ሳምሪ እንደበፊቱ አደለሽም ፍቅሯ ቀነሰብኝ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 янв 2025

Комментарии • 883

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd Месяц назад +228

    የፈኒ ፀበይ መቼምአይቀየርም በጣም ስርአትአለው ሲያወራ እራሱ ለሰውያለውክብር ይለያል❤❤❤

    • @rahelgetachew79
      @rahelgetachew79 Месяц назад +1

      እሷም እኮ በጣም መልካም ልጅ ናት ምን ለማለት ነው እነሱ በፍቅር እየኖሩ ነው

  • @SamiraSamira-x2c
    @SamiraSamira-x2c Месяц назад +110

    አይ ሀበሻ እትዮጵያ ስለሄደ ክፍተት ለመፍጠር የምታደርጉት ጥረት ተውውው 😢😢😢ሳምሪ እና ፋኒ የልጅ አዋቂ ናቸው ልጅነታቸውን ወጣትነታቸውን በአግባቡ የተጠቀሙ ምርጥ ጥንዶች ናቸው እኔ በጣም ነው የምወዳቸው ❤❤❤

    • @sebi1020l
      @sebi1020l Месяц назад +4

      ትክክል

    • @mylovelyfamilygg4000
      @mylovelyfamilygg4000 Месяц назад +1

      RUclips ላይ post ማድረግ ኣልነበራቹም። ብዙ ሰው መጥፎ እየጻፈ ነው። ሳምሪ ደሞ ሴት መልክ ትህትና ነው እባክሽ።

    • @ObsituTube5
      @ObsituTube5 Месяц назад

      Tkekel

    • @MimmimLove-er5nw
      @MimmimLove-er5nw Месяц назад

      ❤❤❤በትክክል

  • @RahmaKflu
    @RahmaKflu Месяц назад +16

    ትክክል ናት እኮ የኔ ቆንጆ ልጅ ወልዳ ስንት ሀሳብ አለባት ሆርሞል ይቀየራል አንተ ተንከባከባት ትኩረት ስጣት እውዳችዋለሁ ❤

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO Месяц назад +41

    አይመቻት ይሆናል ትምህርቷ እና የስራ ፀባይዋ ኀላፊነት የሚጠይቅ ነዉ በዚህ ላይ የሁለት ልጆች እናት እባካችሁ ተረዷት።አይዞሽ ሳምሪዬ ፈጣሪ ይረዳሻል❤

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 Месяц назад +171

    ተረጋጊ ሴት ለልጂ እርጋታዎ ክብርዎ ነዉ ::

  • @EnatTubeእናትዩቱብ
    @EnatTubeእናትዩቱብ Месяц назад +19

    Fani አንተ ኮ ምርጥ አስተዋይ ልጅ ነህ የጁጁን ልጅ ሚስት አርግተህ የጁጁን ምላስ ችለህ ዋውው ሳምሪየ አንችም ምርጥ ልጅ ነሽ ማንንም የማትወክየ ምርጥ ሳምሪ ነሽ ትዳራችሁ ይባረክ በርቱ

  • @maranatha391
    @maranatha391 Месяц назад +17

    ሳምርዬ ጎበዝ ጠንካራ አስተዋይ ከዕድሜሽ በላይ ማንንም አትስሚ መሟዘዝ መሞላቀቅ መብትሽ ነው ጊዜሽ ነው በጊዜሽ እንደፈለግሽ ሁኚ ሌላውን የምታውቁት እናንተ ናችሁ የቤታችሁን የኑሮ ዘይቤ ሁሉ እኛ ማወቅ አይጠበቅብንም ❤❤

  • @ኢትዮጵያዊ-ዘ2ጰ
    @ኢትዮጵያዊ-ዘ2ጰ Месяц назад +135

    እሱ በጣም ትሁት ነው .እሷ ድሮ ደስ ትለኝ ነበር ከቅርብ ግዜ ወዲህ ትሞላቀቃለች አስተካክይ ጥሩ ባል ነው ያለሽ .

    • @HgfdsaHgfdsa-gb5iw
      @HgfdsaHgfdsa-gb5iw Месяц назад +3

      አወ ተቀይራለች

    • @SintayehuEshetu-hg8us
      @SintayehuEshetu-hg8us Месяц назад +2

      እረ እንደውም ተስተካክላለች በፊት አታያትም ነበር ማለት ነው

    • @SusuRoyalSusuye-e7z
      @SusuRoyalSusuye-e7z Месяц назад +2

      Are yaw nat welahi altekeyerechim edawm jegna nat ene adekatalehu😍😍

    • @SusuRoyalSusuye-e7z
      @SusuRoyalSusuye-e7z Месяц назад +1

      ​@@SintayehuEshetu-hg8usyemr awe

  • @ytub8615
    @ytub8615 Месяц назад +123

    እህቴ አነጋገርሽ አስተካክይ እሳት ጎረስሽ እኮ
    ሰው የምበላ ነው የምያጣው እንጂ የምወራ አያጣም ግን እንዴት እንዴት እንደምትሆን ግን ቭድዮው መልሰሽ ራስሽ ልብ ብለሽ እዩ ማለት ንግግርሽ የዛሬ ያስጠላል

