261ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ አንዳንዴ ትንንሽ የምንላቸው ሰዎች የህይወታችን ዋና ጣፈጭ ሆነው ሲያስጀምሩን ምን ይባላል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 дек 2024

Комментарии • 503

  • @HiwotBerhe-q6u
    @HiwotBerhe-q6u 2 месяца назад +366

    እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ ገጠመኝን በማዳመጤ በጣም በጣም ብዙ መንቃት ሆነልኝ እግዚአብሔር ይስጥህ ዘርህ ይባረክ !!!

    • @mulubelay3831
      @mulubelay3831 2 месяца назад +40

      በደንብ አዳምጭ እህታችን እምነት የምያስቀይር ምን እንደሆነ አዳምጭ ❤

    • @ተወልደመድህን
      @ተወልደመድህን 2 месяца назад +10

      አሜን እግዚአብሐር ይባርክሽ ከነቤተሰብሽ.

    • @momethio3664
      @momethio3664 2 месяца назад +7

      ጎበዝ በርቺ

    • @kidankidankidankidan7031
      @kidankidankidankidan7031 2 месяца назад +11

      እግዚአብሔር ያክብርሽ እህታችን በርቺ ለሌሎችም አጋሪ እግዚአብሔር ይርዳሽ

    • @الدوسري-ي4ه
      @الدوسري-ي4ه 2 месяца назад +4

      Egziabhier.ybarksh.ehtachn❤

  • @alfiyashukri57
    @alfiyashukri57 2 месяца назад +112

    መምህር አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ትምህርቶን እከታተላለሁኝ በረከቶት ይደርብን ዛሬ ትምህርቶን ስከታተል በእስላም ግዜያዊ ትዳር አለ ሲሉ ሰማሁኝ ይህ ስህተት ነው ምናልባት ልጅትዋ ያለችበት አካባቢ ባህል ሊሆን ይችላል ይስተካከል ፣ መምህር የእርሶአይነቱን አላህ ይጠብቅልን

    • @ስናይትአዳነ
      @ስናይትአዳነ 2 месяца назад +13

      ትትናሺ፣ደሥ፣ይላልልል፣እህታችን፣፣ፍጣሪይጠብቅሺሺእማ❤❤❤

    • @AsterBany
      @AsterBany 2 месяца назад +10

      @@alfiyashukri57 እህት አለምዬ ጎበዝ ነሸ😍😍 አደንቅሻለው

    • @mulubelay3831
      @mulubelay3831 2 месяца назад +6

      እግዚአብሔር ያክብርሽ እህታችን መንፈስ ሙስሊም ክርስትያን አይልም ለሁሉም የአዳም ዘር ማጥፋትና ማበላሸት ነው በርቺ ሁሉንም ገጠመኞች አዳምጭ❤

    • @alfiyashukri57
      @alfiyashukri57 2 месяца назад

      እሺ ​ የሀቢበቲ ሽኩረን@@mulubelay3831

    • @HftomandTigist
      @HftomandTigist 2 месяца назад +2

      አትሸወጅ አለ ሰለ ቁርሀን ቲክቶክ ላይ እፎይን ተከታተይ በዩቲዩብ ብም አለ

  • @ማርታ-የኪድዬ_tube16
    @ማርታ-የኪድዬ_tube16 2 месяца назад +33

    መምህሬ የነፍሴ መጋቢ ጊዜህን ብዙ ነገርህን ሰውተህ ለነፍሳችን ስንቅ ለነፍሳችን ምግብ ስለምትሰጠን ከዓለማዊ ህይወት ወደ መንፈሳዊ ከመንፈሳዊ ህይወት የተግባር ክርስትና ከተግባር ክርስትና ንስሐንና ስጋወ ደሙን እንድንቀበል ስላደረከን የሰው ጠላት እንደሌለን ጠላታችንን በእግዚአብሔር የጦር ኃይል እንድንዋጋው ስላደረከን ብቻ በብዙ ነገር ሰው እንድንሆን አድርገኸናል መጽሐፉም "ልጄ ሆይ ሰው ሁን"ነው እሚለው እናመሰግናለን መጨረሻህን ያሳምርልክ ❤

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 2 месяца назад +112

    እንዃን ለጻድቁ አቡነ አረጋዊ ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን

  • @JOHAME-Ehit-Abay
    @JOHAME-Ehit-Abay 2 месяца назад +33

    የአንተንና የመምህር ግርማን መርሐ ጎብር መከታተል የጀመርኩት በቅርብ ጊዜ ነው። እንድከታተልም እህቴ ነበረች የጋበዘቸኝ። በሕይወቴ ዘመን ሁሉ ስፈልገው የነበርኩት ዓይነት ዝግጅት ሆኖ አግኝቸዋለሁ። አመሰግናለሁ። ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!

