#የ33_ቢልየን_ብሩ_የኮሪደር_ልማት_ዉዝግብ_አስነሳ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 июл 2024
  • / @kalkernmedia
    #Ethiopia #ShitayeMedia #negashbedada #nahootv #ethyopiannews #artis tv
    #ነጋሽበዳዳ #ኢትዮጵያ #pp #tigray #amhara #oromiya
    በፍፁም የሀሰት ስራ አንሰራም፡፡ እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ እውነትን ይከተሉ፡፡
    እውነት ይነግሳል!!!
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 31

  • @MillaAbera
    @MillaAbera 11 дней назад +2

    100% ትክክል ነህ ምርጥዬ እሰራበታለሁ ቤተሰቤን እመግብበታለሁ ብሎ ብዙ ወጪ አውጥቶ አድሶ ቤቱን አሰውቦ ሰራ ሊሰራ ሲዘጋጅ አፍርሰው ሰራ ፈት ያረጓቸው ሰዋች አቃለሁ ሰራ ያጣውን ወደ ሰራ ማሰገባት ሲቻል የሚሰራን ከውድድር ውጪ ማረግ ከባድ ነው !!!!!ፈጣሪ ይርዳን

  • @Alemnesh-jv4wy
    @Alemnesh-jv4wy 11 дней назад

    ትክክል

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q 11 дней назад

    እግዚአብሔር ይታደጋት አገሬን 😥😥😥

  • @wynshetabebe7600
    @wynshetabebe7600 12 дней назад

    ወነድማችን እንኳን ደህና መጣህ አንተን ነጋሽ እናንተን የመሳሰሉ የቤተክርስቲያን የቁርጥ ልጆች ስላላችሁን ፈጣሪን እናመሰግናለን ልፋታችሁ ዋጋ አለው ተባረኩልን አለን ከጎናችሁ ከመድሐኔ አለም ጋር

  • @EKidane77772
    @EKidane77772 11 дней назад

    ውነት ነው አባታችን ቃለ ህይውት ያሰማልን እንደናተ አይነት አባቶች አይጥፉብን!!!❤❤❤ ኢትዮጵያ እንዳታንሰራራ ነው እንዲህ አበሳዋን የሚያ በዙባት ለካ!!!😢😮🎉🎉🎉

  • @estifanossolomon7008
    @estifanossolomon7008 5 дней назад

    አራያ ያልከው ሁሉ በጣም ልክ ነው ነገር ግን ሰሚ የለም እግዚአብሔር ይፍታው ሀይል የእግዚአብሔር ነው ለጋዜጠኛው ግን ትልቅ ክብር አለኝ

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q 11 дней назад

    👍👍👍👍👍👍👍✅✅✅

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q 11 дней назад

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @maazawoldemicheal
    @maazawoldemicheal 8 дней назад

    betam tekkle belhal. yrzdro papast eywrdun new

  • @tessemanadew2884
    @tessemanadew2884 11 дней назад

    አንድ ምእመን እሱም ስልክ የሚጎረጉር 😞

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 11 дней назад

    እንዲህ አይነት አባቶች ወደ ፊላፊት አምጡልን በነገረችን ላይ የመዳኒኃለም ብር በቲክቶክ ተሰብስቦ የት እንደገባ አይተወቅም ስለብሩ የምያወረ ሰው አካውንተቸው የተዘጋባቸው ነው

  • @mayeaiem1353
    @mayeaiem1353 11 дней назад

    አአ ማሸብረቅ ለተራበ ህዝብ ምኑነው ውሥጡ እየተራበ ላይው መብለጭለጭ ምን ዋጋ አለው

  • @user-cr4gs6nw8x
    @user-cr4gs6nw8x 5 дней назад

    Yebetekrstyan kbr Eyesus krestos bcha na bcha new!!!!!

  • @TamesgenDagen
    @TamesgenDagen 11 дней назад +2

    እሽቁጥቁጥ በላለች ተሞላቃለች 😂😂😂😂 እንደኔ እንጀትህ እያረረ ነው ከምር በጣም ነው የማዝነው የተብረቀረቀ ፎቅ እና መብራት ምን ያደርግልናል እርሀብ ጦርነት ሰላም ከሌለ ምን ይሰራል የከተማ ውበት ቅድሚያ ህግ መከበር አለበት

  • @tameresonablevoice9640
    @tameresonablevoice9640 11 дней назад

    ለመረጃ ያህል የሕዳሴው ግድብ ሲጀመር የዋጋ ግምቱ 5 ቢሊዮን ዶላር በወቅቱ 1 ዶላር 16 ብር አካባቢ ስለነበረ ወደ ብር ሲቀየር 80 ቢሊየን ብር ነበር

  • @junefirst500
    @junefirst500 11 дней назад

    ክ/ሀገሮች፡ ተወላጁን፡ በግብርና፡ በስራ፡ ፈጠራ፡ እዚያው፡ ካሊያዝናቸው፡ ሁሉም፡ ወደ፡ አ፡አ?? ብዙ፡ ዋና፡ ከተሞች፡ ዓየር፡ ተበላሽቷል!

