134ኛ ገጠመኝ በሀጢአት የተፀነሰችው ልጅ በማርያም እጅ(memihir tesfaye abera getemeng) ...በመምህር ተስፋዬ አበራ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024

Комментарии • 840

  • @Kibrekidusan...888
    @Kibrekidusan...888 3 года назад +7

    ከአእምሮ በላይ የእግዚአብሔር እናት የቅድስት ድንግል ማርያም ሥራ። እናታችን ያንቺን እናትነት ለካዱ ልቦናቸውን መልሽላቸው።

  • @ብንያምየወለላይቱየድንግል

    ወለላይቱ እመቤቴ ድንግል ማርያም የኔ እናት አንች እኮ ልዩ ነሽ እመቤቴ💐💒

  • @ayinalemyoutube7722
    @ayinalemyoutube7722 3 года назад +90

    እንኳን ደህና መጣህልን መምህር
    የመምህር ተስፋየ ተማሪወች እስኪላይክ ልያችሁ

  • @ብዙሀገሬበሰማይነው
    @ብዙሀገሬበሰማይነው 3 года назад +138

    መምህራችን ተስፋ ሥላሴ እንዲሁም ሁላችሁም የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለዚች ቀን ለአባታችን አቡነ ተክለሃይማኖት መታሰቢያ ክብረ በዓል አደረሰን አደረሳችሁ የምንሰማውን በልቦናችን ያሳድርብን ቃለ ሕይወትን ያሰማን።

  • @ቋንቋዬነሽድንግል-ሰ1ረ
    @ቋንቋዬነሽድንግል-ሰ1ረ 3 года назад +55

    አሜን አሜን አሜን እኛም የእናታችንን የቅድስት ድንግል ማርያም ታምሯን እንድነሰማ ስለፈቀደችልን ክብር ምስጋና ለአምላክ እናት ይገባታል

    • @janettehaddad5439
      @janettehaddad5439 3 года назад

      Amen Amen Amen

    • @yenefeker4497
      @yenefeker4497 3 года назад

      Amen

    • @tttttt2820
      @tttttt2820 3 года назад

      እውነት ነው ። እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ክብር ምስጋና ይገባሻል ፫

    • @Cine4-b6b
      @Cine4-b6b 3 года назад

      መምህር ተስፋዬ ብዙ ገጠመኞችን ሰምቻለሁ ምንም እንኩኣን የምታቀርባቸው ታሪኮች የታሩኩ ተአማኒነትን ላይ ጥያቄ የሚያስነሱ ብዙ ታሪኮች ቢኖሩም እንደዚህኛው ያለ ታሪክ የተዛባ እና ሰለታሪኩም እውነተኝነት ጥያቄ የሚያስነሳ ነው ። ጥያቄ 1,ይህ ታሪክ የተፈጸመው የዛሬ 23አመት ገደማ ነው ብለሃል በግምት 1990-1991 ላይ ማለት ነው፣ ያኔ ተዲ አፍሮ እንደቢራሮ የሚለውን አልበም ሳያውጣ ፣ በታሪኩ ውስጥ በዛን ግዜ የቤት "ሰራተኛዋ ሞባይል ስልክ ነበራት እንተርኔት ቤት ሂዳ ፖርኖ ፊልሞችን ስልኩዋ ላይ ጭና ትመጣለች "ብለሃል ሃቁ ግን በዛን ግዜ ሞባይል ኢትዮጵያ ውስጥ አልገባም ኢንተርኔትም አልነበረም አረእንደውም ኮምፒውተር ያለውም አዲስ አበባ ብቻ የውጭ ኢንባሲዎች ዉስጥ እና ከፍተኛ ይመንግስት ምስራቤት ዉስጥ ነው ። ያኔም ዩትዩብ አልነበረም እንጂ። በተጨማሪም ሞባይል ኢትዮጲያ ዉስጥ የመጣው ከ1995 ጀምሮ ነው ያኔም ስልኩ ድንጋይ የሚባለው ቪድዮ የምያጫውት 3310የሚባለው ኖኪያ ከለር የሌለው ስልክ ነበር እሱንም መጠቀም እና መግዛት ይሚችሉት ሃብታሞች ብቻናቸው፣ ታድያ በዛን ወቅት እንዴት ተብሎ የቤት ሰራተኛዋን የሞባይል ስልክ ባለቤት አደረግካት? ሌላኛው ጥያቄ ደግሞ እርጉዝ በነበረችበት ሰወቅት ስለእመቤታችን የተማረችው ከመጋቢ ሃዲስ ሮዳስ ታደሰ መጽሃፍ ነው ብለሃል ሮዳስ እንደምናውቀው ወጣት ነው እድሜው ምናልባት ግፋ ቢል 37 ሊሆን ይችላል ታድያ ከተውለደችው ህጻን እድሜ እና ከታሪኩ አንጻር የመጋቢ ሮዳስ ታደሰን እድሜ ብናሰላ ያኔ 15 ወይም 16 አመት ጎረምሳ ነው የሚሆነው ታድያ በዛን ግዜ መጽሃፍ ጻፈ ልትል ነው? መጽሃፉ ታትሞ ግብያ ላይ የዋለው በግምት 5 ቢሆነው ነው ፣ታድያ እንዴት አይነት Time machine ብትጠቀም ነው ይህን መጽሃፍ ሮዳስ ለመጻፍ ሳሳያስበውእሳ ልታነብ የቻለችው ?ሌላው የተውለደችው ህጻን ዛሬ አድጋ በ23 አመትዋ ማስተርስዋን ይዛለች ብለሃል ይህስ እንዴት ሊሆን ቻለ ? መምህር ተስፋዬ እኛን ማስተማር ፈልገህ ከሆነ የማቀርብላቹ ታሪክ ልብ ወለድ ትረካ ነው ብትል እንቀበላለን ፣ነገርግን የውሸት ታሪክ እያቀረብክ የየዋህ ምእመናንን ልብ ባታሳዝን መልካም ነው ። እኔ ብዙ ገጠመኞችን ተአማኒነታቸውን ጥያቄ ዉስጥ የሚከት ነግር ስሰማ ቆይቼ እዚህኛው ላይ ግን በዛ ! ከመብዛቱም አልፎ ለ አድማጮችም ንቀት ይመስል በግልጽ አንዲህ የተዛባ ታሪክ ባታቀርብ ጥሩ ነው።

