ኢየሱስ ታህሳስ 29 አልተወለደም በዓሉን አለማክበር መብታቹ ነው //ዳዊት ፋስል//Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 фев 2025
  • ኢየሱስ ታህሳስ 29 አልተወለደም በዓሉን አለማክበር መብታቹ ነው //ዳዊት ፋስል//Ethiopia

Комментарии • 132

  • @MAHLETTAFERE-p4z
    @MAHLETTAFERE-p4z 29 дней назад +1

    መንፈስ ቅዱስ ይህን እውነት የገለጠው በጣም ለጥቂት ሰዎች ይመስለኛል ጌታ ይባርክህ ።

  • @MesfinWoldemichael
    @MesfinWoldemichael Месяц назад +6

    ጌታን ካወቅነው ይበቃናል ተባረክ የበአል አባዜ ከሆድ አያልፍም

  • @helenyegeta9265
    @helenyegeta9265 Месяц назад +2

    ተባረክ ወንድም ዳዊት

  • @eyesusawitgetachew4910
    @eyesusawitgetachew4910 Месяц назад

    በእውነት በጣም ገርሟኝ ነው የሰማሁት ሁሉም ያወራኸው እንደ እግዚአብሄር ቃል ነው ከየት እንዳመጣነው ጌታ ይወቀው

  • @sosnatadesse8954
    @sosnatadesse8954 Месяц назад +12

    እውነት ነው ፓስተር ዳዊት ጆሮ ያለው ይስማ እውነቱ ይሄ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ከራድዮን-ጨ5ጨ
      @ከራድዮን-ጨ5ጨ Месяц назад

      አደለም የጌታ ኢየሱስንልደት አንተ ልክስክሱ የተወለድከበት ይታወቃል ሹጣም

    • @sosnatadesse8954
      @sosnatadesse8954 Месяц назад

      @ ታዲያ ስድቡ ምንድ ነው በትርፍ ጊዜ ስይጣን ትምህርት ቤት ገብተህ ወይም ገብተሽ ትማሪያለሽ እዴ?

  • @BirhanugadachaTewiso
    @BirhanugadachaTewiso Месяц назад +5

    እውነት ጌታ ፀጋ ያብዛህ እንደ አንተ የተባርከ የሰው ፍት ሳይ እውነት ብቻ የምያስተምር እንደ አንተ ያሉትን ጌታ ያብዛልን

  • @AstuWolde
    @AstuWolde Месяц назад

    ደስ ስል እውነትን ማወቅ ፀጋ ይብዛልክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ShalomNegash
    @ShalomNegash Месяц назад

    ጌታ ይባርክህ።

  • @homaboneya8527
    @homaboneya8527 Месяц назад +2

    It is a great teaching ever. God bless.

  • @AlemituDelga
    @AlemituDelga Месяц назад +2

    ዎይ ፓስተር በጣም አሳከኝ ግን በጣም እውነት ነው የተናገረው በኢየሱስ ስም መጽናት ይሁንልን በመጣው ሁሉ መናወጥ አይሁን እውነት ጌታ ፀጋ ያብዛልን ለኛ ሐዋርያ ጳውሎስ ሃይልን በምሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ እንዳለ ሃይልን ይስጠን ጌታ የሚንጸናበትን 😭😭😭🙏🙏🙏

  • @AyalewSori
    @AyalewSori Месяц назад

    God bless you!

  • @joeking2028
    @joeking2028 Месяц назад +2

    EYSUS EYSUS EYSUS yadnal Amen ❤❤❤
    Marnata EYSUS ❤❤❤❤❤❤❤
    GOD bless you and your family brother ❤🙏🏻

  • @AynalemAbrham-tc7qt
    @AynalemAbrham-tc7qt Месяц назад +2

    ጌታ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ

  • @tegestasras6768
    @tegestasras6768 Месяц назад +7

    አቤቱ ወደምወደው ሳይሆን አንተ ወደምተከብርበት ልክ እንድኖር እርዳኝ።

  • @عيدالرشيدي-ر5ن
    @عيدالرشيدي-ر5ن Месяц назад

    Ebifaamii waqayoo siaeebissuu

  • @Merob-i1b
    @Merob-i1b Месяц назад +1

    በእውነት እግዚአብሔር ይባርክ!