  • @meklitkebede4930
    @meklitkebede4930 Месяц назад +42

    Samrii, we love you, but try to avoid being aggressive to your husband . I keep notice of that. I am telling you Fani is a very respectful person who grows up in a respectful family

    • @majitube6682
      @majitube6682 Месяц назад +1

      What if he is abusive coz she is not like this before

  • @userenter2635
    @userenter2635 Месяц назад +24

    ምርጥ ጥንዶች ስወዳችሁ❤❤ሳምሪ ሁሌም አንድነች❤❤❤ትዳሯን ጥንቅቅአድርጋ ልጆቿን እና ባሏን እየተከባከበች ትምህርቷን የምትማር በእድሜዋ ትንሿ በስኬቷ ትልቅ ጀግና ሴትናት ሳምሪ❤❤❤ ኮመንቶች ብዙ አታውሩ ነውርነው🙏

    • @wudeeegezee2797
      @wudeeegezee2797 Месяц назад

      ❤❤❤❤❤❤

    • @maranatha391
      @maranatha391 Месяц назад

      እስማማለው የግድ ሚድያ ላይ እንደ ድሮ አለ መሆኗ ፍቅሯ መቀነሱን አያረጋግጥም ሴት ልጅ ናት ወልዳለች ቢዚ ናት የግድ እንደድሮ ሰዎች አልተቀየረችም እንዳይሏት መሆን የለባትም ለኔም አልተቀየረችም ❤

  • @dubaidubai793
    @dubaidubai793 Месяц назад +181

    ሳሚሪ እውነት ነው ተቀይሪሻል በጣም ጭምልቅ ብለሽል😊

    • @HenokGebi-we8vg
      @HenokGebi-we8vg Месяц назад +8

      I think she has chlidren and also school that is challenging in Deutschland

    • @ሀኒቾየገኒ
      @ሀኒቾየገኒ Месяц назад +1

      😅😅😅

    • @chuchuadugna4601
      @chuchuadugna4601 Месяц назад +2

      ልጆቹን የትአርጋቹ ነው ኢትዮጵያ ትተህ ማጣህ እዴ

    • @MeemiMeem
      @MeemiMeem Месяц назад

      ክክክክ

    • @TeahyeGasawa
      @TeahyeGasawa Месяц назад

      😂😂😂😂😂 እውነት ነው ጭምልቅ ብላለች

  • @EliasGezahegn-nl6oo
    @EliasGezahegn-nl6oo Месяц назад +190

    የድሮዋን ሳሚሪ ሁኚ ያሁኑ አያምርብሽም 😊😊

    • @MeskeremMeta-oq2if
      @MeskeremMeta-oq2if Месяц назад +6

      ትምህርት ልጅ ማሳደግ ልጅ አንድ ላይ እረፍት አሳጥቷት ይሆናል ተዋት

    • @MeronMeron-c5f
      @MeronMeron-c5f Месяц назад +2

      ​@@MeskeremMeta-oq2if😂አዎራሯን አይተሻል

  • @seni194
    @seni194 Месяц назад +23

    ሳምሪ በጣም የፍቅር ልጅ ናት ፋኒም እደዚያው ኮሜተሮች ግን ትገርማላችሁ እትዳር ላይ በማያገባችሁ አትግቡ

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 Месяц назад +19

    ሳምርዬ ረጋ በይ ትምህርት ከጀመርሽ በኃላ ተቀይረሻል ረጋ በይ እህቴ ምህተብሽ ደሞ ያምርብሻል❤❤❤

  • @WygzsWfgfd
    @WygzsWfgfd Месяц назад +224

    ሳምሪ በፊት ስናውቅሸ እንድህ አልነበርሽም አነጋገርሽ ሁሉ ተቀይሯል ብታስተካክይ መልካም ነው የፋኒ ስርአት መቼም አይቀየርም በተረፈ ይመቻቹ

  • @ተዉኝበቃ
    @ተዉኝበቃ Месяц назад +54

    ሳምሪ ቡዙ አሳብ አለባት የያዘችዉ ስራ በራሱ ፈተና ነው አታጨናንቆት።
    ስቀጥል ባለትዳር ፋሚሊ ያላቸዉ ናቸዉ
    በአደባባይ መላላስ ተገቢ አይደለም
    የኛ ሰዉ ለቻይና ቆርቆሮ ይጨነቃል የወደፊቱን አያስብም።
    ፍቅረኛ ስትሆንና ባለትዳር ስትሆን ይለያያል።
    ወደፊት ልጆቻቸዉ የሚያዩት ቢዲዮ ነዉ

