የተልባ መጠጥ አዘገጃጀት(flaxseed drink Ethiopian food)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 янв 2025

Комментарии • 209

  • @zedhabeshafood2518
    @zedhabeshafood2518  4 года назад +60

    የሀገሬ ልጆች ፈጣሪ ሰላምና ጤና ለሁላችን ያብዛልን፣ የተለያዩ የተልባ ዱቄት አዘገጃጀት ና ለመጠጥ እንዴት አንደምንሠራ አቅርቤአለሁ፣ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ለምታበረታቱኝ የቻናሌ ቤተሰቦች ከልብ አመሰግናለሁ።

    • @tarikteklay1860
      @tarikteklay1860 3 года назад

      Betam harif new ej yibark ehitachin
      ene endiyawim chegura alebign le chegura harif new mibalew eski enem emokirewalehu ameseginalehu

    • @wayiniteweldbrhan7622
      @wayiniteweldbrhan7622 3 года назад

      Nur ijj88

    • @zedhabeshafood2518
      @zedhabeshafood2518  3 года назад

      @Birhan swalme 😍😘 አዎ ግን በደንብ መታሸግ ወይም ክዳኑ ጥብቅ አርገሽ ፍሪጅ ውስጥ አርጊው ንፋስ አንዳይገባው፣ ዱቄቱም Walmart ያልታመሰ የተልባ ዱቄት ታሽጎ ይሸጣል።

    • @emuhikmayoutube1026
      @emuhikmayoutube1026 2 года назад

      @@zedhabeshafood2518 እህት በረቺ ያወፍራል በአላህ የሚያወፍረ ነገረ ታዉቅደሁ ንገረኝ ማማዬ😭 በጣም ቀጭን ነኝ መወፈር እፈልጋለሁኝ

    • @adhanommassho3142
      @adhanommassho3142 Год назад

      hPM BP

  • @genetbekele4426
    @genetbekele4426 3 года назад +16

    ለብ ባለ ውሃ ሲሆን በጣም ቆንጆ ነው።

  • @azeb2809
    @azeb2809 4 года назад +27

    ግዜሽን ባግባቡ ተጠቀሚ በማማስል ግዜ አትውስጅ ያስለቻል በተረፈ እጅሽ ይባረክ በርቺ And this is my first time to watch

  • @MesiZenebe
    @MesiZenebe 6 месяцев назад +1

    ውይ እህቴ ያሰለቻል ግን እጅሽ ይባረክ ባለሞያ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 года назад +8

    ዜድዬ እንዲህ እንደሚሰራ አላውቅም ነበር እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👏👏

  • @aynalemshewa
    @aynalemshewa Год назад +1

    Tebarek betam new mameseginish yaleshin muya silakafelishilin

  • @nunumekonen2518
    @nunumekonen2518 2 года назад +4

    አናመሰግናለን ተቆልቶ ማስቀመጥ የቻላል ሲፈልግ መፍቸት ነው

  • @l.m9558
    @l.m9558 3 года назад +3

    ስለተልባ መጠጥ አሰራር በቀላል መንገድ ስላሳየሽን በጣም እናመሰግናለን።
    አድናቂሽ ነን።

  • @sanegerma1243
    @sanegerma1243 Год назад +1

    እናመስግናለን ሞክሬው በጣም አርፍ ነው❤❤❤

  • @EthiopianKitchen
    @EthiopianKitchen 4 года назад +10

    ልዩ አሰራር ነው እናመሰግናለን👍

  • @bertukanb211
    @bertukanb211 4 года назад +8

    OK my friend big like wonderful

  • @Mekdes1110
    @Mekdes1110 4 года назад +9

    እጅሽ ይባረክ እህታችን ዛሬ ነው በአጋጣሚ ያየሁሽ ወደድኩሽ subscrib አደረኩሽ በርቺ እህታችን

  • @hiwangebregiorgis5812
    @hiwangebregiorgis5812 4 года назад +4

    ዜድዬ በጣም አሪፍ ነው ባለሙያ👌

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 4 года назад +6

    Thank you for sharing God bless you all 🙏

  • @biiftuu383
    @biiftuu383 Год назад +1

    Wooow

  • @mayamengistu5139
    @mayamengistu5139 Год назад +7

    በጣም ስልችት ምታረጊው ዩቱበር ቀልጣፋ መሆን አለበት ካንቺ ሊማር የመጣ ታግሶ ሊሰማሽ ይከብደዋል... 100 ግዜ ፈጭቼዋለው ቆንጆ ሆኖ ደቋል ማለት አይጠበቅብሽም በተረፈ እናመሰግናለን

  • @mirimo9746
    @mirimo9746 3 года назад

    Inameseginalen .Next time tifirkelemishin tiregiw sitay desaylimina.
    Telbawin mokoralew.

