እነሆ በስተመጨረሻ ቤቴን ፏ አርጌ ገብቻለሁኝ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024

Комментарии • 116

  • @አብ-ሳላት
    @አብ-ሳላት Год назад +13

    የአረብ አገር ሴት ጀግናናት የሚባለው በምክንያት ነው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @UaeDibba-tv8gq
    @UaeDibba-tv8gq 9 месяцев назад +2

    ይከን ቪድዮ ሳይ ውስጤ እንዴት እንደተደሰተ በቃ የስደት ትርፉ እንዲህ ሲሆን እንዴት ደስ ይላል❤❤❤

  • @NserssTyoub
    @NserssTyoub 2 года назад +9

    ማሻኣላህ ያኔ ጎባዝ ጃግና ኣላህ ምንይሳናወል ላኛም ያርግልን

  • @ውደብለህጥራኝ-ዠ2ፈ
    @ውደብለህጥራኝ-ዠ2ፈ 2 года назад +6

    ማሻ አሏህ ታድለሽ መቸ ይሆን የኔ ቤት ተጨረሶ እኔደዚህ የማየው ያረብ

  • @ዜድወሎቤተአማራ
    @ዜድወሎቤተአማራ 2 года назад +11

    እስኪ እውጭ ላይ ሁነሽ የቤቱን ድዛይን አሳይን ውስጡ በጣም ያምራል

  • @zinettube4152
    @zinettube4152 2 года назад +3

    ሀዬ ውዴ ማሻአላህ ተባርክ አላህ ብያለሁ እህቴ
    የኔ ልዬ እህት ቃላት ያጥርኛል ደስ ብሎኛል ሆቢ

  • @Alem229
    @Alem229 2 года назад +5

    በጣም ያምራል ፈጣሪ እኛንም በቃችሁ ይበለን

  • @አሊያ
    @አሊያ Год назад +4

    ውለጂ ክበጂ በጤና ኑሪበት❤❤❤❤❤❤

  • @FatumaፍጡማየወግዲዋTube

    ማሻአላህ የኔጀግና ውለጂ ክበጂል በጤና ኑረበት እህቴ👍👍👍👍🌹

  • @EmameMkounen
    @EmameMkounen 3 месяца назад

    መሸአላህ አላህ የጤና የፍቅር ቤት ያድርግልሺ ውደዋ

  • @hdisbcfgx9614
    @hdisbcfgx9614 2 года назад +6

    ማሻ አሏህ ያምራል ቤቱ ግን ዝብርቅርቅ አረግሽ ው ምነው ምጣፉ መጋረጃው ሀልጋው ቡፌው ሁሉም ማች ለምን አልሆነም

    • @hayukatube
      @hayukatube  2 года назад +2

      ኢንሻ አላህ በሂደት ነው ባንድ አይደለም

  • @EmameMkounen
    @EmameMkounen 3 месяца назад

    ሀሪፍ ነው እስቶቡ እኔ ስጠቀመው ነበር

  • @eimumuradyoutube9756
    @eimumuradyoutube9756 2 года назад +1

    ማሻአላህ የኔውድ በሰላምበደስታኑሪበት

  • @እሙአኗር
    @እሙአኗር 2 года назад +3

    መሻአላህ መሻአላህ በጣም ያምራል ሀልጋዉን ስንት አሰራሽዉ

  • @Mona-sz6gt
    @Mona-sz6gt 2 года назад +3

    ለሽትቤቱ ሴፍቲ ታከር አለው እዴ ??ማሻአላህ ያምራል ቤትሽ ጀግና ሴትነሽ በርቺ

    • @hayukatube
      @hayukatube  2 года назад +1

      አወ አለው ውዴ

  • @UMFAEZA
    @UMFAEZA 2 года назад +2

    ዋዉ የኔ ልዩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @faxeekadir445
    @faxeekadir445 23 дня назад

