Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
❤ንቁበት ፣ ያዙት፣ሸኙት❤❤ንቁበት ማለት ዕወቁ ተማሩ❤ያዙት ማለት ቀጥቅጡ ፀልዩ ስገዱ❤ሸኙ ማለት ዲያቢሎስን ሠይጣንን አጋንትን ተቃወሙ ይሸሻል(ይሸሻሉ) በእግዚአብሔር ኃይል ማለት ነው።
RA ነኝ የሚል የግብፅ አጋንንት እያሰቃየኝ ነዉ ቤቴ ዉስጥ ጥቁር ጥላ የመሰለ ፍጡር በካሜራ ቀድቼ ይዣለሁ መንፈሳዊ እዉቀት ያለዉ ቪድዮዉን አይቶ ይርዳኝ ሊነኩን ከጎን አስቀምጫለሁ ፡፡ መመህር ተስፋዬ አበራን ማግኘት አልቻልኩም ማግኘት ምችሉ ካላችሁ አገናኙኝ ይህን ቪድዮም አሳዩት ኮሜነቴንም ስላላዩ ነዉ፡፡ መንፈሱ ሁሌ ማታ ቆርቆሮ ላይ ይጨዋል እንቅልፍ ከወሰደኝ ራዕይ ይታየኛል ሁሌ፡፡ ጠበል ሄጃለዉ ቤተክርሰትያንም እሄዳለዉ ግን ሚገርመዉ ቤተክርስትያን ዉስጥ እራሱ በሴቶች ላይ ሆኖ በዝሙት ይፈታተነኛል እንደገና አንዳንዴ በህልሜ ግኑኘነት የደረጋሉ፤፤ ይሀን የአጋንንት መንጋ ብቻዬን ማጥፋት አልቻልኩም መንፈሳዊ እዉቀት የለኝም እርዱኝ :: ቤቴ ዉስጥ የቀረጽኩት መንፈስ ቪድዮ ሊንክ ruclips.net/video/as20Vca-uBo/видео.html
ትከከል አናመሠግናለን
መምህርየ የድግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ካንተ ጋር ይሁን አንተ እዉነትን ይዘህ ስለምትጋፈጥ ሁሌም,አሸናፊ ነህ እማ ፍቅር ከነመላ ቤተሰቦችህ ጥላ ከለላ ትሁናችሁ የኛ እንቁ መምህር
እግዚአብሄር ሆይ እንደ መምህር ተስፋ ስላሰ ያለ አብዛልን በኢትዮጱያ ያሉ መማህራንም ለኛ ለህዚቦችህ የውስጣችን ችግር እንድረዱ አድርጋቸው ሳያውቁ ይቃወማሉና ልቦና ስጣቸው አሜን አሜን አሜን
Aman aman aman bewunet 🙏
አሜን
Memhrachen antema lebzu sew medan mknyat eko neh Egziabher edmena tena ystln kenebetesebocheh
አሜን❤
😢😊😊oooooooooooooooooo😊😊😊ኦ😊😅😊😅😅😅😅😅😊😅😊😅😅😊😅😅😅😅😅😅😊😊😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😊😅😊😅😊😅😅😅😅😅😅😊😅😊😅😅😊😅😊😊😊😅😅😊😊😅😅😅😅😊😅😊😊😅😊😅😅😅😅😊😅😅😅😊😅😅😊😅😅😅😅😊😅😊 😊
ሠላመ እግዚአብሔር ይብዛልህ መምህር 👏ቅዱስ ዑራኤል የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን👏👏👏
መምህራችን እባክህን አትጥፋብን አንተን ስሰማ ነፍሴ ትረጋጋለች፣ የእግዚአብሔር ፀጋና በረከት አይለይህ ወንድሜ አሜን
@@korekore8490ቅዱስሩፋኤል ድራሹን ያጥፋልሽ አይዞሽ እህቴ በርተሽ ፀልይ
amen amen amen 🤲🤲🤲
@@korekore8490 አይዞሽ/ህ እህቴ በደንብ ስገጂ ፀልይ በመቁጠርያ ቀጥቅጭው ደጋግመሽ ሱባኤ ግቢ
እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ልቦናችንን ክፈትልን የምሰማው ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን አቤቱ አንተን መፍራት በልቦናችን በጎ አምልኮትህም በህሊናችን አሳድር አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን 🙏❤
መለእኩ ገብረኤል ይጠብቃችሁ ለመምህር ተስፋዬ አበራ ተማሪዎችና ቤተሰቦች ለቀኑም ስላደረሰን ክብር ለአምላካችን አሜን 🙏
ቃለህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏
እንዴት ሰነበታቹ የመምህር ተማሪዎች ❤መምህር እንዃን ደህና መጣህ ላናግርህ ፈልጌ ስልክህ ፍለጋ ስገባ ገጠመኝ ለቀሃል እንዴት ደስ እንዳለኝ መምህርየ ሰላምህ ይብዛ ❤❤❤
መምህር እባክህ በጣም ብዙ ሰው ይፈልግሐል እንፈልግሐለን:: የምታደርገውን ነገር በሚስጢር አድርገው እንደዚህ በአደባባይ አትናገር:: እግዚአብሔር ይጠብቅህ::
እግዚአብሔር ይሙስገን የቅዱሳን ኣምላክ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ💓💓💓💓
መምህር እመቤቴ ማርያም ትርዳክ ሱባያችን መልስ የምናገኝበት ቤተ ክርስቲያን ሰላም የምትሆንበት ጠላት አንገት የሚደፍ በት ያርግልን መምህር አንተንም እድሜክን ያርዝምልን ኑርልን
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህ ቅዱስ ሚካኤል ሰላምህን ያብዛልን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤💐💐💐
የአቡነ እጨጌ በረከት ይደረብን እፁብ ድንቅ ሰራን የሰራችው በእውነት 8 ወር ሱባኤ የሚይዝ አለ አሁን ለ7 ቀን እንኳን የማንይዝ ሰነፎች ነን በእውነት በዙ ነገር ነው የተማረኩባት ቀሚሰ ግዜልኝ ከአሁን በኋላ ሴት ልሆን ሰትል በሰምአብ መንፍሰ እኔ ላይ ሰልጣን ዬለውም ብለህ ትመፃደቃለህ❗️#መምህርዬ እንኳን ደና መጣሀልን በጣም ናፍቀሀናል ያሰበከው ሁሉ እመቤቴ ከልጇ ጋር ታሳካልህ የሰይጣን ጆሮ ትድፍንልህ
አንካን ለመላኩ ቅድስ ገብርኤል አመታዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ አንካን በሰላም መጣህ መምህራችን አድሜ ጤናዉን ለተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦችህ አመብርሀን ከነ ልጃ ትጠብቅህ አቤት አምላኬ አባከህ ማረን ቤተክርስቲያናችንን ጠብቅልን ይህ ገጠመኝ የታመሙ መድሐኒት ይሻሉ ብላል ጌታችን መድሐኒታችንን አህታችንን አንካን ለዚህ አበቃሽ ስንቱ በማያዉቀዉ ነገር ህይወቱ ተመሰቃቅሎ አየኖረአንደሆነ ቤት ይቁጠረዉ የሁላችንም አሱ ይጠብቀን አህታችን በርቺ ትምህርቶችን ስብከቶችን የእግዚአብሔር ቃል ሁሌም ይመከርሻል የፅናናሻል አንድትበረቺ በመንፈስ መጠንከር ይኖርብሻል አኔ ስለተጠቀምኩበት ነዉ ይህንን የምልሽ ፈተና ማለፍን ትአግስትን ለካ ይሄም አለ ብለሽ ታልፊዋለሽ በከርስቶስ ሁሉ አችላለሁ ጉልበቴ አምባዬ መጠጊያዬ ከብሬ ሞገሴ አንተ ነህ ብለሽ በፀሎት በፆም በስግደት በርቺ አማ ፍቅር ትደግፍሽ የዋህነትሽ አኒህን ንፁህ አባት ልኮ ነፍስሽን በስጋም ታድጋል ሰዎችን ምከንያት ባንድም በሌላ አግዚአብሔር ይመልሳል መምህራችንን ለስንቱ ምከንያት አርጎ አየሰራብህ ነዉ ሌላዉ በመግቢያላይ ትንታኔህን የምታብራራበት መንገድ በጣም ጠቃሚ ነዉ አባከህ አራስህን አትዉቀስ መስማት የሚፈልግ ይስማ ቃለ ህይወትን የሰማልን በአድሜ በፀጋ በጤና ይጠብቅልን መምህር
❤❤❤❤
🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንካን ለመላኩ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በዓል አደረሳችሁ 🙏🙏🙏
እናመሰግናለን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ድንግል ወላዲተ አምላክ ካንተጋር ትሁን መምህርዬ መርጃ ስታጋልጥ እዳይጎዱብን ለኛ ግራ ለገባን ታስፈልገናለህና የምትወደው መላአክ ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቅህ
ወይ ደስ ሲል እህታችን የረዳ እግዚአብሔር እኛንም ይርዳን😢😢😢😢😢😢እኔን የጠፋሁትን ባሪያህን መልሰኝ ጌታ ሆይመምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ኑርልን✝️✝️💒✝️✝️💒✝️✝️💒❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜንን አሜን አሜን ለሁላቹ እግዚአብሔር የሪዳን ለንሳሄየ ያብቃን
አሜን አሜን አሜን እንኳን ደህና መጣህ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
እህታችንን የረዳ አምላክ የተመሰገነ ይሁን የሚገርም ታሪክ ነው ይሄ ትውልዱ ከነቃ ለልጆቻችን የቀና ህይወት ነው እግዚአብሔር ሌሎችንም ያንቃ መምህር ተስፋዬ 🙏🙏🙏
መምህራችን ቃል ሕይወትን ያሰማልን የእህታችንን ነፍስ ያዳነ የአባታችን የአብን ጨጌ አምላክ የእኛንም ነፍስ ያድንልን አሜን❤❤❤
እንኳን አደረሰን ለራማው ካህን ለራማው ንጉስ ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ገብርኤል
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን እንካን አብሮ አደረሰን
አሜን እንኳን አቡሮ አደረሰን
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤
Amen amen amen 🙏🥰🙏🥰🙏🥰
የእግዚአብሔር ስራ እጅግ ግሩም እና ድንቅ ነዉ ስሙ የተመሰገነ ይሁን!!!እህታችንን ከዚህ ሁሉ ስቃይ ያወጣክ አምላክ እባክህ ለኛ ለተጨነቅነዉም ድረስልን😥😥መምህርዬ የልብህን መሻት እግዚአብሔር ይፈፅምልህ🙏🙏🙏
መምህራችን እንኳን ለመላኩ ለቅዱስ ገብርኤል በአል አደረሰክ።ፀጋውን ያብዛልክ እኛንም ይቅር ይበለን።አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልንንቁበት ያዙት ሸኙት ነው ያሉን ✝️❤️
አሜን ቃለ ህይወት ያሳማንል ወንድም ድምረኝ እስኪ
በትከከል
አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን እንኳን በደናህ መጡልን መምህራችን ፈተና ገጠመው 139ኛ በጣም በጣም እሳትም ገጠመው ልቡ ቢልና ከሰበነ ስንቅና ቡዙ ታጥቀን አቤቱ ጌታ ሆይ ለሁላችንም ይዲንናት ፈዋሽ ይላካል ቸሩ መድኃኒዓለም መምህራችን ረጂም እድም ከና ጤና ይሰጠናል በእውነት ቃል ህይወት ያሰማል አሜን፫ ❤❤❤ በጣም ደስ የሌለ በጣም ልቡ ናካኝ 🙏🙏🙏
በፀሎታች ሁ አስቡን ወለተ ማርያም. ወለተ ሚካኤል ገብረ ሚካኤል
እግዚአብሔር 🎉❤ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን🎉❤ እመብርሀን አዛኝቶ ከነልጆ በምትሄድበት ትጠብቅህ🎉❤
እግዚአብሔር ይመስገን የልጅቷ ህይወት የቀየረ ለኛም በቸርነቱ ይርዳን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ❤
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የእግዚአብሔር ስራ ድንቅነው ሌላ ቃልም የለኝም !!!!
❤❤❤እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ወለተ ስላሴ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘበንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልን አሜን ❤❤❤
በርታ መምህር እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን አጋልጠው የኢትዮጵያን ሰላም የሚያደፈርስ ሁሉ ቢጋለጥ መልካም ነው ሰላምና ጤና ለሁላችንም ይስጠን እግዚአብሔር
ሰላም እንዴት አላቹ የእግዚአብሔር ቤተ ሰቦች መምህራችን እንኴን በሰላም መጣህልን እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ተሽሎሀል እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለድንግል ልጅ ለመድኒ ዓለም የኛ እንቁ መምህር
@@korekore8490ሰላም እህቴ /ወንድሜ ሁላችን እውቀት የለንም ግን መንፈሳዊ ማህበራት ስላሉ እዛ ግብተሽ /ገብተህ ፀሎት በመቁጠርያ መቀጥቀጥ እንዲሁም ስግደት ያላቸው ማህበራት አሉ እኛጋም አለ የመምህር ተስፋዬ ተማርዎች በተ ጉባኤ ማህበር እዛም መምጣት ትችላለህ /ሽ በተረፈግን በግልሽ /ልህ መፆም በመቁጠርያ መቀጥቀጥ በብዛት ስገደት መስገድ ከዛ ራሱ ስሰለቸው ይወጣል መምህርም ቀስ ብለሽ ተገኘዋለሽ/ህ
የእግዚአብሔር ሰም የተመሰገነ ይሁን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጣም ደሰ የሚል ገጠመኝ ነው እህታችን በረከቷ ይደርብን
መምህር እግዚአብሄር የአገልግሎት ዘመንክን ያርዝመው መላኩ ቅዱስ ሚካኤ ዋስ ጠበቃክ ይሁን አጋእዝት አለም ቅዱስ ስላሴዎች ይጠብቁክ አሜንንንንን
መምህር ጸልይልኝ ጸሎት በምታደርግበት ጊዜ ሀጢያቴን ይቅር ብሎ ልቦና ይሰጠኝ ዘንድ ለእኔ ለወልደ ጊወርጊስ ጸልይልኝ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ እንኳን ሰላም መጣህ በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ገጠመኝ እህታችን እግዚአብሄር ፍጻሜሽን ያሳምርልሺ ❤መምህርዬ እማምላክ ወላዲተ እምላክ ከነቤተሰቦችህ ትጠብቅህ❤❤ቤተሰቦቼ። ወለተ ስላሴ ብላችሁ በጸሎታቺሁ አስቡኝ😢😢
አቤቱ ቸሩ መድሐኒአለም ሆይ ለእናችን የደረስክላት አምላካችን ጌታችን መድኃኒት እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ለኔ ለሀፀያተኛዋና ለቆሻሻዋ ልጅህ ድርስልኝ ከብቸኝነት ሂወት አውጣኝ😢😢😢
ንቁበት ያዙት ሸኙት መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህልን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ ይሸፍንህ
የድንግል ማርያም ልጅ ቅዱስ አማኑኤል ክብር ምስጋና ይግባው ቅዱስ ሚካኤል ከእግሩ ስር ይርገጥልን አሜን አንተንም እንኳን ለዚህ አበቃህ መምህር ክብር ለአጋዕዝት ዓለም ስላሴ ። ንቁበት፤ ያዙት፤ ሸኙት
መምህር እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃህ ባለፈው ጊዚያቶች በህመም ምክንያት ስትጠፋ ከእውነት ውሰጤ ትንሽ ተረብሾ ነበር። የምታቀርባቸው ገጠመኞች፣ live ፣ ስእለት እና ታምራት ሁሉም ለእኛ በጣም ወሳኞች ናቸው ሁሌም ትምህርቶችህን አዳምጣለሁ ውስጤን ደስ እያለኝ ነው የምከታተልህ አንድ ቀን ሲመችህ እና አመቻችተህ በርሚል ጊወርጊስ ላይ የተደረገልንን ነገር እንድናቀርብ ብታደርግ እግዚአብሔር ከአንተ እና ከቤተሰቦችህ እንዲሁም ከእኛ ጋር ይሁን....
