Ethiopian Drink - How to make two types of Telba Metet - ሁለት አይነት የተልባ መጠጥ አሰራር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 160

  • @MyEthiopia12
    @MyEthiopia12 2 года назад

    Thank you matherye alewedem neber bezih meleku lemoker

  • @jamieclausette6206
    @jamieclausette6206 8 лет назад +9

    Oh! How I wish this was in English. Tear drop. Your mom should make a cookbook.

  • @simerthone8442
    @simerthone8442 8 лет назад

    dess sile teleba alodem neber tnx mom emokerwalew.

  • @smiller6925
    @smiller6925 Год назад

    Thank you! I will try this!

  • @zuzubutajira6841
    @zuzubutajira6841 8 лет назад

    mashaa allah emameye betam new mnamesegnew edmena tena ystelen fetari ytebkachu

  • @alomrezene304
    @alomrezene304 3 года назад +1

    Mamay K nehatelaw betetas men albet?

  • @robelalex6189
    @robelalex6189 8 лет назад +1

    እድሜናጤና ይሥጥልን!!!!ማዘር በጣም እናመሠግናለን፡፡

  • @zewdiwon3932
    @zewdiwon3932 5 лет назад +1

    Good job Enate God Bless you wish you Long life

  • @tifafree7334
    @tifafree7334 8 лет назад +1

    Thank you for giving us this information all of as we should learn about our culture

  • @ኢፍራታአሻግሬ
    @ኢፍራታአሻግሬ 8 лет назад +2

    እናመሰግናለን እጆት ይባረክ

  • @amrydender1922
    @amrydender1922 6 лет назад

    ስለጊዜዎ በጣም ነው ማመሰግነው በጣም ጠቃሚ ቪድዮ ነበር እድሜ ይስጦ እናቴ

  • @gibeeshanan
    @gibeeshanan 4 года назад

    Betam arif nw mother, betam enamesgenalen, buzu nager eyaslemadun nw, bertu 👍👌

  • @habeshawit_marmonica1757
    @habeshawit_marmonica1757 8 лет назад +25

    እናመሰግናለን ማዘር ተባረኩ። ግን ባይጠለል ጥሩ ነው ምክንያቱም fiber ተፈላጊ ነው። እኔ ተልባ በጣም ነው የምወደው ግን ስኳር እና ማር ሳልጠቀም በሙዝ እና berries ብቻ ጁስ እሰራዋለሁ በጣም ይጠፍጣል and that's healthy.

    • @haileokbe2097
      @haileokbe2097 6 лет назад

      Hi Adenaye Telba fiberu don't put garbage. This is agerbet adlem ye canads telba samll vitamin they have.

    • @tarikwascott2250
      @tarikwascott2250 Год назад

      Good idea

    • @RihamwGlbejnn-dk4kz
      @RihamwGlbejnn-dk4kz Год назад

      የሚሰጥሽን ጥቅም እስቲ አካፊኝ ማርዬ

  • @mindaworku1808
    @mindaworku1808 6 лет назад

    በጣም እናመሠግናለን ማማየ እጆዎት ይባረክ እረጂም እድሜና ጤና ይስጠዎት

  • @ethiopiahagere7018
    @ethiopiahagere7018 8 лет назад

    i like how you made the telba juice

  • @merehawittweled7036
    @merehawittweled7036 5 лет назад +2

    ምርጥ እናት እንደዚህ ነው ለትውልድ ምርጥ ምርጡን ምታስተምሪ እግዚአብሔር የእርሶ እጅ ይባርክልን ማርያም ትጠብቆት !!

  • @liyukebedecell5784
    @liyukebedecell5784 8 лет назад

    emamay yenay enat betam betam enamsgenaln ergem edemay ketena ga yestln adan enamsegnaln

  • @bilisumadito1667
    @bilisumadito1667 8 лет назад

    wib ina balemuya inat. awesome!!

  • @nanispoiled2012
    @nanispoiled2012 8 лет назад

    mam konjo siseku betam yamralu egzeabeheir edmyena tena ystewot👐 kemisetun temert betam ena'msegenalen ❤

  • @desta9108
    @desta9108 6 лет назад

    I will try for sure, Chef Mamaye. Only thing though, I wouldn't flush any solids down the drain, please.

