የምትኑሮበት ያርጋችሁ

  • @user-sr7pk8ee6t
    @user-sr7pk8ee6t 2 месяца назад +2

    ዋሊኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ በጣም ያምራል በጤና በፍቅር የምትኖሩ በት አያድርጋችሁ 🎉🎉🎉❤❤

  • @fatoomabdu1483
    @fatoomabdu1483 2 месяца назад +9

    መቸምአረሳዉም😅😅😅😅😅😅 በፊት በቀለም የተጫወትበትን ቪደወ

  • @user-sg1wj6jy6z
    @user-sg1wj6jy6z 2 месяца назад +1

    ማሻአላህ በጣም ያምራል የጤና ቤት ያርግልህ

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q 2 месяца назад +2

    ዋዉዉዉዉ በጣም ያምራል በሰላም የምትኖሩበት ያድርግላችሁ አወዎል በረዳ ማሰራት እፈልጋለሁ የባለሙያውን ቁጥር ስጠኝ

  • @sihameridwan8446
    @sihameridwan8446 2 месяца назад

    Masha allah

  • @NaimaAlqhaiwi-wz6kj
    @NaimaAlqhaiwi-wz6kj 2 месяца назад +2

    ማሻ አላህ በፍቅር በጤና እምትኖርበት ያድርግልህ ወድም

  • @Tube-xi6yh
    @Tube-xi6yh 2 месяца назад +13

    ማሻ አላህ ጎበዝ 🎉🎉ጠክሮ ወዶችየ የምር ጠካራ ወንድ ደስ ይላል

  • @user-tr8np8sn7l
    @user-tr8np8sn7l Месяц назад

    ማሻአላ ደስ ሲል የደስታ ቤት ይሁን። ሸዋሩ ገዳ ባይኖርውም አሪፍ ነው አርብ አገር ለራሱ ብዙቤት ሳሀን የለውም ልክ እዳተነው ጀግናነህ አወልየ

  • @user-bs8gx9yc9y
    @user-bs8gx9yc9y Месяц назад

    ማሻ አላህ ያምራል እኔም እየሰራሁ ነው የወጪ ቀለም እና የወስጥ ጂብሰም ነው የቀርኝ በአላህ ፍቃዲ ኢንሻአላህ ያልቃል

  • @user-xc9xt4vp8s
    @user-xc9xt4vp8s 2 месяца назад +5

    ማሻአላህ ስለሻወር ቤት እምፍልገው መርጃ ነበር ሹክራን ያምራል ቤታችሁ አወሌ

  • @emuemran-zw9vj
    @emuemran-zw9vj 2 месяца назад +1

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ አላህ የጤና የርዚቅ የደስታቤት ያድርግላችሁ ከውሰርም ለወግማድረግ ደርሳ ሰርግ ለመብላት ያብቃን🎉🎉