  • @مستاتبركنا
    @مستاتبركنا 3 года назад +3

    በእውነትየሚገርምነውእግዝሀቤርይመስገን

  • @ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ

    መምህር እንኮን ደህና መጦልን የኛ አስተማሪ ቃለ ህይወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን በፀሎታችሁ አስቦን ወለተ ማሪያም ገብረ ማሪያምወለተ ኪሮስ ፍቅረ ይሁንስ ወልደ ማሪያም ወለተ ፃዲቅ ወለተ ሚኬኤል ወለተ ኢዮሱስ ወለተ መድህን ወልደ ሚካኤል ወለተ ስላሴ ወልደ ይሁንስ አፀደ ማሪያም ገብረ መስቀል ገብረ መስቀል ወለተ ኪዳን

  • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ

    እንኳን ሰላም መጣህ በምህር ለዚች ቀን ያደረሰን የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ የተመሰገነ ይሁን

    • @selamtamiru1400
      @selamtamiru1400 3 года назад

      Egzabher yemsgen memher enkan dena metah

    • @ሶልያናእማፍቅር
      @ሶልያናእማፍቅር 3 года назад

      Amen amen amen

    • @pezapet411
      @pezapet411 3 года назад +1

      አሜን አሜን አሜንን እማ

    • @yemariyamijinegni5670
      @yemariyamijinegni5670 3 года назад +1

      ቃለሒወት ያሰማልን መምህር ደስ የሚል የእመቤታቺን ታምር ብዙ ነው እማ ፍቅር ከልጆ ከወዳጆ ታማልደን አሜን ፫

    • @muramelka7576
      @muramelka7576 3 года назад

      Amen Amen Amen

  • @tarikutafa6214
    @tarikutafa6214 3 года назад +4

    ኡፍ የወላዲተ አምላክ ስራ ያስለቅሳል ክብር ለድንግል ማርያም እናቴ መምህሬ ቃለ ህይወትን ያሠማልን የልጅቷ እህታችንበረከቷ ይደርብን

  • @bzuyesharoni5694
    @bzuyesharoni5694 2 года назад +1

    ሰለማይነገረዉ ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን እመቤቴ ደንግል ማርያም ክብር ይገባታል እፁብ ድንቅ ነዉ መምህር ቃለህይወት ያሰማልን

  • @wonshet
    @wonshet 3 года назад +128

    እሄ ገጠመኝና ትምህርት የተዋህዶ ልጆች መዳኒት ሁኖናልና እስኪ በዚህ ትምህርት የተቀየራችሁ ሰወች ኮሜንት ፃፉ

  • @zozoqtr689
    @zozoqtr689 3 года назад +13

    ሠላም ላንተ ይሁን መምህራችን የናታችን የድንግል ማርያም ታአምር ድንቅ ነዉ ምልጀዋ ፀሎቷ በረከቷ ይደርብን ይህንን እድሠማ የጸቀደ አምላክ ሠሙ የተመሠገነ ይሁን

  • @devan8265
    @devan8265 3 года назад +33

    እልልልል ዉድ መምህሬ መጣልኝኝኝኝ ዉይ እማ ፍቅር ትጠብቅህ እማ ፍቅር እኔም እወድሻለሁሁሁሁ እናቴ መመኪያ ድንግል ማርያም አሜን

  • @ዘነውወለተገብርኤል
    @ዘነውወለተገብርኤል 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃል ህይውት ቃል በረከት ያስማልን

  • @mommeri6112
    @mommeri6112 3 года назад +10

    በጣም የምገርም ታምር ነው እመቤታችን የፍቅር እናት ናት ለኔም ብዙ ነገር አድርጋልኛለች

  • @ወለተኢየሰስልብንወንቅሽት

    እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደህና መጣህ መልካም ነው እማራለሁ መምህርችን

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 3 года назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እማ ፍቅር ለነሱ ልቦናቸውን የከፈትሽ ለኛም ክፈችልን አሜን አሜን አሜን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን የመምህር ተማሪዋች ኑ አብረን እንማር በተረፈ ሁላችሁም ሰላማችሁ ይብዛልኝ

  • @tubeyg2127
    @tubeyg2127 3 года назад +53

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እኳን ሰላም መጣህልን የተዋህዶ ልጅች እንኳን ለአቡነ ተክለሃይማኖት በአል አደረሳችሁ አደረሰን ሼር እያደረግን ለሌሎችም እደርስን