አዎ መመህር ስለ ሰፈር ልጆች እና አብro ስለማደር የተባለው ልክ ነው ሁላችንም አወቀንም ሳነውቅም ከሐይማኖታችን እርቀን እሁንም ሳናውቅ ደንዝዘን እንድንኖር ሆነናል ሁላችንም ውስጣችንን እናውቀዋለን ብዙ ነገር አለ ከልጅነቴ ጀምሮ የነበረው ትዝ አለኝ አቤት የመድኃኒዓለም ቸርነት እስከ ኮተታችን ወደራሱ የጠራን ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይግባው!!!አሜን! አሜን! አሜን!
የምንሳሣልህ መምህራችን እግዚእብሄር ብእታትአቅም ሀይልይሁንልህ እመብርሀን ክፉውን ታርቅልህ.አሜን
መምህር ሰለመጡ ደሰ ብሎኛል
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርዬ ❤እህታችንን ፀጋውን ያብዛልሽ በረከትሽ ይደርብን ❤መምህርዬ ከነቤተሰቦች የቅዱስን አምላክ ይጠብቅ🙏
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ ሩቡኒ በጉጉት ሰጠብቅህ ነበር ገባ ገባ በሉ ምእመናን አብረን እናዳምጥ❤
እዉነት ነዉ መምህር በጣም የሚያዛዝን የሚያሰፈራ ጊዜ ነው።
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ወላዲተ አምላክ ከነቤተሰቡ ትጠብቅህ ቃለ ሂወት ያሰማልን እንደ ሰብከው ያሳካልህ የአባታችን በረከታቸው ይደርብን እህታችን እግዚአብሔር አምላክ እንደረዳሽ እኛ በሎትሽ አስቢኝ ወለተ ስላሴ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ የኛ እንቁ መምህር እግዚአብሔር ይርዳህ ዝማሬ መላእክት ያስማልን
እግዚአብሔር ይመሥገን አሜንበእውነት ይገርማል ታሪክ ነው ምን ይሳነውል እግዘብሔርን ታርክ ሲቀይር የሁላችንም ሂወት ይቀይርልን መምህር አመብርሀን ትጠብቅ የኛ እቁ የሥት ሂወት ተረፈ ባተ እግዚአብሔር በሰውላይ አድሮ ነው ታምር የሚሰራው
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እህታችን ወለተ ገብርኤል በጸሎት አስብኝ
የተዋህዶ ንጉስ እየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅህ በደሙ ይሽፍንልን መምህር በአንተ ትምህርት ነው ሀይማኖታችን ያወቅን በጣም ጠቅሞናል ወለተ ማሪያም ተክለ ማሪያም ፈንታሁን ብላችሁ በፀሎት አስቡን የመምህር ተማሪወች
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ አንተን የሰጠን የድግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው እህታችን ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ❤❤❤
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ይቺን እህታችንን የመለሰ አምላክ እኛንም ከቤቱ የራቅን እና የጠፋን እግዚአብሔር ይመልሰን አሜን እህታችን በረከትሽ ይደርብን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ እማ ፍቅር እመቤታችን ድንግል ማርያም ትጠብቅህ አሜን ❤❤❤❤
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህር ለህታችን የደርሰ አቡነ እጨጌ ዮሀንስ ለኛም ይድርስልን❤❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር የአገልግሎት መንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን 🙏🙏🙏
በርታልን!! መምህራችን የራማው ልዑል ቅዱስ ገብርኤል የልብን መሻት ይፈፅምልህ!!❤❤❤❤❤❤❤
እህቴ በጸሎትሽ አስቤን ገብረ ስላሴ፣ ወለተ ሩፋኤል፣ ሀብተ ሚካኤል፣ ገብረ ሚካኤል። ቅድስት ስላሴ ይርዳህ መምህርዬ
አሜን እግዚያብሄር በቤቱ ያጽናን መምህር እግዚያብሕር ከዚበላይ የምታገለግልበትን እረጅም እድሜ ከነሙሉ ጤንነት ጋር አብዝቶ አበርክቶ ይሥጥልን አተ የተዋህዶ አይን እመብርሐን ከልጇጋር ሆና ትጠብቅህ መምህር ቃለህይዘትን ያሠማልን አሜን
መምህርዬ እንኳን በሠላም መጣህ እንኳን አብሮ አደረሠን ለአብሣሪው መላክ ለቅዱስ ገብርኤል
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችኝ አምላከ ቅዱስ ገብርኤል ከነ ቤተሰብክ ይጠብቅልን
በጣም ደስ የምል ነው መምህር የስዋ ህይወት የለወጠላት አምላክ የኛም ይለውጥልን. መምህር በጣም እፍልግህ ነበር እንድትማክርኝ ፍልጌ ነበር ብፅፍልህ አትመልስም
አሜን መምህር እስከ መጨረሻው በእምነታችን ያፅናን አጋእዝተ አለም ስላሴ በነገርህ በስራህ ሁሉ ከፊትህ ይቅደሙ ሞገስ ይሁኑህ ያኑርልን እድሜና ጤና ይስጥህ ገና ብዙ ነፍሳትን ከጥፋት ትመልሳልህ ተዋህዶ ሀይማኖቴ ቤተክርስትያን እናቴ ለዘላለም ከፍ ብለሽ ኑሪልኝ አሜን
መምህር ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር አብዝቶ ይስጥህ ቅዱስ ገብርኤል ጥላ ከለላ ይሁንልህ እኔ በቅርብ ነው ያንተን ትምህርት መከታተል የጀመርኩት ለእንደኔ ላሉት አንተ ታሥፈልገናለህ
እማ አምላክ ትጠብቅህ የስደት ወድማችን አባታችን የምንወድህ በርታልን
የራማው ልዑል ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ መምህራችን ሆይ እጅግ እንወድሀለን ከነመላው ቤተሰቦችህ ኑርልን🙏
ዋው ዛሬ አንደኛ ነኝ እደምን አመሻችው ምእመናን መምህርየ እኳን ሰላም መጣህ እዲ ስላየነህ ደስ ብሎናል
እግዝኣብሔር ይመስገን አነም አንደኛ ነኝ አሺ ❤❤❤
እንኳን አደረሰን መምህር የምታስተምረው ትምህርት ከሰባት ዓመቴ ጀምሮ የተማርኩ ቢሆን ኖሮ መንኛ የታደልኩ በሆንኩኝ መምህር አንድ አስተያየት ልስጥህ በትምህርትህ ሰዓት አባቶችንና እናቶችን አንቱ እያልክ ብትጠራቸው ጥሩ ነው
