" አቶ በቴ ኡርጌሳ ከመገደላቸው አንድ ወር በፊት ከአሻም ቲቪ ጋር ያደረጉት ቆይታ "

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 апр 2024
  • " አቶ በቴ ኡርጌሳ ከመገደላቸው አንድ ወር በፊት ከአሻም ቲቪ ጋር ያደረጉት ቆይታ "
    አዳዲስ መረጃዎችና የአሻም ቲቪ ዝግጅቶች እንዲደርሱዎት የአሻም ቤተሰብን ይቀላቀሉ ፤ እንዲሁም ሃሳብ፣ አስተያየታችሁን አካፍሉን፤ ላይክ፣ ሼር፣ ሰብስክራይብ አድርጉን፤ በተቀመጡት ማህበራዊ ገፆችም ተከተሉን፤ እናመሰግናለን፡፡
    አሻም ለኢትዮጵያችን!!
    Facebook - / ashammedia
    RUclips. - / @ashamtube
    Telegram - t.me/Asham_TV
    Twitter. - / tv_asham
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing
    #Ethiopianair_force_show #benegerachin_lay #ye_ethiopia_lijoch_tv_program #frash_adash #ethiopian_music_tigrigna_new #ethiopian_bloggers #addis_ababa_documentary #helen_show_ebs #eritrean_sitcom_comedy #new_ethiopian_music_this_week
    የአሻም ቲቪ ፕሮግራሞች
    #asham_news #አሻም_ዜና
    #የምወድሽ_ገጾች #የኛ_ጥለት
    #አውደ_ሃሳብ #ኢት_ኤል
    #ንቁ_ትውልድ #መጽሐፈ_ጨዋታ
    #እናት_ዓለም #ኢትዮ_አውቶሞቲቭ
    #ዲያሌክቲክስ #አሻም_ውሎ
    #ፋቡላ_ባር #ፊደል #Fidel
    #ዜማ_ዓለም #የጌታሁን_ተረክ
    #ከጀርባ

Комментарии • 372

  • @godisgoodallthetime42
    @godisgoodallthetime42 3 месяца назад +22

    ያሳዝናል😭 ይህን የመሰለ ሰው ያለጊዜው ማጣት

  • @luelyene8913
    @luelyene8913 3 месяца назад +28

    ነፍስ ይማር ወንድማችን😢😢😢 ለኔ እንደነዚህ አይነት ሰዎች ለሀገር ያስፈልጉ ነበር ያለ መታደል ነው።

    • @TH-qk6ez
      @TH-qk6ez 3 месяца назад

      Really ?.....ታይያለሽ የኦሮሞ ህዝብ በነዚህ ሰዎች የተነሳ የማያባራ እልቂት ውስጥ ባይገባ!!! ገና ካልገባ ነው እሱም!!

    • @Fikru1948
      @Fikru1948 3 месяца назад

      Abesha sw somot
      Mamesgen yiwedal ❗️
      Le Oromo Hizb min aderege❓️👎👎

    • @BantWeld
      @BantWeld 2 месяца назад

      ​@1lNatalBruck1948

  • @misrakmihretu4542
    @misrakmihretu4542 3 месяца назад +19

    Big respect. He is a wise politician. RIP

  • @shantytown365
    @shantytown365 3 месяца назад +6

    ፈረንጁ ሚጮህለት ሀገርና ህዝብ ስላለዉ በሰላም ወደሀገሩ ተመለሰ ይሄ ምስኪን በገዛ ሀገሩ እንዲሰቃይ ተደርጎ በስተመጨረሻም በአሰቃቂ መንገድ ዉድ ነብሱን ተቀማ የሀሳብ ልዩነት እንደሀጢያት የሚታይበት አሳፋሪ ሀገር😭 ነብስህ በሰላም ትረፍ ወንድሜ!!!

  • @ahmedhjh6279
    @ahmedhjh6279 3 месяца назад +37

    በጣም ግሩም ምሁር ነበሩ
    ነፍስ ይማር ለቤተሰበዎ መፅናናትን እመኛለሁ

  • @habiibjacam-of4vg
    @habiibjacam-of4vg 3 месяца назад +27

    እውነት መነገር የሚያስገድልበት ሀገር 😢😢😢 በጣም ነው ያዘንኩት ያኔ ወንድም 💔አዝናለሁ

    • @MuLU-my3hg
      @MuLU-my3hg 2 месяца назад

      የት ላይ ነዉ እዉነት የተናገረ ገዳዩ እራሱ መሼለም አለበት ዉሼት ነዉ ሁለተኛ አማራ አልሆንም ብላ አልተገደለችም እኮ ነዉ ያለ እሔ ደደብ ነብሱ አይማር

  • @admassuk.2419
    @admassuk.2419 3 месяца назад +10

    እረጋታው፣ ገለፃውና ትንተናው ይስባል።
    ነፍሱን ይማር ፈጣሪ። 🙏

  • @birratedhowai6799
    @birratedhowai6799 3 месяца назад +22

    እጅግ ድንቅ ቃለምልልስ።

  • @Eyobs90
    @Eyobs90 3 месяца назад +28

    መልካም እረፍት ወንድም አለም!! እግዚአብሔር ለቤተሰብ ወዳጅ መፅናናት ይሁን!
    መልካሙን ነገን ያምጣልን!!