  • @RabiaHassen-lw6ez
    @RabiaHassen-lw6ez 2 месяца назад +4

    አወል እስኪ ከተቻለህ ሸዋርና የሀማም ከመጀመሪያ ማለቴ ከጎርቢያው ጀምረህ ቪድወ ስራልን

  • @Zahra-om4dh
    @Zahra-om4dh 2 месяца назад +1

    ማሻአሏህ አላህ ይባርክላችሁ

  • @rawdaamuhmmed1658
    @rawdaamuhmmed1658 2 месяца назад

    Mashalh

  • @kemliatub3699
    @kemliatub3699 2 месяца назад +5

    ወአለይኩምስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ያምራል በርታ😊

  • @user-dt5fn3tt7z
    @user-dt5fn3tt7z Месяц назад

    ዋው በጣም ይምራል ፈጣራ ይምትኖረበት ይምትከብድበት ይድረግክ

  • @user-ev4jj2yu3m
    @user-ev4jj2yu3m 2 месяца назад

    ማሻ አላህ. በሰላም በፍቅር የምትኖሩበት አላህ ያርጋችሁ

  • @gvcnnbb-bx7wx
    @gvcnnbb-bx7wx 2 месяца назад +1

    ጀግናባል ልጂህን እያሳደክ ማሻላህ አዳቃሀለሁ

  • @Gosaathiopia
    @Gosaathiopia 2 месяца назад

    ማሻአላህ ወዲሜ

  • @user-qx9cz9xx9c
    @user-qx9cz9xx9c 2 месяца назад

    ማሻአላሕ

  • @user-ik3su7fu5r
    @user-ik3su7fu5r 2 месяца назад +2

    ወአለይኩም አሰላምወራህመቱሏሂወበርካትሁ አወል ወድማችን ማሻአሏህ ሀሪፍ ምክርነዉ ከልምእናመሰግናለን እስኪ ደሴ ካለ ፈልግልን እሻአሏህ እናም በኮበልቻ አወል ወድማችን🇪🇹🇸🇦🇪🇹🖊

  • @mazenmaged3819
    @mazenmaged3819 2 месяца назад +1

    ማሻአላህ በጣም ያምራል

  • @user-gh8et5gh4c
    @user-gh8et5gh4c 2 месяца назад +1

    በጣም የምፈልገው መረጃ ነዉ ሰሞኑን ፊንሽንግ ላሰራ ነዉ

  • @dhfdygdhd6437
    @dhfdygdhd6437 2 месяца назад

    መሸአላህ እምትናሩበት ያረጋችሁ

  • @kemsie
    @kemsie 2 месяца назад

    ❤❤ማሻአላህ

  • @fandisha288
    @fandisha288 2 месяца назад

    መሽረላህ ተባረከላህ ብያለሁ አላህ የአፊያ ቤት ያድርግልህ ያረብ

  • @user-ji6mo8lh6h
    @user-ji6mo8lh6h 2 месяца назад

    ማሻ አሏህ አሏህ

  • @sojibuddin730
    @sojibuddin730 2 месяца назад +1

    አልሀምዱሊላህ እኔም ትንሺ ነገርነዉ የቀርኝ

  • @user-gn4sd1wf7g
    @user-gn4sd1wf7g 2 месяца назад

    ማሻአላ ብረቱ ስንትፈጀ

  • @nujumaahmed2876
    @nujumaahmed2876 2 месяца назад

    Mashallha, keep a good work to our peoples .

  • @asya782
    @asya782 2 месяца назад

    የሰላም የጤና ያድርግላቹህ ያምራል በጣም

  • @memimime5701
    @memimime5701 Месяц назад

    Wow

  • @user-oe4ib4sj6y
    @user-oe4ib4sj6y 2 месяца назад

    ማሻአላህ ትባረከሏህ🎉🎉🎉

  • @user-pi3wn7zg8m
    @user-pi3wn7zg8m Месяц назад

    ❤❤❤ማሻላህ

  • @user-mr9zn4hw1y
    @user-mr9zn4hw1y 2 месяца назад

    ማሻ አላህ ያምራል ቀጣይ ክፍሎቹን አሳየን.

  • @SikoSilo-lk2rw
    @SikoSilo-lk2rw Месяц назад

    ማሻአላህ

  • @user-yq6jh2cr2c
    @user-yq6jh2cr2c Месяц назад

    ማሻላህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @seadaayalo1162
    @seadaayalo1162 2 месяца назад