  • @selamyemariyamlij5630
    @selamyemariyamlij5630 3 года назад +15

    ሁሌም በጉጉት የምጠብቅህ እንቁ የተዋህዶ ፍሬ ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን የእግዚያብሔርን ታምር በጥሞና አዳምጥ ዘንድ መድሀኒያለም ክርቶስ ኤፍታህ በለው ልቤን።

    • @Cine4-b6b
      @Cine4-b6b 3 года назад

      መምህር ተስፋዬ ብዙ ገጠመኞችን ሰምቻለሁ ምንም እንኩኣን የምታቀርባቸው ታሪኮች የታሩኩ ተአማኒነትን ላይ ጥያቄ የሚያስነሱ ብዙ ታሪኮች ቢኖሩም እንደዚህኛው ያለ ታሪክ የተዛባ እና ሰለታሪኩም እውነተኝነት ጥያቄ የሚያስነሳ ነው ። ጥያቄ 1,ይህ ታሪክ የተፈጸመው የዛሬ 23አመት ገደማ ነው ብለሃል በግምት 1990-1991 ላይ ማለት ነው፣ ያኔ ተዲ አፍሮ እንደቢራሮ የሚለውን አልበም ሳያውጣ ፣ በታሪኩ ውስጥ በዛን ግዜ የቤት "ሰራተኛዋ ሞባይል ስልክ ነበራት እንተርኔት ቤት ሂዳ ፖርኖ ፊልሞችን ስልኩዋ ላይ ጭና ትመጣለች "ብለሃል ሃቁ ግን በዛን ግዜ ሞባይል ኢትዮጵያ ውስጥ አልገባም ኢንተርኔትም አልነበረም አረእንደውም ኮምፒውተር ያለውም አዲስ አበባ ብቻ የውጭ ኢንባሲዎች ዉስጥ እና ከፍተኛ ይመንግስት ምስራቤት ዉስጥ ነው ። ያኔም ዩትዩብ አልነበረም እንጂ። በተጨማሪም ሞባይል ኢትዮጲያ ዉስጥ የመጣው ከ1995 ጀምሮ ነው ያኔም ስልኩ ድንጋይ የሚባለው ቪድዮ የምያጫውት 3310የሚባለው ኖኪያ ከለር የሌለው ስልክ ነበር እሱንም መጠቀም እና መግዛት ይሚችሉት ሃብታሞች ብቻናቸው፣ ታድያ በዛን ወቅት እንዴት ተብሎ የቤት ሰራተኛዋን የሞባይል ስልክ ባለቤት አደረግካት? ሌላኛው ጥያቄ ደግሞ እርጉዝ በነበረችበት ሰወቅት ስለእመቤታችን የተማረችው ከመጋቢ ሃዲስ ሮዳስ ታደሰ መጽሃፍ ነው ብለሃል ሮዳስ እንደምናውቀው ወጣት ነው እድሜው ምናልባት ግፋ ቢል 37 ሊሆን ይችላል ታድያ ከተውለደችው ህጻን እድሜ እና ከታሪኩ አንጻር የመጋቢ ሮዳስ ታደሰን እድሜ ብናሰላ ያኔ 15 ወይም 16 አመት ጎረምሳ ነው የሚሆነው ታድያ በዛን ግዜ መጽሃፍ ጻፈ ልትል ነው? መጽሃፉ ታትሞ ግብያ ላይ የዋለው በግምት 5 ቢሆነው ነው ፣ታድያ እንዴት አይነት Time machine ብትጠቀም ነው ይህን መጽሃፍ ሮዳስ ለመጻፍ ሳሳያስበውእሳ ልታነብ የቻለችው ?ሌላው የተውለደችው ህጻን ዛሬ አድጋ በ23 አመትዋ ማስተርስዋን ይዛለች ብለሃል ይህስ እንዴት ሊሆን ቻለ ? መምህር ተስፋዬ እኛን ማስተማር ፈልገህ ከሆነ የማቀርብላቹ ታሪክ ልብ ወለድ ትረካ ነው ብትል እንቀበላለን ፣ነገርግን የውሸት ታሪክ እያቀረብክ የየዋህ ምእመናንን ልብ ባታሳዝን መልካም ነው ። እኔ ብዙ ገጠመኞችን ተአማኒነታቸውን ጥያቄ ዉስጥ የሚከት ነግር ስሰማ ቆይቼ እዚህኛው ላይ ግን በዛ ! ከመብዛቱም አልፎ ለ አድማጮችም ንቀት ይመስል በግልጽ አንዲህ የተዛባ ታሪክ ባታቀርብ ጥሩ ነው።

  • @sarkysarky8388
    @sarkysarky8388 3 года назад +5

    በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ይሰማልን ረዝም ጤና ይስጥልን በእውነት እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም ክብር ምስጋና ይገባሻል ፫ እመቡዙሀን ምልጃሽ አይለየን እመአምላክ እናቴ የፍቅርሽን ጥግ ባልደርስበትም እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም እወድሻለሁ

  • @የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub

    እንኳን በደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ይባርክልህ እማ ፍቅር የኛ እናት የአለም ንግስት እንወድሻለን እናከብርሻለን እሰግድልሻለን
    ስላካፈላችሁን የሂወት ገጠመኝ እናመሰግናለን
    እማ ፍቅር ለሁላችንም ፍቅሩዋን ታሳድርብን