  • @Meazi-mv7nv
    @Meazi-mv7nv 2 месяца назад +16

    አቤቱ የሰማዩ ንጉስ መምህርን ጠብቅልን አደራህን ❤❤❤

  • @ALEMHAMUALE
    @ALEMHAMUALE 2 месяца назад +19

    እግዚአብሔር አምላክ የሰማነውን በተግባር የምንፈፅም ሰወች ያድርግን አሜን አሜን በእውነት ❤❤❤ኤፍታህ ብለናል🌸🌸

  • @almazametetadkan-7536
    @almazametetadkan-7536 2 месяца назад +8

    መምህር ያገልግሎት ዘመንክ ይባረክ

  • @MeskiArega
    @MeskiArega 2 месяца назад +15

    ይገርማል ዕለት ዕለት የማየው የምሰማው ትምህርት ...ነገሮችን በምን ያህል ርቀት ማየትና ማስተዋል እንዳለብን ነው ። መምህር ተስፋዬ ተባረክ። ብዙ እየተማርን ነው የእግዚአብሔር ቀን እስኪመጣ ነው እንጂ ሁላችንም ዕለት ተዕለት ፍልሚያ ላይ ነን ብቻ ዓለሙን የፈጠሩ ቅድስት ስላሴ ከሁሉ ነገራችን በፊት ይቅደሙልን። በፀሎታችሁ አስቡን... ቢፈቅድ የኔ አባት ቸሩ መድዓኔዓለም ከብዙ ዓመታት በኋላ ቢሮህ በመምጣት መንፈሳዊ ምክርህን እቀበላለሁ። ስለሁሉም ግን የአምላካችን የቸሩ መድኃኔዓለም ስሙ ከፍ ከፍ ይበልልን የእናታችን ቅድስት ድንግል ወላዲተ አምላክ እመብርሃን ቅድስት ኪዳነምህረት ምልጃ ፀሎትዋ አይለየን ። እናቴ የእሷ ምልጃ ጥበቃ በይኖረኝ ኖሮ ዛሬ በልበ ሙሉነት ይህን አልልም ነበር እናቴ ... ከሁላችን አትለይን። ፍቅርሽን የልጅሽን ፍቅር በልባችን ይፃፍብን። ተመስገን ። ይቆየን። መንድሜ አንተ ደሞ ....ዝም ብለህ ስራህን ስራ የውጤትህን ፍሬ በምድርም በሰማይ ታፍሳለህ ። በርታ።

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 2 месяца назад +17

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህርየ የተዋህዶ ቤተሰቦቼ እንኳን ለጻዱቁ ለአቡነ አረጋዊ አባቴ አደረሰን በረከታቸውን ይድረሰን🙏❤🙏

  • @lemlemtadesse3924
    @lemlemtadesse3924 2 месяца назад +9

    መምህር ተሰፋዬ እግዚአብሔር ጤና እድሜ ይስጥህ ❤እግዚአብሔር ሟገስ ይሁንህ ከአባቴ ጋር እይሰማንህ ነው

  • @MebratTesfaye-y2y
    @MebratTesfaye-y2y 2 месяца назад +43

    መምህር አንተ ለኔ የአይኔ ብረሀን የአይምሮየ እዉቀት የልቤ ደስታ የስደቴ መንገድ ስንቅ ስለ ሆነልኝ ትምህርህ ዘመንህ ይባረክ::ወለተ አማኔል በፀሎት አስቡኝ::

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 2 месяца назад +20

    ዛሬ መምህርዬ ከትወና ጋር ነው ያቀረብክልን ተመስጬ ነበር ያዳመጥኩህ ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስስ ይላል እናመሠግናለን ጸጋውን ያብዛልህ

    • @SmilingClam-ws2zx
      @SmilingClam-ws2zx 2 месяца назад

      ፀጋውን ያብዛልህ መ ምህር ኑርልን

  • @danielshenkut752
    @danielshenkut752 2 месяца назад +20

    በርታልን መምህራችን አንተኮ ዘመኑን የዋጀህ ለነብስም ለስጋም የሚሆኑ ቀናውን የእግዚአብሄር መገኛ መንገዶች አመልካቻችን ነህ።እኛም አንድ ቀን ህይወታችን እንደሚቀየር አምነን ከተግባርጋ በእምነት፣ በፅናት፣ በተስፋ ፈጣሪን ብቻ ለመከተል እየወደቅንም እየተነሳንም ቢሆን የፈጣሪን መንገድ እየተጓዝን ነው።

  • @MohammedPaa
    @MohammedPaa 2 месяца назад +18

    ደስሲል ዛሬ መጀመሪያ እኔነይ❤❤❤

  • @ሀአየየ
    @ሀአየየ 2 месяца назад +9

    እግዚአብሔር ይመሥገን❤❤ መምህርየ በጣም አምሮብሀል የኔ ጌታ ሁሌም ይመርብህ የኔ አባት የሠማነውን በተግባር እንድንፈፅም ፈጣሪ ይርዳል ❤❤ መምህርየ የኔ አባት በጣም ነው እምወድ እማከብርህ አባየ❤❤ ሽ አመት ኑርልን የኔ አባት