    • @MeklitTube26
      @MeklitTube26 Месяц назад +7

      የትልቅ ሰው ኮሜንት ተባረኪ

    • @ayshaa-mj1oy
      @ayshaa-mj1oy Месяц назад +6

      ወላሒ ከዚሕ ሑሉ ኮሜት የተመቸኝ ይሕ ብቻ

    • @SofiaHassan-d5c
      @SofiaHassan-d5c Месяц назад +2

      ትክክል የልጅ እናትነች

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 Месяц назад +2

      😮Wonte😢❤❤🙏👍

    • @ALLHMIDLILAH
      @ALLHMIDLILAH Месяц назад +1

      ወለሂ ተመቻኝ በትክክል

  • @አኢሻ9353
    @አኢሻ9353 Месяц назад +235

    ኧር መጥፎ ኮሜት እምትሰጡ ሰዎች ጤነኛ ናችሁ እነሱ የፍቅር ትምሳሌት ናቸው የምትሉ ላይክ አርጉኝ እንያችሁ

    • @فوفومحمد-ر6ذ
      @فوفومحمد-ر6ذ Месяц назад +2

      Saw lamaxalat new

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው Месяц назад +1

      😂😂😂😂ሁሌ የመጀመረያ ህይወት ፍቅር ሚኖር ይመመስላቸው ድሎች ናቸው ሴት ስንሆን ደግሞ ብዙ ሀሳብ ስንኖር ያሳስብናል

  • @Meski-od7yc
    @Meski-od7yc Месяц назад +48

    🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😘👍👍👍 ዝም በሏቸው የሰው ወሬ አትስሙ ሰው ብዙ ያበራል

  • @loveethiopia9901
    @loveethiopia9901 Месяц назад +28

    ሳምሪ ምንም አላማረብሽም አትበላጠጭ ወልደሻል ተረጋጊ የእናትሽ ልጅ አትሁኚ ወደራስሽ ተመለሺ ፋኒ ብዙ አትጃጃል ተጠንቀቅ ንግግራ የወረድ ሆኗል

    • @saralove3540
      @saralove3540 Месяц назад +1

      ያልበላችሁን ታካላችሁ በሰው ትዳር ውስጥ ገብታችሁ ምነሱ ይተዋወቃሉ ምንም ቢነጋገሩ

    • @DageDag-j1g
      @DageDag-j1g Месяц назад

      በሰው ትዳር ጥልቅ ማለት የለመደ ሴው

  • @Aynu24Tube
    @Aynu24Tube Месяц назад +57

    ጉድ አፈላሽ እኮ እናቱ አረጋግው 😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳

  • @MartaBekele-i3s
    @MartaBekele-i3s Месяц назад +64

    የናትሽ እጣ እንዳይደርስሽ ተጠንቀቂ ባልሽ ክብርሽ ነው ረጋ በይ አይ የዘር አይለቅም

  • @ايمانمحمد-ع6ث
    @ايمانمحمد-ع6ث Месяц назад +6

    ምን ያስባሉ በክፋት የተጠመዱ ልቦች ናቸው በሰዎች ልብ ጥርጣሬን ለማሳደር እውነት ልቦና ይስጣችሁ ሳምሪ የልጅ አዋቂ ነሽ አትስሙዋቸው

  • @saraisaksson940
    @saraisaksson940 Месяц назад +34

    Girl just take it easy .ተንጣጣሽ እኮ

  • @WitnNess
    @WitnNess Месяц назад +35

    ፋኒ ጎበዝ አውቀህበታል !