  • @tizitaayano4158
    @tizitaayano4158 3 года назад

    Bexami desi yilali berichi yene konijo ijshi yibareki

  • @mahletdinku896
    @mahletdinku896 4 года назад +4

    ዜድዬ በጣም አመሰግናሁ

  • @كريمهمحمد-ظ3م9ز
    @كريمهمحمد-ظ3م9ز 3 года назад

    በጣም ነው ምናመሰግን እህቴ ጎበዝ በርች

  • @meliymariyamlij2387
    @meliymariyamlij2387 2 года назад

    በጣም ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይስጥሽ እማ ተመችቶኛል

  • @sebeleg7835
    @sebeleg7835 3 года назад +3

    ተባረኪ እህታችን 🙏🙏🙏

  • @MarniWashington
    @MarniWashington 2 года назад

    I totally enjoyed watching and now my home made drink tastes so much better

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 3 года назад +1

    ልዩ ነው በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን

  • @meroneasy-idea4289
    @meroneasy-idea4289 4 года назад +1

    Hi Zed Habesha Food Really Great job Thank you for showing us. Family adrgeshalhu anchim slmtadregen amsgenalhu.Thank you again.

  • @ambaneshgebeyehu
    @ambaneshgebeyehu 4 года назад +3

    Tebareki made ❤

  • @KiyaTube4
    @KiyaTube4 4 года назад +6

    ተልባ በጣም ቆንጆ ነዉ እናመሰግናለን ዜድ👍

    • @jenberkassa4846
      @jenberkassa4846 2 года назад

      በጣም እናመሰግናለን ዜድ ጥሩ ነገር ነገርሽን እንጠቀማለን እናመሰግናለን በርቺ

  • @meseretberhanu6042
    @meseretberhanu6042 3 года назад

    በውነት ባለሞያ ነሽ እህቴ ተባረኪ

  • @NabiLa-hq8qb
    @NabiLa-hq8qb 2 года назад

    አገላለፅሽ ያስጠላል ምትደጋግሚውስ ነገር!!!!!

  • @selamhabesha
    @selamhabesha 4 года назад +1

    Yeteliba metet betam new yemiwedew bekerefana kirinfudim👍

    • @sefd2721
      @sefd2721 2 года назад

      እኔምልሽ እሪጉዝ መጠጣት አችልም

  • @kalworke5500
    @kalworke5500 Год назад

    እናመሰግናለን በርቺ

  • @hiwetyejimawa
    @hiwetyejimawa Год назад

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን

  • @ukbahailetesfaghi598
    @ukbahailetesfaghi598 3 года назад

    በጣም። ጎነዝ ሴት እንደናቶቻችን እኔ ካግር ቤት ነበር የማስመጣው ግን። ያንችን ካትሁ። ብሃላ ማስመጣት ትውኩት ኧምላክ አብዝቶ እድሜና ጤና ይስጥሽ እህትዮ አድናቂሽ ነኝ።

  • @zahraasiri8953
    @zahraasiri8953 3 года назад +1

    እሠይ እጅሽ ይባረክ አደውም እፈልጋለው መጠጣት የሆድ ድርቀት ሥላለብኝ።

  • @maranatagebre5374
    @maranatagebre5374 4 года назад +3

    እግዚያብሔር ይባርክሽ!

