አቤል ተው አያዋጣህም ትጎዳለህ መውጊያውን ብትቃወም ባንተ ይብስብሀል ፤አቤል የወይኗ ልጅ ለምን ተቻችሁኝ ብሎ ዩቲዩባችንን ሊያዘጋ ነበር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 2,4 тыс.

  • @mamamin3122
    @mamamin3122 Год назад +647

    ሙስሊም ነኝ ለመምህር ተስፋየ መኪና እንግዛላቸው እንተጋገዝ እረጅም እድሜ በትምርተወ በጣም ተጠቅሜያለሁ።

    • @God-db9vp
      @God-db9vp Год назад +51

      እግዚኣብሄር ሞልቶ ይርዳሽ እህቴ ቅን ነሽ፡ ሓሳብሽም ጥሩ ነው።

    • @tsegazeab8868
      @tsegazeab8868 Год назад +31

      ጥሩ ሀሳብ ነው

    • @mamamin3122
      @mamamin3122 Год назад +48

      @@tsegazeab8868 ይህን ሰው ማገዝ እና ድካሙን መቀነስ የመልካም ሰወች ውዴታ ብቻ ሳይሆን ግዴታችን እናድርገው

    • @mareah8016
      @mareah8016 Год назад +25

      እግዚአብሔር ይመስገን ውድ እህታችን በጣም ይገርማል ውዴ አሳብሽ እሽ እነገዛለት😢😢😢😢😢

    • @محمدقيسي-ب6ص
      @محمدقيسي-ب6ص Год назад +16

      ቅን ሠው ነሽ

  • @-yd2hb
    @-yd2hb Год назад +1070

    መምህር ሚዲያ መክፈት አለብን ማንም እየተነሳ ከሚዘጋው ዮቲዮብ ከፉ ማለት አለብን ለትወልድ መቆየት አለበት ሀሳቤን የምትደግፍ የመምህር ተማሪዎች ሀሳብ ስጡ

  • @lamrotdemis5698
    @lamrotdemis5698 Год назад +369

    መምህራችን በእውነት በሁሉ ቦታ ሆነህ ትክክለኛ
    መልስና ትምህር የምታስተምረን እንቁ መምህራችን
    ፀጋውን ያብዛልህ

    • @tghahayoutuification
      @tghahayoutuification Год назад

      √√√√√√√√√√√√

    • @yanicyoda4762
      @yanicyoda4762 Год назад +5

      መምህርን አድማጭ ነኝ ደስ ይለኛል ፕሮግራማቸው።ፀጋውን ያብዛላቸው ። ግን ትልቅ ሰውን ከመተቸት እንደ መምህር እስቲ ውይይት እናርግ ማለቱ ያባት መሰለኝ ።የሆነ ሆኖ ግን ሰው የማያቀው ነገር 666 እኛውም ነን በስባሽ የሰው ልጆች ማለት ነው 👉 በአይን የሚታይ ፍጥረት ሁሉ በ 666 መደብ ነው የተበጀው ። ያ ምን ማለት ነው የእግዚያብሄር ፍጥረት ሁሉ "carbon " በሚባለው ኢለመንት ነው የተሰራው, ። ስጋችን በcarbon ነው የተበጀው ። carbon atom 666 ነው ። ማለት 👉 ከ 6 electrons,6 neutrons ,እና 6 protons ነው የተሰራው .ደማችን ውሀ ነው ።ቀዝቅዞ በበማይክሮስኮፕ ሲታይ ። 👉hexagonal ነው። 6 sided በድጋሚ ።የምንበላው 666 ነው ።ማር ሰም hexagonal 666 ነው በቀላሉ ከምናየው ።ችግሩ ምንድነው የስጋው አይናችን ልባችን በአውሬው ለዘመናት ስለታወረ። አውሬው ዋቴ ሰራን ። የተበጀህበት ምድብ የኔ ነው አለ ። ብሎም ስላሳመነን የሱ አረገን ። ስውር ባሪያው አረገን ።የሱ ቁሳቁስ አለም መጫወቻው አረገን መንፈሱም ሲገባብን መቀመጫው 666 /እዛ ውስጥ አረገው ።በድጋሚ የኔ ነው ብሎ ስላሳመነን ማለት ነው ።ያ ዘመን ግን አበቃ ።አሁን ስለነቃን ። መደቡ ያንተ አይደለም ማለት አለብን ። በክርስቶስ ሀይለ ቃል ።እንጀራ ስንቆርስ በአብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ስም ስንል በዚም በዛም ብሎ የገባው አውሬው ወቶ ይባረክልናል። ። ችግሩ በመፅሀፍ ቅዱስም እየተገለበጠ ሲመጣ ከነጮቹ ቁጥሩ የሱ ነው አሉን👉 ሳይሆን ማለት ነው ። አውሬው ቢወድቅም ብልጣ ብልጥ ስለሆነ ። ነው ብለን ካመንን እንደሚያልቅልን ስለሚያቅም። መስመሩን ዘረጋ ። እምነት በጣም ከባድ ነው ።እምነት ባርያም ያረጋል ነፃም ያወጣል ። ለዛ ነው።ቁጥሩ የኔ ነው ፡የአውሬው ያስባለው። psychology /hypnotisim .እና በድጋሚ እኛ የክርስቶስ ልጆች አይደለም ማለት አለብን ። ደጋግመን ።አውሬው ስልጣን የለህም ማለት አለብን።ቃላችን የነፍሳችን ውል ነውና። የምናየውን የምንበላውን የምንጠጣውን የምንለብሰውን ልብስ ፀንተን ሁሌ መባረክ አለብን ።ለመዳን መገሰፅ አለብንና ሁሉንም ።ምድቡ የክሮስቶስ ነውና ። የቅዱስ ሶስቱ ስላሴ ነውና ።የኛው የልጆቹ ነውና ማለት ነው።እስካሁን የአለማዊው መደብ ሆኖም በአውሬው ቁሳቁስ ፡የአይን ብልጭልጭ ፡መጠጥ፡ ሱስ ፡የማይጠረቃ ዝሙት ሀጢያጥ መጫወቻም ቢሆንም ። ምድባችንን ወደፈጣሪ መመለስ አለብን ። እኛም ልጆቻችንም ይድኑ ዘንድ ፡በፆም፡ ፀሎት ፡ሱባኤ ።በ ቅዱስ ቅርስቶስ ስም፡ በስግደት እንጥመቀው ።እንጠበው። በደመራው መለኮት እሳት ወደነበረበት የፍቅር ምድብ ስጋችንና ደማችንን እንመልሰው። ።ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ነው እንበለው ።በወላዲት አምላክ ስም መዳንም አለብንና ።በቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ስም ምስጋና ።አሜን 🙏

    • @ኤፍታህወለተትንሳኤ
      @ኤፍታህወለተትንሳኤ Год назад +2

      አባት አልተተቹም በእውቀት ነው በክብር የነገራቸው እንደውም በደብረ አላስረዳቸውም ገና ምን እይታችሁ የ​​ሚገርም ኮመንት ነው የጻፋችሁት ከየትኛው ምድብ ነሽ /ህ በመጀመርይም በመጨረሻም የስላሴ ነን እትደበላልቁታ በአንዱ ማመን ነው ሲጀመር ሲመደብ ብሎ ነገር የለም

    • @zerfnshhylgebrl8876
      @zerfnshhylgebrl8876 Год назад +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @ayinalemgirma9748
      @ayinalemgirma9748 Год назад +2

      Ameen behedeme yakoyelen

  • @እንደፍቃድህኣኑረኝጌ-ቨ3ለ

    ክቡር ኣባታችን ኣባ ገብረኪዳን እግዚአብሔር ኣምላክ ከርሳቸው ጋር ይሁን የኛ ውድ ኣባታችን ንሩልኝ🙏💚

    • @YeshiAdmasu-tz9fy
      @YeshiAdmasu-tz9fy Год назад

      ይሄ ድጋይ ራስ እንኳን አባ ገብረ ኪዳን መንቀፍ ማንም ተራ ምእመን መንቀፍ አትችልም አፍህን አትክፈት አንተ ስለ ሰይጣን መንፈስ ስታወራ የምትዉል ሌላ ምን ታቃለህ አንተ ከተማ ስለሆን አዋቂ እሳቸዉ ገጠር ስለሆኑ አላዋቄ አይገርምህም የእግዚአብሔር ቅዱስ መንፈስ ከሳቸዉጋ አለ ወሬ አታብዛ አንተ ብቻ አዋቂ

  • @ye9teen1053
    @ye9teen1053 Год назад +6

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እሳቸውን አግኝተህ የማዋራት እድል ካገኘህ ለመወያየት ብትሞክር አለመግባባት አንዳንዶቻችንን እንዳያስተን መጥራት ያለባቸው ነገሮች አሉ ግርግር ለሌባ (ለተኩላ) ይመቻል እግዚአብሔር ያፅናን ይጠብቀን አሜን 🙏🙏🙏

  • @arsemasara9175
    @arsemasara9175 Год назад +125

    ዳቢሎስ ይዘጋ አይዙህ መምህራችን ላተ የሚቋምልህ የድንግል ማርያም ልጅ አለህ🙏🙏🙏🤲🏻🤲🏻🤲🏻😍😍😍🌹🌹🌹🌺🌺🌺❤️❤️❤️💒💒💒

    • @tghahayoutuification
      @tghahayoutuification Год назад

      መምህር እኮ እነዚህ ሰዎች እንዲመለሱ ይፈልጋላ ላ

    • @እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ
      @እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ Год назад +1

      እርርር ብዬ ነበር ይህን ሲናገሩ መምህር ተብዬዎቹ አሁን መጣ ሊነግርልኝ የኔ እቁ መምህር ተስፋዬ❤

  • @msrak4498
    @msrak4498 Год назад +171

    መምህራችን እመብርሐን ጨርሣ ትማርክ
    በርታልን,በገኘውት አጋጣሚ ትምህርትክን አዳምጣለው እመብርሐን ከሥደት በሠላም ለአገራችን ታብቃን በሥደት ያለን🙏🙏🙏🙏

    • @alemdemie4219
      @alemdemie4219 Год назад

      ምን ሆነ ቆይ??
      😆

    • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
      @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት Год назад

      ​@@alemdemie4219
      ያባ ገብረ ማርያም ደጋፊ የዞርሽ መርዝሽን እርጭ እግዚአብሔር ማስተውሉን ይስጥሽ

    • @መሰረትየማሪምልጅ
      @መሰረትየማሪምልጅ Год назад +3

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤

    • @መሰረትየማሪምልጅ
      @መሰረትየማሪምልጅ Год назад +1

      ​@@alemdemie4219ምኑ

    • @tmcleaning5529
      @tmcleaning5529 Год назад +1

      ቀሲስ መንግስቱ " አሁን ያሉት አባቶችሳይሆኑ እበቶች ናቸው እበት ምን ይወጠዋል ትል" የሉ ነበር በ1990አም አልገባኝም ነበር አሁን ገባኝ .......መምህራችነ እግዚአብሔር ያበርታህ ፀጋውን ብርታቱን ያጎናፅፍህ

  • @almajaber2074
    @almajaber2074 Год назад +116

    ውይ መምህርዬ እግዚአብሔር ይማርህ❤❤❤ እኔ በጣም አሣስበኸኝ ነበር ማርያምን በጣም ነው እኛ ስደተኞች የምትናፍቀን ስልኬን ስይዝ አንተን ነው youtub ውስጥ የምፈልገው ዛሬ እንደውም ሰው ጠይቄ ነበር መምህርዬ እንኳን በሠላም መጣህ