    • @tilahunyimer25
      @tilahunyimer25 3 месяца назад

      ወሬኛ አሽቄ።

    • @FacikaSara
      @FacikaSara 3 месяца назад +2

      መፅናናት የሚሰጣቸው እግዚያብሔር የአራጅ የነብሰ ገዳይዮች አምላክ አይደለም ኢየሱስ አለሙን ያድነው ታርዶ ነው አርዶ አይደለም ኦሮሞዎች እግዚያብሔርንና አራጁን ዘንዶ ለዩ እዛው በዋቄፈታ በዘንዶው ስም ተናገሩ ክብራቹ በነውራቹ

    • @Eyobs90
      @Eyobs90 3 месяца назад +2

      @@FacikaSara ሳርዬ ባይገርምሽ እኔ ብሔርተኛ አማራ ነኝ! የአማራው የህልውና ትግል እስከገባኝ ድረስ፣ የማንንም ብሔር፣ ባህል እና ሐይማኖት በጅምላ ወንጅሎ እና ጠላት አድርጎ አይደለም። ቁጣችንን በሚገባው ቦታ ላይ ፎከስ ማድረጉ ይገባል ብዬም አምናለሁ!!

    • @addis8247
      @addis8247 3 месяца назад

      @@FacikaSara ከፍተኛ የሆነ የአስተሳሰብ ማነስ አለብህ፡፡ አምልክም የአንድ ነገድ ብቻ ነዉ ለማለት ማሰብህ ብዥታ ዉስጥ መሆንህን ያሳያል፡፡አቶ በቴ ኡርጌሳ በራሱ የገደለዉ ህይወት ካለ በተጨባጭ ማሰወቅ አለብህ፡፤ በአገራችን ለዉጡን ለማጠልሸት በየበሔሩ ያሉት ፅንፌኞች ህዝብ ላይ ማፈናቀል፣ሞት.፣ዘረፋ፣እገታ፣ድፈራ፣የንብረት ዉድመት እና የመሳሰሉትን አድርሷል፡፡ ይህ ተግባር የፅንፌኞች ድርግት ነዉ እንጂ አቶ በቴ ያደረጉት አይደለም፡፡ ሌላዉ ኦሮሞዎች ዋቄፋታ ስለሆኑ በእግዚአብሔር ስም ፍትሃት መደረግ የለበትም፡፡እዚህ ላይ እምነት የግል አገር ግን የጋራ ነዉ፡፡ በኦሮሞ ዉስጥ የተለያዩ ሃይማኖት ተከታዮች እንዳሉ ማወቅ አለብህ፡፡ ኦርቶዶክስ፣እስላም፣ዋቄፋታ፣ፕሮቴስታንት እና የመሳሰሉት ዕምነት ተከታዮች አሉና ይህን መረዳት አለብህ፡፡

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 3 месяца назад +1

      ​@@Eyobs90 😂😂😂

  • @muhammedseid3810
    @muhammedseid3810 3 месяца назад +25

    ሰውን መግደል ማሽነፍ ሆኖ አያቅም እንደውም ይጠነክራል በሀሳብ ማሽነፍ ሲያቅጣቸው ገደሉት ሚስኪን ልጆቹን እና ቤተሰቡን አላህ ያፅናቸው ይጠብቃቸው በጣም ልብ ይሰብራል

    • @FacikaSara
      @FacikaSara 3 месяца назад +1

      እሱ ያሳረደው ንፁሃን እናቶች ህፃናትስ?ማሩድና ሰው መብላትን እሱና ዘሩ አይደል የጀመሩት የተፈፀመበት እኮ የእግዚአብሔር ቃል ነው ሰይፍን የሚያነሱ በሰይፋቸው ይጠፋሉ ልጆቹም በሱይፍ ይልቃሉ ዘር ማንዘሩም ሰው አርደው እንደበሉ ሰይፈኛ ይላክላቸዋል ከሰማይ

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 3 месяца назад +1

      ❗ የ ሰው መሞት ቢያሳዝንም ነገር ግን ቅንነት ና በጎ ነገር አይታይበትም በሂወት ኖሮ ሂወቱን ቢስተካከል መልካም ነበር❗

  • @meresameresa5025
    @meresameresa5025 3 месяца назад +1

    በጣም ያሳዝናል ከምር ለሓገራችን ጠቃሚና ፍትሀዊ ምሁር ነበር 😢😢😢😢ነብስህን እግዚአብሄር በለመለመ ስፍራ ያኑራት

  • @bayissadidi9394
    @bayissadidi9394 3 месяца назад +7

    አቦ ባቴ ኡርጌሳ እጅግ በጣም ድንቅ የሆነ ታሪካዊ መልዕክት ላለውና ለቀጣዪ ትውልድ አስተላልፎ አለፈ።
    ታሪክና ትውልድ ሲያሰታውሰው ይኖራል።
    ነፍሱ በአፀደ ገነት ትረፍ !