  • @abitube3078
    @abitube3078 4 года назад +3

    እናመስግን አለን እኔ እማውቀው ጠቀር ያለውን ተልባነው ነጩን ሳየው የመጀመሪያየነው ግን ተልባ ያወፍራል እንዴ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 2 года назад

    በጣም እርፍ እስራ ነው

  • @bezuayehutadege5127
    @bezuayehutadege5127 3 года назад

    Enamsegenalen yene ehete

  • @ነገረጠላሁ
    @ነገረጠላሁ 3 года назад

    ባለሞያ ሴት ትወድ በረችልኚ እህቴ🌺🌺🌹

  • @TegistBelay-qv9ky
    @TegistBelay-qv9ky 10 месяцев назад

    Seat atekakem yekrshal betam yestekakel wesagnun bicha kortesh bitastelalifi teru new

  • @እሙአብደላህyoutube
    @እሙአብደላህyoutube 4 года назад +2

    በርች እህቴ

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 4 года назад +6

    ዜድዬ መቼም የሆነ ነገር ስፈልግ አንቺ ጋር ጎራ እላለሁ የኔ ባለሞያ ተባረኪልኝ

  • @tinasegirmay5260
    @tinasegirmay5260 3 года назад +1

    ስኳር አበዛሽበት

  • @evamekonnen
    @evamekonnen Год назад

    How do you make the hot one 😭

  • @lililetel9128
    @lililetel9128 Год назад

    Thank you Z

  • @roserose-qi5fp
    @roserose-qi5fp 4 года назад +2

    እናመሰግናለን የእኔ ባለሙያ 🙏🙏🙏💕💕💕

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 2 года назад

    እጅሽ ይባርክ እርፍነው በርቺ

    • @hermelakassahun8806
      @hermelakassahun8806 Год назад

      እስከማውቀው ነብሰ ጡሮች ተልባ ባይጠቀሙ ይመረጣል!

  • @abemike7780
    @abemike7780 3 года назад +7

    The other comment I have is, care must be taken when storing either the powder or the mixture as it is prone to oxidation

    • @sebeleg7835
      @sebeleg7835 3 года назад +2

      Good point, for that reason prepare what exactly need and finished it on the spot

  • @martayigebru5232
    @martayigebru5232 4 года назад +1

    እናመሰግናለን

  • @eslemanworku8054
    @eslemanworku8054 Год назад +1

    ለነብሰ ጡር የሚዘጋጀዉ እደዚህ ነዉ ?
    እና በባዶ ሆድ ይጠጣል?

  • @Diamondraw4Real
    @Diamondraw4Real 4 года назад +1

    Can I add laban or it won't taste good?

  • @tenagnelemma952
    @tenagnelemma952 4 года назад

    ዋዉ በጣም ያምራል

  • @Miliondadi-h2b
    @Miliondadi-h2b 10 месяцев назад +1

    ተኛሽበት እኮ።

  • @masti7621
    @masti7621 3 года назад

    እጅሽ ይባረክ

  • @sumeyaabdu9817
    @sumeyaabdu9817 3 года назад +18

    ነገሮችን ደጋግመሸ ከማውራት ይልቅ ጥቅሙን እየተናገርሸ ብሰሪ

    • @alem-f6v
      @alem-f6v Год назад

      ጥቅሙ መናገር አይጠበቅባትም እኛም አይጠፋን ችግሩ እመዳም ቤት የለም

  • @munitmekuria785
    @munitmekuria785 3 года назад +48

    መፍጨቱ በጣም ረጅም ግዜ ወሰደ.... ይሄ አላስፈላጊ የግዜ ብክነት ነው... በቀጥታ ወደ ገደለው መሄድ ነበረብሽ

  • @nubekan3951
    @nubekan3951 3 года назад

    Wowwwww.barchi.katbet.

  • @haleemamuhammed4125
    @haleemamuhammed4125 2 года назад

    ጥቅሙ ምድነው ቦርጭያጠፋልደ

  • @selamawitw.yohanis5912
    @selamawitw.yohanis5912 3 месяца назад

    Akerarebish aselich new sat tetekem beterefe konjo new berich

  • @evaphone8594
    @evaphone8594 Год назад

    ጥቅሙ ምንድ ነው

  • @רחלאלסה
    @רחלאלסה 3 года назад

    את מלמדת ממש ברור. כל כבוד.מישראל

  • @fatumademise2405
    @fatumademise2405 Год назад

    ለምድነዉጥቅሙ ንገራኛእደተልፊኜማማየ

  • @yeworkliben
    @yeworkliben 4 года назад +8

    ሰላም ዜድዬ እኔ እስከዛሬ ተልባ የሚጠጣ እና የሚበላ ሁሉም ሲታመስ አንድአይነት ይመስለኝ ነበር ዛሬ ግን ካንች ተማርኩኘ በጣም አመሰግናለሁ

