Ethiopian Drink - How to Make Beso Bitbit - የበሶ ብጥብጥ አሰራር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 82

  • @veronicabantleman850
    @veronicabantleman850 11 месяцев назад

    Thank you is the barley flour roasted ?

  • @smerb2978
    @smerb2978 4 года назад +2

    ምርጥ አሰራር በተለይ ከፍራፍሬ ።።። ጋር ማቀላቀል የሚቻል አልመሰለኝም ነበር በጣም እናመሰግናለን እማማዬ።

  • @asegegebeyhu1373
    @asegegebeyhu1373 4 года назад +6

    የኔ ዉብ ኑሪልኝ ማማዬ በጣም እኮነሁ ነው ከአንቺ ሞያ የተማርኩት ሺ ዓመት ኑሪልኝ የኔ መልካም እድሜሽ ይርዘም

  • @yeshiworkwoldetsadik6053
    @yeshiworkwoldetsadik6053 4 года назад +1

    በፍሩት እንደሚሰራ አላቅም ነበር እጅሽ ይባረክ አንድ ቁና በሶ ነው ያመጣሁት ሁሌ በውሀ ብቻ ሰለቸኝና ተውኩት ትልቅ ትምህርት ነው ለኔ።

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ

    ጎበዝ የሆኑ ምርጥ እናት እዲሜና ጤና ይስጥልን እናመሰግናለን

  • @Just_Slaying-h3b
    @Just_Slaying-h3b Год назад +1

    Thanks for the tutorial

  • @endalebereta5145
    @endalebereta5145 2 года назад

    በጣም አመሰግናለሁ በሶ በቀላሉ የምናገኘው ነገር ግን ለጤናችን እጅግ በጣም ወሳኝ እኔ በራሴ ስላየውት ነው

  • @Mes355
    @Mes355 Год назад +1

    እናታችን እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን 😍😍😍

  • @danieldavis2710
    @danieldavis2710 Год назад

    Sweet lady! Ameseginalehu for the tip.

  • @adugnahailu7878
    @adugnahailu7878 4 года назад

    ማሚየ በሶው ላይ የዝንጅብል ዱቄት ቢደረግበት ጣእም እንዲኖረው ያደርጋል

  • @sebledebebe6790
    @sebledebebe6790 4 года назад +1

    የእኔ እናት እድሜና ጤና ይስጥልን እናመሰግናለን ማማዬ

  • @peaceisalwaysgood450
    @peaceisalwaysgood450 4 года назад +7

    እናት እንዴት እንደምወድሽ እኮ

  • @christopherjackson8719
    @christopherjackson8719 4 года назад +1

    I can't wait to make this. Thank you for sharing!

  • @hanang7517
    @hanang7517 4 года назад +1

    ማማዬ እናመሰግናለን፣እናቴ በ አቩካዶ እና በሶ አብራ ትሰራ ነበር ።በጣም አሪፍ ነው

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 4 года назад +5

    ማሚዬ እንኳን በደና መጡ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጦት😍😍😍😍

  • @AunMUlu-fn4xx
    @AunMUlu-fn4xx 5 месяцев назад

    አናመሰግናለን ማሜዬ❤❤

  • @tanangunegash2840
    @tanangunegash2840 4 года назад +1

    ማማዬ እድሜና ጤና ይሥጦት ጎበዝ በርቱ ባለሙያ

  • @kukukuku5502
    @kukukuku5502 4 года назад +1

    Wow Beso Ende Protein Powder Malet New, ke Fruits Gar Tedebalko, Betam Arif Hasab New, Amesegnalew Motheryeee 👍👍👍👍

  • @nardinardos5303
    @nardinardos5303 Год назад +1

    ማሚዬ አመሰግናለሁ ❤🙏🙏🙏😘

  • @ፅጌማርያም-የ6ተ
    @ፅጌማርያም-የ6ተ Год назад

    ረጂም እድሜ ና ጤና ይስጥልን

  • @adilsabo8680
    @adilsabo8680 4 года назад

    I lived in Canada where I will find the Besso?

