Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እረ እኔ አለሁ ብቸኝ ነኝ መምህር እግዚአብሔር እምላክ ሁሌም ጸሎት ነው መንፈሳዊ የትዳር አጋር እድናረኝ እፈልጋለሁ የመዳም ቅመሞች ይሄ የሁላችንም ምኞት ነው እግዚአብሔር ይርዳን በቃ ❤
አይዞሽ ባለሽበት ሱባኤ ያዢ እንደ ኢትዮጵያ ባይመችም እየፀለይሽ እየሰገድሽ እየፆምሽ እመቤታችን ለምኛት ታሳካልሻለች።
እይዝሽ😅
አይዞሽ ግዜውን ጠብቆ ያከናውልሻል የናንተ የማዳም ቅመሞች ብቻ ሳይሆን የኛ የወንዶችም ምኞትም ነው ግን የእግዝአብሔር መልካም ፍቃድ ስሆን ነው❤❤❤
@@HayileMikael በትክክል እግዚአብሔር ይርዳን እንግዲህ
@@tarakuwait326 አሜን አሜን አሜን እንኳን ለቅድስተ ሰንበት እንድሁም ለአባታችን ለአቡነገበረመንፈስቅዱስ አደረሰሽ ምልጃ በረከታቸው ካንቺ ጋር ይሁን
መምህር ተሰፋ ሥላሴ ከነቤተሰባቸው ይጠበቃልን አሜን
በእኔ ህይወት ውስጥ አንድ ልጅ አለች ሶፊያ ትባላለች ሙስሊም ነች መልካምነት ስሙ ሳይሆን ህይወቱን የኖረች እሷን አግኝቼ ባይሆን እውነት ምናልባት ጎዳና ተዳዳሪ ሲከፋም ሞቼነበር አስቸጋሪ እድሜዬን እንደ ህፃን ልጅ ጠብቃ መክራ ያሳለፋችኝ ሶፊ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ❤
ተመስገን❤❤❤❤❤
መልካም ጓደኛ ማለት እደዚ ነው የኔ ጎበዝ አሁንም በርቺ እሺ እማ
@@skwt8566 እሺ❤
Slehulum neger ❤❤❤Egziabher ymesgn❤❤❤❤
Muselem kerstian ayedeleme ke hulu blaye kene mehone tsegawen yalebesate medehanealeme❤️🙏🙏🙏🤲🏻🤲🏻🤲🏻
በስደት ያላችሁ እመቤቴ ከክፍ ነገር ትጠብቃችሁ
አሜን 🤲
Amen❤❤❤❤❤❤
አሜን
አሜን አሜን አሜን ❤
አሜን❤❤
እንዃን ለአባታችን ለአቡነ ሐብተ ማርያም ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳቹህ ምእመናን ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃቸው አይለየን ከእግዚአብሔር ጋር ያስታርቁን አሜን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን አሜን አሜን
አሜንእንኳንአብሮአደረሰን🤲🤲🤲🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እህታችን ❤
እግዚአብሔር ይመስገን የናንተን ህይወት ያስተካከለው እግዚአብሔር የእኔንም ያስተካክልልኝ 😢
ለአባታችን አቡነ ሀብተማርያም ወራዊ ክብረ ቀን እንኳን አደረሳችን እናታችን እንስጣሲያ አመታዊ እረፍቷነው በረከቷ ይደርብን
"ከኔ ጋር ያልሰበሰበ በከንቱ ይበትናል " መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
እኔ መምህር ከጎድኛ ወይም ከጎረቤት ጥሩ ወይም የዋህ የምለሰዉ አልገጠመኝም ግን እግዚአብሔር ይመሰገን ምርጥ አማት አለችኝ የባለቤቴ እናት በጣም የዋህ አዛኝ ደግ ሰዉ ነች ከወለደችኝ እናቴ በላይ ነዉ በጣም የምወዳት የማከብራት የባለቤቴ ወላጆች እግዚአብሔር በድሜ በፀጋ በጤና ያቆይልኝ እላለሁ ላንተም መምህር❤❤❤
እግዚኣብሔር ይመስገን አንቺ ከባል አልፎ ጥሩ አማት አለሽ እኔ ደግሞ ባልም የለኝ ስለሁላችንም ስለሁሉም ነገር እግዚኣብሔር ይመስገን::
@@mebatsiyon1561 አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር በፈቀደዉ ቀን እና ስአት ቆጆ ትዳር ይስጥሽ እህቴ እኔም ከብዙ ስቃይ እና አከራተት ቡሀላ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ሩፋኤል የተባረከ ቤተሰብ ቤት አስገቡኝ ጥሩና መልካም ትዳር ስጡኝ እና አይዞሽ በፀሎት በርች እግዚአብሔር ለሁሉም ግዜ አለዉ እኛ ስለምቸኩል እጅ እማ❤🙏
ግሩም ድንቅ የስላሴ ስራ።መምህር ተባረክ መድሀኒዓለም ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ፍፃሜህን ያሳምረው።
ቃለህይወት ያሰማልን ዉድ መምህራችንና ተከታታይ ቤተሰቦች እንኳን ለገና በአል አደረሳችሁ!!