    Welcome my sister wow Mashaallaah ❤❤🎉

  • @fafitube1
    @fafitube1 2 года назад +2

    ማሻአላህ እህቴ ጎበዝ

  • @zinatahmad5875
    @zinatahmad5875 2 года назад +1

    ማሻአላህ ተባረከላህ ሀዩ በጣም ያምራል በፈቅር ኑሩበት

  • @ሁሉምአላፊነው
    @ሁሉምአላፊነው 2 года назад +2

    መሸአላህ በሰላምበፍቅርበጤናኑሪበት

  • @Lubaba-k5d
    @Lubaba-k5d 4 месяца назад

    መሽአላህ ደሥይላል

  • @Rahma-l7s
    @Rahma-l7s 29 дней назад

    ማሽአላህ

  • @tube-eq2uj
    @tube-eq2uj Год назад

    ማሻአላህ በሰላም በጤና ኑሪበት ጎበዝ

  • @kmem96
    @kmem96 2 года назад +1

    አሰላሙ አለይኩወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ብያለሁ ማሻአላህ

  • @lubabakonjo4637
    @lubabakonjo4637 10 месяцев назад

    ማሻአሏህ ያምራል👍

  • @አባየንመሳይመኖርህያኖረኛ

    ክክክክ እኮ ጎበዝ

  • @fasa7843
    @fasa7843 Год назад

    ገበዝ ብየሻለው የኔ ቆንጆ

  • @mekiyaali5484
    @mekiyaali5484 Год назад

    ማሻአላህ እህት የጤና ቤት ያርገው

  • @ሀባቻናል
    @ሀባቻናል 2 года назад +1

    ማሻአላ

  • @rahimarahma7393
    @rahimarahma7393 Год назад

    ጎበዝ ነው ወላሂ❤❤❤❤

  • @kedigaTube
    @kedigaTube 2 года назад +1

    አሠላም አለይኩምወራህመቱላሂ ወበረካቱሁሰላምእንኳንደህናመጣሸአሪፍቆይታነበር

  • @አልፈለቅሚድያ
    @አልፈለቅሚድያ 2 года назад +5

    አህሌንን ሀሀ ሀዮቲ እኔን ለማስቀናትኮ ያለሽ ጥረት ሀሀሀ መጣሁ ዛሬ ሪፖርት ተቀበይኝ😂😂😥 ሲያምርርር

    • @hayukatube
      @hayukatube  2 года назад

      ክክክክክ ምናሻሽ ደሞ ለመቀበል

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 Год назад +1

    ማሻአላህ ስምር የትነሺ እህት ሺትቤቱ ስምር እኔስ መቸነዉ የሚልቀው😢😢

  • @tube3507
    @tube3507 2 года назад +2

    ማሻ አላህ አዲሥ ነኝ ለቤትሽ በርች

    • @hayukatube
      @hayukatube  2 года назад

      እሺ ውዴ አመሰግናለሁኝ

  • @tube9777
    @tube9777 2 года назад +1

    ማሻአላህማሻአላህ

  • @user-Sadi
    @user-Sadi 2 года назад +1

    ወአለይኩምሠላም ማሻአላህ ሀዩበጣምያምራል አላህ የሰላም የፍቅር ቤት ያርግልሽ

    • @hayukatube
      @hayukatube  2 года назад

      አሚሚሚንን

    • @HHh-ux6wd
      @HHh-ux6wd Год назад

      ምኑም አ ይለይም እንደው ቤት ነው

    • @HHh-ux6wd
      @HHh-ux6wd Год назад

      ምኑም አ ይለይም እንደው ቤት ነው

    • @hawabadma
      @hawabadma 9 месяцев назад

      ማሻአላህ👍ደምሩኚ

  • @FreihaYaissn
    @FreihaYaissn 11 месяцев назад

    ማሻ አሏህ

  • @Zdzd-cd9no
    @Zdzd-cd9no 6 месяцев назад

    mashaalah gobez

  • @ሀቢባአበይሙድ
    @ሀቢባአበይሙድ 22 дня назад

    አሰላምወለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንደት ነሸልኝ ሰብ ላይክ❤❤ መልሸ

  • @Omusalwa326
    @Omusalwa326 2 года назад +2

    መሸአላ። መሸአላ። እመኖሪበት። እምወልጅበት። ከጤናጋ። ይሥጥሽ። ማማየ። እምጠይቅሽ። ነገር። ኮርኒሡን። ቀርጭልን። እኔም። እዳሠራ። በአላህ።

  • @ቅኝትሚዲያ
    @ቅኝትሚዲያ 2 года назад +2

    አልሀምዱሊላ ሀዩየ በጣም ደስ ይላል ማማየ የሰላም የፍቅር የጤና ቤት ያርግልሽ የኮርኒሱ ነገር አብራሪልን የዋጋዋን ነገር አማረኝኝ😂

