Ethiopian Drink "How to make Atmit" የአጥሚት አሰራር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 161

  • @አስመረትጥሌይ
    @አስመረትጥሌይ 7 лет назад +22

    ወይ እናት አለም ስንቱን አስተማሩን በጣም ነው የምናመስግነው. አሁን ነበር እርሱው እጅ ላይ መውለድና መታረስ እግዝአብሄር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር 😘😘😘

  • @sintayehugutta4415
    @sintayehugutta4415 6 лет назад +10

    Thank you mother. I never liked making atmittt but after this video I will. Wow who’s lucky enough to have you as a mother? I love 💕 the way you explain everything. May God bless you and your family mother.

  • @ermiasabraha5362
    @ermiasabraha5362 7 лет назад +10

    በጣም ደስ እሚሉ እናት፣ ሁልጊዜ ሳያቸው እናቴን ያስታውሱኛል። እድሜና ጤና ይስጦት!!

  • @jasoon1et
    @jasoon1et 4 года назад +9

    Betam des yemil akerareb new miste ke 3 ken befit weledech arsatalew biye aseraru chenkong neber betam bekelalu silasededashin amesegenaliw idme yistish emama betam le chigir gize deresuling

  • @senaittefera1385
    @senaittefera1385 Год назад

    እድሜ ይስጥልኝ በጥሩ ሁኔታ ብዙ ሞያ ተምረናል እናመሰግናለን

  • @kdusdawit7610
    @kdusdawit7610 3 года назад

    Hello abesha ayseram betam sufot yasfelgenal enate edet lagn

  • @yosanw
    @yosanw Год назад

    What is the atmit made of?

  • @kadirabatemam9419
    @kadirabatemam9419 2 года назад +1

    Thank you

  • @konjitbekele3180
    @konjitbekele3180 7 лет назад

    betam enameseginalen bemiketilew ye tibs aserar biyasayun

  • @mimikasa2702
    @mimikasa2702 7 лет назад +5

    Monther you are an angel! I absolutely love you!

  • @እማክፉሽንአልስማ-አ4ፀ

    ማዘርየ አላህ ጤናሽን ሰጥቶ እድሜሽን ያርዝመው እናመሰግናለን

  • @zmamberaki5030
    @zmamberaki5030 5 лет назад

    Ema enduet newot ❤ ene meteyeq yefelekut tena adam lebchaw metetat ychalal wey ?

  • @ሐናሐና-ፈ7ሸ
    @ሐናሐና-ፈ7ሸ 7 лет назад +5

    እማ ሰላም ነሽልኝ
    እግዚአብሔር ጉልበትሽን ይባርከው በጣም ቆንጆ ነው እኔ የገብስ ዱቄት እና ነጭ ዱቄት ጨምሬ እሄው አሁን ሰርቻለሁ ቅቤ ብቻ አልጨመርኩም እንዳንች ባይሆንም ቆንጆ ነው በእውነት ያንች ቪዲዩ ባላይ አጥሚት አስታውሼ አልሰራም ነበር እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
    ሐና

  • @ethio-ai
    @ethio-ai 2 месяца назад

    Me and my wife just had our first baby. We live aboard no family member around. Dad here checking how to make atmit. Thank you.m!

  • @saedasaeda-sp9de
    @saedasaeda-sp9de 7 лет назад +1

    እማየ የኔውድ በጣም እናመሰግናለን እድሜሁ ይርዘም ያረብ

  • @yakobtemesgen5905
    @yakobtemesgen5905 Год назад

    Mashallh you are best teacher forever

  • @hitanyacheru6726
    @hitanyacheru6726 7 лет назад +5

    በእድሜ በጤና ይጠብቅሽ እናትዬ

  • @yahebedyah4416
    @yahebedyah4416 2 года назад +10

    I make this for my wife after her pregnancy

  • @mekdilove1800
    @mekdilove1800 6 лет назад

    ማሚ እወድሻለሁ ዋው። እናመሰግናለን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልንን♥♥♥♥

  • @jaudyfwidt7275
    @jaudyfwidt7275 6 лет назад

    mamaya allah edemana tana yesteshe gene foseliya bekarot ateabes asayne kechalshe

  • @salamsulai7735
    @salamsulai7735 6 лет назад +1

    እነመሰግነለን ማሚ እንደዉ የዱቄቱንም አዘገጃጀት ቢታሰዪን ደስ ይለኝ ነበር::