  • @kaleabnatti4511
    @kaleabnatti4511 3 года назад

    Lmen matelal asfelage? Already it is powder and smude.

  • @mebratgirma1215
    @mebratgirma1215 2 года назад

    Mamie egishe yibrke

  • @hayukonjo785
    @hayukonjo785 8 лет назад

    enamesegenalen mameya fiker

  • @mulunesh2731
    @mulunesh2731 8 лет назад

    Betam enamesegenalen enatachin EGZIHABIHER yebarkot

  • @alexanderasgodom9393
    @alexanderasgodom9393 3 года назад

    እናመስግናለን።

  • @oldboy8744
    @oldboy8744 7 лет назад +1

    ማሚዬ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይሥጥልን እናመሠግናለን

  • @hikmuttii45
    @hikmuttii45 8 лет назад +1

    maami baakish ye abishii duqetiin ba America indet lisraawu

  • @shalomallworld8459
    @shalomallworld8459 8 лет назад

    wow amazing mom God bless you more thanks! !!

  • @ፍረሆትበስብያሰራ
    @ፍረሆትበስብያሰራ 8 лет назад

    ማሚዬ እዴሜዮት እግዛብሄር ያርዝምልን ብዙ ሙያ ነው የተማርኩት ከርሶ እናመስግናለን

  • @samarasyede5570
    @samarasyede5570 8 лет назад +3

    እማማ በጣም ምግብ አሠራሮት ቆንጆ ነው በጣም እናመሠግናለን ግን የፎሶሊያ አሠራር ቢያሣዬን ደሥ ይለኝ ነበር

  • @StarBoy-xy8ob
    @StarBoy-xy8ob 8 лет назад

    Tnx Mazer God bless

  • @ሰውከሆንክሰውሁን21
    @ሰውከሆንክሰውሁን21 6 лет назад +1

    እጅወት ይባርክ እድሜ ከጤና ጋ ይስጥወት

  • @mameewedishalew1553
    @mameewedishalew1553 8 лет назад

    betam enamseginalen mather edimana Tena yistoti 👌 ❤

  • @fefekeke-hg2zv
    @fefekeke-hg2zv 2 года назад

    ስወድሽ ተባረኪ

  • @kidistkebede993
    @kidistkebede993 Год назад

    ማሚዬ እናመሠግናለን። ተልባ ተፈጭቶ አያድርም ሲባል ሰምቼ ነበር እውነት ነው ወይስ ፈጭተን ለብዙ ጊዜ አስቀምጠን መጠቀም እንችላለን።። ችግር የለውም

  • @ባለተስፋ5955
    @ባለተስፋ5955 3 года назад

    የኔ እናት እድሜ እና ጤና ይስጥልን እናመሰግናለንብ♥♥

  • @fozefoze9682
    @fozefoze9682 7 лет назад

    እናመሰግናለን ንፅህናሽም ደስ ይላል ኑሪልን

  • @africasbest6391
    @africasbest6391 8 лет назад

    thanks mom keep it up, good camera work tok Adane! can u ask her how she makes kibbeh for hair and for sauce?

    • @gshdhdhfh3807
      @gshdhdhfh3807 8 лет назад

      wawwww matherye betammmm enamesegenalen enaten asetaweshige

  • @ድልበቀራኒዮተጠነቀቀ.ሁሉ

    wow betam arfi new enatachin enameseginalen

  • @fevenjackson3964
    @fevenjackson3964 6 лет назад

    Momiye afilten metetat enchilalen? Momiye bakish bula endet endemisera asayin much love

  • @rimflklkayeyasinlji5319
    @rimflklkayeyasinlji5319 8 лет назад +1

    እናመሰግናለን ማሚየ

  • @bkamenite8598
    @bkamenite8598 8 лет назад

    wow thank u alot mother

  • @masreshabeyene8761
    @masreshabeyene8761 6 лет назад

    በጣም እናመሰግናቸዋለን ማሚ. ግን አንዴ የተዘጋጀውን ለስንት ጊዜ ፍሪጅ አስገብተን መጠቀም ይቻላል?