አሜን አሜን አሜን እንኮን አብሮ አደርሰን❤❤❤❤❤❤❤
አሜን እንኳን አብሮ አደረስን እማዬ👏😍😍😍
እንኳን በደህና መጡ ረቡኒ ከምር እየሳኩና እያለቀስኩ ነው የሰማሁት ሁለት አይነት ስሜት የልጅቱ ግልፅነት ሲያስቅ በጣም ድንቅ ትምህርት ነው ከኔ ጋር የማይሰበስብ ይበትናል ትክክል ነው ሀብት ጠፊ ነው የግፍ ገዘብ ነብስን ገሀነም ማስገባት ነው ወደ ፈጣሪ ስንመለስ እልም ብሎ ካዲስ መነሳት ወይ የጌታ ጥብብ ሚስትም ሀብትም ባንዴ ሰጠው ደስ ሲል ፈጣሪ ይመስገን ለዚህ ያበቃችሁ ቸሩ መድሀኒት አለም ይክበር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ምእመናን እንኳን ለፃድቁ ለአቡነ ሀብተ ማርያም መታሰቢያ በዓል በሰላም አደርሳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እኔ ብቸኛ ነኝ የማገኛቸው ወንዶች ሁላ ለዝሙት ነው ሚፈልጉኝ ግራ ገብቶኛል መምህር በተደጋጋሚ ቢሮ መጥቼ አጣሁክ ስልክህም ቢዚ ነው ከቻልክ መልስ ስጠኝ መምህርዬ❤
እኔም ነኝ 😢😢 ደምሪኝ
መምህር ትምህርትህን በቀን ከሁለት በላይ ቪዶዮዎችን አዳምጣለሁ አንቅተኸኛል እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህ ይባረክ የልጆችህ አባት ያድርግህ🙏
በኔ ህይወት ውስጥ እመቤት መንገሻ ትባላለች እድሜዋ22 ነው እህቴም ሚዜየም ጓደኛየም ናት እሷን ለመግለፅ ግዜ ስለሚጨርሽ የመልካሞች መልካም እንደተፈጠረች ምንም ክፋት ያልበረዛት ህይወት የሆነች እህት አለችኝ ወለተ ህይወት እእያላቹህ በፆለታቹህ አስቡልኝ እሙየ እወድሻለሁ ሰው ሁሉ እንዳቻይነት ልብ ቢኖረን ሰይጣንም ባፈረ ነበር😢❤
በጣም ደስ ይላል መምህር እግዚአብሔርን ይመስገን የኔ ተራ ደግሞ መቼ ነው ከስደት ተመልሼ እንደሰው የራሴን ህይወት ምጀምረው ከኔ የበርታቹ አስብኝ በፀሎታቹ አመተ ማርያም ብላቹ❤❤❤❤
አይዞን እግዚአብሔር ያስበን ኡፉ😢
አሜን እህታለም አንቺንም እግዚአብሔር ያስብሽ እማምላክ ትጠብቅሽ
ሰላም ምህር አኳን ደህና መጣህል እኔ ጓደኛ አለችኝ እግዚያብሄር የባረካት የሰው ደስታ የሚያስደስታት የሰው ህመም የሚያማት እግዚያብሄር ባርኮ የፈጠራት ነች መምህርዬ ትግስ ትባላለች ከነቤተሰቦቻ በፀሎት አስብልኘ 🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔ ይመስገን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር ምዕመናን በፀሎታች አስቡኝ ወለተ ማርያ እያለችሁ😢
እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን 🙏❤🙏❤🙏❤🌿🌿 ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን🙏❤🙏❤🙏❤
እባካችሁ ክርስትና ስሜ ለአባቶቻችን እና ለእናቶቻችን ሥጡልን (ተወልደመድህን) ብላቹ።
እደምን ሰነበታቹህ ውድ ኢትጵያዊያን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአቡነ ሀብተ ማርያም ወራሀዊ መታሰቢያ ክብር አደረሳቹህ❤❤❤
እንኳን አብሮ አደረሰን
ዛሬ እግዚአብሔር ከድንገተኛ አደጋ አዳነኝ።እባካችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ ተወልደመድህን ብላቹ።
እግዚኣብሔር ይመስገን እኔም አምናለሁ እግዚኣብሔር መልካም ነው እኔንም ጤናዬንም መካሻ የሆነ እርፍ የምልበት ህይወት ኑሮ ይስጠኝ አምናለሁ አይረፍድበትም ብዙ ነገር አለ የማልዘረዝረው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን:: እመአምላክ የኔ መመኪያ ከነልጇ ክብር ምስጋና ይድረሳት ሚስጢረኛየዬ ናት ደግሞም ተስፋየ ናት እሷን የሰጠን እግዚኣብሔር ይመስገን ክብሩ ይስፋልኝ::
አባቴን አሞብኛል እባካችሁ ተክለፃዲቅ ነዉ ክርስት ስሙ በፀሎታችሁ አስቡኝ
መምህር ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ያርዝምልህ
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ያባታችን ሀብተማርያም በርክት ይደርብን አገራችን ኢትዮጵያ ስላሟን ይብዛ ስላም በርክት አይለይን አሜን አሜን አሜን
ከምንም በላይ እግዚአብሔር መግኝት የበልጠል❤❤❤ እህት ዉንደሜች ላይክ❤ላይክ ቬር ❤ቬር❤ቬር❤ አረጉ❤
❤❤❤እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ወለተ ስላሴ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ዉድ መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ እዉነት ደስ ይላል👏🥰እኔም ከ5ት አመት ብሀላ አንድ መልካም ምለው ስዉ ስጠኝ እኔ አላስብኩትም አብረን አድገን ግን እኔም አግብቸ ወልጅ ተፋትቸ ተስድጀ እግዚአብሔር አገኘሁት ያ ያለፉኩት ህይወት በጣም ያሣዝነኝ ነበርእና ከንግድህ አንተ ምራኝ ብየ ዝም አልኩ ከዛ በራሱ ፍቃድ አመጣዉ አሁን ገና ፍቅር በርቅት ነን ያለነዉ እግዚአብሔር ፈቅዶ አንድ እንድያድርገንና የተባረከ የትዳር ዘመን እንድሆንልን ወለተ ማርያም ወልደ ሚካኤል እያላችሁ አስቡን የመምህ ልጆች እና ዝምብለን ሀሳባችን ነግረነዉ ከዛ እንጠብቀዉ እዉነት ዘግይቶም ብሆን በእግዚአብሔር የመጣ ከምንም ነገር ይበልጣልና 👏🥰❤
እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክረሰቶሰ ብረለሃነ ልደቱ ዋዜማ ቀን አደረሳችሁ መምህረዬ ከነ ተመሬዎችህ ✅
እኔ መዉቃት አልች እስከአሁን ደረስ ለስዉ ሁሉ ደገ ዘር ሀይማኖት ማታልዬ ስራ ገብሮ ትበላልች ❤ ደገናቱ መገልፀ የቀታኝል❤
እንኳን በደህና መጣህ ውድ መምህራችን በጉጉት ሰጠብቅህ ነበር እውነት እንዴት ደሰ የሚል ገጠመኝ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን ረቡኒ❤
እዉነት ነዉ ሙሴ ነኝ አሁንም በፈተና ተቋቋሜ አለዉ የኔ ከመንፈስ ገር ትግል ነዉ ግን ድል ከእመቤታችን ተሰቶኛል
ደምሪኝ እማ❤
ዝማሬ መልአክትን ያስማልን ዘር ቱሁን❤ እንኴን ለአባታችን አብነ ሀበተማርያም ወርሀዊ በአል አደረስን❤❤
እንኳን ደና መጣ መምህር የመምህር ተማሪዎች ፀዳለ ማርያም ብላቹ በፀሎት አስብኝ ያለውት አረብ ሀገር ነው ፀሎት ማድረግ በጣም ይከብደኛል😢❤❤❤❤
በጣም እሚገርም ገጡመኝ ነው ከኔ ጋር የማያከማች በከንቱ ይበትናል እውነት ነው❤❤❤❤❤❤❤
ለነሱ የደረሰ ች እመቤታችን ለኛም ትድረስልን
እልልልልልልልል ክብር ሁሉ ለቅድስት ሥላሴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ደስስ ይላል
መምህርና ቤተሰቦቹ እንዲሁም ተማሪዎቹ እንኳን ለብርሀነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን።
ምእመናን እኳን አደረሳችው ለጌታችን ልደት አመትባል ሲቃረብ ሁሌ ይከፋኛል አንዳንዴ ባልደረሰ እልና መድረሱ አይቀርም ሁሌም አለቅሳለው መቸነው የሚሞላልኝ እደሰው የምወነው
ለምን ይከፋሻል/ሃል ???