  • @user-xh6vq1vu6i
    @user-xh6vq1vu6i Месяц назад

    You are the best

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Месяц назад +1

    ለጊዜው አሁን ትዩብ፣ ወንድሜ ሆይ! የላኩልህን ይህንን እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጾች የሚለውን ለህዝቡ በሚዲያህ እንድታነብላቸው በጌታ ፍቅር አሳስብሃለሁ፣ በ28ዓመታት ውስጥ ከጌታ ከመን /ቅዱስ በጥንቃቄ የሰማሁት ለመሆኑ፣ ይኸው በፊቱ የቆምኩት ጌታ ምስክሬ ነው!! ፀጋው ይብዛላችሁ! ጌታ ሊመጣ ነው!! ተባረኩ

  • @MkAbi-oj2qu
    @MkAbi-oj2qu Месяц назад +1

    በመጽሐፍ ቅዱስ ያጣሁት መልስ ነበር ዘመንህ ይባረክ🎉🎉🎉

  • @fikrteaddisu9979
    @fikrteaddisu9979 Месяц назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ ጸጋውን ያብዛልህ

  • @exempt_ed
    @exempt_ed Месяц назад

    I believe what matters is that Jesus came up as a man for us! As for me It doesn't matter whenever it is!!

  • @LaekeKiros
    @LaekeKiros Месяц назад +1

    እውነት ወንጌል ነው የምትሰብከው

  • @mesghenetseyoum526
    @mesghenetseyoum526 Месяц назад

    ተባረክ ወንድም ጸጋውን ያብዛልሀ

  • @TesfahunMekonnen-x7d
    @TesfahunMekonnen-x7d Месяц назад +1

    አቦ ጌታ በእዉነት ይባርክህ ክርስቲያን ዛሬ ከአለም ጋር ስለተደባለቀ ግራ ተጋብቶ የሚኖር ብቻ ነዉ ጣዖትን ከመንፈሳዊ ጋር መለየት ስላልተቻለ ነዉ ይህ እዉነት ለክርስቲያን ያስፈልጋል

  • @KaltsayeKase
    @KaltsayeKase Месяц назад +2

    Real children of God

  • @MeseretMesi-uw6dm
    @MeseretMesi-uw6dm Месяц назад

    ጌታ ማስተዋል ይስጠን

  • @adisuadenew8668
    @adisuadenew8668 Месяц назад

    ትክክል ነው ።

  • @eyasubetru
    @eyasubetru Месяц назад

    መወለዱን ከአመንን ቀኑን ሳይሆን የተወለደውን ጌታን ማክበረ ችግር ያለ አይመስልም

  • @Jonny-z9n
    @Jonny-z9n Месяц назад

    ትክክል ነው

  • @bizunashtasfaye4483
    @bizunashtasfaye4483 Месяц назад

    Tebarakeiiiiiii wudi ye Abate Buruki ❤❤❤❤

  • @annitmul1614
    @annitmul1614 Месяц назад

    እየሱስ ክርስቶስ ለሁለት ቦግ ያርግህ

    • @Kimem12
      @Kimem12 Месяц назад

      😂😂

    • @betelhembeyene6040
      @betelhembeyene6040 Месяц назад +1

      Eyesus Yewedeshal ❤❤😂 "Ewunet ,Hiwot ,Menged. Ena Negne. Be Ena Beker wede AB Yemiyhad Yelm" Belwal Eyesus Erasu newo.

    • @annitmul1614
      @annitmul1614 Месяц назад

      @betelhembeyene6040 u wan to teach me bible? Save ur selfe from satan sprite come and learn the true,the orignal and orthodox waye of christean

    • @Mimi-d9q
      @Mimi-d9q Месяц назад

      ዳዊት ሳያሺቃብጥ ሳያስማስል ልክ ልካቹን ላናተም ሆና ለጵንጤ ሳያድል እንቅጭ እንቅጩዋን ይናጋራል ላዛ ትጣሉታላቹው እሱን ግን ዉዴ እሱን ብትዎጂው ኖው የምሻልሽ እሱን ስትጠይ እየሱስ አንቺን የምዎድሽ ይማስልሻል እንዴ