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft 8 дней назад

    በእኛ ሀገር ለህዝብ የሚጠቅም ጥሩ እስተሳሰብ የትማሩ ሰዎች እያሉ በሀገራቸው አይሰሩም አባይ ሲገደብ ህዝቡ ከችግር ከስደት ያርፋል ተብሎ ጓጉተን ኑሮው ብሶበት እንዲሁ ቀረ

  • @junefirst500
    @junefirst500 11 дней назад +1

    አርአያ፤ የድህነት፡ መንፈስ፡ ከዘር፡ ማንዘር፡ የወረስን! መሐሙድ፡ አህመድ፡ በሊስትሮ፡ ጀምሮ፡ ለፍቶ፡ ሐብት፡ አገኘ! አ፡ አ፡ ብታምር፡ እኔ፡ የምኖርበት፡ አገር፡ በቱሪስት፡ ቢሎን፡ ዶላር፡ እንዳስገባ፡አገሬ፡ገቢና፡ ስራ፡ ፈጠራ!

  • @tigi_habeshawit
    @tigi_habeshawit 11 дней назад +2

    በትክክል የኔ አባት እውነት ብለዋል ኢትዮጵያያያያያያያ ኢትዮጵያዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ ለዘላለም ትኑር

  • @Enat-zy4go
    @Enat-zy4go 11 дней назад

    Greetings to you brother, sorry to say this but it's not our fathers mistake but the one who invited our fathers ,didn't respect them because if the the person who invited them ,had respect for them wouldn't have played music ,instead would have played the Ethiopian orthodox gospel or mezemur

  • @shhshsj5832
    @shhshsj5832 11 дней назад

    33ሚልዮን ብር የቀን ሰራተኛ አንድ ብሄር የምመገቡት ሆቴል ለምን ኡይወጣም ገዘቡም ህዝቡን በግብር እየዘርፍው

  • @temesgentemesgen4398
    @temesgentemesgen4398 11 дней назад +1

    ኦዲትስ ማን ሥራው ??????
    የከተማው ህዝብ ፍላጎትስ ታይቷል
    ብሩስ ከየት መጣ

  • @junefirst500
    @junefirst500 11 дней назад

    ወንድሜ፤ በፈጣሪ፡ ስም፡ እምልልሃለሁ! ካናዳ አሜሪካ፡ መንገድ፡ ላይ፡ የሚተኛው፡ ሕዝብ፡ በሶስት፡ እጥፍ፤ ጨምሯል! ለዩክሬን፡ ቢሊዮን፡ ዶላር፡ እያወጡ፡ አገሪቱን፡ አፈራረሱ! ጉድ!!!

  • @zinahabdulah6589
    @zinahabdulah6589 11 дней назад

    Erwwwwww😢

  • @user-ul6mj9pj1m
    @user-ul6mj9pj1m 11 дней назад

    ክክክክክክክክክ አቢቹ የዱባይን ዲምላይት አይቶ እኮ ነው ደመቅ ሸብረቅ እያለ የሚጨፍረው በኩራዝ የሚኖር ህዝብ እየመራ ለአስፓልት ዲምላይት ይሰራል ደግሞ አዲንቁኝ ይላል ሆ

  • @junefirst500
    @junefirst500 11 дней назад

    ወንድሜ፡ ሌብነት፥ ብክልነት፡ ሙስና፡ አለ! ተስፋዬ፡ ይጠራል፡ ነው።

  • @alihassen1938
    @alihassen1938 11 дней назад +1

    Mikegna

  • @fekaduneka
    @fekaduneka 5 дней назад

    ወንድሜ እውነተኛ ሃሰተኛ እያልክ level አታድርግ ይቅር እነሱን ባስቀመጥክባቸው ቦታ አታገኛቸውም አቡነ አብርሃን ለዚህ ጥሩ ማሳያች ናቸው አብይን አስደስት ብለው እሱም በጋኔል ክስረት በኩል የደረሰውን የተነገረውን ሠይፉን መዞ ሳያሳርፍባቸው ለመሥዋዕት የሚሆን ለጌታቸው ለአብይ አህመድ የሚሆን በግ ያስፈልጋቸው ስለነበር አባታችንን ዳግማዊ ጴጥሮስ አቡነ ሉቃስን ውሉደ ይሁዳው ጳጳስ አቡነ አብርሃም መስዋዕት አድርገው አቀረቡለት ምን እሳቸውን ብቻ ከሃገር ውጭ ያሉትን ካህናትን ጭምር አንተ ግን ቀደም ባለው ጊዜ "አቡነ"አብርሃምን ቅዱስ ቆራጥ ወዘተ ትል ነበር አትሳሳት ቤተክርስቲያን ካለ ሰው ነው ያለችው በውሉደ ይሁዳዎች ተሞልተዋል ተረዳ እግዚአብሔር ለቤተክርስቲያን ለክብሯ የሚመጥኑ እስከሚያስነሳልን እንጸልይ