  • @BizuayehuAndisa
    @BizuayehuAndisa 2 месяца назад +8

    እግዚሐብሄር ይመስገን መምህራችን እኳን ደና መጣክልን የሚገርም ገጠመኝ ነው ልቦና ይስጠን አሜን አሜን

  • @mulubelay3831
    @mulubelay3831 2 месяца назад +13

    መምህራችን ዛሬ አምሮብሃል እግዚአብሔር ጥበብን ማስተዋልን ብርታትን ይጨምርልህ ገጠመኙ አዳምጬ እመለሳሎሁ

  • @MitikeMuligeta
    @MitikeMuligeta 2 месяца назад +11

    የኛ ዉድ መምህራችን ቅዱስ ገብርኤል ጥበቡን ያብዛል ይጠብቅ ❤❤❤

  • @مناهلالعنزي-ص2س
    @مناهلالعنزي-ص2س 2 месяца назад +7

    መምህር ተስፋዬ አግዚአብሔር አረጅም አድሜ ይስጥህ

  • @sun.love8575
    @sun.love8575 2 месяца назад +6

    መልካም ሃሳብ ነው መምህር እግዚአብሔር የርዳህ ቅዱስ ገብርኤል ክንድ ጉልበት ብርታት ይሁንህ ❤❤❤

  • @Muluabate-ys4kr
    @Muluabate-ys4kr 2 месяца назад +9

    መምህር እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ የመምህር ተማሪዎች እኔ ደካማ እህታችን ወለተ ሐና እና ገብረ መድን እያላችሁ በፆለት አስቡኝ❤❤❤

  • @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f
    @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f 2 месяца назад +91

    መምህረ አምሮብሃል እንኳን ለፃድቁ አባታችን አቡነ አረጋዊ ወረሃዊ መታሰቢያ በዓላቸው አደረሳችሁ ጌታ ሆይ ይሄንን ገጠመኝ እንድዳምጥ ስለረዳህኝ አመሰግነለሁ ነብሰ ሆይ ለፅድቅሽ ብረሪ በሰማዩ መንገድ ፀባይሽን ግሪ❤

    • @TaduYae-i5k
      @TaduYae-i5k 2 месяца назад

      ሰላም እህት ዓለም.?❤

  • @mulubelay3831
    @mulubelay3831 2 месяца назад +8

    በጣም ደስ የምል ገጠመኝ ነው አስተምራ ለቅዱስ ቁርባን አብቅታ ባለቤቷ አደረገችው ሚጣየ ደሞ እዝህ ተጋብተው ገጠር ባይሄዱ አድስ አበባ ብኖሩ እላሎሁ
    መምህራችን ይህ ሁሉ ያንተ ውጤት ነው እማፍቅር ትጠብቅህ🌼🌻

  • @kedeset
    @kedeset 2 месяца назад +6

    መምህር አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሠማልኝ

  • @amannmihiretab3355
    @amannmihiretab3355 2 месяца назад +3

    የምወድክ አባቴ ወንድሜ አስተማሪዬ መምህር ተስፋዬ እባክህን እባክህን ውንድሜ ደከመኝ ደከመኝ ፈራሁ ፈራሁ የጌታዬ የእምልኬ የኢየሱስ ስጋ ደም ናፈቀኝ ምነው ልጅ ሆኜ ዳግም በቆረቡኩ ምነው በብቸኝነት ጊዜ ሳላገባ ያንተን ትምህርት ሰምቼ የራባትን ነፍሴ የአምላኳን ስጋ እና ደም ባቀመስኳት እይይይይ ሁሌም የትምህርቶ ችክ መጨረሻ ግብ ተሳክቶልክ ቆረቡ ስትል እምባዬን መቆጣጠር ያቅተኛል ባለቤቴን ንስሀ ገብተን እን ቁረብ ስላት እዛው እኔ መሞት አልፈልግም ትላለች አንተ ከፈለክ ቁረብ ባለትዳር ብቻ ለብቻ አይቻልም ስላሉኝ ነው እንጂ አሳይሽ ነበር ብዬ መዳሀኒአለም ፊት ስቆም የልቤን ከመንገር ይልቅ እምባ ይተናነቀኛል የክርስትና ስሟን በእጄ ስፌ ስግዳለሁ ግን የኔ ወንድም አባት መምህር ተስፋዬ ስለምትወዳቸው ቤተሰብክ እና ስለ የዋህ ምእመን ብለክ በጸሎትክ አስበኝ ደሞ በህልሜ አይዞህ አንድ ቀን እንገናኛለን ትለኛለክ

  • @habhabshi5767
    @habhabshi5767 2 месяца назад +10

    አዲሳባ ሆነዉ ይቀጥሉ ብዙ ይማራሉ እዉነት እጹብ ድንቅ ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sarashim722
    @sarashim722 2 месяца назад +6

    እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን አሜን የሰላም ዘመን ያድርግልን ❤
    በፀሎታቹ አስቡኝ ወለተ ሥላሴ ብላቹ