    • @Mimi-d9q
      @Mimi-d9q Месяц назад

      አንድ ቃን ማርያም ታማልዳለች ብሎ አዎርቶ የማያውቆዉን የምያስማስሎውን ፓተርቸርን ትዎዱታላቹ ግን አንድም ቃን የምታማልዶ ማርያም ናቺ ብሎ ሚዲያ ላይ ማስክሮላቹ አያውቅም ያዊ ጥግ ጥጉን እየሄዳ እናቴን ያስታቹውል ኢንጅይ ግን ዳዊት እዉናትዉን እየታናጋራ የታጠለ ሳው ይሆናል ኡንካን እሱ ሐዋራቶች ጳዉሎስ ኡንካን ሃሳታኛ ታብሎዋል ሰላዝ እዉናት yeminagar ሳው ሁሌ የታጠለ ኖው ሰላዝ እያስማሳላ ጉርጋድ ውስጥ ከሚካታቹ ሳው ይልቅ እዉናታዉን እየታሳዳባም ብሆን yeminagar ሳው ይሻላቹዋል

  • @MN-xf8xu
    @MN-xf8xu Месяц назад

    ከዋላ ያለውን። ሙዚቃ። እንሰማ። አንተን???? ምናለ ሙዚቃው ቢቀር። ደነቆርን። በተረፈ ተባረክ

  • @ggghhh9965
    @ggghhh9965 Месяц назад

    Geta yiridan 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @GuguGagascreen
    @GuguGagascreen Месяц назад

    ጌታ ሲወለድ አውሮፓዎች በአካል እዚያው ስለነበሩ የሮማ ገዢዎች የዳዋትን ዙፋነ የሚወርስ ንጉስ እንደ ሚወለድ በንቃት ሲከታተሉ ስለ ነበር ቀኑን የውቁታል።

  • @ErbkaErbka-s2m
    @ErbkaErbka-s2m Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @פירנוסוורקו
    @פירנוסוורקו Месяц назад +1

    እውነት ነው ጌታ ኢየሱስ የተወለደው በክረምት ነው በእስራኤል ደግሞ ጠር የካቲት መጋቢት ነው ክረምት። ጌታ ኢየሱስ ልደቴን አክብሩልኝ አላለም ይልቁንም የጌታ እራት ን ይህንን ለታሰቢያየ አድርጉት አለ። አዎ ይህ የጽድና የቦግ እልም ባል እጋንንታዊ ነው ጌታ እስራኤልን በየለመለመ ዛፍ ስር ተጋደምሽ ውሽሞችሽ አይደክሙም በመንገድ ያገኙሻል ብሎ እስራኤልን የገሰጸበት አምልኮ ነው ። ስለዚህ እኛ የወንጌል አማኞች ይህንን አናድርግ። አናድርግ ጌታ ያላዘዘውን አንከተል

    • @Bereketbogale-yy5wh
      @Bereketbogale-yy5wh Месяц назад

      ይሄንንስ እንዴት እንወቅ ከምን ላይ አወቁ መጽሐፍ ላይ አለ

    • @TesfayeBedore
      @TesfayeBedore Месяц назад

      የእግዚአብሔር ሰላም ይቢዘላቹ ቅዱሳን አሁን የሰማሁት የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በእግዚአብሔር ቃል ስነገር ቤት ሔ

  • @yergamengstab2915
    @yergamengstab2915 Месяц назад

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @DungaEnga
    @DungaEnga Месяц назад

    Kirikir new yeselechen pastor fikrin sittisebk yasebkew Hulu yisemalihal sewim anten yiketelal

  • @Melchizedek-pu2px
    @Melchizedek-pu2px Месяц назад

    ክርስቶስ በስጋ እንዲመጣና መወለዱን ማመን መጸሐፍ ወቅዱሳዊ ነው ደግሞም ልደቱን መታሰቢያ አድርገን እግዚአብሔርን ስለታላቁ ስጦታውና ምህረቱም ብናመሠግን እድለኞች ያደርገናል እንጂ አንጎዳም (ምነዉ ምክንያት ፈልጌ ሰበብ ፈልጌ ላምልክ እንጅ ብለን እንዘምር የሐም ወይ ታድያ ከዚ በላይ ምክንያትና ሰበብ ምን አለልን እርሱን ለማመስገን )