    ያምራል

  • @tewekeltuaellah6638
    @tewekeltuaellah6638 2 месяца назад

    ማሻ አልላህ ሲያምር

  • @whcgcvh7409
    @whcgcvh7409 2 месяца назад

    በጣም ያምራል😍

  • @fatimah9610
    @fatimah9610 Месяц назад

    Walaykem selam werhmtlhe waberkthe masha allhe yafya bate allhe yaderglhehe

  • @ToybaAragaw-jz8ss
    @ToybaAragaw-jz8ss 2 месяца назад

    ማሻላህ ነው

  • @user-nq4xb9zj8l
    @user-nq4xb9zj8l 2 месяца назад

    ማሺአላህበጣምያምራል❤❤❤

  • @LubabaAwol642
    @LubabaAwol642 Месяц назад

    ማሻአላህ አወሌ በስላም በጤና የምትኖርበት ይሁንልህ❤❤ ያምራል

  • @user-bm8ig9wn5y
    @user-bm8ig9wn5y 2 месяца назад

    መሸአላህ

  • @youtube4525
    @youtube4525 Месяц назад

    ማሻ አላህ ተበረክ አላህ
    በጣም ያምራል
    ወንድም የበረዳው ብረቱ ያሰረክው ስንት ነው እኔ ፍልጌ ነበር

  • @TrigedsTrig
    @TrigedsTrig Месяц назад

    ማሻአላ ያምራል

  • @fatumamohammed975
    @fatumamohammed975 2 месяца назад

    ማሻ አላህ የት ነው🎉🎉🎉

  • @user-nv2tv5bc8t
    @user-nv2tv5bc8t 2 месяца назад +10

    መኪ ከልጅሽም ብትለይ ጀግናነሽ ወልደሽታረሽበት ለሀገርሽ ያብቃሽ ሁቢ

    • @GhfhG-ue6ml
      @GhfhG-ue6ml 2 месяца назад +2

      ጀግና ነች በእውነት ያድርግላት ብትለይም አይቆጫት ዋናው ቤት ነው እህቶቼ የርፉት እንጀራ ይስጠን

  • @seadi5
    @seadi5 2 месяца назад

    ማሻአላህተባረከላህ
    በጣም ያምራል
    ታድለህቋጣሪገብቶልሃል
    እኔቋጣሪአልገባልኝአለ

  • @zenatzenat5559
    @zenatzenat5559 2 месяца назад +4

    ማሻአላህ በጣም ያምራል የጤና ቤት ያድርግላችሁ

    • @halaleGojoYoutub
      @halaleGojoYoutub 2 месяца назад

      ወዴ ደምሪኝ እስኪ አድስ ከፍቸ ነው

  • @madinanadima-lh4vp
    @madinanadima-lh4vp 2 месяца назад

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ

  • @user-gk4uu8xe7k
    @user-gk4uu8xe7k 2 месяца назад

    ማሻአላህ የጤና የፍቅር የደስታ ቤት ይሁንላችሁ❤❤❤❤❤

  • @user-jg2rx4bc3z
    @user-jg2rx4bc3z 2 месяца назад

    ማሻአላህ❤❤በጣም ያምራል

  • @user-rp9se4nd2j
    @user-rp9se4nd2j 2 месяца назад +1

    ማሻ አላህ በጤና በፍቅር የምትኖሩበት ያድርግላችሁ ።ኧረ መኪን ነይ በል ምን ቀርቷችሁ ነው ከዚህ በላይ ማሻ አላህ

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 2 месяца назад

    ማሻ አላህ ያምራል❤❤❤❤

  • @user-es6ir3xu6n
    @user-es6ir3xu6n 2 месяца назад

    መሸአላህደሥይላል

  • @user-sk1vp2wd6r
    @user-sk1vp2wd6r Месяц назад

    የኔአባት አላህ እረጅም እድሜ የምትኖርበት ያድርግህ ያረብ❤❤

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc 2 месяца назад

    መሸአላህ👍👍👍👍

  • @MekiMeki-sc2rg
    @MekiMeki-sc2rg 2 месяца назад

    ማሻ አላህ የከለር ምርጫ አንደኛ ለውጥማ አለ😅 ቀጣይ ሳላውን መኝታ ክፍሉን ኩሽናውን አሳየን

  • @user-gf4di3nt4p
    @user-gf4di3nt4p 2 месяца назад

    በረዳ ሴራሚክ ላሰራ ነበር ግን ደሞ ለዱኒ በለው ቤተሰብ ከለከሉኝ ቤትህ ማሻ አላህ ያምራል በጤና በፍቅር የምኖርበት ቤት ያድርግልህ