    • @golgota2123
      @golgota2123 Год назад

      😂😅

    • @BinikflomBini
      @BinikflomBini 3 месяца назад

      መ/ም ኣባ ገብረ ኪዳን ኣየዉቁም እኔነኝ የማዉቀዉ እያልክ ይመስለኛል እኔ ሙሉ ቪድዮዉን ኣይቸዋለዉ ኣንተ እንደ ገልፅከዉ ኣሳፋሪ ኣይደለም የምር ግን ኣንተ ዘመኑ እየዋጀህ ነዉ ? ዘመኑ የምር ታቀዋለህ ? መናፍስቱ ኣሁን የተፈጠ ነዉ የመሰለህ ግብረ ሶዶምን ከ ኦሪት የነበረ ኣደለ ኣንተ ሰለ ትምህርቱ ቅር ያለ ገረመኝ በምትፈልገዉ ነገር ኣተኩ ብዙ ግዜህን ለእግዚኣብሔር ሰጥ የመናፍስቱ ኣለም ፍራቻ እነሱ ስታሳድድ ኣትኑር ብሎ ነዉ ያስተ ማሩ ያንተ ትምህርት እንደዚ ኣደለም ሰለዚ የምታስተምረዉ ነገር ተመልሰህ ተመልከት

  • @AddisalemBelachew
    @AddisalemBelachew Год назад +5

    መምህር ንግግርህ ትህትና የሌለው እና የንቀት ንግግር ነው:: ምንምቢሆን ትልቅ አባት እንደሆኑ አስበህ በዘዴ ብታስተምር መልክም ነው:: ሁሉም መምህር ባንተ አስተሳሰብ እና አገላለጽ ሊያስተምር አይችልም: ያንንም መጠበቅህ ልክ አይደለም:: እያንድንዳችሁ መምህራን እግዚአብሔር በሰጣችሁ ጸጋ እኛን ምእመናንን እንድታስተምሩ እና እንድትመሩ እንጂ እርስ በራስ እየተተቻቻችሁ እየተሰዳደባችሁ እኛን እንድታደናግሩን አይደለም
    ብትችል በአካል ወይም በስልክ አግኝተህ ማናገር እና ማንነታቸውን ወይም ሃሳባቸውን ማወቅ እንጂ ዝምብለህ በግምት እንዲህ ናቸው እንዲያ ናቸው እያልክ ሰውን አታስነሳ:: እባክህ አስተውል!
    ደግሞ ትምህርታቸውን ቆርጦ መተቸት ሳይሆን ሙሉውን ሰምቶ ዋና ሃሳቡን መረዳት ነው የሚሻለው:: ሃሳባቸውን አልተረዳህም: ሰው ሃይማኖቱን ትቶ በሌላ ነገር እንዳይረባበሽ ነው እንጂ እሳቸው የዮሐንስ ራዕይ ጠፍቷቸው አይደለም
    የሸመደዱትን ይናገራሉ ያልከውም አያስኬድም:: አስተውለህ እንደሆነ ትምህርታቸውን ሲያስተምሩ በእጃቸው ማስታወሻ እንኳን ሳይዙ እያንዳንዷን ጥቅስ በቃላቸው ነው የሚያውቁት:: ብሉይ እና አዲስ ኪዳንን በቃሉ የሚያውቅ መምህር ሸምዳጅ ነው እንጂ እውቀት የለውም ካልክ አንተ ራስህ ቤተክርስቲያንን እና የአብነት ትምህርትን ወይም ሊቃውንትን አቃለልከው ማለት ነው
    እና ወንድማችን: ብዙ ሰው እንደሚከተልህ: ያንተን ሃሳብ እንደሚሰማ አውቀህ ስሜታዊ አነጋገሩን ብትተወው እና በእርጋታ እና ብትህትና ብትናገር እላለሁ:: እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን!

  • @asnku5333
    @asnku5333 Год назад +3

    በጣም ይገርማን ሆሉም ስው የራሱጣዕት አዘጋጂቶ ጣኦት ነው የማመልከው ጣኦት ማለት እግዚአብሔር ን ሳይሆን ስውን መከተል በመጀመርያ አባታችን ገብረ ኪዳን ምን ለማለት እንደፈለጎ የእውነት ሳትረዳ ቀርተህ ነው የእውነት አባታችን ለምሳሊ እኛ ሰወች ከሙዚቃ እና ከእግዚአብሔር ቃል አብዝሐኞቻችን ከእግዚአብሔር ይልቅ ወደ አለማዊ ነገር ነው የምንሰበሰበው እና በዛ መልኩ ለማስረዳት ነው አባታችን የተናገሩት እና እግዚአብሔር ን የእውነት እምንወደው ከሆነ ሸ ግዜ ንስሐ እንገባ አልነበር በየቀኑ ንስሐ ግቡ እየተባልን ተረዱት ወይም ደሞ እስከመጨረሻው ትምርቱን አዳምጡ ትንሽ ነገር ቆርጣችሁ አትናገሩ

  • @makimahari4958
    @makimahari4958 Год назад +57

    ማነዉ እንደኔ መ/ር የምናፍቀዉ ?
    ኑ መእመናን😊

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Год назад +45

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን በጉጉት ስጠብቅህ ነበር ገባ ገባ በሉ ምእመናን🕊
    እውነት ነው አባታችንም እባኮት ዘመኑን ብዋጁት ጥሩ ነው የቅድም ትምህታቸው ጥሩ ነበር

  • @ትዕግስትቲዉብ
    @ትዕግስትቲዉብ Год назад +86

    የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ተስፈ ስላሳን ልጅህን አባክህ ስለናትህ ስለቅድስት ድግል እናትህ ብለህ ከክፉ ሁሉ ጠብቅልን አደራ😓

  • @hanna1342
    @hanna1342 Год назад +31

    እኔ አዋቂ ነኝ ባይ በዛ
    ትንሹ ትልቁን እየነቀፈና እየተቸ ተለያይተን መቅረታችን ነው እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን ብቻ😢

    • @rigbek
      @rigbek Год назад +2

      ልክ ብለሻል እህቴ😢

    • @milkygizaw1175
      @milkygizaw1175 Год назад +2

      don't follow human follow Almighty GOD

    • @entrtian
      @entrtian Год назад

      ያላዋቂ በግምት ከሚያስተምረኝ በእውቀት የበለፀገ ያስተምረኝ 😅

    • @E.EstefanosFekadu
      @E.EstefanosFekadu Год назад +1

      እግዚአብሔር ይማርህ አንተ ሰው

    • @linalina6076
      @linalina6076 Год назад

      ​@@entrtianewnt nwe

  • @ወለተሩፋኤል-ሐ8ዠ
    @ወለተሩፋኤል-ሐ8ዠ Год назад +3

    ቡዙ ጊዜ እሰማቸው ነበር እነመምህርን ሲነቅፉ በጣም እወዳቸው ነበር ግን በነ መምህር ተቃውሞ የለኝም ምክኒያቱም ቡዙ ሰወችን ከችግራቸው እያወጡ ሰለሆነ መምህርየ ፈጣሪ ይጠብቅህ🙏🙏🙏

  • @ማረግየቅዱስሚካኤልልጂ

    አቤል የወይኗ ልጂ ልቦና ይስጥሕ 😢እኔ ሰብስክራይቤን አንስቻለሑ እናተስ ከመምሕር ጎን ነኝ ❤❤❤

    • @sewkbur123
      @sewkbur123 Год назад

      Me too

    • @etenatalemay4948
      @etenatalemay4948 Год назад

      እኔ፣ሲጀመረ፣አይቼው ፣አላዉቅም አቤል ፣የሚባለው ፣እኔ፣በብዛት ፣የማይ፣የመምራችንን፣ትምህርት ነው ፣በጉጉት ፣የምሰማ ፣መምህራችን ፣እድሜ እና ፣ጤና ፣ይስጥልን ፣አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏

    • @FoziyaAli-ty8uv
      @FoziyaAli-ty8uv Год назад +1

      እኔም አንስቻለሁ

    • @መስከረምየኪዳንምህረትልጅ
      @መስከረምየኪዳንምህረትልጅ Год назад

      ዮቱብ የምገባ የመምህርን ትምርት እና መዝሙር ለመስማት ነው መምህር አይዞህ

  • @ወሎየነኝየነመነንዘር-ዐ5ጰ

    መምህራችን እኳን በሰላም መጣህ
    አቤል አርፈህ ብትቀመጥ ይሻልህ ነበር ገንዘብ አያዋጣም እሚያዋጣው የመምህራችን ምክር የመምህራችን ትምርት ነው ዮቲዮብ ቢዘጋ ዮቲብ ይከፈታል የሰው ሂወት ከተዘጋ ግን
    መመለሻ የለው 😢

  • @HayatHayat-jk9mu
    @HayatHayat-jk9mu Год назад +25

    ኦርቶዶክሦች በሙሉ ለወዪኗ ልጅ መከታተል ማቆም ሠብስክራዪብም አታርጉለት ያለበለዚያ እኛም ተባባሪ እንደሖን ነው የሚቆጠረውወዪ ጥጋብ ችግር እንጂ ጥጋብ አዪቻልም አዪ መንቀዥቀዥ

  • @AsheZerihun-sf5uh
    @AsheZerihun-sf5uh 10 месяцев назад +1

    በእውነት መምህር ዘመኑን መዋጀት ገብቶኛል መንግስት ንያውርስልን እድሜይስጥልን

  • @habeshamix
    @habeshamix Год назад +8

    አባ ገብረኪዳን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏 ሰይጣን የሚንጨረጨረው ጥሩ ስለሰሩነው ኑሩልን አባታችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @babys7570
      @babys7570 Год назад +1

      ብዙ ትምህርታዊ ነገሮች አስተምረውናል ነገር ግን አንዳንዴ አነጋገራቸው ይከብዳል አንደው አኔ ምንም ነኝ ግን አኛ ክርስትያኖች የሰይጣን ትምህርትን አንከታተልም ይታረሙ😮

    • @belayneshketema470
      @belayneshketema470 Год назад

      አሁንስ ወጥ ረገጥክ በአንተ አፍ የሚነሱ አባት አይደሉም

    • @babys7570
      @babys7570 Год назад +2

      @@belayneshketema470 ከወንጌል ይልቅ ትችት ነው ብዙ ጊዜ ቪዶዋቻቸው አውቀት አማ አላቸው አስቲ ስሙት ንግግራቸውን ጆሮ ያለው ያስተውል!