  • @AbrhamLule
    @AbrhamLule Месяц назад +2

    እኔ እስከ አሁን የዴቭን ትምህርት እሰማም እጠቀምበትም ነበር።አሁን ግን ምን ሆኖ ነው እሺ ኢየሱስ የተወለደበት ቀን አይታወቅም ማለት ነው?ይህ ከሆነ ደግሞ የስቅለት ቀኑም የትንሳኤው ቀንም አይታወቅም ማለት ነው።

  • @destbelay1368
    @destbelay1368 Месяц назад +4

    ከባይብል እስኪ የተወለደበትን ቀን አጥናና ንገረን እኛ ኢትዮጵያውያን ነን የአውሮፓውያንን የጊዜ ቀመር አንጠቀምም የጌታን መወለድ ማስታወስ ምን ያህል እግዚአብሄር የተዋረድነውን እንደወደደንና በክርስቶስ ገንዘቡ እንዳደረገን እየተደነቅን ብንኖርና ብንከተለው ምኑ ነውር ነው ትንሽ በርከክ ብለህ ምን ማስተማር እንዳለብህ ፀልይ

    • @betelhembeyene6040
      @betelhembeyene6040 Месяц назад

      😂 mebewo ? TAOT AMLAKI NEH ?? ANTE KEFELEK DEFO DABO 😅 EYEDEFAH AKBER

    • @MEZIMUR-m7t
      @MEZIMUR-m7t Месяц назад

      Lemigb belh enji getan lemaseb now getan leant endetewoled mitasbewu bali layi bicha now sijemer be xawot qen litakebir now? Sijemer be bibile lay qenu altexeqesem eyale ke bibile awuxith niger tlalh broo or sis ante erasih chinqilathin lemastekakel tenberkikeh tsaly

  • @netsanetkebede6490
    @netsanetkebede6490 Месяц назад

    በመሽጫው ዘመን በዚሕ ቀን ተወለደና አልተወለደ ትርክት ስራፈትነት ነው።

  • @RoseHaddad-hn1sombre
    @RoseHaddad-hn1sombre Месяц назад +1

    Tikikil

  • @elagym5723
    @elagym5723 Месяц назад

    😂😂😂😂😂😂 ይሄ ነው እየሆነ ያለው ከንቱ ውዳሴ ግለጠው ይሄ የሀይማኖት ዱሪቶ ተባረክ ዴቫችን ቆራጥ ለሆድህ የማትኖር የዘመኑ የወንጌል ጀግና 🙏🙏🙏

  • @አዜምን
    @አዜምን Месяц назад +1

    እንኳን ደስ አለህ ።ሥራ ፈት😂😂😂

  • @mastewalMarkos
    @mastewalMarkos Месяц назад

    እኔም የማምንበት ነገር ነው
    የልተጸፈን ማድረግ አስፈላጊ አይደለም

  • @SolyMisganaw-b4n
    @SolyMisganaw-b4n Месяц назад

    ታዲያ ምድረ ጴንጤ ነገና ባል እያለ ከኛ ጋር እሚሳፈጥ ለምነው።
    ቀን ቀይራቹህ አክብሩ።

    • @HenokMamo-h5c
      @HenokMamo-h5c Месяц назад

      በአል አናከብርም በአል ለመብልና መጠጥ ነው ለስካርና ዝሙት ነው

  • @ክብሩዘነበ7
    @ክብሩዘነበ7 Месяц назад

    አዎ ልደት አክብሩልኝ አላለም በእርግጥ የተሰጠን ስርዓት የጌታ እራት እና ጥምቀት ናቸው! የሰው ልጅ በክርስቶስ ኢየሱስ ሕይወታችን ተሰውሯል ስጋዊ ማንነታችን ለሕግ እና ለኀጢአት ሞቷል! አሁን በምድር ስንኖር በስጋ እንፈተናል እንራባለን በመከራ እናልፋለን መዳናችን በመከራ ወደ ፍጻሜ እንደርሳለን !!! ሕይወታችን ተሰወረ ከተባለ ታድያ የትኛው ነው መከራ ሚቀበለው በአብ ቀኝ ኾኖ?
    አቶ ፋሲል ይቺን አብራራልኝ?

