Wow! It looks incredible, so comforting and flavorful! Loved the way you’ve prepared it, makes it look so appetising, can’t wait to try! Big like for such an amazing recipe, looking forward for more! Hope to see you around! Stay Blessed and stay connected!💕🤝🌺
የተልባ አዘገጃጀት ሊንኩን ተጫኑ 👉 ruclips.net/video/-WiCCBQHpn4/видео.html
ሰላም እንኳን በሰላም መጣችሁ🙏ለምትሰጡኝ ፍቅርና አክብሮት ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰ከወደዳችሁት ላይክ እንድታደርጉ በትህትና አሳስባችሗለሁ ለቻናሌ አዲስ የሆናችሁ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ቤተሰብ ሁኑ👨👩👦👦 🥰ሁሌም ላይክ ኮሜንት ሼር እያደረጋችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰አሁንም ይህን ስራ ከወደዳችሁት ላይ ሼር እንድታደርጉ በትህትና አሳስባችሗለሁ አመሰግናለሁ🙏❤️🟩🟨🟥
ምሳዬ ሰላም አለሽ እህታችን ስለምታጋሪን ሙያ እግዚአብሔር ያክብርልን ::መክሊትሽን እግዚአብሔር ገልፆልሻል ::ባለፈው ተልባ አዘገጃጀት የፈጨሽበትን የት እንደምናገኘው ወይ link ካለሽ ብትለጥፊልን ከታላቅ አክብሮት ጋር
@@SuperThankyougod አሜን አሜን እህቴ ከልብ አመሰግናለሁ የመፍጫው ሊንክ ይሄው አማዞን ላይ ነው የገዛሁት CGOLDENWALL 300g High-Speed... www.amazon.com/dp/B00JMEOGM8?ref=ppx_pop_mob_ap_share
@@ethiolal2148 እመቤቴ በፀጋ በክብር በፍቅሯ ከነቤተሰብሽ ታኑርልኝ
@@SuperThankyougod አሜን አሜን አሜን እምወድሽዋ ሁላችንንም እመቤቴ በምልጃዋ አትለዬን ከልብ አመሰግናለሁ በጧቱ የእመቤቴን ስም ጠርተሽ መርቀሽኝ ቀኔን ብሩህ ነው ያደረግሽልኝ የእናቴ የእመቤቴ ስም ሲጠራ መንገዴ ሁሉ ነው እሚበራልኝ ተባረኪልኝ እህቴ ከዚህ የበለጠ ምን አለ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን🙏🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️
የተልባ አዘገጃጀት
ምሳዬ ዋዉ ተልባ ከአጥሚት ጋር በጣም በጣም ነው የምወደው ለአጥሚቱ ልዩ ጣዕም ይሰጠዋል ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽዉ እጅሽ ይባረክ💯😍👌
Nug new telba aydelem
በጣም ለየት ያለ ተልባ ወደ ወቅጤሸ ነው ወይም እንድህ ይሸጣል በጣም አዶሰ ነገር ነው ለኔ ወደ የአዘጋጂት እጆችሸ ይባረክ
በመፍጫ ፈጭቼው ነው ቪዲዮ ሰርቻለሁ ገስታኒ ውዴ አሜን ከልብ አመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏💕🥰
ምሣዬ በጣም ቆንጆ አጥሚት እጆችሽ ይባረኩ ሼር!!
ምሳዬ የኔ ምርጥ ባለሙያ ዋው ሌላ ነው እናመሰግናለን😍 ሼር✅
Misayeee
Watching 👌❤️
God blees you amen
Yene konjo ewunetwm tegagn🤗🤗💞
ምሳዬ በጣም ጤኔኛ ጠቃሚ ነው የኔ ባለሙያ❤️❤️🥰🥰🙏
ዋውው የተልባ አጥሚት ለመጀመሪያ ግዜ ሳይ በጣም ቆንጆ ጤናማ አሰራር ነው ያሳየሽን ምሳዬ እሞክረዋለው እጅሽ ይባረክ ❤️🥰🥰👌
ህልዬ ሞክሪው ትወጅዋለሽ ከልብ አመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏💕🥰
Thank you Misayee aserarun alawqim neber
ምሳዬ ሰላም በጣም ምርጥ እና ጤናማ ነው ተባረኪ ኦህቴ እኔ አጥሚቱን ስኒ ላይ ከቀዳሁ በኋላ ነው ተልባው ጨምሬ አማስለዋለሁ ያንቺግን አብሮ ይንተከተካል በጣም ቆንጆ ነው እሞክረዋለሁ
ሞክሪው ጥሩ ነው ከልብ አመሰግናለሁ የኔ ውድ 🙏💕🥰
እዉነት ጎበዝ ነሺ ማሚ ትጠቀም ነበር ❤😘😘
ምሳየዋ በጣም ቆንጆ ጤናማ አጥሚት ነው እጅሽ ይባረክ ሼር😍👌
ኤልስዬ የኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ እምወድሽዋ🙏💕🥰
Thank you wow good job ♥️
ምሳዬ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ተልባ ነው የሆነ በጣም ነው የምወድ ተልባ አመሰግናለሁ👏👏😘💕
ሐንዬ የኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ እምወድሽዋ🙏💕🥰
በጣም ቆንጆ ነዉ ምሳዬ ልዩ ጤናማ አሰራር ነው እናመሰግናለን
የኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ እምወድሽዋ🙏💕🥰
Wow ተልባ በጣም ነው የምወደው በተለይ በጁስ መልኩ በአጥሚት ሞክሬው አላውቅም እንደሚጣፍጥ ያስታውቃል እሞክረዋለሁ💕
አይንዬዋ ከልብ አመሰግናለሁ የኔ ውድ ሞክሪው ትወጅዋለሽ🙏💕🥰
Anante gn yat hager ljochi nachihu. Nug new telba aydelem smu
ምሳዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ተልባውም ብዙ ጥቅም አለው አሁን ደሞ ጊዜውም እኛጋር ቅዝቃዜ እየመጣ ነው ከአጥሚት ጋር በጣም ቆንጆ አርገሽ ሰርተሽዋል።👍👍👍👍👍🙏🙏🙏
Nug new telba aydelem
ምሳዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው ያዘጋጀሽው በርቺልኝ
ሰላምዬ ከልብ አመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏💕🥰
ምሳዬ በጣም ቆንጆ አጥሚት ነዉ 👌👌👍👍🥰
ከልብ አመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏💕🥰
ምሳዬ ተልባ በጣም ነው የምወደው አሰራርሽ ልዩ ነው 😋
ከልብ አመሰግናለሁ ማርቲዬ 🙏💕🥰
ዋዉ! ምሳዬ በጣም ቆንጆና ጤናማ የሆነ የአጥሚት አሰራር ነው ያሳየሽን። ይን ቅዝቃዜ ይን እጠጡ መሞማቅ ነው እናመሰግናለን🙏👍👌😘 ላይክ ሼር
ኅብስትዬ ለብርዱ ጥሩ ነው 👌 ከልብ አመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏💕🥰
Wow this so good!!
