It looks great. Thanks. Could you please let us know the brand name of your grinder. Where did you buy it? Please put the link in the description. Thanks.
Am from Eritrea, I don't understand most of the time what Are you taking about because, am not speaking Amharic but I liked you video most of the time, keep doing what you're doing, good job, love from 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ሰላም 👋🏼 ውድ ተመልካቾቼ ለቻናሌ አዲስ የሆናቹ ሰብስክራብ ማድረግ አትርሱ ነባር የሆናቹ ቪዲዮዌን ከወደዳቹት ላይክ እና ሼር በማድረግ እንተባበር አመሰግናለው 🙏🏽🥰
ስታምሪ የኔ ማር እጅሽ ይባረክ በጣም ምርጥ ወድጄዋለሁ ተባረኪልኝ በርቺልኝ ዉድድድድድ ሼር
ዋው ቆንጆ አድርገሽ አዘጋጅተሽዋል እጆችሽ ብርክ ይበሉ የኔ ቆንጆ ሼር💯💯💯‼️‼️‼️🥰🥰
በጣም ቆንጆ የበሶ አዘገጃጀት ነው እጆችሽ ይባረኩ የኔ ቆንጆ ላይክ ሼር 🙏🙏🙏💚💛❤️
Thank you 🙏🏽
Wey anchi betam balemuya nesh. Ejish yibarek.
በጣም አሪፍ የበሶ አዘገጃጀት ክአገር ቤት መሸከም ቀረ ልክ ብለሻል በርቺ @ Share
Thank you 🙏🏽
family ጥሩ ዘዴ አሳይ የሸኔ እናመሰግናለን በላይክ
Thank you 🙏🏽
ዋው በጣም አሪፍ በጣም ጠቃሚና አስፈላጊ መረጃ ነው እናመሠግናለን ውዴ😍
Thank you 🙏🏽
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው ያዘጋጀሽው ጎበዝ እጆችሽ ይባረኩ ሼር😍😘
Thank you 🙏🏽
Egzabhir yebarkesh
ቆንጆ አዘገጃጀት ነው ቀረፋውም መጨመሩ ይበልጥ ቆንጆ ጣእም እንዲሰጠው ይረዳዋል እናመሰግናለን የኔ ውድ በርቺልኝ
Thank you 🙏🏽
በጣም ቆንጆ የበሶ አዘገጃጀት ነው ያምራል መፍጫዉ ከየት ነው ?? አሪፍ ይመስላል እጅሽ ይባረክ ሼር 😍😍😍
Thank you 🙏🏽 ማሬ መርጫውን ከካርፎር ነው የገዛሁት ስሙ 👉🏼 click on ይባላል
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍 Amazon ከተገኘ ብዬ ነበር 😍
Watching
ዋውው በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ 😋❤️❤️❤️ ሼር
Thank you 🙏🏽
በጣም ቆንጆ የበሶ ገብስ ዱቄት እናመሰግናለን ሼር😍👌
Thank you 🙏🏽
የኔ ጎበዝ ባለሞያ ጥሩ ዘዴ ነው ያሳየሺን እናመሰግናለን
Thank you 🙏🏽
Thank you for sharing dear👏👏👏👌😍❤️👍👍👍
Thank you 🙏🏽
ቆንጆ አርገሽ ነው ያዘጋጀሽው ሲያምር ጎበዝ በርቺልኝ👌👌ሼር❤️🙏
Thank you 🙏🏽
በጣም ቆንጆ የበሶ አዘገጃጀት በጣም ወድጀዋለሁ ትክክል ብለሻል ከአገር ቤት መሸከም ቀረ😘👍👌🙏🏼
Thank you 🙏🏽
እውነትም ልዩ አድርገሽነው ያዘጋጀሽው ተባረኪ ላይክ ሼር🙏🙏👍🏽👍🏽❤️❤️
Thank you 🙏🏽
nice video
Wow this is so helpful thank you dear @share
Thank you 🙏🏽
Watching and share 👉👍
ባለሙያ ሼር
Thank you 🙏🏽
ባለሞያ ነሽ.በተለይ ከሀገር ዉጭ ላለን ሰዋች በጣም አሪፊ አሰራር ነዉ ያሳየሽን,እኔም ያንቺን እያየሁ እሰራለሁ.እናመሰግናለን❤️ሼር
Thank you 🙏🏽
በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን መፍጫውን የት እናገኘዋለን አሜሪካን ለምንኖር
ماشاء الله تبارك الرحمن زجاج الله
Thank you 🙏🏽
ዋው በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺልኝ የኔ ውድ ሼር
Thank you 🙏🏽
ቆንጆ አዘገጃጅት ነው ፋሚሊዬ ሰለአካፈለሽን እናመሰግናለን ሼር👍👌😘
Thank you 🙏🏽
በጣም ቆንጆ በቀላል የሚስራ ይመስላል መፍጫሽን የት አገኝዋለው ትልቅ ስለሆነ ያፍጥናል
በጣም ቆንጆ በሶ ነዉ ያዘጋጀሽዉ የኔ ዉድ እናመሰግናለን ❤️👍🏾🙏
Thank you
የኔ ውድ በጣም ቆንጆ ነው ያሳየሽን በርችልኝ እጅሽ ይባረክ 🙏🙏🙏
Thank you 🙏🏽
ባለሙያ ነሽ ጎበዝ👍👌
Thank you 🙏🏽
የተፈተገ እኛጋ የለም መሸአላህ ይስለሙ የድኪ ሀያቴ 👍👍👍
በጣም ቆንጆ አዘገጃጀት ነዉ በጣም እናመሰግናለን 👍👍🥰🥰
በጣም ጥሩ ነገር አካፈልሽን እናመስግናለን🙏🥰👍👌
Thank you 🙏🏽
ዋው በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ😍👌👍💕ሼር
Thank you 🙏🏽
በጣም ጥሩ መላ ነው እናመሰግናለን ቤተሰብ ሆኛለሁ እንቺም ቤተሰብ ሁኝን 👍
በጣምቆንጆ ነዉ አንደኛ እኮነሽ እናመሠግናለንሰለአካፈልሸንሼር
Thank you 🙏🏽
በጣም ቆንጆ ነው የሰራሽው
እጅሽ ይባረክ
ሼር💕
Thank you 🙏🏽
ዋው የምወድሽ ባለሞያ እጆችሽ ብርክ ይበሉ ላይክ ሼር❤️😍👍
Thank you 🙏🏽
Waw this is amazing I am so impressed 👌🏾👍🏾🥰