  • @Mereja2024
    @Mereja2024 Месяц назад

    የሱ አነጋገር ጥሩ ነው ግንእርሱም ወንጌል ለብዝነስ የሚሰብክ ይመስላል

  • @GuguGagascreen
    @GuguGagascreen Месяц назад

    ፓስተር ያንተ ገና መቼ ነው ። የሠማይ መልኣክት ያበሠሩትን የጌታን መወለድን አንተ የልደት ሰርተፍኬት ልጠይቅ እንዳይሆን ።

  • @MDM-p3d
    @MDM-p3d Месяц назад

    ይሄ ሰውዬ የፍቅር እስከ መቃብሩ ጉዱ ካሳ ይመስለኛል።

  • @TewodrosAsmare-j8q
    @TewodrosAsmare-j8q Месяц назад +1

    አወቅህ። አወቅህ
    ሲሉሕ ግዜ አሁንስ ተግማማህ😮😮😮

  • @TesfayeBedore
    @TesfayeBedore Месяц назад

    ኢየሱስ ክርስቶስ በቤት ልሔም እንዴ ትውልድ ብዙ በእግዚአብሔር ቃል ይናገር ነገር ግን ቀኑ አልተገለጸም ልደቱንም አክብረው አለላም • ፓስተርም አለመክበር ይችላል እያልክንው
    አና ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ ሞትና ትንሣኤ ትንሣኤ ፓስተር እና ቅዱሳን ምን ትለላቹ እሱም እንደያዘ ማልት ነው ጥያቄ ፈጠርቡኝ ???

  • @solomonlekela-o4z
    @solomonlekela-o4z Месяц назад +1

    ያልተጻፈውን ጌታ ያልሰጠውን የጌታ ልደት ነው ብለን አናከብርውም
    የጌታ ልደት ነው እያላችሁ ለላ የአምልኮት ደግስ ደግሳችሁ ጌታን እና መንፈስን በምያሳዝን ሁኔታ የአመጽ አትሁኑ
    ጌታ የአመጽ ተካፋይ አታድርጉ

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 Месяц назад

    በትችት የሰለጠነ ሰውዬ።

  • @DereseHundessa
    @DereseHundessa Месяц назад

    የምእራባውያኑን የገና በአል ልምምድ ከክርስቶስ ልደት ጋር ግንኙነት የሌለው መሆኑን ማስረዳትህ መልካም ሆኖ የክርስቶስን በስጋ መወለድ አማኞች ማክበር የለባቸውም እያልክ ለቤተክርስቲያን እየነገርካት ነው?
    ለሳንታክላውስ ማደናበሪያ የገና በአል ሲባል ሰማይ የተረከውንና ያከበረውን፣መላእክቶች የተረኩትና ያከበሩትን መፅሐፉን የፃፉልን ሐዋሪያት የተረኩትንና ያከበሩትን የጌታ የኢሱስን ልትት ቤተክርስቲያን ማክበር የለባትም ነው የምትለው?
    ትንሽ ቆይተህ ትንሳኤውንም ማክበር የለባትም ስትል ልንሰማ እንጠብቃለን! ወይ ዘመነ ወንበዴ?

  • @sazana777
    @sazana777 Месяц назад

    እኔ የወንጌል አማኝ ነኝ ግን ታሪካዊ አመጣጡን ካልተቀበላቹ መጽሐፍ ቅዱስ ከየት መጣ ብላቹ ልትቀበሉ ነዉ እንድህ ጽንፈኛ የምትሆኑት

    • @mebrate8844
      @mebrate8844 Месяц назад

      ታው እንጂ ከዚህ ጋራ ምን አግንኝው? 🤭

  • @GemechuWote
    @GemechuWote Месяц назад +1

    ታድያ መቼ ነዉ የተወለዴ አንዳንዴ አስተዉለን ብንናገር ይሻላል እስኬ አሁን ድሬስ አንተም ስታከብር ነበሬ ከኑሮ ዉድነት የተነሣ ማክበር አንቺልምና ብናቆም ይሻላል ብለህ ብትሰብክ ይሻላልና 👎👎👎👎👎👎👎👎

  • @Fatima-qc1cu
    @Fatima-qc1cu Месяц назад

    🙃🙃🙃🙃🙃🙃🙃🙃🙃🙃🤑🤑🤑🤑

  • @WeAre-te9mt
    @WeAre-te9mt Месяц назад

    ራሱ የተወለደበትን ቀን የማያውቅ ቄስ እንዴት ኢየሱስ የተወለደበትን ቀን ይሄ ነው ብሎ ሊነግርህ ይችላል?

