Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ያመነ የተጠመቀ ይድናል ያላመነ ግን ይፈረድበታል #አንድ_ጌታ_አንድ_ሀይማኖት_አንዲት_ጥምቀት {ኤፌሶን ❹÷5በወንጌሉ ላመናችሁ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ🙏
አሜን አሜን አሜን💐💐💐
አሜን♥️አሜን♥️አሜን♥️🌿🌿🍃🍃
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ✝️
Enkuwan abiro aderesen
መምህር ይሄ ሰውዬ እኮ በተሃድሶ እንቅስቃሴ ውስጥ ነበረ ከነ መርጌታ ሙሴ መንበሩ፣ጽጌ ስጦታውና ከሌሎች የተሃድሶ አባላት ጋር በመሆን ከመምህር ዶክተር ዘሪሁን ሙላቱ ጋር ተከራክረዋል በዛ ክርክር ላይ ሲረብሽ ከክርክሩ እንዲወጣ ተደርጎ ነበር። በጣም አስቸጋሪ ሰው ነው።በነገራችን ላይ ብዙ ደብተራዎች ፓስተርና ነብይ እየሆኑ ነው።
ምህር ሠውየው በጣም ነው ሚያሳዝነው በገዛ አካሉ በአንደበቱ ምንም አይነት ነፃነት እንደሌለው በግልፅ ያሳያል፡ ፈጣሪ ይማረው
አሜን አሜን አሜን
እንኳን በደህና መጣህ ውድ መምህራችን እውነት ተዋህዶ ሃይማኖታችን ንጽህት ናት እነዚህ ሰዎች ልቦና ይሰጣቸው ~አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት ኤፎሶን 4፤5 በወንጌሉ ላመናችሁ ለብርሃነ ጥምቀቱ እንኳን በሰላም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች
Amen amen amen
Amen Enkquan abro Adersen
መምህር ኮመንት አርጉ ላይክ አድርጉ አይልም። ቤተሰቦች ይህን ሁል ጊዜም አስታውሱ!
raelly
አልጠየቀምኮ እህት ወይሥ ትእዛዝነው ምእመኑን
አልገባኝም ምን ለማለት ነው የፈለክሽው እህት
She say please like 👍
ልጁ እያለ ያለው ግልፅ ነው ምምህር ተስፋየ ፔጀን ላይክ ሸር ሰብስክራይብ አድርጉ አይልም ምክነያቱም ሸር ላይክ አድርጉ የሚሉት ሌሎቹ ለቢዝነስ ስለሚሰሩ ነው ምምህር ተስፋየ ግን ትውልድን ለማስተማር ስለ ሆነ ላይክ ሼር አይልም እደዚህ ካለ ከሳሹ ብዙ ነው መምህር ተስፋየ የይቱብ ብር ነው የሚፈልገው ይሉታል ስለዚህ እኛ ወደ ፔጁ ምዕመን ስንገባ ላይክ ሸር እናድርግ የግድ መምህር ተስፋየ ሸር ላይክ አድርጉ እንዲለን አንጠብቅ እኛው እራሳችን ላይክ ሸር እናድርግ
እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለብርሐነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ ቤተሰቦቼ🙏
አሜንንንንንን
መምህር እንዃን ደና መጣ የሌለ እናቴ ሼር አርጌላት በቃ መምህር ለቀቀ ገባ መጣ እያለች ትጠይቀኛለች ወዳህ ልሞት ተቀየርኩ በመምህር ተስፋዬ እያለች
እግዚአብሔር ይመስገን 👏👏👏
ታድለሽ
እግዚአብሔር ይመስገን የኔ አሉ ገና ስለሀይማኖት ሳነሳ ገላጋይ አስታራቂ ሽማግሌዎች የማይችሉት ጸብ የሚነሳው ብቻዬን በመምህር ተስፋዬ ተቀይሬ ቀረሁ
@@ቴዎቶኮስ-ጨ9ቐ enem endanchiw hognalew mereregni ahuns
መምህር እንዲህ አይነት የተሳሳቱን መልስ በመስጠትህ በጣም ጥቅም አለው በባለፈው አድስ ሐይማኖት ላይ የሰጠህው መልስ ደረሷቸዋል ልጅቷም ተመልሳለች በርታልኝ መምህር እግዚአብሔር ረጅም እንድሜን ይስጥህ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ጥምቀት ባአል አደረሳችሁ አደረሰን ይገርማል ቤተክርስቲያን ስንዱ እመቤት ናት ምንም ገመና የላትም እግዚአብሔር ይገስጽው ይህን መንፈስ ፓስተር ቢኒያም እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
እግዚአብሔር ይገስፅህ ከዛሬ 2አመት በፊት የኔታ ላይ አይቼው በጣም ነው ያፈርኩት መምህር በትክክል የጠቋር መንፈስ ደፋር ነው ያልከውን በዚህ ሰውዬ ነው ያወኩት ካስታወስክ ከሱ ቡኋላ በዙዎች ወጡ ሚዲያ ላይ መንገድ ጠራጊቸው ሆነ
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ እግዚአብሔር እነታውን ይግለፅልህ ለንስሐ ያብቃህ የሁላችንም መጨረሻ ያሳምርልን
እውነት ፈጣሪ ወደቤቱ ይመልሰው💔💔💔💔💔
መምህር እባክህን ወዶ አይደለም ከቻልክ እንደዚህ አይነት ወንድሞች ነፍስ እግዚአብሔር እንዲመለሳቸው በፀሎት እናስባቸው ሁላችንም እኩል ነው ሚወደን እንዲህ በኃጢአት ስንጠፋ እግዚአብሔር ደስ አይለውም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ::
አወ ልክ ነሽ ግን ሰወ እየጠፋ ያለው በነዚህ ምክንያት ስንት ንጲሀን እየጠፉ ያለው እህቴ
ሕፃን ዮናታን እምትለው ነገር በጣም ጥሩ ስም ነው
የቅድስት ተዋህዶ ልጆች እንኩዋን ለጌታችን ለአምላካችን ለመድኃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ብርሐነ ጥምቀት በሠላም አደረሳችሁ 👏👏👏የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን መምህር የነፍስ ዋጋ ያድርግልህ👏👏👏በሉ እናዳምጥ እህት ወንድሞቼ 👏
እኩሀን አብሮ አደረሰን አሜን ላመቱ በሰላም ያድርሰን ሐኒ
አሜን፫ ሐናዬ የኔ ውድ እህት እንኳን አደረሰሸ
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤✝️
መምህራችን ይሄ በገጠሩም እሚታይ ነው ፓስተር ቢንያም በእውነት አይቀይርብን
