የበሶ አዘገጃጀት# ከኢትዮጵያ ድረስ በሶ መሸከም ቀረ# ባለንበት ሀገር ማዘጋጀት ይቻላል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 янв 2025

Комментарии • 60

  • @የበረሀዋ-ኰ5ጐ
    @የበረሀዋ-ኰ5ጐ 2 года назад +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአልህ ዋው ቀጥይበት በጣም አሪፍ አዘገጃጀት

  • @koki550
    @koki550 2 года назад +3

    ቅንነት ከውስጣችን የሚመነጭ ፤ ልደብቅህ ብንለው ፍፁም ሊደበቅ የማይችል ፤ የእኛ የሰዎች ዋነኛ የሰውነት መለኪያ ሚዛን ነው። ቅን ስንሆን ሁሉንም ነገር በበጎ ማየት እና ለሁሉም ነገር በጎ ምላሽ መስጠትን እንታደላለን። ቅንነት ሲኖረን ውስጣዊ ሰላማችን ከምንም በላይ ይሞላ እና ዓለምን ለአፍታ ሰላም የምትሆንበት መንገድም እጅጉን የቀረበን ይመስለናል ፤ የምንሰማው እና የምናየው መጥፎ ዓለም ሁሉ ውሸት ይመስለን እና ማመንም ይከብደናል። ግን ለምን ይሄ ሁሉ ግፍ እና በደል ብለን እራሳችችን ስንጠይቅም ምላሽ እናጣለን። አለምን አስተዳድር በተባልኩ ብለንም እናስባለን። ታድያ የምናስተዳድርበት መንገድ ፍፁም ሰውነትን የተላበሰ ስለሚሆን መሪ እና ተመሪ መሆን እንዲሁ ለአካሄድ እንዲመች እንጅ የእውነት ያስፈልጋል ብለን አምነንበትም አይሆንም።
    ቅንነት በአጭሩ በእውነት ውስጥ ያለ ሰውነት ነው።

  • @ReemTube
    @ReemTube 2 года назад

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ የአላህ ሰላም እዝነት በረከት ጥበቃ አይለይሽ እህቴ እንኳን ደና መጣሽ እህቴ ማሻአላህ አሪፍ ቆይታ ነበር ላይክ ኮሜት ሼር በመደራረግ እንጠያየቅ ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ፍቅር አንድነት ለእናት ሀገራችን ለህዝባችን

  • @aykiltub3885
    @aykiltub3885 2 года назад +1

    አስላሙለይኩም ወራህመቱላሂወበርካተሁ አህለን እንኳን ስላም መጣሽ ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ሀሪፍ ቁይታ ነዉ የኔ ልዩ ስላማችን ይብዛልን በያለንበት

  • @Meftah-Yglae
    @Meftah-Yglae 2 года назад +1

    አሰላም አለይኩም ያማረ ቆይታነው እሮህማን ደስ የሚል ቆይታነው እናመሰግናለን

  • @sofi-Tube
    @sofi-Tube 2 года назад +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ የኔ ባለሞያ ሉሉሻየ ማሻአላህ ተየት ገዛሽው ገብሱን ውደ ጥሩ ቆይታ ነበር፣አብሺሩ በርቱልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ ለሀገራች ሰላም አንድነት መተሳሰብ ፍቅር፣መተዛዘን ይስጥልን ለሀገራችን እናም ለዚህም የበለጠ እንደምትሰሩ ትልቅ ተስፋ አለኝ አብረን ወደፊት ኢንሽአላህ

  • @hasinettube9205
    @hasinettube9205 2 года назад +1

    አሰለሙአለይኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ማሻአላህ ተባረክአላህ የኔባለሙያ በጣምሀሪፍ አዘገጃጀትነዉ ያሳየሺን እናመሸግናለን🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @zinetfanetwtube9525
    @zinetfanetwtube9525 2 года назад +1