  • @EyobGirma-u5m
    @EyobGirma-u5m Месяц назад

    ኮሚዲ ፓስተር

  • @alifentaw6915
    @alifentaw6915 Месяц назад

    ስለመወለዱ አይመለከትህም
    አንተ ትወናህን ተውን
    አንተ ይሄን ትወና እንድትተውን
    መጽሐፍ ላይ ተጽፏል እንዴ?
    አንተ የተወለድክበትን ቀን
    እናትህ ካልነገረችህ የእሷ
    ስንፍና ነው መቼ ነው ?
    መጽሐፍ ቅዱስ ጠቅሰህ
    የምታስተምረው?

  • @TeteTete-ur8yd
    @TeteTete-ur8yd Месяц назад

    አቤት ትዝብት ሥንት ዘመን ሥታከብሩ ኖራቹ አታፍሩም መቼም አቋም የላቹም ወዲህ ወዲያ ዥው ዥው ትላላቹ ትንሣኤውንም አታክብሩ የሀሠተኛው መሢህ መንገድ ጠራጊዎች

  • @IsraelTMekuria
    @IsraelTMekuria Месяц назад

    የchristmas የገና በዓል ከጌታችን ልደት አክብሮት ጋር አያይዘው የጥንት ክርርስትያኖች የጀመሩት ነው። ቀደም የነበሩት Saturnalia እና winter solstice በዛው ተክደው ተወገዱ። ክርሰትና ድል አረገ።
    አሁን አንተ መተህ ትቃዣለህ። ትኩረትና እይታ ለማግኘት እንዳበደ ውሻ ሁሉን ትቃወማለህ።
    ለኛስ ወንጌል በፍቅርም በጥበብም ነው። ምናለ እንደ ገና እና ፋሲካ ከኢየሱስ ጋር የተቆራኙ በአላት በዝተው በባህላችን ቢሰርፁልን?! ተፅኖ ቢያመጡ። ስለ ረመዳንና ኢሬቻስ ምን ትላለህ ቀለሜው?

  • @EliasMekuria-m2j
    @EliasMekuria-m2j Месяц назад +3

    በእርግጥም ትክክለኛውን የጌታ ልደት ቀን ላይታወቅ ይችላል። የጌታ ልደት ማክበር ፅድቅም ኩነኔ አያመጣም። የቀኖች ሀሉ ባለቤት ጌታ ነው ። ፍጡር የሆነዉ ሰው እንኳን የራሱን የተወለደበትን ቀን ልደቴ ነው ብሎ ያከብራል ። ታዲያ የሠማይ እና የምድርን ጌታን እንኳን ተወለድክልን ብሎ ቀኑን ሳይሆን ጌታን ማክበሩ ምን ችግር አለው? "ቀንን የሚያከብር ለጌታ ብሎ ያክብር ተብሎ ተፅፎ አይደሉም ወይ ? ጤናማ በዓላትን ማክበር ለሕይወት ጥፍጠት(flavor) ይሠጣሉ አለዚያ ቀኖች ሁሉም አንድ ዓይነት ወይም ያለ በዐላት ቢሆን ለዛውቸዉን የሚያጡ ይመስለኛል።

    • @afomiyegebre5321
      @afomiyegebre5321 Месяц назад +1

      endsew hasab ena astmro khednma mariyam keyesus tebltalch lenel new enat selhonch gin egziyabher endnga flagot ayisram selchristmas makber awo bednb entyekaln mnm beal makber ayasflgnm ayidlm yepagan beal kerto orit zdagm 12-marqos 7-7-9 bzu kal testfolnal liyastnkekn selzi mnm beal ayasflginm eyesus byeknu bealachin new tbark

    • @EyaelJesus
      @EyaelJesus Месяц назад +3

      ውሃ ውሃ እንዳይል ህይወትን አጣፍጦ ልዩ ጣዕም የሚሰጠው ክርስቶስ በከብቶቾ በረት ውስጥ የተወለደው ነው እንጂ አባባ ገና አይደለም

    • @መላክ
      @መላክ Месяц назад

      ታዲያ ለምን ተከብራለህ ከለወክ??

    • @MerihunAbayneh-l5q
      @MerihunAbayneh-l5q Месяц назад

      Pawulos akber woy?

