የበሶ ዱቄት አዘገጃጀት በልዩ ጣዕም ና ምርጥ አሠራር ይኸው ::

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 янв 2025

Комментарии • 22

  • @EmebetMekonen-j7l
    @EmebetMekonen-j7l 10 месяцев назад +2

    በጣም።ጥሩ።እዝጋጅት።እጅሽን።ይባርክ

  • @mesi2112
    @mesi2112 Год назад +3

    ሰላም ሰላም ውድ እና የተከበራችው ያገሬ ልጅች በያላችውበት ፍጣሪ ይጠብቃችው ሰላም ለእምየ ሀገራችን ይሁን ዋውውውው የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  Год назад

      መሲዬ ኑሪልኝ እህቴ🙏🙏🙏

  • @TsegabrukT
    @TsegabrukT 22 дня назад

    አገላለፅሽን ወድጄዋለው አመሰግናለው

  • @munahussein5043
    @munahussein5043 Год назад +2

    Koseret na tosing must new beso lay yigebal le chibit beso. Le metetat ena le chiko gin minm aynet kimem aygebam ye Bale aserar new Bale beso na genfo bemesrat 1nga ye behil migibachin new. Besosh gin duketu melku erasu betam des yilal ❤❤

  • @eyerusalemgetachew3140
    @eyerusalemgetachew3140 7 месяцев назад +2

    አሪፍ ነው እኔ ሳዘጋጅ ለውዝ ሰሊጥ ኑግ ቀረፊ አድርጌ ነው የማዘጋጀው ሞክሪው ሁሉም ታምሶ በጣም ይጣፍጣል

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  7 месяцев назад

      ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይክበርልኝ እሞክረዋለሁ ።

  • @zenebeaweraris9014
    @zenebeaweraris9014 Год назад +1

    በጣም ደስ ይላል ለብጥብጥም ለጭብጦ ይሆናል እንዴ

  • @zufanfikadu9263
    @zufanfikadu9263 7 месяцев назад

    የኔ ባለሞያ😊

  • @fekaduanbessa74
    @fekaduanbessa74 Год назад +1

    ጎበዝ ባለሙያ

  • @umeman3175
    @umeman3175 Год назад +2

    ከአንድ አመት ብሁዋላ በ አላህ ፍቃድ አገር እገባለሁ ብዙ ነገር ካንቺ ተምሪያለሁ በጣም አመሰግናለሁ

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  Год назад

      ፈጣሪ ያሰብሽውን ሁሉ አሳክቶ ለሀገርሽ በሰላም በጤና እንዲያበቃሽ ሁሌም እመኝልሻለሁ ከልብ አመሰግናለሁ እህቴ ኑሪልኝ🙏🙏🙏

    • @umeman3175
      @umeman3175 Год назад

      @@kinemedia4844 amin yene balemuya 😘

    • @አሚነኝተስፈኛዋ
      @አሚነኝተስፈኛዋ 11 месяцев назад

      አገባሽእደ

    • @ዙዚነኝ
      @ዙዚነኝ 6 месяцев назад

      አገባሽደ አመት ሞላሽኮ 🤔

  • @AyenalemNguse
    @AyenalemNguse 2 месяца назад +1

    ውዴ አሁን ታስፈልጊኛለሽ በሶ ቤት እና እርጎ ቤት መክፈት ፈልጌ ነው ለብጥብጥ እዴት ላዘጋጅ ንገሪኝ በማርያም

  • @rahmethassen5880
    @rahmethassen5880 Год назад +1

    ነጭ ሺኩርት ና ዝጅብል አዘገጃጀትሺ እናቴን አስታወሺ እናመሠግናለን የኔ ቆጆ

  • @EmebetMekonen-j7l
    @EmebetMekonen-j7l 10 месяцев назад

    10:01

  • @ዜድወሎቤተአማራ
    @ዜድወሎቤተአማራ Год назад +1

    ለጭብጦ ነው ወይስ ተበጥብጦ ይጠጣል ሻሜት

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  Год назад

      ለጭብጦ እና ለጥህሎ
      አመሰግናለሁ

  • @mekonnenyirgu1078
    @mekonnenyirgu1078 9 месяцев назад +1

    ወይኔ ! አያቴ ቢኖሩ ኖሮ