ይሄን ቪዲዮ ሳታዩ ይሄን ስልክ ተደውሎ ካነሳቹ ጉድ ሆናቹ በአንድ ስልክ ጥሪ ባንክ ያላችሁን ገንዘብ በሙሉ ይወስዱታል ፖሊስ ተጠንቀቁብለዋል|Fiker Media

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 94

  • @ayshajemal7295
    @ayshajemal7295 Год назад +40

    ምንም ወዴትም ከየትም አልመጣም ሌባ እዛው የባንክ ሰራተኞች ናቸው። የመብራት ፖሎች ገመዶች የሚሰረቁ በመብራት ሀይል ሰራተኞች እንደሆኑ ፖሊሶች ደርሰውበታል ባንክም እደዚሁ ነው።

  • @mekidestadese869
    @mekidestadese869 Год назад +18

    የራሳቸዉን ሌቦች ሠራተኞቻቸዉን ያጣሩ የህዝብን ሚስጥር እየነገሩ የሚየዘርፋ ሌቦች ናቸዉ

  • @ZafuZafu-kp8qf
    @ZafuZafu-kp8qf Год назад +18

    በተመሳሳይ ሁኔታ ተደውሎልኝ ንግድ ባንክ መጥቼ ላነጋግርህ ስለው ዘጋብኝ። 951 ደውዬ የደዋዩን ስልክ ይየዋለሁ ብዬ ነገርጉት፣ ዝርዝር ሁኔታ ካልነገርከው ችግር የለውም ተባልኩ።
    እኔ ያሰብኩት ባንኩ የመዘገብኩት ስልክ የጣሩታል የሚል ነበር፣ ግን አልሆነም፣ ስለዛህ ከባንክ ሠራተኛ ጋር ስምምነት ያለ ይመስላል።

    • @netsa4051
      @netsa4051 10 месяцев назад

      Similar to Me

  • @helenahelena7617
    @helenahelena7617 Год назад +20

    ታድያ ባንክ እንደዚህ ብሬን ሚያዘርፍ ከሆነ እንደ አያቶቼ መሬት ቀብሬ ከአይጥ የተርፈዉን ብበላ ይሻለኛል

  • @floraflower9525
    @floraflower9525 Год назад +16

    ባልኩ ነው ተጠያቂ መሆን ያለበት

  • @hewanalemayew1622
    @hewanalemayew1622 Год назад +8

    ከውስጥ ሰራተኞቾ ነዉ ያለው ችግር
    ይሔ ጉዳይ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብቻ ነው ያለው

  • @bahliawabezahbe6004
    @bahliawabezahbe6004 Год назад +38

    ክብር ሁሉን ለሚችል አምላክ ይሁን እያልኩ ትልቅ ችግር ያለው እዛው ባንክ ሰራተኞቹጋ ነው አባቱ ዳኛ ልጁ ቀማኛ ሆኖአል ዘመኑ ።

    • @tigitk5795
      @tigitk5795 Год назад +2

      እውነት ነው የዚያው ሰራተኛ መሆን አለበት ኧር ሰንቱን ነገር እንጠንቀቅ ጭራሸ ገንዘባችንን መንጠቅ ምን ጉድ ነው ሲሰተም ብለው የሌብነት እድገት ኧር እግዝሄርን ፍሩ አውቶማቲክ ሌብነት እፍሩ እፍሩ

    • @nathnaeltibebe7871
      @nathnaeltibebe7871 Год назад

      ​@@tigitk5795😂😊
      😊

    • @johnyantwan7961
      @johnyantwan7961 Год назад

      ​❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @kidistgenene3429
      @kidistgenene3429 Год назад

      ❤❤❤❤❤

    • @tsehaizewge6598
      @tsehaizewge6598 10 месяцев назад +1

      ራሳቸው የባንክ ሰራተኞች ናቸው የሚሰርቁት

  • @hana.t12345
    @hana.t12345 Год назад +6

    ባንክ ቤቱ መጠየ አለበት
    ልጅትዋ ቡክ ነው ያላት እንዴት ባዶ ሆነ
    ሌቦች እዛው ባንክ ቤት የሚሰሩ ናቸው
    የተጠቃሚዎችን ዶክመንት ሰለሚኖራቸው
    ሌባውን ባንክ ቤት ውስጥ ፈልግዋቸው