  • @mamezeyn2544
    @mamezeyn2544 8 лет назад +1

    mame betam enmseganale

  • @zainabm8398
    @zainabm8398 7 лет назад

    በመጀመሪያ እነመሠግነለን ማሚየኔማራ በመቀጠል የዱለት አሠራር ብታሣያን ከተመቸሺ ማለቴ ነው እነ አላህ እራጂም እዲሜ ከጤነጋራ ያሥጥሺ ኑሪልን

  • @jamemohammed442
    @jamemohammed442 8 лет назад

    betam enamesegenalen ema

  • @eldanaeyob9270
    @eldanaeyob9270 8 лет назад

    Enamesgnalen mamye! Plz tela endet endemizegage asaun plz???????????

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 5 лет назад

    Thanku mamaye

  • @metadelg
    @metadelg 8 лет назад

    Can u show how to make injera

  • @ሐናሐና-ፈ7ሸ
    @ሐናሐና-ፈ7ሸ 8 лет назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ማሚየ
    እጅሽ ይባረክ በጣም ጥሩ ነገር እየተማርን ነው።አቆላሉ እንዴት እንደሆነ ግራ ይገባኝ ነበር አመሰግናለሁ
    ገንፎውን በትምህርቱ መሰረት ትላንት ሰርቻለሁ
    እንዳንች ባያምርም ጥሩ ነበር .ሰላምሽ ይብዛ እናቴ።
    ሐና

  • @madeenasulthan9420
    @madeenasulthan9420 8 лет назад

    Thank you mom

  • @bezuhitebezu4014
    @bezuhitebezu4014 8 лет назад

    betam enmsgenalen entochachen ezgber edmen tenah yestesh

    • @xzya2494
      @xzya2494 8 лет назад

      ማሚዋ ሠላማችሁ ይብዛ በጣም ነው ዛሬስ አስደሠታችሁኚ እንደት አድርጌ መግለፅ አልችልምአቅተኛል ማለት የጨንጎራ ህመም አለብኚ እና በጣም አድርጊ አመሠግናለሁ ሠላም ጤና እመኝላችዋለሁ እናቴዋ ቀጥሉበት ኡሚ ማሚ የኔ ልዪ ፍቅር ሠላሙን ሁሉ ተመኚሁላችሁ ሺኩራን

  • @mahederkebedekebede1529
    @mahederkebedekebede1529 7 лет назад +20

    ተልባ ከተጠለለ ምንድነው ጥቅሙ?
    መጠለል የለበትም!!!

  • @alisaed5058
    @alisaed5058 8 лет назад

    እናታችን እናመሰግናለን

  • @lulaaraga5075
    @lulaaraga5075 4 года назад

    ማሚ የኔ ማር ጎበዝ እኮ ነሽ በርቺልኝ ዘመንሽን ያለምልመው በጣም እወድሻለሁ

  • @bizulegesse5706
    @bizulegesse5706 5 лет назад

    አመሠግናለሁ እማማ ተልባው ፍሪጅ ሲቀመጥ አይወፍርም?

  • @ameleworkbest4777
    @ameleworkbest4777 8 лет назад

    thanks again

  • @wadelwad690
    @wadelwad690 7 лет назад +3

    ከስራሽ ሁሉ ንፅህናሽ ያስደስተኛል ስራሽ ደሞ የበለጠ ግን ሰአቱ በጣም ይረዝማል

  • @mesim5494
    @mesim5494 8 лет назад

    waww moya enamsegnaln

  • @abduabdu3730
    @abduabdu3730 8 лет назад

    እማሚ እረዝም እድሜ ከጤናጋ ይስጠወት እናመሰግናለን ።
    ቂቤ የተነጠረበት ቪደወ ፈልጌ ላገኘው አልቻልኩም

  • @ጦይባየወሎልጅማር
    @ጦይባየወሎልጅማር 8 лет назад

    እናመስግናለን

  • @aminamohmmed9589
    @aminamohmmed9589 7 лет назад

    እማሚ እድሜና ጤና አላህ ይስጥሽ ለልጆችሽ እና ለመላው ለኢቲዮጲያ ህዝብ ለአድናቂወችሽ ኑሪላቸው አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ አች የሁሉም እናት ነሽ ማሚ የዱለት አሰራር ብታሳይን ደስ ይለናል

  • @mgbarba2713
    @mgbarba2713 3 года назад

    ሳይቆላ ተፈጭቶ ና ተቆልቶ ያለው ልዩነት ቢገልፁልኝ?