  • @ወለተመስቀልየእማፍቅርልጅ

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል መምህር እማምላክ ድንግል ማርያም ጥበቀዋ አይለየን

  • @danielbeyene6894
    @danielbeyene6894 3 года назад +2

    የናታችን የቅድስት ድንግል ማሪያም ፍቅሩዋ በረከትዋ ይደርብን እሜን::

  • @selamawitmengistu3128
    @selamawitmengistu3128 3 года назад +9

    የእማ ፍቅር ልጅ በፀሎት አስበን ከነ ቤተሰቤና አገሬን ኢትዮጵያን

  • @ሶልያናእማፍቅር
    @ሶልያናእማፍቅር 3 года назад +34

    ፅጌ ማራም
    አስካለ ማራም
    ወልደ እየሱስ
    ሐይለ መለኮት
    ወለተ መድን
    ወልደ ሰማአት
    ገብረ ህይወት
    basalot asbun kana betasaboche

    • @mekidiyedenegellejtube
      @mekidiyedenegellejtube 3 года назад +1

      እህቴ ተሣስተሽ ነው ወይስ ማራም ይባላል
      ፅጌ ማርያም አይደለ የሚባለው??

    • @ሶልያናእማፍቅር
      @ሶልያናእማፍቅር 3 года назад

      Wayine yekoko chigr naw silanagarshinyi amasagnalaw ihte inate imabete simishin astakakye silalsafku yene inat amalajee imabete yikir bayinyi

    • @mekidiyedenegellejtube
      @mekidiyedenegellejtube 3 года назад +1

      @@ሶልያናእማፍቅር ችግር የለውም ፅጌ ማርያም

    • @tinafarah4173
      @tinafarah4173 3 года назад +1

      Egizeabher yasibishi ehite

    • @ሶልያናእማፍቅር
      @ሶልያናእማፍቅር 3 года назад

      Amen amen amen ihte

  • @ህይወትኃይሌ
    @ህይወትኃይሌ 3 года назад +2

    እልልልልልል🕯🌿🕊🌿ልልልልልልልል
    ልልልልልል እማ ፍቅር ክብር ምስጋና ላንቺ ይሁን ፍቅርሸን 💕በልባችን 💕ጣእመሸን በአንድበታችን💕 አሳዲሪብን 💕 ምልጃሸ
    አይለየን 👏 መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ።የበለጠ የምታገለግልበትን ረጅም
    እድሜና ጤና ፀጋ እና ሞገሰን ጥበብን ያድልልን 🙏🙏🙏🙏

  • @hageraamen85
    @hageraamen85 3 года назад +6

    እንኳን ደና መጣህ ከኔ የበረታችሁ በጾሎት አስቡኝ ወለተ ሐዋርያት ብላችሁ አሞኛል ላገሬ እድበቃ እስከ ቤተሰቦቸ

  • @ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ

    ክብር ምስጋና ይገባታል ድንግል ሆይ እምወድሽን ልብ ስጭኝ አብዝተሽ እናቴ

  • @wubeteadugnaw326
    @wubeteadugnaw326 3 года назад +3

    መምህር እግዚያብሔር እድሜ ከፀጋ ጋር ይስጥህ ከነቤተሰብህ። እኔምልህ መምህር ምናይነት ተሰጦ ነው ያለህ? ታሪኩላይ አብረህ ያሳለፋክነውኮ የምትመስለው

  • @tizta6325
    @tizta6325 3 года назад +2

    ያከበሩሽ ሁሉ አይተናል ሲከብሩ
    ያወደሱሽ ሁሉ ከፍ ከፍ ሲሉ
    ሳያዉቁም ለራቁሽ አዉቀዉም ለካዱሽ
    አዛኝቱ ማርያም አስቢያቸዉ እባክሽ
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን በእዉነት ልጇ ባከበራት መጠን እመቤታች አዛኝቱ ማርያም ክብር ምስጋና ይግባት አሜን ፫

  • @enatneshmehret2247
    @enatneshmehret2247 3 года назад

    ስለሁሉም ነገር አመሰግናለሁ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ:

  • @shewitaduna863
    @shewitaduna863 3 года назад +32

    እንኳን ደና መጡ መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እኛንም ሰሚዎች ብቻ ሳይሆን ፈፃሚዎች ያድርገን በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞች ክርስቶስ ባላችሁበት ይጠብቃች ሀገሩን

    • @halimacop1911
      @halimacop1911 3 года назад

      አሜነ አሜን አሜን

    • @Samrawit27
      @Samrawit27 2 года назад

      አሜን አሜን አሜን 🙏

  • @ጎዶሊያሥእገዜአብሔርታላቅ

    መምህሪ እድሜጤናላተይሥጥልኝ በጣም ደሥሢል

  • @sara-nd8mw
    @sara-nd8mw 3 года назад +5

    ኤፍታህ አምላኬ ልቦናየን ክፈትልኝ እግዚአብሄር ይመስገን ዉድ የምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 3 года назад +2