  • @tamyalewgobezie5493
    @tamyalewgobezie5493 2 месяца назад +6

    መምህርዬ በጣም ከምገልፀው በላይ በህይወቴ ብዙ ነገሮችን እንዳውቅ እና እንድማር ስላገዝከኝ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ የምታገለግልበትን ፀጋና እድሜ ይስጥልኝ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ።

  • @fesehabayu-d9g
    @fesehabayu-d9g 2 месяца назад +15

    መምህርዬ ጠጣም ደስ ይልባል እንኳን ለፃድቁ አባታችን ለአቡነ አረጋዊ ወረሃዊ መታሰቢያ በአላቸዉ አደረሳችሁ እናቴ እመቤቴ ማርያም ሆይ ይህን ገጠመኝ እንናዳምጥ ስለረዳሽኝ አመሰግናለሁ ❤@መምህርዬ ❤@

  • @Aynalem-kb3nv
    @Aynalem-kb3nv 2 месяца назад +9

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይማስገን መምህር እንዴት ነህ እንድሁም የመምህር ተማሪዎች እንዴት ናችሁ እንክዋን ደና መጣህልን መምህር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ

    ሰለሁሉም ነገርእግዚአብሔር ይመሰገንአሜን💐💐💐💐

  • @eyerus9893
    @eyerus9893 2 месяца назад +6

    በጣም ደስ እሚል ገጠመኝ በተለይ የቤት ሰራተኛ ያለው ማስዋል ይጠይቃል እህታችን በእውነት ደስ ይበልሽ እንኩዋንም እግዚያብሔአር መለሰው ወንድማችን በአንች ላይ አድሮ ለሁላችንም ማሰተዋሉን ያድለን

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል

    መምህር እንኳን ደህና መጣህልን ፍፃሜው ደስስ ማለቱ ሚጣ የልብሺን ንፀህና አይቀይርብሺ ከፍ በይ ተማሪ የመምህርን ትምህርት ዘመዶችሺንም እደምትቀይሪ ተስፋ አለኝ ወንድምሺንም ልቦና ይስጠው ክፉ ስራውን ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ያክሺፍበት በርች የመምህር ተማሪ ፀጋውን እግዚአብሔር ያልብስሺ በርች ወንድማለም እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሳምረው ወይ ፈተና

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 2 месяца назад +6

    እግዚአብሔር ይማስገን አሜን አሜን አሜን ሁንካን ባሰላም ማጡልን መምህር ሰላምን ካፍቂር ጋ ጤናን ካቤረክት ጋያድልሎት እግዚአብሔር አምልኮ እስከና ቤጣስብክ 🙏ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ትሁን

  • @የእግዚአብሔርልጄነኝ
    @የእግዚአብሔርልጄነኝ 2 месяца назад +9

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር የእመቤቴ ልጆች ወለተ ማርያም ብለሁች በፀሎት አስቡኝ😢😢

  • @hanazenebeasefa4241
    @hanazenebeasefa4241 2 месяца назад +8

    መምህር እግዚአብሔር እድሜ በፀጋ ያቆይህ በእወነት ደስ የሚል ገጠመኝ ነዉ ቆም ብለን እራሳችንን እንድንፈትሽ ያረገናል እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም ማስተዋሉን ያድለን ❤❤❤

  • @KaleGatu
    @KaleGatu 2 месяца назад +13

    እስቲ በማሪያም ወለተ ገብሪኤል ብላቹ በፀሎታቹ አስብኝ

  • @AemteMaryame-qu7gl
    @AemteMaryame-qu7gl 2 месяца назад +10

    እንድሰማ ስለፈቀድክልኝ ተመስገን🙏🙏🙏
    መምህርየ ሁሌም እምር ይበልብህ የኔ አባት❤❤❤ እመገርም ልጂ😂😂አስቃላኛለች
    ደስ ይላል ሀገራቸው ቢሄዱ ባይ ነኝ ምክንያቱም ብዙ ነብስ ያድናሉ መቸም ዝም ብለው አይቀመጡም በነሱ ምክንያት እምትድን ነብስ ትኖራለች🙏🙏
    ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ረቡኒ ❤❤❤❤❤እማ አምላክ ትጠብቅህ

  • @WelansaGachena
    @WelansaGachena 2 месяца назад +8

    መቼም በዚ ዘመን ንፁ ካህን ማግኘት እራሱ ትልቅ እድል ነዉ ልቦና ይስጣችሁ ነዉ መቼም ግንሁል ጊዜ እግዚያብሔር አሸንፎ ነዉ የምንሰማዉ (እምናየዉ) ስለዚ ደብተራዎች የምትወድቁበትን መንገድ ባትጀምሩ እላለዉ የቤት ሰራተኛን ባከበርናቸዉ እና በተንከባከብናቸዉ መጠን ይጠቅሙናል በሰፈርነዉ እንዳንሰር እንጠንቀቅ ባላገሮቹ ጥንዶች ገጠር ቢኖሩ እመኝላቸዋለሁ ለእትዬና ለጋሼ መልካም የፍቅር የትዳር ጊዜ ይሁንላቹ መምህር አብዝቼ አብዝቼ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏🙏

  • @Eyerus-er5ih
    @Eyerus-er5ih 2 месяца назад +9

    አግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን በአወነት ቃለ ህዎትን ያሰማልን መምህር አንካን አብሮ አደረሰን ❤️🎉❤️🎉❤️🎉❤️🎉🙏🙏🙏🙏
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

    • @AffectionateCrescentMoon-lh3vi
      @AffectionateCrescentMoon-lh3vi 2 месяца назад

      አሜን አሜን አሜንመምህር እንካን አደረሰህ ❤❤❤❤ሁላቹም በፀሎት አሱብኝ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sun.love8575
    @sun.love8575 2 месяца назад +9

    መምህር እንኩዋን ደህና መጡ እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን አብሮ አደረሰን. መምህር እና የመምህር ተማሪዎች በፀሎት አስቡኝ በጣም ፈተናዬ በዝቱዋል ፀሎት ለመፀልይ ሥል ያፈዘኛል የሆነ በቀል በልቤ አለ እና ከዚህ በቀል መንፈስ ለመላቀቅ ደግሞ በ አቀራዮቼ ላይ ሆኖ ይፈታተነኛል እና እነሱም በቃ ሁሉንም በይቅርታ ሳልፍ ፍርሃት እየመሰላቸው በትንሽ በትልቁ እንቅፋት እየሆኑብኝ ተቸግርኩ 🥹 በዚህ አዲስ አመትም ወደ ቁርባን ለመቅረብ ፈራሁ 🥹

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 2 месяца назад +4

    መምህሬ🎉❤ እንኳን አብሮ አደረሰን🙏👍

  • @AsterBany
    @AsterBany 2 месяца назад +5

    መምህር እንኳን በሰላም መጣክ❤ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🙏

  • @ALEMHAMUALE
    @ALEMHAMUALE 2 месяца назад +7

    መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህ ሰምተን እንመለሳለን❤❤❤❤

  • @ZerfnshHylgebrl
    @ZerfnshHylgebrl 2 месяца назад +4

    እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን ሰላም ያምጣልን የምንሰማው የፍሬ ያርግልን

  • @LomiYazew
    @LomiYazew 2 месяца назад +6

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዝአብሔር ይባርክህ.እኔ ሳላስብ ለኩራት ሳይሆን ዝም ብዬ በተናገርኩት በራሴ አንደበት የሴት ልጅ ሸርሙጣ የወንድ ልጅ ሌባ ያዝልን ብዬ በአለም እያለሁ ተናገርኩ በገዛ እጄ ጓደኛዬ እህቴን አሳሳትኳት እና 21 አመት እሰቃያለሁ በቀልድ በማይረባ አነጋገር ሰዉን መናቅም ሆነ ማመን አያስፈልግም መምህርን እግዝአብሔር መዳኔን ከወደደ ሳገኘዉ ሙሉዉን አንድ ቀን በግልፅ እቀርባለሁ ፈጣሪ ይፍቀድ በፀሎት እርዱኝ ብዙ የብዙ ትማሩበታላችሁ ይቅርታ ከኔ ታሪክ ማለቴ ነዉ ከመሸ ነቃሁ

  • @tigist-_21
    @tigist-_21 2 месяца назад +4

    እንኳን ላፃድቁ አባታችን ለአቡነ አረጋዊ ወርሀዊ መታሰብያ ክብረ በአላቸው አደረሰን አደረሳችሁ በረከት ረዴታቸው አድሮ ይኑርብን አሜን

  • @mulu1270
    @mulu1270 2 месяца назад +4

    Amen Amen Amen egziabeher yimesgen❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏻🙏🏻🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @weletiEyesuss
    @weletiEyesuss 2 месяца назад +9

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ ❤ ውድ ኦርቶዶክሳዊያን የመምህር ተማሪዎችና ቤተሰቦች እንኳን ለፃድቁ አባታችን አቡነ አረጋዊ ወረሀዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሰን ❤ እኔን ሀፂያተኛዋን በደለኛዋን ወለተ እየሱስን በፀሎታችሁ አስቡኝ❤❤ ገጠመኙን አላዳመጥኩም ገና፡

    • @eftah21
      @eftah21 2 месяца назад

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @adanishtadese4644
    @adanishtadese4644 2 месяца назад +7

    መምህሬ ስታምር ዛሬ❤❤❤❤❤

  • @ኪዳነምህረትድጓእናቴ
    @ኪዳነምህረትድጓእናቴ 2 месяца назад +3

    በእውነት የእግዚአብሔር ቸርነት ይገርማልኮ ሁሉን ማራኪ ጌታየ ኢየሱስ ክርስቶስ ክብርና ምስጋና ይሁን እናንተን ሥለሰጠን ❤ አቡነ አረጋዊ ጻድቁ አባቴ ከእርኩሳን መናፍስት ጠብቀን ሁላችንንም አሜን