  • @aberashgoshu1755
    @aberashgoshu1755 6 лет назад +1

    የተልባ እና የሱፍ ጭማቂ ቢጠታ የሚሰጣቸዉን ጥቅሞች ብትነግሪኝ

  • @hannaamare1755
    @hannaamare1755 7 лет назад +1

    selam selam enamsegenalen bezu temernal.....gen yebula aserare teyeke neber ebakewte yasyuen...

  • @mahalitethiogonder2629
    @mahalitethiogonder2629 8 лет назад

    እናመስግናለን እትታችን

  • @neimaomer3419
    @neimaomer3419 8 лет назад

    እናመስግናለን ክልብ

  • @ላኢለሀኢለላህ
    @ላኢለሀኢለላህ Год назад

    ማሻአ አላህማሚ

  • @milatuhayalu4212
    @milatuhayalu4212 6 лет назад

    እማ እድሜከጤናጋይስጣችሁ።

  • @Toniya-m4f
    @Toniya-m4f 8 лет назад

    omg momy why did u use too much shuger?

  • @zehrayarehmanbariya7709
    @zehrayarehmanbariya7709 8 лет назад +1

    እናመሠግናለን ማዘርየ እርሜናጤናይሥጠወት

  • @burtukanabebeburtukanabebe9631
    @burtukanabebeburtukanabebe9631 7 лет назад

    Wow mameye sewedeshe

  • @mikim2212
    @mikim2212 6 лет назад

    Thanks ma’mi

  • @tigist422
    @tigist422 8 лет назад

    Emako Seljo endet endemisera mawek felegalew

  • @maedahabib1669
    @maedahabib1669 8 лет назад

    ሀይ ማመዬ ምወድሽ እንዴት ነሸልኝ እኔ ተልባ አልወድም ግን በጁስ መልክ ስላሳየሽኝ ስርቼ እሞክረዋለሁ በጣም አመሰግናለሁ ማሚዬ የምጠይቀሽ ነገር ቢኖር አስራሩን ስታሳይን ማር አቅርበሽ ነበር ግን መፍጫው ውስጥም በሙቅ ወሀ የሰራሽውም ጁስ ላይ አልጨመርሽም እረሰተሽው ነው ወይስ ቢጨመርም ባይጨመርም ለውጥ ግድ ስላለሆነ ነው?
    ማሚዬ ሲበዛ ወድሻለሁ አላህ ይጠብቅልኝ

  • @ikramomar3956
    @ikramomar3956 6 лет назад

    ማሚ እድሜነ ጤነ ይስጥልኝ

  • @hanamelaku3646
    @hanamelaku3646 7 лет назад

    እማዬ እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥልን አሜን

  • @alwale1114
    @alwale1114 6 лет назад

    ሰላም ነሽ ማማዬ የበርበሬ አዘገጃጀት አስተምሪን እደኔ በልጅነታችን ስደት የወጣን ብዙ እንኖራል ብየ ነው እና ብታስተምሪኝ ደስ ይለኛል ካች ብዙ ተምሬአለሁ እድሜና ጤና አላህ ይስጥሽ

  • @israeltesgera2100
    @israeltesgera2100 Год назад

    Le sekuar bes
    hitenyoch yemismama bihon teru new

  • @freespirit8516
    @freespirit8516 8 лет назад

    ማማዬ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን!

  • @מודשדמס
    @מודשדמס 6 лет назад

    አዶናይ ይጠብቁወት እማማ
    ተልባ በጣም እጠላለሁ ግን ለሆድ ድርቀት ጥሩነው ይባላል እስኪ ልሞክረው እርሶ እንደሰሩት አድርጌ ግን ስኳር አላደርግም በዛ ፋንታ ወይ ሙዝ ላድርግበት እንዴ?