ገናናው መልአክ ምትወደው ቅዱሰ ሩፍኤል ይጠብቅህ መምህሬ🤲🤲🤲
እግዚያበሔር ይጠብቅህ , ቅድስት ድንግል ማርያም ትጋረድልህ, መላኩ ቅዱስ ገብርኤል በክንፈ ረድኤቱ ጥላ ስር ይጠብቅህ አሜን አሜን አሜን
እግዚያብሔር ይመስገን መምሕሬ እመብርሐን እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቅሕ እሕቴ ላንቺ የደረሱ ፃድቁ አባታችን እጨጌ ዬሐንስ ለእኛም ይድረስልን
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ገጠመን ነው አንችን የቀየረ ልዑል እግዚአብሔር ለሎችም ይቀይርበረከትሽ ይደርብን ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 🥰🥰🥰
አሜን አሜን አሜን መምህርዬ
መምህርየ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ቃላቶችህ ሁሉ አይጠገቡም እንደኽማለን በትምህርት ህ ታጠነኽረናለህ ትምርህ በጉጉት ነው የምንጠብቆው እመቤታችን ሙሉ ጤና ና እድመ ትስጥህ እወድሃለው ከነቤተሰብኽ
መምህሬ ዘላለም ኑርልን በፅሎት አስበኝወለተጊዮርጊስ እሰከቤተሰቦቼ እግዚአብሔር ፈቅዱ አንድቀን በስልክ እሰከማገኝህ
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችንን የመለሰ የቀየረ እግዚአብሔር የኔንም የቤተሰቦቼንም ቀይርልን አሜን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
ንቁበት,ያዙት,ሸኙት,ኢሄን እንድናደርግ ፈጣሪ ይርዳን😢😢😢
ስለሁሉም ነገር እማ ፍቅር እመብርሃን ከነልጇ የተመሰገነች ትሁን አሜን ፫ ። መምህር እንኳን ደህና መጣህ እንኳን ለመላኩ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሰህ አደረሳቹ አደረሰን አሜን ፫ ።
መምህራችን እግዚአብሔር በረከቱን አብዝቶ ይባርክልን
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለሁሉም ነገር እህታችን እንኳን ደሰ አለሸ አምላከ ቅዱሳን ለእኛም ይድረሰልን በሰደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ በሰላም ለቅድሰት ሀገራችን ያብቃችሁ ያብቃን እመአምላክ አትለየን
መምህራችን እግዚአብሔር ይጠበቀህ
እኔም ከቤተሰቤ ተለይቼ ድርዪ። የመጨረሻ ልጅ ነኝ፣ 9ሆነን እኔ ነኝ ዘጠነኛው፣ ግን የቤተሰብ ድርዪ ድርዪ። እግዚአብሔር ግን ስለሚወደኝ እና ስለሚፈልገኝ ቀን በቀን እየገሰፀ እየመለሰኝ ነው። እግዚአብሔር ይርዳኝ እናንተም በፀሎት ብስራተ ገብርኤል ብላችሁ አስብኝ። ❤
መምህር እግዚያብሔር ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ ዛሬ ቅዱስ ቁርባን ተቀብዬ እያሁ ነዉ ይሄን ገጠመኝ እያየዉ ነዉ ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን
ቃለሂወትን ያሠማልን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልህ እግዚአብሔር አምለክ ከነቤተሰቦችህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን ዉድ መምህራችን በጣም እናመሠግናለን ክበርልን
ደስ የሚል ገጠመኝ ነዉ ለሰዋ የደረሰ እግዚኣቢሔር ለኛም ይደርስልን።እህቴ እባክሽ ሃጥያኛ ተስፋሚካኤል ብለሽ ፀልይልኝ
በረከትሽ ትደረብን ወለተኢየሱስ ከእነቤተሠቦቼ አስቡኝ መምህረ እሀተዓለም
እንኳን ደና መጣህ መምራችን
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን የመለሠ አምላክ እኛንም ይርዳን።መምህርየ በጣም አሥተማሪ ገጠመኝ ነው።በጣም እናመሠግናለን🙏🙏🙏
መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ፀጋዉን ያብዛልህ
አዬዬ መምህር ከሰሙህ ጥሩ ነው ከአንተ ይውጣ እንጂ ሁሉም እራሱን ካላጸዳ ሌላውን መቃወም ይከብደው የለ እነሱም እንደዛ ስለሚሆኑ የሚሰሙህ በጣት የሚቆጠሩት ናቸው ብዬ አስባለው ። እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ።
እንካን ደና መጣህ ምህራችን እግዝኣብሄር ይጠብቅልን እህታችንም በረከትሽን ይደርብን በእውነት በጣም ግሩም ነው የእግዝኣብሄር ስራ ኣቤቱ ንፁህ ልብን ፍጠርልን 🤲🤲🤲
እመብርሃን ትርዳህ ።እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ ኑርልን።
መ/ር የድንግል ልጅ እድሜ ከፀጋ ይስጥህ። እኛንም ወደ ፈጠሪ አቅርበን እናቴ ከነ ሀጢያቷ እዳትሞት ለንሰሀ ለስጋወደሙ አብቃን በፀሎትህ ።በአካል እንድንገናኝ የፈጣ ሪ ፈቃድ ይሁንልኝ።
...ወልደ ኪሩቤል...እህት ወንድሞቼ ሁሌም በግል +በማህበር...ፀሎታቹህ : በስግደታቹህ ... አስቡኝ :: አሳስቡልኝ ::🤲🤲🤲🙏🙏🙏...
እስይ እልልልልልልልልልልልልልልልልተመሰገን ቃል ሕይወት ያሰማልንመምህራችን
መምሕር እግዚአብሔር ይርዳህ፣እኛንም መርዳት እንድትችል።
መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህልን ለቅዱስ ቁርባን እስከምንበቃ ፀልዬት የለከውን ጭፆሎት ብትፅፍልን እባክህ መምህርዬ አመስግናለው።
እግዚአብሔር ይመስገን አባዬ እንኳን ደህና መጣችሁልን አባዬ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤
❤ንቁበት ፣ ያዙት፣ሸኙት❤
❤ንቁበት ማለት ዕወቁ ተማሩ
❤ያዙት ማለት ቀጥቅጡ ፀልዩ ስገዱ
❤ሸኙ ማለት ዲያቢሎስን ሠይጣንን አጋንትን ተቃወሙ ይሸሻል(ይሸሻሉ) በእግዚአብሔር ኃይል ማለት ነው።