  • @melesebgurmu
    @melesebgurmu 3 месяца назад +1

    Thank you ዮሐንስ በቂ ጊዜ ሰጥተህ ተደምጦ የማይጠገብ የበሰለ የፖለቲካ ተንታኝ ስላቀረብክልን ክብረት ይስጥህ 🙏

  • @mesfindiro8283
    @mesfindiro8283 3 месяца назад +9

    በምንም መልኩ ይህን ሰው መገደል ፖለቲከኛነት ሳይሆን ሽብርተኝነት ነው። ገዳዮቹ / ገዳዩ ፍላጎታቸው ግለሰቡን መግደል ሳይሆን ሕዝብን ለማጨራረስ እና ጥቁር ደም ለማቀባባት የተደረገ ሴይጣናዊ ተግባር ነው!

  • @dasewole4740
    @dasewole4740 3 месяца назад +11

    ጠንካራ ሀሳብን ጠነካራ ማንነት የሚፈራ መሀይም ነው ...ገራሚ ሰው ነብስክ በሰላም ትረፍ 😢😢

    • @alemneshtaye5739
      @alemneshtaye5739 3 месяца назад +1

      በጣም ነው የሚያሳዝነው አብይ በእውቀት የሚበልጠውን ያስገድላል ብቻ በጣም አሳዘነኝ ሰውየው

    • @hanaalem7198
      @hanaalem7198 3 месяца назад

      Abye Ahmed Is A Murderer

  • @terefebirhanu8680
    @terefebirhanu8680 3 месяца назад +2

    ለሞተው ወንድማችን ለወዳጅ ዘመዶቻቸው መፅናናትን አመኛለሁ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 3 месяца назад +17

    ሰው ሃሳቡን በነፃነት እንዳይናገር በግድያ ማሸነፍ እስከመቼ ያሳዝናል 😥😥😥😥😥😥😥💔

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 3 месяца назад +1

      👉 በሀሳብ ሳይሆን ከገዛ ቤተሰቦቹጋ በገባበት ውዝግብ ነው❗ አደጋ የደረሰበት❗ደሞም ጽንፈኛ ነበር❗ መሞቱ ግን ያስዛናል RIP

  • @foreverethiopian1551
    @foreverethiopian1551 3 месяца назад +7

    He was a well-informed politician.😢

  • @user-dn5tl8kk9g
    @user-dn5tl8kk9g 3 месяца назад +6

    መለካም እርፍት ጀግና ፖለቲከኛ 😢😢😢😢😢

  • @Boranborana9196
    @Boranborana9196 3 месяца назад +4

    ለምንድን ነው ከግድያው ቀድሞ መንገድ ከፋች ቃለ ምልልስ የሚደረገው? ይህ ቃለ ምልልስ ለመገደሉ መነሻ ይሆናል። የሀጫሉን ግድያም ካስታወስን የ "OMN ጋዜጠኛ" ካደረገው ቃለ ምልልስ በኋላ መገደሉ ከዚህ ግድያ ጋር ያመሳስለዋል።

  • @kifluwoldegiorgies6595
    @kifluwoldegiorgies6595 3 месяца назад +10

    Intellectual person

    • @bulgaw
      @bulgaw 3 месяца назад

      Intellectual??hummm. I have checked the dictionary. The meaning doesn't correlate with this guy. Racially inflicted, full of hatred.

    • @noelyemane7494
      @noelyemane7494 3 месяца назад

      Intellectual based on what lol

  • @user-tq6bz1de1v
    @user-tq6bz1de1v 3 месяца назад +8

    He is Intellect

  • @hailemichaelasfaw7683
    @hailemichaelasfaw7683 3 месяца назад +9

    He spoke the truth!

    • @Fikru1948
      @Fikru1948 3 месяца назад

      Really❓️

    • @Fikru1948
      @Fikru1948 3 месяца назад

      Hw is a narrow nationalist.

    • @sightseeing40
      @sightseeing40 2 месяца назад

      ​@@Fikru1948yes he speak the truth

  • @NumberSeven49
    @NumberSeven49 3 месяца назад +3

    አምላክ ለኢትዮጵያ ሠላሙን ይላክ።

  • @MisikirTilahun
    @MisikirTilahun 5 дней назад

    አቶ በቴ ኡርጌሳ
    smart mined !!
    በጣም ያሳዝናሉ
    ከመረጋጋታቸው ጋር የሚገርም ጭንቅላት ያላቸው ጉምቱ ፖለቲከኛ ነበሩ::
    ነፍስ ይማር!!
    😭😭😭😭

  • @mahmmudyesuf3553
    @mahmmudyesuf3553 3 месяца назад +4

    ማን ይበልጥ ያሳዝናል? አማራ; ኦሮሞ ወይንስ ትግራይ ? ማን ነው ሁሉን ላግኝ ወይንም ሁሉን ልጣ የሚጫወተው? ........ማንስ ነው ለእኩልነት የሚታገለው ? ነፍስ ይማር !!