    • @habeshamix
      @habeshamix Год назад

      ጭልፊት ነው ያስቸገረን 😊🙏

  • @habetamkassa3729
    @habetamkassa3729 Год назад +71

    ልቦና ይስጠው የእውነት በስም ብቻ አይደለም ክርስትና ህይወትን በተግባር ካልኖርነው መቸም አንመለስም እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን ለሁላችንም ❤❤❤🙏🙏🙏

    • @senaytalemayehu1044
      @senaytalemayehu1044 Год назад +1

      እሳቸውን የመተቸት ምንም አቅም የለህም ሲጀመር አስተውል ስለስድስት ስልሳስድስት ተንትነው ገልፀውታል አተምንም ያክል እውቀቱ ሳይኖርህ እናተ እናዉቃቹዋለን የገባቹውት ለቢዝነስ ነው ሲጀመር በክርስቶስ አይን አድምኳን ሰው የለውም ከብር ጋር ትሮጣላቹ በራቹ ትቀራላቹ እባካቹ ሰባኪነን የምትሉ ሰውች ጥልቁን ሳታውቁ አባቶችን አትቀፍ

    • @mihretfelekeamret2972
      @mihretfelekeamret2972 Год назад +1

      የሰው ልጅ ስህተት አለበት ፍፁም አይደለም አባታችንም ንግግራቸው ልክ አይደለም በደንብ አዳምጥ 666 እንደግፍ ታዲያ መዝ 74 አንብብ

  • @እግዚአብሔርጠባቂየነዉ

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ለሁላችንም ልቦና ማስተዋልን ይስጠን ❤❤

    • @yanicyoda4762
      @yanicyoda4762 Год назад +2

      የመምህር አድማጭህ ነኝ ደስ ይለኛል ። ግን እኛ የማናቀው 666 እኛው በስባሽ የሰው ልጆች ነን።በአይን የሚታይ ፍጥረት ሁሉ በ 666 መደብ ነው የተበጀው ። ያ ምን ማለት ነው የእግዚያብሄር ፍጥረት ሁሉ "carbon " በሚባለው ኢለመንት ነው የተሰራው, carbon atom 666 ነው ። ማለት 👉 ከ 6 electrons,6 neutrons ,እና 6 protons ነው የተሰራው .ችግሩ ምንድነው አይናችን ለዘመናት ስለታወረ አውሬው ዋቴ ሰራን ። የተበጀህበት ምድብ የኔ ነው አለ ። ብሎም ስላሳመነን የሱ አረገን ። ስውር ባሪያው አረገን ።ያ ዘመን ግን አበቃ ። ስለነቃን አሁን። በመፅሀፍ ቅዱስም እየተገለበጠ ሲመጣ ከነጮቹ ቁጥሩ የሱ ነው አሉን👉 ሳይሆን ማለት ነው ። አውሬው ቢወድቅም ብልጣ ብልጥ ስለሆነ።እምነት በጣም ከባድ ነው ።እምነት ባርያም ያረጋል ነፃም ያወጣል ። ለዛ ነው።ቁጥሩ የኔ ነው ብሎ መስመር የዘረጋው ።666 እኛው ነንና። ያንተ አይደለም የክርስቶስ ነው ማለት አለብን። የአለማዊው መደብ ሆኖም ስጋችን የሀጢያጥ ሱስ መጫወቻም ሆንዋልና በቅርስቶስ ስም በስግደት እንጥመቀው።እንጠበው። ።መዳንም አለብንና በቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ስም ።🙏

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Год назад +74

    አቤል ይሄን ያክል ሰው ነው ማለትነው 😡😡😡😡😡 እጅግ ያማል ከአቤል ላይ ሰብርክራይባችሁን አሱ ካአቤል ላይ ‼️‼️‼️‼️‼️ የመምህራችንን ዩቱብ ለማውረድ ማሰቡእራሱ ያበሽቃል 🤨🤨🤨🤨🤨

    • @Ahmad-zb8fl
      @Ahmad-zb8fl Год назад +5

      Ok

    • @Yenantwtube.
      @Yenantwtube. Год назад +1

      እረ አይደረግም የበለጠ ልብናው እንዲመለስ መፀለይ ነው እንጂ ሰብስክራይብ ማንሳቱ ምንም አይጠቅምም ከስህተትም አይመልስም።

    • @adit6233
      @adit6233 Год назад

      Sew yerasune sera sayake besew lay tatune yekeserale lebona yeseten lehulachen

  • @duey2368
    @duey2368 Год назад +16

    እግዚአብሔር ይመስገን በመጨረሻዉ ዘመን መምህር አተን ስላገኝን ክብር ለድግል ማርያም ልጅ እንወድሀለን መምህር ክፉ አይካብን

  • @asfawtamene9300
    @asfawtamene9300 Год назад +1

    ተስፍሽ በጣም ልክ ነው የተናገርከው ነገር አንድ ሰው ፀጋውን አይቶና አውቆ ቢጓዝ ይሻላል ሁሉንም አውቃለው ማለት ጥፋት ስለሆነ
    እኔም ትንሽ ወደ መንፈሳዊ ሂወት ልምምድ በመጣሁባቸው ግዜያት ውስጥ የገባኛና የተረዳሁት ነገር ቢኖር ይህንኑ ነው
    ለምሳሌ
    1) አባ ገብረኪዳን ጎበዝ የውንጌል አርበኛ ናቸው ወንጌል ሲጠማኝና ተግሳፅ ስፈልግ የሳቸውን ትምህርት እሰማለሁኝ
    2) እድሚያቸው ያርዝምልን እና መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ አጋንንት በሂወታችን በእድላችን በኑራችን እንዴት እንደሚጫወትብን ለማውቅ እና መፈትሄው ሲያስፈልገኝ ወደሳቸው ትምህርቶችና የጥምቀት አገልግለቶችን እያየሁኝ ብዙ ነገር ነፍሴና ስጋየን አስተምራታለሁኝ
    3) ተስፍሽ አንተ ጋ ደሞ ከመምህር ግርማ ወንድሙ አንድ ደረጃ ከፍ ብለህ የጠላታችን ሴራዎችን ብትንትን አድርገህ በማሳየት በደምብ እንድናወቀው እና እንድንቃወመው አርገህ በተጨማሪ ጠላት ባዘጋጀልን ወጥምድ ሳንወድቅ ግን እንዴት ወድ ጥሩ ነገር ቀይረን የቅዱሳን ሂወት መሆን እንኳን ባንችልም ግን እንድንለማመድ እድል ና መንገድ አሳይተህናል እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ይስጥህ፡ እናም ያንተን ትምህርቶች ገና ከመጀመሪያ ወደ 80 or 90% ሰምቻለሁኝ በየቀኑም ስትለቅ ሁሌም እንደአዲስ ሳይሰለቸኝ ነው ምሰማው ነፍሴና ስጋዬን ምመግባት እግዚአብሄር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
    4) ንግስተ ነገሰት እህተማሪያምም በቦኩላቸውም ስለጠላት አካሄድ በደምብ የገባቸው በጣም የሚገራርሙ እውነታዎች የያዙ በጣም የሚገርም የ እምነት ሃይል ያላቸው (እኔ ከማቃቸው ሰዎች እንደሳቸው በ እግዚአብሔር በጣም ሙሉ አላየሁኝም ከኔም ጭምር) እና ተስፋ ያላቸው ትልቅ እህት ወይም እናት ናቸው (ምንም እንኳን ሰለሳቸው እግዚአብሔር የሆነ ነገር እንዲለኝ በሱባኤም ሆነ በፀሎቴን ሁሌም ብጠይቅም ማለት ነው) ነፍሴና ስጋየም ግን የሳቸውም ምክር አቅጣጫም በሚያስፈልጋት ሰዓት search አርጌ የሳቸውን ቪድዮዎችን ሳይቆራጡ ሰማለሁኝ
    NB: ብቻ ባጠቃላይ እንደኔ እይታ 4ቱም ከላይ የዘረዘኩዋቸውም የየራሳቸው ፀጋ እግዚአብሔር ያላቸው ሆነው እግዚአብሔር ለዚህ ትውልድ የሰጠን ውድ ስጦታዎች ናቸው እንጠቀምባቸው እላለሁኝ ይሄን ማለት ግን እያንዳዳቸው ብፁእ ወይም ቅዱሳን ናቸው እና ከነሱ የሚወጣ ሁሉም ትክክል እንሱ የ እውነት መመዘኛ ናችው ማለት ግን አይደሉም ሰው ናቸውና ብዙ ጥፋቶች ሊኖርባቸው ይችላል
    በመጨረሻ እግዚአብሔር ፈቅዶ አጋጣሚ ይህንን ካነበብከ ተስፍሽየ ብዙ ግዜ ወደ ሱቅህ መጥቼ ላገኝህ ብየ አጥቸሃለሁኝና እና በ 0914184321 ብትደውልልኝ እና በሰፊው ብናወራ ደስ ይለኛል አመሰግናለው

  • @wayniwolleyewa5515
    @wayniwolleyewa5515 Год назад +50

    እውነት ነው መምህር እኔ ከአመታት በፊት ለጌጥ በሚል ሳላቅ ተነቅሸ የተነቀስኩት ጀርባዬ ላ አንገት የሌለው እርግብ ነው እና አገር ሰላም ብዬ ጸበል ስሄድ አጋንት የኛን ምልክ ተነቅሰሻል የኛነሽ አሉኝ ገና ልብሴን ሳላወልቅ እንዴት እደደነገጥኩ ክርስቶስ ከሂወት መጳሀፍ የሰረዘኝ ያክል ነው የተሰማኝ ለማስጠፊት አቅጃለሁ አይደለም የቤት አምልኮ ሊወግዙ ቤቱ የለመደውን አድርጉ ነው ሚሉት የከጠር ካህናት

    • @mignotwutabachew1866
      @mignotwutabachew1866 Год назад +1

      እውነሽን ነው ገጠር በጣም ችግር አለ 😢

    • @አለልኝአባቴመድኸን
      @አለልኝአባቴመድኸን Год назад

      መምኸር ጥያቄ አለኝ ለእርሶ ወንቅሸትን አዳመዮርዳኖስ ቅዱስ ገብርኤል ሄደው ማየት መጠየቅ ይችላሉ አባዮሀንስ ከተማ ልጣ ቢሉ አይችሉም ስላልክ ጸጋ ተሰቷቸው የለ እደ ለገጠሩ ብቻ አደለም እግዜር ለከተማው ከተመኛ ለገጠሩ ገጠረኛ አላ ዋናው ጸጋነው በደቅ የሚችሉ ጸበሉን ሄው ይዮት ለማወቅ አላቅም ስላሉ ሳያቁ አባዮለንስ ስላሉ አውቀው እዳወሩ ብየነው የገጠሩ ካኸን ከተማ የሰሰራል ዋናው ጸጋ ነው እምነት ኘው አድ ኻኸን መምኸር ሲሣት በውስጥ እገሌ ምን ማለትነው ስተቱን በፊቱ መናገር እራሡ ኸዝቡን ይቅርታ ይጠይቁ ስለወንቅ እሸት መሰክራለሁ በስልክ ስለዳኩ ከኸመሜ የአለም መፈወሻነው ለማለትነው

    • @eyuteferi8242
      @eyuteferi8242 Год назад

      @@አለልኝአባቴመድኸን በስልክ መዳን... የአለሙ ፈጣሪ ቅርብህ እያለ... ፀበሉ እምነቱ አዳነኝ ብትል አምንህ ነበር

    • @frewerkyemaryamlij3663
      @frewerkyemaryamlij3663 Год назад

      አስተውላቹህ አድምጡ ደግሞ አላውቅም የሁሉንም የማወቅ ጸጋ ተሰጥቶቸው. ይሆናል ብሎን እንደው አስተውሉ ደግሞ አንዳድንድ ከተማ እስካልነሩ ድረስ የማያውቁት ነገር ይኖራል በማለት ነው

  • @meron7534
    @meron7534 Год назад +12

    መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህልን ትምህርትህ እንዴት እንደናፈቀኝ ምን ሆንክ ብዬ በጣም ተጨንቄ ነበር ያንተ ትምህርት ለኔ የሕይወት ምግብ ነው ኡፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ ተመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @maeritube21
    @maeritube21 Год назад +21