RA ነኝ የሚል የግብፅ አጋንንት እያሰቃየኝ ነዉ ቤቴ ዉስጥ ጥቁር ጥላ የመሰለ ፍጡር በካሜራ ቀድቼ ይዣለሁ መንፈሳዊ እዉቀት ያለዉ ቪድዮዉን አይቶ ይርዳኝ ሊነኩን ከጎን አስቀምጫለሁ ፡፡ መመህር ተስፋዬ አበራን ማግኘት አልቻልኩም ማግኘት ምችሉ ካላችሁ አገናኙኝ ይህን ቪድዮም አሳዩት ኮሜነቴንም ስላላዩ ነዉ፡፡ መንፈሱ ሁሌ ማታ ቆርቆሮ ላይ ይጨዋል እንቅልፍ ከወሰደኝ ራዕይ ይታየኛል ሁሌ፡፡ ጠበል ሄጃለዉ ቤተክርሰትያንም እሄዳለዉ ግን ሚገርመዉ ቤተክርስትያን ዉስጥ እራሱ በሴቶች ላይ ሆኖ በዝሙት ይፈታተነኛል እንደገና አንዳንዴ በህልሜ ግኑኘነት የደረጋሉ፤፤ ይሀን የአጋንንት መንጋ ብቻዬን ማጥፋት አልቻልኩም መንፈሳዊ እዉቀት የለኝም እርዱኝ :: ቤቴ ዉስጥ የቀረጽኩት መንፈስ ቪድዮ ሊንክ ruclips.net/video/as20Vca-uBo/видео.html
ትከከል አናመሠግናለን
መምህርየ የድግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ካንተ ጋር ይሁን አንተ እዉነትን ይዘህ ስለምትጋፈጥ ሁሌም,አሸናፊ ነህ እማ ፍቅር ከነመላ ቤተሰቦችህ ጥላ ከለላ ትሁናችሁ የኛ እንቁ መምህር
እግዚአብሄር ሆይ እንደ መምህር ተስፋ ስላሰ ያለ አብዛልን በኢትዮጱያ ያሉ መማህራንም ለኛ ለህዚቦችህ የውስጣችን ችግር እንድረዱ አድርጋቸው ሳያውቁ ይቃወማሉና ልቦና ስጣቸው አሜን አሜን አሜን
Aman aman aman bewunet 🙏
አሜን
Memhrachen antema lebzu sew medan mknyat eko neh Egziabher edmena tena ystln kenebetesebocheh
አሜን❤
😢😊😊oooooooooooooooooo😊😊😊ኦ😊😅😊😅😅😅😅😅😊😅😊😅😅😊😅😅😅😅😅😅😊😊😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😊😅😊😅😊😅😅😅😅😅😅😊😅😊😅😅😊😅😊😊😊😅😅😊😊😅😅😅😅😊😅😊😊😅😊😅😅😅😅😊😅😅😅😊😅😅😊😅😅😅😅😊😅😊 😊
ሠላመ እግዚአብሔር ይብዛልህ መምህር 👏
ቅዱስ ዑራኤል የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን👏👏👏
መምህራችን እባክህን አትጥፋብን አንተን ስሰማ ነፍሴ ትረጋጋለች፣ የእግዚአብሔር ፀጋና በረከት አይለይህ ወንድሜ አሜን
RA ነኝ የሚል የግብፅ አጋንንት እያሰቃየኝ ነዉ ቤቴ ዉስጥ ጥቁር ጥላ የመሰለ ፍጡር በካሜራ ቀድቼ ይዣለሁ መንፈሳዊ እዉቀት ያለዉ ቪድዮዉን አይቶ ይርዳኝ ሊነኩን ከጎን አስቀምጫለሁ ፡፡ መመህር ተስፋዬ አበራን ማግኘት አልቻልኩም ማግኘት ምችሉ ካላችሁ አገናኙኝ ይህን ቪድዮም አሳዩት ኮሜነቴንም ስላላዩ ነዉ፡፡ መንፈሱ ሁሌ ማታ ቆርቆሮ ላይ ይጨዋል እንቅልፍ ከወሰደኝ ራዕይ ይታየኛል ሁሌ፡፡ ጠበል ሄጃለዉ ቤተክርሰትያንም እሄዳለዉ ግን ሚገርመዉ ቤተክርስትያን ዉስጥ እራሱ በሴቶች ላይ ሆኖ በዝሙት ይፈታተነኛል እንደገና አንዳንዴ በህልሜ ግኑኘነት የደረጋሉ፤፤ ይሀን የአጋንንት መንጋ ብቻዬን ማጥፋት አልቻልኩም መንፈሳዊ እዉቀት የለኝም እርዱኝ :: ቤቴ ዉስጥ የቀረጽኩት መንፈስ ቪድዮ ሊንክ ruclips.net/video/as20Vca-uBo/видео.html
@@korekore8490ቅዱስሩፋኤል ድራሹን ያጥፋልሽ አይዞሽ እህቴ በርተሽ ፀልይ
amen amen amen 🤲🤲🤲
@@korekore8490 አይዞሽ/ህ እህቴ በደንብ ስገጂ ፀልይ በመቁጠርያ ቀጥቅጭው ደጋግመሽ ሱባኤ ግቢ
እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ልቦናችንን ክፈትልን የምሰማው ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን አቤቱ አንተን መፍራት በልቦናችን በጎ አምልኮትህም በህሊናችን አሳድር አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን 🙏❤
መለእኩ ገብረኤል ይጠብቃችሁ ለመምህር ተስፋዬ አበራ ተማሪዎችና ቤተሰቦች ለቀኑም ስላደረሰን ክብር ለአምላካችን አሜን 🙏
RA ነኝ የሚል የግብፅ አጋንንት እያሰቃየኝ ነዉ ቤቴ ዉስጥ ጥቁር ጥላ የመሰለ ፍጡር በካሜራ ቀድቼ ይዣለሁ መንፈሳዊ እዉቀት ያለዉ ቪድዮዉን አይቶ ይርዳኝ ሊነኩን ከጎን አስቀምጫለሁ ፡፡ መመህር ተስፋዬ አበራን ማግኘት አልቻልኩም ማግኘት ምችሉ ካላችሁ አገናኙኝ ይህን ቪድዮም አሳዩት ኮሜነቴንም ስላላዩ ነዉ፡፡ መንፈሱ ሁሌ ማታ ቆርቆሮ ላይ ይጨዋል እንቅልፍ ከወሰደኝ ራዕይ ይታየኛል ሁሌ፡፡ ጠበል ሄጃለዉ ቤተክርሰትያንም እሄዳለዉ ግን ሚገርመዉ ቤተክርስትያን ዉስጥ እራሱ በሴቶች ላይ ሆኖ በዝሙት ይፈታተነኛል እንደገና አንዳንዴ በህልሜ ግኑኘነት የደረጋሉ፤፤ ይሀን የአጋንንት መንጋ ብቻዬን ማጥፋት አልቻልኩም መንፈሳዊ እዉቀት የለኝም እርዱኝ :: ቤቴ ዉስጥ የቀረጽኩት መንፈስ ቪድዮ ሊንክ ruclips.net/video/as20Vca-uBo/видео.html
ቃለህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏
እንዴት ሰነበታቹ የመምህር ተማሪዎች ❤መምህር እንዃን ደህና መጣህ ላናግርህ ፈልጌ ስልክህ ፍለጋ ስገባ ገጠመኝ ለቀሃል እንዴት ደስ እንዳለኝ መምህርየ ሰላምህ ይብዛ ❤❤❤
መምህር እባክህ በጣም ብዙ ሰው ይፈልግሐል እንፈልግሐለን:: የምታደርገውን ነገር በሚስጢር አድርገው እንደዚህ በአደባባይ አትናገር:: እግዚአብሔር ይጠብቅህ::
እግዚአብሔር ይሙስገን የቅዱሳን ኣምላክ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ💓💓💓💓
መምህር እመቤቴ ማርያም ትርዳክ ሱባያችን መልስ የምናገኝበት ቤተ ክርስቲያን ሰላም የምትሆንበት ጠላት አንገት የሚደፍ በት ያርግልን መምህር አንተንም እድሜክን ያርዝምልን ኑርልን
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህ ቅዱስ ሚካኤል ሰላምህን ያብዛልን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤💐💐💐