  • @Maereg-
    @Maereg- 3 месяца назад +5

    ነፍስሕን ፈጣሪ በገነት ያኑረው። የአቶ ቤተ ኦርጊሶ አገዳደል ያማል ያሳዝናል። አቶ ቤተ ኦርጌሳ አኦሮሞ ምድር የተፈጠረ ለሁሉም ጭቁኖች የቆመ ሰው ነበር። እባካቹ እንቻቻል እስከ መቼ እየተገዳደልን እንቀጥላለን። መጨረሻችን አያምርም። አገሩቷ የሁሉም ናት መቻቻል የግድ ነው እንዲህ አይነት ዘግናኝ ግድያ ዋጋ ያስከፍላል ከባድ ዋጋ። በትግራይ, አማራ, ኦሮምያ እሄ ሁሉ ግፍ, በጋምቤላ, ቤንሻንጉል ወዘተ ግፍ በዛ በሁሉም አካባቢ

  • @TofikZilal
    @TofikZilal 2 месяца назад +1

    እንደዚህ ያሉ ሙህራን መግደል በራሱ ውድቀት ነው::
    አሏህ ይበቀልልህ::

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 3 месяца назад +5

    ነፍስ ይማር

  • @yohanestamerat6303
    @yohanestamerat6303 3 месяца назад +4

    Eye opener interviewe

  • @mulukengirma71
    @mulukengirma71 2 месяца назад +1

    በቲ ኡርጌሳ ታላቅ ምሁር ❤

  • @WKaz-cs8tg
    @WKaz-cs8tg 3 месяца назад +1

    Excellent political analysis by knowledgeable person. Sad we lost him even though his real work and the truth will serve us and everyone in the world.

  • @MekidsMuhabaw
    @MekidsMuhabaw 3 месяца назад +1

    Intellectual and well versed politicians!!!Awesome!!!

  • @hey1232
    @hey1232 3 месяца назад +2

    We have lost a great man & a great politician….💔💚💔…..
    "I can no longer hold my head up high as OROMO, I now bow my head in shame, we have lost a great man in you Oboo Batee, you gave us so much hope for our people & country, you gave your life for what you believed in and for that we are eternally grateful. Thank you our hero, you will always be in our hearts…. We love you, may you rest in peace”🙏🏾🙏🏾🙏🏾
    No words can describe the sadness I’m feeling right now💔💔💔🖤🖤🖤…!!!

    • @wab4425
      @wab4425 3 месяца назад

      We’ll fight the so called devilish “prosperity party!”! If all nations are standing together

  • @jerrymergia3255
    @jerrymergia3255 3 месяца назад +4

    His brilliant well spoken politician rest in peace

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 3 месяца назад

    ነፋስህን ፈጣሪ በገነት ያሳርፍልን😭💔በጣም ያሳዝናል ልብ ይስብራል💔☝🏾አገራችን ስላም ያርግልን እግዚአብሔር🙏😭😭😭

  • @user-wy6iu4ww3v
    @user-wy6iu4ww3v 3 месяца назад +2

    ነፍስ ይማር ለቤተሰበዎ መፅናናትን እመኛለሁ::

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 3 месяца назад +4

    ❗ የ ሰው መሞት ቢያሳዝንም ነገር ግን ቅንነት ና በጎ ነገር አይታይበትም በሂወት ኖሮ ሂወቱን ቢስተካከል መልካም ነበር❗

  • @Abdulkadir-bx5iv
    @Abdulkadir-bx5iv 3 месяца назад +5

    ethiopia is a country that has since yesterday true human blood a country where no one can express opinions freely no matter who they are it is very painful why people are killed😢

    • @jerrymergia3255
      @jerrymergia3255 3 месяца назад

      Welcome to Ethiopia

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 3 месяца назад +1

      ❗መሞቱ ቢያሳዝንም ጽንፈኛ ግን ነበር❗ሂወቱንም ያጣው ከገዛ ወንድሙጋ በገባበት የንብረት መካካድ እንጂ ጥሩ በሀሳብ ስለነበረው አይደለም❗ RIP

  • @hailemichaelasfaw7683
    @hailemichaelasfaw7683 3 месяца назад +3

    You can see the brightness! If they were together discussing😢

  • @MekidsMuhabaw
    @MekidsMuhabaw 3 месяца назад +6

    The journalist doesnot know the topic well. I am sorry. I advise you to read more!!

  • @SADAMMEKONEN
    @SADAMMEKONEN 3 месяца назад +3

    ሁሉንም ጊዜ ይፈታዋል ይገርማል !!!