    አሰላሙ አለይኩም መሻ አላህ ሀሪ ፍ ነዉ በርች ቀጥይበት👍👍👍

  • @Fozia-Mekane-Salam
    @Fozia-Mekane-Salam 2 года назад +1

    አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካት ዉደ የአግሬ ልጁች በየአላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ አላህ አገራችንን ሰላም ፍቅር አደነት መተሳስብን ይሰጥለን ሰላሙን ያወረደልን ማሻ አላህ ደሰ የሚል ቆይታ ነበርን ማማዬ እናመሰግናለን👍👍👍👍👍

  • @fatumatube2158
    @fatumatube2158 2 года назад +1

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ አህለን ሉሉሻ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር የኔ ባለሙያ እናመሠግናለን

  • @heyat3815
    @heyat3815 2 года назад +1

    ሰላም ሰላም እህቴ እንኮን ሰላም መጣሽ ስለመጣሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል።ዋውውው በጣም አሪፍ ቆይታ ነበረን እናመሰግን አለን በመጥፋቴም ይቅርታ እንጠያየቅ እንዘያየር የምወድሽ የእኔ ቅን እህትአሪፍ ውይይት አሪፍ አስተማሪ ቪድወ ነበር።ዋው ባለሙያ ነሽ

  • @ኢማንይመር
    @ኢማንይመር 2 года назад +1

    ሰላም ፍቅር አንድነት ይስጠን ቀና ልብ ያድለን ማሻ አላህ የእኔ ውድ በጣም አሪፍ አሰራር ነው በቅንነት በታማኝነት አብረን ወደፊት ላይክ ሽር የኔ ውድ

  • @rahaftubtub3271
    @rahaftubtub3271 2 года назад +1

    አሰላም ዋሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላም ፍቅር ለሀገር ለወገኔ ይሁን ያረብ
    ሰላሙን ሁሉ አውርድልን ያአላህ እኮን ደህና መጣሽ እህቴ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል መሽአላህ ሙያ

  • @የአረህማንባሪያ
    @የአረህማንባሪያ 2 года назад +2

    ዋሊኩም ሠላም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ ማሻ አላህ ተባረክረህማን ይስለም የድክ የኔ ባለሙያ

  • @sebrina512
    @sebrina512 2 года назад

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ማሻአላ ሁሁዬ በጣም ጠቃሚ ስራ ነው ለኛ ለስደተኞች ጀዛኪላኸይር ውደ

  • @ጨረቃሚድያ
    @ጨረቃሚድያ 2 года назад +1

    አሠላሙአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እድሁም ክርስቲያን ወገኖቸ ሰላም ብያሁ በያላችሁበት ሠላማችሁ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ እህቴ ሉሉየ የኔ ቅን እህት እንኳን ሠላም መጣሽ ምርጥ ቆይታ ነበር እናመረግናለን ሠላም ለሀገራችን 🇪🇹ፍቅር ለህዝባችን 👬👭እሻአላህ በተሠቦቻችንንም አላህ ይጠብቅልን በሰላም ያገናኘን ያረብ ላይክ የምወድሽ

  • @keditube2696
    @keditube2696 2 года назад +1

    🌹አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ አህለን ወሣህለን ብያለሁ ቤትሽ ሢያምር ማሬዋ ቀጥይበት ቪድዮውም አስተማሪ ቁም ነገር አዘል ነው 👍👍👍🌹ሠላም ሠላም ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛልኝ መልካም ሠው በመልካምነቱ እራሡን ከመጥቀም አልፎ ለሠዎችም አርአያ ይሆናል
    ለሠዎች ጥሩ ነገር ማስተላለፍ ባንችል እንኳ መጥፎ አርአያ አንሁናቸው🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @sofitube439
    @sofitube439 2 года назад +1

    ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ማአሻ አላህ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ያሳየሽን