ብቸኝነት
ከሃገር ውጭ ነው ምትኖሪው/ረው???
@@ኤፍታህተጠምቀመድህን አወ
አሜን አሜን አሜን ታሪክ ቀያሪው ጌታ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ለአንተም ረጅም ዕድሜ እና ጤና አብዝ ይስጥህ ለህት እና ለወንድማች የተባረከ ፍሬ የሰጣቸው
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን 🎉❤❤🎉
ደስ የሚል ታሪክ፡ጌታ ይክሳል በሁሉም።ተባረክ ሙም ተስፋይ
ሰላም እንደምን አላቹልኝ እንኳን ለአቡነ አብተማርያም አደረሳቹ እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ልደት አደረሳቹ የሰላም የፍቅር በዓል ያድርግልን ረቡኒ እንኳን ደህና በጣቅልን የኛ እቁ እግዚአብሔር ያፀጋውን ያብዛልህ ይሄን ምርጥዬ ትምህርት ሼርርር ማድረጋችንን እዳንረሳ ❤
መምህር እንኳን የአቡነ ሐብተ ማርያም ወርሐዊ በአል አደረሳች በጣም ደስ ይላል
እንደ ተለመደው ለ70 ሰዎች ሼር አድርጌ አለሁ ምእመናን እናንተም ሼር ላይክ ሰብስክራይብ አድርጉ ምእመናን ገባ ገባ በሉ ኤፍታህ ብለን ጀምረናል ገና ርእሱን ሳነብ ለማዳመጥ ጓጉቻለሁ❤ ትናንት ስንጠብቅህ ነበር አልተመቸህም መሰለኝ
❤
ደምሪኝ ፎቶዬን በመጫን እማ❤
የእግዝአብሔር ፍቃድ እዴት ድቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን የሔን ከመሥማት ሌላ ምን ደስ የሚል ነገር አለ መምሕር አሁንም አንተን ያኑርልን።
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሰን መምህር ጤና ይስጥልን አሜን
ኤፍታህ ብለን ጀምረናል ለፍሬ ያረግልን የምንሰማውን
ደስ የሚል ትምህርት ነበር ግን አጭር ሆነብኝ እብናስግናለን መምህር ተስፋዬ እድሜ ከጤና ከቤተሰብክ ጋ እማ ፍቅር ድንግል ማርያም ትስጥልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ሰላም መጣህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
ቃለ ህይወት የስመልና ውድ መምህራችን ፀጋው የብዘልህ እግዚአብሔር ከነ ቤተስብችህ ይጠብቅህ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ
መምህራችን በዉነት ቃለህይወትን ያሰማልን በርታ ድግል ትደግፍህ ከክፉ ነገር ትከልልህ
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ መምህርየ🙏🙏🙏❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
ስለ ማይነገር ስጦታው ልዑል እግዝከብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህወት ያሠማልን በጣም ደስስ ይላል 🤲🤲🤲
እግዚአብሔር ይመስገን ይገረማን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ሂዎት ያሰማልን መምህራችን ኣሜን ይገርማል የፈጣሪ ስራ ግሩም ነው እና የተመስገነ ይሁን ኣሜን ❤❤❤
ቃል ሂወት ያሰማልን ምህር እነዛ የሚልዮነር ልጆች እራሳቸውን እና መንነታቸው ረስተው እየተንገላቱ ያሉ ልጆች እግዚኣብሄር ረድቶህ ብትደርስላቸው
መምህራችን እኳን ለፃዲቁ አባታችን ለሀቡሀብተ ማርያም በሰላም አደረሰክ አደረሳቹ መምህራች በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ ከልቡ ላዳመጠዉ መምህር እኛ ሰፈር እዴን የምትባል እድሜዌ 12 ነዉ ግን አሥተሳሠቧ ከድሜዋ የበለጠነዉ እግዛብሄር ያድጋት
አሜን❤አሜን❤አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
ቃል ሂወት የስመዐልና ክብር መምህርና 👏
እግዝአብሔር የተመሰገን ይሆን በጣም ደስ ይሚል ታረክ ነው
መምህር ሰላም ላንተ ይሁን::ተቀይሜህ ነበር ግን ዝም ማለት ግን አልቻልኩም እግዚኣብሔር ከፈቀደ አሁን አሞኛል ቤት ተኝቼ ነው ያለሁት ነገር ግን ተሽሎኝ ድኜ መጥቼ የውስጤን እነግርህ ይሆናል ሚገርምህ መምህር በህመሜ ሰርጀሪ መሰራት አለብሽ መባሌ ጭንቀት ውስጥ ከቶኛል በዚህም ምክንያት ፀሎት ማድረግ እንኳ አቅቶኛል እውነት ጥሩ ሁኔታ ላይ ስላልሆንኩ በፀሎት አስብኝ ብትችል ግን ትንሽ ግዜ ብትሰጠኝ ወለተ ሰንበት ነኝ.