  • @lamrof
    @lamrof 3 месяца назад +22

    በክልሉ ያለውን ህዝብ መጤ እያለ አስጨፍጭፎ፣ በገዛ ክልላችን ብሔራዊ መንግሥት አያገባውም ማለት አይችልም።

    • @Samitrghh
      @Samitrghh 3 месяца назад

      ግርም የምትሉኛ ኮመንት ሰጪዉች ኢትዮዺን አይወድም ነበረ ስትሉ አየው ልበል እናተ ኢትዮዺን ትወዳላቹ ጦርነቱ ከኦሮሞ ሲሆን ግፋ በለው ከትግራይ ሲሆን አብይ ሺ አመት ንገስ ስለምትሉ ነው ኢትዮዺን የወደዳቹት እሱ እኮ በትግራይ ጦርነት የኦሮሞን የአማራን ጦርነት ትክል አይደለም ብሎ ሲቃወም ነበር ማነው ታዲያ ኢትዮዺን የሚወደው እናተ እኮ የትግራይ እና የኦሮሞ ሰላማዊ ሰው ሲሞት ሴት ስትደፈር ማሳ ሲቃጠል ቤታቸው ሲቃጠል ጁንታ ነው የጁንታ ነው ሸኔ ነው የሸኔ ነው እያላቹ የክፋታቹን ጥግ ያሳያቹ ጀኖ ሳይደር ናቹሁ ታዲያ ማናት የናተ ኢትዮዺያ ? እፈሩ ወደራሳቹ ተመለሱ ከስተታቹ ተማሩ ጠይቁ ኢትዮዺያ ማናት መነሻው ኬት ነው በሉ ዝም ብላቹ በውሸት ታሪክ ቁማር አትበሉ እኛንም አታስበሉ😅

    • @hey1232
      @hey1232 3 месяца назад

      ኡፍፍፍ እስቲ ካላወቃችሁ ዝምምም በሉ 💔💔💔

    • @Boranborana9196
      @Boranborana9196 3 месяца назад +1

      መፃፍ ስለምንችል ብቻ መፃፍ የለብንም። ይህንን ጠንካራ ምሁር መንቀፍ አይቻልም

  • @user-xy9zx3xg4u
    @user-xy9zx3xg4u 3 месяца назад +5

    ያሳዝናል የሰው ልጅ ህይወት የረከሰበት ሀገር

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 3 месяца назад +1

      👉 ከገዛ ቤተሰቦቹጋ በገባበት የንብረት መካካድ ውዝግብ ነው❗ አደጋ የደረሰበት❗መሞቱ ግን ያስዛናል RIP

    • @user-xy9zx3xg4u
      @user-xy9zx3xg4u 3 месяца назад

      @@mordecai4675ሲጀመር ገና ፖሊስ ሳያጠራ ፍርድ ላይ መድረስ ተገቢ አልነበረም። አንተው እራስህ ካመጣኧው ግን ማንም ጅል ያልሆነ ሰው ባቴ ኡርጌን የገደለው ኮሬ ነጌኛ የተባለው የኦሮሚያ የነ አብይና ሽመልስ ገዳይ ቡድን መሆኑን ማንም ያውቃል። ሃሰት ለማንም አይጠቅምም።

  • @tomtom-qj4fv
    @tomtom-qj4fv 3 месяца назад +2

    ይህ ሰው የፖለቲካ ሳይንስ ፣በህገመንግስት እውቀት ሊቅ ነበር። ሳናቀው አጣነው! ዓለም መምራት የሚያስችል እውቀት ነበረው። ትልቅ ኪሳራ

  • @danieloljira
    @danieloljira 3 месяца назад +1

    ይህን የመሰለ ለሀገር ተቆሪቃር የሆነ ምሁር የገደሉ ግለሰቦች የኢትዮጵያ ሕዝብ እፋረዳቸዋል... አቶ በታ ኡርገሳን መግደል የመጨረሻ ውርደት ነው...

  • @mohammedsooma3685
    @mohammedsooma3685 3 месяца назад +1

    ይህን ቃለ ምልልስ እስከመጨረሻው የተከታተለ ሰው ገዳዩ ማ እንደሆነ ለመገመት አይቸገርም። ያሳዝናል።

  • @ashenafialemu5674
    @ashenafialemu5674 3 месяца назад +1

    Batte’s assassination is so painful! I can’t imagine how difficult is this moment for his 4 children Children and pregnant Wife😢
    His brilliance and the coherence of his thoughts put him as a threat to his murderers‼️
    Am sorry gentleman, RIP 🙏

  • @user-hb3tw3de7r
    @user-hb3tw3de7r 3 месяца назад +7

    አሁን ስንት ንፁህ ወጣቶች በሚሞትበት ሃገር ምንድነው ይሄ

    • @adamali47
      @adamali47 3 месяца назад

      ❤❤❤

    • @saruyoha2590
      @saruyoha2590 3 месяца назад

      👍👍👍

    • @hey1232
      @hey1232 3 месяца назад

      ምን ማለት ነው....??? ተዉ እናንተ ስዎች ተዉ እባካችሁ ልብ ግዙ ጠላታችሁን ለዩና እወቁ ...!!!

    • @alemneshtaye5739
      @alemneshtaye5739 3 месяца назад +2

      ማንም ይሁን ማንም በእግዚአብሔር አምሳል የተፈጠረን ፍጡር መግደል ወንጀል ነው ። ብቻ እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን

    • @Ashaimaseifa46
      @Ashaimaseifa46 3 месяца назад

      ከገዳዮቹ ነህ ከነአብይ ከነ ሽመልስ ጋር ።

  • @tesfatolla2236
    @tesfatolla2236 3 месяца назад +7

    Abiy Ahmed's Kore Nageenyaa killed him. Bate Urgessa was a very determined, decent, sharp, & brave Oromo politician. His blood cries out from the ground to the Almighty God.

    • @gemechuuberiisoo698
      @gemechuuberiisoo698 3 месяца назад

      why do jump to judging blindly? is it customary for OLF members to lie through their teeth?