    • @hayukatube
      @hayukatube  2 года назад

      አሚሚን. እሺ ውዴ

    • @እሙሂራ
      @እሙሂራ 2 года назад

      @@hayukatube ማሻአላህአልጋሺሚትርስትነው

    • @A12Galaxy-vp5hd
      @A12Galaxy-vp5hd 10 месяцев назад

      ማማየበናትሽቁጥርሽንንገሬኝ​@@hayukatube

  • @እማየኑሪልኝ-ቐ9ከ
    @እማየኑሪልኝ-ቐ9ከ 11 месяцев назад

    ❤❤❤❤ማሻአላህ ግን ስንት አመት ሰርተሽ ነው ማሻአላህ እህትየ

  • @EdenEthiotube
    @EdenEthiotube 7 месяцев назад

    ዋው ዋው ዋው በጣም ያምራል ወደ እኔ ቤት

  • @seadaashebir6808
    @seadaashebir6808 Год назад

    ደሰይላል ማሻአላህ

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 5 месяцев назад

    ጀግና

  • @weynsahtarega3737
    @weynsahtarega3737 Год назад

    ማሻአላህ ማሬ

  • @kram2502
    @kram2502 2 года назад +1

    ማሻ አላህየት አገር ነው

  • @fatumahussen6365
    @fatumahussen6365 Год назад

    ማሻአላሂ

  • @ZEDwollotubeዜድወሎይቱብ
    @ZEDwollotubeዜድወሎይቱብ 11 месяцев назад

    ማሻአላህህህህህ🎉🎉🎉❤❤❤

  • @አባየንመሳይመኖርህያኖረኛ

    በቃ ተኝ ማር

  • @crownrak1927
    @crownrak1927 Год назад

    ማሻአላህ

  • @sadda4498
    @sadda4498 Год назад

    Masha alah👌👍❤

  • @tamimatube4453
    @tamimatube4453 Год назад

    ሰላም ሰላም ለዚህ 🎉🎉🎉

  • @ShakalpJojo
    @ShakalpJojo 8 месяцев назад

    የአረብ ሀገር ሴቶች ጀግና ነን በርች

  • @ZEDwollotubeዜድወሎይቱብ
    @ZEDwollotubeዜድወሎይቱብ 10 месяцев назад

    ማሻአላህህህህህህህህ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ሮዚtube
    @ሮዚtube 11 месяцев назад

    ወአለይኩም አሰለም ወራህመቱላሂ ወባራካቱሁ መሻ አላህ ኑ እደመመር👍👍👍👍

  • @aminamoh619
    @aminamoh619 6 месяцев назад

    ውለጁጂ ተበጂ ውደ ❤❤

  • @tube-rw3kh
    @tube-rw3kh 2 года назад +1

    masha alah

  • @ekramyassen5975
    @ekramyassen5975 2 года назад +2

    ማሬ ሳሎንሽ ስንት በስንት ነው ማሻአላህ ወላሂ ያምራል ፈርሻው ስንት ካሬ ነው ያስቆረጥሽው

    • @hayukatube
      @hayukatube  2 года назад +2

      5 ሜትር በ4.5 ሜትር ነው በካሬ ወደ21 ካሬ አካባቢ ፈርሻ ፈጅቷል

    • @ekramyassen5975
      @ekramyassen5975 2 года назад +1

      @@hayukatube የኔ ማር ጀዛኪ አላህ ውዴ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ​@@ekramyassen5975 ደምሪኝ

  • @EmameMkounen
    @EmameMkounen 3 месяца назад

    በሉ እናበረታታት ተመልሳ እንዳትስደድ የኔውቹ

  • @ekramseid3825
    @ekramseid3825 Год назад

    እኔ መፀዳጃ ቤቱንና ሻወር ቤቴን የተለያየ ክላስ ነው ያደረጉልኝ ማለት ሁለት ክላስ በጣም ሰፋፊ ነው የሻወር ቤቱን ገንዳ አስነስቼ ከመፀዳጃ ቤቱ ጎን ባሰራው የሻወር ቤቱን በሊሾ አስደፍኜ እስቶር ነገር መሆን ይችላል ወይ ንገሪኝ አገር ከሆንሽ ወሬ አታጭም ማሻ አላህህህ ብያለሁ የፍቅር ቤት ይሁንልሽ ሀያቲ❤🎉