ሼር አድርጌ ልምጣ🏃♀️🏃♀️🏃♀️🏃♀️
ቃልህ መንገድ ነው ኡነት መምህር ቡዙታምር ታደርጋለህ እድመ ና ጠና ይስጥህ. እ/ር
ፈጣሪ ይመስገን ስለሁሉም ነገር እኔም ሁሌም የምለው ፈጣሪን የሚፈራ መንፈሳዊ የሆነ ሰው ስጠኝ አንተ ያልከኝን ነ ነው የምለው
አሜን መምህር እንኳን በሰላም መጣክልን❤
እግዚአብሔር ይመሰገን ስለሁሁም ነገር መምምህር እድሜና ጤና ይሰጥልን❤❤❤
ሠላም መምህር እኳን አደረሳቹ ለአባታችን አቡነ ሀብተማርያም አረ በዚ ዘመን ከራሴ ጨምሮ የለም ለሁላችንም ልቦና ይስጠኝ
መምህር እግዚአብሔር ይመሰገንአሜን አሜን አሜን 💚💛❤️💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊
መምህር እናመስግናለን ይህን ልጅ ስይጣን በብቸኝነት ሳይጫወትበት ደርስህለታል እግዚአብሔር ይመስገን ለኛም ለቤተስቦቻችን ይድረስልን
እግዚአብሔር ይመስግን አባታችንንመማህ ርግርማ የገኝ መንፈሰዊ አበታም ትሁንልህ❤❤❤
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ጤና ይስጣቸው እኔ ሁለት ኤርትራዊ አዶ ጓደኛየ በጣም መልካም ሰው ነች አዲቱ አድቀን አውቂት ፀበል ስላት ቴለግራም ገብቸ ጠይቄት ሙሉ ቀን ስትጓዝ ውላ ፀበልና ቅባቅዱስ ዘቢብ የቀራት የለም ይዛልኝ መጣች ለትሬን ስላት እቢ አለችኝ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ያኑሪልን አሜን 🤲
Amen(3) 💒🤲🤲🤲Qaliyootii asamale ye timituuAbachii izaberi hixachu❤❤❤👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻Eeeeele🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻EEEEEEEEEEEE👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻Amen Amen Amen zamarii matii asamale hulachu charuu madalami hixachu wadaloo akarabaloo❤❤❤❤
እግዚአብሔር 🥰🤲🥰ይባርካቸው ደስ ሲል ልጆችን ለማሳደግ ማሰቧ🥰🥰🥰 ሁሉም ሀብታም ባለፀጋ እንደዚ ልጅ ቢያሳድግ ጎዳና ባዶ ይቀራል አሁንም ጎዳና ባዶ ይቅር የእናት አባት ኮተታ ኮተት መንፈስ ያሶጣቸው ህፃናት በእንጀራናት በእንጀራ አባት በተባሉ እንዳንድ ሰዎች ምክንያት ለጎዳና የተዳረጉ ሁሉ እግዚአብሔር ይድረስላቸው🤲
መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህ ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ስላም ለሁላችን ይሁን መምህር እንኳን ደና መጡ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን እሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏
ቃለ ሂወት ያሠማልን መምህርዬ እድሜ ጸጋውን ያድልልን መምህርዬ 🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን ልዑል እግዚአብሔር አምላኬ የተመሰገነ ይኹን እንኳን በደናመጠልን ሰላማችን ይብዛልን በክርስቶስ ፍቅር መምህራችን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜና በፀጋው ይጥበቅ አሜን ተመስገን በጣም ጡረ ደስ ብሎኝ እታመንሃለሁ መድኃኔአለም ሁላችንም መጨረሻ ያሰማራው በጣም እናመሰግናለን ረዥም እድሜ ጤና ይጠልኝ ውዷ መምህራችን
መምህርእንኳን ደናመጣህልን ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤
ቃለ ህወትን ያሰማልን መምህራችን የእኔ ጎደኛ ነፅነት ብርሀኑ አሁን በአረብ አገር ትገኛለች በጣም ጨዋ ናት በጣም ጥሩ ልጅ ናት
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህን መጦህ መምህር🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህርዬ ለኛም የኛ የሆነውን የህይወት አጋር ያገናኘን በከቱ ነገር ላይ እዳንደክም እግዚአብሔር ይርዳን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እዉነትም እግዚአብሔር ነሳ እግዚአብሔር ሰጠ ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
በጣም ደስ የሚልነው ፈታ እያደረገ የሚያሰተምር ገጠመኝነው ፀጋውን ያብዛልህ መምህርዬ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ እግዚአብሔር ይወዳችኋል እናንተ የተመረጣችሁ ልጆች ናችሁ እግዚአብሔርን አመስግኑ እኔም አምላኬን አመሰግናለሁ ክብር ለርሱ ይሁን። እግዚአብሔር በቤቱ አጽንቶ ያኑራችሁ በልጅ በጤና በፍቅር በሐብት ይባርካችሁ።
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህልን🌸🌸🌸
ስላም ለእናንተ ይሁን ቃል ህይወት ያስማልን መምህር በርታ ለኔም በፀሎትህ አስብኝ 😢