  • @hshshs3048
    @hshshs3048 4 года назад

    ያኔ እናት ስዉድሽ እዴ እናትነው ታበራክ ራጅም እድሜ ከጤናጋ ታማኘሁ

  • @EarConscious2129
    @EarConscious2129 4 года назад +7

    በሶ አማረባት። ሀገር በጥባጭ አክቲቪስቶችን ለእርስዎ በሶ አስፈጭ ማድረግ ነበር።

  • @henoktadesse641
    @henoktadesse641 Год назад +1

    የኔ እናት ደስ ሲሉ

  • @አምላኬሆይያንተእንጂየሰው

    እናመሰግናለን የኛ መልካም ሺ ዓመት ኑርልን

  • @እናትሀገሬጎንደር
    @እናትሀገሬጎንደር 4 года назад +1

    ግን በምንድነው የሚሰርው ከገብስ ነው ከገብስ ከሆነ ምን ጨምርን ነው የምንፈጨው ገብሱን ብቻነው

  • @mzsonsie
    @mzsonsie 2 года назад

    Thank you so much for all your videos. I'm learning so much from you. I love you betam 🙌💚💛❤🙌

  • @sbefekadu607
    @sbefekadu607 2 года назад

    እናመሰግናለን እማ

  • @tafachtube5711
    @tafachtube5711 4 года назад +1

    ምርጥ ነው ማማዬ

  • @adisalem4483
    @adisalem4483 4 месяца назад

    Inameseginalen

  • @Motty1
    @Motty1 7 месяцев назад

    Thank you mother ❤

  • @saidagigi9429
    @saidagigi9429 4 года назад +3

    የኔ ዉብ ኑሪልኝ ማማዬ በጣም እኮነሁ ነው ከአንቺ ሞያ የተማርኩት ሺ ዓመት ኑሪልኝ የኔ መልካም እድሜሽ ይርዘም 🙏❤👌💋😍❤❤❤❤❤

    • @tafachtube5711
      @tafachtube5711 4 года назад

      ጋይስ የኔን ሰብስክራይብ አድርጉልኝ

  • @atsedemariamalemenh7262
    @atsedemariamalemenh7262 4 года назад

    mamay enameseginalen

  • @yeneneshendale8996
    @yeneneshendale8996 4 года назад

    ማሚዬ እንኳን በደና መጡ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጦት

  • @subhanallahallahakbr7869
    @subhanallahallahakbr7869 4 года назад +1

    ማሻአላህ ብያለሁ እንዴት ደስስስ ይላል

  • @ወለተሚካኤልየስላሴልጅነው

    ባባየ በሶ ሎሜ ማር ውሀ በጣም አርፊ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን እናታችን እሞክርዋልሁ

  • @betiiyeemaremlejii9691
    @betiiyeemaremlejii9691 4 года назад +1

    Thank you so much mamayyee 😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @kassaw.mengistu
    @kassaw.mengistu 3 года назад +3

    በሶ ብጥብጥ ከቀመስሁ ወደ አስራ አንድ ዓመታት አለፉ!

  • @seyatube5967
    @seyatube5967 Год назад +1

    ወዴት ጠፉ እናታችን የምትሉ👍

  • @amartiadane3181
    @amartiadane3181 4 года назад +1

    Thanks mama adane 😍😍😍🥰🥰

  • @ermibot8950
    @ermibot8950 4 года назад +1

    እሙ ጤና ይስጥዎት እግዚአብሔር

  • @ሚሚ-ሐ6ዐ
    @ሚሚ-ሐ6ዐ 3 года назад

    የተቆላ ወይስ ሳይቆላ ገብሱን ሲናዘጋጅ

    • @hayatabebe4471
      @hayatabebe4471 4 месяца назад

      የተቆላነው መሆን ያለበት

  • @weynulemma9573
    @weynulemma9573 4 года назад

    Azegejajet yasayune mother yebeso malete new

  • @mmmmmmm5321
    @mmmmmmm5321 3 года назад

    ማሻአላ የኔ እነት

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 года назад

    እማዬ የኔ መልካም ጠፋች እያልሁ ሳስብሽ የኔ ደርባባ ስታምሪ
    እግዚአብሔር ይስጥልኝ እናት ምክርሽ መቼም ልዬ ነው ።
    እጅሽ ይባረክ ለየት ያለ አሰራር ነው በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ ።

  • @helenbaba2870
    @helenbaba2870 4 года назад

    እናመሰግናለን 😍😍😍

  • @bezawitmerid933
    @bezawitmerid933 4 года назад

    ደስታዬ የኔ እናት እጅሽ ይባረክ የአዲስአለሟ የድሮ የእናቴ ጓደኛ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልሽ ጎበዝ ጠንካራ ሴት