  • @Xuruwatqabirarar
    @Xuruwatqabirarar 2 месяца назад +1

    ይገርማል በጣም ትምርትህን አላዳምጥም ነበር አሁን ስሰማ ዉስጢ ብዙነጥብ ያዝኩኝ ፅልይልኝ ወድሜ ኖርልኝ መምህሪ እድሚና ጢናይስጥህ አትርሳኝ በፀሎት አትርሳኝ

  • @SaraSara-y6j8k
    @SaraSara-y6j8k 2 месяца назад +3

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እህተገብረኤል
    @እህተገብረኤል 2 месяца назад +2

    አሜን አሜን አሜን መምህር
    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    አሜን አሜን አሜን 💐💐💐💐
    💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @ysakoryoutube5008
    @ysakoryoutube5008 2 месяца назад +4

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ተስፋኤ የሰማነውን የምንተገብር ያድርገን
    እስቲ ልፃፍ መኮመት ብዙ አልወድም ስለክፈለ ሀገሯ ልጅ ወንድሟት መቀይር ካልፈለገ በትዳሯ እንዳይገባባት ብትመክረው እና ወንድምዬውን እላለሁ መምህር ወደ ክፍለሀገር ከመሄዳቸው በፊት ከዛ ውጭ ግን የአዲስ አበባ ኑሮ ከባድ ስለሆነ ወትውልድ ሀገራቸው ቢመለሱ እራሳቸውን ለማስተዳደር ይችላሉ አዲስ አበባ ኢኮኖሚው ከባድ ነው ላልተማረ ገበሬ ሰው ሀገራቸው ቢገቡ ግን መሬት ስለሚኖራቸው አርሰው ይኖራሉ ደብተራውን ግን በደንብ ይመከር ባይ ነኝ

  • @almazghaber9632
    @almazghaber9632 2 месяца назад +9

    እግዚአቢሔር ይመሰገን እንዳንተ ቅኑኡ ትግሑ መማህር ሰለሰጠን ማመሰገን እወዳለዉ ለኔ በጣም ነዉ የተማርኩት በመንፈሳዊ ህይወቴ ለቁሩባን በቅተናል ከባለቤቴ ነብሰሄር ሰመረአብ ነብሰ ይማር በሉልኝ ❤ከኤርትራ እህታችሁ ጽጌ ማሪያም ነኝ❤❤❤❤🌿❤️🌿❤🌿❤

  • @SaraAla-xg5fj
    @SaraAla-xg5fj 2 месяца назад +2

    መምህሬ የነፍሴ መጋቢ እግዚአብሔር በረከቱን ጤናውን ያብዛልህ

  • @Hanan-jx1zp
    @Hanan-jx1zp Месяц назад

    መምህራችን ግርም የሚለኝ ፀጋህ እንዴት በቃልህ በደንብ እንደምታስረዳን ሳስብ ያገዘህን ቅዱስ ኡራኤልን አመሰግንዋለሁ

  • @tigisteadanich
    @tigisteadanich 2 месяца назад +9

    ሰላም አደራቹ የምህር ፍሬ ዎች እኳን አደረሳቹህ ላባታችን አቡነ አርጋዊ ዘሚካየል ሰማህት ደምጥያኖስ ሰመሀት ለገብረ መራዊ❤ ሙሴ ፀሊም❤እኳን አደረሳቹህ ክርስትያያኖች አገራችንን ሰላሟን ያጣልን❤ሰምቼ እሰጣለዉ ኮመት❤❤❤❤❤❤❤

  • @tizitadozale9547
    @tizitadozale9547 2 месяца назад +4

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mazaadubai
    @mazaadubai 2 месяца назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለአቡነ አረጋዊ መታሰቢያ በአል አደረሳቹህ አደረሰን አሜን አሜን አሜን እንድሰማ ለፈቀደልን የአምላካችን ዘላለማዊ ስሙ የተመሰገነ ይሁን🙏🙏🙏

  • @TringoAyele-l4k
    @TringoAyele-l4k 2 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መጨርሻው ሲያምር መምህርዬ እዚሁ ተጋብተው ይኑሩ ወደገጠር አትላካቸው

  • @avg4628
    @avg4628 2 месяца назад +4

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህርዬዬዬ

  • @rahwara2651
    @rahwara2651 2 месяца назад +2

    እግዚኣብሄር ይመስገን ኣሜን እንካን ኣብሮ ኣደረሰን ኣሜን የፃድቁ ኣባታችን ኣቡነ ኣረጋዊ በረከታቾው ይደርብን ኣሜንንንንንንንንንንንንንን

  • @wedaalemayu29-fo2yx
    @wedaalemayu29-fo2yx 2 месяца назад +4

    እንካን አቢሮ አደራሰን መምህራ የመምህራ ተማራወች በፀወሎት አሲቢዉን የሰሚኖ ከፈል ህፀናትና እናቶች አባቶች ቤትኪራሲቲይን እየተቃጠለ ነው በፀወለት አሲቢውን በቃችው ይለን ዘንዲ ❤

