Sheger Tizita ze Arada - ከአድዋ ድል በኋላ ስለሆነው ነገር - በተፈሪ ዓለሙ Teferi Alemu
HTML-код
- Опубликовано: 4 мар 2023
- #Ethiopia #ShegerFMTizitazearada #Adwa
Sheger Tizita ze Arada - ከአድዋ ድል በኋላ ስለሆነው ነገር - በተፈሪ ዓለሙ Teferi Alemu
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz - Развлечения
ድፍን አውሮፓን ፈስ በፈስ ያረገ ጀግና የኔ ሚኒሊክ ዘላለም ትነግሳለህ
እምየ ሚኒሊክ
እጥፍጥፍ ያለው እንደ ደብዳቤ
የሀበሻው ልጅ መቶ ሰው ቢገል አይፈራም ልቤ
ምነው ሀይማኖት እየለያቹ ቀበራቹ ሙስሊም የሆኑትን ሜዳላይ ለጅብ ሰጣቹ የጣልያን ፈታደሮችን ያውም የጠላት አስክሬን ቀብራቹ ሙስሊም ሀበሾችን ለጅብ ሰጣቹ እስቲ እውነት እውነቱን አውሩ ሁሌ የሰው ታሪክ በመቀማት የተካነ ሀይል የጊዜ ጉዳይ ነው ሁሉም ነገር ታሪኩን ለሀገሩ የከፈለውን ያህል ይካሳል እኔ ብቻ ልሞገስ የሚባል ነገር የለም ።
የውሸት ታሪክ ባትጨምሩበት ምናለ? የዓድዋ ድል ለኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ለጥቁር ሕዝብ ሁሉ ኩራቱ ነበር: ኣፄ ምንሊክ ኤርትራ የኢትዮጵያ ግዛት እንዳልነበረና የኤርትራም ሕዝብ ኢትዮዽያዊ እንዳልሆነ ግልፅ ኣቋም እንደነበራቸ በብዙ ማስረጃ የተረጋገጠ ታሪካዊ ሃቅ ነው: የኤርትራ ሕዝብ ይህንን ሃቅ ጠንቅቆ ያውቃል የኣማራም የትግራይም እንዲሁ ታሪኩን ያውቃል: እና ለማን ነው የሚዋሸው?