  • @geniigenni3262
    @geniigenni3262 Месяц назад +32

    ሳምሪ አወራርሽ ነው በጣም የተቀየረብኝ ከዛ ውጪ ምንም አላየሁም በተረፈ በርቺ ጀግና እናት ነሽ ወረኞችን አትስሙ ❤❤❤❤❤

  • @yostinayosti-v6y
    @yostinayosti-v6y Месяц назад +20

    ፋኒ ተማር ወንድምአለም ምስኪን ፀባይህ ስርዓት አለህ

  • @Ethiofiker
    @Ethiofiker Месяц назад +100

    ሳምራዊት ተረጋጊ ተንጣጣሽ i swear። dont forgetttttፋኒ የክፈ ቀንሽ ነው

    • @tig-dm8pb
      @tig-dm8pb Месяц назад +7

      እሳ ድሮም ሁይለኛ ናት ፋኒ ታጋሽ ነው 😅😅

  • @AddisalemErdado
    @AddisalemErdado Месяц назад +135

    ሰምሪ ምን ነካሽ ምን ነው ኮስተራ ልሁን አልሽሰ የድሮ ፃበይሽ ይሸልሻል 😂😂😂😂😂😂😂

  • @DemisHayle
    @DemisHayle Месяц назад +34

    ፋኒን የመሰለባል አታገኝም ተከባከቢ አትጨማለቂ ስታስጠላ

  • @Tig12342
    @Tig12342 Месяц назад +33

    ቻፒስቲንግ ከባልሽ አይበልጥም ስለዚህ ጠንቀቅ ፋኒ

  • @ነኝተማሪዋጀግና
    @ነኝተማሪዋጀግና Месяц назад +7

    እውነት በሰው ፍቅር መግባት አልፈልግም ግን በባለፈው ቪዲዮ የታዘብኩት አለኝ ሴት ልጅ የሆነ ፓርት ከፍ ካለች ችግር ነው ትዳርሽን ጠብቂ እውነት ለመናገር ፋኒ ምርጥ ልጅ ነው ኮመንት ደሞ ከባድነው

  • @ጂጂነኝየመርሳዋ
    @ጂጂነኝየመርሳዋ Месяц назад +33

    እደፋኒ አይነት ወንድ አታገኝም ያቺን እናትሽን ችሎ የያዘሽእሱነው እና አትሞላቀቂ

    • @Shegitu5
      @Shegitu5 Месяц назад +2

      በጣም ነዉ ሁሌ የማደንቀዉ ቻይ ነዉ

  • @LelyaAtovian
    @LelyaAtovian Месяц назад +30

    ጫዋ የወለደሁ ያስታዉቃል ፋኒ የጨዋ ዘር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebeche722negash
    @abebeche722negash Месяц назад +60

    Ok ሳምሪ እውነትም ተቀይራለች ፍቅር ቀንሷል

  • @hyeatwlioo5373
    @hyeatwlioo5373 Месяц назад +134

    ውይ ተበጣጠሰችኮ

  • @DemisHayle
    @DemisHayle Месяц назад +164

    ምነው ተጨማለቅሽ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @betyfikru19Abate21mom
    @betyfikru19Abate21mom Месяц назад +36

    ሳምሪ ግን እያስጠላሽ መጣሽ ፋኒ ግን ሁሌም አንድ የኔ አባት እመብረሀን ትጠብቅህ ሳምሪ ከአላስተካከልሽ እንደ እናትሽ አይይ

  • @yetnayetgirbe5092
    @yetnayetgirbe5092 Месяц назад +33

    ደሰ አይልም ሳምሪዬ ያሰጠላብሻል ተይ ተይ በሃላ የማይትችይው ነገር ይመጣል አትላላጪ

    • @happytube4183
      @happytube4183 Месяц назад

      ያስደበርካት ነገር ካለ አውሩበት ይመቻችሁ 🥰🥰🥰

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 Месяц назад +40

    የፋኒ ፀባይ መቼም አይቀየርም እሷ ግን እንደድሮዋ አይደለችም ስትናገር እራሱ ዋጋ ጨምራለች የመሞላቀቅ ምናምን ፋኒ ፋኒ ነው ልጆቹን ጥሎ ነው የተመለሰው መሰለኝ ልጆቹ የሉም

  • @Faith-g9f
    @Faith-g9f Месяц назад +11

    ንፍስ አታስገቡ በትዳር ስው ብዙ ያውሪል she is at school now so you guys don't be distracted🙏

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Месяц назад +1

    ፋሂ እንኩዋን በስላም መጣህ ::
    ዋው .. እመቤቴን በጣም ትለያለህ ዩቲዩብ ላይ ካየውህ
    ጀምሮ የተረጋጋህ.. ስርአት ያለህ
    መልካም አባት @ መልካም
    ባል ነህ.. አይለውጥህ ::
    🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍🙌🏻

  • @SofiaMaru-e1x
    @SofiaMaru-e1x Месяц назад +27

    ምንም ግን እርጋታ እሚባል ነገር የለሸም ቅዥብር ነገር ነሸ የሴት ልጂ ውበቶ እርጋታዎ ነው ሰርአት ይኑርሸ እሸ

  • @ekram2819
    @ekram2819 Месяц назад +7

    እደት እደት ነው የሚደርግሽ ብሽቅ ለተመልካች ክብር ይኑርሽ ፍኒ ምርጥ ባል ነው ያለሽ ለሰው ልጂ ክብር አለው

    • @Zema4438
      @Zema4438 Месяц назад

      አረ በናትሽ ተረጋጊ

  • @NatanSirag
    @NatanSirag Месяц назад +47

    ለፍዳዳ ክብር ይኑርሽ ስታስጠለ😡😡😡

  • @ስወደው
    @ስወደው Месяц назад +60

    ፋኒ ግን ጂል አትሁን ተማር እሶ እየተማረች አደለ የዋህ ትመስላለህ ።

    • @الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد
      @الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد Месяц назад +12