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን❤
ያክስትየ ልጅ አለች በጣም መልካም ሴት ናት. ዉለተ ስንበት በፀሎት አስብዋት
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እማ ፍቅር ትጠብቅህ አሜን 👏በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሥላሴ ከነቤተሠቦች 🕊🌿
እግዚአብሔር አስባችሁ
እግዚያብሔር ይመስገን እማፍቅር ትጠብቅህ መምህር።
እግዚአብሔር እንኳን አጣመራቸው ከኔጋ ማያከማች በከንቱ ይበትናል
እንኳን ደና መጣክልን መምህር ላዳምጥና ኮሜት እፅፋለው
እንኳን ሠላም መጣህ መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን እስከ ቤተሠብህ በእድሜ በፀጋ በጤና ያቆይልን
እግዚአብሔር ይመስገንመምህራችን❤❤❤እንኳን ደናመጣልን❤❤❤
እረ እኔ አለሁ ብቸኝ ነኝ መምህር እግዚአብሔር እምላክ ሁሌም ጸሎት ነው መንፈሳዊ የትዳር አጋር እድናረኝ እፈልጋለሁ የመዳም ቅመሞች ይሄ የሁላችንም ምኞት ነው እግዚአብሔር ይርዳን በቃ ❤
አይዞሽ ባለሽበት ሱባኤ ያዢ እንደ ኢትዮጵያ ባይመችም እየፀለይሽ እየሰገድሽ እየፆምሽ እመቤታችን ለምኛት ታሳካልሻለች።
እይዝሽ😅
አይዞሽ ግዜውን ጠብቆ ያከናውልሻል የናንተ የማዳም ቅመሞች ብቻ ሳይሆን የኛ የወንዶችም ምኞትም ነው ግን የእግዝአብሔር መልካም ፍቃድ ስሆን ነው❤❤❤
@@HayileMikael በትክክል እግዚአብሔር ይርዳን እንግዲህ
@@tarakuwait326 አሜን አሜን አሜን እንኳን ለቅድስተ ሰንበት እንድሁም ለአባታችን ለአቡነገበረመንፈስቅዱስ አደረሰሽ ምልጃ በረከታቸው ካንቺ ጋር ይሁን
መምህር ተሰፋ ሥላሴ ከነቤተሰባቸው ይጠበቃልን አሜን
በእኔ ህይወት ውስጥ አንድ ልጅ አለች ሶፊያ ትባላለች ሙስሊም ነች መልካምነት ስሙ ሳይሆን ህይወቱን የኖረች እሷን አግኝቼ ባይሆን እውነት ምናልባት ጎዳና ተዳዳሪ ሲከፋም ሞቼነበር አስቸጋሪ እድሜዬን እንደ ህፃን ልጅ ጠብቃ መክራ ያሳለፋችኝ ሶፊ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ❤
ተመስገን❤❤❤❤❤
መልካም ጓደኛ ማለት እደዚ ነው የኔ ጎበዝ አሁንም በርቺ እሺ እማ
@@skwt8566 እሺ❤
Slehulum neger ❤❤❤Egziabher ymesgn❤❤❤❤
Muselem kerstian ayedeleme ke hulu blaye kene mehone tsegawen yalebesate medehanealeme❤️🙏🙏🙏🤲🏻🤲🏻🤲🏻
በስደት ያላችሁ እመቤቴ ከክፍ ነገር ትጠብቃችሁ
አሜን 🤲
Amen❤❤❤❤❤❤
አሜን
አሜን አሜን አሜን ❤
አሜን❤❤
እንዃን ለአባታችን ለአቡነ ሐብተ ማርያም ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳቹህ ምእመናን ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃቸው አይለየን ከእግዚአብሔር ጋር ያስታርቁን አሜን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜንእንኳንአብሮአደረሰን🤲🤲🤲🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
እህታችን ❤
እግዚአብሔር ይመስገን የናንተን ህይወት ያስተካከለው እግዚአብሔር የእኔንም ያስተካክልልኝ 😢
ለአባታችን አቡነ ሀብተማርያም ወራዊ ክብረ ቀን እንኳን አደረሳችን እናታችን እንስጣሲያ አመታዊ እረፍቷነው በረከቷ ይደርብን
"ከኔ ጋር ያልሰበሰበ በከንቱ ይበትናል " መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
እኔ መምህር ከጎድኛ ወይም ከጎረቤት ጥሩ ወይም የዋህ የምለሰዉ አልገጠመኝም ግን እግዚአብሔር ይመሰገን ምርጥ አማት አለችኝ የባለቤቴ እናት በጣም የዋህ አዛኝ ደግ ሰዉ ነች ከወለደችኝ እናቴ በላይ ነዉ በጣም የምወዳት የማከብራት የባለቤቴ ወላጆች እግዚአብሔር በድሜ በፀጋ በጤና ያቆይልኝ እላለሁ ላንተም መምህር❤❤❤
እግዚኣብሔር ይመስገን አንቺ ከባል አልፎ ጥሩ አማት አለሽ እኔ ደግሞ ባልም የለኝ ስለሁላችንም ስለሁሉም ነገር እግዚኣብሔር ይመስገን::
@@mebatsiyon1561 አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር በፈቀደዉ ቀን እና ስአት ቆጆ ትዳር ይስጥሽ እህቴ እኔም ከብዙ ስቃይ እና አከራተት ቡሀላ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ሩፋኤል የተባረከ ቤተሰብ ቤት አስገቡኝ ጥሩና መልካም ትዳር ስጡኝ እና አይዞሽ በፀሎት በርች እግዚአብሔር ለሁሉም ግዜ አለዉ እኛ ስለምቸኩል እጅ እማ❤🙏
ግሩም ድንቅ የስላሴ ስራ።መምህር ተባረክ መድሀኒዓለም ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ፍፃሜህን ያሳምረው።
ቃለህይወት ያሰማልን ዉድ መምህራችንና ተከታታይ ቤተሰቦች እንኳን ለገና በአል አደረሳችሁ!!