    መምህራችን የኛ እንቁ አባት እናንተን ባይሰጠን ምን እንሆን ነበር አቤል ብርሃኑ ግን ምን ነካው በፈጣሪ ልቦና ይስጠው ፈጣሪ🙏

  • @senayt1822
    @senayt1822 Год назад +2

    ክቡር አባታችን አባ ገብረ ኪዳን በረከቶ ይደርብን መምህር ተግሳፅ ውደድ መናፍስት የለም አላሉም እንደው ተማርዎችህን ብጠየቅ አንዷ ሰለኋንኩ ስለእግዚአብሔር ቸርነት ስለእግዚአብሔር ን መፍራት ነው ስታስቡ የምትውሉት ወየስ ሰለመናፍስት ብትል መንፈሱ መንኀሱ እያልን ነው የምንዎለው ክርስትያን ሰው አይተችም አባቶችን አይዘልፍ ገጠር ከተማ የዛሬአምስታመት አይልም እግዚአብሔር የት ነበርክ ሳይሆን የታለህ ነው የሚልህ አሁን ያለህበት ነቅድስና ሂወትህ ነው የሚስደስተው እና ብዙ አለኝ መረጃ እያልክ የኣባቶችን ክብር ለማሳነስ አትሞክርአንተም መምህር እሳቸው ደግሞ በምኣረግ የሚበልጡህ አባት አስተምር ያስተምሩ አለቀ ተግሳፅን የሚወድ ክርስትያን ያድጋል እግዚአብሔርን ያስደስታል ማህበር እገሊ ምናም አትበል የቅድስት ቤክርስትያን የእመየ ተዋህዶ ልጆች ነን ሁላችን በፍቅር በትህትና አሸንፈው ዳቢሎስን

  • @MichaelBahiru
    @MichaelBahiru Год назад +3

    አው አጥማቂ ዘይት ሻጮች ነው ሰው የሚወደው እደ አባ ገብረ ኪዳን መለቆሴ እናት መቃዎም ስራ አደረጋቹት
    አግዛቤሬ ልቦና ይስጣቹ
    የገርማ ፍሬዎች ናቹ
    ይቅር ይበላቹ ጌታ

  • @senayetzeethiopiatube8632
    @senayetzeethiopiatube8632 Год назад +18

    ኧረ መምህር እኔም አንጀቴ አሯል የገብረ ጊዳንን ትምህርት አልለውም ንግግር ብዙው የጥፋታቸው መሸፈኛ ሲያረጉት ሳይ አመመኝ መምህራችን ያንተ ምላሽ ድንቅ ነው እኔ ይበልጥ የማከብርህ በዚህ ማስተዋልህ ነው ❤

    • @kidistasemaraw2153
      @kidistasemaraw2153 Год назад

      Fetary yiker yibeleshi temehertachewn atesemey gin g/kidan lemalet ayikebedeshem sew kemetecheteshi befite enea manegn malete ayishalem ehetie

    • @helendemilew9674
      @helendemilew9674 Год назад

      ልቦና ይስጥሽ!!!!😢😢😢😢መስቀሉን አውልቂው!!

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 Год назад +52

    እንድ አንተ መምህር ሚልዖን ቢኖር ተዋህዶ እንድህ አትስድብ ነበር. ቆሻሽዎች በትክርስቲያን ውስጥ ሞልቶ ዛሬ የዝህ ደርጃ ደርሰች ሃይማኖታችንም ሀገራችንም, መከራ በዛ 😢. እግዚአብሔር ይማረን 😢መምህራችን የቅዱሳን አማላክ ካንተ ጋር ይሁን, ቅዱስ ሚካኤል ይጥብቅህ ❤❤ እዉነተኛ አባቶች, መምህራን የኛ እኗቅሃለን ❤

    • @yemaryam-lz5tz
      @yemaryam-lz5tz Год назад +2

      Talking about Satan is not a knowledge ok

    • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
      @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት Год назад +2

      ​@@yemaryam-lz5tz
      እውነት ብለሀል አተ እራስህ ሰይጣን ስለሆንክ ደፍተራና የጠቆይ ልጆች አትረብሹን እውነቱ ስታወቅ ባችሁ መሳደብ ስድቡ ለጸጋ ይሁን ለት መምህር

    • @alemdemie4219
      @alemdemie4219 Год назад +1

      @@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት አሁን እናንተ ናችሁ የጸሎት ቤት አዘጋጅታችሁ የምትሰግዱት🤔 አንደበታችሁን እንኳን መግራት የማትችሉ ተሳዳቢ ባለጌዎች፡፤ ለገዛ አባቶቻችሁ እንኳን መራራት የማትችሉ ስዶች፡፡ ደብተራ ማለት ምን እንደሆነ እንኳን አታውቁም፡፡ደግሞም ከናንተ መንፈሳዊ ነኝ አያለ ከሚመጻደቀው ይልቅ ሃጥያቱን የሚያምን ሰው በጌታ ዘንድ የተወደደ ነው፡፡

    • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
      @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት Год назад +1

      @@alemdemie4219
      ክክክክክክ እሽ ንገሪኝ ስኪ ደፍተራ ወዶ አይስቅ አለ አገሬ ሰው ክብር ለሚሰጠው ክብር እሰጣለን እና ታዲያ ቀን ሌት እኔን ሊጠፍ ከማይራራልኝ አስማተኛና ጠልሰም ጻፊና መጫኛ የሚቆም ልደግጽለት ዛሬደግሞ የደፍተራአ ደጋፊወች ተጫጩ

    • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
      @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት Год назад

      ​@@alemdemie4219
      ወይኔ አድ ቤተክርስቲያን ደጋፊና ነቃፊ ሁነን መቅረታችን ያሳዝናል ግን ነገ በእግዚቢሔር ዘንድ እውነት ባንናገር ይፈረድብናል

  • @ዛሬምተመስገንጌታዬ

    እንኳን ደና መጣህ እንቁ መምህራችን 🙏🙏በእውነት ስትጠፋ ተጨነቄ ነበር ዩቲዩብ የአንተ ትምህርት ካላገኘሁ ይጨንቀኛል 😥እመ ብርሃን ትጠብቅህ እንቁ መምህራችን 🙏

  • @ersf-vu5rg
    @ersf-vu5rg 2 месяца назад +2

    አይዞ መምህር ፈተና ያጋጥማ
    በልበ ስውራን የተሞላ አለው ውስጥ ነን 😢😢😢😢

  • @ayanoboresa-jq7kp
    @ayanoboresa-jq7kp 2 месяца назад +1

    You are the best scholar among orthodox scholars. I proud you because you're focus on what happed to orthodox, what is happening to orthodox ,what will happens to orthodoxy and internal and external methods that peoples(devils)use to avoid orthodoxy religion. please,
    keep it up to preach about orthodoxy .god bless you

  • @ሀናስደተኛዋቲዩብ
    @ሀናስደተኛዋቲዩብ Год назад +17

    መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህ የኛ እንቁ መምህር ተናፋቀሀል ❤❤❤❤

  • @eskuyin9530YouTub
    @eskuyin9530YouTub Год назад +21

    አሁኑኑ ነው ብሎክ የማረገው ይህ ባለጌ ሁሉም የተዋህዶ ልጆች ብሎክ አርጉት

    • @Sintayehu_21
      @Sintayehu_21 Год назад

      ብሎክ ቆይ አታድርጊ እሱ ማዘጋት እንደፈለገው ካላረፈ እኛም ብድር መመለስ ነው ሪፖርት በማድረግ ብሎክ ካልሽው እሱን መቅጣት አንችልም

    • @eskuyin9530YouTub
      @eskuyin9530YouTub Год назад +1

      @@Sintayehu_21 እሺ ምኑ ከንቱ ነው እግዚአብሔር ልብ ይስጠው

    • @TGMTG
      @TGMTG Год назад

      ​@@Sintayehu_21እንዴት ነው ማዘጋት የሚቻለው

  • @liya7235
    @liya7235 Год назад +103

    ወይ አጋንንት አይኑን አፍጥጦ በግልጽ መጣብን እኮ ክርስቲያኖች እባካችሁ በጸሎት እንበርታ ሳንሰላች ስላሴዎች ሊፈጠፍጡት ቀኑ ተቃርቦ ነው በግልጽ የመጣው መድሀኒአለም ክርስቶስ ይገስጽልን
    አጋንንት የማያገኘውን ይፈልጋል አይዞክ መምህር እመ ብርሀን ከጎንህ ናት ❤❤❤

    • @zerfnshhylgebrl8876
      @zerfnshhylgebrl8876 Год назад +3

      አሜን እንኳን በደና መጣህ መምህር እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርህ እነሱም ልቦና ይስጣቸው ወላዲተ አምላክ ካተጋ ትሁን መምህር መንፈስ ብዙ ጊዜ እየተገለ ይኖር ነበረ አሁን በእናት ትምህርት ሰው ሲነቃበት መንፈሱ መስፈርቱን ቀይኖ በእኑ መጣ እሱ ወደ ቤቱ ያመጣቸው

    • @yanicyoda4762
      @yanicyoda4762 Год назад

      መምህርን አድማጭ ነኝ ደስ ይለኛል ፕሮግራማቸው ። ግን ሰው የማያቀው ነገር 666 እኛው በስባሽ የሰው ልጆች ነን።በአይን የሚታይ ፍጥረት ሁሉ በ 666 መደብ ነው የተበጀው ። ያ ምን ማለት ነው የእግዚያብሄር ፍጥረት ሁሉ "carbon " በሚባለው ኢለመንት ነው የተሰራው, ። ስጋችን በcarbon 1ነው የተበጀው ። carbon atom 666 ነው ። ማለት 👉 ከ 6 electrons,6 neutrons ,እና 6 protons ነው የተሰራው .ደማችን ውሀ ነው ።ቀዝቅዞ በበማይክሮስኮፕ ሲታይ ። 👉hexagonal ነው። 6 sided በድጋሚ ።ችግሩ ምንድነው አይናችን ለዘመናት ስለታወረ አውሬው ዋቴ ሰራን ። የተበጀህበት ምድብ የኔ ነው አለ ። ብሎም ስላሳመነን የሱ አረገን ። ስውር ባሪያው አረገን ። መንፈሱም ሲገባብን መቀመጫው እዛ ውስጥ አረገው ።በድጋሚ የኔ ነው ብሎ ስላሳመነን ማለት ነው ።ያ ዘመን ግን አበቃ ።አሁን ስለነቃን ። መደቡ ያንተ አይደለም ማለት አለብን ። በክርስቶስ ሀይለ ቃል። ችግሩ በመፅሀፍ ቅዱስም እየተገለበጠ ሲመጣ ከነጮቹ ቁጥሩ የሱ ነው አሉን👉 ሳይሆን ማለት ነው ። አውሬው ቢወድቅም ብልጣ ብልጥ ስለሆነ ። ነው ብለን ካመንን እንደሚያልቅልን ስለሚያቅም። መስመሩን ዘረጋ ። እምነት በጣም ከባድ ነው ።እምነት ባርያም ያረጋል ነፃም ያወጣል ። ለዛ ነው።ቁጥሩ የኔ ነው ፡የአውሬው ያስባለው። psychology /hypnotisim .እና በድጋሚ እኛ የክርስቶስ ልጆች አይደለም ማለት አለብን ። ደጋግመን ።አውሬው ስልጣን የለህም ማለት አለብን።ቃላችን የነፍሳችን ውል ነውና። 666 እኛው ነን ለየዳን መገሰፅ አለብንና።ምድቡ የክሮስቶስ ነው። ቅዱስ ሶስቱ ስላሴ ነው ።የኛው የልጆቹ ነው ማለት አብን።እስካሁን የአለማዊው መደብ ሆኖም በአውሬው ቁሳቁስ ፡የአይን ብልጭልጭ ፡መጠጥ፡ ሱስ ፡ ሀጢያጥ መጫወቻም ቢሆንም ። ምድባችንን ወደፈጣሪ መመለስ አለብን ። እኛም ልጆቻችንም ይድኑ ዘንድ ፡በፆም፡ ፀሎት ፡ሱባኤ ።በ ቅዱስ ቅርስቶስ ስም፡ በስግደት እንጥመቀው ።እንጠበው። በደመራው መለኮት እሳት ወደነበረበት የፍቅር ምድብ ስጋችንና ደማችንን እንመልሰው። ።ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ነው እንበለው ።በወላዲት አምላ ስም መዳንም አለብንና ።በቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ስም ምስጋና ።አሜን 🙏