  • @fafi.getarewa
    @fafi.getarewa 2 года назад +1

    አሰላም አለይኩም ወራህመትሏሂ ወበረካትቐሁ ሰላም ዉድ የሀገሬ ልጆቺ ችላማቹሁ ይብዛ በያላቹበት ማሻአሏህ አረፍ አዘገጃጀት ነዉ እጂሺ ይባረክ

  • @emusumyatube
    @emusumyatube 2 года назад +1

    ዋሊኩም ሰላም ወረህመቱ አላሂ ወበረካትሁ ዋው ባለሙያ ነሽ እኔ በጣም እወዳለው በሶ

  • @farahtube_FARAHTUBE
    @farahtube_FARAHTUBE 2 года назад +1

    وعليكم سلام ورحمة الله وبركاته ما شا الله ما شا الله ما شا الله ما شا الله ما شا الله ما شا الله
    ሉሉሻየ እጅሽን ክፉ አይንካው ዋዉዉዉ ብል አፍያ ያረብብ ሀቂቃ አድናቂሽ ነኝ እህት

  • @Fatumatube.2
    @Fatumatube.2 2 года назад +1

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ አህለን በጣም ሀሪፍ ቆይታ ነበር ቀጥይበት አላህ ሀገራችንን ሠላም ፍቅር አንድነትን ያምጣልን በዘር በሀይማኖት መከፋፈልን በቃ ብሎ አንድ ያድርገን

  • @UMILOVE
    @UMILOVE 2 года назад +1

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ የኔ ውድ በጣም ደስ የሚል የበሶ አዘገጃጀት ነው ይዘሽልን የመጣሽው የኔ ባለሙያ ማሻ አላህ ብያለሁ እስኪ ትንሽ ላኪልኝ የኔ ቅን ካንቺ ገና ብዙ ነገረ እንጠብቃለን

  • @happystone1750
    @happystone1750 2 года назад +1

    Interesting and informative video 👏👏👏

  • @atyub
    @atyub 2 года назад +1

    አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ሉሉየ ማሽአላህ ማሽአላህ መሽአላህ ጎበዝ የኔ ባለሙያ በርችልኝ

  • @zdwtube44
    @zdwtube44 2 года назад +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሉሉየ የምወድሺ ማሻአላህ አለይኪ እማ
    ጠላትሽ ሀሳብሽ ነው
    የምትፈልጊውን እንዳታገኝ፣ በዓላማሽ እንዳትፀኒ ፣ መሰናክል ከሚሆንብሽ ነገሮች ትልቁን ድርሻ የሚወስደው የራስሽ ሀሳብ ነው።

  • @tube5396gamegame
    @tube5396gamegame 2 года назад +1

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ሉሉየ ማሻ አላህ የኔ ባለሙያ ሙያ አለሺ እኮ አላህ ይጨምርልሺ ጎበዝ ቀጥይበት

  • @emanetube9836
    @emanetube9836 2 года назад +1

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂወበረካትሁ አህለንን ሉሉየ ማሻላህ ከልብ እናመሰግናለንን ውዴ በሶ ደሞ ስወድ👍👍

  • @fafitube1
    @fafitube1 2 года назад

    ወይ ማሻአላህ እዚህም አገር ይዘጋጃል ማሻአላህ ሙያ አለ

  • @hayuye
    @hayuye 2 года назад +1

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ አህለን ወሰህለን እ በሶ ይጃዛ ቤት የሄዲሽው በሶ ለማደራጀት ነው ለቀጣይ ጤፍ ታበጥሪያለሽ ክክክክ አሪፍ ነው ውዲ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ሰላም ለሀገራችን ይሁን አሪፍ ቢደወ ነው ቀጥሉበት አላህ ይጠብቃችሁ በያላችሁበት ውዲ የሀገሬ ልጆች በስደትም ያላች አላህ በሰላም ለሀገራችንን ያብቃን ያረብ

  • @yeemanenattube
    @yeemanenattube 2 года назад +1

    አሰላም አሌይኩም ወራህመቱላ ወበረካቱ አህለን ወሰህለን እንኳን ደና ቆየሽን እሙየየየ ሰላም ለሀገራችን ይሁን በአንድነት ተከባብረን ተቻችለን የምንኖር አላህ ያድርገን

