Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የኔ ቅመም እንቁ ነሽ 😊 ክብር ለኛ ለእናቶች!!!ተቀየርሽ ምናምን የምትሉ ሴቶች የህይወት ትርጉሙን ለናንተ ከማስረዳት ድንጋይ ማብሰል ይቀላል !!!የሴት ጠላት ሴት ሆና ትቅር 😱
ደምሪኝ ዉደ❤
ewneteshn nw complex yalebachew nachew endi yemelut
እኔም በጣም ነዉ የሚገርመኝ ይሄ ሁሉ ትችት አሁን ያለችበትን የህይወት ለዉጥ (progress) ግንዛቤ ዉስጥ ያለማስገባት ይመስላል።
የዛሪዋ ልደታ ማርያም ባላችውበት ቦታ ሁላቸንም እቅፍ ድግፍአርጋ ትጠብቃችው የሀሳባችውንሁሉ ትፈፅምላችው 🙏🙏🥰🥰
አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን በእውነት ደምሩኝ በቅንነት🎉❤
Amennn Amennn Amennn 🙏 🙏 🙏
አሜን፫❤❤❤
ግንኮ ሳምሪ ተቀይራለች ትበላጠጣለች የምትሉ ድሮም እንዲ ነው የምታወራው ድሞ እውነቱዋን ነው እያረፈች አትወልድም ድካሙን እሱዋ ናት የምታቀው
የናቶዋ ቤጤ እናቶዋ ሌላ አጣብስሻለው ብላታለች
@@mirimiri5131የመንደር ወሬ አታውሪ
@@mirimiri5131ምንም ሳታዳምጪ ነው የምታወሪው!
This girl is genius & confident
ትዳራችሁን ለማትረፍ ከ social media ለትንሽ ጊዜ እረፍት ውሰዱ ባይ ነኝ:: በተለይ ሳምሪ💔
እስኪ ሴቶች የሴት አድናቂ ሁኑ እናንተ የበታችነት ስሜት የሚሰማችሁ ናችሁ እሷ አትሰማችሁም የደረሰችበትንም አደርሱም ወንድን ከፍ ከፍ ታደርጋላችሁ ሴትን ዝቅ ወንዶች ይጨቁኗችሁ ይገባችሆል ምናለ ሴት ለሴት ብንከባበር
ቅናትኮነው
@@HawaYimam-i9m እውነት ብለሻል ወንዶች እንደዚህ ሲያረኃቸው ነው የሚሻላቸውክክ
ሰርአት ሰታጣሰ ካንተ አልወልድም ማለት ትዳር አደለም እንዴ?
Minew anchi Feminizim emibalut neshin?
@MitkuMekuannt አልገባም
ሳምሪ እኮ ...ትንሽ ትቀብጣለች የውነት😢😢😂😂😮😮
ሰዎች ግን ለምድነው በሰው ኑሮ መርዝ የምትረጩ
ደግሞኮ ሴት ሁነው ሃሲድ ነው የሃበሻ ሴቴ
Thank you both are ❤❤
ስራፈተው
ባለጌዎች ናቸው ደሞ ልጅ ነች ድካም አለ ስራ ቤት ልጆች ይደክማታል ገገማዎች ናቸው ኮመንታተሮች
Betam yigermal eko😢
ሳምሪ ግንባርሽን 😊 ስታወሪ አታጨማጂ ታበላሽዋለሽ የኔ ውድ
ደምሪኝ ዉደ❤❤
የኔ ገና ምኑን ዛልይዘው ለጨማደደብኝ😢😢😢
በባልዚን ማሳጂ አርጊዉ@@vbgu
መልካም አስተዋይ ጥንዶች ናችሁ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ትዳራችሁን ይባርክላችሁ እመብርሃን ልጆቻችሁን በጥበብ በሞገስ ታሳድግላችሁ።
የድሮዋ ሳምሪ የናፈቀቻቹ በ ላይክ
እረ አደዚህ አይባልም
እራስዋ ነች ምን ትሁን ምን ሆነች???
Esu enji esua menem alhonechem like anaregim
😢👉ተዋት፡ስት፡ስራ፡ያለባት፡እቁ፡ናት🙄🤨
@@AseressetegeAserse😢እኮ፡ስት፡ስራ፡እደምሰራ፡አያቁም፡🙄🤨
ልቦና ይስጥሽ ልጅ የእግዚአብሔር ሥጦታ ነው እግዚአብሔር ክልሰጠሽ ምንም ብትይ አታገኝም ንግግርሽን አስተካክይ
ሰው አታሰገቡ ውዶች ትዳር ክብር ነው እናንተ ናችሁ የምታቁት ሰለኑሮችሁ ኮሜንታተር ለራሱም አያቅም 🤔
በትክክል
እነሱ ዪቱብ ስራቸውና ኑሮአቸው ነው አስተያየት መትሰጡት ከልብ ነው አረጋጉት እነሱ ተነጋግረው ነው ይህን ቪዲዬ የሰሩት just the creates a content
ሳምሪ ግን የበፊቷ አይደለችም የምትሉ በላይክ አሳዩኝ በጣም እየተኮሳተርች ነው
ደምሪኝ
😢ሆ፡ተዋት፡በቃ፡ከራሳ፡ውረዱ፡እስኬ😮ተማሪ፡ነች፡ስት፡ሀሳብ፡አለባት🤨🙄
እሷ እየተማረች ስለሆነ እራሷን እየቆለለች ነው። ጌታይሁነው እሱም አነጋገሯ እንደት እንደት እንደሚያደርጋት ውይ
አይ ለቩዉ እየተጠቀሙበት ነዉ ሚመስለኝ
@@Degie-t8l ደምሪኝ
አነጋገርሽ ላዛየለዉም ሳምሪ የእዉነት ከሆነ የምታወሩት በፉቅር አዉሪዉ ባልሽን
አቤት እኛ ሴቶች 🤔 የሚያወሩት የውሸት እንደሆነማ አንችም እያየሽ ነው
እሷም ሰው ናት፤ ሁልጊዜ ሳቅ የለም፣ social media ላይ ያለ ሰውም ይደክመዋል፣ ይከፋዋል፣ ያመዋል ብለን ማሰብ አለብን።
ወይነ ምን አገባቹ ለራሳቹ አግቡና እሷን ተዋት
wereja men endetelew felegesh telemametew
ሳምሪ say እንደ እግዚአብሄር ፈቃድ ልጆች የእግዚአብሄር ስጦታወች ናቸው እና እኛ እደፈለግን ስላልሆነ ምሳሌ ልንገርሽ እኔ እግዚአብሄር ይመስገን አንድ ልጅ አለኝ አሁን 12 አመት ሆነው ሌላ ግን አልወለድኩም መቸም የምልሽ ገብቶሻል ብዬ አስባለሁ ስለዚህ እግዚአብሄር ከፈቀደልሽ ባልሽ እንዳለሽ በልጅነት ወለድ ወለድ አድርጊ እሽ ቆንጆ ❤❤
ሳምሪ በጣም እያስጠላች ነው የምትሉ👍በጣም ተቀይራለች እይታዉ ራሱ ቀንሰዋለ ኣረ እንደድሮ ሁኑ😢