      ልክ ነው ልጅ ይዟ ቤት ጠርጎ ተማርች እግሊዘኛ. ቻልኩ ብላ ተለፍዴዴች ወይኔየሠውመቀየርልፍድድድ አለች

    • @liyulyu-nn4td
      @liyulyu-nn4td Месяц назад +1

      Setejajale andun tebsa late endatel egha setoche temren senkeyer yemjajale wend yedbrenale. Fact temar wendme Gena bezu tayalhe....

    • @golgota2123
      @golgota2123 Месяц назад

      ትክክል ሴቶችኮ ክብር አይወድልንም

    • @edomedom4342
      @edomedom4342 Месяц назад

      Tikekel yebet seratgna adergaw mud teyzebatlch

  • @ekru-s3h
    @ekru-s3h Месяц назад +11

    ደረቅ ውሻ የእናቷ ልጅ ባህሪዋ ሁሉ እንደ እናቷ እየሆነ መጣች

    • @Hikmaaatube123
      @Hikmaaatube123 Месяц назад +1

      ኢላሂ ምነው በጣም ነውዴ ስድብ የምትወጂው ስብዕና የሚባል ነገርኮ አለ

    • @edomedom4342
      @edomedom4342 Месяц назад +1

      Tikekel yeman lij hona 😂😂😂😂

  • @amlesetabebaw3907
    @amlesetabebaw3907 Месяц назад +16

    አወ የሚባሉበት ዕቃ በሙሉ እንኮን ጀርመን ኢትዮጵያ አይመስልም እቃቺው በጣም ያስቃል

  • @salambh5102
    @salambh5102 Месяц назад +47

    የጅጅ ልጅ አደለች😂😂😂❤ፉኒ ምረት ልጅ❤

    • @SamrawitHaileselasie
      @SamrawitHaileselasie Месяц назад +1

      Ere ayeblem yedbral

    • @Shukrii519
      @Shukrii519 Месяц назад +1

      Doqoro 😂

    • @SamrawitHaileselasie
      @SamrawitHaileselasie Месяц назад

      Mene ante yemsadb degree yechankw

    • @Sabontu..Walloo
      @Sabontu..Walloo Месяц назад

      እና የማን ልጅ ትሁንልሽ የጂጂ ልጅ በመሆኗ እድለኛ ናት ጂጂ ኪያ ግማሽ እድሜዋን ለአሮሞ ህዝብ ስትታገል የኖረች ጀግና ሴት ናት

    • @NESIRAMuhemmed
      @NESIRAMuhemmed Месяц назад

      ስድብእንጅ የምንትግል​@@Sabontu..Walloo

  • @maranatha391
    @maranatha391 Месяц назад +2

    ሰዎች ያማችኃል እንዴ በትዳራቸው አትግቡ እነሱ ይተዋወቃሉ ፋኒ ሳምሪ እባካችሁ ማንንም አትስሙ ልጆች ሲመጡ ዕድሜ ሲጨምር መብሰል የሚባል ነገር አለ ሚዲያ ላይ የግድ እንደድሮ መሆን አይጠበቅባትም ወንዶች በነበሩበት ሊቀጥሉ ይችላሉ እኛ ሴቶች ግን ነገሮችን አስተውለን የመተው ነገር አለን ማፍቀር አለማፍቀሯን ለሷ እንተውላት ሳምሪ እባክሽ ማንንም አትስሚ ደግሞ ፋኒ ሳምሪ ሚዲያ ላይ የምታደርገውን ነገርመተዋ ፍቅሯ እንደቀነሰሰ ማረጋገጫ አይደለም ሴት ልጅ በሂደት ፍቅሯ በተግባር እየሆነ ይመጣል እሱን አንተ ታቃለህ❤❤