ይህ ሰውዬ አማኑኤል ፀበል ያስፈልገዋል እግዚአብሔር ይርዳህ
እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ ይህ ሰው እኮ አሪወስ ነው የሚያወራሁ ሁሉ ያስደነግጣል ግን ደግሞ አንደሰው ያሳዝናል ለቤተሰቦቹም ጠንቅ ነው እግዚአብሔር ልቡን ወደ እራሱ ይመልሰው
መምህር እባክህን አዲራሻውን ፈልገህ የተመለሱ የደብተራወችን ገጠመኝ ላክለት ገጠመኞችን ላክለት ወደልቡ ቢመለስ አይይይ እግዚአብሔር ይማረን 😢😢😢
እንኳን ደህና መጣህ #ረቡኒ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳቹህ አደረሰን መልካም በአል
የነበረባቸውን ሃይማኖቶችን ሲቆጥራቸው ከሀውን ሀውን ይጨርሳል ስል ስምንት ሲደርስ በጣም አሳዘነኝ እባካችሁን ምህመናን ፀልዩለት ።
Egzeabiher yimsgen memihir amen 🤲😭እግዚኦ ተሰሀለነ እግዚኦ ተሰሀለነ አቤቱ ማርን ይቅር በለን አቤቱ ማርን ይቅር በለን አቤቱ ማርን ይቅር በለን😭😭😭🤲
አቤቱ ማረን ይቅር በለን ከመሪጌታ ወደ ደብተራ ከእንደዚህ አይነቱ ውርደት አምላኬ ሆይ ጠብቀኝ ከበረትህ አትለየኝ🙏🙏🙏ከቅዱሳን በጎችህ ጋር አኑረኝ🙏🙏🙏
እኔ እዚ ሰውዬ ላይ ያየሁት ንቀት በቤተክርሰቲያን ላይ ዝም ብሎ የሚገለፅ አደለም በጣም ያሳዝናል።።።።በውሰጥ አዋቂ እና ኦርቶዶክሶች እንዲህ ነን እዬቸ እየነገራቸው ነው እኛ አባቶች መቼም ባለጌ የተናገረው መድገም አያሰፈልግም ግን ልቦና ይሰጠው🙏🙏🙏
እንኳን ለብረሐነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሣችሁ አሜን አሜን አሜን#ልጨረሰውና እመለሣለሁ
አጋንንት መጨረሻው ይህ ነው እንግዲህ የሱ ወዳጅነት አጋንንትመጨረሻውይህነውእንግዲህየሱወዳጅነትታድያለምን ድያ ለምን ከሰይጣን ጋር መወዳጀት እንዲ ነው ሚያዋርደው አቤቱ አምኖ ከመካድ፣ጀምሮ ከማቋረጥ እንዲሁም ከድፍረት ሃጥያት ይሰውረን ።መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማህ ፀጋውን ያብዛልህ።
አቤቱ አድነን ማስተዋል የተጠበት ዘመን ለይ ደርሰነል መ/ር ቃላሕይወት ያሰማልን
ኤሄስውዬ ደብልሴጣነው እጂ የኦርቶዶክስ እማኝ እይደለም እግዝዮ መሀረነ ክርስቶስ
እኛ ነን ሸር ላይክ ወዘተ ማድረግ ያለብን ሰዉ ይዳንበት አዳርሱ ቤተሰቦች
መምህራን እንኳን በሠላም መጣህልን አቤቱ ጌታ ሆይ መጨረሻችን አሣምረዉየጠፉት ልጆችህንም ልቦናቸዉን መልስ ክፍል/2/ እጠብቃለን
😭😭😭😭😭እስኪ እደኔ ያሣዘነው ሰውየው 😭 እመብረሀን ትርዳህ
መምህራችን እንኳን ለከተራ በዓል አደረሶት አደረሰን።በመላው አለም ያላቹ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች እንኳን ለከተራ በዓል አደረሳቹ
እንኳን አደረሳችሁ ውዶችየበእነት ይህች ልጅ መልስ የሰጠሃት ይቅርታ ጠየቀች አሁንም እንደዚ ብታድርግ ጥሩ ነው።የአግልግሎት ዘመን ያርዝምልን
ኣቤቱ ኣምላኬ ሆይ ልቦና ስጠን በጣም ከባድ ነው እኔ ኢትዮጲያ የሀን ያክል ሃይማኖት እንዳለ ለመጀመሪያ ግዜ ነው ያወቁት ገጠር ነው ተወልጀ ያደኩት እና ኣንድ ሃይማኖት እንዳለ ነው ማቀው እሷም ተዋህዶ ናት እና ስደት በጣም ያስተምራል መምህራችን ቃለ ህይዉት ያሰማልን🙏🙏🙏
መምህር አንተ ያስተማርከን በግልፅ አያየነው ነው እንዴት ክፉ መንፈስ የመዋረስ መንፈስ ያለበት ሰው ሀይማኖት እንዴት እደሚቀያይር ይህ በጣም ገራሚ ነው::
በእውነት እግዚአብሔር አደዝ አይነት ደቁርና ይጠብቀን የሰወዬ ወደራሱ ስመለስ ከይት ነው የመጣው እዳይል ለምን መፈሱ ስለወነ እየ ሾፈረው የአለው የሰማዩ ንጉስ ወደራሱ ይመልሰው መምራችን ቃለህወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ ኑርልን በሰላም አሜን 🤲🤲🤲🤲
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን
መምህሬ እውነት እልሀለው እደዚ ሰውዬ ጥው ብልሎብኝ ነበር እድሜ ለአባታችን መለአከ መንክራት መምህር ግርማ ትምህርት ፀበል ስጠመቅ ሙልጭ ብሎ ጠፋልኝ ። እውነት እልሀለው ይህ ሰው ንሰሀ ገብቶ ፀበል ካልተጠመቀ በስተቀር አእምሮዎአይቀየርም እመብርሀን ትርዳው።
የሚገርም ነዉ አይነ ልቦነህን ያብራልህ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
መምህር መልዕክቶችህን ብዙ ጊዜ እከታተላለሁ በተለይ በክርስቲያን መሳዮች ደብተራና መሪጌታዎች በሠው ልጆች ላይ የሚከናውኑት ግፍና መከራ የሚያበቃበት ጠንከር ያለ አስተማሪ እና የማስተካከያ እርምጃ በቤተ ክርስቲያን በኩል መውሰድ የሚቻልበትን ሁኔታ መፍጠር ቢቻል ጥሩ ነው እላለሁ።
አቤቱ በምህረትህ አስበን አምላከ ቅዱሳን እግዚኦ ማርና ክርስቶስ ምን አይነት ክፉ ዘመን ላይ ደረሰን መምህሬ ተባረክልኝ በእዉነት 😍😍😍😍😍👍👏
መምህር ግርማን እና የናንተን አስተምሮ ለሚቃወሙት ይህ ቪዲዮ ትምህርት ይሁናችሁ !!!መስቀል ረግጦ ክርስቶስን ክዶ ደሙን ስውቶ ነው የሚዋረሱት!!!መምህር ተስፋዬ የእህቴ ባል "እኔን ማንም አይተካከለኝም "ብሎ በዲቢሎስ ጥበቡ የሚመፃደቅ ነው።እና እኔ መናፍቅ ሆኖ መድገሙን ቢተው ሁሉ እመርጣለሁ ግን እሱ መናፍስት እያዘዘ የፈለገውን እየስራ የሚኖር ነው።ፀልይልኝ ይህ ስው እንዱመለስ የጥቁር ድመት አይን ውጦል፣ዝናብ እንዳይዘንብ አድርጎ ህዝብ ወጥቶ ረግሞታ ………ከዚ ሁሉ ሀጢት በሁላ በመስተፋቅር እቴን ያገባው።ፀልይልኝ !!!