    አቤት መምህር ይሄ የመቤታችንን ታምር ሳልጠግበው ነው ያለቀው እባክህ ታምሯን እትንፈገን እመቤታችንን መግለፅ እስሚያቅተኝ ድረስ ነው ለኔ ከጎኔ ያለችው ( ለሁላችንም) እግዚአብሔርምስክሬ ነው :: እንኳን በጭንቀቴ አይደለም እንዲሁ ከሰው ጋር ሳወራእመቤቴ አንደቤት ሁኚኝ ብዬ ሰከንድ አትቆይም :: እኔ ምስክር ነኝ :: አሁንም ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ሰላምን ለህዝባችን ትስጥልን ታማልደን :: 😇🙏

  • @ስለማይነገርስጦታውእ-ሰ2ቀ

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን የኛ እንቁ እንኳን ደህና መጡልን
    ገጠመኝን በጉጉት ነው እምንጠብቀው

  • @Ethiopia928
    @Ethiopia928 3 года назад +1

    መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @svxjej9660
    @svxjej9660 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፋየ አበራ እናመሰግናለን በእውነት
    ወለተ ማሪያም
    ወለተጻድቅ
    ወልደ ሚካኤል
    ወልደ ሰበት ብለው ያስቡን እመብርሀን ትርዳን

  • @user-ec21
    @user-ec21 3 года назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር የእናታችን የእመ ብዙሀን በረከት ይደርብን በፆለታቹህ አስቡኚ ወገኖች መፅሀፍ ሳነብ ቶሎ ብሎ እንቅልፍ ነው የሚወስድኚ መፅሀፍቶችን ማንበብ አልችልም አስቡኚ በፅለት ወለተ ማርያም

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ሠ4ፐ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ሠ4ፐ 3 года назад +8

    ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በጣም አስተማሪ ህይወት ነው የድንግል ማርያም ምልጃ ታሪክ ይቀይራል የእኛንም ህይወት ታስተካክልልን እስከ መቸ በስደት

  • @lidyall449
    @lidyall449 3 года назад +2

    እግዚኣብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ እንቁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት በእማ ፍቅር ታኣምሯ ፍቅሯ የፍቅ ፍቅር ናት ክብር ምስጋና ይድረሳት በእውነት በደስታ ኣለቀስኩ

  • @kalkdan4521
    @kalkdan4521 3 года назад +1

    አሜን ዝማሬ መ ልአክት ያሰማልን መም ህራችን

  • @SaraSara-it2ci
    @SaraSara-it2ci 3 года назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገንመምህራችንእንካንለአብነተከለ ሃይማኖት አደርስችሁበፅሎትአስባይኛእህት ማርየምከንቤተስቡች

  • @Linda-ee5kv
    @Linda-ee5kv 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን
    ውድ መምህሬ እንኳን ደና መጡልን
    ይቅር ለእግዚአብሔር መምህሬ

  • @nohenohe4199
    @nohenohe4199 3 года назад +3

    መምህር እማ ፍቅር ትባርክህ እንዴት ደስ ይላል የእማ ፍቅር ታኣምር

    • @nohenohe4199
      @nohenohe4199 3 года назад

      መምህር ኣስበኝ ወለተኪዳን ነኝ

  • @genetmokonen981
    @genetmokonen981 3 года назад

    ኦረ በጸሎት አስቡኝ ወለተመዲሕን ብላችሑ መምሕራችን ተስፍ ስላሴንም እግዚአብሔር ይጠብቅሕ

  • @tgestetho2673
    @tgestetho2673 3 года назад +7

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና. መጣህ ወንድማችን
    አመተ ስላሴ
    ገብረ ህይወት
    ወለተ ገብርኤል
    ወልደ ገብርኤል
    ወልደ ገብርኤል
    ወልደ ገብርኤልና ቤተሰቦቼ
    በፅሎታችሁ አስቡን

  • @destadesta8130
    @destadesta8130 3 года назад

    ቃለ ሂዎት ያሰማልን መምህር ብዙ እየተማርን ነው የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @መስከረምወለተወልድ
    @መስከረምወለተወልድ 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ አሜን የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃ ፀሎት በረከቷ አይለየን ይደርብ አሜን

  • @እመብርሀንእናቴአባቴ
    @እመብርሀንእናቴአባቴ 3 года назад +9

    ኢፍታህ በለኝ ጌታይ ሀፂያትኛዋን ባርያህን ወለተኪዳንምህርት እህት ውንድሞቼ በፃለታችሁ አስቡኝ

  • @tigabudessye1904
    @tigabudessye1904 3 года назад +8

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን በጸሎት አስበን ወልደ ተክለ ሀይማኖት ወለተ ኪዳን

    • @bettybetty1072
      @bettybetty1072 3 года назад

      Enkun, Dana matahu, batalot asbuni, hulata, malak

  • @tsigemengistu8006
    @tsigemengistu8006 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ተስፋዬ እረጅም እድሜ ይስጥልን ። በፀሎታችሁ አስቡን ፅጌ ማርያም ፣ፍቅርተ ማርያም፣ ገብረ ስላሴ ።እግዚአብሔር ይስጥልን ።

  • @brhangaiembrhan8516
    @brhangaiembrhan8516 Год назад

    እማ ፍቅር እናቴ ክብርና ምስጋና ላአንቺ ይሁን እናቴ ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔ ይመስገን.

  • @የገብርኤል1921
    @የገብርኤል1921 3 года назад +4

    ሁሉን ጨርሼ ቅዱስ ቁርባን መቀበል አቅቶኛል እባካቹ በጸሎታቹ አስቡኝ....ተስፋ ገብርኤል

  • @danieltamirat4408
    @danieltamirat4408 3 года назад +4

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ
    ገብረ ስላሴ
    ወለተ ማርያም
    አፀደ ማርያም
    ኪዳነ ማርያም
    ወልደ ሰማያት

  • @የማርያምስጦታ
    @የማርያምስጦታ 3 года назад +11

    ሰላም መምራችን እንኳን ደና መጣህል እርሱ ከማር ወለላ በላይ ሲጥም የእማማ ፍቅር የማርያም ተአምር

  • @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
    @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ 3 года назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ማቱሳላን ይስጥህ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ክብር ለድንግል ማርያም ይሁን የእርሷ ተአምር እኮ ተዘርዝሮ አያልቅም እህህህህ እጹብ ድንቅ ነው ደስ የሚል አስተማሪ ገጠመኝ ነው

  • @worektadess1253
    @worektadess1253 3 года назад +12

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ሰላምህ ይብዛ ውድ መምህራችን እንኩዋን ደህና መጣህ

  • @ወልትስንበት
    @ወልትስንበት 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህርራችን
    ተስፋዬ አበራ ጤና እና እድሜ ይስጥልን

  • @worku822
    @worku822 3 года назад +7

    መምህር እንኳን በሰላም መጡልን
    እባካችሁ የመምህር በተሰቦች በጸሎት አስቡኝ
    ለሀመቺሳ የተሰጠው ሰው ነኝ
    ክርስትና ስሜ ገብረ ስላሴ ነው

  • @ሶሊያናእናቴ
    @ሶሊያናእናቴ 3 года назад +12

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን የአገልግሎት ዘመንህን አምላክ ይባርክልህ አሜን

  • @memeke5620
    @memeke5620 3 года назад

    መምህር ተሰፋዬ አበራ ቃለ ሄወት ያሰማልን የማቶሳላ እድሜዬ ይሰጥክ እግዜያብሄር ያገልግሎት ዘመንክ ይባርክልክ ይገርማል እግዜያብሄር እፁብ ድንቅ ነው የምላክ ሥራ ማሰተዎልን ያደልን በቤቱው ያፀናን እመቤቴዬ ትጠብቅን በበርክቶዎ ታደልን

  • @genetwedajo1273
    @genetwedajo1273 3 года назад +2

    አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ እኔን ደካማዋን እህታችሁን በፀሎታችሁ አሥቡኝ ገነተክርስቶስ እያላችሁ እግዚአብሔር ይሥጥልኝ

  • @f7390
    @f7390 3 года назад +4

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ፀጋና በረከቱን ያብዛልክ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በጉጉት እንጠብቃለን እማ ፍቅር ቅድስት ድንግል ማርያም ከልጇ ጋርክብርና ምስጋና ይገባቸዋል እናቴ ሆይ ለኔም የነገርኩሽን ኣደራ

    • @bayutube582
      @bayutube582 3 года назад

      ቃለሕይወት ያሰማልን ምምህር የእመቤታችን በረከቷ ይደርብን አሜን አሜን አሜን

    • @edenaregai9127
      @edenaregai9127 3 года назад

      Ema sirash dnk newu enin hatie lijishin marign welete tinsaei
      Xega bereketun tabzalih memhr
      Egna Eritreawi an American wust honen behaymanotachin endnixena astemrehnal

  • @tegistadugna9405
    @tegistadugna9405 3 года назад +6

    ቤተሰቤ በሙሉ በስቃይ ላይ ነን የእናቴ ስታመልከው የነበረው የዛር መንፈስ ሁላችንንም በሽተኛ አድርጎናል ቤተሰቡ ሰላም የለንም አባካችሁ በፆሎት አስቡን ከዚህ የዛር መንፈስ እንዲያላቅቀን ፈጣሪ
    ወለተ ሰንበት
    ወለተ ዮሐንስ
    ገብረ ማርያም
    ገብረ ሚካኤል
    ገብረ ስላሴ
    ወለተ ሰንበት
    ወለተ ሰንበት
    ወለተ ጻዲቅ

    • @samstwentyone5268
      @samstwentyone5268 2 года назад

      ማማየ አይዞሺ ፐጣሪ አለ ግን እደምን አባ ግርማ ጋር ሂጅ አሜን አድ ቀን ተፈወሳላቹ

  • @werkekabaw3585
    @werkekabaw3585 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውንያብዛለወት እመብርሃን በሁላችንም ቤትትግባልን ገብረመሥቀል ገብረሄወት አፀደማርያም ወለተ አማኑኤል ወለተ ኪዳን ብላችሁ በፀሎት አሥቡኝ ከነቢተሠቦቸ የድንግልማርያም ልጅ ይክብር ይመሥግን ቃለህወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን

  • @ሽምኪማርያምፍረልሳነይዩ

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን የልጅቷ በረከት የእመቤታችን የእማ ፍቅር ልመኗ ክብሯ የልጇ ቸርነት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን

  • @ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደና መጣልን መምህራችን 83ኛ ተቀደምኩ ሚገርመው 123ትንሽ እና ትልቅ ወንድማማቾችን ሳዳምጥ ነው የተቀደምኩት ትናንት ሳስብ ነበር ዛሬም እያልኩ ነበር መምህርዬ እንኳን ደና መጣልን የመምህር ተስፋዬ ቤተሰቦች ኑ እንዳያመልጣቹሁ ከተያዝንበጥ ሳጥናየል እንላቀቅ 👏እግዚአብሔር ኤፍታህ ይበለን ኑአብረን ዳቢሎስን ድል እንንሳው

  • @gelilagelila502
    @gelilagelila502 3 года назад +3

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ፍቅርተ ማሪያም እባላለሁ

  • @mariamdaud3105
    @mariamdaud3105 3 года назад +1

    መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋው ያብዛልህ በጸሎት አስቡኝ አመተ ማርያም ገብረ ማርያም ወልደ ሚካኤል

  • @alemtsahayweldegebral9678
    @alemtsahayweldegebral9678 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን የእማ ፍቅር ወላዲተ አምላክ የቅድስት ድንግል ማርያም ቤዛይት አለም አማላጅንት ጥበቃዋ አይለየን መምህር ተስፍ ስላሴ እግዚአብሔር እርጅም እድሜ እና ጤና ይስጥወት ብፅሎት ያስብን ወለተ ማሪያም እና ወለተ ስንበት ክንፈ ገብርኤል ከነቤተስቧቻችን

  • @fisehamelaku9906
    @fisehamelaku9906 3 года назад

    መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን ጸጋዉን ያብዛልህ በጸሎት አስቡኝ ገብረ ሚካኤል ብላችሁ የዕመቤታች በረከትዋ ምልጃዋ አይለየን

  • @tsedekubedelu
    @tsedekubedelu 3 года назад

    አቤቱ አምላኬ ሇይ ስለምታደርግልን ሁሉ ነገር በጣም እናመሰግንሀለን የማይገባንን ክብር የሰጠ ከነ እናትህን ቅድስት ድንግል ማርያምን እናትህ እናት አድርገህ ስለሰጠህን እናመሰግንሀለን እመቤቴሆይ እወድሻለሁ በስደት ሐገር ሳትለይኝ ሐጢያቴኛዋን ስለጠበቅሽኝ አመሰግንሻለሁ። መምህር ድንግል ትባርክህ የአገልግሎት ዘመንህን የድንግል ልጅ ይባርከዉ።

  • @mitawiha316
    @mitawiha316 3 года назад +3

    እማ ፍቅር ነይልኝ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏✝️✝️✝️

  • @ስላም-ጠ3ኸ
    @ስላም-ጠ3ኸ 3 года назад

    በእውነት እፁብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር እናት አዛኝትዋ እሙ ብርሃን ድንቅ ስራ ነው የስራቸው እግዚአብሔር ይመስገን ወገኖች እናስተውለው እኛንም እንድንስማው የደረገ እግዚአብሔር እንድንመለስም ነው መምህራችን ፀጋው ያብዛልህ

  • @sisaymelaku9336
    @sisaymelaku9336 3 года назад

    መምህር የእመብረሀን የድንግል ማርያም ተአምር ድንቅ ነው ተናግረንም አንጨርሰውም የኒም ታሪክ አንድ ቀን እሷ የፈቀደች ቀን የጋለጥ ዬሆናል ድንግል ማርያም ታውቃለች

  • @ወለተብርሃን-ቈ6መ
    @ወለተብርሃን-ቈ6መ 3 года назад +3

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ

  • @tigistyaza1796
    @tigistyaza1796 3 года назад +2

    በባ ነዉ የጨርስኩት እማ ፍቅር ለሁላችንም ትድርስልን እኔ እማ ሀጣቴ በፀጉሬ ልክ ስለሆነ አትሰማኝም አይደለም ታምር ላይ ደስ ሚለዉ ሥላልሰማችን ትልቁን ነገር እድወስን አድርጋኛለች የኔ እናት እኳን ያመናት ለካዶትም ደራሽ ነች እናታችን ያልሠማችን ለበጎ ነዉ

  • @ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ

    መልካም እናት እድሜና ጤና ይሰጥልን ለመልካም እናቶች እፁብ ድንቅናት የእመቤታችን ታምር ክብር ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማሪያም ይሁን

  • @htdvjthr1hu4grhdhr50
    @htdvjthr1hu4grhdhr50 3 года назад

    በጣም የሚገርም ታምር ነው ክብር ምስጋና ይሁን ለስም አጠራርሽ የጌታዬ እናት እመብርአን ለነሁ የደረሰች እናታችን ድንግል ማርያም ለኛም ትድረስልን ለኔ በተለይ መምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 3 года назад +1

    አሜን እግዚአብሔር የነሱ ፀጋ ይደርብን እመብርሀን አትራቀን::

  • @almaaswafa5286
    @almaaswafa5286 3 года назад +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ለመምህሬ

  • @አሜንአሜንእሜንዝማሬመላእ

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራን በእውነት አጥንት የሚያለመልም ትምርት ነው ያስተማሩን ያገልግሎት ዘመልህን ይባርክልን

  • @woynshetkassheun3692
    @woynshetkassheun3692 3 года назад +4

    እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን መምህር
    ኤፍታህ(ተከፈት)እንኳን ደና መጣህ መምህር

  • @edomyihdegobeyene9803
    @edomyihdegobeyene9803 3 года назад +1

    Igiziyabiheri Hoyi dinigili Mariyamin inati adirigehi yesetehen Iyesus kirstos kiberi Temesigenilin Amen !Ye Imebetachin ye ima Fikir simuwa Yikiber Amen! Dinigili Hoyi gibi kebietachin amen! Kalehiwetn Zimare Melaikitin Yasemalin Memihir !
    Tarikachewinimi inidinimaribeti lakafeluni betesebochi Igiziyabiheri yemayalikewini bereketuni chemiro chemiro yisitilini
    Amen!