  • @hana.t12345
    @hana.t12345 Год назад +10

    ባንክ ቤት ውስታቸውን ያጥሩ

  • @yilikalanteneh9651
    @yilikalanteneh9651 Год назад +7

    ዋናው መፍትሄ ንግድ ባንክን ከጥቅም ማቆም ነው። ሌቦቹ እዚያው ባንኩ ውስጥ ነው ያሉት

  • @tsehaydamte
    @tsehaydamte Год назад +6

    ሌቦቹ ባንክ ውሥጥ ናቸው አብረው ነው የሚሠሩት ኢንፎርሜሽን ከባንክ ካልሆነ ከየት ያገኙታል

  • @SheinGorg
    @SheinGorg Год назад +8

    ቴሌ ሲም ሲሰጥ አድራሻ ከነ ሲም አውጪው ፎቶ ከመዘገበ በኃላ ነው ታዲያ ወንጀለኞቹ የደወሉት ስልክ ከየት መጣ ሲሙ ወይም የሚደወልበት ስልክ ቁጥር ቴሌ የማያውቀውእንዴት ሆኖ ነው? ሀላፊነቱም የቴሌ ነው

  • @jesusisking3565
    @jesusisking3565 Год назад +7

    እኔ ስልካቸውን ለንግድ ባንክ ሄጄ ሰጥቼ እስካሁን ስልካቸውን አልተዘጋም

  • @Hundumak
    @Hundumak Год назад +19

    በሁሉም ቋንቀበ በሁሉም ሚዲያ ለሁሉም ባንክ የሚሆን ማሳሰቢያ በየቀኑ ለህዝቡ ይነገር

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف Год назад +4

    የባኩ ሰራተኞች ይተባበራሉ😢😢

  • @HelenSarhe-oc1tw
    @HelenSarhe-oc1tw 3 месяца назад

    የሀገር ስለም እውን የሚሆነው ሰው በሰላም ሲኖር ነው ለሚጠብቁን ክልብ እናመሰጎናለን ።❤❤

  • @sedeklemashimo
    @sedeklemashimo 10 месяцев назад +3

    ንግድ ባንክ ክፍተት እንዳለባቹ ማመናቹ ደስ ይላል አጭበርባሪ ሠራተኞቻቹን አፅዱአቸው ተገልጋይ ጋርም ችግር አለ:: የንግድ ባንክ ሀላፊ ስለሠጡን ገለፃ እናመሠግናለን

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف Год назад +8

    ሕግ የለም😢😢ያሳዝናል ባክ የተቀመጡ ማሓይም ናቸዉ😢

    • @Gossaye-vk4pz
      @Gossaye-vk4pz 10 месяцев назад

      Mahuyem sayehonu laboche nachawe
      Indagana baneku basilk uterus ka police gare beyatara katatqamewe ba balata tasamenate alawe gen chegeru inasu ga selala ayefalegum😊

  • @debblessed299
    @debblessed299 Год назад +3

    Commercial Bank has a big problem i sent via Money Gram and the recipient never got the money. how could it happen where goes the money. I tried to send another day via Rai they canceled b/c Ria is very strict. THE BANK NEED TO BE SUE!!

  • @FantahunNguse
    @FantahunNguse 10 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን አስቀድመን እንጠነቀቃለን

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx Год назад +2

    ሰላም እፍ ፍፍ😢😢😢😢እናመስግናለን

  • @MilkiiAbdii-hx9gh
    @MilkiiAbdii-hx9gh Год назад +4

    The problem is within the bank because the code and password is given by CBE personnel itself.

  • @neimaahmed9866
    @neimaahmed9866 Год назад +3

    ይሄ ነገር ውነት ነው እባልተቤቴ ላይ ድውለው. ብዙ ቀባትርውበት ነበር. ግን እሱ እየስርኩ ነው በባል ስለስማ በስድብ አዝልቦት ነው የዘጋበት በግዜው ያለውን እሽ ብሎ በሆን አልቆለት ነበር

    • @tsehaydamte
      @tsehaydamte Год назад

      ሥልክ ቁጥሩን ብትነግሪን

  • @Lovebk98
    @Lovebk98 Год назад +4

    Cbe must insure clients money.They have to update their cybersecurity infrastructure.

    • @LiverpoolFC3
      @LiverpoolFC3 Год назад

      Hey man its not about cybersecurity.its all about uneducated thiefs

  • @almasa6055
    @almasa6055 Год назад +17

    እንዴት ስልክ ቁጥሩን ለማወቅ ይችላሉ የባንክ ሰራተኞች ጋር አለ

  • @tadessemendesil1543
    @tadessemendesil1543 Год назад +2

    በዚህ ዓይነት የተደወለበትን ስልክ 951 ደውዬ ለመስጠት ብሞክር ለመቀበል ዳተኛ ሆኑብኝ። ለምን?

  • @hailudebebe884
    @hailudebebe884 Год назад +5

    ሰው እንዴት እንደሚሰረቅ እንኩአን በግልጽ ማሳየት ያልቻለ ደካማ ሪፖርት!

  • @MesfinArega-h1f
    @MesfinArega-h1f 10 месяцев назад +2

    ሠዉ ገንዘብ ባንክ የሚከተው ለጥበቃ አይደለም ወይ?

  • @FrehiwotFre-n8d
    @FrehiwotFre-n8d 10 месяцев назад

    የባንኩን ሰራተኞች ኮሚሽን ይታሰብላችኋል ብለው ያለፍላጎት በግድ እና አንዳንዴም ያለ ፍቃድ ፕሮሰስ ማድረግ ይጀምራሉ።

  • @BA-pi1lj
    @BA-pi1lj Год назад

    Good programm

  • @tekestean
    @tekestean 10 месяцев назад

    ባንኩ ከአንድ ወደ አንዱ ሲዛዋወር ወዴት ቁጥር እንደተዛዋወረ ያቃሉ እና ባንኮቹ ተባባሪ ናቸው

  • @hiwotmulugeta8675
    @hiwotmulugeta8675 10 месяцев назад

    እኔም ጋር ደውለውልኝ ነበረ ግን ወድያዉኑ ስለነቃሁባቸው ባንክ መጥቼ ነው የማስተካክለው ስለው ስልኩን ዘጋው ስለዚህ ሰው መጠንቀቅ አለበት

  • @sametaf1
    @sametaf1 10 месяцев назад

    እነዚህ አጭበርባሪዎች አንድ ቀን ደውለው እንዲህ ያለ ንግግር ሲጀምሩልኝ ለምጠይቃቸው ጥያቄዎች እርስ በእርሱ የሚጣረስ መልስ ሰጡኝ።
    ከዚያም ንግድ ባንክ የኔን አካውንት ሲስተም ላይ ለማስተካከል እኔ ጋ ለምን መደወል አስፈለገው የሚል ድንገተኛ ጥያቄ ስጠይቃቸው የመለሱልኝ ካልፈለግህ ሊቀር ይችላል አሉኝ። አጭበርባሪዎች መሆናቸውን ስነግራቸው ስልኩን ጆሮዬ ላይ ዘጉት። በወቅቱ ለ ንግድ ባንክ የጥሪ ማዕከል ስልኩን አሣውቄያለሁ። ንግድ ባንክ ግለሰሱ ጋ ደውሎ የሲስተም ጥያቄ አይጠይቅም። የተሞኘ ተጎዳ

  • @yaredbekele1689
    @yaredbekele1689 10 месяцев назад

    ውጤቱ ይነገረን።ገንዘባቸው ተበልቶ ቀረ ወይስ ተመለሰላቸው?ባንኩ ኢንሹራንስ አለው ወይስ የለውም?ልባችን በዚህ መልስ ሥለተንጠለጠለ ቢመለሥልና ልባችን ሙሉ ለማድረግ ብትችሉ?

  • @engdawbelay2360
    @engdawbelay2360 11 месяцев назад

    ስለመልክታችሁ ከልብ እናመሰግናለን

  • @alemayehuhailemariam6859
    @alemayehuhailemariam6859 Год назад +1

    እነዚህ ሌቦች ሙሉ በመሉ ከባንክ ሠራተኞች ጋር አብሮ ይሠራሉ ምክንያቱም ስም ከነ አያት የተመዘገበዉ ስልክ ቁጥር ያቃሉ?

  • @TadesseKIdanemariam
    @TadesseKIdanemariam 10 месяцев назад

    የሲም አወጣጥ በትክክል የሚሰራበት ብልሃት ቢፈጠር በተጨማሪም ባንኩም በኤሌክትሮኒክስ የሚደረጉ የገንዘብ ዝውውር ከየት ወዴት የሚለውን ለማወቅ መፍትሔ ቢፈለግ

  • @sasusau6237
    @sasusau6237 Год назад

    ንግድ ባንክን መጠቀም ማቆም ነው መፍትሄው ምክንያቱም አጭበርባሪዎቹን ለሕግ እስካሁን ባለማቅረባቸው ነገ በኔነዉ

  • @sisayechemeda9464
    @sisayechemeda9464 Год назад +3

    ሰዉ እየተዘረፈ ያለው በንግድ ባንክ ነው

  • @alemzerfzeleke2907
    @alemzerfzeleke2907 10 месяцев назад +1

    lezh teyake banku new meles mestete yalebet yemetemamenubet bank eyale ayedel ende senegern yemewelew

  • @alemashaberra2538
    @alemashaberra2538 Год назад +1

    Oh, yes Form Bank manager to a teller do not trust them, check your balance every second day, time change we are leaving in corrupted world very sad sad no one to trust.

  • @muluwordofa
    @muluwordofa 10 месяцев назад

    ሰለሞን አባተ በሚል ስም ለኔም በተደጋጋሚ ደውላል 68000 ተሸላሚ ነዎት ብሎ ነው የደወለው እባክህ አንሳል ስልሳምን ሚሊዮን አድርገው ስለው ዘጋው እኔ ያልገባኝ እንዴት ነው ይሄንን አጭበርባሪ መያዝ ያልተቻለው ድምጹ እራሱ ያስታውቃል የሆነ ሽፋን ካልተደረገለት በስተቀር ባንኩ ተከታትሎ መያዝ የሚችል ይመስለኛል

  • @yegebrelselemon
    @yegebrelselemon 10 месяцев назад

    ሌቦቹ እዛው ነው ያሉት የሚዘርፉም የሚያዘርፉት እነሱ ናቸው ሁሉንም የባንክ ባለሙያ አይመለከትም የኔ ሠራተኞች ጨዋ ናቸው የሚል ማናጀር ይኖራል ብዬም አላስብም በጣም የሚገርመው የቴሌ ብር አገልግሎት 127 ስንጠይቅ ፒንሽን አስገቢ ይላል ቴሌብር ቢዘጋ ጥሩ ነው ግብር ስንከፍልም እንዘረፋለን

  • @selamehagere9366
    @selamehagere9366 Год назад +2

    ሼር ላይክ አድርጉ ሁሉም ይስማው ተቀባበሉት

  • @ሜላት-አ2ጀ
    @ሜላት-አ2ጀ 10 месяцев назад

    🙇🙇

  • @easyway2017
    @easyway2017 10 месяцев назад

    Yasaznal Endet Bank Leba Yihonal? Endezih kehone Bank wust save madreg asfelgai aydelem.

  • @TadesseKIdanemariam
    @TadesseKIdanemariam 10 месяцев назад

    ለመንግስት የሚደበቅ ነገር የለም በማን ሰልክ እንደተደወለ ይታወቃል ግን ምን ይደረግ

  • @shalomke-l8h
    @shalomke-l8h Год назад +2

    Men zeman nw geta hoy😔

  • @Brightlife-eth
    @Brightlife-eth 10 месяцев назад

    ለእኔም ደዉሎ ሊያጨበረብሩኝ ሙከራ አድርጎ ነበር። እራሴን በመረጃ ያበቃሁ ስለነበር አሹፈባቸዉ መጨረሻ ላይ በመበሻሸቅ ተለያየን እላችኋለሁ። መረጃ ወሳኝ ነዉ።

  • @hailaygebregziabher6374
    @hailaygebregziabher6374 Год назад +1

    ሲስተማቸው ብሩ ወደ ማን እንደዞረ ኣያሳይም እንዴ? እንዴት cbe ብቻ ሊጋለጥ ቻለ?

  • @kebeneshmelaku8225
    @kebeneshmelaku8225 10 месяцев назад

    Banku lemen kuteter ayaderegeme ?

  • @alemwesenabebe
    @alemwesenabebe 10 месяцев назад

    እየቆረጡ አስቸገሩኝ በየወሩ😅😅😅

  • @batebatebate-z3t
    @batebatebate-z3t 10 месяцев назад

    እውነት እኔም ተፈትኘ አለሁ እውነት ግን ብር ብዙም አልነበረም

  • @FikirWorku-vj4jo
    @FikirWorku-vj4jo Год назад +3

    ሠዎች ግን ለምን በነዚህ እሣታፎች ይሸወዳን

  • @dn2091
    @dn2091 Год назад +1

    እንዴት ትራንዝንት ሲደረግ አይታወቅም?
    እረ እፈሩ ነዉር ነዉ ::

  • @SmartTube-dp6mf
    @SmartTube-dp6mf Год назад

    The bank must refund for those.... by Financial insurance

  • @tsehaydamte
    @tsehaydamte Год назад +4

    ሌባውን መቆጣጠር ያለበት ባንኩ ነው

  • @urybeyene8039
    @urybeyene8039 10 месяцев назад

    ጉድ ነው

  • @tigigago4876
    @tigigago4876 Год назад

    😳😳😳😳😳😳😳😳🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @TamratTegenu
    @TamratTegenu 10 месяцев назад

    እባካቹ ዴልታ ካርጎ የሚባል በአየር መንገድ ሻንጣ ተልኮልሀል በማለት ለቀረጥ ይህን ያህል ብር ክፈል ተብዬ ከፈልኩና ተመልሰው ዶላር ነው የተላከል ስለዚህ ብዙ ዶላር ስለሆነ ለጠበቃ ይሔንን ያህል ብር ለማስመንዘር ደግሞ ይንን ያህል ብር ትከፍላለህ በማለት ተሸውጃለው የተደወለልኝ ከሀገር ውስጥ ነው

  • @MogesShiferaw-y6l
    @MogesShiferaw-y6l 10 месяцев назад

    Banku rasu zerafi new. Alagibab birr ykortal yhe rasu and zerefa new.

  • @selamtesfaldet3042
    @selamtesfaldet3042 Год назад +1

    Introw betam new midebirew astekaklut

  • @tinafiud6941
    @tinafiud6941 Год назад

    ከና ሲጀምሩ ማጭበርበር ቶሎሳ ይብሳ ታናግራል ውስጥ ነው ችግሩ

  • @ፍቅርያሸንፋል-ረ9ፀ
    @ፍቅርያሸንፋል-ረ9ፀ Год назад +1

    የሚገርምነዉ

  • @kebeneshmelaku8225
    @kebeneshmelaku8225 Год назад +1

    Bank une lemen ayzegutem ? Leba serategha asekemetewe hezebune ke meyazerefute . 😡

  • @zeleke6396
    @zeleke6396 Год назад

    Miskin hizb beteknology sim yaterakematin mezerefu yasazinal...

  • @sherefedinnassir1591
    @sherefedinnassir1591 10 месяцев назад

    ንግድ ባንክ የእያንዳንዱን የተዘረፈ ገንዘብ ይክፈል ! ከዛ አጭበርባሪውን እራሱ ይፈልግ

  • @almazhagos1195
    @almazhagos1195 10 месяцев назад

    Yasferal

  • @TibebeDebele
    @TibebeDebele Год назад

    Yehagerachn Technology yezeqexe mehonun yasayal

  • @woineshetamare9336
    @woineshetamare9336 10 месяцев назад

    ባንክ ራሱን ያጥራ ምን ታምኖ ገንዘብ ይቀመጣል

  • @ፍቅርያሸንፋል-ረ9ፀ

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @CaterinaBettioni
    @CaterinaBettioni 10 месяцев назад

    Here in USA we don’t pick up cell if we don’t know the name * people who knows you they live a message

  • @iamfree347
    @iamfree347 10 месяцев назад +1

    ከባንክ ፡ ገንዘባችሁን ፡ አውጡ ፡

  • @FrehiwotFre-n8d
    @FrehiwotFre-n8d 10 месяцев назад

    እውቀት ያላቸውን ሰራተኞች አባሮ ምንም የማያውቁ ኦሮሞ ስለሆኑ ብቻ በብሄር ኮታ ያጨማለቀው ተገልጋይ ሲንገላታ እና ሲማረር ማየት የተለመደ ሆኗል።

  • @Hagere739
    @Hagere739 10 месяцев назад +1

    ሰዉ ደነዝ ነው

  • @MisrakHailu-r8m
    @MisrakHailu-r8m 10 месяцев назад

    1:52

  • @MesfinArega-h1f
    @MesfinArega-h1f 10 месяцев назад

    ባንኩ ምን ይሰራል የህዝብ ኀንዘብ መጠበቅ ግዴታቸው ነው ሌባው ሠራተኛው ነው

  • @thinkb4speak464
    @thinkb4speak464 Год назад +1

    ሞኝ ናችሁ

  • @EsayasayalewEsa
    @EsayasayalewEsa 10 месяцев назад

    ወንጀል ባይበረታታም ሰው ገለው ከሚወሰዱ እነዚህ ይሻላሉ