ብዙ ጊዜ አይቼዋለው ከየኔታ ጋር ከነበረው አንስቶ የምር በጣም ያዛዝነኛል እግዚያብሔር ልቡን ይመልስለት
መምህር ወንድሜ እንኩዋን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረስዎ ወይ ጉድ አንተ ግዴታህ ነው አመሰግናለሁ ፓስተር ቢንያምን ግን ሳላደንቅ አላልፍም ምክንያቱም ስለተዋህዶ መነካት ስለሚያማቸው የበለጠ ካስተዋልን እየጠቀሙን ነው እድሜ ይስጣቸው ተመስገን
በእውነት አምላከ ሆይ አጋንንት በልጆችህ ላይ ሰልጥኗልና ልቦናቸሁን መልስላቸሁ አቤቱ ወደ ኋላ አትመልሰን ማረን🙏🙏🙏
እዉነት ነዉ መምህርዬ በርታልን 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜንአሜን መምህር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አረ በስማም በጣም ይገርማል እግዚአብሔርየ ሆይ አተው ልቦና ላጡት ልቦና ሥጥልንየኔ መፅናኛ መ ምህሬ በጣም ነው እምወድክ እግዚአብሔር ይጠብቅክ እመቤቴ ትርዳክ
መምህር በጣም ነው ምወድወት የማከብርወት ኑርልን እድሜና ጤና ይስጥልን
መምህር ቤ/ክ ከተጫነባት አውደ ነገስታዊ ጣኦታዊ አምልኮ ተላቃ ክርስቶስን ብቻ ታመልክ ዘንድ የምታደርገውን ተጋድሎ ሳላደንቅ አላልፍም።ብዙ ነጭ ለባሾች ለስርአተ ቤ/ክ እንቆረቆራለን እያሉ ብዙ ይጮሀሉ ዶክመንተሪም ይሠራሉ ግን ስለዚህ ጣኦታዊ አምልኮ ትንፍሽ አይሉም።በርታ ረቢ በግልጽ ይህን ቤልሆራዊነትን በግልጽ በአደባባይ መቃወም ጳውሎሳዊነት ነውና ከክፉዎች መጥቁላውያን ሠውሮ አምላከ ቅ/ጳውሎስ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።
መምህሬ #እግዚአብሔር ይጠብቅህ #የእመቤታችን_አማላጅነትዋ_ጥበቃዋ_ቃልኪዳንዋና_ረድኤት_በረከቷ አይለይህ👏 #የመላዕክት_የፃድቃን_ሰማዕታት ተራዳኢነት ከአንተና ከቤተሰቦችህ ጋር ይሁን 👏 አቤት ስንቱን ተጋፈጥከው መምህሬ ! ስንቱን ጉድ አሳወቅከን በርታልን👏
አይ መምህሬ ገና ብዙ ጉድ ይወጣል ይሠማል እደዚህ ቡኩን ከመሆን አዉጣን 🙏
እረመምህር ማሕበረ ቅዱስ አሉ እመብርሃን ክብሮን የቀነሱ መስሎቸው ብዙ ነገር የተናገሩነው መልስ ስጥበት በዛም
ለመላው የተዋህዶ ቤተስቦች፡እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ ።መምህርዬ እኔ በፊት በሰርክ ጉባኤ በክርስቲያን እየሄድኩ መፅሀፍ ቅዱስን እንማር ነበር እኔም መፅሀፍ ቅዱስ የማንበብ ልምድ ነበረኝ በቃሌም እይዝ ነበር። መናፍቃን ሲጠይቁኝ ከነጥቅሱ እመልስ ነበር።ነገር ግን መምህር እንተ በምታቀርበው ትምህርት ላይ አንዳችም እውቀቱ የለኝም ነበር ማለትም ሰለደብተራ ስለመናፍስት ምንም አይነት እውቀት የለኝም ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ባንተ ትምህርት ግን ብዙ ነገር ተምሬያለሁ ለሌላም ሰው ይህንን ትምህርት ተከታተሉ እያልኩ እገኛለሁ።ቡዚህ ትምህርት ብዙ እውቀት እያገኘሁ ነው ።መምህር ከመላው ቤተሰብህ ጋር እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን እላለሁ።
እግዚኦ ማረነ ክርሶስ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አቤቱ ማረን ይቅር በለን ልቦና ይስጠውና ይመልሰው
እንኳን በደህና መጣህ መምህር ፅጋውን ያብዛልህ አባታችን የትዋህዶ እቁ መምህሬ እንኳን ለጌታችን ለአምላካችን ለምዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ የትዋህዶ ልጆች 👏🥰
እኦዚኦ መሃረነ ክርስቶስ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ወይ ወይ ወይ እመብርሃን እመቤቴ እናቴ አስታርቂኝ ከደጉ ከቸሩ ልጅሽ መምህሬ የቅዱሳን ጥበቃቸው አይለይህ እመቤታችን ትጠብቅህ
እንኳን አደረሰህ መምህርራችን
ወይ እግዚአብሔር ምናለ እመቤቴን እንደጠራሀት በቤቷ ብትኖር ውርደት ነው በጥያቄ አለንጋ ገረፈው ፓስተር ብንያም አፋጣች ጎበዝ እይ ከፈለክ ፅጌ ደብተራ በለኝ አለ እግዚኦ መምህር ተስፋ ስላሴ ስንቱን ጉድ አወጣኸው የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ኃይል ነው ይህን ሁሉ የሰራው ለፓስተሩ አናጋሪ ለከሃዲው ሽንፈት ሞላችባቸው ለፓስተር ብንያም የድንግል እምነት የተዋህዶ ልጅነትን እመኝለታለሁ አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥንት ነሽ የ እናትና አባቴ ማእተቤን ኣበጥስም ትኖራለች ለዛአለም አቤቱ እግዚኦ!መምህራችን በርታልን ስንቱን የዋህ ያበላሸ ሰው ይሆናል ይሄኔ ወይ ጉድ የእንዲህ አይነቱ ከሀዲ ደሞ እንዴት ያማል እግዚአብሔር ይፀፀት ዘንድ ይቅር ይበለው አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እድሜ ጤና ይስጥልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ አሰናካዮችን ልቦና ይስጣቸው
እግዚኦ አቤቱ ጌታ ሆይ ልቦና ስጠው ለኛምበሃይማኖታችን አፅናን ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 👏🕊️
የሚገርም ነው ፈጣሪ ከክህደት ይሰውረን መምህር በርታልን
አቤቱ ይቅር በለን ጉዳችን አለማለቁ።
አሜን እንኳን በሰላም መጣህልን የኛ መምህር
ሁሌ ኮሜንት አልሰጥም ቪድዮ አውረጄ ስለማዳምጥ እግዚአብሔር ያቆይህ መምህራችን 🙏
አቤቱ አባት ሆይ ከሚድኑአት አርገን አቤቱ ይቅር በለን አይነልቦናችንን አብራልን
አግዚአብሔር ይርዳን ድንግል ማርያም በምልጃዋ አትለየን
እግዚኦ ማሃርነ ክርስቱስ ፈጣሪ ልቡና ይስጣችው ህዝቡን ጨረስት🙏😍
ፈጣሪ ልቦና ይስጥህ አቤት መዋረድ መምህራችን የማናቀውን እድናቅ አተን የሰጠን ፈጣሪ ክብር ምስጋና ለአምላካችን አተም ግዜ ዘመንህን ይባርክልይ መልካም አውዳመት ይሆንልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ሰላም መጣህልን አቤቱ ሆይ ኢግዚኦ ይማሃረነ ምን አይነት ጭፍን መጣ
ሰላምላተይሁን መምህራችን የመምህርተማሪዎች እኳንለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስክርስቶስ ጥምቀትአደረሳችሁ መልካምበአል ይሁንላችሁ በያላችሁየት
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ። መጨረሻችንን አሳምርልን።
እኳን አደረሳችሁ ለብራሕነ ጥምቀቱ መምሕር በእዉነት እረዥም እድሜጤናይስጥሕ ሰላተእግዚአብሔርን አመሰግናለሁ አምላኪ ይጠብቅሕ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህራችን እንዃን በሰላም መጣህ መምህራችን እንዃን አብሮ አደረሰን ለጌታችን ለመድሃኒታች ለየሱስ ክርስቶስ ለብርሃነ ጥምቀታችን 🙏🙏🙏
መምሕራቺን ቃለሕይወት ያሰማልን የኛ እቁ ኑርልን ❤🙏❤ቤት የያዘው ጉዲ ተመዝ አላልቅ አለኳ አቤቱ ልቦና ስጠን🙏
እንኳን ደና መጡ መምህራችን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደርሳችሁ አደርሰን
መምህር እድሜ ና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን 🤲🤲🥰🥰🙏🙏
መምህርየ እንኳን ደና መጣህ እንወዳሃለን እናከብራሃለን እድሜና ጤና ይስጥህ ❤
Memhr betam bechrstnah beunet yemtnorbetna berash arayia yemtnorbetna lehaymanoth tru msalie neh. Geta beteseb ybarklh. እኔ ከሌላ ሀይማኖት ነኝ ግን ባንተ ብዙ ትምህርትና አጽናኝ መልእክትህ አጽናንቶኛል።እንዳንተ ያሉ ያብዛልን።ጌታን አክብረህ ለሰው ልጅ የምታከብር፡ክቡር ስለሆንክ ነው።
ውይ ከአንተ የተወለዱ ልጆችና ያንተ ባለቤት መሆን በራሱ መረገም ነው እግዚአብሄር። ለምስኪኑዋ ባለቤትህና ለምስኪኖቹ ልጆችህም መቼስ ካንተ ተፈጥረዋል አጋንንት። እየተጫወተብህ ነው መልካሙን መንገድ ይምራህ
እግዚኦ ማሃረነ ክርስቶስ እግዚአብሄርልቦና ይስጠን
የእግዚአብሔር ስጦታ ነህ መምህራችን🙏🙏
በስመአብ ምን ጉድ ነው🤔ወይ መዘላበድ ወዬ ደብተራ ፅጌ የተምታታ ነገር እግዚአብሔር ልብ ይስጠው🤔 መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ጥላ ከለላ ይሁንህ 🙏ለብዙዎችን ነፍስ መዳኛ ምክንያት ነህና ኑርልን🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር
ለጌታችን ለመድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ጥምቀት በዓል እንኳን አደረሰህ
እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ጥምቀቱ የመሞህር የወንጌ ለፈተማሪዎች መምህር ፈልፍለህ አብራርተህ ስለምታስረዳን ቃል በቃል በእውነት እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ፅጌ የሚባለው ሰው በትክክል በደመነፍስ ነው ያለው የሚናገረውን አያቅም ይዘገንናል የድፍረት ቃሉ እግዚአብሔር ያስበው ከራሱጋ ከህሊናውጋ እንዴሆን እመብርሃን ትርዳው ውይ ስንት አይነት ሰው አለ በእግዚአብሔር
መምህር ብንያምን በበጣም ነው የማከብረው ለምን ለኦርቶዶክስ ሁለም ይከራከራል እመቤታችን እንደልቦናው ሀሳብ ኦርቶዶክሳዊነትን ትግለፅለት🙏🙏🙏
መምህር እንኳ ደና መጣህልን ውድ የተዋህዶልጆች እንኳን ለጌታችንና አምላካችን መድሐኒታችን እየሱስክርስቶስ ብርሃነጥምቀቱ በሰላም አደረሳቹ
ቸሩ መድሀንያለም አባታችን የሒወታችን መጨረሻ ያሳምርልን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻 በመስቀሉ ♥️ያመናችሁ ♥️እንኳን ለብረነ መስቀሉ ♥️አደረሳችሁ♥️🌿♥️🌿♥️💗🌿🍃🌿💗🍃🌿
መምህራችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልክ ኑርልን
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ እህት ወድሞች ይሺ እናዳምጣለን መምህራችን
መምህር እባኮትን ደብተራ የሚለዉን ለእንደዚ አይነት ሰዎች ባንጠቀም🙏
እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ 😭😭😭😭😭😭😭9 ሀይማኖት የቀያየሩ አቤቱ ጌታ ሆይ መጨረሻዬን አሳምርልኝ
አቤቱ እግዝአብሔር ሆይ እኛ ሰውች በደልኛች ህጥይቶነች ነን አነ በህይማኖትችን አጥናኛ ውንደምች እግዝአብሔር ውደ ልበነህ ይማልሥህ
እኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ አደረሠን 🙏🙏🙏
መ ምተስፋየየ የሰውየው ቃል እንዳለ መሰማት አልቻልንም ጣልቃ ባትገባ መልካም ሆኖ በቀጥታ እንድንሰማ ብታደርግ ጥሩ ነው
እግዚኦኦ....ኦኦኦኦ አቤቱ ይቅር በለን 😮😮
Hunken Dena maxu memirhachin Amen Amen Amen 🙏🙏🙏💞💞💞💞💞ye tewahedo hunquoch hunken hunken la timketa Behar behal aderesachu aderesen 🙏🙏🙏🌺💚💚💚
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ምን ዓይነት ሰው ነው በእግዚአብሔር ፣
እግዚኦ ማሐርነ ክርስቶስ አረ ምን ጉድ ነው አቤቱ ይቅር በለን ሰላም እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእውነት አሳፋሪ ዘመን አምላክ ቅዱሳን ለንሰሐ ያብቃው ሌላ ምን ይባላል
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እኩሀን በሰላም መጣክ
እንደው የሳዝናል በስህተት የጠራአት እመማምላክ ርህሪት አዛኝቷ ወደልብ ወደአይምሮክ ወደቤተክ ትመልስክ እንጂ ምን ይባላል 😪😪በጣም ተወዛግቧል ጠቁነጠነጠ። 😭😭 ይህ ፓስተር ቢንያም መልካም እሊና ነው ያለው አንድ ቀን ወደተዋህዶ ወደእውነተኛይቱ ወደማንነቱ መመለሱ አይቀረም ያድርግለት ❤❤ መምህራችን እመብርአን ትጠብቅክ የሐዋርያት አምላክ እስከመጨረሻው አይለይክ 🙏🙏❤❤ በርታ አንተ ድርሻክን ተወጣ ብዙ ነፍስ ይመለስልካል ❤❤ የባለፈው ፍቅር ሲዝም የሚለው ነብይ ባይ ያቀረብከው አብራው የነበረች ሴት ንስሃ ገባች አይደል እግዚአብኤር ይመስገን በርታ እንወድአለን ❤❤🙏🙏
ያመነ የተጠመቀ ይድናል ያላመነ ግን ይፈረድበታል
#አንድ_ጌታ_አንድ_ሀይማኖት_አንዲት_ጥምቀት {ኤፌሶን ❹÷5
በወንጌሉ ላመናችሁ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ🙏
አሜን አሜን አሜን💐💐💐
አሜን♥️አሜን♥️አሜን♥️🌿🌿🍃🍃
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ✝️
Enkuwan abiro aderesen
Enkuwan abiro aderesen
መምህር ይሄ ሰውዬ እኮ በተሃድሶ እንቅስቃሴ ውስጥ ነበረ ከነ መርጌታ ሙሴ መንበሩ፣ጽጌ ስጦታውና ከሌሎች የተሃድሶ አባላት ጋር በመሆን ከመምህር ዶክተር ዘሪሁን ሙላቱ ጋር ተከራክረዋል በዛ ክርክር ላይ ሲረብሽ ከክርክሩ እንዲወጣ ተደርጎ ነበር። በጣም አስቸጋሪ ሰው ነው።በነገራችን ላይ ብዙ ደብተራዎች ፓስተርና ነብይ እየሆኑ ነው።
ምህር ሠውየው በጣም ነው ሚያሳዝነው በገዛ አካሉ በአንደበቱ ምንም አይነት ነፃነት እንደሌለው በግልፅ ያሳያል፡ ፈጣሪ ይማረው
አሜን አሜን አሜን
እንኳን በደህና መጣህ ውድ መምህራችን እውነት ተዋህዶ ሃይማኖታችን ንጽህት ናት እነዚህ ሰዎች ልቦና ይሰጣቸው
~አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት ኤፎሶን 4፤5 በወንጌሉ ላመናችሁ ለብርሃነ ጥምቀቱ እንኳን በሰላም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች
Amen amen amen
Amen Enkquan abro Adersen
Amen amen amen
መምህር ኮመንት አርጉ ላይክ አድርጉ አይልም። ቤተሰቦች ይህን ሁል ጊዜም አስታውሱ!
raelly
አልጠየቀምኮ እህት ወይሥ ትእዛዝነው ምእመኑን
አልገባኝም ምን ለማለት ነው የፈለክሽው እህት
She say please like 👍
ልጁ እያለ ያለው ግልፅ ነው ምምህር ተስፋየ ፔጀን ላይክ ሸር ሰብስክራይብ አድርጉ አይልም ምክነያቱም ሸር ላይክ አድርጉ የሚሉት ሌሎቹ ለቢዝነስ ስለሚሰሩ ነው ምምህር ተስፋየ ግን ትውልድን ለማስተማር ስለ ሆነ ላይክ ሼር አይልም እደዚህ ካለ ከሳሹ ብዙ ነው መምህር ተስፋየ የይቱብ ብር ነው የሚፈልገው ይሉታል ስለዚህ እኛ ወደ ፔጁ ምዕመን ስንገባ ላይክ ሸር እናድርግ የግድ መምህር ተስፋየ ሸር ላይክ አድርጉ እንዲለን አንጠብቅ እኛው እራሳችን ላይክ ሸር እናድርግ
እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለብርሐነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ ቤተሰቦቼ🙏
አሜንንንንንን
መምህር እንዃን ደና መጣ የሌለ እናቴ ሼር አርጌላት በቃ መምህር ለቀቀ ገባ መጣ እያለች ትጠይቀኛለች ወዳህ ልሞት ተቀየርኩ በመምህር ተስፋዬ እያለች
እግዚአብሔር ይመስገን 👏👏👏
ታድለሽ
እግዚአብሔር ይመስገን የኔ አሉ ገና ስለሀይማኖት ሳነሳ ገላጋይ አስታራቂ ሽማግሌዎች የማይችሉት ጸብ የሚነሳው ብቻዬን በመምህር ተስፋዬ ተቀይሬ ቀረሁ
@@ቴዎቶኮስ-ጨ9ቐ enem endanchiw hognalew mereregni ahuns
መምህር እንዲህ አይነት የተሳሳቱን መልስ በመስጠትህ በጣም ጥቅም አለው በባለፈው አድስ ሐይማኖት ላይ የሰጠህው መልስ ደረሷቸዋል ልጅቷም ተመልሳለች በርታልኝ መምህር እግዚአብሔር ረጅም እንድሜን ይስጥህ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ጥምቀት ባአል አደረሳችሁ አደረሰን
ይገርማል ቤተክርስቲያን ስንዱ እመቤት ናት ምንም ገመና የላትም እግዚአብሔር ይገስጽው ይህን መንፈስ ፓስተር ቢኒያም እግዚአብሔር ይስጥልን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
እግዚአብሔር ይገስፅህ ከዛሬ 2አመት በፊት የኔታ ላይ አይቼው በጣም ነው ያፈርኩት መምህር በትክክል የጠቋር መንፈስ ደፋር ነው ያልከውን በዚህ ሰውዬ ነው ያወኩት ካስታወስክ ከሱ ቡኋላ በዙዎች ወጡ ሚዲያ ላይ መንገድ ጠራጊቸው ሆነ
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ እግዚአብሔር እነታውን ይግለፅልህ ለንስሐ ያብቃህ የሁላችንም መጨረሻ ያሳምርልን
እውነት ፈጣሪ ወደቤቱ ይመልሰው💔💔💔💔💔
አሜን አሜን አሜን
መምህር እባክህን ወዶ አይደለም ከቻልክ እንደዚህ አይነት ወንድሞች ነፍስ እግዚአብሔር እንዲመለሳቸው በፀሎት እናስባቸው ሁላችንም እኩል ነው ሚወደን እንዲህ በኃጢአት ስንጠፋ እግዚአብሔር ደስ አይለውም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ::