    • @hey1232
      @hey1232 3 месяца назад

      💔💔💔🖤🖤🖤

  • @RomanRoman-vj5xz
    @RomanRoman-vj5xz 2 месяца назад

    Let alone listen to what he said before he got killed, my eyes starters to tear 😢 every time I see his picture. Very painful 😒

  • @amhaborcha5689
    @amhaborcha5689 3 месяца назад

    Real intelectual, humble, orater, genuine politician one can lern from. RIP brother.

  • @yemirutesfaye2518
    @yemirutesfaye2518 3 месяца назад +1

    አንደበተ ርቱዕ ነበር። ስለ ፖለቲካዊ ሁኔታው ጠንካራ እና ምክንያታዊ ትንታኔ ነበረው። RIP

  • @agereshiferaw1279
    @agereshiferaw1279 3 месяца назад +5

    ሀይማኖተኛ ነው ተብሏል የቀበር ሰነሰርአታቸው የተፈፀመው መሰረተ ክርስቶስ ቸርች ይገርማል ክርስቲያን ተሆኖ ዘረኝነት ማራማድ።ይቅር በለን ጠፍተናል።

    • @SEP2922
      @SEP2922 3 месяца назад

      😢😢😢

  • @esategemora3877
    @esategemora3877 3 месяца назад +1

    ነፍስ ይማር! ግን ያቺ እሚመኟትን ኦሮሚያ የምትባል ሀገር ሳያዩ መሞታቸው ሌላው አሳዛኝ ነገር ነው።

  • @waliif_tutorial
    @waliif_tutorial 3 месяца назад +15

    I'm getting confusion with Asham Tv! do they have hand in the death of Bette Urgessa?? This interview is happen before one month but they released now before 2 hours!! Where they were? What They have been waiting all this time?? It seems like they have planned and have known from the beginning the death of this innocent person😢😢

    • @lamigamada6812
      @lamigamada6812 3 месяца назад +1

      Harka keessa qabdi

    • @Anjulo959
      @Anjulo959 3 месяца назад +1

      You're right...... I smell a rat, too😅

    • @Gi-fw1ug
      @Gi-fw1ug 3 месяца назад

      It was released couple month ago... they are posting again just to let the people who didn't watch it.

    • @hey1232
      @hey1232 3 месяца назад

      @@Gi-fw1ugWhen & where was posted ??? This Is The First Time Im Hearing This…

  • @Fano316
    @Fano316 3 месяца назад +1

    ነብሱን ይማር ቤተሰቡንም እግዚአብሔር ጥናት ብርታቱን ይስጣቸው

    • @birhaneazazh6109
      @birhaneazazh6109 3 месяца назад +1

      😂😂😂😂

    • @Fano316
      @Fano316 3 месяца назад

      @@birhaneazazh6109 lol ዱርዬ አታስፎግር እንጂ

  • @AsebelignWeji
    @AsebelignWeji 3 месяца назад +1

    ነብስ ይማር 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-pv6wm9uq9b
    @user-pv6wm9uq9b 3 месяца назад +1

    Kana hawwasn jaallatu yeroo hedduu gaaffi fi deebii qopheessuun maaliif ija hawasa dura abamsiisu kun hanga yoomitti itti fifa lata nama dacheen kun nama meeqa dhabde .brilliant person RIP

  • @habtamutamene-nd3ev
    @habtamutamene-nd3ev 3 месяца назад

    person of the year !!

  • @user-qb7on2jr4w
    @user-qb7on2jr4w 3 месяца назад +3

    ewketu gn migerm new

  • @jackinoassefa3291
    @jackinoassefa3291 3 месяца назад

    አብዪ አህመድ ደመኛ የህዝብ ጠላት መሆኑ ዓለም አውቀበት። ኢትዮጵያ ወጣት ቶሎ ፍጠኑ አብዪ መጣል። ወንድም መልካሜ ዕርፍት።

  • @tafesseayalew6560
    @tafesseayalew6560 3 месяца назад +1

    ጠያቂው እራስህ የማትረባ ነህ ።የትግራዪን ጦርነት ያወራውን አሜን ብለህ የምትቀበል

  • @solomon7570
    @solomon7570 3 месяца назад +1

    ነፍስ ይማር፤እጅግ የሰከነ ውይይት ነበር

  • @trfnehalemu9900
    @trfnehalemu9900 18 дней назад

    ነብስ ይማር

  • @gugsamerga
    @gugsamerga 2 месяца назад

    Amazing,RIP!

  • @user-jj8ce3bz1p
    @user-jj8ce3bz1p 3 месяца назад +1

    Humble politician 😢

  • @godisgoodallthetime42
    @godisgoodallthetime42 3 месяца назад +1

    ገዳዮች እግዚአብሔር ይፋረዳችሁ።የሀገር ሀብት ነው ያሳጣችሁን

  • @Lgenemeti2011
    @Lgenemeti2011 3 месяца назад

    በጣም ያሳዝናል ደምህን እግዚአብሄር ያውጣልህ::

  • @jcjkvvnhhdfhjfuj603
    @jcjkvvnhhdfhjfuj603 3 месяца назад +5

    ይህን የመሠለ ጀግና ነው ያጣነው ዋ ኮሬ ነጌኛ

    • @hey1232
      @hey1232 3 месяца назад

      🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤

    • @TH-qk6ez
      @TH-qk6ez 3 месяца назад

      ሱፍ ለብሶ መርዝ የተፋ ሁሉ ላንቺ ጀግና ምሁር ነው።

  • @solomonb1211
    @solomonb1211 3 месяца назад +6

    አብይ አህመድ ይህን ሰው ባይገድለው ነበር የሚገርመው!