  • @liliabenlia-jx7sc
    @liliabenlia-jx7sc 2 месяца назад +3

    ከአድም፣ሁለት፣ሠርቻለሁ፣ግንሀገርሠላም፣ሁኖእድኖርበት፣ያረቢ

  • @saratube7323
    @saratube7323 2 месяца назад

    ዋዉ በጣም ነዉ እሚምረዉ

  • @aminaadem3108
    @aminaadem3108 Месяц назад

    ኢንሻ አላህ ቤቱን ልስራና

  • @saraalharazi9090
    @saraalharazi9090 2 месяца назад

    ማሻአላህ👍👍👍

  • @user-ld6cc2xf9z
    @user-ld6cc2xf9z 2 месяца назад

    ማሻአላህ❤❤❤

  • @toybhmohmmed2132
    @toybhmohmmed2132 2 месяца назад

    ማሻአላህወንድሜ ረበናበሰላምየምትኖር ያርግህ

  • @emantube19
    @emantube19 2 месяца назад

    መሸለህ

  • @user-hi9fq4fj6j
    @user-hi9fq4fj6j 2 месяца назад

    ሰረሚኩ ማሻአላህ ነው ጎበዝ

  • @taibah1116
    @taibah1116 2 месяца назад

    ማሻአላህ በፍቅርበጤናየምኖሩ ያርጋችሁ የትሀገርነውግን

  • @zabeebazabeeba2071
    @zabeebazabeeba2071 2 месяца назад

    ማሻአላህ❤❤

  • @Fchvvf-nc5hx
    @Fchvvf-nc5hx 2 месяца назад

    ማሻ አላህ ሲያመር በፍቅር የምትኖሩበት ያድርጋችሁ ግን ሽንት ቤቱ የእንጨት ነው ውይስ ቡለኬት

  • @KamilaAli-fg5sr
    @KamilaAli-fg5sr 2 месяца назад

    ❤ማሻአላህ የሰላም የፈቅር ቤት ያርግላችሁ መኩ&አወል

  • @user-qe2yq5fm4v
    @user-qe2yq5fm4v 2 месяца назад

    ምሻአላህየአምራል

  • @taiyobaaaaa8590
    @taiyobaaaaa8590 2 месяца назад

    ማሻአላህያምራል

  • @AmeenaImam-jh1pb
    @AmeenaImam-jh1pb 2 месяца назад +3

    እኔ እምፈፈልገው የበረዳው ብረት ዋጋ ንገረኝ ሥራሚኩን የበረዳው ሥንት ፈጀ

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 2 месяца назад

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ጎበዝ በትክክል አብሸሩ ወንድም አብሸሩ አልሀምዱሊላህ ያረብ የአላህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @MubarkJemal-bn1wl
    @MubarkJemal-bn1wl 2 месяца назад +2

    ማሻ አላህ የጤና ቤት

  • @amuti3541
    @amuti3541 2 месяца назад

    ማሻአላህ ያምራል

  • @rablayesuf2629
    @rablayesuf2629 2 месяца назад

    ማሻአላህ ያምራል የበሩቀለም ናሴራሚክህ ሲያም ወስጃለሁ አዉፍበለኝ ክክ

  • @m1band688
    @m1band688 Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @emantube19
    @emantube19 2 месяца назад

    አሰለሙ አለዪኩም ዎረህመቱለህ ኢንከን ሰለም መጠክ በርታ👍👍👍👍👍

  • @bintmoha3172
    @bintmoha3172 2 месяца назад

    ማሻ አላህ የበረንዳውን ቀለም ቡኒ አድርገው

  • @tube-ot5cp
    @tube-ot5cp 2 месяца назад +1

    ማሻአላህ የሰላም ቤት ያድርግላቹ

  • @bestebeste7585
    @bestebeste7585 2 месяца назад

    መሸአለህ ስያምር
    እኔስ ለመሰደስ እንኳን ወይ ቁርጡን አለሰወቁን የጨረቃ ቤት ተብሎ የረቢ ሀይሩን አምጠልን

  • @nujumaahmed2876
    @nujumaahmed2876 2 месяца назад

    Can you explain in oromo language too, please, or in English language? Thank you

  • @imanimqn9281
    @imanimqn9281 2 месяца назад

    ማሻአላህ ማሻአላህ

  • @user-sx8tq3xg8m
    @user-sx8tq3xg8m 2 месяца назад

    ማሻአላህህህ

  • @tube3507
    @tube3507 2 месяца назад

    ወአለይከ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ጎበዝ ያምራል ወንድ ልጅ ቤት ሲያሣምር👍👍👍

  • @Hadrazaynu
    @Hadrazaynu 2 месяца назад

    መሸአላ