  • @bizuneshyifa7234
    @bizuneshyifa7234 2 месяца назад +3

    Amen Amen Amen egziabehr yimesgen 🙏🙏🙏

  • @NunetyWolde
    @NunetyWolde 2 месяца назад +3

    መምህራችን ረጅም እድሜ እመኝልሀለሁ

  • @ትዕግስትወለተመድህንየቅዱ

    ስለ ሁሉም ነገር የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን በእውነት ቃለ ህይወንት ቃሰማልን መምህሬ❤❤❤❤❤

  • @MekeryMekrey
    @MekeryMekrey 2 месяца назад +3

    አሜን አሜን አሜን💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

  • @yeneneshmelese3591
    @yeneneshmelese3591 2 месяца назад +1

    ወለተ ኢየሱስ እና ገብረ ማርያም በፀሎት አስቡን

  • @EmuBelhu
    @EmuBelhu 2 месяца назад +2

    አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን የኛ እቁ መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን በዉነት🤲♥️🥰👏👏👏

  • @yilma4711
    @yilma4711 2 месяца назад +4

    መምህር እንኳን ደህና መጣህልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Yeneneshdjsvhaykxud
    @Yeneneshdjsvhaykxud 2 месяца назад +1

    መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልኝ እዴሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን

  • @Tibeyine-qj5lq
    @Tibeyine-qj5lq 2 месяца назад +3

    መምህር እግዛብሔር እድሜና ጤና ይሰጥልን❤❤

  • @serkalemabate4691
    @serkalemabate4691 2 месяца назад +3

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @elsajefter5596
    @elsajefter5596 2 месяца назад +9

    እንኳን ደህና መጣህ መምህርየ እኔ ኤልሳ ነኝ ባለፈዉ ደዉየ በላዪፍ ደዉልልኝ ብየህ ነበር ከ ኔዘርላንድ ነኝ እባክህ መምህርየ እየጠበኩህ ነዉ በጣም በፈተና ዉስጥ ነኝ እኔም ቤተሰቦቼም እባካቺሁ እህት ወንድሞቼ በ ጽሎታቺሁ እኔን ሓጥያተኛ እህታቺሁ ኣስቡኝ 🙏🙏🙏

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 2 месяца назад

      አይዞሽ የኔ እህት የኔ እናት በፀሎት በርች ልብሽ አይደንግጥ አምላክሽን እመኝዉ ትሻገሪዋለሽ ስገጅበት ጭንቀትም አብሮ እርግፍ ይልና በተስፋ ትሞያለሽ አይዞሽ ደግሞ አመስግኝ አምላክሽን ታድለሽ በፈተና ያሉ ሰዎች አምላካቸዉ ስለወደዳቸዉ ዲያቢሎስ ደግሞ ስላመለጡት የቀናባቸዉ ሰዎች ምልክት ነዉ።

    • @elsajefter5596
      @elsajefter5596 2 месяца назад

      @@Kidist-rn2xc እሺ እህቴ ኣመሰግናለሁ እንዳፍሽ ያርግልኝ🙏🙏🙏🙏

  • @kdjushs8357
    @kdjushs8357 2 месяца назад +4

    እኔ እናት እንዴት ጥሩ ሰውናት መታደል ነው የእሶን ልብ ይስጠን በእውነት መታደል ነው እግዚሐብሄር ይመስገን

  • @سينكا
    @سينكا 2 месяца назад +1

    ልዩ ገጠመኝ የእግዚአብሔር ድንቅ ጥበብ ሰዎችን ከመጥፎ መንገድ የምመልስ ታግሶ ስሙ ይክበር ይመስገን መምህር ከነቤተሰብህ እመብርሃን ትጠብቅልን

  • @SamA-wk2jq
    @SamA-wk2jq 2 месяца назад +3

    እንኳን በሠላም መጣህ መምህር

  • @abc12452
    @abc12452 2 месяца назад +6

    አዎ መምህርዬ እኔ ዳዉን ሎድ እያደረኩ እያስቀመጥኩ ነዉ በሚሞሪም አስቀምጥና ኢትዮ ስመጣ ለሰዉ በ exender ሼር አደርጋለዉ ብዬ ፈጣሪ ይርዳኝ

  • @selameyihenew5434
    @selameyihenew5434 2 месяца назад +1

    መምህራችን ተባረክ ፈጣሪ ዘመንህን ይባርክ ቃለህይወት ያሠማልን በርታልን አቤቱ የሠማነውነ በልቦናችነ ያሣድርብን አሜን የንስሀ እድሜ ሰጠን ጌታሆይ 😢