  • @tirusenumariye3541
    @tirusenumariye3541 3 месяца назад

    I am an Amhara. Even if i didn't the ideology of OLF. But i respect their struggle if it is peaceful. It is a very sad to hear that we lost him. He is very conscious and tells what he believes and he is a real politician. That is why prosperity party wanted avoid him by taking his precious life. They knew that he has a better knowledge and convincing people. That was they scared about

  • @MuhammedHussein-hk4ji
    @MuhammedHussein-hk4ji 3 месяца назад +4

    Maalumaaf ajjeesan

    • @wab4425
      @wab4425 3 месяца назад

      Abey gafaadhu esaatuu gaalafatee

  • @TigistMlse-ev6zu
    @TigistMlse-ev6zu 3 месяца назад

    ያሣዝናል መጨይይረሻችን ምን ይሆን

  • @etsegenetegebru2323
    @etsegenetegebru2323 3 месяца назад +1

    Weya hagera😢😢😢

  • @abebelemma963
    @abebelemma963 3 месяца назад

    Rip ! Great man !!!

  • @Zewge
    @Zewge 3 месяца назад +2

    THAT IS A TEXTBOOK EXAMPLE, THE REALITY ON THE GROUND IS WAY DIFFRENT. ETHIOPIANS SHOULD VOTE FOR A CONSTITUTION SUITABLE FOR ALL OF THEM THE CURRENT ONE NO MATTER HOW MUCH YOU LOVE IT IS NOT ACCEPTABLE BY A SIGNIFICANT NUMBER OF THE POPULATION THAT IS THE UNSPINNABLE TRUTH, OTHERWISE BETTER TO PART AMICABLLY. TPLF'S AND ONG'S DESIGN HAS RAN IT'S COURSE.

  • @tsegayeteshome4722
    @tsegayeteshome4722 3 месяца назад +1

    ኦሮሚኛ የፈዴራል ቋንቋ ይሆናል የሚለው የህገ-መንግሰት አንቀፅ የትኛወ ነው?

  • @kalkal1691
    @kalkal1691 3 месяца назад

    @ አየኔ ያለየውን እርገጠኛ ሆኝ የበልፅግና መንግስት የገደለው ማለት ባልችልም ይህ ቃል መልለስ ላይ ግን ያስኛል እደሚገድሉት ብልፅግናወች 👈 ነብስ ይማር

  • @solomonsinke457
    @solomonsinke457 2 месяца назад

    እኳንም ተሽኝህ የቸር ያርግልህ ዘረኛ ወደ ፌት የተናገረውን ስሙት ተመልሳችሁ እግዝሀቤር ፈረደ

  • @oromoohits4921
    @oromoohits4921 3 месяца назад +3

    I am going to support any rebels against this government ( if and only they accept this govt is not oromoo govt)

    • @oromoohits4921
      @oromoohits4921 3 месяца назад

      @marigoldan1 enkwan oromoo mhon, they aint human being

    • @user-hb3tw3de7r
      @user-hb3tw3de7r 3 месяца назад

      What a foolish

    • @oromoohits4921
      @oromoohits4921 3 месяца назад

      @user-hb3tw3de7r wode eko aydlem,lmanor setel nw AK gezte ,mengestun ymtegelwu,ene demo yeresen opportunity lemetbek FANO'n yemdgef mabt alegn,that means fano mangist yhongnle mlet aydelm
      You can help us mengestun lemtal mlete nw😉

    • @Fairplay2015
      @Fairplay2015 3 месяца назад

      FANO IS THE SOLUTION

    • @oromoohits4921
      @oromoohits4921 3 месяца назад

      @@Fairplay2015 gambelans figheter,gumuz,oneg,obneg,tplf,fano Egypt ,somali enyuu attack on et degflhu

  • @ZelalemChane-ce5jy
    @ZelalemChane-ce5jy 2 месяца назад

    የሚገርም ሰው ነው ነብስይማር

  • @abck23
    @abck23 3 месяца назад

    ሰላም እርፈ

  • @seidabdela9125
    @seidabdela9125 3 месяца назад +1

    😢😢😢

  • @oligenet7404
    @oligenet7404 3 месяца назад

    Brilliant guy RIP

  • @abiymekonnen386
    @abiymekonnen386 3 месяца назад +2

    Looks like prosperity took him out so sad

  • @minyahilsileshi4376
    @minyahilsileshi4376 3 месяца назад +2

    መንግስት ባለበት ሀገር እንዴት የሚል አይጠፋም መቼም! ሞትን ተለማምደነዋል ላለፋት 5 አመታት

  • @workineshadugna
    @workineshadugna 3 месяца назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-if7if3ct7r
    @user-if7if3ct7r 3 месяца назад

    እናንተው ያሳደካቸው የራስህ ልጆች ነው የገደሉህ

    • @sightseeing40
      @sightseeing40 2 месяца назад

      balege yibalal indante yale kebit

  • @mekonenelfineh2111
    @mekonenelfineh2111 3 месяца назад

    ኧረ ጉድ ነው!! ለማንኛውም ሞቱ ያሳዝናል ግን........