😒ምን አገባሽ 😒ምን ትፍተፍቻለሽ ታድያ ባልዋን ታግቢዋለሽ 😒😒
ማስጠላት ብቻ😂😂😂😂😂😂😂
She just like her mom😅
ምን አረገችሽ ውይ ሀበሻ ደሞ ዞራችሁባት ቱ
ሂጂ ወደዛ ሰገጤ። ሰው ይደክመዋል በተለያየ ስሜተወ ውስጥ ያልፋል ሁሌ ተመሳሳይ አይኮንም። ደነዝ አትሁኑ አገናዝቡ እስኪ።
ሳምሪዬ የኔ ጀግና አንቺን ጀግና እና ብልጥ ብልህ ጀግነ ሴት ነሺ በልጂነትሺ ያለሺ ብስልነት የሴት ጥላት ሴት ነው እንደፈለግሺ ተንበላጠጭ ይገባሻል የልጂ ጀግና ነሺ ሁሌም በርች
እውነቱዋን እኮ ነው ህመሙዋ የምታውቀው እሱዋ ናት ለምን ተቀየርሽ ትሉዋታላቹ ሆ 🙄 F&S family አይለያቹ❤❤
ትክክል የምጡን ነገር እሚያቅ ያቀዋል
ትልቅ ስትሆኝ ሣምርዬ ምነው የኔቆንጆ ፀባይሽ እንዳይቀየር በእግዚያብሄር ውይውይ የሠው አፍ ነው መሠለኝ የኔናት ክፉ አታሠማኝ
ኣረ ሳምሪ አድ ቀን እናተ ስማችሁ በመጥፎ ተነስቶ አይታወቅም ከምወዳቸው ዩቱዩበሮች ባደኛ ደረጃ የምትመሰገኑት እናተ ናችሁ ፀባይሺን የዱሮይቱ አደራሺን ሳምሪየ በተረፈ እኖዳችሆለን❤❤
ጅጅን እየመሰለች መጣች😂😂😂 ሳምሪ ተበጣበጥሽ ምነው😂❤
እና ጂጁ እናቷ አይደለች ስታምሪ ሳምርዬ😘💙
Ena lij enatun aymeslem min aynet comment new le Gigi yalachu tilacha asmeselebachu Samrye jegna berchi degmo geta yalwe yehun belu ewedachwalhu
ድሮም እሷ እኮ በሥነምግባዋ እንጂ የምትለየው መልክዋ ትመሥላለች ወንድምዋ ነው አባቱን የሚመሥለው
😂😂😂😂
eraseshen yebetebetesh
ሳምሪ ቃል ቃል ነው አራት ልጅ ወልዳለች ትወልጃለሽ.fani እኛ ካንተ ጎን
ፋኒግን ምነዉ ወጥ እረገጥክ ሳምሪን እያስጠኮርካት ነዉ ምን ሆነህ ነዉ አላበዛእዉም አበዛእዉለማንም ኮመንት ብለእ ሳምሪ አታስጡቁራት።
@@ተዉኝበቃ ከኮመንት ሁሉ አስተውሎ የተሞላበት ኮመንት ኢሄ ነው እሱ የሚያነሳው ነጥቦች እሷን ያስጠቁራል እንጂ እሷ ምንም ተቀይራ አይደለም🙏🏾
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ🌹አንቱ የሁሉ በላጭ🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ🌹አንቱ ያለም ብረሀን🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያየአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
ሰለላላሁ ወሰለም
እናትነት ከባድ ነው እረዳሻለሁ ሳምሪዬ እኔም እንዳንቺ እል ነበር ይበቃኛል ነበር የምለው ነገር ግን ወደድንም ጠላንም 4 ልጅ ግድ ነው ከፈጣሪ ጋር ፍሎም እህት ያስፈልጋታል አዳምም ወንድም ያስፈልገዋል❤❤ግን ከይቅርታ ጋር ቤትሽን ትዳርሽን አክብሪ ሳምሪዬ እሺ ባለቤትሽን አትገላምጪ🙏
@@ፋኖ11 😍❤🙏
ወደድንም ጠላንም 4ልጅ ግድ ነው? ማን ነው ግድ ያረገው? ሰው የራሱን ኑሮ እንደምቾቱ እንደ ፕሮግራሙ እንዲመራ ብንፈቅድ መልካም ነው። ብዙዎች ' ሰው አለ' በሚል ነው ችግር ውስጥ የሚዘፈቁት።
😂😂😂ማን ነው ግድ ያረገው? 🤔🤔🤔
ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ አጥንቴ ቋህ ይሚለው አለች ውላሂ እውነትሺ ነው እኔም ሁለት አለኝ ትጨማሪ አለፍልግም ግን አላህ ክስጥኝ እቅብላልሁ
ሳምሬ ዛሬ ትንሽ ቀዝቀዝ ብለሻል በዚሁ ቀጥይ የድሮዋን ሳብሬን ለመመለስ ሞክሬ እሺ ባለቤትሽ ፋኒ ፈፅሞ አልተቀየረም የበለጠ ፍቅር ጨመረ እንጂ እኔ እወዳችሀለሁ❤❤❤❤
ግን ኮ ትክክል ናት ለሴት ልጅ ከባድ ነው ምጥም እርግዝናም ከተወለደም ብሃላ ሁሉም ነገር ለሳ ነው😔 ኣባቴ ለወንድ ማ ቶክሶ መሄድ ኔርማል ነው ኮሜታተሮች ደሞ ተረጋጉ በተለይ ሰቶች ካልወለዳቹ ኣትጻፉ ምንም ምታውቑት ነገር የለም😒
ሳምርየ እግዚያብሔር ያውቃል በይ ሊሰጥሽ ይችላል እነ ፊሎ ናፈቁን❤❤
ይደገም ውዴ ጌታ ይስጣችሁ ሳምሪዬ በርቺ
ተመናቀርሽ 😂😂😂
Abete yemesadebe suse
ሳምሪ እንዲ ሆነች ፋኒ እንደዛ እያላቹ የምትቀባጥሩ ሰዎች እነሱ እግዚአብሔር አብሮ የሚያኖር ፍቅር ሰጥቷቸዋል ስለራሳቹ ህይወት አስቡ አግቡ ውለዱ በሰው ህይወት አትፈትፍቱ
@@mekdestesfaye5647 ምን 😂ታረግያለሽ ህዝቤ እኮ አበሽ ነው የስውን የሚአማስል የራሳቸው አሮ የ ቅናት መንፍስ ያለበት ኡላይ 😂😂አይ
ልጅ በጣም አስፈላጊ ነው አራት ልጅ ብትወልጂ በጣም አሪፍ ነው ወንድም ይሁን ሴት ግን አራት ልጅ ሲኖር ደስ ይላል
ደሞኮ አረጀች አትመናቀሪበትልጁን ሆሆሆሆ ትበጣጠሳለች ተቀዬረችኮ ፀባዋ ለነገሩ የጅጅልጅ አይደለች ባለጌ ልትበላቀጥ ጫፍላይ ደረሳለች 😅😅
Fetare yeker yebeleshe le tenagereshew men ale comments batarege