አወ ልክ ነሽ ግን ሰወ እየጠፋ ያለው በነዚህ ምክንያት ስንት ንጲሀን እየጠፉ ያለው እህቴ
ሕፃን ዮናታን እምትለው ነገር በጣም ጥሩ ስም ነው
የቅድስት ተዋህዶ ልጆች እንኩዋን ለጌታችን ለአምላካችን ለመድኃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ብርሐነ ጥምቀት በሠላም አደረሳችሁ 👏👏👏
የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን መምህር የነፍስ ዋጋ ያድርግልህ👏👏👏
በሉ እናዳምጥ እህት ወንድሞቼ 👏
እኩሀን አብሮ አደረሰን አሜን ላመቱ በሰላም ያድርሰን ሐኒ
አሜን፫ ሐናዬ የኔ ውድ እህት እንኳን አደረሰሸ
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤✝️
መምህራችን ይሄ በገጠሩም እሚታይ ነው ፓስተር ቢንያም በእውነት አይቀይርብን
ይህ ሰውዬ አማኑኤል ፀበል ያስፈልገዋል እግዚአብሔር ይርዳህ
እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ ይህ ሰው እኮ አሪወስ ነው የሚያወራሁ ሁሉ ያስደነግጣል ግን ደግሞ አንደሰው ያሳዝናል ለቤተሰቦቹም ጠንቅ ነው እግዚአብሔር ልቡን ወደ እራሱ ይመልሰው
መምህር እባክህን አዲራሻውን ፈልገህ የተመለሱ የደብተራወችን ገጠመኝ ላክለት ገጠመኞችን ላክለት ወደልቡ ቢመለስ አይይይ እግዚአብሔር ይማረን 😢😢😢
እንኳን ደህና መጣህ #ረቡኒ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳቹህ አደረሰን መልካም በአል
የነበረባቸውን ሃይማኖቶችን ሲቆጥራቸው ከሀውን ሀውን ይጨርሳል ስል ስምንት ሲደርስ በጣም አሳዘነኝ እባካችሁን ምህመናን ፀልዩለት ።
Egzeabiher yimsgen memihir amen 🤲😭እግዚኦ ተሰሀለነ
እግዚኦ ተሰሀለነ
አቤቱ ማርን ይቅር በለን
አቤቱ ማርን ይቅር በለን
አቤቱ ማርን ይቅር በለን😭😭😭🤲
አቤቱ ማረን ይቅር በለን ከመሪጌታ ወደ ደብተራ ከእንደዚህ አይነቱ ውርደት አምላኬ ሆይ ጠብቀኝ ከበረትህ አትለየኝ🙏🙏🙏ከቅዱሳን በጎችህ ጋር አኑረኝ🙏🙏🙏
እኔ እዚ ሰውዬ ላይ ያየሁት ንቀት በቤተክርሰቲያን ላይ ዝም ብሎ የሚገለፅ አደለም በጣም ያሳዝናል።።።።
በውሰጥ አዋቂ እና ኦርቶዶክሶች እንዲህ ነን እዬቸ እየነገራቸው ነው እኛ አባቶች መቼም ባለጌ የተናገረው መድገም አያሰፈልግም ግን ልቦና ይሰጠው🙏🙏🙏
እንኳን ለብረሐነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሣችሁ አሜን አሜን አሜን#ልጨረሰውና እመለሣለሁ
አጋንንት መጨረሻው ይህ ነው እንግዲህ የሱ ወዳጅነት አጋንንትመጨረሻውይህነውእንግዲህየሱወዳጅነትታድያለምን ድያ ለምን ከሰይጣን ጋር መወዳጀት እንዲ ነው ሚያዋርደው አቤቱ አምኖ ከመካድ፣ጀምሮ ከማቋረጥ እንዲሁም ከድፍረት ሃጥያት ይሰውረን ።መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማህ ፀጋውን ያብዛልህ።
አቤቱ አድነን ማስተዋል የተጠበት ዘመን ለይ ደርሰነል መ/ር ቃላሕይወት ያሰማልን
ኤሄስውዬ ደብልሴጣነው እጂ የኦርቶዶክስ እማኝ እይደለም እግዝዮ መሀረነ ክርስቶስ
እኛ ነን ሸር ላይክ ወዘተ ማድረግ ያለብን ሰዉ ይዳንበት አዳርሱ ቤተሰቦች
መምህራን እንኳን በሠላም መጣህልን
አቤቱ ጌታ ሆይ መጨረሻችን አሣምረዉ
የጠፉት ልጆችህንም ልቦናቸዉን መልስ ክፍል/2/ እጠብቃለን
😭😭😭😭😭
እስኪ እደኔ ያሣዘነው ሰውየው 😭
እመብረሀን ትርዳህ
መምህራችን እንኳን ለከተራ በዓል አደረሶት አደረሰን።በመላው አለም ያላቹ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች እንኳን ለከተራ በዓል አደረሳቹ
እንኳን አደረሳችሁ ውዶችየ
በእነት ይህች ልጅ መልስ የሰጠሃት ይቅርታ ጠየቀች አሁንም እንደዚ ብታድርግ ጥሩ ነው።
የአግልግሎት ዘመን ያርዝምልን
ኣቤቱ ኣምላኬ ሆይ ልቦና ስጠን በጣም ከባድ ነው እኔ ኢትዮጲያ የሀን ያክል ሃይማኖት እንዳለ ለመጀመሪያ ግዜ ነው ያወቁት ገጠር ነው ተወልጀ ያደኩት እና ኣንድ ሃይማኖት እንዳለ ነው ማቀው እሷም ተዋህዶ ናት እና ስደት በጣም ያስተምራል መምህራችን ቃለ ህይዉት ያሰማልን🙏🙏🙏
መምህር አንተ ያስተማርከን በግልፅ አያየነው ነው እንዴት ክፉ መንፈስ የመዋረስ መንፈስ ያለበት ሰው ሀይማኖት እንዴት እደሚቀያይር ይህ በጣም ገራሚ ነው::
በእውነት እግዚአብሔር አደዝ አይነት ደቁርና ይጠብቀን የሰወዬ ወደራሱ ስመለስ ከይት ነው የመጣው እዳይል ለምን መፈሱ ስለወነ እየ ሾፈረው የአለው የሰማዩ ንጉስ ወደራሱ ይመልሰው መምራችን ቃለህወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ ኑርልን በሰላም አሜን 🤲🤲🤲🤲
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን
መምህሬ እውነት እልሀለው እደዚ ሰውዬ ጥው ብልሎብኝ ነበር እድሜ ለአባታችን መለአከ መንክራት መምህር ግርማ ትምህርት ፀበል ስጠመቅ ሙልጭ ብሎ ጠፋልኝ ።
እውነት እልሀለው ይህ ሰው ንሰሀ ገብቶ ፀበል ካልተጠመቀ በስተቀር አእምሮዎአይቀየርም እመብርሀን ትርዳው።
የሚገርም ነዉ አይነ ልቦነህን ያብራልህ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
መምህር መልዕክቶችህን ብዙ ጊዜ እከታተላለሁ በተለይ በክርስቲያን መሳዮች ደብተራና መሪጌታዎች በሠው ልጆች ላይ የሚከናውኑት ግፍና መከራ የሚያበቃበት ጠንከር ያለ አስተማሪ እና የማስተካከያ እርምጃ በቤተ ክርስቲያን በኩል መውሰድ የሚቻልበትን ሁኔታ መፍጠር ቢቻል ጥሩ ነው እላለሁ።