  • @sarahabshawet
    @sarahabshawet 2 года назад +1

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ሉሉሉዬዬዬዬዬዬዬ ማሻ አላህ
    ግን ትንሽ የሚያደክም ይመስለኛል
    ማሻ አላህ ጎበዝ ነሽ የኔ ባለሙያ
    በሉ እንዳትጨርሱት እመጣለሁ ሉሉዬዬ ክክክክ

  • @sintayehuyoutube
    @sintayehuyoutube 2 года назад +1

    ሰላም ምርጥ በሶ

  • @Umufetitube
    @Umufetitube 2 года назад +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ አሪፍ ነው በይ ከበሶው ላኪልኝ አስታወሽኝ ሉሉሻ ሼር

  • @AMOOTUBE
    @AMOOTUBE 2 года назад +1

    * የሚገርመው በዚህች ምድር ላይ ለራሱ ብሎ የሚኖር አንድም ነገር የለም፤
    * ወንዝ የራሱን ዉሃ አይጠጣም፣
    * ባህር የራሱን ዓሳ አይበላም፣
    * አትክልት የራሱን ፍሬ አይመገብም፣
    * ፀሐይ የራሷን ሙቀት አትሞቅም፣
    * ጨረቃ ለራሷ ብላ አትደምቅም፣
    * አበባ ለራሱ ሲል አትፈካም፣
    * ፍየል በግቷ የያዘችዉን ወተት አትጠጣም፣
    - ነገሮች አንዱ ለሌላኛው እገዛ ነው የተፈጠሩት፣
    - አንዱ ሌላው የጎደለዉን ለመሙላት ነው የተገኙት፣
    - እኛም አንዳችን ለሌላኛችን እንኑር፣
    - አንበላላ፣ አንጠፋፋ፣ እንተጋገዝ፣
    * ሀሳብ የገባዉን - አዳምጠው፣
    * ያማከረህን - መላ ስጠው፣
    * ይቅርታ የጠየቀህን - እለፈው፣
    * ቸገረኝ ያለህን - እርዳው፣
    በዙርያችን ያለ ነገሮች ሁሉ ይጠፉና በመጨረሻም የሚቀረው የሠራነው መልካም ሥራ ብቻ ነው፡፡
    * መልካምነት ዕድሜው ረጅም ነው፣
    * መልካምነትም መልሶ ይከፍላል፣
    ሰዉን በመጥቀም ይበልጥ የምንጠቀመው እኛ መሆናችንን እንወቅ፣
    ፈጣሪያችን ከሰዎች ሁሉ መርጦ ችግረኛን ወደኛ የሚልከው ሊጠቅመን እንጂ ሊጎዳን አይደለም፡፡
    ጠቅማችሁ፣ ተጠቅማችሁ እደሩ፡፡

  • @afomitube78
    @afomitube78 2 года назад

    አህለን ወሳህለን እንኳን ደህና መጣሽ ሉሉዬ ማሻላህ የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ እኔ የናፈቀኝ ጭኮ ነው በነካ እጅሽ ጭኮ ሰርተሽ ላኪልኝ ደስ የሚል ቆይታ ነበር በርቺልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ሀገራችን አድነት ፍቅርን መተሳሰብን ያድለን ዘረኛን ያጥፋልን

  • @tbebmedia2
    @tbebmedia2 2 года назад +1

    ሰላም ሉሉየየየ። ሂወት የትግል መድረክ ነች ተስፋ ያልቆረጠሂወት ያሠበበት ይደርሳልና ውዷ እህቴ በርችልኝ ልክ ብለሻል

  • @sanyiikootube1771
    @sanyiikootube1771 2 года назад +1

    ዋሌይኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ ዉዴ የኔባለሞያ በርቺ የኔ ሴት ሴት ማለት አንችነሽ አገሬን አስታወሽኝ