    • @emuyeemu4841
      @emuyeemu4841 Год назад +1

      የዘንዶውን ማጥፊያ ጊዜ ለማራዘም ነው ግን አይሳካላቸውም የኢትዮጵያ አምላክ ይፈርዳል አይዞህ የኔ እንቁ መምህር እንጸልያለን እናለቅሳለን ለፈጣሪ እሪ ስለሕፃናቱ ስለ ታዳጊዎቹ ስለአዛውንቱ ብሎ እንዲያስበን እንዳይረሳን እሺ መ ም ህ ር ዬ

  • @AdamanWechege
    @AdamanWechege Год назад +1

    መምህር በጣም የማከብርህ መምህር ነህ ግን ስለ አባ ገብረኪዳን አዋቂ አይደሉም ብሎ ማሰብ ይከብዳል እሳቸ ሠይጣንን ፈርተን ንሠሀ ከምንገባ ይልቅ ክርስቶስ ወደን ይሁን ነው ሙሉ ስብከቱን ስለሠማሁት ነው እውነቱ ይህ ነው

  • @የብርሃኔእናት
    @የብርሃኔእናት Год назад

    እንቁ መምህር እግዝአብሄር ይጠብቅህ እግዝአብሄር ካአተላይ አድሮ እያስተማረን ነዉ እግዝአብሄር ልቦና ይስጠን በእምነታችን ያፅናን ቅድስ ሚካኤል አባቴ ይጠብቅህ

  • @liya7235
    @liya7235 Год назад +30

    እኔ ትምህርታቸውን በጣም ይመስጠኛል ነበር በፊት ግን አንድ ቀን መቁጠርያ እንደ ማያስፈልግ ሲያስተምሩ ሠምቼ ኦኦ ብዬ ገርሞኝ አለፍኳቸወው ስለ መቁጠሪያ ጠቃሚነት እኔው እራሴ ምስክር ነኝ ብቻ ከባድ ነው እግዚአብሔር ስነ ልቦናችንን ያብራልን

    • @bethelephrata7487
      @bethelephrata7487 Год назад +1

      መቁጠርያ የመኖክስዬ ነው። የመኖክሴ መለያ ነው ሲሉ እኔም ዝም ብዬ ኣልፍያቸዋለሁ።

    • @kiddyhagos9916
      @kiddyhagos9916 Год назад +1

      Lek eko nachew bemekuteriya business eyserubet adel ye aba girma eytbale lek nachew mekurerya kebr yalew ngr nw awhon ewnet yehe ye youtube kelebtega ke aba germa yebelte ewket alw belacwho nw metashergdut ayi medhanyalem beka mecaweca hone hezbu

    • @ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጨ2ፐ
      @ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጨ2ፐ Год назад +2

      አሁን አንችም ክርስቲያን ነሽ እሳቸዉ እሚያስተምሩት የክርስቶስን ትምህርት ነዉ እንዴት ትምህርታቸዉ ያስጠላኛል ትያለሽ ማፈሪያ አጥማቂን ስትከተሉ ኑሩ ዝም ብላችሁ

    • @ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጨ2ፐ
      @ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጨ2ፐ Год назад +1

      ​@@bethelephrata7487እና ያንች መጫወቻ ነዉ መቁጠሪያ አይ😂

    • @bethelephrata7487
      @bethelephrata7487 Год назад +1

      @@ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጨ2ፐ
      የእግዚአብሔር ኃይል መገለጫ አደረኩት እንጂ መቼ መጫወቻ ሲሆን ኣየሽ ? ለመሆኑ ቅዱስ ጳውሎስ እናንተን ከሰበኩ ቡኋላ እኔም የተጣልኩ እንዳልሆን ሥጋዮን እጎስማለሁ አለ ። ለምን ስጋውን መጎሰም ኣስፈለገው ? ሥጋን መጎሰምስ ለነፍስ ጥቅሙ ምንድር ነው ? ሥጋን መጎሰምስ ኣስፈላጊ ነው ብለሽ ታስብያለሽ? ኣንቺስ ስጋሽን በምንድር ነው የምትጎስሚው ? የእግዚአብሔር የመንፈስ ቅዱስ ኃይልስ በግዑዝ ነገር ማለትም በmaterial ያርፋል? ወይስ ኣያርፍም ?

  • @yegebreail
    @yegebreail Год назад +28

    መምህራችን እንካን ደህና መጣህልን ተናፍቀሃል እማ ፍቅር ትጠብቅህ ❤️🙏🙏🙏

  • @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ

    እኝህን አባት በጣም እወዳቸዋለሁ በእግዚአብሔር በማዳኑ በቸርነቱ የሚስተምሩትን ❤ ግን ለሴጣን ጥብቅና የሚቆም እስከሚስመስልባቸዉ የተሳሳተ ቀለል አድርገዉ የሚስተምሩት ትጋት ያስፈልጋል ገነት ለመግባት ፆም ፀሎት ስግደት ቅዱስ ቁርባን ግን እሳቸዉ መምህር እዳልከዉ አዋቂ ነኝ ተደማጭ ነኝ ብለዉ ስለሚስቡ በድፍረት ያላወቁትንም የሚናገሩት

    • @birhanemulugeta587
      @birhanemulugeta587 Год назад

      ምናቸው ይወደዳል ፀጋ እግዚአብሔር የራቃቸው።የእድሜ ብቻ ትልቅ።

    • @gracycharislaughs
      @gracycharislaughs Год назад

      ​@@birhanemulugeta587አይባልም በስመአብ ተዉ እንጂ እነደተማረ ፃፉ

  • @ልጅቷ
    @ልጅቷ Год назад +7

    አባ ገብረኪዳን ትክክል ናቸው እናንተም እኔም ጠማሞች ስለሆንን ነው ግራ ግራውን የምንይዘው። እሳቸው ኤፍራጠስ ቢጠፍ አለም ብትደበላለቅ፣ የመጨረሻው ዘመን ቢመጣም ባይመጣም እኛን የሚመለከተን ንሰሀ መግባት እንጂ ወንዝ ስለደረቀ፣ ፀሀይ ስለጠቆረ የመጨረሻው ቀን ስለሆነ ብለን አይደለም ንሰሀ መግባት ያለብን ወይም እግዚአብሔር ጋር መቅረብ ያለብን። ተዘጋጅና ጠብቁ ሚለው ቃሉ የመጨረሻ ዘመን ስለሆነ ወይም ኤፍራጠስ ወንዝ ስለደረቀ አይደለም ከፍለፊታችን ሞት ሚባል መጨረሻ ስላለ ነው። ሞትን መቼ እደምንሞቶው ስለማይታወቅ ንቁና ጠብቁ አሉ እንጂ የኤፍራጠስ ወንዝ ስለደረቀ ንሰሀ ግቡ መፅሐፉ አይልም እሳቸውም ይሄ አልጠፍቸውም። ልክ ቲኒሽ ነገር ስናገኝ የተከበሩ አባትን " ምነው ሁሉን አውቃለው አሉ አይባልም የኛን አባት ምነው ሁሉን አውቃለው አልክ አባባ እደማንል ሁሉ አባታችንንም አባ ገብረኪዳንንም እዲህ የወረደ ቃል አይገባቸውም። ይሄ ቅናት መንፈስ አለባቹ ይቅር ይበለን

    • @monalizagebremeskel3635
      @monalizagebremeskel3635 Год назад

      Lek nesh lbonaystachew temama twld honew new

    • @Wederylshgen-th1er
      @Wederylshgen-th1er 4 месяца назад

      አይ አለመታደል ደርሶብህ እየዉ መምህር እየከፈለዉ ያለዉን ዋጋ ደርሥብህ እየዉ

  • @danaethio
    @danaethio Год назад +2

    መምህር አንተም እኔ ብቻ የተናገርኩት ትክክል ነው እያልክ ነው ገራሚ ነው አባቶችን በዚህ ደረጃ ዘቀጡ እያልክ ማቃለል ትክክል አይደለም

  • @yosephtsegaye2290
    @yosephtsegaye2290 Год назад +6

    ሰላም መምህር ተስፋዬ በጣም እጅግ መልካም አድርገሃል በርታ በርታ ወርቅ በእሳት ስለሚፈተን ልቦና ይስጣቸው።
    አባ ገብረ ኪዳን ወጣት መምህር ቢሆኑም የዘመኑን የመናፍስቱን አሰራር መረዳት አለባቸው።
    ህዝቡ በስውር እየጠፋ ስለሆነ የዘመኑን መናፍስትን እያጋለጥክ ብዙዎችን ከእስር እዲፈቱ ደክመሃል እናም የብሪሃን መላክ ቅዱስ ዑራኤ ይቅደምልህ ለ እነሱም የማስተዋል ልቦና ይስጣቸው።

  • @tilahunminyamir
    @tilahunminyamir Год назад +5

    የእኔ እንቁ መምህር ተባረክልኝ ህይወቴ ተለውጧል በአንተ እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @Ethioenate
    @Ethioenate Год назад +4

    እናመሰግናለን መምህር ልብ ያለው ልብ ይበል አቤል የወይኑዋ ልጅ ግን አወዳደቅህ ይታየኛል በ እግዚአብሔር ፊት ለሁሉም ልቦና ይስጥህ

  • @hananetp6572
    @hananetp6572 11 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይማረን በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላክ በድሜ በጤና ያቆይልን

  • @kidanemihrt
    @kidanemihrt Год назад +3

    ላንተ ሁሉም መምህር ስለ ሳይጣን ካልሰበከልህ አላዋቂ ትላለህ አንተ ሁሉን አዋቂ!! መድሃኒያለም ይቅር ይበልህ

    • @woldemichaelmelkamu3611
      @woldemichaelmelkamu3611 3 месяца назад

      ሳይገባሽ አትናገሪ ስለሰይጣን ማን ይናገሩ አለሽ ስለማያውቁት ነገር እየተናገሩ በምዕመናን እይታ እንኳ ትዝብት ውስጥ እዬገቡ ነው ፡ በተሰጣቸው ፀጋ ብቻ ለምን አያገለግሉም እር ሳቸው ጋ የሌለን ፀጋ የሚሳደቡ ከሆነ ቅናት ያስመስልባቸዋል፡፡