  • @muluneshyeheyis9776
    @muluneshyeheyis9776 Месяц назад

    አሁን ገና ተሳሳትክ እንኳን የጌታን ልደት የሰውም ተከብሮ ይውላል , በዚይ ቀን የሚፋው ዲያብሎስና ተከታዮ ብቻ ነው

    • @Kirgije
      @Kirgije Месяц назад

      Ante mtamnew metsafun nw/wogun nw?

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole Месяц назад

    ቦግ ብልጭ ብልጭልጭ የቻይና ገበያ ደራ::

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ Месяц назад

    አይ መናፍቅ በቃ ቀልድ ፌዝ ብቻ ሆነ ስራችሁ

  • @SebleAbera-m2g
    @SebleAbera-m2g Месяц назад +1

    ብቻ መወለዱን ማመን ነው ቀኑ መቼም ይወለድ ከፈለግን ነሀሴ አንደም ተነስተን ማክበር እንችላለን ይሄ ዩቱብ ማጣፈጫ ማጋያ ስብከት ይባላል

    • @EyaelJesus
      @EyaelJesus Месяц назад +1

      ሰብለ አበራ ጌታ እውነቱን ያብራልሽ ይህ የገና በዓል የሮም ካቶሊክ የባቢሎንን አማልክት ሰሚራሚስንና ልጇን ተሙዝን እናትና ልጅ ብላ የቤተክርስቲያን ራስ አደረገቻቸው ። የአውሮፓ አህዛብ የፀሀይ ልደት ቀን ታህሳስ 29ን የጌታ ኢየሱስ ልደት ነው ብላ ደነገገች።የሞት ዛፍ ምሳሌ የሆነውን የገና ዛፍና ሰይጣንን የገና አባት ነው ብላ አከበረቻቸው ተባባሪዎቿ የሆኑት ድንግል ማራማውያንም አብረዋት ረከሱ ድንግል ማርያም የምህረት አማላጅና የአምላክ እናት ናት ብላ ፀረ ክርስቶስ ሆነች ወንጌል አማኙንም በከለች መፅሀፍ ቅዱስን አንብቢ ይበጃል

    • @SebleAbera-m2g
      @SebleAbera-m2g Месяц назад

      @EyaelJesus ዮሐንስ 1
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ⁹ ለሰው ሁሉ የሚያበራው
      👉 እውነተኛው ብርሃን👈 ወደ ዓለም ይመጣ ነበር።
      ¹⁰ በዓለም ነበረ፥ ዓለሙም በእርሱ ሆነ፥ ዓለሙም አላወቀውም።
      ¹¹ የእርሱ ወደ ሆነው መጣ፥ የገዛ ወገኖቹም አልተቀበሉትም።
      ¹² ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤
      እውነተኛው ብርሀን ነው የበራልኝ ዳዊት በእ/ር ቃል እየቀለደ ነው ከስህተት አስተምሮ ወደስህተት እየሄደ ነው የሚሰሙትም ጭምር
      የተመረጡትነ የሚያስተው መንፈስ እየሰራበት ነው መንፈስ ቅዱስ ያልገለጠለትን በራሱ ማስተዋል እየጠላለዘው ነው የእ/ርን ቃል
      ብዙዎቹም ፐ ፐ ፐ እያሉ ከመንገዱ ፈቀቅ እያሉ ነው ገና 29 ነው 30 ነው አይታወቅም ብሎ ከሚያደማምቅ እውነተኛውን ወንጌል ያስተምር
      መታሰቢያ ማድረግ አለማድረግ አያሳስብም በዛን ቀን ለምን እንደተወለደ ብዙዎች አያውቁም እሱን ቢያስተምር አይሻልም
      ገና በ 29 አይደለም???ነተመታ ርዕስ
      የምስራቹን ይስበክ ከሰበከ

    • @SebleAbera-m2g
      @SebleAbera-m2g Месяц назад

      @EyaelJesus ደግሞ መፅሀፍ ቅዱስን የማነበው ለህይወት ነው እንጂ ለዕውቀት ብቻ አይደለም አዕምሮዬ ውስጥ ቆልዬ መሞት አልፈልግም ቃሉ የሚኖር እንጂ እንደሰይጣን ቃል እየጠቀስኩበት ለህዝቡ መርዝ በውስጡ ላበላበት አይደለም ለህይወት እያነበብክ ወንድሜ አንተ ለፐ ፐ ፐ ይሆናል ተግተህ የምታነበው በመንፈስ አንብበው