  • @hayuye
    @hayuye 2 года назад +1

    እንዴ ሀገራችን አደም መልኩ ሲሚቶ ነው የሚመስለም ቢጫው ደሞ ምንዲን ነው የሚያማስለው ማነው ብጥብጡ አሪፍ ነው 👌

  • @EmudawudTube
    @EmudawudTube 2 года назад

    አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ሉሉዬ ማሻአላህ ውዴ

  • @tlovetubeh8771
    @tlovetubeh8771 2 года назад +1

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ሉሉየ እኳንሰላምጣሽ

  • @HalimaHalima-qw8me
    @HalimaHalima-qw8me 2 года назад +1

    ማሻ አላህ የኔ ባለሙያ ❤❤

  • @AMELE-WORK
    @AMELE-WORK 2 года назад +1

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ እኳን ሰላም መጣሽ ውድና የተከበራችሁ የኢትዬጲያ ልጆች በያላችሁበት ያላህ ሰላምታ እዝነት አይለያችሁ ሀገራችንን አላህ ይጠብቅልን ቤተሰቦቻሽንንም አላህ ሰላም ያድርግልን በስደት ያለነውንም አላህ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን

  • @jemila
    @jemila 2 года назад +1

    አሠለመለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ አህለን ሠለም ለሀገረች አለህ ሀገረችን ሠለም የድረግልን

  • @dawudtube7213
    @dawudtube7213 2 года назад +1

    አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ሉሉዬ

  • @መካነሰላምዩቱብ
    @መካነሰላምዩቱብ 2 года назад +1

    Aselam aleykum werahmetu weberekatu mesha Allah

  • @KALEYE_BELETE
    @KALEYE_BELETE 2 года назад +1

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ውድ የሀገሬ ልጆች መልካም ነት መተሳሰብ መዋደደን ፍቅርን አንድነት አላህ ይወፍቀን ያረብ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በያለንበት የአላህ ራህመት እዝነት አይለያችሁ

  • @fafiytb7692
    @fafiytb7692 2 года назад +1

    ዋሊኩም አሰላም እህት ማሻ አላህ ሉሉየ ሻሜታ አርጌና ለኔም ጋብዢኝ በተለይ የጭማቂውን ነገር ማኘ

  • @Sofii_Jemal
    @Sofii_Jemal 2 года назад +1

    አሰላሙ አለይኪ Luly Selam nesh hulu selam

  • @Fafe-You-Tube
    @Fafe-You-Tube 2 года назад +1

    Aselimalayikum werahimatulah wberakatuhu selm lazeh bati selm fekir andinat lahagerachin

  • @AmiinaAmiina-x2z
    @AmiinaAmiina-x2z 5 месяцев назад

    ኢህቴ ኢኔ የማጀማረዬ ነብሰ ጡር ነኝ ለአረስ የምሆንን ምግብ ብታሰይኝ

  • @Sofii_Jemal
    @Sofii_Jemal 2 года назад +1

    Berchi beso serecham tetecham alawek kkkk

  • @user-bintmamailoveyou
    @user-bintmamailoveyou 10 месяцев назад

    እሳቱ በሀይለኛው ነው በመካከለኛ?

  • @גנטלמה
    @גנטלמה 9 месяцев назад

    Mert yebeso aserarna azegegaget new yasayeshen
    enamsgnaln

  • @نعيمهامام-غ9ذ
    @نعيمهامام-غ9ذ 11 месяцев назад

    ለገፎ ይሆነል እህት

  • @fafitube1
    @fafitube1 2 года назад

    ሉሉ ደገኛ ነሽደ

    • @luluhabeshawittube
      @luluhabeshawittube  2 года назад

      አወ ውዴዋ ግን ከአንች በታች ነኝ

    • @fafitube1
      @fafitube1 2 года назад

      @@luluhabeshawittube አያቴ ወደደጋ ነበረች በሶ ስትሰራ ሥትችልበት ብታይ ማሻአላህ