ሣምሪየ ቆንጆ ሠላማችሁ ይብዛ❤❤❤❤ ምርጦች
ሳምሪየ ጎበዝ ወንዶች እደዚ ስትጠባረሪ ነዉ የሚወዱት
ኮሜንት የምታደርጉ ሰዎች ስነስርአት አርጉ ትክክል ነው የተናገረችው ስቃይዎን እሷ ታውቀዎለች ተዎት
But samri she got new boy friends she is a cheater
ትክክል
@@BettyHussen የኛ ቀበሮ አልቀረብሽም የሌባን ጠበቃህ አደባልቀህ ውቃው ሲባል አልሰማሽም የኛ ጩሉሌ . ሳምሪ ተለውጣለች መብቷ ነው ትክክል ነሽ ነገር ግን ባለትዳር ነች እስከዛሬዋ ቀን .እርግጠኛ ነኝ ጂጂ አይደለሸም አንቺ ጭራቅ በባልና ሚስት መሃል አትግቢ አቻልሽ እንደኛ ገቢ አስተያየት ስጪ ካልቻልሽ ዝም በይ ዝምታ ወርቅ ነው የኛ አይጥ
@brunofernandes310 ሰይጣን እየተጫወተብሽ ነው !!!በሰው ትዳር አትግቢ ሀጢያት ነው ልጆቹ ያላሰቡትን አታሳስቦቸው የራሳችሁን ኑሮ ኑሩ
@@BettyHussen ትክክል ነሽ ነገር ግን እሷ ከሌላ ወንድ ጋር ከጀመረች አስተያየት መስጠት አለብን
ይህን ልጅ።ሥወደው !!ጥሩጅ ይመሥለኛል
ሳምሪዬ ትክክል ነሽ እኮ ግን አስተውለሽ ተናገሪ እህቴ ❤ዝም ብላችሁ የምትዛለፉ ሴቶች ግን ተዋት ምከርዋት
ትክክል ነሽ ውዴ ❤
ይቺ ልጅ የናቷን አይነት ሂወት መያዝ ነው አላማዋ
አይ ጂጂ አስመስላ ነዉ የወለደቻት በስማም ምንሆናነዉ የተቀየረችዉ😊
😅😅😅
የጂጂ ደም በዉስጡዋ እንዳለ አትርሱት ስለዚሕ ፈልጋም ይሁን ሳትፈልግ የሆነ ከስዋየምትወርሰዉ በሀሪ አለ
እኔ ግን ፋኒ ተብዬ የሳምሪ ክፉን በሰዎች ፊት ለማውጣት ፈለክ ምክንያት አርገህ ልፈታት ፈለክ ወንዶች የሆነ ተንኮል ሲያስብ ሚስታቸውን ለህዝብ ክፉ ክፉ ያወራሉ ያሳያሉ ስለዚ የልጆችን እናት ብዙ ፀባይ ቢኖራቸውም ግን ባል ሚስጥራን መጠበቅ ግዴታ ነው አስጠላክ ሳምሪ ክፉ ነገር አትናገሪ
betem asetewaye yine konjooo e/r yeseteshi wuseten tenagereshiw
ወይኔ ሳምሪ የጡቱን የገጽሽው ከእውነት በላይ ነው እኔ ሳጠባ አለመውደቄ በ ጡት ልጄ አለመታፈኗ ስቱን ልበልሽ ታውቂዋለሽ ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን አተኛኘት ትጠያለሽ በስመአብ 😅😅😅 እና ባልየው ወይ ያኮራፋል ወይ ይፈሳል ምን አለበት
ልጅ የፈጣሪ ስጦታ ነው የበረከት ምንጭም ነው....ሳምሪ ግን አትበጣጠሺ ባልሽን አክብሪ በስርአት ለመግባባ አውሪ አትገግሚ ...ፋኒም አታብዛው ትዳርክ ላይ ክፍተት አትፍጠር ስለ ተጨቃጨቃቹ ምንም አይፈጠርም ሰጪውም ነሺውም እግዛብሄር ነው የሰጣቹሁን ፈጣሪ ይባርክላቹ
ሳምሪ የበፊቷአደለመቺም የምትሉ ጤነኛናቺሁ አማሳይሁላ ዝምባያቸው እኔውድድድድድድድ ነውማደርጋቺሁጎበዝነሺ ሳምሪደሞ ለሴቶቺ ተምሳሌት የምቶኚ
ስወዳቹህ እኮ ❤❤
ሳምሪ ጀግና ሴት ነሽ። እኔ በ26 ክለብ ለክለብ እየጨፈርኩ ነበር😂😂 በ33 አመቴ የምፈራዉ እራሱ እናት መሆን ነዉ። ፀባዮዋ ተቀየረ የምትሉ የተሸከመችዉን ሀላፊነት በዚህ እድሜዋ አስቡት። ፍቅር የሆነች ልጅ ናት።
ኮመንታተሮች በፈጣሪ ስምመጥፎ ኮመንቶችን አንስጥ ::በፈጣሪ ስም ::ለሚያልፍ ቀን እማያልፍ ቃላትን አንጠቀም ::እመሙን እሚያውቀው የደረስበት ስው ነው ::ስለዚህ .. ዝምታም መልስ ነው :: 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
ሳምሪ ግን ሁሉ ነገሯ ተቀያይሯል
ሳምሪ ልክ ብለሻል ስቃዩን የሚያውቀው ያውቀዋል ልጅ አላፊነት ነው
ሳምሪ ዛሬ አሳቅሺኝ የምር ለማስረዳት የሄድሽበት መንገድ ትክክል ነሽ ወንዶች ግን አይረዱም 😂😂😂😂😂😂
የኔ እነት ወለጅ በነሱ ደስታ ታገኘአለሽ❤❤
አልወልድም አትበይ ፈጣሪይ የሠጠሽን ተቀበይ
የኔ ማር ደስ ትላለች አይዞሽ እሺ 🥰🥰🥰
ስላም እዴትናችው እስኪ እናቴን አሞብኝ በጾለታችው አስቡኝ ለመገናኝት እዲበቃን ደሞ ስብስክራይብ አርጉኝ ጋይስ አስርሺ ልግባ በናታችው የማዳም ቅመሞችየ ወገናችውን አታችው አትለፉኝ
እግዚአብሔር ይፈውሳቸው🎉
አርገሽሎ
ትክክል ነሽ ሳምሪ❤❤
ለቪው ብላችሁ ትዳራችሁን አትበጥብጡ መጥፎ አስተያየት አመለካከትን ይቀይራል
She is in "low battery"😂😂😂
ሳምሪ የኔ ውብ ስታወሪ ግንባርሽን ወደላይ አታርጊ ፊትሽ ይበላሻል ❤❤❤❤
ወንድልጅ ክብር ይፈልጋል ሳምሪ ጠንቀቅ ብይ
እና ሴት ናት ማትፈልገው ሴት ምትከበርበት ሀገር እኮ ነው ያለችው
እደት እደት ነዉ የሚያረግሺ እረጋ በይ እደድሮኝ አትመናቀራ
ሳምሪ በጣም ፊትሽ ላይ ድካም ይታያል፣ እረፍት አርጊ፤ supplement ውሰጂ። ፋኒ, you gotta step up and take care of your wife! You can clearly see that she’s tired and kind of agitated.. you may put the camera down and comfort her.