  • @merinatadeleababora8744
    @merinatadeleababora8744 2 месяца назад

    መምህር ግዚዉ ቢአልፍብን እግዚአብሔር የሚሳነዉ ነገር የለም መታዉን ሊሰጠን ይችላል ስሙ የተመሰገነ ይሁን ከናቱጋር

  • @akberetberhane6521
    @akberetberhane6521 2 месяца назад +3

    አሜን እግዚኣብሔር ይመስገን ለዚህ ቀን ያደረስን የአብ ልጅ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሃኔ -አለም ኢየሱስ ክርስቶስ ምስጋና ይሁን ✝️🙏🏾🤷🧎
    ዘመኑን የደስታ የፍቅሪ የመተሳሰብ የአንደነት ያድርግለን ። ውድ መምህርችን ተስፋየ ቃል ህይወት ይስማዓልን ጸጋ ውን ያብዛልን የአገልግሎት ዘመንህ እግዚኣብሔር ይባርኽ ✝️💠🙏🏾እኔ ደካማ ብጸሎት አስብኝ 🙏🏾🧎መልካም አዲስ አመት 🎇🍁አዲስ ልቢ አዲስ መንፈስ ቅዱስ ትንቢት ሕዝቅኤል 36÷26-27....ሰለ አዲስ አመት ጥያቈና -መልስ ÷መክሊት ዘተዋህዶ)💒✝️💠🙏🏾🤷🧎😍🤝❤️😘
    ጌታ ሆይ ይሄንን ምክሪን ገጠመኝ እንድዳምጥ ሰለረዳእ አመስግነለሁ 🤷
    ነብስይ ሆይ ሉፅድቅሽ ብረሪ 🕊️🩵ብሰማይ መንገድ ፀባይሽን ግሪ 🤍❤️✝️💠🙏🏾🧎🤷🕯️🎇🍁🌺🍒🍇🌻🌼🌹💐🍃🕊️🕊️🕊️

  • @trgoyebzuayehu
    @trgoyebzuayehu 2 месяца назад

    እግዚብሔር ይመስገን መምህር በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ እኝም ሰምተን የምንለወጥበት ይሁን

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 2 месяца назад +1

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @ALEMHAMUALE
    @ALEMHAMUALE 2 месяца назад +4

    ሰላም የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን

  • @AbeLove-t6x
    @AbeLove-t6x 2 месяца назад +1

    መምህሬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እኛም እሄን ትምህርት አዳምጠን ለተግባር ያብቃን መድኃንያለም አሜን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @jastavms2119
    @jastavms2119 2 месяца назад +2

    የዛሬው ገጠመኝ ይገርማል በጣም ደስስ ይላል በእውነት ይሄ የብዙ ሰው ችግር ነው ያስተማረን እግዚኣብሐር አምላክ ይክበር ይመስገን❤❤ መመህርየ እውነት እግዚኣብሔር ዓስብህ ይክፈልህ ዕድመና ጤና ይስጥህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሂወት-ጰ4ዸ
    @ሂወት-ጰ4ዸ 2 месяца назад +1

    ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን መምህር🤲🤲🤲

  • @genetAbebe-mg1zn
    @genetAbebe-mg1zn 2 месяца назад +3

    መምህራችን እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥህ ልጆቺህን ይባርክልህ 🙏🙏🙏❤️❤️

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 2 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ አሜን አሜን አሜን 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @zahraamzahra1132
    @zahraamzahra1132 2 месяца назад

    ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መህምህራችን❤❤

  • @tigistaniley8143
    @tigistaniley8143 2 месяца назад +4

    እግዚአብሄር ይመሰገን መምህር እዴት አደርክ እንኳን አብሮ አደረሰን አመቱ የሰላምና የፍቅር አመት ይሁንልን🙏🙏🙏

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 2 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም የሚደቅ ነው ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን የነሱ ፍላጎት ወሳኚነት አለው ከፈለጉበት ሀገር ይኑሩ እግዚአብሔር አይለያቸው ሁሉንም የአቡርሀም የሳራ ትዴር ያርግላቸው ለሁሉም ደስ ይላል❤❤❤ በርታልን መምህራችን 🕊

  • @tejnesh5645
    @tejnesh5645 Месяц назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @tsionabebe948
    @tsionabebe948 2 месяца назад +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን!!!!

  • @tigistasefa7510
    @tigistasefa7510 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራች በረተልን እግዚአብሔር ጸጋ የብዙልክ በረተልን አሜን አሜን አሜን

  • @ኢትዮጵያእናቴናት
    @ኢትዮጵያእናቴናት 2 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን🌿🌿🌿🌻🌻🌻🌾🌾🌾💒🙏🙏🙏

  • @bsikiros7171
    @bsikiros7171 2 месяца назад

    መምህራችን ቃለሂወት ቃለበረከት ያሰማልን በረከትህ ይደርብን ፈጣሪ እነዚ መተት የሚሰሩ ደብተራዎች እግዚኣብሄር ልቦና ይስጣቸው እና ኣስተያየቴ ኣራታቸው ባኣንድ ግቢ ይኑሩ እላለው