አሜን አሜን አሜን እንኮን አብሮ አደርሰን❤❤❤❤❤❤❤
አሜን እንኳን አብሮ አደረስን እማዬ👏😍😍😍
እንኳን በደህና መጡ ረቡኒ ከምር እየሳኩና እያለቀስኩ ነው የሰማሁት ሁለት አይነት ስሜት የልጅቱ ግልፅነት ሲያስቅ በጣም ድንቅ ትምህርት ነው ከኔ ጋር የማይሰበስብ ይበትናል ትክክል ነው ሀብት ጠፊ ነው የግፍ ገዘብ ነብስን ገሀነም ማስገባት ነው ወደ ፈጣሪ ስንመለስ እልም ብሎ ካዲስ መነሳት ወይ የጌታ ጥብብ ሚስትም ሀብትም ባንዴ ሰጠው ደስ ሲል ፈጣሪ ይመስገን ለዚህ ያበቃችሁ ቸሩ መድሀኒት አለም ይክበር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ምእመናን እንኳን ለፃድቁ ለአቡነ ሀብተ ማርያም መታሰቢያ በዓል በሰላም አደርሳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እኔ ብቸኛ ነኝ የማገኛቸው ወንዶች ሁላ ለዝሙት ነው ሚፈልጉኝ ግራ ገብቶኛል መምህር በተደጋጋሚ ቢሮ መጥቼ አጣሁክ ስልክህም ቢዚ ነው ከቻልክ መልስ ስጠኝ መምህርዬ❤
እኔም ነኝ 😢😢 ደምሪኝ
መምህር ትምህርትህን በቀን ከሁለት በላይ ቪዶዮዎችን አዳምጣለሁ
አንቅተኸኛል እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህ ይባረክ የልጆችህ አባት ያድርግህ🙏
በኔ ህይወት ውስጥ እመቤት መንገሻ ትባላለች እድሜዋ22 ነው እህቴም ሚዜየም ጓደኛየም ናት እሷን ለመግለፅ ግዜ ስለሚጨርሽ የመልካሞች መልካም እንደተፈጠረች ምንም ክፋት ያልበረዛት ህይወት የሆነች እህት አለችኝ ወለተ ህይወት እእያላቹህ በፆለታቹህ አስቡልኝ እሙየ እወድሻለሁ ሰው ሁሉ እንዳቻይነት ልብ ቢኖረን ሰይጣንም ባፈረ ነበር😢❤
በጣም ደስ ይላል መምህር እግዚአብሔርን ይመስገን የኔ ተራ ደግሞ መቼ ነው ከስደት ተመልሼ እንደሰው የራሴን ህይወት ምጀምረው ከኔ የበርታቹ አስብኝ በፀሎታቹ አመተ ማርያም ብላቹ❤❤❤❤
አይዞን እግዚአብሔር ያስበን ኡፉ😢
አሜን እህታለም አንቺንም እግዚአብሔር ያስብሽ እማምላክ ትጠብቅሽ
ሰላም ምህር አኳን ደህና መጣህል እኔ ጓደኛ አለችኝ እግዚያብሄር የባረካት የሰው ደስታ የሚያስደስታት የሰው ህመም የሚያማት እግዚያብሄር ባርኮ የፈጠራት ነች መምህርዬ ትግስ ትባላለች ከነቤተሰቦቻ በፀሎት አስብልኘ 🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔ ይመስገን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር ምዕመናን በፀሎታች አስቡኝ ወለተ ማርያ እያለችሁ😢
እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን 🙏❤🙏❤🙏❤🌿🌿 ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን🙏❤🙏❤🙏❤
እባካችሁ ክርስትና ስሜ ለአባቶቻችን እና ለእናቶቻችን ሥጡልን (ተወልደመድህን) ብላቹ።
እደምን ሰነበታቹህ ውድ ኢትጵያዊያን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአቡነ ሀብተ ማርያም ወራሀዊ መታሰቢያ ክብር አደረሳቹህ❤❤❤
እንኳን አብሮ አደረሰን
ዛሬ እግዚአብሔር ከድንገተኛ አደጋ አዳነኝ።እባካችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ ተወልደመድህን ብላቹ።
እግዚኣብሔር ይመስገን እኔም አምናለሁ እግዚኣብሔር መልካም ነው እኔንም ጤናዬንም መካሻ የሆነ እርፍ የምልበት ህይወት ኑሮ ይስጠኝ አምናለሁ አይረፍድበትም ብዙ ነገር አለ የማልዘረዝረው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን:: እመአምላክ የኔ መመኪያ ከነልጇ ክብር ምስጋና ይድረሳት ሚስጢረኛየዬ ናት ደግሞም ተስፋየ ናት እሷን የሰጠን እግዚኣብሔር ይመስገን ክብሩ ይስፋልኝ::
አባቴን አሞብኛል እባካችሁ ተክለፃዲቅ ነዉ ክርስት ስሙ በፀሎታችሁ አስቡኝ
መምህር ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ያርዝምልህ
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ያባታችን ሀብተማርያም በርክት ይደርብን አገራችን ኢትዮጵያ ስላሟን ይብዛ ስላም በርክት አይለይን አሜን አሜን አሜን
ከምንም በላይ እግዚአብሔር መግኝት የበልጠል❤❤❤ እህት ዉንደሜች ላይክ❤ላይክ ቬር ❤ቬር❤ቬር❤ አረጉ❤
❤❤❤
እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ወለተ ስላሴ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ዉድ መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ እዉነት ደስ ይላል👏🥰
እኔም ከ5ት አመት ብሀላ አንድ መልካም ምለው ስዉ ስጠኝ እኔ አላስብኩትም አብረን አድገን ግን እኔም አግብቸ ወልጅ ተፋትቸ ተስድጀ እግዚአብሔር አገኘሁት ያ ያለፉኩት ህይወት በጣም ያሣዝነኝ ነበርእና ከንግድህ አንተ ምራኝ ብየ ዝም አልኩ ከዛ በራሱ ፍቃድ አመጣዉ አሁን ገና ፍቅር በርቅት ነን ያለነዉ እግዚአብሔር ፈቅዶ አንድ እንድያድርገንና የተባረከ የትዳር ዘመን እንድሆንልን ወለተ ማርያም ወልደ ሚካኤል እያላችሁ አስቡን የመምህ ልጆች እና ዝምብለን ሀሳባችን ነግረነዉ ከዛ እንጠብቀዉ እዉነት ዘግይቶም ብሆን በእግዚአብሔር የመጣ ከምንም ነገር ይበልጣልና 👏🥰❤
እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክረሰቶሰ ብረለሃነ ልደቱ ዋዜማ ቀን አደረሳችሁ መምህረዬ ከነ ተመሬዎችህ ✅
እኔ መዉቃት አልች እስከአሁን ደረስ ለስዉ ሁሉ ደገ ዘር ሀይማኖት ማታልዬ ስራ ገብሮ ትበላልች ❤ ደገናቱ መገልፀ የቀታኝል❤
