Ethiopian History አስገራሚው ጥንታዊ የኢትዮጵያ ታሪክ በ10 ደቂቃ...Amazing Ancient Ethiopian History by 10 minutes

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 фев 2025
  • እንደምን ቆያችሁ! ይሄ ደንገል የዩትዩብ ቻናል ነው፤ ስለ ቀደመው ነገር በዓለም ዙሪያ ስላለው ታሪክ ለማወቅ እንዲሁም ለማሳወቅ የተከፈተ የዩትዩብ ቻናል ነው፤ ያድርጉን
    ደንገል Dengel
    / @dengel8429
    Ethiopia: ሰበር ዜና - በአስደንጋጭ ሁኔታ እየጨመረ ነው 239 ደረሱ | ከአዲስ አበባ መልካም ዜና | ኦባማ ዝምታቸውን ሰበሩ | Abel Birhanu

Комментарии • 39

  • @derejetaye6398
    @derejetaye6398 10 месяцев назад +4

    የአንባቢው ድምፅ እና የአነባብ ዘዬ ለኢትዮጵያ ታሪክ የሚስማማ ሆኖ አግኝቼዋለሁ ። በድምፁ ዉስጥ ጥልቅ መረዳት እና የረጅም ጊዜ ዕውቀት ያለው የተረጋጋ ሰዉ ሆኖ አግኝቼዋለሁ ፣በርታ!!!!

  • @Helina-xi9ph
    @Helina-xi9ph 2 года назад +4

    ኢትዬጲያ ባለብዙ የታሪክ ምንጭ የሆነች ልዮ ሀገር ነች ውቢታ ሀገራችን ለዘላለም ኑርልን

  • @habtamualebachew4360
    @habtamualebachew4360 2 года назад +3

    ሁሌም ሀገሬ

  • @AsterTesfu-w2g
    @AsterTesfu-w2g 11 месяцев назад +2

    ከጥንት ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ የነበሩት ንጉስ እና ወታደሮቻቸው የሰሩት ዋና ዋና ስራዎች ልትነግረን ትችላለህ?

  • @senaitabat601
    @senaitabat601 2 года назад +1

    ሰላም ለሃገራችን አውርድልን ፈጣሪ ሆይ

  • @sisayasefa5173
    @sisayasefa5173 2 года назад

    Ye history fsetu betam des ylal

  • @reiseimperadores
    @reiseimperadores Год назад

    Very good, thanks you

  • @deremanmolla
    @deremanmolla Год назад +1

    ሰላምን አምጣልን ፈጣሬ

  • @aschalewdule8363
    @aschalewdule8363 3 года назад +2

    ኢትዮጵያ ታረከ ነው

  • @mikytefera1916
    @mikytefera1916 4 года назад +2

    Great job

  • @amymengistu2688
    @amymengistu2688 4 года назад +4

    Wow....just amazing...Tebareku

  • @kamelareshid989
    @kamelareshid989 4 года назад +2

    Great 👍 I love this story ❤

  • @tsegayeeyasu1138
    @tsegayeeyasu1138 3 года назад +1

    Wow mirt yetereka selt

  • @teramedadane8495
    @teramedadane8495 4 года назад +2

    Good job Tbe. keep it up!

  • @teketellailago79
    @teketellailago79 4 года назад +1

    Amazing!

  • @yaredtesfaye5578
    @yaredtesfaye5578 3 года назад

    AMAZING.

  • @fanoKetaw
    @fanoKetaw 3 месяца назад

    የኢትዮጵያው አራራት ተራራ ላይ ነው መርከቧ ያረፈችው ከመፅሐፍ ቅዱስ ስንረዳ ይስተካከል 👍

  • @fyelelala
    @fyelelala 8 месяцев назад +1

    yemigerm geletsa

  • @TADELEGOBEZ-l3o
    @TADELEGOBEZ-l3o 11 месяцев назад

    emiye hagrie selamish yibza

  • @DamxishMan
    @DamxishMan 4 месяца назад

    Ethiopian minm tarik yelatim jasba

  • @marthahailu2066
    @marthahailu2066 4 года назад +3

    Teru gemare newe bertu

  • @kidanehaile328
    @kidanehaile328 3 года назад

    subtitles ቢኖረዉ በጣም አሪፍ ይመስለኛል

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 Год назад

    👍🙏👍🙏👍🙏🙏👍🙏👍🙏👍

  • @mengisbariazgi4943
    @mengisbariazgi4943 2 года назад

    Heaven was in Ethiopia. And hell was a colony of Ethiopia.

  • @serka.t8464
    @serka.t8464 4 года назад

    Tariku betam dse yilale gine ewunt lemhonu maserjajechi meneden new?

  • @firstnamelastname6090
    @firstnamelastname6090 3 года назад

    Metsaf Kidus alem 7013 amet nat aylm. Kenatochu iconic nachew

    • @teshomekomo7705
      @teshomekomo7705 2 года назад

      ኢትዮጽያቅ ድስቲቱ ሀገራችን ፍጥረቷን በእግዚአብሔር መሠረቷን መሆኑን ከመዝሙር የዳዊት ምዕሪፍ86/87 ላይ ማንበብና መረዳት አግራሞትን ይፈጥራል የቅዱስ መጽሐፍን መርምሩ ስለዚች የተቀደሰች ጽዮናዊት ሐገራችን ለመረዳትና ለማወቅ አደራ ይተነብያል

  • @yghezudenku8734
    @yghezudenku8734 9 месяцев назад +2

    ታሪክ በፍጥነት ተቀይራል። የአማራ ታሪክ ብለህ አውራ??? ኦሮሞም ደቡቦችም አይቀበሉትም። ድል ለአማራ ሀገርና ህዝብ።።።

    • @Amane19216
      @Amane19216 9 месяцев назад

      Ere yekebelutal

    • @beamlakmuse5577
      @beamlakmuse5577 8 месяцев назад

      አንተ ማትረባ የአማራ ሕዝብ ኢትዮጵያዊ አይደለም እንደ ??

    • @abisinya117
      @abisinya117 8 месяцев назад +1

      ❤🥰😊

    • @fanoKetaw
      @fanoKetaw 3 месяца назад

      ​@@beamlakmuse5577ከመሳደብ ማስረዳት

  • @sipara9224
    @sipara9224 2 года назад +3

    ኢትዮጵያ የሰው ዘር መገኛ ናት ብለን ካልን የሰው ዘር ሁሉ መነሻ ደግሞ አዳም ከሆነ አዳም ከተፈጠረ 5844 አመት ሆኖታል ማለት ነው?? እኔ እንደዛ አላምንም ምክንያቱም ሰው ከተፈጠረ 7000 አመት ሆኖታል ኢትዮጵያም የሰው ዘር መገኛ ስለሆነች የ7000 አመታት ባለቤት ነች!!!!!!👑

  • @giggity6637
    @giggity6637 4 года назад +1

    The bell is disturbing

  • @sekina1543
    @sekina1543 3 года назад

    semeshen sesema enbbaye yefesal wed hagere