  • @MelakeSelamZeMichiel
    @MelakeSelamZeMichiel Год назад +4

    ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን።"
    (1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1:3) ይህንን ከታች ያለዉን ምልከታ በቅንነት ለማየት ሞክሩ !
    ክርስቲያን ሁን ! ማለት ችግሩ እምኑ ላይ ነዉ ? እዉን እዉነተኛ ክርስቲያኖች ነን ? ሰለንፁህ ህሊናችሁ እራሳችሁን መርምሩ ! እዉነተኛ ክርስቲያን ከሆንን ስንቶቻችን ንስሀ አባት አለን ? ንስሀ ገብተናል፣ ስጋ ወደሙ ተቀብለናል፣ አስራታችንን በትክክል እናወጣለን ወዘተ... አባ ገብረ ኪዳን እያሉ ያሉት ሁሉን በሚችል በልኡል እግዚአብሔር ረዳትነት ሀይማኖትን ከበጎ ምግባር አጣምረህ የስም ሳይሆን ከልብ እዉነተኛ ክርስቲያን ሁን ! ነዉ እያሉ ያሉት። ያኔ ምንም አትሆንም ነዉ መልእክታቸዉ። ብዙዎቻችን የስም እና የአስመሳይነት ክርስቲያን ሆነን ዝም ብለን አንዴ 666 ወይም ኢሉሚናቲ እያልን ብንደሰኩር በምን አቅማችን ነዉ ክፉዉን የምትዋጋዉ ? በመፅሐፍ ቅዱስ ዉስጥ ብዙ ቦታ ላይ " ...ሁን ፣ ...ሁን " የሚል ቃል አለ። ለምሳሌ በመጽሐፈ ነገሥት ቀዳማዊ ቅዱስ ዳዊት ልጁ ሶሎሞንን መጀመሪያ ሰዉ ሁን እንዳለዉ ማለቴ ነዉ " በርታ ሰውም ሁን"(መጽሐፈ ነገሥት ቀዳማዊ 2:3) ። ቅዱስ ዳዊት ልጅ ሶሎሞንን " ሰዉ ሁን" ሲለዉ የገዛ ልጁን ሰዉ እንጂ ሌላ ፍጡር እንዳልሆነ ያዉቃል። ግን " ሰዉ ሁን " ሲለዉ አረማመድህን ከእግዚአብሔር ጋር አድርግ ማለቱ ነዉ። ልክ እንደዚህ ምሳሌ እሳቸዉም እኛን እያሉን ያሉት ከሁሉ በፊት የስም ሳይሆን በመጀመሪያ እዉነተኛ "ክርስቲያን ሁን !" ነዉ ያሉት። ምናልባት ከተናገሩበት አዉድ ዉጪ ማለትም ከኮንቴክስቱ ዉጪ ( out of contextual meaning ) አንድ ሀረግ መዞ መናገር ምናልባት ነገሮችን የመረዳት አቅማችንን ድክመት ከማሳየት የዘለለ ትርጉም የለዉም። እኚህ ታላቅ የቅዱስ ወንጌል መምህር በርከት ባሉት ትምህቶቻቸዉ እጅግ ለነፍስ ጠቃሚ ከመሆናቸዉ አኳያ ለብዙ ምእመናን ከፈዉሰ ስጋ ይልቅ ፈዉሰ ነፍስ ላይ ትኩረት እንዲያደርጉ በሚያስተምሩት ትምህርቶች በርከት ያሉ ምእመናን ምግበ ነፍስ ስለማግኘታቸዉ አንዱ ምስክር እኔዉ እራሴ ነኝ። በሚያስተምሩት ትምህርት ባልሳሳት 100 % በሚያሰኝ ሁናቴ ከሞት በሗላ ስላለዉ ዘላለማዊ ህይወት ትኩረት እናደርግ ዘንድ ይገስፃሉ፣ ይወቅሳሉ፣ ይከራከራሉ፣ ያስተምራሉ። ጌታችን አምላካችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ 33 አመት ከ 3 ወር በዚህች አለም በነበረበት ጊዜ በተለይም 3 አመት ከ 3 ወር ከምድራዊዉ ነገሮች ይልቅ ስለ ነፍስ እናስብ ዘንድ በብዙ አስተምሮናል። አባ ገብረ ኪዳንም እያሉት ያሉት መጀመሪያ በቅድሚያ ክርስቲያን ሁን፣ ስለነፍስህ ተጨነቅ ፣ ሰለ 666 እና መሰል ነገሮች እንደሚባለዉ፣ እንደሚደሰኮረዉ፣ እንደሚተነተነዉ ያክል ለነፍስህ ጉዳይ ከዛ በላይ ተጨነቅ ነዉ እያሉ ያሉት።" ሰው ዓለምን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጐድል ምን ይጠቅመዋል?"
    (የማርቆስ ወንጌል 8:36)
    ይህ ሲባል ግን አንተን ጨምሮ ሌሎችም በበጎነት እና በቅንነት እንደ አቅማቸዉና እና ስጦታዉ ሰዎችን ወደበጎ እና እዉነተኛይቱ መንገድ ለመመለስ የሚያደርጉትን ሂደት እንደ ቤተክርስቲያን ተጠያቂ እና ታላቅ መምህርነታቸዉ የተጣመመዉን ለማቃናት ካልሆነ በቀር በክፋት እና አንተ እንደምትለዉ " የወረደ እና የዘቀጠ " ነገር አልተናገሩም። አንተ እራስህን ትልቅ ተጠያቂ መምህር አድርገህ " እንደ አንድ መምህር መልሻለሁ" እያልክ ስትል በቤተ ክርስቲያን ትምህርት የመጨረሻዉ የትምህርት ደረጃ በሚያሰኝ ደረጃ ያሉ አባትን በድፍረት መናገር እንደምን ያሳዝናል ? ከተናገርካቸዉ ጥሩ ያልሆኑ ቃላቶች መካከል በጥቂቱ " የወረደና የዘቀጠ፣ አላዋቂ ንግግር፣ ከተማን ምን እንደሆን የማያዉቁ ፣ ያነበቧት ነገር አለች ፣ ኬምስትሪ አያዉቁም፣ ካባቸዉ ችግር አለበትር ግርማ ሞገስ እንዳይሆን፣ ሁሉን አቃለሁ ይላሉ፣ አሳልፈዉ እየሰጡን ነዉ" የመሳሰሉት ይገኙበታል ። በእዉነቱ በእንዲህ ያለ አደፋፈር መናገሩ ትልቅ ስህተት ነዉ። ለብዙዎች ምናልባት ከድቁና ማእረግ ጀምሮ ያሉ ሊረዱት ይችላሉ እንደ አባ ገብረ ኪዳን አይነት አራት አይና የምስክር መምህር ማለትም የብሉይ ኪዳን፣ የሐዲስ ኪዳን ፣ የመፅሐፈ መነኮሳት እና የመፅሐፈ ሊቃዉንት የምስክር መምህር ማለት ነዉ። ምናልባት በድፍን ኢትዮጵያ ከ 8 የማይበልጡ ብቻ ነዉ ያሉት። እንዲህ ያለዉን እዉቀት በዚህ እድሜ እንፁህ ምንኩስና ጋር የያዘን ሰዉ መዝለፍ ከባድ የድፍረት ሀጢያት ነዉ። ሌላዉ ከመዝሙረ ዳዊት የጠቀስከዉ በፍፁም አንተ ለፈለከዉ ጉዳይ እንዲመችህ አድርገህ እንደተረጎምከዉ አይደለም። የጠቀስከዉ ጥቅስ " ጠላቶችህ በበዓል መካከል ተመኩ፤ የማያውቁትንም ምልክት ምልክታቸው አደረጉ።"
    (መዝሙረ ዳዊት 74:4) እንደምረዳዉ የፈለከዉ ሀይለ ቃል " ምልክት" የምትለዉን ቃል በቀጥታ አንተ እንዳሰብከዉ አይነት ከዘመኑ ጋር ስላለዉ ቁሳቁስ ምልክት አይደለም የሚናገረዉ ። የመዝሙረ ዳዊት ያዉም አንድምታ ትርጓሜዉ ይህንን ምዕራፍ ቅዱስ ዳዊት ስለ መቃብያን ተናግሮታል ይላል። የቁጥር 4 አንድምታ ትርጓሜ እንዲህ ይላል።" ለድህነተ ነፍስ ምልክት የሚሆን ድህነተ ስጋ ማሰጠቷን ሰማያዊት ህግ እንደመሆኗ ነዉ።አንድም ምንም አግኝተዉባት የማያዉቁት ጣኦትን ትእምርተ በላኦር እንዲል። በደብረ ሲና ህግ እንደተሰራዉ አደረጉ እያለ ይቀጥላል..... አዚህ ላይ ስለ ሀሳዊዉ መሲህ ( 666 ) በቀጥታም በተዘዋዋሪም አይናገርም። ይሄኛዉ ትርጓሜዉ የሚናገረዉ ስለ "ትእምርተ በላኦር " ነዉ ። በሌላም በኩል ምናልባት " ምልክትን " የሚል ሀይለ ቃል ብቻ ባየህ ቁጥር ይህንን ምልክት የሚል ቃል ሁሌም ከክፉዉ ምልክት ጋር ብቻ ማያያዝ ያልተገባ ነዉ። ለምሳሌ ፦ ወወሀብኮሙ ትእምርተ ለእለ ይፈርሁከ ማለትም " ከቀስት ፊት ያመልጡ ዘንድ፥ ለሚፈሩህ ምልክትን ሰጠሃቸው።"
    (መዝሙረ ዳዊት 60:4) ይህ ምልክት የተባለዉ ቅዱስ ዳዊት ስለ ቅዱስ መስቀል ሲናገር ነዉ። በጥቅሉ ምልክት ብሎ ያለዉን ከ 666 ጋር ብቻ ማገናኘትህ ከወዴት አገኘህዉ ? እንግዲህ ከየቅዱስ ወንጌል አንድምታ ትርጓሜ በላይ ሌላ ምን መረጃ እንደምናይ አይገባኝም ። ሁሉም መፃህፍት ከወንጌል በታች ናቸዉ ወይም የወንጌል ልጆች ናቸዉ። ወደተነሳሁበት ነጥብ ስመለስ በዚህ ጉዳይ እሳቸዉ ለማስተላለፍ የፈለጉት መልእክት የቁጥሩ ሀይል አንድ ክርስቲያን የስም ሳይሆን እዉነተኛ ክርስቲያን፣በአምልኮተ እግዚአብሔር የተጠመደ፣ዘወትር በንስሀ እና በቅዱስ ቁርባን የሚኖር፣ እምነቱን ከበጎ ምግባር ጋራ ያስተባበረ ከሆን ይህ ቁጥር ምንም ዋጋ የለዉም ነዉ እያሉ ያሉት። ምክንያቱም በልኡል እግዚአብሔር ጥላ ስር ያለ ምንም ቢመጣ የእግዚአብሔር ጥባቆት ስለሚረዳዉ ምንም አይሆንም ። ቅዱስ ዳዊት እንዲህ እንዳለ:
    (መዝሙረ ዳዊት ምዕ. 91)
    ----------
    1፤ በልዑል መጠጊያ የሚኖር ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ ውስጥ ያድራል።
    2፤ እግዚአብሔርን። አንተ መታመኛዬ ነህ እለዋለሁ፤ አምላኬና መሸሸጊያዬ ነው፥ በእርሱም እታመናለሁ።
    3፤ እርሱ ከአዳኝ ወጥመድ ከሚያስደነግጥም ነገር ያድንሃልና።
    4፤ በላባዎቹ ይጋርድሃል፥ በክንፎቹም በታች ትተማመናለህ፤ እውነት እንደ ጋሻ ይከብብሃል።
    5፤ ከሌሊት ግርማ፥ በቀን ከሚበርር ፍላጻ፥

  • @kidestabraham3771
    @kidestabraham3771 Год назад +7

    የድእንግል ማርያም ልጅ ቅድስ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት ደስ ብሎኛል ስላየሁ በተረፈ ለሁሉም ጊዜ አለው ጭምበላቸው እየተገለጠ ነው እሁን በቅርብ እንካን ጋዜጠኛ ግዛቸው የሚባሉ ጉዳቸው ወታል ስለዚህ የቅዱስ እግዚአብሔር ፅዋ ምልቶ እየፈስስ ነው የአባቶቻችን አምላክ የነ ቅድስ ተክለህይማኖት አምላክ ይፈርዳል በእውነት አሳልፎ አይስጠንም በእውነት ተቀልዳል አቤል ተወው እሱ ለዳቢሎስ ተስጣል ልቦና ይስጠው በርገር በቀደደው እፉን ይከፍታል መምህራችን ቅድስ እግዚአብሔር በደሙ ይሸፍንህ🙏🙏❤️