  • @tiruworkkebede7246
    @tiruworkkebede7246 3 года назад +3

    መምህራችን አንተ ተምረህ እኛን ስለምታስተምረን እናታችን ቅድስት ድግል ማርያም ከዳቢሎስ ትጠብቅህ ከነቤተሰብህ አሜን

    • @halimacop1911
      @halimacop1911 3 года назад

      እግዚአብህሬ ይምሠግን
      አምት ሚካኤል
      አምት ማረያ
      ውልት ሚካኤል
      ውልት መሠቅል
      ውልት ሥላሤ
      ሀያለ ግብሬል

  • @hiwotberehanu8391
    @hiwotberehanu8391 3 года назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልህ እማ ኪዳነ ምህረት ክብር ምስጋና ይድረሳት የአምላኬ እናት መምህሬ በጸሎትህ አስብኝ ወለተ ጊዮርጊስ ብለህ የኔ አባት

  • @ፍቅርተጊዮርጊስ
    @ፍቅርተጊዮርጊስ 3 года назад

    የእማ ፍቅር የድንግል ማርያም ታአምር ድንቅ ነዉ ምልጀዋ ፀሎቷ በረከቷ ይደርብን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ድንግል ማርያም እናቴ ክብር ምስጋና ይገባታል

  • @Hh-lo8gd
    @Hh-lo8gd 3 года назад +5

    የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን🙏🙏🙏
    ወልደእየሱስ

  • @kalkdan4521
    @kalkdan4521 3 года назад +6

    አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን መ ም ህራ ችን አንኳን ደና መጠህ ቃል ሕይወት ያሰማልን መ ም ህ ራ ችን ጸጋውን ይብዝልክ በጽልት አሥብኝ ጽጌ ማርያም ክነ ቤተስብች መ ም ህ ራችን

  • @ቤተልሄምወለተማርያም

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አሜን፫
    እናታችን እማ ፍቅር ቅድስት ድንግል ፍቅሯዋ እናትነቱዋ አይለየን የእመቤታችን ታአምረ ተነግሮ አያልቅም የእኛ እናት አሜን አሜን አሜን

  • @melishewdagne3887
    @melishewdagne3887 3 года назад +1

    መምህር ተስፋዬ ሰላም ብለናል

  • @-mahlet6883
    @-mahlet6883 3 года назад +8

    ከብር ለእመብዙሃን ለእናቴ ይሁንልኝ ትውልድ ሁሉ ብፀይት ይሉኛል ብላለች ና ገና ሁሉ ሁሉም መናፍቃን መተው ከእግዝሩዋ ጫማ ስር የወድቃሉ

  • @tinsaeshinyasayenethiopia917
    @tinsaeshinyasayenethiopia917 3 года назад +2

    አሜን
    በስመአብ በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው !
    እመቤቴ ድንግል ማርያም ወለዲት አምላክ ጸጋሽ ይብዛልኝ !

  • @ድንግልማርያምእናቴ-ነ4ፐ

    እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን እንኳን በሠላም መጣህልን እግዚአብሔር ከክፋ ነገር ይጠብቅህ

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 3 года назад

      እግዚአብሔር ይመስገን።እሜን እሜን እሜን ።ቃለህይወትያስማልን ።መምህራችን።እሜን እሜንንን ።

  • @ዘእምነገደተዋሕዶ
    @ዘእምነገደተዋሕዶ 3 года назад +4

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እንኳን ደህናመጣህልን
    በፀሎታችሁ አሰቡኝ ወለተ ብርሃን ብላችሁ

  • @tttttt2820
    @tttttt2820 3 года назад

    አሜን፫ በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ
    ውድ መምህራችን በእውነት አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያስማልን
    በእውነት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በምልጀዋ ትጠብቀን ቤታችንን ትባርክልን ምልጀዋ አይለየን! አሜን፫

  • @መቅደስመቅደስ-ጀ4በ
    @መቅደስመቅደስ-ጀ4በ 3 года назад +4

    እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን በፀጋዉ ያኑረህ እንቋንችን እስኪ በመምህረ ተስፋዬ ሂይወታችሁ የተቀየራችሁ በላይክ ልይያችሁ

  • @tariquamelaku1251
    @tariquamelaku1251 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን
    መምህር በእውነት ሰለ ሁሉም ነገር የእግዚአብሔር ሰም የተመሰገነ ይሁን አማ ፍቅር ባማላጀነቷ አትለየን እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር ታላቅ ነው አሁንም አኛ በቤቱ ሆነን የጠፋነዉን ከቤቱም ጨሪሶ ወተዉ የጠፋትን እግዚአብሔር ወደ ቤቱ የእውነት መመለሰን ይሰጠን መምህር ላንተም እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ በእድሜ በጤና ከነመላዉ ቤተሰቦችህ ይጠብቅልን ሰለ መዝሙር እግዚአብሔር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን