Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.

የአከራይ እና የተከራይ ፍጥጫ ፡ እሼ ከቤቱ ፡ Donkey tube : Comedian Eshetu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 июл 2021
  • ESHE KEBETU
    This is a weekly show that comments on the political economical and social issues of the world during the week based on different news. this show is free from any political, religious or any institution or beliefs. in our content we want to promote love peace and solidarity amongst the people of the world.
    The creator and producer of this content Comedian Eshetu Melese.
    if you want to contact us please use the following address
    email: yodkiyu@gmail.com
    website: www.eshetumelese.com
    phone: 0938 21 20 20
    to contact the owner of this channel pleases use the following address.
    ESHETU MELESE
    eshetumelese.com
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
    • ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
    ~-~~-~~~-~~-~

Комментарии • 537

  • @user-xy8if6dy3j
    @user-xy8if6dy3j 3 года назад +150

    እሼ በማሪያም ተወው አዛሪያ አብሮህ ይስራ አስገራሚ ልጅ ነው ብዙ ነገር እንማርበት አለን

  • @samrawitmulu5225
    @samrawitmulu5225 3 года назад +21

    አቤት አንተ ህፃን ሁሌም ልብ የሚነካ ነገር ነው ካፍህ የሚወጣው
    ፈጣሪ ፀጋውን አብዝቶ ያድልህ

  • @user-dy3jg6mv2q
    @user-dy3jg6mv2q 3 года назад +52

    እሸ ተባረክ አዛርያን ትልቅ ሰው መድረክ ላይ ስላመጣህ።

  • @amrachsahela1403
    @amrachsahela1403 3 года назад +19

    የኔ ቅመም እመብርሀን በጥበብ በሞገስ ታሳድግህ በጣም ጎበዝ ልጅ መቼም ጥሩ ዛፍ ጥሩ ፍሬ ያፈራል እንደሚባለዉ አንተንማ በጣም የተባረኩና የተቀደሱ ቤተሰቦች ናቸዉ ያሳደጉህ በርታልን ቆንጆ ልጅ

  • @Hana-qo9db
    @Hana-qo9db 3 года назад +25

    እሚገርምነዉ ድሮ እኛ የተከራየንበት ቤት አከራይ የቤትክራይ ስንሰጣቸዉ ቤት ሰርታችሁ ዉጡ እያሉ ይመርቁንነበር ቤት ሰርተንወጣን እግዚአብሔር ይመስገን አከራየ እማማ ጀሚላ እረጅም እድሜ ይስጠወት አከራየን ላመስግን ብየነዉ

  • @nuratube8673
    @nuratube8673 3 года назад +15

    ዊ ኢሄልጅ ስወደዉ አደበቱ ብቻ ሲጣፍጥ አሏህ ያሳድግ አድገ ለሀገር የምጠቅም ያርግህ

  • @dghfh2600
    @dghfh2600 3 года назад +10

    እግዚአብሔር ይባረክህ እሼ &አዛሪያ ሥወዳችሁ ጌታ ይጠብቃችሁ ዛሬ እውነት ሁሉ መሰማት ያለቤት ነገር ነው ያወራችሁት የእውነት አዛሪያ ትልቅ ሳው እግዚአብሔር ያሳዴግህ ❤❤

  • @medhintmesfin8560
    @medhintmesfin8560 3 года назад +40

    ይኸን ልጁ ፓርላማ ውስጥ ማስገባት ነው ወይም ለጠቅላይ ሚኒስተር አማካሪ መሆን አለበት

  • @HelaTube
    @HelaTube 3 года назад +125

    ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ
    ፈጣሪ ካስደጋጭ አደጋ
    እናንተንም ቤተሰቦቻችሁንም ይጠብቅላችሁ። ስራየን አይታችሁ ከወደዳችሁት ደግፉኝ

  • @halimaseid655
    @halimaseid655 2 года назад +3

    ተባረክ የኔ ውድ ምርጥ ልጅ ❤❤❤

  • @honalyathonalyat7386
    @honalyathonalyat7386 3 года назад +85

    እሼ ጋሽ ሀይሌን ጀግና መፍጠር ላይ አቅርባቸው ግሩም ሰው ናቸው

  • @rutsweet8658
    @rutsweet8658 3 года назад +11

    እግዚአብሔር ያሳድግህ ።አነጋገሩ ከትልቅ ሰው ይበልጣል

  • @medihintadese7390
    @medihintadese7390 3 года назад +7

    _ብትክክል ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም እግዚአብሔር አምላኽ🇻🇳_

  • @abdulrahmanhabshi2124
    @abdulrahmanhabshi2124 3 года назад +21

    ልጄ አላሃ ይጠብቅ ኑርልን ከአይን ይጠብቅ አለሃ

  • @user-du8zp7pi6k
    @user-du8zp7pi6k 3 года назад +33

    የአንድ ሰው ህይውት ላያ የህፃኑ ልጅ አባት ይቅርብ የምትሉ ላይክ አድረጉ

  • @user-pj5tf6mf4c
    @user-pj5tf6mf4c 3 года назад +6

    አዛርያዬ የኔ ቅመም አንተን የወለደች ማህፀን የተባረከች ናት ቅዱስ ገብርኤል እየጠበቀ ያሳድግህ። ሁሌም ጋብዝልን ለኛም አስተማሪ ነው እንኳን ለህፃናት።

  • @adebabaygebre
    @adebabaygebre 3 года назад +5

    በጣም እናመሰግናለን ብዙ ጠቃሚ ነገር ነዉ ያስተማራችሁን

  • @user-fo6wh2po8g
    @user-fo6wh2po8g 3 года назад +11

    እድግ በል ለቁም ነገር ያብቃህ😍

  • @keyayene3325
    @keyayene3325 3 года назад +10

    እሼ ምርጡ እንኳን ደህና መጣህልን እኛም እንኳን ደህና ጠበቅንህ የእሼ የምርጡ የኢትዮጵያ ኩራትና ተስፋ አድናቂዎች 👉👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-kq3zt3ec3r
    @user-kq3zt3ec3r 3 года назад +34

    ሂፃን አዘሪየ ስወደው የኔ ቅመምምምምምም እንደኔ የማወደው👍👍👍👍

  • @elsabekele8124
    @elsabekele8124 3 года назад +9

    ለኛ ምን ዋስትና አለን አለክ እግዚአብሔር ያሳድግህ ማስተዋል ይስጠን

  • @user-sj4lj5io8e
    @user-sj4lj5io8e 3 года назад +5

    የኔ ምርጦች ሁለት ቅመሞች ጥሩ መልዕክት ነው ተባረኩ 👏👏👏👍👍👍👍👌👌👌

  • @hannanegassa8594
    @hannanegassa8594 3 года назад +7

    ይሄን ልጅ ስወደው ፈጣሪ ጥበቡን አብዝቶ
    ይጥክህ እሼ አንቴም ተባረክ

  • @agazigebreslassie3631
    @agazigebreslassie3631 3 года назад +4

    ምንድነው ይሄ ልጅ በልጅ ጭንቅላት ግለፀው ሲባል እንደ ትልቅ የሚያደርገው ❤❤ ጀግና ሰው እግዚአብሔር ይባርከው። እሼ ጀግናው

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 3 года назад +1

    የአቶ ሀይሉን ታሪክ ዛሪ ነው የስማሁት እኚህን ስው እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ከነቤተስባቸው ይባርካቸው እሼም አግኝና አመስናቸው ይባረኩ🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️

  • @adanemullualem8676
    @adanemullualem8676 2 года назад

    እድግ በልልኝ እግዚአብሄር ይጠብቅህ፤ እሸቱም ተባረክ

  • @user-eq8zs4ez5n
    @user-eq8zs4ez5n 3 года назад +3

    እኔ ምን ቃል ግልፅ አዛርያ. እውነት በጣም ድንቅ ልጅ ነው. እግዚአብሔር ያሳድገው ጌታ ሆይ እኔ ምመኘው ልክ እንደዚህ. አይነት ልጅ መውለድ እፈልጋለው ወገኖቼ

    • @user-bg3kq2vz9k
      @user-bg3kq2vz9k 3 года назад +1

      ሲወለድ ሁሉም አንድ ነው ንጹሀን ናቸው ዋናው አስተዳደግ ነው ፊልም ምናምን ቃና ስልክ እያዩ ያደጉ መጨረሻው ይታወቃል ግን በህጻንነታቸው በቤተ መቅደስ ቅዳሴውን እየሰማ የእጣኑን ሽታ ዜማውን እየሰማ ፀሎት እያዬ ያደገ ልጅ ደግሞ እንደ አዛርያ ይሆናል እግዚአብሔር ይርዳን

  • @lukaabd4677
    @lukaabd4677 2 года назад +2

    May the almighty bless our country 🙏 with a good hearted and great minded people like you two......more respect to you all.

  • @Aregitu7
    @Aregitu7 3 года назад +11

    I really appreciate what is said in the program, the awareness and the things you talk about are very important. Love the show!💚💛❤️❤️

  • @etsegenetasrat3289
    @etsegenetasrat3289 3 года назад +1

    በጣም ድንቅ ልጅ ነው ያቀረብክልን. በዚህ አጋጣሚ እኔም አባቴን ላመሰግን ነው እኛ እቤት እናከራያለን እና ልጆች ኖሩ አልኖሩ ምንም ግድ አይሰጠውም የልጆቼ ጓደኛ ይሆናሉ ነበር የሚለው አንዴ የሆነች ልጅ ልትከራይ መታ ልጅ እንዳላት ለመናገር በጣም ተጨንቃ ከተስማሙ በኋላ ልጅ ግን አለኝ ስትለው፡፡ ለምን 30 አትሆኚም ለኔ ችግር የለውም አላትና ተከራየች ይኸው ከ15 ዓመት በኋላ ኮንዶሚኒየም ደርሷት ወጣች ዘመድም ሆነናል እህቴን ክርስትና አነሳች 2 ሆና ገብታ ሶስት ልጆች ወልዳ 2 ልጆች ከክፍላገር አምጥታ ታሳድግ ነበር..ብቻ ብዙ ነው ታሪኩ .....................deg akerawochin yakoyilin Fetari

  • @ahnayalao1294
    @ahnayalao1294 3 года назад +8

    ጎበዝ አስታዋዮች
    ናችሁ እናመሰግናችሁ
    አለን የማር አዛርያስ🥰🥰🥰
    💋💋💋💋💋💋💋💋💋

  • @sfcxxxcvhjfxdf5662
    @sfcxxxcvhjfxdf5662 3 года назад +7

    እሼ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፕሮግራምህ ሁሉ አስተማሪነው በእውነት

  • @tegestdenkew5423
    @tegestdenkew5423 Год назад

    አቤት እግዚአብሔር ዘመንህን የተባረከ ያድርግልህ ለሀገር እና ለቤተሰብህ ጠቃሚ ሁን

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 3 года назад +1

    በእውነት እሼ በጣም ነው የማደንቅህ ፈጣሪ ሠላምህን ያብዛልህ ልጅ አዛርያ በጣም የምትገርም ድቅ ልጅ ነህ ፈጣሪ ያሳድግህ
    በዚ ስነ ምግባር አንፀው ያሳደጉህን ወላጆችህን በጣም ነው የማመሰግናቸው
    ክብር ይገባቸዋል አተ ለልጆችም ለአዋቂወችም ምሳሌ የምትሆን ልጅ ነህ

  • @kidtube3200
    @kidtube3200 3 года назад +7

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ያሳድግክ እሺ በጣም ጥሩ ነው በርታ

  • @halimabuks3785
    @halimabuks3785 3 года назад +1

    የኔቆንጆ አላህ በረካ ያድርግህ አቦ ለደረጃ ያብቃህ የኔ ብስል

  • @haytelove5466
    @haytelove5466 3 года назад +5

    ጎበዝ ጎበዝ አይገልፀዉም
    😭😭😭በትክክክል
    ሁላችንም ብንተሣሠብ👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @Habeshaknitting
    @Habeshaknitting 3 года назад +44

    እሼ ስለ አቶ ሃይሉ ስታወራ ድርሰት የምታነብ ነው የሚመስለው እንጂ በኢትዮጵያ ላይ ያሉ አከራይ አይመስሉም ለኢትዮጵያ አከራዮች ተምሳሌት ናቸው

    • @semsonhaile5293
      @semsonhaile5293 3 года назад +1

      AWO ESHE ATO HAILEN BA JEGINA MEFTER PROGREM LAY AKIRIBACHEWU BIZU MINIMAR NAGER ALE TARIK NAWU MIMESIL SITAWORA

    • @Habeshaknitting
      @Habeshaknitting 3 года назад +1

      @@semsonhaile5293 በትክክል አዎ እሼ በጀግና መፍጠር አቅርባቸው ካሉበት ቦታ ፈልገህ

  • @firehiwotbekele8692
    @firehiwotbekele8692 3 года назад +1

    Yetebarek liji zemenu yibareki

  • @mubarak3316
    @mubarak3316 3 года назад +8

    እሼ ምርጥ ሰው ይመችህ አባ

  • @emamaethiopia5992
    @emamaethiopia5992 3 года назад +5

    እንኳን ደህና መጣችሁ 😘 እሸቱና አዛሪያ ስወዳችሁ😍😍😍 የአዛሪያን እናትና አባት አቅርብልን እንዴት እንደ እንዳሳደጉት ይንገሩን 🙏 ለብዙዎቻችን ትምህርት ይሆናል በማርያም እሽ አቅርብልን 🙏🙏🙏

  • @tf7382
    @tf7382 3 года назад +1

    በጸሎት ሳይከፈት ወንጌል ነው የሰበካችሁልን።ልዑል እግዚአብሔር ይባርክልን።በቋሚነት ከዚህ ልጅ ጋር የመወያያ መርሀግብር ቢኖርህ ቢዬ ተመኘዉ።exceptional ብስለት ነዉ ያለዉ።ትህትና እና ሥርዓት የተሞላዉ ንግግሩ አስተማሪ ነዉ።እግዚአብሔር ከፈተና ይጠብቃችሁ።

  • @worektadess1253
    @worektadess1253 3 года назад +3

    እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግህ

  • @ethiosenytube2138
    @ethiosenytube2138 3 года назад +1

    ወዬው ልጁ
    እግዚአብሔር ያሳድግህ የኔ ማር ወላጆችህ ሊመሰገኑ ይገባል ተባረክ ለቁም ነገር ድረስ ማርዬ።

  • @bezuyefanta896
    @bezuyefanta896 2 года назад

    ማሻአላሕ ማሻአላሕ አላሕ ያሣድግሕ የኔ አሥታዋይ አፌ ቁርጥ ይበልልሕ የኔጣፋጭ

  • @meazazee7175
    @meazazee7175 3 года назад +2

    ይሄን ህፃን ልጅ እግዚአብሔር ፍፃሜውን ያሳምርለት። እናትና አባቱ የተባረኩ ናቸው

  • @yomiabeje9020
    @yomiabeje9020 3 года назад

    Tebarek lij Azariya geta yasadigih

  • @user-jt4kb8lb6b
    @user-jt4kb8lb6b 3 года назад +1

    የኔ ጌታ እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግህ እውነትም ድንቅ ልጅ

  • @berhaneabera5743
    @berhaneabera5743 3 года назад +9

    እሼ እግዚአብሔርአብዝቶ ይባርክህ። ልጁ ዘመድክ ነው ? በጣም ትመሳሰላላችሁ። ተባረኩልኝ 🙏🙌👏

  • @semurseid9334
    @semurseid9334 3 года назад +1

    Oh Allah my little boy u so smart Allah Bless u♡♡♡ real I love it important Eshu♡♡♡ Everything from Allah so good time Thanks♡♡♡

  • @User-xt1hb
    @User-xt1hb 3 года назад +1

    እንደም የምትናገራቸዉ ቃላቶች. ይለያሉ. እዲግ በል. ወላጂችህንን. ፈጣሪ ይጠብቅልህ

  • @ibrahimomer1708
    @ibrahimomer1708 2 года назад

    አላህ ያሳድግህ አዛርያስ ጎበዝ ልጅ ተባረክ አድገህ ለቁምነገር ያብቃህ

  • @yohannesshimelis9613
    @yohannesshimelis9613 3 года назад

    thank you gash Haile

  • @emuahlim2926
    @emuahlim2926 Год назад

    በጣም ተመስጨ ነውስሰማው የነበረው እድግ በልልኝ
    ማሻ አሏህ

  • @adanechmola4606
    @adanechmola4606 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ እደግልን እንዳተ አይነት ልጅ እልፍ ጊዜ እልፍ ይወለድ ይብዛ እግዚአብሔር ይመሥገን ጌታ እየሱስ ከፍ ይበል ስሙ እጅግ ደስብሎኛን

  • @ethiopiatub9303
    @ethiopiatub9303 2 года назад +1

    በእውነት ቃል የለኝም እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግህ ♥♥♥♥♥

  • @user-rs6wu7xj8c
    @user-rs6wu7xj8c 3 года назад +1

    ድንቅ ናችሁ እሽዬ በእውነት አዛርያ እድግ በልልን

  • @mastwalebezabh2349
    @mastwalebezabh2349 3 года назад +27

    አቤት እውቀት በለጠህ እሽ ጉድ ይህ ልጅ ከሆድ ተምሮ የወጣ እደግ ተመንደግ

  • @Ahadu21.
    @Ahadu21. 3 года назад

    egziabher yebarekeh dink ayemerona astesaseb

  • @dimirukebede6509
    @dimirukebede6509 3 года назад +1

    እግዚአብሄር ይባርክህ አዛርያ። እሼ አንተንም ትልቅ ደረጃ ያድርስህ።

  • @tigistshiferaw86
    @tigistshiferaw86 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ያሳድግህ

  • @user-ss6rg6iz2y
    @user-ss6rg6iz2y 3 года назад +2

    የዚህ የልጅ እናት አባት ማየት ፈለኩ ኧረ በናትህ ወላጆችን አመስግንልን እሄ ልጅ ነገ ትልቅ ደረጃ ነው የሚደርስ ወላሂ አይኑ ብቻ አደለም ልቡ ብርሀን አለው

  • @fikirtegezahegne4869
    @fikirtegezahegne4869 2 года назад

    ትልቅ ሠው ያድርግህ ለአገር ለወገን ደጋፊ ያድርግህ አሜን፡፡

  • @user-cd9gs7ry4u
    @user-cd9gs7ry4u 3 года назад +3

    የኔ ቆንጆ ተባረክ

  • @footballhighlight5677
    @footballhighlight5677 3 года назад +5

    ሰላም ተስፋዬ:ሰላም የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ::ከህይወት ወንዝ ጋር ፍሰሱ !!!!!!!!!

  • @user-nu3iq6re2q
    @user-nu3iq6re2q 3 года назад +7

    አዛሪያ ክርስቶስ በምፃት በመጣ ጌዜ የሚጠይቀንን ተናግሮታል. እደግ የኔጌታ.

    • @banchbesratahmad8672
      @banchbesratahmad8672 3 года назад +1

      አንተ ልጅ መድህኒአለም ያሳድግህ ያንተን ከፍ ያርግህ አይነት አይነቶችን ያብዛልን ሀገራችን ሰላም ያርግልን ወላጆችህን እድሜ ይስጣችሁ ተባረኩ ተሞክራችሁን አካፍሉን እሸ አቅርባቸውና ልምዳቸው ያካፍሉን

  • @saarasaara5503
    @saarasaara5503 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ያሳድግህ❤❤😍😍

  • @rahmanahmed2026
    @rahmanahmed2026 2 года назад

    ሀያቲ እድግ በል እሽ ሁሉም ህጣናት ይደጉ በጤና

  • @jesusislordjesusislord5865
    @jesusislordjesusislord5865 3 года назад

    Ewinite new yitenagerachuu wondemochii egezabehare tsagawuun yabezalachuu geta yibarekachuuu l love you

  • @nigisteshetu2771
    @nigisteshetu2771 3 года назад

    Egziyabiher yibarkachu

  • @AAbus-vu9ex
    @AAbus-vu9ex 3 года назад +1

    God bless you

  • @werkneshsahela3819
    @werkneshsahela3819 3 года назад

    አዛርያ አምላከ ጰቅዱሳን በጥበብ በሞገስ በጸጋ ያሳድግህ በእውነት ትልቅ ቦታ ደርሰህ ያሳየን ፍጻሜህን ያሳምርልን እናትና አባትህን እረጅም እድሜ ይስጥልን ከአፍህ የሚወጣው ቃል አስተማሪ የሚገስጽም ነው ለሚያስተውል ብዙ መልክት አለው

  • @helenbirhan900
    @helenbirhan900 3 года назад +1

    አዛርያ የኔ ጌታ እድግ በልልኝ

  • @hiewtdemelie6102
    @hiewtdemelie6102 2 года назад

    ሳላደንቅ አላልፍም እግዚያብሄር ይጠብቃችሁ

  • @etsegenet1178
    @etsegenet1178 3 года назад

    እናመሰግናለን ጸጋውን ያብዛላችሁ እድሜ ይስጥልን; እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን

  • @ruzm9106
    @ruzm9106 2 года назад

    እመብርሀን ከክፋ ይሰውርህ አዛርያዬ

  • @asnakeketema745
    @asnakeketema745 3 года назад +1

    እንደ አዛሪያ ያሉ ልጆች ፈጣሪ ያብዛልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @birukalove8370
    @birukalove8370 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @habtamuadamworku1212
    @habtamuadamworku1212 2 года назад

    ፈጣሪ ያሳድግህ አቢየ፣ በዕዉነት ትልቅ ልጅ ነህ‹ ከአንት በላይ ትልቅ ሰዉም አስተዋይ እና አሳቢ አይሆንም፡፡

  • @zebibatube8574
    @zebibatube8574 2 года назад

    Ajib new wellahi mashaa Allah begonet leras new

  • @halenhalena5920
    @halenhalena5920 3 года назад +1

    Eshe dasi tilale abo yimachiki

  • @user-ku3hf2fc4t
    @user-ku3hf2fc4t 3 года назад +4

    አሽዬ እስኪ ሀና ዘኢትዮጵያን አቅርብልን እባክህ በተረፈ አዛርያ የኔ ውድ ልጅ ተባረክ❤❤❤❤❤

  • @rozyahmed1657
    @rozyahmed1657 3 года назад +1

    ወይኔ ኤሄ ልጅ አላህ የሰድግህ
    ሱበሀን አላህ በጣም ሚገርም ልጅ ነዉ
    ሠላማቹ ይብዛ

    • @user-ds7qk4rt1q
      @user-ds7qk4rt1q 2 года назад +1

      አላህ ትክክለኛውኝ መንገድ ይመራችሁ ልባችሁ ቅን ነው

  • @gabrielemelillo480
    @gabrielemelillo480 3 года назад

    በምታቀርባቸው ተወዳጅና አዝናኝ ከሁሉም በላይ ለእርታ ማድረግ የምትገፋፋን ነገሮች ቢያስደስቱኝና ባደንቅህም በሀሳብና በእውቀት የጎለበተ የልጅ አዋቂ ህፃን አዛርያ ሊቦንስህ ነው እሼ አጥብቀህ ያዝልኝ ይህ አዕምሮ እንዳይለወጥ ቢቻል በተደጋጋሚ ብትጋብዙው መልካም ነው ከአዕምሮዬ በላይ የሆነ ብስለት አለው

  • @user-om2cz2xq7v
    @user-om2cz2xq7v 3 года назад +17

    ይህ ፕርግራም ቲቪ ላይ ይታያል ወይ?ሁሉም አከራይ መሰማት አለበት ክፉዎች ይበዛሉ በሰመ አብ እኔ ደርሶብኛል😭

    • @nomore6480
      @nomore6480 3 года назад +2

      አዲስ አበ ባ በተለይ አያስፈልግም ተከራይቶ መኖር አያስፈልግም የልጂ ብዛት ነው እሚጠይቁት

  • @alidanayaze6211
    @alidanayaze6211 3 года назад

    እፁብ ድንቅ ልጅ እፍፍፍፍ ምን አባቴ ላድርግህ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልህ ከቃል በላይ ነህ አንተ💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @ashmashirads701
    @ashmashirads701 2 года назад

    ጣፋጭ የሆነ ልጅ አላህ ያሳድግህ

  • @sahaykabadah6069
    @sahaykabadah6069 3 года назад +1

    እናመሰግናለን በርቱ

  • @bmvcxbmvcx9908
    @bmvcxbmvcx9908 2 года назад

    እህህህህህህወይየህለጂ ፈጣሪይጠበቃችህ ያርብ በዉቀተላይእዉቀተይየጨምርላችሁ

  • @dawitkalewold759
    @dawitkalewold759 2 года назад

    You are so amazing kid God bless you

  • @user-kh6nj7rs4q
    @user-kh6nj7rs4q 2 года назад

    አሏህ ይጠበቅህ የኔ ልጅ💚💚💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤

  • @user-sl1in9cx3b
    @user-sl1in9cx3b 3 года назад +1

    የኔዉድ እግዚአብሔር አምላክ በጥበቡ ያሳድግህ የኔዉድ አሼ ኑርልንየኔመልካም

  • @tetiert2553
    @tetiert2553 3 года назад +1

    God bless you betiam gobze Leje🇪🇷❤👍🙏

  • @emmyt311
    @emmyt311 3 года назад

    እሼ ጌታ ይባርክህ ህፃናትን በእዚህ መልኩ ስላቀረብከው!! እፁብ ድንቅ ልጅ እውነትም አዛርያ!!!♥ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር በበለጠ እውቀትና ጥበብ ያሳድግህ ብርክ በል!!💕😘😍

  • @hiwoteyasu7835
    @hiwoteyasu7835 3 года назад +2

    This boy he is ao amazing God bless his heart

  • @Lolo-cx1mg
    @Lolo-cx1mg 3 года назад +3

    አዛሪያ ጥበቡን ይጨምርልህ እድግ በል

  • @tanamedia1
    @tanamedia1 3 года назад +7

    እንኳን ለእናታችን ልደታ ለማርያም በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤አንድየ የሃገራችን መከራ በቃችሁ ይበለን፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ፡፡

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 Год назад

    GBU more and more

  • @TsfaEusnkey3114
    @TsfaEusnkey3114 2 года назад

    ቃል ህይወት ያሰማልን ነው ሚለው አርእስቱ ሌላ ውስጥ ግን ቃል እግዚአብሔር ነው የትማርኩት እኔ እድሜ ይስጣቹ

  • @gadiseamente9468
    @gadiseamente9468 3 года назад

    Tebarek geta bemogesna betbeb yasadglsh🌹🌹🌹🌹