አቤቱ በምህረትህ አስበን አምላከ ቅዱሳን እግዚኦ ማርና ክርስቶስ ምን አይነት ክፉ ዘመን ላይ ደረሰን መምህሬ ተባረክልኝ በእዉነት 😍😍😍😍😍👍👏
መምህር ግርማን እና የናንተን አስተምሮ ለሚቃወሙት ይህ ቪዲዮ ትምህርት ይሁናችሁ !!!መስቀል ረግጦ ክርስቶስን ክዶ ደሙን ስውቶ ነው የሚዋረሱት!!!መምህር ተስፋዬ የእህቴ ባል "እኔን ማንም አይተካከለኝም "ብሎ በዲቢሎስ ጥበቡ የሚመፃደቅ ነው።እና እኔ መናፍቅ ሆኖ መድገሙን ቢተው ሁሉ እመርጣለሁ ግን እሱ መናፍስት እያዘዘ የፈለገውን እየስራ የሚኖር ነው።ፀልይልኝ ይህ ስው እንዱመለስ የጥቁር ድመት አይን ውጦል፣ዝናብ እንዳይዘንብ አድርጎ ህዝብ ወጥቶ ረግሞታ ………ከዚ ሁሉ ሀጢት በሁላ በመስተፋቅር እቴን ያገባው።ፀልይልኝ !!!
ብዙ ጊዜ አይቼዋለው ከየኔታ ጋር ከነበረው አንስቶ የምር በጣም ያዛዝነኛል እግዚያብሔር ልቡን ይመልስለት
መምህር ወንድሜ እንኩዋን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረስዎ ወይ ጉድ አንተ ግዴታህ ነው አመሰግናለሁ ፓስተር ቢንያምን ግን ሳላደንቅ አላልፍም ምክንያቱም ስለተዋህዶ መነካት ስለሚያማቸው የበለጠ ካስተዋልን እየጠቀሙን ነው እድሜ ይስጣቸው ተመስገን
በእውነት አምላከ ሆይ አጋንንት በልጆችህ ላይ ሰልጥኗልና ልቦናቸሁን መልስላቸሁ አቤቱ ወደ ኋላ አትመልሰን ማረን🙏🙏🙏
እዉነት ነዉ መምህርዬ በርታልን 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን
አሜን መምህር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አረ በስማም በጣም ይገርማል እግዚአብሔርየ ሆይ አተው ልቦና ላጡት ልቦና ሥጥልን
የኔ መፅናኛ መ ምህሬ በጣም ነው እምወድክ እግዚአብሔር ይጠብቅክ እመቤቴ ትርዳክ
መምህር በጣም ነው ምወድወት የማከብርወት ኑርልን እድሜና ጤና ይስጥልን
መምህር ቤ/ክ ከተጫነባት አውደ ነገስታዊ ጣኦታዊ አምልኮ ተላቃ ክርስቶስን ብቻ ታመልክ ዘንድ የምታደርገውን ተጋድሎ ሳላደንቅ አላልፍም።
ብዙ ነጭ ለባሾች ለስርአተ ቤ/ክ እንቆረቆራለን እያሉ ብዙ ይጮሀሉ ዶክመንተሪም ይሠራሉ ግን ስለዚህ ጣኦታዊ አምልኮ ትንፍሽ አይሉም።
በርታ ረቢ በግልጽ ይህን ቤልሆራዊነትን በግልጽ በአደባባይ መቃወም ጳውሎሳዊነት ነውና ከክፉዎች መጥቁላውያን ሠውሮ አምላከ ቅ/ጳውሎስ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።
መምህሬ #እግዚአብሔር ይጠብቅህ #የእመቤታችን_አማላጅነትዋ_ጥበቃዋ_ቃልኪዳንዋና_ረድኤት_በረከቷ አይለይህ👏 #የመላዕክት_የፃድቃን_ሰማዕታት ተራዳኢነት ከአንተና ከቤተሰቦችህ ጋር ይሁን 👏 አቤት ስንቱን ተጋፈጥከው መምህሬ ! ስንቱን ጉድ አሳወቅከን በርታልን👏
አይ መምህሬ ገና ብዙ ጉድ ይወጣል ይሠማል እደዚህ ቡኩን ከመሆን አዉጣን 🙏
አሜን አሜን አሜን
እረመምህር ማሕበረ ቅዱስ አሉ እመብርሃን ክብሮን የቀነሱ መስሎቸው ብዙ ነገር የተናገሩነው መልስ ስጥበት በዛም
ለመላው የተዋህዶ ቤተስቦች፡እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ ።መምህርዬ እኔ በፊት በሰርክ ጉባኤ በክርስቲያን እየሄድኩ መፅሀፍ ቅዱስን እንማር ነበር እኔም መፅሀፍ ቅዱስ የማንበብ ልምድ ነበረኝ በቃሌም እይዝ ነበር። መናፍቃን ሲጠይቁኝ ከነጥቅሱ እመልስ ነበር።ነገር ግን መምህር እንተ በምታቀርበው ትምህርት ላይ አንዳችም እውቀቱ የለኝም ነበር ማለትም ሰለደብተራ ስለመናፍስት ምንም አይነት እውቀት የለኝም ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ባንተ ትምህርት ግን ብዙ ነገር ተምሬያለሁ ለሌላም ሰው ይህንን ትምህርት ተከታተሉ እያልኩ እገኛለሁ።ቡዚህ ትምህርት ብዙ እውቀት እያገኘሁ ነው ።መምህር ከመላው ቤተሰብህ ጋር እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን እላለሁ።
እግዚኦ ማረነ ክርሶስ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አቤቱ ማረን ይቅር በለን ልቦና ይስጠውና ይመልሰው
እንኳን በደህና መጣህ መምህር ፅጋውን ያብዛልህ አባታችን የትዋህዶ እቁ መምህሬ እንኳን ለጌታችን ለአምላካችን ለምዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ የትዋህዶ ልጆች 👏🥰
እኦዚኦ መሃረነ ክርስቶስ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ወይ ወይ ወይ እመብርሃን እመቤቴ እናቴ አስታርቂኝ ከደጉ ከቸሩ ልጅሽ መምህሬ የቅዱሳን ጥበቃቸው አይለይህ እመቤታችን ትጠብቅህ
እንኳን አደረሰህ መምህርራችን
ወይ እግዚአብሔር ምናለ እመቤቴን እንደጠራሀት በቤቷ ብትኖር ውርደት ነው በጥያቄ አለንጋ ገረፈው ፓስተር ብንያም አፋጣች ጎበዝ እይ ከፈለክ ፅጌ ደብተራ በለኝ አለ እግዚኦ መምህር ተስፋ ስላሴ ስንቱን ጉድ አወጣኸው የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ኃይል ነው ይህን ሁሉ የሰራው ለፓስተሩ አናጋሪ ለከሃዲው ሽንፈት ሞላችባቸው ለፓስተር ብንያም የድንግል እምነት የተዋህዶ ልጅነትን እመኝለታለሁ አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥንት ነሽ የ እናትና አባቴ ማእተቤን ኣበጥስም ትኖራለች ለዛአለም አቤቱ እግዚኦ!