  • @blenmekonnen2861
    @blenmekonnen2861 Год назад +21

    እንኳን ሰላም መጣህ መምህራችን❤❤እኝኽ አባት ስለአጥማቂና ስለመቁጠሪያ ሲተቹ ሰምቼ አቁሚያለሁ ይቅር ይበላቸው

    • @tewodrosgebremariam1081
      @tewodrosgebremariam1081 Год назад

      ኸረ ጉድ ነው ሁሉን አውቃለሁ ይላሉ

    • @yemaryam-lz5tz
      @yemaryam-lz5tz Год назад

      Aweqachihu motachiwal. Asafariwoch

    • @خيريهخيريه-ح8م
      @خيريهخيريه-ح8م Год назад

      ለራስሽ እግዚአብሔር እንዲምርሽ ፀልይ አትፍረዱ ይፈረድባችሁሗን ተብለናል

  • @Gigu-p5f
    @Gigu-p5f 8 месяцев назад +1

    መምህር ቃለሂወት ያሰማል መድሀኒአለም ቤቱን ያፅዳ አተብቻ በርታልን መምህራችን አተነህ ለነፍሳችን የደረስክልን ለኛ ለታመምነው እመብርሀን ትጠብቅ

  • @HelpmeMyGod-k9c
    @HelpmeMyGod-k9c Год назад +2

    እኔ ግን የኣባ ገብረኪዳን ትምርት የተረዳሁት ለህዝቡ ስለ ሰይጣን ነገር ብቻ ኣታስተሙሩት ነዉ ያሉት ከሰይጣን እግዚአብሔር ነዉ ሃያሉ 🎉🎉🎉

  • @ndgsr2892
    @ndgsr2892 Год назад +16

    _እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህልን ውድ መምህራችን ደሞ እግዚአብሔር ፈፅሞ ይማርህ በእውነት ቃል ህይወት ያሠማልን መምህርዬ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤ እግዚአብሔር ኣምላካችን ለኛም ማስተዋል ልቦናችን ይክፈትልን 😢😢😢_

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ

    መምህር በመጥፋቱ ቀኑን ሙሉ ሳስብነበር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣህልን

    • @Embete-
      @Embete- Год назад +1

      ተናግርዋል እንደማይኖር ትንሽ ግዜ ታገሱት

    • @embetweyesaefe4732
      @embetweyesaefe4732 Год назад +1

      ማርያምን እኔም

  • @ሀረግፍቅር
    @ሀረግፍቅር Год назад +8

    እወነት ነበር እኮኮ ያሰተማረከው መምህርዬ እንኳን በሰላም መጣክልን መምህራችን❤❤ የተዋህዶ ልጆች የአቤል የወይና ልንጅን ፎላቹው አንሱ እሱ የሴጣን ተከታይ ነው

  • @mekdessolomon4263
    @mekdessolomon4263 Год назад +2

    መምህር ተስፋየ አንተን ለመግለፅ ቃላት የለኝም የ ቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ እድሜህን ያርዝመዉ የኦርቶዶክስ የ ቁርጥ ቀን

  • @eyuteferi8242
    @eyuteferi8242 Год назад +1

    መምህር እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥህ እስከመጨረሻው ያፅናህ። ማንም ይሁን ማ አባ ስለተባሉ ብቻ መከተል የለብንም መንፈስን ሁሉ አትመኑ መርምሩ ተብለናል

  • @orthodox6875
    @orthodox6875 Год назад +19

    እኛ እራሱ በአንድ ቀን ተሰባስበን እናዘጋበታለን በተገኘበት ቦታ ነው ምዘጋው ያሄ ሴጣን

    • @kiddyhagos9916
      @kiddyhagos9916 Год назад

      😂😂😂who is ega endwem yezin wegat youtube enazgawalen belo belo ye orthodox lekawenten yemisadeb sew ende sew yemitay yemslkal gel

  • @ሀኒደምሰው
    @ሀኒደምሰው Год назад +44

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እሰከቤተሰቦችህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ወለተማርያም-መ1በ
    @ወለተማርያም-መ1በ Год назад +24

    እመብርሃንን እኔም መጀመሪያ ሰምቸው በጣም ገርሞኛል 😞💔 ቡዙወች ሳያስተውሉ ሰለማያውቁት ነገር ያወራሉ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን 🤲🤲🙏☝️ ደግሞ ጠላት ቡዙ ቢደክም ያተ ኢቲብ አይዘጋም ❤️✝️ ገና የቡዙወችን ነፍስ ትመልሳለህ በእግዚአብሔር መልካም ፍቃድ ❤️💒💒⛪️💚💛❤️

  • @ሁሉምአላፊነዉለካሁሉንምት

    መምህር ልክ ናቸዉ የሚነቀፉት ልክ ልካችንን ስለሚነግሩን ነዉ ቀንጭባችሁ እያወጣችሁ ከምትቸቱ ሙሉዉን አዳምጡት

  • @ስለማይነገርስጦታው-ጘ4ጘ

    መጀመሪያ ሙሉውን አዳምጡት መምህር ተክክል ናቸው የክፍልሀገሩ ሰው ይረዳቸዋል

  • @liya7235
    @liya7235 Год назад +56

    ተጠንቀቁ በመጨረሻው ዘመን የተመረጡትን እንኳን እስከ ማሳት ይደርሳሉ
    የተባለው የእግዚአብሔር ቃል እየተፈጸመ ነው ቸሩ መድሀኒአለም በቸርነቱ ያስበን ስነ ልቦናችንን ያብራልን 🤲🤲🤲

    • @ወለተአረጋዊዪ
      @ወለተአረጋዊዪ Год назад +2

      እውነት ነው በጣም ከባድ ነው ደግጫለሁ በቃ እኔ የሚረዳው በአባቶች ላይ ሆኖ አውሬው ፊለፊት መጥቶን እንቃ መምህር እሱ ቅድሱ ሚካኤል ያጠብቅክ

  • @hdhdhrhrh6367
    @hdhdhrhrh6367 Год назад +9

    በእዉነት መምህራችን ቃል ህይወት ይሰማልን የኛ ንቁ ፀጋዉ ይብዛልህ ይኣጎልጎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይብርክልህ🎉❤

  • @TurungoLeta
    @TurungoLeta Год назад +7

    ጠላት መጣና በስንዴ መከከል እንክርዳድ ዘርቶ ሄደ ማቴ 13÷25
    መምህራችን የብዙ ሺህ ነብሰ መዳን ምክንያት የሆነው መምህራችን ጠላት ምንም ያወራ እኛ እንወድሃለን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን 🙏

  • @TedrosGebremeskel
    @TedrosGebremeskel Год назад +1

    በርታ መምህር እነዚህ አባቶች ከጀርባቸው ብዙ ጣጣ አለ።

  • @robeltekle6017
    @robeltekle6017 Год назад

    Amen Amen Amen. God bless. Memihier Tesfaye.

  • @Betselot33
    @Betselot33 Год назад +3

    አባ ገብረ ኪዳን ምንም የነካቸው ነገር የለም። አንተ ራስህን ችለህ አስተምር። እሳቸውን ለቀቅ አድርግ።
    ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን ግን? አባቶች ላይ አፍ ለማላቀቅ ይሄን ያህል መዳፈር ነውር ነው። አባታችን አባ ገብረኪዳን ያስተማሩትን ባልተነገረበት አውድ ልትመነዝረው እየሞከርክ ነው።እሳቸውን ለቀቅ አድርግና የራስህን ቢዝነስ ስራ። ተመልካች ለማግኘት በሚል አስሩን መንከስ ደስ አይልም።

    • @Mercy0812
      @Mercy0812 2 месяца назад

      እግዚአብሔር ይባርክህ: ሁሉም ለመተቸት አፉን ማሾል ሆኗል ስራው: እኔ አዋቂ ነኝ ባይና ግብዙ በዛ። ልቦና ይስጠን

    • @EyuAschalew
      @EyuAschalew 17 дней назад

      እስቲ በደንብ አዳምጣችሁ 3ቴ ደጋግማችሁ አስባችሁ ካሜንት አድርጉ እዳምጣችሁ ለመሳደብ ከመቸኮል የስድብ ሱስ😂😂

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 Год назад +10

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🙏🙏🙏🌿🌿🌿🌾🌾🌾

  • @biniyamgetu9146
    @biniyamgetu9146 Год назад +10

    መምህር እድሜ እና ጤና ይስጥህ በረከትህ ይደርብን ። በርታ ሁሌም ከጎንህ ነን።❤❤❤

  • @zerihunkassie
    @zerihunkassie Год назад +1

    ከሴትና ከካህን ቅናት አይጠፋም የተባለውን በተግባር......መ/ር እወድሀለው፣ አከብርሀልው፣ እሰማሀለሁ። ዛሬ ግን ራስህን ራስህ ለምን ዝቅ አደረግህ? ምን ሆነህ ነው? ገብቶሀል እኮ ምን ለማለት እንደፈለጉ። ካልገባህ ግን ጠይቃቸው ያስረዱሀል። ትህትናን፣ ቁጥብነትን፣ ትዕግስትን......። እይ የኛ አባቶች ትቀልዱብናላችሁ። የኛ ፈተናወች!!! ፈታኞች!!! አዎ ሊቅ ናቸው!!! አንተም ጐበዝ ነህ። (በእኔ እይታ),,,,,,አሁን እኔ ይህን ማለት ይገባኛል? እድሜ ለናንተ😢😢😢

  • @shewaabebe3280
    @shewaabebe3280 Год назад +2

    ውድ መምህራችን ተስፋዬ አበራ እግዚአብሔር ፀጋውን ያልብስህ ሚዲያ ብታቋቅም ግን መልካም ነው አሁን የዲያብሎስ ውጊያ የበረታበት ግዜ ነው የአጋንንት ፈረሶች ተባብረው RUclips channel ህን ሊያዘጉት ይችላሉ እና የአንተ ተማሪዎች አቅማችን በፈቀደ እናግዝሀለን በርታ

  • @BfjhHfudhrf-su8wx
    @BfjhHfudhrf-su8wx Год назад +3

    ቃል ህወተይሰመዐለን መምህራን እግዚአብሔር መሰተወዕል ልበና ያዓዳለን አሜን አሜን አሜን

  • @21Tube4
    @21Tube4 Год назад +10

    በርታ መምህሬ " እግዚአብሔር" ካንተ ጋር ነው💕💕

  • @sewnetaklil4714
    @sewnetaklil4714 Год назад +3

    አባታቸን በጣም ብዙ እንደተማሮ እርግጠኛ ነኝ መምህር ተስፋዬ በርታ ትምህርቶን ለ አባ ላኩላቸው ።

    • @shalombeyene4583
      @shalombeyene4583 Год назад +1

      ደንቆሮ አባ እኮ ሊቅ ናቸው የሊቃውት መምህር እረ እፈሩ የምታወዳድሩትን እወቁ

  • @BerihaArefayne
    @BerihaArefayne 2 месяца назад

    መምህርየ ረጅም ዕድሜና ጤና የስጥህ ልዕል እግዚአብሔር

  • @selam801
    @selam801 Год назад +2

    እንኳን በደህና መጣህ ረቡኒ በእውነት ጥሩ መልሰ ነው የሰጠሀው ጸጋውን ያብዛልህ❤

  • @adrontube3361
    @adrontube3361 Год назад +23

    ይሄንልጅ በሉ ተባብራችሁ ሰብስክራይቡን አንሱ እንደዚህ ትውልድን ሊያጠፍ ከተዘጋጀ ሰው ጋር አንተባበርም ሰው ውንደሰቀለህ ሰው ያወርድሀል መምህር አንተን በክፉ የሚያይህን ቅዱስ ሚካኤል ይያዝልህ