አቤት ኮሜንቶች ቆይ ምን ትሁንላችሁ የምር ሰው ነቃ ሲል ነው ደስ የሚለው
በጣም ጎበዞች ሳምሪ በተለይ በደንብ መተወን ትችያለሸ 👏👏
ሳምሪ በሰላምሽ ነው አረ ገርመሽኛል
😂Only who are dispora will understand your pain struggle raising kids with no help Samiri I got you. I raised 3 kids. I am done ✔️lol 😆
ኢሄን ለረዳት ዲያስፖራ መሆን አይጠበቅም የግድ ውዴ
ሳምሪአረፍበይ ቀስብለሽትወልጃለሽ ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤samryi egzabhre be hulmi ngri silmrdani naw iji kabdi naw
የሞተ ሠው ብቻ ነው ሀሣቡን የማይቀይር ዝም በይው❤ ሣምሪ እኔም ያንችን ሀሣብ እደግፍለሁ ሁሉንም የሚያውቀው የደረሠበት ነው ምጥም ልጅ ማሠደግም ሥለ እንቅልፍ ያወራሽው ልክ ነሽ ፋኒ ምን አለብህ ወንድ ልጅ እንደ ማሥረገዙ መሠለህ አምጦ መውለድ ሞቶ መነሣት ነው ...እና ሣምሪን አትጫናት
ኣንተ እዚህ ወጥተህ ምን ማለት ነው?ውለጂ ምናምንለብቻህ ኣታወራትም ??ቀልድ ይሁን ምን ይሁን ምናችሁም ኣይገባኝም🙏😊
እመንኝ እብደዋ ሳምሪዮ ካርግዝሺ ማንታ ኖው ይሚትወልጁው❤🎉
ሳምርዬ @ ፋሂ ዘመናችሁ ይባረክ የልጅ አዋቂዎች ::በስላም ወደ ሀገራችሁ ግቡ ::ከፈጣሪ በታች እሳችሁን ጠብቁ :: 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
ደምርኚ
በሰላም ነው የናትሽ ተጋባብሽ የባለጌ ልጅ ባለጌ ነው 😊
Garbage chenekelat neh 👎👎👎
እረ አይባልም ተውውው
@@ethiopiahagerie ጥሩ ሰትሆን ጥሩ ነት እንላለን አሁን ግን በጣም ተቀይራለች ሞጥሞጣ ሆነለች፡ሳምሬ በቀረማ የጂጂ ልጂ ሆነ ልትረባ
ቆሻሻ 😡😡😡😡
ኮሜተሮች ምደነው የምዘላብዱት በሰው ትዳር ሆይ እዴ ተረጋጉ እጂ ሳምሪ አሁን ምን አለች ከጥትም ሳምሪ ቀበጥ ናት ደግሞ የተናገረቸው ነገር ሁሉ ትክክል ናት በቃ ሰለዚህ ደግሞ ሳምሪ ልባም ሴት ናት በጣም ለትዳሯ የምትሞት ና በዚህ እደሜዋ በወጣትነት እናትነት ድቅ አረጋ የተወጣች ሴት ናት❤🎉
እንዴትነዉ የምትመልሸለት ለባልሽ ክብረይኑረሽ
ሰላም እንኳን ደህና መጣህ ደህና ❤😂
She is right,I feel you girl
የኔ ዉቦች እግዚአብሔር ያሰባችሁ ይስጣችሁ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
ወይ ኮሜቶች ምናገባቹናነው ሳምሪ ምትሳደቡት ምኑ መሀይም ናቹ ሲቀጥል እኮ የሰው ልጅ እኮ ሁሌ አንድ አይነት አይሆንም ምክንያቱም እኛ ሴቶች እድሜያችን በሄደ ቁጥር ሆርሞናችን ይቀየራል እኮ አሁንስ ተግባባን
ወላሂነው የምላቹ እኔ ስምንት ልጆች ነበሩኝ ከዛም በኋላ አረገዝኩ ካረገዝኩ በኋላ መንታ ሆኑ ሴት እና ወንድ ወለድኩ አሁን 9ልጆች አሉኝ አልሀምዲሊላ እኔ ደግሞ 33አመቴ ነው
9😳❤️🙏
9
Masha Allah
Samriyee du bist starke Frau 🎉❤
ሳምሪይ ጎበዝ ልጅነሽ ልጅበልጅነት ጥሩነዉ ዉለጅ
ሳምርዬ ማንእደወለድሽው እይሆንም ቢከፋምቢጅም ማንእደወለሽ እይሆንም የሰውየስውነው የነእቁ ሳምርዬ እናፋኔስውዳችሁ እመቤቴ ትጠብቃችሁ ውልጅ ልጅጥሩነውሳምርዬ ውድውድ❤❤❤
የድሮዋ ሳምሪ የምትሉ ጤነኛ ናችሁ ግን ሆ የሰው ልጅ ብሃሪ እኮ ይቀያራል ሲቀጥል ያን ጊዜ ገና ልጅ ነበረች አሁን ግን አድጋ አለች ሶ የሰው ልጅ ደሞ እያደገ ሲሄድ ሁሉ ነገሩ ይቀየራል😊
ሳምሪ አትንበላጠጪ የማይሆን ቃል አትናገሪ ።ፋኒን ጠበቅ አርገሽ ያዢ ላፍ እንዳያደርጉሽ
መሀላቸዉ ምን እደተፈጠረ አታዉቂም እኮ🎉🎉🎉🎉
@@Lena-k8k6u ቢሆንም ከካሜራ ውጪ መነጋገር ንግግሯ ተቀይሯል።ተንበላጠጠች
❤❤be geta enem hagare ligeba ke lije ina ke enate gar ligenagn 2t samnt kertognal plc plc b10000 asgebugn ina be rase addis sira limta
ፋኒ ሓወይ ጥንቅቅ በል ዛ ሶትዮ ተቀያይራለች እራስህን ጠብቅ አባቴ 😂😂😂😂
😂
ተው ባክህ በሰው ትዳር ጥልቅ ኣትበል
❤❤❤❤❤ሳምሪ 😅😅
ፋኒ የምትባል ስዉየ ተረዳት ወደራስእ ተመለስክ እንደዉም አንተነእ የተቀየርከዉ ድሮስ ስዉ እራሱን አያቅምወንዳች ሰዉ ሲኦኑ እራሳቸዉን ይቆልላሉ አሁን ስራዎስ? ልጂ ለማሳደግ ግዜ ይጠይቃል ሳምሪን በአደባባይ ለምን ታሰጣታለእ ሳምርዬ ይእንን ስዉየ ተጠንቀቂ በሚዲያ የምያመጣዉ ኢሹ አልተመቸኝ።
ጠሰሞኑን ከእንቁ የተነሳ አዳዲስ ጥያቄ የሚጠይቀው ነገርስ 😂ፋኒ የእናቷን ስለ መግባር ስለሚያቀው ሳምሪም እንደዛ የምትሆን እየመሰለው ይፈራል 😂😂
እሱኮ አይጎዳም ፋኒን የመሰለ ምርጥ ባል የሚቀርባት እስዋ😂😂😂😂😂😂😂የዝሆን ልጅ ሆና ባታስጠላ ነበር ሚገርመው😢😢😢😢😢
Lion is the king ❤❤
እናቷም ሁለት ወልዳ ነው አሻፈረኝ ያለችው እንደ እናቷ ልትሆን ነው መሰል😂😂
@RAHMETMuhammed-x2o እና የማን ዘር ጎመን ዘር እኮ ነው የሚባለው 😃😃😃😃ሴት ልጅ እኮ የእናቷ ባህሪ ነው የምትይዘው አነጋገሯን ስርአቱዋ ሙሉ በሙሉኮ ተቀይሯል 😃
ሳምሪዬ እዉነትሽ ነዉ አንዳድ ሰዎች አርፈው አይቀመጡም
አብሽሪ አረፍ እያልሽ ዉለጅ ለራስሽ ሳይሆን ለልጆችሽ ስትይ መዉለድ ግድነዉ
ሳምርዬ አቦ ክፉ ነሽ በሳቅ ገደልሽኝ :: ለሊት እየተነሳህ ታጠባለህ አላለችም ወይ ሳምርዬ 🤣🤣🤣 ከምር ፋሂ ምስኪን ነው ያረገዋል ቢኖረው አይ ሳምሪ ጨዋታ ጨምረሻል ::ሳምርዬ እሄ 2 ልጆች አሉኝሁለቱም አልጠቡም የእንባ ዘለላ እምታክል ወተት አልነበረኝም በማሽን ቢሞከርእማልጠጣውን ነገር ጠይቂኝ ሱሚ.. ግን ክብር ለመድሀንያለም አልታመሙምአሁን ቲሄጀር ሆኑልኝ ክብሩ ይስፋ ለመድህንያለም ::🙏🙏🙏
ፋኒ እናንተ እኮ ገና ልጆች ናቸው ቀስ ብላችሁ ልጆች ሲያድጉ ትጨምራላችሁ
ልጅ መዉለድ ሳይሆን ማሳደግ ነዉ ለሴት በጣም ከባድ ነዉ መዉለድ ሚጡ አንድ ቀን ሙቶ መዳን ነዉ ግን ስታመሙ መከራ ለእናት ነዉ ማታ ማታ ሳይተኙ አብሮ ፍጥጥ ማለት ነዉ😢😢
እንጠብቃለን ተሥፊ አንቆረጥም😂😂 ፋኒ ሰምሪ አጨክኒብን😊😢
ደግ አደረገች ኮሜንት እያነበብክ ነገር አትለቃቅም
Fani fikr sixat yemt👍
የኔ ቅመም እንቁ ነሽ 😊 ክብር ለኛ ለእናቶች!!!