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው ያዘጋጀሽው እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ❤🙏👍👍
Thank you 🙏🏽
በጣም ቆንጆ ነው ጎበዝ👍🥰ሼር
Thank you 🙏🏽
Looks yummy and delicious thanks you for sharing like
Thank you 🙏🏽
Enamesegnalen betam konjo new thank you for sharing
Thank you 🙏🏽
በጣም ቆንጆ ቀላል አድርገሽ ስላሳየሽን እናመሰግናለን ❤
Thank you 🙏🏽
Segem gleam yelwem why tdfwelch dket yhonael kfche hunt yawetael but good job 💕💕💕💕💕💕
በጣም ጎበዝ መፍጫውን ከየት ገዛሽው እባክሽን ከቻልሽ ንገሪኝ። አመሰግናለሁ የኔ ባለሙያ።
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ ስላካፈልሽን
Thank you 🙏🏽
New here 🤚 👍 🤩
ከሀገር ቤት ላኩልኝ ማለት ቀረ ቁሌቱም ቆንጆ አርገሽ ነው የቆላሽው
አሪፍ ነው👍🌷
Thank you 🙏🏽
That’s looks amazing interesting recipe and sounds delicious thank you for sharing my friend stay blessed
Thank you 🙏🏽
በጣም ቆንጆአዘገጃጀት እጅሽ ይባረክ😍😍
Thank you 🙏🏽
Yena balmuya ejeshen yebarkew mamaya betam arif yebeso ducat azegejajet new berchy
Thank you 🙏🏽
በቀላሉ ገላገልሽት thanks ሼር
Thanks dear you saved my day.
I have a question.
Can i give the kids under 5 years this as beso bitibit.
Plz unswer in English.
Love from somalia.
በጠም ቆንጆ ነዉ ተባረኪ
Thank you 🙏🏽
ሰላም እህቶ አላህ ላገሪ ያብቃኚ የናቴ በሶ ናፍቆኛል ስገባ እዳቺ አርጌ አዘጋጃለሁ ሽኩረን ❤❤❤
Absolutely amazing and great idea 💡 thank you for sharing ❤
Thank you 🙏🏽
Betam konjo gobez yene balemuya 🥰
Thank you 🙏🏽
Thanks for sharing 👌💞
Thank you 🙏🏽
My number one choice. Everything is perfect as always!!!
Thank you 🙏🏽
አመስግነዋል እህት በርቺ ❤️
Thank you 🙏🏽
Very helpful info, thank you for sharing ❤️❤️
Thank you 🙏🏽
Betam konjo new yen wode hulme setashen wedewalu
Thank you 🙏🏽
❤❤❤
It looks great. Thanks. Could you please let us know the brand name of your grinder. Where did you buy it? Please put the link in the description. Thanks.
ሰላምጤናይስጥልኝ፣በላይክ👍👍👍
Thank you 🙏🏽
👍👍ግኦድ ጆብ
Thank you 🙏🏽
Am from Eritrea, I don't understand most of the time what Are you taking about because, am not speaking Amharic but I liked you video most of the time, keep doing what you're doing, good job, love from 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
Ow how sweet you are thank you so much 😊🙏🏽🥰
Yetfetrgena yaltfetege gebs endet yileyal?
ቀረፋ በሶ ላይ ዘመናዊ አሰራር እንጂ ባህላዊ አይደለም:: ተባረኪልኝ
በጣም ጎበዝ ህንዶች ጋር ምንድነው የገብሱ ስም በነሱ እባክሽ ንገሪኝ
Barely
Endane adis yehonachu banatachu nu betaseb iniderareg
Dear family first where did you get it your grinder?can you please link us thank you??
I bought it from supermarket the name of the brand is 👉🏼 click on
like
Thank you 🙏🏽
፣💝💝💝የት ነው የህንድ ሱፐርማርኬት ሚገኘው ።
LuLu hyper market
መፍጫሽን ወድጀዋለሁ ትልቅ ነው ምን የሚሉት መፍጫ ነው ? ከየት ነው የገዛሽው? አመሰግናለሁ ።
💕💕👌
Thank you 🙏🏽
😍👀
Thank you 🙏🏽
ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው በርቺ
Thank you 🙏🏽
እኔ ገለባው አለቅ አለኝ
ገበያ እንድህ ነጭ የት ነው የምሸጠው
Indian supermarket
ሀሳቡ ይሄመፍጫ አማዞንላይ ይገኛል
A lot of work just to get that much beso
በቀዝቃዛ ውሀ ቢሆንስ ውደ
Thanks 👍aissgebnge
Thank you 🙏🏽
በጣም ልዮና ቆንጆ የበሶ አሰራር ነው ያሳየስን ቆንጆ እናመሰግናለን🙏🧡
Thank you 🙏🏽