የአቡነ እጨጌ በረከት ይደረብን እፁብ ድንቅ ሰራን የሰራችው በእውነት 8 ወር ሱባኤ የሚይዝ አለ አሁን ለ7 ቀን እንኳን የማንይዝ ሰነፎች ነን በእውነት በዙ ነገር ነው የተማረኩባት ቀሚሰ ግዜልኝ ከአሁን በኋላ ሴት ልሆን ሰትል በሰምአብ መንፍሰ እኔ ላይ ሰልጣን ዬለውም ብለህ ትመፃደቃለህ❗️#መምህርዬ እንኳን ደና መጣሀልን በጣም ናፍቀሀናል ያሰበከው ሁሉ እመቤቴ ከልጇ ጋር ታሳካልህ የሰይጣን ጆሮ ትድፍንልህ
አንካን ለመላኩ ቅድስ ገብርኤል አመታዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ አንካን በሰላም መጣህ መምህራችን አድሜ ጤናዉን ለተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦችህ አመብርሀን ከነ ልጃ ትጠብቅህ አቤት አምላኬ አባከህ ማረን ቤተክርስቲያናችንን ጠብቅልን
ይህ ገጠመኝ የታመሙ መድሐኒት ይሻሉ ብላል ጌታችን መድሐኒታችንን አህታችንን አንካን ለዚህ አበቃሽ ስንቱ በማያዉቀዉ ነገር ህይወቱ ተመሰቃቅሎ አየኖረአንደሆነ ቤት ይቁጠረዉ የሁላችንም አሱ ይጠብቀን
አህታችን በርቺ ትምህርቶችን ስብከቶችን የእግዚአብሔር ቃል ሁሌም ይመከርሻል የፅናናሻል አንድትበረቺ በመንፈስ መጠንከር ይኖርብሻል አኔ ስለተጠቀምኩበት ነዉ ይህንን የምልሽ ፈተና ማለፍን ትአግስትን ለካ ይሄም አለ ብለሽ ታልፊዋለሽ በከርስቶስ ሁሉ አችላለሁ ጉልበቴ አምባዬ መጠጊያዬ ከብሬ ሞገሴ አንተ ነህ ብለሽ በፀሎት በፆም በስግደት በርቺ አማ ፍቅር ትደግፍሽ የዋህነትሽ አኒህን ንፁህ አባት ልኮ ነፍስሽን በስጋም ታድጋል ሰዎችን ምከንያት ባንድም በሌላ አግዚአብሔር ይመልሳል መምህራችንን ለስንቱ ምከንያት አርጎ አየሰራብህ ነዉ
ሌላዉ በመግቢያላይ ትንታኔህን የምታብራራበት መንገድ በጣም ጠቃሚ ነዉ አባከህ አራስህን አትዉቀስ መስማት የሚፈልግ ይስማ ቃለ ህይወትን የሰማልን በአድሜ በፀጋ በጤና ይጠብቅልን መምህር
❤❤❤❤
🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንካን ለመላኩ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በዓል አደረሳችሁ 🙏🙏🙏
እናመሰግናለን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ድንግል ወላዲተ አምላክ ካንተጋር ትሁን መምህርዬ መርጃ ስታጋልጥ እዳይጎዱብን ለኛ ግራ ለገባን ታስፈልገናለህና የምትወደው መላአክ ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቅህ
ወይ ደስ ሲል እህታችን የረዳ እግዚአብሔር
እኛንም ይርዳን😢😢😢😢😢😢
እኔን የጠፋሁትን ባሪያህን መልሰኝ ጌታ ሆይ
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ኑርልን
✝️✝️💒✝️✝️💒✝️✝️💒❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
አሜንን አሜን አሜን ለሁላቹ እግዚአብሔር የሪዳን ለንሳሄየ ያብቃን
አሜን አሜን አሜን እንኳን ደህና መጣህ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
እህታችንን የረዳ አምላክ የተመሰገነ ይሁን የሚገርም ታሪክ ነው ይሄ ትውልዱ ከነቃ ለልጆቻችን የቀና ህይወት ነው እግዚአብሔር ሌሎችንም ያንቃ መምህር ተስፋዬ 🙏🙏🙏
መምህራችን ቃል ሕይወትን ያሰማልን የእህታችንን ነፍስ ያዳነ የአባታችን የአብን ጨጌ አምላክ የእኛንም ነፍስ ያድንልን አሜን❤❤❤
እንኳን አደረሰን ለራማው ካህን ለራማው ንጉስ ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ገብርኤል
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን እንካን አብሮ አደረሰን
አሜን እንኳን አቡሮ አደረሰን
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤
Amen amen amen 🙏🥰🙏🥰🙏🥰
የእግዚአብሔር ስራ እጅግ ግሩም እና ድንቅ ነዉ ስሙ የተመሰገነ ይሁን!!!እህታችንን ከዚህ ሁሉ ስቃይ ያወጣክ አምላክ እባክህ ለኛ ለተጨነቅነዉም ድረስልን😥😥መምህርዬ የልብህን መሻት እግዚአብሔር ይፈፅምልህ🙏🙏🙏
መምህራችን እንኳን ለመላኩ ለቅዱስ ገብርኤል በአል አደረሰክ።ፀጋውን ያብዛልክ እኛንም ይቅር ይበለን።አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ንቁበት ያዙት ሸኙት ነው ያሉን ✝️❤️
አሜን ቃለ ህይወት ያሳማንል ወንድም ድምረኝ እስኪ
በትከከል
አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን እንኳን በደናህ መጡልን መምህራችን ፈተና ገጠመው 139ኛ በጣም በጣም እሳትም ገጠመው ልቡ ቢልና ከሰበነ ስንቅና ቡዙ ታጥቀን አቤቱ ጌታ ሆይ ለሁላችንም ይዲንናት ፈዋሽ ይላካል ቸሩ መድኃኒዓለም መምህራችን ረጂም እድም ከና ጤና ይሰጠናል በእውነት ቃል ህይወት ያሰማል አሜን፫ ❤❤❤ በጣም ደስ የሌለ በጣም ልቡ ናካኝ 🙏🙏🙏
በፀሎታች ሁ አስቡን ወለተ ማርያም. ወለተ ሚካኤል ገብረ ሚካኤል
እግዚአብሔር 🎉❤ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን🎉❤ እመብርሀን አዛኝቶ ከነልጆ በምትሄድበት ትጠብቅህ🎉❤
እግዚአብሔር ይመስገን የልጅቷ ህይወት የቀየረ ለኛም በቸርነቱ ይርዳን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ❤
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የእግዚአብሔር ስራ ድንቅነው ሌላ ቃልም የለኝም !!!!
