የኔ ታሪክ - ዶ/ር ሪቻርድ ፓንክረስት | My Story - Dr. Richard Pankhurst
HTML-код
- Опубликовано: 8 фев 2025
- ዶክተር ሪቻርድ ፓንክረስት በኢትዮጵያ ታሪክና ባህል ዙርያ ትልቅ ሥራ የሰሩ የታሪክ ባለሙያ ነበሩ። በኢትዮጵያ ታሪክና ትምህርታዊ ጽሁፎች ላይ ከፍተኛ አስተዋፅኦ አበርክተዋል። የኢትዮጵያን ታሪክ ለዓለም በማቅረብ እና ባህልን በማስተዋወቅ ይታወቃሉ ።
Dr. Richard Pankhurst was a renowned historian and scholar specializing in Ethiopian history and culture. He made significant contributions by authoring essential works and books about Ethiopian history. His work on Ethiopia’s military organization and its historical diplomacy has left a lasting legacy in the field.
በየኔ ታሪክ ክፍላችን አስተማሪ የሆኑ የህይወት ታሪኮችን ፣ ልምዶችን እና ገጠመኞችን የምንዳስስበት ሲሆን ባለታሪኮቻችን ክተለያየ የህይወት ምዕራፍ ያገኙትን እውቀት ያካፍሉበታል። ተዝናኑበት!
In the "Yene Tarik" (My Story) section, we explore educational stories, experiences, and encounters, while our storytellers share their insights from various stages of life. Enjoy!
#ንቁ #ንቁ_ሚድያ #ንቁ_ቲዩብ #ንቁ_ትውልድ #ኢትዮጵያ #ታሪክ #የኔ_ታሪክ #ፖድካስት #ሬዲዮ #ብስራትቴሌቪዥን #Nequ #Nequ_Media #ethiopia #ethiopian #history #historian #my_story #podcast #Richard_Pankhurst
መልካም ጅማሮ! 👏👏👏
ኢትዮጵያን ወደው በኢትዮጵያ ምድር ለኢትዮጵያ ኖረዋልና እናመሰግናለን። ፈጣሪ ነፍሳቸውን ከደጋጎቹ ወገን ያኑርልን።
❤❤❤❤❤❤❤
በጣም አክብሮት አለኝ!ምንም እንኳን ዜግነታቸው ሳይዛቸው ለሰሩት ሥራ ማስታወሻ ይሆን ዘንድ ጥንቅር ለማሰናዳት በመጀመራችሁ። በርቱልን❤
ለኢትዮጲያ ውለታ የሰሩ የሌላ ሀገር ዜጎች ስለ ኢትዮጲያ የገባቸው እኛ ግን ያልገባን ነገር ያለ ይመስለኛል። ከዋነኞቹ አንዱ ደግሞ ሪ.ፓንክረስት ናቸው!🙏🙏🙏
Waaaaaaaw niquwoch congra!!!