  • @eletderash
    @eletderash Месяц назад +11

    ፈኒ ፀበይ መቼም አይቀየርም በጣም ስርአት አለው ጂል አትሁን ተማር

  • @sara_mandefro
    @sara_mandefro Месяц назад +5

    የጅጅ ልጅ መነው ተሞላቀቅሽ በጣም 😏😅
    ፋኒዬ የማትቀየረው ምርጡ ባል❤❤😊

  • @Askal-i2t
    @Askal-i2t Месяц назад +8

    ሳምሪ በጣም ባህሪሽ እየተቀየረ ነው ምርጥ ባል አለሽ ተመልካችን አክብሪ

  • @سارةيوسف-م4ذ
    @سارةيوسف-م4ذ Месяц назад +64

    ሳብሬ ግን እዉነትም ተቀይረሻል ምላሰሽ እረዝሟል ወሬሽ ሁሉ ይደብራል ትግስቱን ይስጥህ ፋኒ😮😮😮😮

  • @fireweyniwoldu633
    @fireweyniwoldu633 Месяц назад

    U are smart and confident Samri ....i like ur personality

  • @ሱመያይቱፕ
    @ሱመያይቱፕ Месяц назад +37

    ሳምሪየ እኔ በጣም እወድሻለሁ ግን ንግግረሽን ማለቴ አፍሽን አስተካክይ እንደ በፊቱ ሁኒ በተረፈ እወድሻለሁ

    • @HiwaneZerit
      @HiwaneZerit Месяц назад

      ❤❤ lemjn kenes. Feker

  • @loomiloomi7190
    @loomiloomi7190 Месяц назад +16

    እውነት ፍቅር ዋ ቀንሷል🙄🙄🙄🤔🤔🤔🤔

  • @Amharawit21
    @Amharawit21 Месяц назад +13

    የጅጅ ልጅ መሆንሽን አረሳሽም ቱ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ፋኒ ምርጥ ልጅ❤❤❤😊😊😊

    • @Shukrii519
      @Shukrii519 Месяц назад

      Ya amare lijoche comment yidabarl qoshashoche 😂

    • @Sabontu..Walloo
      @Sabontu..Walloo Месяц назад

      ጂጂ የኦሮሞ ጀግና ናት💪💪

  • @TrsitMulugeta
    @TrsitMulugeta Месяц назад +9

    ተለፋደድሽሳ በሰላም ነው ሰከን በይ እናቱ ቪዲዮ ቤተሰብም ያያል ልጆችሽም ሲያድጉ ያዩታል ስለዚ ምታሳይውን አክት አስተካክይ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Месяц назад +9

    ከባለቤቱ በላይ አውቃለሁ የሚል ቡዳ ነው ይላሉ አሉ ፍቅር እኮ በመኖር ነው ይሚገለፀው እነሡ ደግሞ በፍቅር እየኖሩ ነው ተው እናግባ እኛም ግራ አታጋቡ ሠው😊

  • @የጴጥሮስእንባስጠኝእልሃለ

    ሳምሪ እዉነትም ተቀይረሻል በእውነት እዴ ስሬስ ሁነሺ እኮነው እያወራሺው ያለው ባልሽን አይታወቅሽም እዴ አነጋገርሽ ሁሉ ተቀይረሻል እውነት በስመአብ

  • @seyatube5967
    @seyatube5967 Месяц назад +70

    ሞዛዛ ሆነች ይች ልጅ😮

    • @MAKstory
      @MAKstory Месяц назад +5

      እኔን ብቻ መስሎኝ ነበር ግን ስለወለደች መሰለኝ ያው ልጅ ማሳደግ እራሱ ድካም ነው

    • @HgfdsaHgfdsa-gb5iw
      @HgfdsaHgfdsa-gb5iw Месяц назад

      እኮ

    • @debreworkafeworki6778
      @debreworkafeworki6778 Месяц назад

      Exactly

  • @ነኝተማሪዋጀግና
    @ነኝተማሪዋጀግና Месяц назад +2

    ቱቱ ብለናል 😂😂😂😂😂😂ወይጉድ በፍቅር ኑሩ ያው የሰው ምላስ ድንጋ ይሰብራል አስቢበት በቻፕስቲክሽም ቢሆን ሳሚው ሆይ

  • @hellenayele1137
    @hellenayele1137 Месяц назад +45

    እረ እረጋበይ ምንድነው እድሜ ለፉኒ እዚ ያደረሰሽ ምንድነው መንዛዛት እፍ

    • @kabetube
      @kabetube Месяц назад +1

      ሀሀሀ ለምን

    • @MissBaiyus
      @MissBaiyus Месяц назад +1

      ምነው የልጆች እናት ስለአደረገት ወይስ? ከበፊቱንም ጀርመን ነው ያገኘት አሁንም እዛው ናት ደግሞም ጠንካራና በራስ መተማመን ያለት ድንቅ ሴት ናት😍 በርግጥ ንግግሯ ትንሽ ተቀይሯል እንጂ እንደ ድሮዉ ናት!