    • @sabla201
      @sabla201 4 года назад

      Wow 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ታምረውየማርያምልጅማርያም

    እማየ የበሶ ቆሎ አዘገጃጀት አሳይኝ

  • @bettysisay5743
    @bettysisay5743 4 года назад +1

    😘😘እናመሰግናለን እናት አለም

  • @azidireart
    @azidireart 4 года назад

    ዋውውው እናቴ ሽሮም በጥብጣ ስትሰጥ ይጣፍጣል እኔ በሶ በወተት ይመቸኛል ኑሪልኝ እማዬ

  • @magdesgtkow4708
    @magdesgtkow4708 4 года назад

    ማሚዬ ኑርልኝ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር የድንግል ልጅ ቸሩ መድሃኒዓለም ይስጥልኝ 💋💋💋❤🕊🕊🕊🌹🌹🌹

  • @surimelody8100
    @surimelody8100 4 года назад

    Mame rega yalu nachew dess yelal

  • @እኔሰብስክራይብያደረጋችሁ

    ውይ ስወድዎት

  • @adamia3883
    @adamia3883 4 года назад +1

    Thanks lovely woman 😘💕

  • @bettyyedani6806
    @bettyyedani6806 4 года назад +1

    Enamesegnalen Mamaye

    • @hiweta2434
      @hiweta2434 4 года назад +1

      Enat melakam yefasika Beale yewnlot your teaching method is unbelievable I can tell truly loved what you are doing. Egzabher yetebekleg

  • @abduhussen743
    @abduhussen743 2 года назад

    የበሶ ዶቄት ምድነው ስሙ

  • @toybatoyba8860
    @toybatoyba8860 3 года назад

    እናመሰግናለን ኑሪልን

  • @yisebirehane521
    @yisebirehane521 4 года назад

    ማምየ ምወድሽ አለሽ ኡፍፍፍፍ እናቴን ነው ምትመስይኝ

  • @ኢሥላምየተፈጥሮሃይማኖት

    እሺ የኔ እናት ባለሙያ ኖት ማማዬ

  • @dengelmaryamamljahaset1294
    @dengelmaryamamljahaset1294 4 года назад +2

    Love you mom

  • @ወለየዋ-ረ3ቨ
    @ወለየዋ-ረ3ቨ 2 года назад

    ከፉራፉሬጋር ተጨምሮ እደሚሰራ አላቅም ነበር ወላሂ

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 4 года назад

    ኧረ ማዘርዬ እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ የሰጣት ጠረፋችንም ጁስ ሆኖ ተመረተ ያልሆነው የለም

  • @saharasahara8028
    @saharasahara8028 4 года назад

    እናት ኑሩልን

  • @tringokifletube2859
    @tringokifletube2859 4 года назад +1

    Mama konjo mare ❤️❤️❤️❤️❤️❤️💐💐💐💐

    • @tafachtube5711
      @tafachtube5711 4 года назад

      ጋይስ የኔን ሰብስክራይብ አድርጉልኝ

  • @cingcinh4800
    @cingcinh4800 4 года назад

    Goboz mazer

  • @melat343
    @melat343 11 месяцев назад

    የኔ ውድ የት ጠፍች❤❤❤

  • @SurafelH.Georgis
    @SurafelH.Georgis 7 месяцев назад

    እናቴ ሁሉ ነገር ጥሩ ሆኖ ፅሁፉ ግን ይሸፍናል

  • @youtube5092
    @youtube5092 4 года назад +1

    ማሚ ጠፍሽ ምነው

  • @hayatkedirkedir6434
    @hayatkedirkedir6434 4 года назад

    ማሚጠፍቶው ነበር

  • @cingcinh4800
    @cingcinh4800 4 года назад +1

    ❤❤❤❤👍👍👍😘😘

  • @birukmekonnen4988
    @birukmekonnen4988 Год назад

    ጨው ረስተዋል

  • @tyube9004
    @tyube9004 4 года назад +2

    እናቴን ነው የምትመስይኝ ስወድሽእድሜና ጤና ይስጥሽ እስኪ ሁላችሁም በማሚዬ ስም ሰብስክራይብ አርጉኝወደ ቻናል ጎራ በሉ

  • @taibahmohamed7216
    @taibahmohamed7216 4 года назад

    ማምየ እደነወት

  • @rahmabntwujriaabdo1227
    @rahmabntwujriaabdo1227 4 года назад

    💙💛💜💚💋