    • @fikirm2162
      @fikirm2162 Год назад +1

      Aybalem tslot aderglte enatfawe kemalte tesebseben tslot endareg beye

  • @ruthhaile7030
    @ruthhaile7030 Год назад +10

    እንተን ሊያዘጋ እሚሞክር እግዚኣብሄር ይገስፀው

  • @tube-hk8nt
    @tube-hk8nt Год назад +20

    ሰላም ለቅድስት ቤተክርስቲያን ሰላም ለሰው ዘር ሁሉ እንኳን ደና መጣህ ውድ መምህራችን ስላየውህ ደስ ብሎኛል ምን ሆነህ ነው የጠፋኸው ብዬ ሳስብ ነበር መምህራችን አዛኝቷ ትጠብቅልን በእውነት መምህራችን በእውነት ያሳዝናል አረ ወገን ንቃ 😢

  • @betelhammengesha7599
    @betelhammengesha7599 Год назад

    እድሜና ጤና ይስጥልን መምህር እኝህ መምህር በጣም ምመናኑን ንቀውት ነበር ትምህርታቸውን በጣም ነበር የምከታተለው እና አንዳንዴ ግራ ይገቡኝ ነበር መልስ ካንተ ስለተመለሠልኝ አመሰግናለሁ

  • @habeshawinegn4357
    @habeshawinegn4357 Год назад

    መምህርዬ እግዚአብሔር አገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን። ቤተሰቦቻችንን እና ልጆቻችንን እንድንታደግ ብዙ ደክመውልናል ዋጋዎትን እግዚአብሔር ይክፈለው። ህዝቡን መከራ ላይ የሚጥለውን እግዚአብሔር መከራ ላይ ይጥለዋል የትኛውም ሰው ያዳም ፍጡር የዘራውን ያጭዳል አይቀርም እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው በእውነት በጣም የሚያሳዝን ነገር ነው።የነቃነው ነቅተናል ያልነቃው ለማንቃት እንሞክራለን ከእግዚአብሔር ጋር። የሊቃነ መላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል የምንማርበት ይሄን ቻይናል ይጠብቅልን ከዲያብሎስ መልዕክተኞችና ሴረኞች ዋጋ የተከፈለበትን የብዙዎቹን ነፍስ የዳነበትን እሄን ቻይናል ሊቀ መላክት ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅልን። አቤል ብርሀኑ ግን ፀብህ ከምእመናን እና ከእግዚአብሔር ጋር ነው ማለት ነው። ይሄ ሁሉ ህዝብ የተመለሰው በዚ ቻይናል ትምህርት ነው። አንድ ቀን ሁላችንም በእምባ በፀሎት ወደ እግዚአብሔር ብንመለከት በእውነት ነው የምልህ ዋጋ ትከፍላለህ። ከብዙ ፈተናና ከብዙ መከራ የተመለሰን ሰው መንካት ዋጋ ያስከፍላል። ይልቁንም ትምህርቱ ምንድነው ብለህ ተማር ትለወጥበታለህ። እግዚአብሔር አምላክ መስተዋሉን ይስጠን።

  • @enyewephrem4268
    @enyewephrem4268 Год назад +4

    መምህር ተስፋዬ :: ያቀረብከዉ ሁሉ ትክክል ነዉ::እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ::ዘመኑን ዋጁት ነዉ ዋናዉ ትምህርት::

    • @simrettekle4491
      @simrettekle4491 Год назад

      ዘመኑን ዋጁ ማለት ሰልጥኑ ማለት ነው እንዴ?? አባታችንን እንዲህ አሳንሶ መዝለፍ የለበትም ደፋር።

  • @biskutgr
    @biskutgr Год назад +20

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህርዬ ሺ ዓመት ኑርልን የመዳሀናችን ምክንያት አንተ ነህ አንተ ብዙ ስራ አለብህ እማ ፍቅር ከአንተ ጋር ትሁን

  • @eftah21
    @eftah21 Год назад +8

    መምህርየ እንኳን መጣህልን❤❤
    መምህርየ እኛ የአንተ ደቀ መዛሙርቶች ባንሆን ይቆጨን ነበር በእዉነት❤❤❤እኔ መነፀሬን ❤❤ቀይሬአለሁ 😂😂መምህሬ የምታስተምረን ምንም እንከን የለዉም እኔ እስከገባኝ ❤ደግሞ መምህሬ እኔ አዋቂነኝ አስተማሪነኝ ለሚሉት ሰዎች እዉነቱን እያወቁ የተኙ ናቸዉ 😢😢እኔ ከነዛ አዋቂነን አስተማሪነን ከሚሉ ቤተሰብ ስለሆንኩ ዉስጣቸዉን ድብን አድርጌ አዉቃለሁ 😢😢እግዚአብሔር ልቦናቸዉን ይመልስ ብቻ😢😢😢እኔ የ መምህሬ ተስፋየ አበራ ❤ተማሪ በመሆኔ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ❤❤እግዚአብሔር በሱ ላይ አድሮ እያስተማረኝ ነዉ❤❤እናንተስ ????

    • @dejengetawey
      @dejengetawey 11 месяцев назад

      ጅል

    • @eftah21
      @eftah21 11 месяцев назад

      @@dejengetawey ጅል ጅላጅል ጅላንፎ ፡የዛር ዉላጅ ልጅ ፡ኮሜንት

  • @misrakasmare136
    @misrakasmare136 Год назад

    መምህር አይዞህ አንተ የያዝከው እግዚአብሔር ይበልጣል በረታ

  • @AdisDemisse-ps7kc
    @AdisDemisse-ps7kc Год назад +1

    ከ ሁለት ሺ በላይ ኮሜንት አለ ግን ሁሉም ከመመሳሰሉ የተነሳ አንድ ሰው የፃፈው ነው የሚመስለው.....የአባታችን የአባ ገብረኪዳን ሙሉ ትምህርት RUclips ላይ አለላቹ ተመልከቱት በቀና ልቦናም አድምጡት ብዙ ታተርፉበታላቹ ...እግዚሀቤር አምላክ ከሁላችንም ጋር ይሁን መምህር ተስፈዬ አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ ...አምላክ ከፈቀደ አግኝተሀቸው ብታወሩ ጥሩ ይመስለኛል ብዙ ነገር ትማማራላቹ።

  • @adesialelgn8316
    @adesialelgn8316 Год назад +3

    ሰላም እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ወድ የተዋሕዶ ልጆች ኢትዮጵያዊ ወገኖቻችን በሙሉ ሰላም ናችሁ
    ክቡር መምህራችን ተስፋዬ ወንድማችን እድሜ ና ጤናህን አብዝቶ ይስጥልን ያቆይልን ።
    ልቤ እረሰረሰ የሚገርም ቃል ሕይወት ያሰማልን ነው የምለው እኔ እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ ተስፋ ስላሴ ኑርልን። እንዳተ ያሉትን ያብዛልን ።
    እባካችሁ አባቶቻችን አስተውሉ ብትችሉ እርዱት ባትችሉ ግን በማታቁት አትግቡ አትበጥብጡ ያለዚያ እባካችሁ ሕዝቡን ያድንበት ያንቃበት አትንኩት ተው ግን ያሳዝናል አፈርንባችሁ ከትልቅ ዶባ ውስጥ የጤፍ እብቅ የሚታክል ፍሬ ብቻ ተገኘ ትልኩ ዶባ ያለ ፍሬ መገኘቱ ያሳፍራል ያሳዝናል ። ተው ግን ብዙ ጉድ አለ አይይይ በከፍታ ውስጥ እንዴት ሸለቆ ይገኛል
    ተስፋ ስላሴ አባቴ ፃዲቁ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ይጠብቁልን ። የራማው ልዑል ቅዱስ ገብርኤል ክንፎቹን እንደድባብ ይዘርጋልህ ከለላ ይሁንህ ።በርታልን የኛ በርቱ ጀግና እመቤቴ ማርያም ታበርታልን ትጠብቅህ ።

  • @ኢዮርኢትዮጵያ
    @ኢዮርኢትዮጵያ Год назад +26

    አብዛኛው ህዝብ ስግደት ፀሎት ሽሽት ላይ ነው

  • @zed96
    @zed96 Год назад +16

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @NabdMobile-y1f
    @NabdMobile-y1f Год назад

    ኡነትህን ነው መምህር ተስፍየ እግዚብሔር ይባርክህ መምህራችን

  • @ጌታሆይዘመኑንባርክልንአገ

    ተቀጥሎ ነው በውስጡ ያለው መፈስ እግዚአብሔር ማስተዋልን ይድለው መምህርችን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ
    @ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ Год назад +9

    እውነት ነው እግዚአብሔር ሁላችንንም ያውቀናል እንፅና ማንም ምንም ቢል በሃይማኖታችን እንፅና መልካምነታችን ይጠቅመናልና

  • @EdenYerga
    @EdenYerga Год назад +10

    መምህር እንዃን ደህና መጣህልን በጣም ነው የናፈቅከን መድሃኒ ኣለም ኣንተና ቤተሰብህን ይጠብቅልን ክፉ ኣይንካህ ❤❤❤

  • @workinehgetachew0892
    @workinehgetachew0892 Год назад +23

    መምህራችን እንኳን ደህና መጡልን እግዚአብሔር ይማሮት ደሞ ጨርሶ ደሞ ቆይ ማርያምን የአቤል የወይኗን ልጅ ዮቱብ ሰብሰክራያብ ያደረኩትን ነው ማነሰው ቆይ

  • @seblewongelgezmu6060
    @seblewongelgezmu6060 Год назад +1

    ሰላም መምህራችን ፣እኔ በግሌ ግን አባታችን የሚያስተምሩትን እቀበላለሁ አሁን አንተም ባልከዉ የ 666 ምሳሌም ልክ ናቸዉ የሰዉ ልጅ መልካም ነገርን ከምታወሩለት ይልቅ ስለክፋት ስለ ስድብ ስለግድያ ጦርነት ሲወራና ሲነገረዉ ግርር ይላል ግን መልካም ነገር ሲወራ ስለጌታቃል ሲወራ ለዛጊዜ ያጣል እንደዛ ነዉ ያስተማሩት።ይሄደሞ እሳቸዉን እንድንጠላና እንድንቃወም አያደርገንም።

  • @hiwothiwi2511
    @hiwothiwi2511 Год назад

    መምህርዬ ዛሬ ያጋጠመኝ ነገር በጣም አስደንግቶኛል ከፊት ለፊቴ ትልቅ ርግብ ባጠገቤ አስደንግጣኝ አለፍ አንዳለች ድመት መታ አንገቱዋን አንቃ ያዘቻት ከዛን ላሰለክቅ ብታገል መኪና ስር ስለነበረች አልቻልኩም በጣም ታገልኩ ከዛ የት አንደገባች ባላቅም ድመቱዋ ተፋችብኝ አለቀስኩ ፀሎት ነበር ያረኩላት አሄን ያልኩበት ምክንያት ከተናገሩት ትምርት ላይ ሰምቼ ነው ሳያውቁ ነውና ልቦናቸውን ይመልሰው ላባታችን መምህርዬ ፈጣሪ ይጠብቅልን ከነበተሰቦችህ 🙏🙏🙏