  • @yasminnasirnasir605
    @yasminnasirnasir605 2 года назад

    Allah yestelen betam enamesegnalen

  • @KefaleAlemu
    @KefaleAlemu 5 месяцев назад +1

    ዉድ አናታችን ትክክለኛዉን ለጤንነት ተስማሚ የሆነዉን የባህላችንን የምግ አሰራር ጥርት ባለ አማርኛ ስለ አስተማሩን እግዚአብሄር ይስጥልን።

  • @tsetse5804
    @tsetse5804 6 лет назад +5

    እናታችን እጆን ይባረክ

  • @selehulumnegeregzabirymesg9309
    @selehulumnegeregzabirymesg9309 6 лет назад

    እሽ ማሚየ ቅቤ የማልወደው ምን ይብቃኝ ታዳ እነመስግነለን

  • @birhaneshesugebo5049
    @birhaneshesugebo5049 11 месяцев назад

    በምን ሰዓት ነው መጠቀም የለበት

  • @konjo2227
    @konjo2227 7 лет назад

    I love mama ye takes this good for lides special events

  • @zulfanesru7292
    @zulfanesru7292 7 лет назад +2

    ማሚ እናመሰግናለን እድሜሽን ያርዝምልን

  • @ዩኒቨርሲቲችሎት
    @ዩኒቨርሲቲችሎት 7 лет назад +7

    እናታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠውት

  • @mekdsmekds7557
    @mekdsmekds7557 7 лет назад

    እዴሜሽን..ያርዝመው..በጣምደሥየላል

  • @ኢትዮጵያናትሀገሬተዋ-ኀ1ኸ

    እማዬ ጸጋ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ወላዲተ አምላክ በእድሜ በጸጋ ትጠብቅልን

  • @mazaalemu141
    @mazaalemu141 7 лет назад +2

    ዋው ማሚየ እናመስግናለን እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @ኤልሮኢኤልሮኢ-ረ2ወ
    @ኤልሮኢኤልሮኢ-ረ2ወ 7 лет назад +1

    እናቴ በፊት አጥሚት ስትሰራ ጨው ታረግ ነበር ቅርፉድ'ና ቀረፋ ግን የመጀመሪያ ጊዜ ነው ያየሁት ሰርቼ ጣፅሙ ግሩም ከሆነ እቀጥላለሁ እድሜ'ና ጤና ለእርሶ ይሁን እምዬ

  • @fatimaaa7563
    @fatimaaa7563 6 лет назад

    እማ አላህ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥሽ ከምንም በላይ ንጥህናሽ አቤት ስወድልሽ እጅሽን ጉልበትሽን ይባርከው

  • @sitinadire359
    @sitinadire359 7 лет назад +1

    edmena tena yesetelen enamesegenalen : :

  • @DagmFekaduOfficial
    @DagmFekaduOfficial 2 года назад +2

    We love your videos Emma 😍😍😍

  • @aasseaassd9914
    @aasseaassd9914 3 года назад +1

    በጣም ደስ ይላል

  • @samisabrin6591
    @samisabrin6591 4 года назад +1

    Thank you mama😘😘😘

  • @አቤቱምህረትህንእሻለሁወለ

    እናመሰግናለን ማማየ

  • @marina.jesuslove7976
    @marina.jesuslove7976 7 лет назад

    እረ በጣም አሪፍ ነው አንዴ ሞክሪው ሱስ አሲያዘኝ። እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @YohananReta
    @YohananReta 6 месяцев назад

    Wow smart mom😍😍

  • @mamamia242
    @mamamia242 3 года назад +4

    My husband makes to me by watching this mama

  • @emebettessema9417
    @emebettessema9417 7 лет назад +1

    thank you mamay👍

  • @sarameriem4067
    @sarameriem4067 7 лет назад +1

    mom እሺ እናመሰግናለን አሁንንም ነው ኣትሚት መስራት የምጀምረዉ እደመ ለ ኣረብ ሃገር ሩዝ በመሸከም ወገበን እህ ህመሙ ኣልቻልኩም

  • @mesineway6319
    @mesineway6319 7 лет назад +1

    waw mamaye tnx beka zare eswealehu

  • @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ

    እጅሽ ይባርክ

  • @mengistutilahun8359
    @mengistutilahun8359 2 года назад

    እናመሰግናለን

  • @ahlammohammed7660
    @ahlammohammed7660 7 лет назад

    የአጥሚቱን አዘገጃጀት ከየት ላግኘዉ እናቴ

  • @salmalhsm2143
    @salmalhsm2143 7 лет назад +1

    እኔ፡እፈልግ፡ነበር፡ግን፡የለሁበት፡ቧታ፡ዱቄቱ፡የለም፡አገሬ፡ስገባየእሰራለሁ፡ቅመም፡እንደ፡ሚገባ፡አላቅም፡ነበር፡ማሚ፡እጅሽ፡ይባረክ፡ውድድድድ