❤❤❤
እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ወለተ ስላሴ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘበንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልን አሜን ❤❤❤
በርታ መምህር እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን አጋልጠው የኢትዮጵያን ሰላም የሚያደፈርስ ሁሉ ቢጋለጥ መልካም ነው ሰላምና ጤና ለሁላችንም ይስጠን እግዚአብሔር
ሰላም እንዴት አላቹ የእግዚአብሔር ቤተ ሰቦች መምህራችን እንኴን በሰላም መጣህልን እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ተሽሎሀል እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለድንግል ልጅ ለመድኒ ዓለም የኛ እንቁ መምህር
RA ነኝ የሚል የግብፅ አጋንንት እያሰቃየኝ ነዉ ቤቴ ዉስጥ ጥቁር ጥላ የመሰለ ፍጡር በካሜራ ቀድቼ ይዣለሁ መንፈሳዊ እዉቀት ያለዉ ቪድዮዉን አይቶ ይርዳኝ ሊነኩን ከጎን አስቀምጫለሁ ፡፡ መመህር ተስፋዬ አበራን ማግኘት አልቻልኩም ማግኘት ምችሉ ካላችሁ አገናኙኝ ይህን ቪድዮም አሳዩት ኮሜነቴንም ስላላዩ ነዉ፡፡ መንፈሱ ሁሌ ማታ ቆርቆሮ ላይ ይጨዋል እንቅልፍ ከወሰደኝ ራዕይ ይታየኛል ሁሌ፡፡ ጠበል ሄጃለዉ ቤተክርሰትያንም እሄዳለዉ ግን ሚገርመዉ ቤተክርስትያን ዉስጥ እራሱ በሴቶች ላይ ሆኖ በዝሙት ይፈታተነኛል እንደገና አንዳንዴ በህልሜ ግኑኘነት የደረጋሉ፤፤ ይሀን የአጋንንት መንጋ ብቻዬን ማጥፋት አልቻልኩም መንፈሳዊ እዉቀት የለኝም እርዱኝ :: ቤቴ ዉስጥ የቀረጽኩት መንፈስ ቪድዮ ሊንክ ruclips.net/video/as20Vca-uBo/видео.html
@@korekore8490ሰላም እህቴ /ወንድሜ ሁላችን እውቀት የለንም ግን መንፈሳዊ ማህበራት ስላሉ እዛ ግብተሽ /ገብተህ ፀሎት በመቁጠርያ መቀጥቀጥ እንዲሁም ስግደት ያላቸው ማህበራት አሉ እኛጋም አለ የመምህር ተስፋዬ ተማርዎች በተ ጉባኤ ማህበር እዛም መምጣት ትችላለህ /ሽ
በተረፈግን በግልሽ /ልህ መፆም በመቁጠርያ መቀጥቀጥ በብዛት ስገደት መስገድ ከዛ ራሱ ስሰለቸው ይወጣል መምህርም ቀስ ብለሽ ተገኘዋለሽ/ህ
የእግዚአብሔር ሰም የተመሰገነ ይሁን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጣም ደሰ የሚል ገጠመኝ ነው እህታችን በረከቷ ይደርብን
መምህር እግዚአብሄር የአገልግሎት ዘመንክን ያርዝመው መላኩ ቅዱስ ሚካኤ ዋስ ጠበቃክ ይሁን አጋእዝት አለም ቅዱስ ስላሴዎች ይጠብቁክ አሜንንንንን
መምህር ጸልይልኝ ጸሎት በምታደርግበት ጊዜ ሀጢያቴን ይቅር ብሎ ልቦና ይሰጠኝ ዘንድ ለእኔ ለወልደ ጊወርጊስ ጸልይልኝ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ እንኳን ሰላም መጣህ በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ገጠመኝ እህታችን እግዚአብሄር ፍጻሜሽን ያሳምርልሺ ❤
መምህርዬ እማምላክ ወላዲተ እምላክ ከነቤተሰቦችህ ትጠብቅህ❤❤
ቤተሰቦቼ። ወለተ ስላሴ ብላችሁ በጸሎታቺሁ አስቡኝ😢😢
አቤቱ ቸሩ መድሐኒአለም ሆይ ለእናችን የደረስክላት አምላካችን ጌታችን መድኃኒት እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ለኔ ለሀፀያተኛዋና ለቆሻሻዋ ልጅህ ድርስልኝ ከብቸኝነት ሂወት አውጣኝ😢😢😢
ንቁበት
ያዙት
ሸኙት
መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህልን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ ይሸፍንህ
የድንግል ማርያም ልጅ ቅዱስ አማኑኤል ክብር ምስጋና ይግባው ቅዱስ ሚካኤል ከእግሩ ስር ይርገጥልን አሜን አንተንም እንኳን ለዚህ አበቃህ መምህር ክብር ለአጋዕዝት ዓለም ስላሴ ። ንቁበት፤ ያዙት፤ ሸኙት
መምህር እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃህ ባለፈው ጊዚያቶች በህመም ምክንያት ስትጠፋ ከእውነት ውሰጤ ትንሽ ተረብሾ ነበር። የምታቀርባቸው ገጠመኞች፣ live ፣ ስእለት እና ታምራት ሁሉም ለእኛ በጣም ወሳኞች ናቸው ሁሌም ትምህርቶችህን አዳምጣለሁ ውስጤን ደስ እያለኝ ነው የምከታተልህ አንድ ቀን ሲመችህ እና አመቻችተህ በርሚል ጊወርጊስ ላይ የተደረገልንን ነገር እንድናቀርብ ብታደርግ እግዚአብሔር ከአንተ እና ከቤተሰቦችህ እንዲሁም ከእኛ ጋር ይሁን....
አዎ መመህር ስለ ሰፈር ልጆች እና አብro ስለማደር የተባለው ልክ ነው ሁላችንም አወቀንም ሳነውቅም ከሐይማኖታችን እርቀን እሁንም ሳናውቅ ደንዝዘን እንድንኖር ሆነናል ሁላችንም ውስጣችንን እናውቀዋለን ብዙ ነገር አለ ከልጅነቴ ጀምሮ የነበረው ትዝ አለኝ አቤት የመድኃኒዓለም ቸርነት እስከ ኮተታችን ወደራሱ የጠራን ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይግባው!!!አሜን! አሜን! አሜን!
የምንሳሣልህ መምህራችን እግዚእብሄር ብእታት
አቅም ሀይል
ይሁንልህ እመብርሀን ክፉውን ታርቅልህ.አሜን
መምህር ሰለመጡ ደሰ ብሎኛል
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርዬ ❤እህታችንን ፀጋውን ያብዛልሽ በረከትሽ ይደርብን ❤መምህርዬ ከነቤተሰቦች የቅዱስን አምላክ ይጠብቅ🙏
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ ሩቡኒ በጉጉት ሰጠብቅህ ነበር ገባ ገባ በሉ ምእመናን አብረን እናዳምጥ❤
እዉነት ነዉ መምህር በጣም የሚያዛዝን የሚያሰፈራ ጊዜ ነው።
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ወላዲተ አምላክ ከነቤተሰቡ ትጠብቅህ ቃለ ሂወት ያሰማልን እንደ ሰብከው ያሳካልህ የአባታችን በረከታቸው ይደርብን እህታችን እግዚአብሔር አምላክ እንደረዳሽ እኛ በሎትሽ አስቢኝ ወለተ ስላሴ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ የኛ እንቁ መምህር እግዚአብሔር ይርዳህ ዝማሬ መላእክት ያስማልን
እግዚአብሔር ይመሥገን አሜንበእውነት ይገርማል ታሪክ ነው ምን ይሳነውል እግዘብሔርን ታርክ ሲቀይር የሁላችንም ሂወት ይቀይርልን መምህር አመብርሀን ትጠብቅ የኛ እቁ የሥት ሂወት ተረፈ ባተ እግዚአብሔር በሰውላይ አድሮ ነው ታምር የሚሰራው
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እህታችን ወለተ ገብርኤል በጸሎት አስብኝ
የተዋህዶ ንጉስ እየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅህ በደሙ ይሽፍንልን መምህር በአንተ ትምህርት ነው ሀይማኖታችን ያወቅን በጣም ጠቅሞናል ወለተ ማሪያም ተክለ ማሪያም ፈንታሁን ብላችሁ በፀሎት አስቡን የመምህር ተማሪወች
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ አንተን የሰጠን የድግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው እህታችን ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ❤❤❤
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ይቺን እህታችንን የመለሰ አምላክ እኛንም ከቤቱ የራቅን እና የጠፋን እግዚአብሔር ይመልሰን አሜን እህታችን በረከትሽ ይደርብን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ እማ ፍቅር እመቤታችን ድንግል ማርያም ትጠብቅህ አሜን ❤❤❤❤