  • @tigistdesie881
    @tigistdesie881 8 лет назад

    እማ አዳዲስ ስራ የማላቀውን ስላሳዩኝ አመሰግናለው ተልባ በእንጀራ እንደሚባላ እንጅ ጁስ እንደሚሆን አላቅም ነበር

  • @mahletsisay2107
    @mahletsisay2107 8 лет назад

    እናቴ ዕድሜና ጤና ይስጦት ፈጣሪ ብዙ ትምህርት እያተማርን ነዉ በዚ ይቀጥሉ በርቱ

  • @abbygualadwa7685
    @abbygualadwa7685 7 лет назад

    Say kolas bdereg yshalal.. (nutrition eytefa now) letena asfelagi yehone yitefal ketekola..

  • @najatahmad2151
    @najatahmad2151 8 лет назад

    እድሜ ይሥጥልን ማዘርን አሥናፈቁኝ

  • @emuyechole9478
    @emuyechole9478 8 лет назад

    እናመሰግናለን እማ በዝ መልኩ አላቅም ነበር

  • @tytyyt4635
    @tytyyt4635 8 лет назад +1

    እዉነት እናት እድሜ ጤናይስጥሽ

    • @hawa1860
      @hawa1860 8 лет назад +1

      እናመሰግናለን እናታችን

  • @ጌታየእውቀትንጨምርልኝ

    እናመሰግናለን የአዳነ እናት ♥♥♥

  • @መድናይመር-ረ3ኘ
    @መድናይመር-ረ3ኘ 8 лет назад

    አላህ ይስጥልን አሪፍ ነው በጣም

  • @danielhiggins225
    @danielhiggins225 8 лет назад

    life is good

  • @tehayabelihu2605
    @tehayabelihu2605 8 лет назад

    እማማ እድሜ ሆትን ያርዝምልን

  • @አሚናመሀመድ-ዐ6ዠ
    @አሚናመሀመድ-ዐ6ዠ 8 лет назад

    ሰላም ሰላም ብያለሁ ማዘር እናመሰግናለን ያምራል ቀጥሉበት

  • @meerasafa5621
    @meerasafa5621 8 лет назад +2

    እናመሰግናለን ማሚዬ ግን ተልባ በግሊዘኛ ምንድነው ሚባለው አዳ?

  • @abuka8242
    @abuka8242 7 лет назад

    ሰላም ላንቺ ይሁን እናቴ እስኪ የዘገኔ የምግብ አሰራርን ብታሳይን ከይቅርታ ጋር ረጅም እድሜ እና ጤናን እመኝልሻለሁ

  • @sameramohamd993
    @sameramohamd993 8 лет назад

    አላህ ይጨምርሎት እናታችን♥♥♥♥♥

  • @lamrof
    @lamrof 8 лет назад

    እህቴ ኣለድልዳ እንደ ቀለጠ ኣይብ እያምለገለች ነው የምትጠጣው። እንደሚቀፈኝ ነገር።

  • @ከውንቢንትሙሀመዲያርብቀጥ

    ከልብ እነመሰግነለን አላህ ይጠብቅሺ እነታችን ከልብ እንወዲሺለን

  • @ውዴየኔፍቅር
    @ውዴየኔፍቅር 8 лет назад

    ማምየ የኔ ማር የብርዝ አሰራር ጠይቄዎት ነበር??

    • @Ethiopianfood
      @Ethiopianfood  8 лет назад +1

      Hi ውዴ ተሰርቷል እኮ የጠጁን ቪዲዮ ካየሽ ብርዝ ማለት ያልፈላ ጠጅ ማለት ነው ማለትም ከተጠነሰሰ በኃላ የመቆያ ጊዜውን ማሳጠር ነው ከአንድ ቀን እስከ ሰባት ቀን ማቆየት

  • @eskedarabera1686
    @eskedarabera1686 5 лет назад

    best mom

  • @sirgutesilassie2839
    @sirgutesilassie2839 8 лет назад

    matshare ewdewte