  • @aishayoutube2037
    @aishayoutube2037 2 года назад +2

    💝💝💖💖💗💞💞💕

  • @እሙአሚር-ደ2የ
    @እሙአሚር-ደ2የ 2 года назад +1

    ሴትማለትእድህምርተብነው. አሉእጅ. በየዛላየሚዝርከርኩ

  • @Faeza852
    @Faeza852 Год назад +1

    ውዴ ለሽንትቤት ግርግዳውን በጭቃ ነው ያስመረግሽው ?????ውሀ ስረጭበት ምንም አይሆንም ሆይ በአላህ መልሺልኝ

    • @aajaj6908
      @aajaj6908 9 месяцев назад

      ይገረፋል

  • @zinettube4152
    @zinettube4152 2 года назад +2

    ማማዬ

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 5 месяцев назад

    የትአገረነሽሁቢ

  • @HHh-ux6wd
    @HHh-ux6wd Год назад +1

    ሣሙ ምንም ትያለሸ ብረቅነው😂😂😂😂😂

    • @ወተመድህ
      @ወተመድህ Год назад

      አዎ ብረቅ ነው👌 🙄

    • @hawlet.adem123
      @hawlet.adem123 11 месяцев назад

      ሰትሁናለፉታነዉየሰራቺዉ፡የራስለራስብርቅነዉየሰዉለሳአይሆናትም

  • @MariamM-ch7ge
    @MariamM-ch7ge 6 месяцев назад

    የየትአገረል ልጂነሽ

  • @aishayoutube2037
    @aishayoutube2037 2 года назад +1

    👍👍👍👍👌👌👌💜

  • @SelamBerhe-p3d
    @SelamBerhe-p3d 9 месяцев назад

    Jigna neshe

  • @hehrhhdhdh1933
    @hehrhhdhdh1933 Год назад

    ሰንትቆርቆሮነው ማሻአላህሰፋነው

  • @አባየንመሳይመኖርህያኖረኛ

    መኝታ ክፍሉ ዋዉዉዉዉ

  • @ThDy-l9h
    @ThDy-l9h 3 дня назад

    🥰🥰🥰🥰🥰🇪🇹🤲🤲🥺🥹❤️

  • @fatumaseid8001
    @fatumaseid8001 Год назад

    የአልጋዉ ልብስ የትነዉ የገዛሽዉ ዋጋዉሥ?

    • @hawlet.adem123
      @hawlet.adem123 11 месяцев назад

      ዱባይምሳኡዲምአለእኔ200ዲረሀምነዉየገዛሁትደረጃአለዉጋደኛየ170ነዉየገዛቺዉምረጥነዉ

  • @reemaalkaabi7988
    @reemaalkaabi7988 2 дня назад

    አይጨክሽም የመብራቱ ዲኮሬሽን

  • @ሱበሀንአላህአልሀምዲሊላ

    የት አገር ነሽ ውደ

  • @MejenTube
    @MejenTube Год назад

    ❤❤❤

  • @HHh-ux6wd
    @HHh-ux6wd Год назад

    ቴብሎ።አራት ወይም 6መሆን ያለበት😢😢😢

  • @ሙሉጎጃም-የ2ኰ
    @ሙሉጎጃም-የ2ኰ 11 месяцев назад

    ቢተሠብ❤❤ደምሮኝ❤❤❤

  • @ብሌንወረኢሉ
    @ብሌንወረኢሉ Год назад

    ጓበዝ

  • @tube-eq2uj
    @tube-eq2uj Год назад

    እጭቃቤት ዘበናዎይ ሽንት ቤት ዉሀ ማስገጠም ይቻላል እንዴ? ዉዴ??

  • @Temutubeተሙ
    @Temutubeተሙ Год назад

    ዳቴሏን ወደድኳት

  • @አሊያ
    @አሊያ Год назад

    በይ እዳታቃጥይው አሁን አሁኑ ስጠቀጥቂ

    • @አሊያ
      @አሊያ Год назад

      ጎበዝነሽ ግን አዲነገር መጫን ከጄመርሽ አትፋችውም😅😅😅😅😅😅

  • @aiahwekei7138
    @aiahwekei7138 2 года назад +1

    የኩሌኬትነውእዴቤትሽሽሽ

  • @HHh-ux6wd
    @HHh-ux6wd Год назад

    ምንድነው ፍሸ ያለበት ግረግዳ ቆሻሻ አፍረ አታፅጀም😢😢😢

  • @fyyf6999
    @fyyf6999 Год назад

    ኮርኒሱ ጅብሰም ነዉ

  • @አማራነኚወይፈንክች
    @አማራነኚወይፈንክች 4 месяца назад

    ማሻአላህ