  • @retasa7652
    @retasa7652 Месяц назад

    Bog belici bog bilici Defom lejna new enjoy enadergewln derkekrkrkee atbeluben

  • @sisayechemeda9464
    @sisayechemeda9464 Месяц назад +10

    አይ መቼም የዚህ ሰዉየ እዉቀት አይጣል ነው ብሎ ብሎ የተወለደበት ቀን አይታወቅም አላለም። እንግዲህ እነዛ ቀድመዉ ያዩት ኮከቡን ተከትለው ሔደው የሰገዱለት ቀን አልተፃፈም ነዉ ምንድን ነው። ቀድመዉ ሲያዩት ያለፉት ነብያት እንኳን ቀኑን ያዉቁት ነበር

    • @asnabelayneh7228
      @asnabelayneh7228 Месяц назад +6

      እውነቱ ነውምክንያቱም ነጮቹ እና እኛ የተለያየ ቀን ነው የትኛው ነው አይታወቅም ሁሉም ልክ ናቸው አለቀ

    • @Romi99-t8y
      @Romi99-t8y Месяц назад +14

      ዋና እና ዋናው ነገር ጌታችን ለኛ ብሉ ክብሩን ጥሎ ሰው ሆኖ ተወልዷል ክብር ለእየሱስ ይሁን ::በተረፈ የተወለደበትን ቀን ማወቁ እና አለማወቁ ጥቅም የለውም : ሰለመወለዱ በአመት አንድ ቀን መርጠን ለመብላት እና ለመጠታት ሳይሆን በየቀኑ ለኛ ብሎ ክብርን ጥሎ እንደሰው በመወለዱ ልናስታውስ እና ልናመሰግነው ነው የሚገባው ዋናው ነጥብ ጌታ መወለዱን, ሞቱን ,ሞትን ድል አድርጎ መነሳቱን, ማመን ብቻ ነው ቀን ማወቁም አለማወቁ ይሄን እውነት አይሽረውም

    • @Emanu1532
      @Emanu1532 Месяц назад +3

      እሺ ካወክ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መቼ ቀን/ ወር /አመተምህረት ተወለደ? ከመፆፉ ቅዱስ አውጥተህ ስጠን???

    • @selamawitabraham740-gb6bh
      @selamawitabraham740-gb6bh Месяц назад +7

      ​@@Emanu1532አይታወቅም ።መወለዱን ግን በየቀኑ ማክበር ይቻላል ።

    • @EyaelJesus
      @EyaelJesus Месяц назад +1

      ​@@Emanu1532ጌታን እራሱን በፀሎት መጠየቅ አይሻልም?

  • @kediradem7965
    @kediradem7965 Месяц назад


    ይሄ ሰዉየ ከእዉቀት ነጻ ነዉ ጠመንጃያዥ ነዉ የተማረዉ ቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂ

  • @GezahegnHabte-r7c
    @GezahegnHabte-r7c Месяц назад

    ከዚህ ሰውዬ ውሸት እንደተማራችው ተስፋ አረጋለው

  • @AlexAmirr
    @AlexAmirr Месяц назад

    አንተን ይድፋክ

  • @FekaduGirma-r3i
    @FekaduGirma-r3i Месяц назад

    Lier pastor.

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 Месяц назад

    ገና ??ስሙ እራሱ ምንፉቅና ነው ገና ሲላላ አልተወለደም ለማለት ቢሆንስ?ጁ እንደዛ ነው የሚሉ

  • @SebleAbera-m2g
    @SebleAbera-m2g Месяц назад

    ትንሽ ስትቆይ መፅሀፍ ቅዱሱን በበረኪና ካላጠብኩ ማለትህ አይቀርም የራስህ ማስተዋል በዛብህ

  • @MEZIMUR-m7t
    @MEZIMUR-m7t Месяц назад

    ❤❤❤❤❤

  • @tegestasras6768
    @tegestasras6768 Месяц назад

    አቤቱ ወደምወደው ሳይሆን አንተ ወደምተከብርበት ልክ እንድኖር እርዳኝ።

  • @AyalewSori
    @AyalewSori Месяц назад

    Tikikil

  • @heventeklu-s3r
    @heventeklu-s3r Месяц назад

    ❤❤❤❤