  • @getedula6552
    @getedula6552 2 года назад +1

    ታእፋጬንእበዛሽው ግንቆንጆ ነው

  • @meskeremhyohanes3399
    @meskeremhyohanes3399 4 года назад

    ጥሩ

  • @rutabwubie7967
    @rutabwubie7967 3 года назад +3

    አታስረዝሙት

  • @ranaheart9126
    @ranaheart9126 4 года назад +1

    Thanks 😊

  • @MD-ym5jm
    @MD-ym5jm 3 года назад

    Satasfogri gidingid siquar new yeketetshiw arif new

  • @getahunkumie5983
    @getahunkumie5983 2 года назад

    Where is your location

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 3 года назад

    Ejish yibarek

  • @lilayoutube6931
    @lilayoutube6931 3 года назад

    ምንጥቅምአለዉ ብጣጣዉ

  • @sinnithm.6972
    @sinnithm.6972 3 года назад +1

    እናቴ ኣንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ እንደምትመልስልኝ ኣምናከው ኣመስግንሻለው እጂሽ ይባረክ!!! ጥያቄው ተልባው መጀመርያ ብውሃ ማጠብ ኣለብን ወይስ የለብንም እቺ ብቻ መልስክኝ ደግሜ ኣመሰገንሻለው

    • @maryaman556
      @maryaman556 2 года назад +3

      ተልባ በደንብ ይለቀማል እንጂ አይታጠብም ምክንያቱም ስለሚዝለገለግ

  • @truworksisay9648
    @truworksisay9648 2 года назад

    ጥቅሙን ንገሪን

  • @melkamminwuyelet2232
    @melkamminwuyelet2232 4 года назад +1

    ሰላም ዜድ በምታቀርቢያቸው ነገሮች በጣም ስለተጠምኩበት አመሰግንሻለሁ:: በመቀጠል ከቻልሽ "የተመጣጠነ ወይም የተቀመመ ደረቅ የሰላጣ ቅመም" እንዴት እንደሚዘጋጅ ብታሳይን::
    ፈጣን ምላሽ እንደምትሰጭኝ ሙሉ እምነት አለኝ: አመሰግናለሁ!

  • @አገሬኢትዪጽያ
    @አገሬኢትዪጽያ 4 года назад

    ዜድዬ የተልባ ፍትፍት እንዴት እንደሚሰራ አሳይን ወይም የሰራሽው ካለ ለጥፉልኝ ተባረኪልኝ እህቴ።

  • @rahelshmelis
    @rahelshmelis 2 месяца назад

    ጊዜ ገደልሺ

  • @zaidogbay8426
    @zaidogbay8426 11 месяцев назад

    👍👍👍

  • @fasa7843
    @fasa7843 2 года назад

    ማር ከለለስ ስኳርስ ነጩን ማድርግ አንችልም እንዴ

  • @taybatayba2051
    @taybatayba2051 2 года назад

    ማሻላ ነጭ።ተልባ አለማለትነው

  • @asnakechleman5116
    @asnakechleman5116 3 года назад

    የስኩዋር በሽተኛለሆነ ስው ስኩዋር ወይም ማር መጠቀም እንችላለን ወይ

  • @mabezashbaniteshifa6743
    @mabezashbaniteshifa6743 4 года назад +1

    እስቲ የቦርዴ አስራር ንገሩኝ

  • @gebregebre7527
    @gebregebre7527 2 года назад

    Balemuya amesegnalehu.

  • @shewayebergullah1281
    @shewayebergullah1281 6 месяцев назад

    Ufffffff wyyyyyyy lazaga re Tolo tolo baye

  • @saragebreyesus5191
    @saragebreyesus5191 3 года назад

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነውና ግን ለስኳር ህመምተኞች እንዴት አድርገን እንጠጣ።

  • @abemike7780
    @abemike7780 3 года назад +4

    I don’t understand the purpose of blending. Why do you complicate the process. Flaxseeds powder can be just mixed with water or skim milk

    • @Savedbyhisgraceamen
      @Savedbyhisgraceamen 3 года назад +1

      I don’t understand the purpose of your comment bro, you could have ignored and moved on… its not your thing, fine but don’t discourage. Let’s learn to appreciate others people efforts. Thank you sis .