ተቀየርሽ ምናምን የምትሉ ሴቶች የህይወት ትርጉሙን ለናንተ ከማስረዳት ድንጋይ ማብሰል ይቀላል !!!
የሴት ጠላት ሴት ሆና ትቅር 😱
ደምሪኝ ዉደ❤
ewneteshn nw complex yalebachew nachew endi yemelut
እኔም በጣም ነዉ የሚገርመኝ ይሄ ሁሉ ትችት አሁን ያለችበትን የህይወት ለዉጥ (progress) ግንዛቤ ዉስጥ ያለማስገባት ይመስላል።
የዛሪዋ ልደታ ማርያም ባላችውበት ቦታ ሁላቸንም እቅፍ ድግፍአርጋ ትጠብቃችው የሀሳባችውንሁሉ ትፈፅምላችው 🙏🙏🥰🥰
አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን በእውነት ደምሩኝ በቅንነት🎉❤
Amennn Amennn Amennn 🙏 🙏 🙏
አሜን፫❤❤❤
ግንኮ ሳምሪ ተቀይራለች ትበላጠጣለች የምትሉ ድሮም እንዲ ነው የምታወራው ድሞ እውነቱዋን ነው እያረፈች አትወልድም ድካሙን እሱዋ ናት የምታቀው
የናቶዋ ቤጤ እናቶዋ ሌላ አጣብስሻለው ብላታለች
@@mirimiri5131የመንደር ወሬ አታውሪ
@@mirimiri5131ምንም ሳታዳምጪ ነው የምታወሪው!
This girl is genius & confident
ትዳራችሁን ለማትረፍ ከ social media ለትንሽ ጊዜ እረፍት ውሰዱ ባይ ነኝ:: በተለይ ሳምሪ💔
እስኪ ሴቶች የሴት አድናቂ ሁኑ እናንተ የበታችነት ስሜት የሚሰማችሁ ናችሁ እሷ አትሰማችሁም የደረሰችበትንም አደርሱም ወንድን ከፍ ከፍ ታደርጋላችሁ ሴትን ዝቅ ወንዶች ይጨቁኗችሁ ይገባችሆል ምናለ ሴት ለሴት ብንከባበር
ቅናትኮነው
@@HawaYimam-i9m እውነት ብለሻል ወንዶች እንደዚህ ሲያረኃቸው ነው የሚሻላቸውክክ
ሰርአት ሰታጣሰ ካንተ አልወልድም ማለት ትዳር አደለም እንዴ?
Minew anchi Feminizim emibalut neshin?
@MitkuMekuannt አልገባም
ሳምሪ እኮ ...ትንሽ ትቀብጣለች የውነት😢😢😂😂😮😮
ሰዎች ግን ለምድነው በሰው ኑሮ መርዝ የምትረጩ
ደግሞኮ ሴት ሁነው ሃሲድ ነው የሃበሻ ሴቴ
Thank you both are ❤❤
ስራፈተው
ባለጌዎች ናቸው ደሞ ልጅ ነች ድካም አለ ስራ ቤት ልጆች ይደክማታል ገገማዎች ናቸው ኮመንታተሮች
Betam yigermal eko😢
ሳምሪ ግንባርሽን 😊 ስታወሪ አታጨማጂ ታበላሽዋለሽ የኔ ውድ
ደምሪኝ ዉደ❤❤
የኔ ገና ምኑን ዛልይዘው ለጨማደደብኝ😢😢😢
በባልዚን ማሳጂ አርጊዉ@@vbgu
መልካም አስተዋይ ጥንዶች ናችሁ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ትዳራችሁን ይባርክላችሁ እመብርሃን ልጆቻችሁን በጥበብ በሞገስ ታሳድግላችሁ።
የድሮዋ ሳምሪ የናፈቀቻቹ በ ላይክ
እረ አደዚህ አይባልም
እራስዋ ነች ምን ትሁን ምን ሆነች???
Esu enji esua menem alhonechem like anaregim
😢👉ተዋት፡ስት፡ስራ፡ያለባት፡እቁ፡ናት🙄🤨
@@AseressetegeAserse😢እኮ፡ስት፡ስራ፡እደምሰራ፡አያቁም፡🙄🤨
ልቦና ይስጥሽ
ልጅ የእግዚአብሔር ሥጦታ ነው
እግዚአብሔር ክልሰጠሽ ምንም ብትይ አታገኝም ንግግርሽን አስተካክይ
ሰው አታሰገቡ ውዶች ትዳር ክብር ነው እናንተ ናችሁ የምታቁት ሰለኑሮችሁ ኮሜንታተር ለራሱም አያቅም 🤔
በትክክል
እነሱ ዪቱብ ስራቸውና ኑሮአቸው ነው አስተያየት መትሰጡት ከልብ ነው አረጋጉት እነሱ ተነጋግረው ነው ይህን ቪዲዬ የሰሩት just the creates a content
ሳምሪ ግን የበፊቷ አይደለችም የምትሉ በላይክ አሳዩኝ በጣም እየተኮሳተርች ነው
ደምሪኝ
😢ሆ፡ተዋት፡በቃ፡ከራሳ፡ውረዱ፡እስኬ😮ተማሪ፡ነች፡ስት፡ሀሳብ፡አለባት🤨🙄
እሷ እየተማረች ስለሆነ እራሷን እየቆለለች ነው። ጌታይሁነው እሱም አነጋገሯ እንደት እንደት እንደሚያደርጋት ውይ
አይ ለቩዉ እየተጠቀሙበት ነዉ ሚመስለኝ
@@Degie-t8l ደምሪኝ
አነጋገርሽ ላዛየለዉም ሳምሪ የእዉነት ከሆነ የምታወሩት በፉቅር አዉሪዉ ባልሽን
አቤት እኛ ሴቶች 🤔 የሚያወሩት የውሸት እንደሆነማ አንችም እያየሽ ነው
እሷም ሰው ናት፤ ሁልጊዜ ሳቅ የለም፣ social media ላይ ያለ ሰውም ይደክመዋል፣ ይከፋዋል፣ ያመዋል ብለን ማሰብ አለብን።
ወይነ ምን አገባቹ ለራሳቹ አግቡና እሷን ተዋት
wereja men endetelew felegesh telemametew
ሳምሪ say እንደ እግዚአብሄር ፈቃድ ልጆች የእግዚአብሄር ስጦታወች ናቸው እና እኛ እደፈለግን ስላልሆነ ምሳሌ ልንገርሽ እኔ እግዚአብሄር ይመስገን አንድ ልጅ አለኝ አሁን 12 አመት ሆነው ሌላ ግን አልወለድኩም መቸም የምልሽ ገብቶሻል ብዬ አስባለሁ ስለዚህ እግዚአብሄር ከፈቀደልሽ ባልሽ እንዳለሽ በልጅነት ወለድ ወለድ አድርጊ እሽ ቆንጆ ❤❤
ሳምሪ በጣም እያስጠላች ነው የምትሉ👍በጣም ተቀይራለች እይታዉ ራሱ ቀንሰዋለ ኣረ እንደድሮ ሁኑ😢