እንኳን በደህና መጣህ ውድ መምህራችን በጉጉት ሰጠብቅህ ነበር እውነት እንዴት ደሰ የሚል ገጠመኝ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን ረቡኒ❤
እዉነት ነዉ ሙሴ ነኝ አሁንም በፈተና ተቋቋሜ አለዉ የኔ ከመንፈስ ገር ትግል ነዉ ግን ድል ከእመቤታችን ተሰቶኛል
ደምሪኝ እማ❤
ዝማሬ መልአክትን ያስማልን ዘር ቱሁን❤ እንኴን ለአባታችን አብነ ሀበተማርያም ወርሀዊ በአል አደረስን❤❤
እንኳን ደና መጣ መምህር የመምህር ተማሪዎች ፀዳለ ማርያም ብላቹ በፀሎት አስብኝ ያለውት አረብ ሀገር ነው ፀሎት ማድረግ በጣም ይከብደኛል😢❤❤❤❤
በጣም እሚገርም ገጡመኝ ነው ከኔ ጋር የማያከማች በከንቱ ይበትናል እውነት ነው❤❤❤❤❤❤❤
ለነሱ የደረሰ ች እመቤታችን ለኛም ትድረስልን
እልልልልልልልል ክብር ሁሉ ለቅድስት ሥላሴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ደስስ ይላል
መምህርና ቤተሰቦቹ እንዲሁም ተማሪዎቹ እንኳን ለብርሀነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን።
ምእመናን እኳን አደረሳችው ለጌታችን ልደት አመትባል ሲቃረብ ሁሌ ይከፋኛል አንዳንዴ ባልደረሰ እልና መድረሱ አይቀርም ሁሌም አለቅሳለው መቸነው የሚሞላልኝ እደሰው የምወነው
ለምን ይከፋሻል/ሃል ???
ብቸኝነት
ከሃገር ውጭ ነው ምትኖሪው/ረው???
@@ኤፍታህተጠምቀመድህን አወ
አሜን አሜን አሜን ታሪክ ቀያሪው ጌታ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ለአንተም ረጅም ዕድሜ እና ጤና አብዝ ይስጥህ ለህት እና ለወንድማች የተባረከ ፍሬ የሰጣቸው
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን 🎉❤❤🎉
ደስ የሚል ታሪክ፡ጌታ ይክሳል በሁሉም።
ተባረክ ሙም ተስፋይ
ሰላም እንደምን አላቹልኝ እንኳን ለአቡነ አብተማርያም አደረሳቹ እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ልደት አደረሳቹ የሰላም የፍቅር በዓል ያድርግልን ረቡኒ እንኳን ደህና በጣቅልን የኛ እቁ እግዚአብሔር ያፀጋውን ያብዛልህ ይሄን ምርጥዬ ትምህርት ሼርርር ማድረጋችንን እዳንረሳ ❤
መምህር እንኳን የአቡነ ሐብተ ማርያም ወርሐዊ በአል አደረሳች በጣም ደስ ይላል
እንደ ተለመደው ለ70 ሰዎች ሼር አድርጌ አለሁ ምእመናን እናንተም ሼር ላይክ ሰብስክራይብ አድርጉ ምእመናን ገባ ገባ በሉ ኤፍታህ ብለን ጀምረናል ገና ርእሱን ሳነብ ለማዳመጥ ጓጉቻለሁ❤ ትናንት ስንጠብቅህ ነበር አልተመቸህም መሰለኝ
❤
ደምሪኝ ፎቶዬን በመጫን እማ❤
የእግዝአብሔር ፍቃድ እዴት ድቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን የሔን ከመሥማት ሌላ ምን ደስ የሚል ነገር አለ መምሕር አሁንም አንተን ያኑርልን።
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሰን መምህር ጤና ይስጥልን አሜን
ኤፍታህ ብለን ጀምረናል ለፍሬ ያረግልን የምንሰማውን
ደስ የሚል ትምህርት ነበር ግን አጭር ሆነብኝ እብናስግናለን መምህር ተስፋዬ እድሜ ከጤና ከቤተሰብክ ጋ እማ ፍቅር ድንግል ማርያም ትስጥልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ሰላም መጣህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
ቃለ ህይወት የስመልና ውድ መምህራችን ፀጋው የብዘልህ እግዚአብሔር ከነ ቤተስብችህ ይጠብቅህ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ
መምህራችን በዉነት ቃለህይወትን ያሰማልን በርታ ድግል ትደግፍህ ከክፉ ነገር ትከልልህ
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ መምህርየ🙏🙏🙏❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
ስለ ማይነገር ስጦታው ልዑል እግዝከብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህወት ያሠማልን በጣም ደስስ ይላል 🤲🤲🤲
እግዚአብሔር ይመስገን ይገረማን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ሂዎት ያሰማልን መምህራችን ኣሜን ይገርማል የፈጣሪ ስራ ግሩም ነው እና የተመስገነ ይሁን ኣሜን ❤❤❤
ቃል ሂወት ያሰማልን ምህር እነዛ የሚልዮነር ልጆች እራሳቸውን እና መንነታቸው ረስተው እየተንገላቱ ያሉ ልጆች እግዚኣብሄር ረድቶህ ብትደርስላቸው
መምህራችን እኳን ለፃዲቁ አባታችን ለሀቡሀብተ ማርያም በሰላም አደረሰክ አደረሳቹ መምህራች በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ ከልቡ ላዳመጠዉ መምህር እኛ ሰፈር እዴን የምትባል እድሜዌ 12 ነዉ ግን አሥተሳሠቧ ከድሜዋ የበለጠነዉ እግዛብሄር ያድጋት
አሜን❤አሜን❤አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
ቃል ሂወት የስመዐልና ክብር መምህርና 👏
እግዝአብሔር የተመሰገን ይሆን በጣም ደስ ይሚል ታረክ ነው
መምህር ሰላም ላንተ ይሁን::ተቀይሜህ ነበር ግን ዝም ማለት ግን አልቻልኩም እግዚኣብሔር ከፈቀደ አሁን አሞኛል ቤት ተኝቼ ነው ያለሁት ነገር ግን ተሽሎኝ ድኜ መጥቼ የውስጤን እነግርህ ይሆናል ሚገርምህ መምህር በህመሜ ሰርጀሪ መሰራት አለብሽ መባሌ ጭንቀት ውስጥ ከቶኛል በዚህም ምክንያት ፀሎት ማድረግ እንኳ አቅቶኛል እውነት ጥሩ ሁኔታ ላይ ስላልሆንኩ በፀሎት አስብኝ ብትችል ግን ትንሽ ግዜ ብትሰጠኝ ወለተ ሰንበት ነኝ.