    • @ethiopian6561
      @ethiopian6561 2 года назад +1

      @@Savedbyhisgraceamen lol.. thanks for this comment

    • @ninaaman4586
      @ninaaman4586 2 года назад

      Ediwefir newa

  • @רחלאלסה
    @רחלאלסה 3 года назад

    טעים ובריאי

  • @helenkibrom8219
    @helenkibrom8219 3 года назад

    ውይይይይ ከይቅርታ ጋር የእውነተኛ አስተያየቴን ላስቀምጥ የመጀመርያው 10:18 ደቂቃ በሁለት ወይ በሶስት ደቂቃ መጨረሽ ይቻላል በጣም ያሰለቻል

  • @bentbaba4317
    @bentbaba4317 4 года назад +2

    በርችልን እህታችን! እኔ ካንቺ ብዙ ነገር ተምሬያለሁ

  • @zeigamulubrhan9650
    @zeigamulubrhan9650 4 года назад +1

    L erguz true newn???

  • @meseretbelayhailu4993
    @meseretbelayhailu4993 2 года назад

    እኔ ጨጓራ አለብኝ እደዚሰርቸ ብጠጣ ጥሩ ነው እባካችሁ ንገሩኝ ዘመዶቸ ተቃጠልኩ

  • @emeba951
    @emeba951 3 года назад

    Thank you !

  • @travelwithbala2335
    @travelwithbala2335 4 года назад +1

    Super stay connected

  • @solomonwelde4529
    @solomonwelde4529 3 года назад

    Betam amesegnalhu🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏👍👍👍👍

  • @gigicool7291
    @gigicool7291 Год назад

    ❤❤❤❤❤

  • @sedtgawaleje2913
    @sedtgawaleje2913 4 года назад +4

    ለደረሰች እርጉዝ አፍልታ ነው አይደል የሚጠጣው ?

    • @zedhabeshafood2518
      @zedhabeshafood2518  4 года назад +3

      የተልባ መጠጥ እኮ ሆድ ያላላል፣ስለዚህ ለእርጉዝ አይሆንም ካማራት በትንሹ በእንጀራ ትቅመስ እንጂ የሚጠጣውን ስትወልድ አራስ ቤት በደንብ በጥንቃቄ አንደ አጥሚት የበሰለ ተልባ መጠጣት በጣም ይጠቅማታል።

    • @ሀድያቲዪብ
      @ሀድያቲዪብ 4 года назад +4

      "እዲያላላት ለርጉዝ ጥሩነው ከ8ወር በኃላ ሁሌ ብትጠጣ ምጡ አይጠብቅባትም ጥሩ ነው ተልባውድፍኑን አፍልታ ማለት ነው ይሄንን ግን ከወለደች በኃላ ሀሪፍ ነው

    • @zedhabeshafood2518
      @zedhabeshafood2518  4 года назад +1

      @@ሀድያቲዪብ አዎ ድፍኑን ተቀቅሎ ይሆናል ልክ ነሽ

  • @zionyonasweracho1449
    @zionyonasweracho1449 10 месяцев назад

    ተልባው አፈር ነበረውና አጠብኩት ዝናብ ነበር ፀሐይ አልነበረም እስከትናንት ማታ ድረስ ደህና ነበር ዛሬ ጥዋት በሙሉ በቅሎ አደረ ምን ላርገው?

  • @fasa7843
    @fasa7843 2 года назад

    ግን ቦርጭ ለመቀነስ ጥሩ ነው ተልባ እያሉ ነው እና ስኳር ያስፈልገዋል

    • @sanegerma1243
      @sanegerma1243 Год назад

      ባዶውን ከቻልሽ ሞክሪ ስኳር ይቅር ካለ ደግሞ ማር

  • @meditubeመዲዩቱብ
    @meditubeመዲዩቱብ 5 месяцев назад

    ተንዛዛ እንጅ ጥሩ ነበር

  • @truworksisay9648
    @truworksisay9648 2 года назад

    ብቻውን ብጠጣውስ

  • @birhandegife5570
    @birhandegife5570 2 года назад

    tiru new gin bemefchet gize abakensh