  • @melesebgurmu
    @melesebgurmu 3 месяца назад

    ጃል በቴ ድንቅ የሆነ የፖለቲካ ሰው ነበር ምን ያደርጋል የሀሳብ ልዕልናን የሚፈራውና የመሃይቦች ስብስብ የሆነው መንግስት ገደለው;ግን ሃሳቡን ማጥፋት አይቻልም...

  • @lemlemasmelash2764
    @lemlemasmelash2764 2 месяца назад

    He may R.I.P. Goodness Ethiopia loosing keeling a good man I lost hope everyday just killing your on people I just pray for his family God give them strength 🙏❤️🙏❤️🙏❤️

  • @alaxstesfaya
    @alaxstesfaya 3 месяца назад +1

    😢😢😢😢😢

  • @bekelegutema7875
    @bekelegutema7875 3 месяца назад +1

    The depressing thing about people who become narrow-minded about their ethnicity is that they will make messier decisions. But generation after generation comes and leaves. TPLF, ONEG, and others have been striving to demolish their homeland rather than forging a robust nation. There is no winner in the conspiracy. A good example is TPLF, it did not build a nation even benefit Tigrians.

  • @kitilayadessa8872
    @kitilayadessa8872 3 месяца назад +5

    That is why Oromo people blame Ethiopia because Ethiopia fiercely hate true oromo son,who is scholar and leader. From generation to generation Ethiopia addicted of true oromo son blood,who is working day and night to adress political problem and historical injustice between Ethiopia and Oromo.

    • @Sarbet888
      @Sarbet888 3 месяца назад

      Ethiopians only demand from Oromos like you to stop killings, especially children, robbing banks, and being tribalists. Oromo, like other societies, has a good culture, but slaughtering children is the ugly part of that culture.

    • @gemechuuberiisoo698
      @gemechuuberiisoo698 3 месяца назад

      I am the son of an Oromo peasantry and an Oromo to my core. You and your similarities, are copy cats of Eritrean secessionists, that blame Ethiopia. A decent hard working Oromo, like I am, believes in live and let live. Listen to the old songs of Wosonu Dido the son of Selale and the recent lyrics of Haachalu Hondesa the prodigy of the Oromo songs who was eaten alive by TPLF_OLF joint force.
      ማሳን ጋማ ላፋ ኢንባቱ
      ታልባ ፋጫፋ ታቱ
      ቶኮ ዱኤ ቶኮ ኢንታኡ ዋልጋላፋታቱ
      ሳሬን ሳሬ ኛቴ ሂርሚን ኢልካን ፊጤ
      ኩን ጃላላ ሞቲ ዳኩ ቢሻን ሊጤ
      A journey to craft the most powerful nation on the horn Africa is a bitter sweet. Ethiopia like all other great nations is the product of broken bones, spilled blood, laughter and tears. In grand scheme of forging a powerful nation, it is difficult to avoid tensions and disputes. In the march of time, this was the course Ethiopia nation formation has gone through. It is our history ; let us swallow it and forge a head, united in our pursuit of a better Ethiopia governed by principle of unity, democracy and progress.

    • @hey1232
      @hey1232 3 месяца назад

      Fact 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @andenetashenafi814
    @andenetashenafi814 3 месяца назад

    He is a person whom you can have conversation with, at least he is civil
    But he views are extremist _ Our way or the high way. Thanks to our good leader Abiye, he knows how to deal with dangerous extremists. 😊😅😅😅😅 PP will preveal.

  • @hailemichaelasfaw7683
    @hailemichaelasfaw7683 3 месяца назад

    Mud sileyazachihubin thank you

  • @wirohode506
    @wirohode506 3 месяца назад +1

    Belefelefu yitefu😮

  • @Maereg-
    @Maereg- 3 месяца назад +5

    ጥፋቱ ምንድን ነው? ለምን ተገደለ ወይ ኢትዮጵያ በቃ የተናገረ ሁሉ ለምን ተናገርክ እየተባለ ከተገደለ መጨረሻችን ምን ይሆን?

    • @TH-qk6ez
      @TH-qk6ez 3 месяца назад

      ወረኛ, ሱፍ ለብሶ መርዝ የተፋ ሁሉ ላንቺ ምሁር ነው።

    • @Maereg-
      @Maereg- 3 месяца назад

      @TH-qk6ez why don you first read before replying to my comment, I denounced the brutal killinhs of the man.

  • @danileteffra3573
    @danileteffra3573 3 месяца назад +3

    የፊቱ የንግግር ገፅታ ሐጫሉን ይመስላል ንቀት አለበት አይ ሟች አፈር መሆንን መርሳት ለዚች አጭር እድሜ፡፡