  • @Shaida-go4nb
    @Shaida-go4nb Месяц назад +23

    ተቀይራለች. ሞልቀቅ. ብላለች ለጃፕስቲክ. ብለሽ. ነውእማስሚው

  • @TgtgDege12
    @TgtgDege12 Месяц назад +2

    ፋኒ መቼም እዳትቀየር ምርጥ ❤❤❤❤❤ ሰው ሳምሪ ግን ዛሬ ብዙም አልተመቸሽኝም

  • @AmechioLove
    @AmechioLove Месяц назад

    ሴት ልጅ እናት ስትሆን እድሜ እየጨመረ ሲመጣ ድብቅ እየሆነች ትመጣለች እናት የሆነ ያቀዋል❤❤❤❤❤❤

  • @እናቴህይወቴ-ረ1ጐ
    @እናቴህይወቴ-ረ1ጐ Месяц назад +3

    ቀላል ተቀይርሻል የሰላም ያርግልሽ ፀሎት አደርጎ

  • @bebebebe9328
    @bebebebe9328 Месяц назад +81

    ሳሚሪ ግን ምን ሆናነው መረጋጋት አቃተሺ ተረጋጊ

  • @JasikaJasika-vn8el
    @JasikaJasika-vn8el Месяц назад +49

    የናቷ ልጅ አይደለች እሳት ንግግሯ😮

    • @MagicCell-e5m
      @MagicCell-e5m Месяц назад +1

      degmo eko indeswa iyehonech metach behariwa rasu😂😂

  • @black-i2q
    @black-i2q Месяц назад +27

    Fani ግን ከኢቲዬ መልስ በደንብ አላጫወትካትም መሰለኝ ቀዘቀዝክባት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 Месяц назад +7

    ደሞ ወራዋ እደዱሮዋ አይደለም ትላላጣለቸ 🤔🤔🤔

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix Месяц назад +7

    ባልየው አሪፍ ሰው ነህ ግን እንደዚህ አይነት ጥያቄ ለሚዲያ የማይመጥን በአደባባይ የሚጠየቅ ጥያቄ አይደለም ለአንተ ያላትን ፍቅር ለአንተ እንጂ ለህዝብ ማሳወቅ አይጠበቅባትም

    • @mekelesalemayehu6279
      @mekelesalemayehu6279 Месяц назад

      በትክክል ግን ተመካክረው ነው ቪድዮ የሚሠሩ እኔ እንዲ ስል እንዲ በይ ተባብለው ነው አትሸወዱ

  • @HananHanan-i7z
    @HananHanan-i7z Месяц назад

    ❤❤❤❤fiqir nachaw habasha yemilawun ayaxam

  • @MarthaSouri
    @MarthaSouri Месяц назад +2

    ሳምርዬ ስወዳቹ ማንንም አትስሙ እናንተ ጎበዝና ጠንካሮች ናቹ ❤

  • @JumanaaJumanaa-ys7qe
    @JumanaaJumanaa-ys7qe Месяц назад +59

    አትጃጃይ አነጋገርሽ ያስጠላል እር ተርጋጊ አትጭጭ

  • @coffee_lover8
    @coffee_lover8 Месяц назад +4

    የሴጣን ጆሮ አይሰማ ፈጣሪ አይለያቹ ሳምሪ መንአረገቸ ብላችሁ ነው እንዲ የምትወርዱባት የትምርት ጫና የልጅ ናፍቆት ሊሆን ይችላል ፋኒን የልጅነት ባልዋነው ተወደዋለቸ

  • @Eyesuselshaddai
    @Eyesuselshaddai Месяц назад +5

    U are 100% right ✅️ samri❤❤... your life is your life some commentators love destroying other's peoples life ... that is not there business... both are beautiful samriyee u are good wife and fani to ... God bless u both ❤❤.. ignore some negative people's comments .. ❤❤

  • @BettyGashaw
    @BettyGashaw Месяц назад +1

    Sameriye yene konjo endet nesh
    Anegagereshen asetekakeyi ehete eshi yasetelal anchi melekam sew nesh ❤❤❤❤