  • @fappfacc4755
    @fappfacc4755 7 лет назад

    Batame Aryfe Newe Baziy Katey Ena Kemame Siygaba Alakeme Yanshiy Aserare Batame Arife Newe

  • @ሰሚራበሀሩ
    @ሰሚራበሀሩ 7 лет назад +2

    እናታችን እናመሰግናለን

  • @ኤልዳናንጉስ
    @ኤልዳናንጉስ 4 года назад

    እናመሰግናለን እናታችን

  • @SaSa-jy5no
    @SaSa-jy5no 2 года назад

    እማየ እርጅም እድሜ ከጤናጋ ይወፍቅወት ነብስጡር ነኝ እርስወ ቢያርሱኝ ብየ ተመኘሁ በመዳም ቤት ሁሉ አይገኝም

  • @ስደተኛዋMነኝ
    @ስደተኛዋMነኝ 7 лет назад

    ሀሎ ሀበሻ የሚለውን የትላይነው የማገኝው???

  • @alfia3545
    @alfia3545 2 года назад

    መሸአለ።የኔ።እነት።አመሰጊነለሁ

  • @ametemariyam4424
    @ametemariyam4424 7 лет назад

    እድሜና ጤና ይስጥሽ እማ

  • @zinetzinet6459
    @zinetzinet6459 4 года назад

    እማ እድሜ ከጤናጋር ይስጥወት

  • @adenmm3660
    @adenmm3660 5 лет назад +1

    የኔ ውድ እማየ ውድድድ ነው የማረግሺ ኑሪልይ በርችልይ

  • @ኤማሁስአጋፔ
    @ኤማሁስአጋፔ 7 лет назад +1

    ማሚ እናመሰግናለን

  • @ያምባሰሏማርነኝ
    @ያምባሰሏማርነኝ 7 лет назад

    ተልባው መጀመራ ተቆልቶ ነው ወይስ ጥሬውን

  • @ahlammohammed7660
    @ahlammohammed7660 7 лет назад

    በጣም ሥታሥረዱ በርጋታ ነዉ የአሏህ እናቴን አሥታወሥኩ

  • @liyasorry5931
    @liyasorry5931 Год назад

    ማሚ ተባረኩ

  • @redietwalelegne2449
    @redietwalelegne2449 3 года назад

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ሂሩትየኢየሱስብቻሂራበጌታ

    ዋው እማዬ ግን በስኳር ብቻ መስራት አይቻልም እንዴ?

  • @serkalemtegenu528
    @serkalemtegenu528 6 лет назад +1

    እናታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @hananhanan9659
    @hananhanan9659 7 лет назад

    ማሚ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጦት

  • @abdullaalmohannadi9909
    @abdullaalmohannadi9909 7 лет назад

    ኧረ ማምዬ አንቺ የምትሰሪው ሁሉ ምርጥነው እኔም አጥሚት ስሰራ ጨው እወዳለሁ አሁን ደሞ ካንቺ ከባለሙያዋ እናቴ አይቻለሁ ቅርንፉድናቀረፋም ጨምሬ እሰራለሁ ላንቺ አላህ ረጅምእድሜናጤናይስጥሽ እንጂ ገና ብዙ እንማራለን እናትዓለም ማሬ