ሼር አድርጌ ልምጣ🏃♀️🏃♀️🏃♀️🏃♀️
ቃልህ መንገድ ነው ኡነት መምህር ቡዙታምር ታደርጋለህ እድመ ና ጠና ይስጥህ. እ/ር
ፈጣሪ ይመስገን ስለሁሉም ነገር እኔም ሁሌም የምለው ፈጣሪን የሚፈራ መንፈሳዊ የሆነ ሰው ስጠኝ አንተ ያልከኝን ነ ነው የምለው
አሜን መምህር እንኳን በሰላም መጣክልን❤
እግዚአብሔር ይመሰገን ስለሁሁም ነገር መምምህር እድሜና ጤና ይሰጥልን❤❤❤
ሠላም መምህር እኳን አደረሳቹ ለአባታችን አቡነ ሀብተማርያም አረ በዚ ዘመን ከራሴ ጨምሮ የለም ለሁላችንም ልቦና ይስጠኝ
መምህር እግዚአብሔር ይመሰገን
አሜን አሜን አሜን 💚💛❤️
💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊
መምህር እናመስግናለን ይህን ልጅ ስይጣን በብቸኝነት ሳይጫወትበት ደርስህለታል እግዚአብሔር ይመስገን ለኛም ለቤተስቦቻችን ይድረስልን
እግዚአብሔር ይመስግን አባታችንንመማህ ርግርማ የገኝ መንፈሰዊ አበታም ትሁንልህ❤❤❤
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ጤና ይስጣቸው እኔ ሁለት ኤርትራዊ አዶ ጓደኛየ በጣም መልካም ሰው ነች አዲቱ አድቀን አውቂት ፀበል ስላት ቴለግራም ገብቸ ጠይቄት ሙሉ ቀን ስትጓዝ ውላ ፀበልና ቅባቅዱስ ዘቢብ የቀራት የለም ይዛልኝ መጣች ለትሬን ስላት እቢ አለችኝ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ያኑሪልን አሜን 🤲
Amen(3) 💒🤲🤲🤲
Qaliyootii asamale ye timituu
Abachii izaberi hixachu❤❤❤
👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻Eeeeele🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻EEEEEEEEEEEE👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻Amen Amen Amen zamarii matii asamale hulachu charuu madalami hixachu wadaloo akarabaloo❤❤❤❤
እግዚአብሔር 🥰🤲🥰ይባርካቸው ደስ ሲል ልጆችን ለማሳደግ ማሰቧ🥰🥰🥰 ሁሉም ሀብታም ባለፀጋ እንደዚ ልጅ ቢያሳድግ ጎዳና ባዶ ይቀራል አሁንም ጎዳና ባዶ ይቅር የእናት አባት ኮተታ ኮተት መንፈስ ያሶጣቸው ህፃናት በእንጀራናት በእንጀራ አባት በተባሉ እንዳንድ ሰዎች ምክንያት ለጎዳና የተዳረጉ ሁሉ እግዚአብሔር ይድረስላቸው🤲
መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህ ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ስላም ለሁላችን ይሁን መምህር እንኳን ደና መጡ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን እሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏
ቃለ ሂወት ያሠማልን መምህርዬ እድሜ ጸጋውን ያድልልን መምህርዬ 🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን ልዑል እግዚአብሔር አምላኬ የተመሰገነ ይኹን እንኳን በደናመጠልን ሰላማችን ይብዛልን በክርስቶስ ፍቅር መምህራችን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜና በፀጋው ይጥበቅ አሜን ተመስገን በጣም ጡረ ደስ ብሎኝ እታመንሃለሁ መድኃኔአለም ሁላችንም መጨረሻ ያሰማራው በጣም እናመሰግናለን ረዥም እድሜ ጤና ይጠልኝ ውዷ መምህራችን
መምህርእንኳን ደናመጣህልን ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤
ቃለ ህወትን ያሰማልን መምህራችን የእኔ ጎደኛ ነፅነት ብርሀኑ አሁን በአረብ አገር ትገኛለች በጣም ጨዋ ናት በጣም ጥሩ ልጅ ናት
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህን መጦህ መምህር🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህርዬ ለኛም የኛ የሆነውን የህይወት አጋር ያገናኘን በከቱ ነገር ላይ እዳንደክም እግዚአብሔር ይርዳን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እዉነትም እግዚአብሔር ነሳ እግዚአብሔር ሰጠ ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
በጣም ደስ የሚልነው ፈታ እያደረገ የሚያሰተምር ገጠመኝነው ፀጋውን ያብዛልህ መምህርዬ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ እግዚአብሔር ይወዳችኋል እናንተ የተመረጣችሁ ልጆች ናችሁ እግዚአብሔርን አመስግኑ እኔም አምላኬን አመሰግናለሁ ክብር ለርሱ ይሁን። እግዚአብሔር በቤቱ አጽንቶ ያኑራችሁ በልጅ በጤና በፍቅር በሐብት ይባርካችሁ።
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህልን🌸🌸🌸
ስላም ለእናንተ ይሁን ቃል ህይወት ያስማልን መምህር በርታ ለኔም በፀሎትህ አስብኝ 😢
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን❤
ያክስትየ ልጅ አለች በጣም መልካም ሴት ናት. ዉለተ ስንበት በፀሎት አስብዋት
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እማ ፍቅር ትጠብቅህ አሜን 👏
በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሥላሴ ከነቤተሠቦች 🕊🌿