😒ምን አገባሽ 😒ምን ትፍተፍቻለሽ ታድያ ባልዋን ታግቢዋለሽ 😒😒
ማስጠላት ብቻ😂😂😂😂😂😂😂
She just like her mom😅
ምን አረገችሽ ውይ ሀበሻ ደሞ ዞራችሁባት ቱ
ሂጂ ወደዛ ሰገጤ። ሰው ይደክመዋል በተለያየ ስሜተወ ውስጥ ያልፋል ሁሌ ተመሳሳይ አይኮንም። ደነዝ አትሁኑ አገናዝቡ እስኪ።
ሳምሪዬ የኔ ጀግና አንቺን ጀግና እና ብልጥ ብልህ ጀግነ ሴት ነሺ በልጂነትሺ ያለሺ ብስልነት የሴት ጥላት ሴት ነው እንደፈለግሺ ተንበላጠጭ ይገባሻል የልጂ ጀግና ነሺ ሁሌም በርች
ደምሪኝ ዉደ❤
እውነቱዋን እኮ ነው ህመሙዋ የምታውቀው እሱዋ ናት ለምን ተቀየርሽ ትሉዋታላቹ ሆ 🙄 F&S family አይለያቹ❤❤
ትክክል የምጡን ነገር እሚያቅ ያቀዋል
ትልቅ ስትሆኝ ሣምርዬ ምነው የኔቆንጆ ፀባይሽ እንዳይቀየር በእግዚያብሄር ውይውይ የሠው አፍ ነው መሠለኝ የኔናት ክፉ አታሠማኝ
ኣረ ሳምሪ አድ ቀን እናተ ስማችሁ በመጥፎ ተነስቶ አይታወቅም ከምወዳቸው ዩቱዩበሮች ባደኛ ደረጃ የምትመሰገኑት እናተ ናችሁ ፀባይሺን የዱሮይቱ አደራሺን ሳምሪየ በተረፈ እኖዳችሆለን❤❤
ጅጅን እየመሰለች መጣች😂😂😂 ሳምሪ ተበጣበጥሽ ምነው😂❤
እና ጂጁ እናቷ አይደለች ስታምሪ ሳምርዬ😘💙
Ena lij enatun aymeslem min aynet comment new le Gigi yalachu tilacha asmeselebachu Samrye jegna berchi degmo geta yalwe yehun belu ewedachwalhu
ድሮም እሷ እኮ በሥነምግባዋ እንጂ የምትለየው መልክዋ ትመሥላለች ወንድምዋ ነው አባቱን የሚመሥለው
😂😂😂😂
eraseshen yebetebetesh
ሳምሪ ቃል ቃል ነው አራት ልጅ ወልዳለች ትወልጃለሽ.fani እኛ ካንተ ጎን
ፋኒግን ምነዉ ወጥ እረገጥክ ሳምሪን እያስጠኮርካት ነዉ ምን ሆነህ ነዉ አላበዛእዉም አበዛእዉ
ለማንም ኮመንት ብለእ ሳምሪ አታስጡቁራት።
@@ተዉኝበቃ ከኮመንት ሁሉ አስተውሎ የተሞላበት ኮመንት ኢሄ ነው እሱ የሚያነሳው ነጥቦች እሷን ያስጠቁራል እንጂ እሷ ምንም ተቀይራ አይደለም🙏🏾
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
🌹አንቱ ያለም ብረሀን
🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
ሰለላላሁ ወሰለም
እናትነት ከባድ ነው እረዳሻለሁ ሳምሪዬ እኔም እንዳንቺ እል ነበር ይበቃኛል ነበር የምለው ነገር ግን ወደድንም ጠላንም 4 ልጅ ግድ ነው ከፈጣሪ ጋር ፍሎም እህት ያስፈልጋታል አዳምም ወንድም ያስፈልገዋል❤❤ግን ከይቅርታ ጋር ቤትሽን ትዳርሽን አክብሪ ሳምሪዬ እሺ ባለቤትሽን አትገላምጪ🙏
@@ፋኖ11 😍❤🙏
ወደድንም ጠላንም 4ልጅ ግድ ነው? ማን ነው ግድ ያረገው? ሰው የራሱን ኑሮ እንደምቾቱ እንደ ፕሮግራሙ እንዲመራ ብንፈቅድ መልካም ነው። ብዙዎች ' ሰው አለ' በሚል ነው ችግር ውስጥ የሚዘፈቁት።
😂😂😂ማን ነው ግድ ያረገው? 🤔🤔🤔
ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ አጥንቴ ቋህ ይሚለው አለች ውላሂ እውነትሺ ነው እኔም ሁለት አለኝ ትጨማሪ አለፍልግም ግን አላህ ክስጥኝ እቅብላልሁ
ደምሪኝ ዉደ❤❤
ሳምሬ ዛሬ ትንሽ ቀዝቀዝ ብለሻል በዚሁ ቀጥይ የድሮዋን ሳብሬን ለመመለስ ሞክሬ እሺ ባለቤትሽ ፋኒ ፈፅሞ አልተቀየረም የበለጠ ፍቅር ጨመረ እንጂ እኔ እወዳችሀለሁ❤❤❤❤
ግን ኮ ትክክል ናት ለሴት ልጅ ከባድ ነው
ምጥም እርግዝናም ከተወለደም ብሃላ ሁሉም ነገር ለሳ ነው😔 ኣባቴ ለወንድ ማ ቶክሶ መሄድ ኔርማል ነው
ኮሜታተሮች ደሞ ተረጋጉ በተለይ ሰቶች ካልወለዳቹ ኣትጻፉ ምንም ምታውቑት ነገር የለም😒
ሳምርየ እግዚያብሔር ያውቃል በይ ሊሰጥሽ ይችላል እነ ፊሎ ናፈቁን❤❤
ይደገም ውዴ ጌታ ይስጣችሁ ሳምሪዬ በርቺ
ተመናቀርሽ 😂😂😂
Abete yemesadebe suse
ሳምሪ እንዲ ሆነች ፋኒ እንደዛ እያላቹ የምትቀባጥሩ ሰዎች እነሱ እግዚአብሔር አብሮ የሚያኖር ፍቅር ሰጥቷቸዋል ስለራሳቹ ህይወት አስቡ አግቡ ውለዱ በሰው ህይወት አትፈትፍቱ
@@mekdestesfaye5647 ምን 😂ታረግያለሽ ህዝቤ እኮ አበሽ ነው የስውን የሚአማስል የራሳቸው አሮ የ ቅናት መንፍስ ያለበት ኡላይ 😂😂አይ
ልጅ በጣም አስፈላጊ ነው አራት ልጅ ብትወልጂ በጣም አሪፍ ነው ወንድም ይሁን ሴት ግን አራት ልጅ ሲኖር ደስ ይላል
ደሞኮ አረጀች አትመናቀሪበትልጁን ሆሆሆሆ ትበጣጠሳለች ተቀዬረችኮ ፀባዋ ለነገሩ የጅጅልጅ አይደለች ባለጌ ልትበላቀጥ ጫፍላይ ደረሳለች 😅😅
Fetare yeker yebeleshe le tenagereshew men ale comments batarege
ሣምሪየ ቆንጆ ሠላማችሁ ይብዛ❤❤❤❤ ምርጦች
ሳምሪየ ጎበዝ ወንዶች እደዚ ስትጠባረሪ ነዉ የሚወዱት
ኮሜንት የምታደርጉ ሰዎች ስነስርአት አርጉ ትክክል ነው የተናገረችው ስቃይዎን እሷ ታውቀዎለች ተዎት
But samri she got new boy friends she is a cheater
ትክክል
@@BettyHussen የኛ ቀበሮ አልቀረብሽም የሌባን ጠበቃህ አደባልቀህ ውቃው ሲባል አልሰማሽም የኛ ጩሉሌ . ሳምሪ ተለውጣለች መብቷ ነው ትክክል ነሽ ነገር ግን ባለትዳር ነች እስከዛሬዋ ቀን .እርግጠኛ ነኝ ጂጂ አይደለሸም አንቺ ጭራቅ በባልና ሚስት መሃል አትግቢ አቻልሽ እንደኛ ገቢ አስተያየት ስጪ ካልቻልሽ ዝም በይ ዝምታ ወርቅ ነው የኛ አይጥ
@brunofernandes310 ሰይጣን እየተጫወተብሽ ነው !!!በሰው ትዳር አትግቢ ሀጢያት ነው ልጆቹ ያላሰቡትን አታሳስቦቸው የራሳችሁን ኑሮ ኑሩ
@@BettyHussen ትክክል ነሽ ነገር ግን እሷ ከሌላ ወንድ ጋር ከጀመረች አስተያየት መስጠት አለብን
ይህን ልጅ።ሥወደው !!ጥሩጅ ይመሥለኛል
ደምሪኝ ዉደ❤
ሳምሪዬ ትክክል ነሽ እኮ ግን አስተውለሽ ተናገሪ እህቴ ❤ዝም ብላችሁ የምትዛለፉ ሴቶች ግን ተዋት ምከርዋት
ትክክል ነሽ ውዴ ❤
ይቺ ልጅ የናቷን አይነት ሂወት መያዝ ነው አላማዋ
አይ ጂጂ አስመስላ ነዉ የወለደቻት በስማም ምንሆናነዉ የተቀየረችዉ😊
😅😅😅
😂😂😂😂
የጂጂ ደም በዉስጡዋ እንዳለ አትርሱት ስለዚሕ ፈልጋም ይሁን ሳትፈልግ የሆነ ከስዋየምትወርሰዉ በሀሪ አለ
እኔ ግን ፋኒ ተብዬ የሳምሪ ክፉን በሰዎች ፊት ለማውጣት ፈለክ ምክንያት አርገህ ልፈታት ፈለክ ወንዶች የሆነ ተንኮል ሲያስብ ሚስታቸውን ለህዝብ ክፉ ክፉ ያወራሉ ያሳያሉ ስለዚ የልጆችን እናት ብዙ ፀባይ ቢኖራቸውም ግን ባል ሚስጥራን መጠበቅ ግዴታ ነው አስጠላክ ሳምሪ ክፉ ነገር አትናገሪ
betem asetewaye yine konjooo e/r yeseteshi wuseten tenagereshiw
ወይኔ ሳምሪ የጡቱን የገጽሽው ከእውነት በላይ ነው እኔ ሳጠባ አለመውደቄ በ ጡት ልጄ አለመታፈኗ ስቱን ልበልሽ ታውቂዋለሽ ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን አተኛኘት ትጠያለሽ በስመአብ 😅😅😅 እና ባልየው ወይ ያኮራፋል ወይ ይፈሳል ምን አለበት
ልጅ የፈጣሪ ስጦታ ነው የበረከት ምንጭም ነው....ሳምሪ ግን አትበጣጠሺ ባልሽን አክብሪ በስርአት ለመግባባ አውሪ አትገግሚ ...ፋኒም አታብዛው ትዳርክ ላይ ክፍተት አትፍጠር ስለ ተጨቃጨቃቹ ምንም አይፈጠርም ሰጪውም ነሺውም እግዛብሄር ነው የሰጣቹሁን ፈጣሪ ይባርክላቹ
ሳምሪ የበፊቷአደለመቺም የምትሉ ጤነኛናቺሁ አማሳይሁላ ዝምባያቸው እኔውድድድድድድድ ነውማደርጋቺሁ
ጎበዝነሺ ሳምሪደሞ ለሴቶቺ ተምሳሌት የምቶኚ
ስወዳቹህ እኮ ❤❤
ሳምሪ ጀግና ሴት ነሽ። እኔ በ26 ክለብ ለክለብ እየጨፈርኩ ነበር😂😂 በ33 አመቴ የምፈራዉ እራሱ እናት መሆን ነዉ። ፀባዮዋ ተቀየረ የምትሉ የተሸከመችዉን ሀላፊነት በዚህ እድሜዋ አስቡት። ፍቅር የሆነች ልጅ ናት።
ኮመንታተሮች በፈጣሪ ስም
መጥፎ ኮመንቶችን አንስጥ ::
በፈጣሪ ስም ::
ለሚያልፍ ቀን
እማያልፍ ቃላትን አንጠቀም ::
እመሙን እሚያውቀው የደረስበት ስው ነው ::
ስለዚህ .. ዝምታም መልስ ነው :: 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
ሳምሪ ግን ሁሉ ነገሯ ተቀያይሯል
ደምሪኝ ዉደ❤
ሳምሪ ልክ ብለሻል ስቃዩን የሚያውቀው ያውቀዋል ልጅ አላፊነት ነው
ሳምሪ ዛሬ አሳቅሺኝ የምር ለማስረዳት የሄድሽበት መንገድ ትክክል ነሽ ወንዶች ግን አይረዱም 😂😂😂😂😂😂
የኔ እነት ወለጅ በነሱ ደስታ ታገኘአለሽ❤❤
አልወልድም አትበይ ፈጣሪይ የሠጠሽን ተቀበይ
የኔ ማር ደስ ትላለች አይዞሽ እሺ 🥰🥰🥰
ስላም እዴትናችው እስኪ እናቴን አሞብኝ በጾለታችው አስቡኝ ለመገናኝት እዲበቃን ደሞ ስብስክራይብ አርጉኝ ጋይስ አስርሺ ልግባ በናታችው የማዳም ቅመሞችየ ወገናችውን አታችው አትለፉኝ
እግዚአብሔር ይፈውሳቸው🎉
አርገሽሎ
ትክክል ነሽ ሳምሪ❤❤
ለቪው ብላችሁ ትዳራችሁን አትበጥብጡ መጥፎ አስተያየት አመለካከትን ይቀይራል
She is in "low battery"😂😂😂
ሳምሪ የኔ ውብ ስታወሪ ግንባርሽን ወደላይ አታርጊ ፊትሽ ይበላሻል ❤❤❤❤
ደምሪኝ ዉደ❤
ወንድልጅ ክብር ይፈልጋል ሳምሪ ጠንቀቅ ብይ
እና ሴት ናት ማትፈልገው ሴት ምትከበርበት ሀገር እኮ ነው ያለችው
እደት እደት ነዉ የሚያረግሺ እረጋ በይ እደድሮኝ አትመናቀራ
ሳምሪ በጣም ፊትሽ ላይ ድካም ይታያል፣ እረፍት አርጊ፤ supplement ውሰጂ። ፋኒ, you gotta step up and take care of your wife! You can clearly see that she’s tired and kind of agitated.. you may put the camera down and comfort her.
