አስገራሚው አይነስውሩ ደራሲ ከ200 በላይ መፃሕፍትን አንብቧል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 дек 2024

Комментарии • 29

  • @HhHhh-jr3by
    @HhHhh-jr3by 3 дня назад +8

    መሲን ባካቹህ እናበረታታው ኮሜንት ላይክ ሰብስክራይ እናርገው ሰላማዊ ሰው ደስ የሚል ፍቅርን ብቻ የሚሰብክ ምርጥ ጋዜጠኛ ነው ❤❤❤❤

  • @AbenezerBekele-m3g
    @AbenezerBekele-m3g 2 дня назад +2

    መስዬ ከታላቅ አክብሮት ጋር የዘጠናወቹ ትልቅ ትዝታችን የሆነቺውን የቀድሞዋን የ-ETV ዜና አንባቢ የነበረችውን ውቧን እና አመለ ሸጋዋን ጋዜጠኛ- ሄሪሜላ-ገብረኪዳን የሾውህ እንግዳ አድርገህ ብታቀርብልን እጅግ ደስ ይለናል አሁን ያለችበትን የህይወት ምዕራፍ ብናውቅ እና ከረጅም ጊዜ በኋላ በቴሌቪዥን መስኮት ብናያት እጅግ ደስ ይለና!!!!!🙏🙏🙏

  • @TitigistEthyopia
    @TitigistEthyopia 3 дня назад +1

    ከሚገርመኝ ነገር ድፍጭጭ ብሎ የደስደስ ያለው ደስ የሚል ሰው መሴ ነው ስወድህ❤❤

  • @minilikmuluneh4711
    @minilikmuluneh4711 2 дня назад +2

    ድንግል ፈጣሪዋን ወለደችው ቢባል

  • @ghirmaywoldu9728
    @ghirmaywoldu9728 19 часов назад

    መሲ እንኳን ከዛ ቀድሞው ስራ ፈጣሪ አወጣህ ። ሰብስክራይብት አድርጌሃለዉ

  • @negasheshetu5627
    @negasheshetu5627 3 дня назад +1

    Mese Great ❤❤❤❤❤ ከልብ እናመሰግናለን

  • @limenhfasil4703
    @limenhfasil4703 3 дня назад +2

    Thank you mese

  • @sabasaba2633
    @sabasaba2633 День назад

    ማቅረብክ መልካም ነው ግን እኮ መሰለ ያለውን ቃል መደገም አልፈልግም እንጂ እንደዛ እኮ እንዳትልዋችው ተብለዋል ግን ለመጥራት ደስ የሚልው ልበ ብርሃኖች ነው የሚባሎት ብቻ እግዚአብሔር ቴዲ ርእዮተን የመሰሉ ብዙ ልበ ብርሃናች እንላቸዋለን።

  • @sisaydersomengesha9093
    @sisaydersomengesha9093 День назад

    Wow❤ very intelligent person

  • @BelaynehMolla-n1m
    @BelaynehMolla-n1m День назад

    Enamesegnalen

  • @yalem1111
    @yalem1111 3 дня назад +2

    መጭው ታላቅ ሠው🙏

  • @WorkyeTilaye-h1b
    @WorkyeTilaye-h1b 3 дня назад +4

    ልበ ብርሐን የሆነ ልጅ ነው አቦ

  • @adishuhune5382
    @adishuhune5382 3 дня назад +2

    Hi🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉❤🎉

  • @wollo4001
    @wollo4001 2 дня назад

    wowwwww🎉🎉🎉🎉🎉

  • @CallMeLordOfDaTags
    @CallMeLordOfDaTags 2 дня назад

    🎉🎉🎉🎉 your 100% men

  • @bute5158
    @bute5158 День назад

    Ayene seweer blo smee ayemetenachewem lebe brehne beya newee yeeterachew yadekt endsu balut newee astemarewege neber hulea yemyau yemeslege neber melasen demesen atfcha aftaten nnebere yekugal yegermegal lebe brhan alku

  • @bruktesfaye6081
    @bruktesfaye6081 3 дня назад +1

    Good time

  • @Yeworkwuha
    @Yeworkwuha 2 дня назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @junefirst500
    @junefirst500 3 дня назад +2

    ዐይናቸው፡ እያዩ፡ ከሚደናበሩ፡ የዘመኑ፡ ጎልማሶች፡ 100% የተሻለው፡ ዓይነ፡ ሰውሩ፡ ሐብታሙ፡ ባንተአየ! አንተን፡ አይተን፡ ሰምተን፡ አምላክን፡ ስለአንተ፡ እናመሰግናለን!!!

  • @seidmekonnen6569
    @seidmekonnen6569 3 дня назад +1

    Amazing

  • @SeyfNesro
    @SeyfNesro День назад

    ዋዉ😮

  • @Yeworkwuha
    @Yeworkwuha 2 дня назад

    ፈጣሪ ይርዳህ

  • @ቅዱስገብረኤልአባቴ
    @ቅዱስገብረኤልአባቴ 3 дня назад +2

    አቤት ተሰቶ እዴት ያለ የሚደቅ እውቀት ነው

  • @TeglePrroffesional
    @TeglePrroffesional 3 дня назад

    ❤❤❤❤❤

  • @BelaynehMolla-n1m
    @BelaynehMolla-n1m День назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤10q

  • @BelaynehMolla-n1m
    @BelaynehMolla-n1m День назад

    10Q

  • @BelaynehMolla-n1m
    @BelaynehMolla-n1m День назад

    Enamesegnalen