  • @memomemo5922
    @memomemo5922 Месяц назад +22

    ልጆቹስ

  • @mimi.9272
    @mimi.9272 Месяц назад +48

    ይቺ ልጅ ፀባያ እንደ እናቷ እየመሰለች ነው

  • @EmnetEmu
    @EmnetEmu Месяц назад +2

    ጎበዝ ሴት ጀግና ነሽ❤❤❤❤

  • @islamislam-yg7qz
    @islamislam-yg7qz Месяц назад +100

    ፋኒ አንተም ተማር ሞኝ አትሁን

  • @Fugg-q9r
    @Fugg-q9r Месяц назад +31

    አትመናቀሪ እናቱ ተረጋጊ

    • @saralove3540
      @saralove3540 Месяц назад

      ምናባሽ አገባሽ እሱ ያልከፋውን አንቺ ተቃጠልሽ

  • @فايزهفايزه-ر3ل
    @فايزهفايزه-ر3ل Месяц назад +3

    አይ መጨማለቅ ስታስጠይ የድሮ ማንነትሽን እረሳሽ 😂😂😂😂😂😂በከቻ ድሮስ የጅክልጅ ሆነሽ በገር

  • @HHLoevHHLoev
    @HHLoevHHLoev Месяц назад +2

    በጣም ነው የተጨማልቅሽው ውጭ😊😊😊😊

  • @MessiYemer
    @MessiYemer Месяц назад

    ሳምሪ ጠንካራ ልጆቿን ትዳሯን አክባሪ የልጅ አዋቂ ናት ፈጣሪ ይባርክላት በትዳሯ ይግባ❤

  • @Sss-gn7qc
    @Sss-gn7qc Месяц назад +14

    አሁን ደሞ በልጆቿ ሁኖል ፍቅሯ ምን ይጠበስ እናተ ምን አገባችሁ ሰለሰው ሂወቴ ዝም በያችው ደስስ እዳላችሁ ኑሩ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Месяц назад

      ይልጀሀላፈትናቀላልመሰላችወ

  • @Semrawit
    @Semrawit Месяц назад +9

    ጥሩ ሴት ነበርሽ ግን ጸባይሽ እየተቀየረ ነው 😢😢😢ለባልሽ ጥሩ ሴት ሁኝ ፋኒ በጣም የዋህ ልጅ ነው አበሻ በአይን ነው የሚገባው 🥺😂😂😂😂😂

  • @Yemareyame21
    @Yemareyame21 Месяц назад +1

    እንደ ፋኒ አይነት ባል ማግኘት መታደል ነው ሳምሪም ጥሩ ልጅ ነት ግን ፋኒ ሁላችንም እደምናቀው ብዙነገር ችሎ ባል መሆኑ ሚደነቅ እኔ በጣም ነው ማደንቀው 🙏🙏

  • @ራያራዩማ-ቨ8የ
    @ራያራዩማ-ቨ8የ Месяц назад +4

    ሶፊ ፣አልጋ ፣ጠረበዛ ይምትሉ ሰዎች ግን ብሩ አስገብላቸው እና ይግዙ እንደ ሰው እንደፈለገ ነው ይምኖረው

  • @Dawntiwa
    @Dawntiwa Месяц назад +3

    የእናቷ ልጅ አይደለች ምን ታድርግ ልጁ ግን ስርአቱ ይለያል ❤❤

  • @mastimasti439
    @mastimasti439 Месяц назад +2

    በጣም ተቀይረሻል እደውም እሱ ነው መቀየር የነበረበት በአንች እናት እየተሰደበ በየሚዲያው ማንም ሰው እኮ ሚረዳው ነገር ነው መቀየርሽን ስታወሪው እንኮን ስርአት የለሽም

  • @netsanettube9580
    @netsanettube9580 Месяц назад +7

    Samiriyee❤❤👌👌

  • @HayatNasir-m8u
    @HayatNasir-m8u Месяц назад

    ምን አሪጊ ነው ምትሉዋት ጉድ እኮ ነው ሳምሪ በጣም ጠካራ ሴት ነች ተፋቱዋት ዋይ❤❤❤❤❤❤❤

  • @nanifirome9285
    @nanifirome9285 Месяц назад +2

    Baqa enda diro feker be feker hunu setota tesetatu watachu feta belu le bichachu zente balu hule bat atehunu prank tederaregu❤❤❤❤

  • @SaraReda-z8b
    @SaraReda-z8b Месяц назад +1

    ፋኒ ተጠንቀቅ ሰዎች ሳምሪ ለመጥላት በጣም ትንሽ ምክንያት ነው የሚፈልጉት ምክንያቱ ደግሞ ታውቀዋለህ እኔ መድገም አያስፈልግም ስለዚህ እንደ ሯስዋ አኗኗር ለመኖር ኑሪ አትበላት ይህ ጥያቄ አንተ ወስጥ ያለው ጥያቄ ነው የጠየካት ስለዚህ በቤትህ ውስጥ ጨርስ

  • @onelove1703
    @onelove1703 Месяц назад +12

    እረ በጣም ፊትዋም መልኳም ነው የተበላሸው

  • @ፋኖ11
    @ፋኖ11 Месяц назад

    ኮሜንቶች ተረጋጉ እኛ እኮ ሰውን ሁሉ አጋባን አፋታን የማይሆን ኮሜንት አትስጡ ይኑሩበት😮ፍቅራችሁ እንደነበረ ነው ፋኒ ደሞ ለናተ ክፍተት የሚፈጥር ነገር አታንብብ ይመቻችሁ❤❤❤

  • @SifanRor
    @SifanRor Месяц назад

    Samri da way she speak I like it really I don't know why😊