ምሳዬ በጣም እናመስግናለን የኔ ባለሙያ እህት በጣም ልዩ ነው በዛላይ እንዳልሽው ጥቅሙ ብዙ ነው አንደኛ ነው 👌🏾👍🏾💯💝
ምስራቅዬ የኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ እምወድሽዋ🙏💕🥰
selam, le atmit mihon ehil mindnew? if you have time pls reply to me.
👍
ዋዉ 👌❤️
ምሳዬ ሠላምሽ ይብዛ ውዷ እህቴ በጣም በጉጉት ስጠብቀው የነበረውት የአጥሚት አሠራር በማየቴ ደስ ብሎኛል ፈፅሞ የማላውቀው ልዩ አጥሚት እጅግ ጤናማ ነው ከአጥሚት እህል ጋር ተቀላቅሎ መሆኑ በጣም ምርጥ ነው ከተልባው አዘገጃጀት ጀምሮ ውስጤ የቀረና ግዴታ መሞከር ያለብኝ ድንቅ ሞያ ይሄማ በወሊድ ለተጎዳ ወገብ ወጌሻ በይው😍ምሳይዬ በተለይ ለኛ ሴቶች እጅግ በጣም አስፈላጊና ጠቃሚ ነው ሳይጓጉል ሳይወፍር ሳይቀጥን ሊጠጣ የሚችል አርገሽ ነው የሠራሽው በጨው መጠጣትሽን ሳላደንቅ አላልፍም እኔ በማር እጠጣዋለሁ ምሳዬ ከምር ኩባያዬን ይዤ ብመጣ ተመኘሁ ብዙ እንደዚህ ያሉ ጠቃሚ ሞያዎች እጠብቃለሁ የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ 💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞🙏🙏🙏
አሜን 🙏 ከሉዴ የኔ ውድ እህት እንዴት እንደማመሰግንሽ አላውቅም አንች ታውቂበታለሽ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰 ለኛ ለተጎዳ ወገባችን ጥሩ መጠገኛ ነው ለብርዱ ድግሞ ማሟሟቂያ ሞክሪው ከሉዴ ትወጅዋለሽ እምወድሽዋ🙏💕🥰❤️❤️❤️
Watching 😍
አልገባኝም እህት ተልባ ያልሽዉ ኑግ አደለም ወይ ጥቁር ነዉ
ለቤትሽ አዲስ ነኝ ሞያሽ በጣም ደስ ይላን ተባርኪ
watching👀
ተልበውን እዴት አድቦለቦልሽው እህት
Watching
Wow! It looks incredible, so comforting and flavorful! Loved the way you’ve prepared it, makes it look so appetising, can’t wait to try! Big like for such an amazing recipe, looking forward for more!
Hope to see you around! Stay Blessed and stay connected!💕🤝🌺
Amen🙏🥰 thank you, so much 🙏🥰💕❤️
Watching ምሳዬ😘
ተልባነው ኑግ???
ባይገርምሽ ዛሬ ሼር ባደርግሺ የእንጀራ ቪዲዮ ላይ ልቀቂልን ብዬ ኮመንት ፅፌ ነበር በጉጉት ስጠብቅሽ ነበር በጣም እናመሰግናለን ውዴ በርቺልን ዛሬዉኑ እሰራዋለሁ😋
ሞክሪው ትወጅዋለሽ ከልብ አመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏💕🥰
@@ethiolal2148 ሰርቼ ጠጣሁ የጣዕሙን ነገር አትጠይቂኝ በጣም ወድጄዋለሁ እናቴን አያቴን አስታዉሰሽኛል በጣም አመሰግንሻለሁ አንቺም ጎራ በይ ወደኔ ቤት ውዴ
ምሳዩ በጣም ቆንጆ አስራር ለጤናችን በጣም ጠቃሚ የሆነ ነገር ነው ያሳየሽን ተልባ ፍርፍር በጣም ነው እምወደው በአጥሚት መልክ ደግሞ እሞክረዋለው👌🙏
የኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ እምወድሽዋ🙏💕🥰ሞክሪው ትወጅዋለሽ👌
ተልባ ፍርፍር ምንድነው ?
ኑግነውየሚባለው
ተልባዉ ጠቆረ ምነዉ
የአጥሚት አዘገጃጀት አሳይኝ
አረተልባነውወይስኑግ
የ አላርምሸ ባትሪ አልቆል ይረብሻል
ጠቆረብኝእሳ