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህር ለህታችን የደርሰ አቡነ እጨጌ ዮሀንስ ለኛም ይድርስልን❤❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር የአገልግሎት መንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን 🙏🙏🙏
በርታልን!! መምህራችን የራማው ልዑል ቅዱስ ገብርኤል የልብን መሻት ይፈፅምልህ!!❤❤❤❤❤❤❤
እህቴ በጸሎትሽ አስቤን ገብረ ስላሴ፣ ወለተ ሩፋኤል፣ ሀብተ ሚካኤል፣ ገብረ ሚካኤል። ቅድስት ስላሴ ይርዳህ መምህርዬ
አሜን እግዚያብሄር በቤቱ ያጽናን መምህር እግዚያብሕር ከዚበላይ የምታገለግልበትን እረጅም እድሜ ከነሙሉ ጤንነት ጋር አብዝቶ አበርክቶ ይሥጥልን አተ የተዋህዶ አይን እመብርሐን ከልጇጋር ሆና ትጠብቅህ መምህር ቃለህይዘትን ያሠማልን አሜን
መምህርዬ እንኳን በሠላም መጣህ እንኳን አብሮ አደረሠን ለአብሣሪው መላክ ለቅዱስ ገብርኤል
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችኝ አምላከ ቅዱስ ገብርኤል ከነ ቤተሰብክ ይጠብቅልን
በጣም ደስ የምል ነው መምህር የስዋ ህይወት የለወጠላት አምላክ የኛም ይለውጥልን. መምህር በጣም እፍልግህ ነበር እንድትማክርኝ ፍልጌ ነበር ብፅፍልህ አትመልስም
አሜን መምህር እስከ መጨረሻው በእምነታችን ያፅናን አጋእዝተ አለም ስላሴ በነገርህ በስራህ ሁሉ ከፊትህ ይቅደሙ ሞገስ ይሁኑህ ያኑርልን እድሜና ጤና ይስጥህ ገና ብዙ ነፍሳትን ከጥፋት ትመልሳልህ ተዋህዶ ሀይማኖቴ ቤተክርስትያን እናቴ ለዘላለም ከፍ ብለሽ ኑሪልኝ አሜን
መምህር ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር አብዝቶ ይስጥህ ቅዱስ ገብርኤል ጥላ ከለላ ይሁንልህ እኔ በቅርብ ነው ያንተን ትምህርት መከታተል የጀመርኩት ለእንደኔ ላሉት አንተ ታሥፈልገናለህ
እማ አምላክ ትጠብቅህ የስደት ወድማችን አባታችን የምንወድህ በርታልን
የራማው ልዑል ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ መምህራችን ሆይ እጅግ እንወድሀለን ከነመላው ቤተሰቦችህ ኑርልን🙏
ዋው ዛሬ አንደኛ ነኝ እደምን አመሻችው ምእመናን መምህርየ እኳን ሰላም መጣህ እዲ ስላየነህ ደስ ብሎናል
እግዝኣብሔር ይመስገን አነም አንደኛ ነኝ አሺ ❤❤❤
እንኳን አደረሰን መምህር የምታስተምረው ትምህርት ከሰባት ዓመቴ ጀምሮ የተማርኩ ቢሆን ኖሮ መንኛ የታደልኩ በሆንኩኝ መምህር አንድ አስተያየት ልስጥህ በትምህርትህ ሰዓት አባቶችንና እናቶችን አንቱ እያልክ ብትጠራቸው ጥሩ ነው
ገናናው መልአክ ምትወደው ቅዱሰ ሩፍኤል ይጠብቅህ መምህሬ🤲🤲🤲
እግዚያበሔር ይጠብቅህ , ቅድስት ድንግል ማርያም ትጋረድልህ, መላኩ ቅዱስ ገብርኤል በክንፈ ረድኤቱ ጥላ ስር ይጠብቅህ አሜን አሜን አሜን
እግዚያብሔር ይመስገን መምሕሬ እመብርሐን እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቅሕ እሕቴ ላንቺ የደረሱ ፃድቁ አባታችን እጨጌ ዬሐንስ ለእኛም ይድረስልን
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ገጠመን ነው አንችን የቀየረ ልዑል እግዚአብሔር ለሎችም ይቀይርበረከትሽ ይደርብን ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 🥰🥰🥰
አሜን አሜን አሜን መምህርዬ
መምህርየ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ቃላቶችህ ሁሉ አይጠገቡም እንደኽማለን በትምህርት ህ ታጠነኽረናለህ ትምርህ በጉጉት ነው የምንጠብቆው እመቤታችን ሙሉ ጤና ና እድመ ትስጥህ እወድሃለው ከነቤተሰብኽ
መምህሬ ዘላለም ኑርልን በፅሎት አስበኝወለተጊዮርጊስ እሰከቤተሰቦቼ እግዚአብሔር ፈቅዱ አንድቀን በስልክ እሰከማገኝህ
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችንን የመለሰ የቀየረ እግዚአብሔር የኔንም የቤተሰቦቼንም ቀይርልን አሜን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
ንቁበት,ያዙት,ሸኙት,ኢሄን እንድናደርግ ፈጣሪ ይርዳን😢😢😢
ስለሁሉም ነገር እማ ፍቅር እመብርሃን ከነልጇ የተመሰገነች ትሁን አሜን ፫ ። መምህር እንኳን ደህና መጣህ እንኳን ለመላኩ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሰህ አደረሳቹ አደረሰን አሜን ፫ ።
መምህራችን እግዚአብሔር በረከቱን አብዝቶ ይባርክልን
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለሁሉም ነገር እህታችን እንኳን ደሰ አለሸ አምላከ ቅዱሳን ለእኛም ይድረሰልን
በሰደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ በሰላም ለቅድሰት ሀገራችን ያብቃችሁ ያብቃን እመአምላክ አትለየን
መምህራችን እግዚአብሔር ይጠበቀህ
እኔም ከቤተሰቤ ተለይቼ ድርዪ። የመጨረሻ ልጅ ነኝ፣ 9ሆነን እኔ ነኝ ዘጠነኛው፣ ግን የቤተሰብ ድርዪ ድርዪ። እግዚአብሔር ግን ስለሚወደኝ እና ስለሚፈልገኝ ቀን በቀን እየገሰፀ እየመለሰኝ ነው። እግዚአብሔር ይርዳኝ እናንተም በፀሎት ብስራተ ገብርኤል ብላችሁ አስብኝ። ❤
መምህር እግዚያብሔር ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ ዛሬ ቅዱስ ቁርባን ተቀብዬ እያሁ ነዉ ይሄን ገጠመኝ እያየዉ ነዉ ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን
ቃለሂወትን ያሠማልን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልህ እግዚአብሔር አምለክ ከነቤተሰቦችህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን ዉድ መምህራችን በጣም እናመሠግናለን ክበርልን
ደስ የሚል ገጠመኝ ነዉ ለሰዋ የደረሰ እግዚኣቢሔር ለኛም ይደርስልን።
እህቴ እባክሽ ሃጥያኛ ተስፋሚካኤል ብለሽ ፀልይልኝ
በረከትሽ ትደረብን ወለተኢየሱስ ከእነቤተሠቦቼ አስቡኝ መምህረ እሀተዓለም
እንኳን ደና መጣህ መምራችን
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን የመለሠ አምላክ እኛንም ይርዳን።መምህርየ በጣም አሥተማሪ ገጠመኝ ነው።በጣም እናመሠግናለን🙏🙏🙏
መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ፀጋዉን ያብዛልህ
አዬዬ መምህር ከሰሙህ ጥሩ ነው ከአንተ ይውጣ እንጂ ሁሉም እራሱን ካላጸዳ ሌላውን መቃወም ይከብደው የለ እነሱም እንደዛ ስለሚሆኑ የሚሰሙህ በጣት የሚቆጠሩት ናቸው ብዬ አስባለው ። እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ።
እንካን ደና መጣህ ምህራችን እግዝኣብሄር ይጠብቅልን እህታችንም በረከትሽን ይደርብን በእውነት በጣም ግሩም ነው የእግዝኣብሄር ስራ ኣቤቱ ንፁህ ልብን ፍጠርልን 🤲🤲🤲
እመብርሃን ትርዳህ ።እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ ኑርልን።
መ/ር የድንግል ልጅ እድሜ ከፀጋ ይስጥህ። እኛንም ወደ ፈጠሪ አቅርበን እናቴ ከነ ሀጢያቷ እዳትሞት ለንሰሀ ለስጋወደሙ አብቃን በፀሎትህ ።በአካል እንድንገናኝ የፈጣ ሪ ፈቃድ ይሁንልኝ።
...ወልደ ኪሩቤል...
እህት ወንድሞቼ ሁሌም በግል +በማህበር...ፀሎታቹህ : በስግደታቹህ ... አስቡኝ :: አሳስቡልኝ ::🤲🤲🤲🙏🙏🙏
...
እስይ እልልልልልልልልልልልልልልልል
ተመሰገን ቃል ሕይወት ያሰማልን
መምህራችን