አቤት ኮሜንቶች ቆይ ምን ትሁንላችሁ የምር ሰው ነቃ ሲል ነው ደስ የሚለው
በጣም ጎበዞች ሳምሪ በተለይ በደንብ መተወን ትችያለሸ 👏👏
ሳምሪ በሰላምሽ ነው አረ ገርመሽኛል
😂Only who are dispora will understand your pain struggle raising kids with no help Samiri I got you. I raised 3 kids. I am done ✔️lol 😆
ኢሄን ለረዳት ዲያስፖራ መሆን አይጠበቅም የግድ ውዴ
ሳምሪአረፍበይ ቀስብለሽትወልጃለሽ ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤samryi egzabhre be hulmi ngri silmrdani naw iji kabdi naw
የሞተ ሠው ብቻ ነው ሀሣቡን የማይቀይር ዝም በይው❤ ሣምሪ እኔም ያንችን ሀሣብ እደግፍለሁ ሁሉንም የሚያውቀው የደረሠበት ነው ምጥም ልጅ ማሠደግም ሥለ እንቅልፍ ያወራሽው ልክ ነሽ ፋኒ ምን አለብህ ወንድ ልጅ እንደ ማሥረገዙ መሠለህ አምጦ መውለድ ሞቶ መነሣት ነው ...እና ሣምሪን አትጫናት
ኣንተ እዚህ ወጥተህ ምን ማለት ነው?ውለጂ ምናምንለብቻህ ኣታወራትም ??ቀልድ ይሁን ምን ይሁን ምናችሁም ኣይገባኝም🙏😊
እመንኝ እብደዋ ሳምሪዮ ካርግዝሺ ማንታ ኖው ይሚትወልጁው❤🎉
ሳምርዬ @ ፋሂ ዘመናችሁ ይባረክ የልጅ አዋቂዎች ::
በስላም ወደ ሀገራችሁ ግቡ ::
ከፈጣሪ በታች እሳችሁን ጠብቁ :: 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
ደምርኚ
በሰላም ነው የናትሽ ተጋባብሽ የባለጌ ልጅ ባለጌ ነው 😊
Garbage chenekelat neh 👎👎👎
እረ አይባልም ተውውው
@@ethiopiahagerie ጥሩ ሰትሆን ጥሩ ነት እንላለን አሁን ግን በጣም ተቀይራለች ሞጥሞጣ ሆነለች፡ሳምሬ በቀረማ የጂጂ ልጂ ሆነ ልትረባ
ቆሻሻ 😡😡😡😡
ኮሜተሮች ምደነው የምዘላብዱት በሰው ትዳር ሆይ እዴ ተረጋጉ እጂ ሳምሪ አሁን ምን አለች ከጥትም ሳምሪ ቀበጥ ናት ደግሞ የተናገረቸው ነገር ሁሉ ትክክል ናት በቃ ሰለዚህ ደግሞ ሳምሪ ልባም ሴት ናት በጣም ለትዳሯ የምትሞት ና በዚህ እደሜዋ በወጣትነት እናትነት ድቅ አረጋ የተወጣች ሴት ናት❤🎉
እንዴትነዉ የምትመልሸለት ለባልሽ ክብረይኑረሽ
ሰላም እንኳን ደህና መጣህ ደህና ❤😂
She is right,I feel you girl
የኔ ዉቦች እግዚአብሔር ያሰባችሁ ይስጣችሁ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
ወይ ኮሜቶች ምናገባቹናነው ሳምሪ ምትሳደቡት ምኑ መሀይም ናቹ ሲቀጥል እኮ የሰው ልጅ እኮ ሁሌ አንድ አይነት አይሆንም ምክንያቱም እኛ ሴቶች እድሜያችን በሄደ ቁጥር ሆርሞናችን ይቀየራል እኮ አሁንስ ተግባባን
ወላሂነው የምላቹ እኔ ስምንት ልጆች ነበሩኝ ከዛም በኋላ አረገዝኩ ካረገዝኩ በኋላ መንታ ሆኑ ሴት እና ወንድ ወለድኩ አሁን 9ልጆች አሉኝ አልሀምዲሊላ እኔ ደግሞ 33አመቴ ነው
9😳❤️🙏
9
Masha Allah
Samriyee du bist starke Frau 🎉❤
ሳምሪይ ጎበዝ ልጅነሽ ልጅበልጅነት ጥሩነዉ ዉለጅ
ሳምርዬ ማንእደወለድሽው እይሆንም ቢከፋምቢጅም ማንእደወለሽ እይሆንም የሰውየስውነው የነእቁ ሳምርዬ እናፋኔስውዳችሁ እመቤቴ ትጠብቃችሁ ውልጅ ልጅጥሩነውሳምርዬ ውድውድ❤❤❤
የድሮዋ ሳምሪ የምትሉ ጤነኛ ናችሁ ግን ሆ የሰው ልጅ ብሃሪ እኮ ይቀያራል ሲቀጥል ያን ጊዜ ገና ልጅ ነበረች አሁን ግን አድጋ አለች ሶ የሰው ልጅ ደሞ እያደገ ሲሄድ ሁሉ ነገሩ ይቀየራል😊
ሳምሪ አትንበላጠጪ የማይሆን ቃል አትናገሪ ።ፋኒን ጠበቅ አርገሽ ያዢ ላፍ እንዳያደርጉሽ
መሀላቸዉ ምን እደተፈጠረ አታዉቂም እኮ🎉🎉🎉🎉
@@Lena-k8k6u ቢሆንም ከካሜራ ውጪ መነጋገር ንግግሯ ተቀይሯል።ተንበላጠጠች
❤❤be geta enem hagare ligeba ke lije ina ke enate gar ligenagn 2t samnt kertognal plc plc b10000 asgebugn ina be rase addis sira limta
ፋኒ ሓወይ ጥንቅቅ በል ዛ ሶትዮ ተቀያይራለች እራስህን ጠብቅ አባቴ 😂😂😂😂
😂
ተው ባክህ በሰው ትዳር ጥልቅ ኣትበል
❤❤❤❤❤ሳምሪ 😅😅
ፋኒ የምትባል ስዉየ ተረዳት ወደራስእ ተመለስክ እንደዉም አንተነእ የተቀየርከዉ ድሮስ ስዉ እራሱን አያቅም
ወንዳች ሰዉ ሲኦኑ እራሳቸዉን ይቆልላሉ አሁን ስራዎስ? ልጂ ለማሳደግ ግዜ ይጠይቃል ሳምሪን በአደባባይ ለምን ታሰጣታለእ ሳምርዬ ይእንን ስዉየ ተጠንቀቂ በሚዲያ የምያመጣዉ ኢሹ አልተመቸኝ።
ጠሰሞኑን ከእንቁ የተነሳ አዳዲስ ጥያቄ የሚጠይቀው ነገርስ 😂ፋኒ የእናቷን ስለ መግባር ስለሚያቀው ሳምሪም እንደዛ የምትሆን እየመሰለው ይፈራል 😂😂
እሱኮ አይጎዳም ፋኒን የመሰለ ምርጥ ባል የሚቀርባት እስዋ😂😂😂😂😂😂😂የዝሆን ልጅ ሆና ባታስጠላ ነበር ሚገርመው😢😢😢😢😢
Lion is the king ❤❤
እናቷም ሁለት ወልዳ ነው አሻፈረኝ ያለችው እንደ እናቷ ልትሆን ነው መሰል😂😂
@RAHMETMuhammed-x2o እና የማን ዘር ጎመን ዘር እኮ ነው የሚባለው 😃😃😃😃ሴት ልጅ እኮ የእናቷ ባህሪ ነው የምትይዘው አነጋገሯን ስርአቱዋ ሙሉ በሙሉኮ ተቀይሯል 😃
ሳምሪዬ እዉነትሽ ነዉ አንዳድ ሰዎች አርፈው አይቀመጡም
ደምሪኝ ዉደ❤
አብሽሪ አረፍ እያልሽ ዉለጅ ለራስሽ ሳይሆን ለልጆችሽ ስትይ መዉለድ ግድነዉ
ሳምርዬ አቦ ክፉ ነሽ በሳቅ ገደልሽኝ :: ለሊት እየተነሳህ ታጠባለህ አላለችም ወይ ሳምርዬ 🤣🤣🤣 ከምር ፋሂ ምስኪን ነው ያረገዋል ቢኖረው አይ ሳምሪ ጨዋታ ጨምረሻል ::
ሳምርዬ እሄ 2 ልጆች አሉኝ
ሁለቱም አልጠቡም የእንባ ዘለላ እምታክል ወተት አልነበረኝም በማሽን ቢሞከር
እማልጠጣውን ነገር ጠይቂኝ
ሱሚ.. ግን ክብር ለመድሀንያለም አልታመሙም
አሁን ቲሄጀር ሆኑልኝ ክብሩ ይስፋ ለመድህንያለም ::
🙏🙏🙏
ፋኒ እናንተ እኮ ገና ልጆች ናቸው ቀስ ብላችሁ ልጆች ሲያድጉ ትጨምራላችሁ
ልጅ መዉለድ ሳይሆን ማሳደግ ነዉ ለሴት በጣም ከባድ ነዉ መዉለድ ሚጡ አንድ ቀን ሙቶ መዳን ነዉ ግን ስታመሙ መከራ ለእናት ነዉ ማታ ማታ ሳይተኙ አብሮ ፍጥጥ ማለት ነዉ😢😢
እንጠብቃለን ተሥፊ አንቆረጥም😂😂 ፋኒ
ሰምሪ አጨክኒብን😊😢
ደግ አደረገች ኮሜንት እያነበብክ ነገር አትለቃቅም
Fani fikr sixat yemt👍