  • @sameeraahmed7127
    @sameeraahmed7127 7 лет назад

    shukran ume

  • @aasseaassd9914
    @aasseaassd9914 Год назад

    ደስ ይላል

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 6 лет назад

    የወጥ መከለሻ አሳዩን እባክዎ

  • @ሀሊማመንገሻ
    @ሀሊማመንገሻ 7 лет назад +8

    እናመስግናለን ማሚ ግን ለምን ውሀ ማሞቂያ አትገዥም ሁል ግዜ በብርድስት ከምታሞቂ አቅሙ ካለሺ ማለቴ ነው

    • @endesrachew5737
      @endesrachew5737 6 лет назад +1

      ሀሊማ መንገሻ የውሃ ማሞቂያ አያሥፈልጋትም ሢንኩ ላይቀዝቃዛ እናሙቅ ውሀ የተገጠመ ነው ከዛው ላይ

  • @ahlammohammed7660
    @ahlammohammed7660 7 лет назад

    ወይ ባለሁበት ሠላምሁን ያብዛልን

  • @hbshu7082
    @hbshu7082 7 лет назад

    ማዘር እናመሰግናለን

  • @tekanego5295
    @tekanego5295 7 лет назад

    እግዚያብሄር ይባርክሽ እናቴ

  • @berkisanegash2896
    @berkisanegash2896 7 лет назад

    enamsegnalen gen hallo Habeshan yet naw menagegnaw

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee 5 лет назад

    እናቴ ማር ሊጠጣ ሲል ቢጨመር ጥሩ ነው ትለኝ ነበር - እንዳይቀጥን. እግዚአብሔር ይባርክልኝ ማማዬ

  • @haimehaime1707
    @haimehaime1707 7 лет назад +6

    ሰላም ማም እደምን ከረምሽልኝ በጣም ምርጥ አጥሚት ነው። እናት እናት አሏት ስሟን አሳንሰው ሰማይና ምድር የምታህለውን ሰው። ከእናትም በላይ ነሽ ለኔ። አመሰግናለሁ በጣምምም።

  • @chakameron2230
    @chakameron2230 3 года назад

    Bhula serhut edme LSU ente bet alserm bey ahun Mn yewtey neber mami betnoi

  • @ribkakassaye8616
    @ribkakassaye8616 7 лет назад +1

    Enamesegenalen mothereye

  • @betiybeyene558
    @betiybeyene558 7 лет назад

    mama tabarki idime yirazimlishi

  • @berhaneejigu5257
    @berhaneejigu5257 7 лет назад

    ameseginalehu.

  • @meserettesema8013
    @meserettesema8013 5 лет назад

    ማማዬ ጎበዝ እጅ ይባረ

  • @alayunewaye485
    @alayunewaye485 6 лет назад

    melk sitegn enji muya kegorebet emaralehu alu mama edmesh yrzem enate

  • @ሹክረንያረብ
    @ሹክረንያረብ 7 лет назад +1

    waw mama good 💚💛💝👍👍👍

  • @weyenuagezawe6546
    @weyenuagezawe6546 7 лет назад

    እረጅም እድሜ ይስጥሽ ማሚ

  • @samiranuruy536
    @samiranuruy536 7 лет назад

    አመሰግናለሁ

  • @aumiaumi7657
    @aumiaumi7657 7 лет назад

    شكرا على هذا

  • @hailus8341
    @hailus8341 7 лет назад

    Enate edeme ena tena yesetewot

  • @semiraseid6982
    @semiraseid6982 7 лет назад +1

    woooow mom thanks 😍😍😍😙😙😙😙

  • @salmalhsm2143
    @salmalhsm2143 7 лет назад

    ሰላም፡የርሷ፡ይሁን፡እናቴ፡እናመሰግናለን፡ይሄ፡ለሴቷች፡አሪፍ፡ነው፡በፔሬድ፡ወቅት፡ጥሩ፡ነው፡

  • @ethiopiaethio9607
    @ethiopiaethio9607 7 лет назад

    Omg endet endemiwedot mother....Edmena tena

  • @werkneshbirhanu8858
    @werkneshbirhanu8858 7 лет назад

    enamesginalen mather

  • @ሸፍሱሱ
    @ሸፍሱሱ 7 лет назад

    ማሻ አላህ

    • @aaas1207
      @aaas1207 7 лет назад

      ፍቅር ማማዋ ስራላይ ሁኘ ነው ተጨናንቄ ያየሁት እድሜ ይስጥሽ

  • @hiutexag830
    @hiutexag830 7 лет назад

    wow mame

  • @hayatbintahmedhayat7101
    @hayatbintahmedhayat7101 7 лет назад

    woooow mami Shukren

  • @hayatwoowwnicebushera6875
    @hayatwoowwnicebushera6875 7 лет назад

    wow mather

  • @ረያንነኝ
    @ረያንነኝ 7 лет назад

    mother Amseginlhu dess yelali

  • @selamawit6553
    @selamawit6553 7 лет назад

    ዋው ማማ

  • @dgg6962
    @dgg6962 20 дней назад

  • @blenb6171
    @blenb6171 5 лет назад +1

    ኮሮሪማ በ እንሊዘኛ ምን ይባላል pls እማማ ንገሩኝ ሁሌ ነው የምከታተላችሁ like