Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ምርጥ ሰው! ከልብ ማህደር የማይጠፉ የታደልን ትውልዶች የተማርንባቸው አባባ ተስፋዬ
@አባባ ተስፋየ !! ayeresum!
አባባ ተስፋየ ድንቅ ሰው ነበሩ ፣እኛ ቤት ቴሌቢጅን ስላልበረ ፕሮግራማቸውን ለመከታተል ከመኖሪያችን ተክለኃይማኖት ሰፈር ሀብታም ናቸው ከምንላቸው አክስታችን ቤት ቄራ ድረስ በእግራችን እንሄድ ነበር ፣ አየ ጉድ የልጅነት ጊዜየን አስታወሳችሁኝ፣በርቱ
❤❤❤❤
ኦቴሎን ላይ ኢያጉ ሆነው ሰርተዋል መጀመሪያ ለህዝብ ሲታይ የልጅነት አስተማሪያችን ስነ ምግባርን በቲቪ በሚተላለፈው ፕሮግራማቸውበፍፁም የማረሳቸው ነብሳቸው ይማረው
በርቱልን።
❤❤❤
ምርጥ ሰው! ከልብ ማህደር የማይጠፉ የታደልን ትውልዶች የተማርንባቸው አባባ ተስፋዬ
@አባባ ተስፋየ !! ayeresum!
አባባ ተስፋየ ድንቅ ሰው ነበሩ ፣እኛ ቤት ቴሌቢጅን ስላልበረ ፕሮግራማቸውን ለመከታተል ከመኖሪያችን ተክለኃይማኖት ሰፈር ሀብታም ናቸው ከምንላቸው አክስታችን ቤት ቄራ ድረስ በእግራችን እንሄድ ነበር ፣ አየ ጉድ የልጅነት ጊዜየን አስታወሳችሁኝ፣በርቱ
❤❤❤❤
ኦቴሎን ላይ ኢያጉ ሆነው ሰርተዋል መጀመሪያ ለህዝብ ሲታይ የልጅነት አስተማሪያችን ስነ ምግባርን በቲቪ በሚተላለፈው ፕሮግራማቸው
በፍፁም የማረሳቸው ነብሳቸው ይማረው
በርቱልን።
❤❤❤