መምህራችን በርታልን ስንቱን የዋህ ያበላሸ ሰው ይሆናል ይሄኔ ወይ ጉድ የእንዲህ አይነቱ ከሀዲ ደሞ እንዴት ያማል እግዚአብሔር ይፀፀት ዘንድ ይቅር ይበለው አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እድሜ ጤና ይስጥልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ አሰናካዮችን ልቦና ይስጣቸው
እግዚኦ አቤቱ ጌታ ሆይ ልቦና ስጠው ለኛምበሃይማኖታችን አፅናን ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 👏🕊️
የሚገርም ነው ፈጣሪ ከክህደት ይሰውረን መምህር በርታልን
አቤቱ ይቅር በለን ጉዳችን አለማለቁ።
አሜን እንኳን በሰላም መጣህልን የኛ መምህር
ሁሌ ኮሜንት አልሰጥም ቪድዮ አውረጄ ስለማዳምጥ እግዚአብሔር ያቆይህ መምህራችን 🙏
አቤቱ አባት ሆይ ከሚድኑአት አርገን አቤቱ ይቅር በለን አይነልቦናችንን አብራልን
አግዚአብሔር ይርዳን ድንግል ማርያም በምልጃዋ አትለየን
እግዚኦ ማሃርነ ክርስቱስ ፈጣሪ ልቡና ይስጣችው ህዝቡን ጨረስት🙏😍
ፈጣሪ ልቦና ይስጥህ አቤት መዋረድ መምህራችን የማናቀውን እድናቅ አተን የሰጠን ፈጣሪ ክብር ምስጋና ለአምላካችን አተም ግዜ ዘመንህን ይባርክልይ መልካም አውዳመት ይሆንልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ሰላም መጣህልን አቤቱ ሆይ ኢግዚኦ ይማሃረነ ምን አይነት ጭፍን መጣ
ሰላምላተይሁን መምህራችን የመምህርተማሪዎች እኳንለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስክርስቶስ ጥምቀትአደረሳችሁ መልካምበአል ይሁንላችሁ በያላችሁየት
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ። መጨረሻችንን አሳምርልን።
እኳን አደረሳችሁ ለብራሕነ ጥምቀቱ መምሕር በእዉነት እረዥም እድሜጤናይስጥሕ ሰላተእግዚአብሔርን አመሰግናለሁ አምላኪ ይጠብቅሕ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህራችን እንዃን በሰላም መጣህ መምህራችን እንዃን አብሮ አደረሰን ለጌታችን ለመድሃኒታች ለየሱስ ክርስቶስ ለብርሃነ ጥምቀታችን 🙏🙏🙏
መምሕራቺን ቃለሕይወት ያሰማልን የኛ እቁ ኑርልን ❤🙏❤
ቤት የያዘው ጉዲ ተመዝ አላልቅ አለኳ አቤቱ ልቦና ስጠን🙏
እንኳን ደና መጡ መምህራችን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደርሳችሁ አደርሰን
መምህር እድሜ ና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን 🤲🤲🥰🥰🙏🙏
መምህርየ እንኳን ደና መጣህ እንወዳሃለን እናከብራሃለን እድሜና ጤና ይስጥህ ❤
Memhr betam bechrstnah beunet yemtnorbetna berash arayia yemtnorbetna lehaymanoth tru msalie neh. Geta beteseb ybarklh. እኔ ከሌላ ሀይማኖት ነኝ ግን ባንተ ብዙ ትምህርትና አጽናኝ መልእክትህ አጽናንቶኛል።
እንዳንተ ያሉ ያብዛልን።
ጌታን አክብረህ ለሰው ልጅ የምታከብር፡ክቡር ስለሆንክ ነው።
ውይ ከአንተ የተወለዱ ልጆችና ያንተ ባለቤት መሆን በራሱ መረገም ነው እግዚአብሄር። ለምስኪኑዋ ባለቤትህና ለምስኪኖቹ ልጆችህም መቼስ ካንተ ተፈጥረዋል አጋንንት። እየተጫወተብህ ነው መልካሙን መንገድ ይምራህ
እግዚኦ ማሃረነ ክርስቶስ እግዚአብሄርልቦና ይስጠን
የእግዚአብሔር ስጦታ ነህ መምህራችን🙏🙏
በስመአብ ምን ጉድ ነው🤔ወይ መዘላበድ ወዬ ደብተራ ፅጌ የተምታታ ነገር እግዚአብሔር ልብ ይስጠው🤔 መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ጥላ ከለላ ይሁንህ 🙏ለብዙዎችን ነፍስ መዳኛ ምክንያት ነህና ኑርልን🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር
ለጌታችን ለመድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ጥምቀት በዓል እንኳን አደረሰህ
እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ጥምቀቱ የመሞህር የወንጌ ለፈተማሪዎች መምህር ፈልፍለህ አብራርተህ ስለምታስረዳን ቃል በቃል በእውነት እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ፅጌ የሚባለው ሰው በትክክል በደመነፍስ ነው ያለው የሚናገረውን አያቅም ይዘገንናል የድፍረት ቃሉ እግዚአብሔር ያስበው ከራሱጋ ከህሊናውጋ እንዴሆን እመብርሃን ትርዳው ውይ ስንት አይነት ሰው አለ በእግዚአብሔር
መምህር ብንያምን በበጣም ነው የማከብረው ለምን ለኦርቶዶክስ ሁለም ይከራከራል እመቤታችን እንደልቦናው ሀሳብ ኦርቶዶክሳዊነትን ትግለፅለት🙏🙏🙏
መምህር እንኳ ደና መጣህልን
ውድ የተዋህዶልጆች እንኳን ለጌታችንና አምላካችን መድሐኒታችን እየሱስክርስቶስ ብርሃነጥምቀቱ በሰላም አደረሳቹ