የተወዳጀጇ ተዋናይት ሜላት ነብዩ ስኬት እና በአርቲስቶች የደመቀው ምርቃት!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Комментарии • 321

  • @ensratube
    @ensratube 7 месяцев назад +92

    ጀግና ሴት ማለት እንዲህ ናት ከወደቀቺበት በእጥፍ የምትነሳ ሜሎዬ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ከፍ ያርግሽ ❤

    • @liinaibrahim7332
      @liinaibrahim7332 7 месяцев назад

      .እኔ ምለው ከባልዋ ጋር ተፋታለች እንዴ

    • @ensratube
      @ensratube 7 месяцев назад

      @@liinaibrahim7332 ዩቱበሮች ሲሉ ነበር እሷ ግን ምንም አላለችም አሁን ደሞ አየሁት ባሏ😂

    • @Tutu-f1q
      @Tutu-f1q 7 месяцев назад

      እውነት ነው

    • @demekechbekele1598
      @demekechbekele1598 7 месяцев назад

      Wowww

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 7 месяцев назад

      🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 7 месяцев назад +45

    ሚሉዬ ጀግኒት የልፍትሽን ውጤት በአይንሽ ስላየሽ እንኳን ደስ አለሽ🎉

  • @MnMn-zc4bd
    @MnMn-zc4bd 7 месяцев назад +46

    ከአርሢቶች ሑሉ የምወዳት አርቲሥት ሚላት ነብዩ ናት እርጋታዋ ጥንካሬዋ አላሕ ይጠብቅሺ ❤

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo 7 месяцев назад +32

    የማትሰበር ሴት የሴት ቁንጮ እግዚአብሔር ሁሉንም ነገር ያሳምርልሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @genetiligabawu1709
      @genetiligabawu1709 7 месяцев назад +2

      እውነት ነው የማትስበር ሴት ነት ጣንካራ

  • @blenhaile8613
    @blenhaile8613 7 месяцев назад +16

    ሜኤሉዬ እንኳን ደስ አለሸ ባለቤትሽን ከጎንሸ በማየቴ ደስ ብሎኛል ትዳር ከእግዚያብሔር ነዉ አንቺን የመሰለ ሰቶታል ቢያቅበት ጡሩ ነው እድሜ ልክህን እየተንከባከብካት ኑር

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 7 месяцев назад +28

    ጎበዞች፣ እውነት ነው እርስ በርስ መመሰጋገን ይልመድብን ያገሬ ሰዎች❤❤❤❤፣ ሜላት እንኩዋን ደስ አለሽ እህታለሜ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን አሜን❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 7 месяцев назад +18

    ምርጥ ጎበዝ ታታሪ ጀግና ትሁት ሜሉ እንኳን ደስ አለሽ በርቺ ።

  • @manycell9813
    @manycell9813 7 месяцев назад +27

    እንዲህ መደናነቅ ቢለመድብን መልካም ነው እንኮን ደስ ያለሽ ተመልካቾች እባካችሁ ላይክ እና ፌው በፍፅም አይገናነኝም አይከፈልበትም ሰገቡ ላይክ አድርጋችሁ ግቡ

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 7 месяцев назад +14

    ሜሉ እንኳን ደስ አለሽ 🙏 ፈጣሪን የተደገፈ አይወድቅምና በርቺ ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ የድንግል ማርያም ልጅ በረከቱን ያብዛልሽ 🙏

  • @SARAYOUTUBE-c1p
    @SARAYOUTUBE-c1p 7 месяцев назад +10

    ጠንካራ ሴት ናት በእውነት እግዚአብሔር ይባረክ

  • @ETHIOPIA7773
    @ETHIOPIA7773 7 месяцев назад +12

    ደስ ሲል ባሏን አየሁት ልበል ❤❤❤❤ ዉይ እንደዉ ፈጣሪ መልሶ አንድ ያርጋቹ🙏

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 7 месяцев назад +16

    ሜሉ እኳን ደስ አለሽ የኛ ትሁት አሁንም ከፍ ያለ ስኬት ይገባሻል ❤❤❤❤

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 7 месяцев назад +25

    የሜሉን ባልተቤት በማየቴ ደስ ብሎኛል ወንድሜ please take care of her አትሞኝ ጨዋ ሴት ፈላጊዋ ብዙ ነው

  • @Meron-pd5jp
    @Meron-pd5jp 7 месяцев назад +20

    እንኳን ደስ አለሽ ሜሉየ የኔ ጨዋ 🥰
    ውሾች ይጮሐሉ ግመሎች ይከተላሉ እዲህ እየሰራሽ ጥላቶችሽን አስደምሚያቸው የኔ ሴት🥰🙏

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if 7 месяцев назад

      ትክክል

    • @ጎጄ
      @ጎጄ 7 месяцев назад +1

      😂😂😂😂😂እኔን የድሮፍቅረኛዋ አያድርገይ/ጠላቷም አያድርገይ እንዲስኬታማ ስትሆን እርሱን ባጠፋ ይሻለኛል ሜሉስወድሽ ቃልየለኝም🎉🎉🎉🎉

  • @ziyadahassen5876
    @ziyadahassen5876 7 месяцев назад +13

    ሰላም መስዬ አላህ ያፅናሻ ሜሉ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 7 месяцев назад +11

    ሜላት እንካን ደስ አለሽ ብዙ ኮመቶች በጹሁፍ ገልጸውሻል እግዚአብሔርን የያዘ አይወድቅም

  • @elsabetyemane3145
    @elsabetyemane3145 7 месяцев назад +8

    ዎው ሜሉ እንኳን ለዚህች ቀን አበቃሸ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @ቅዱስገብረኤልአባቴ
    @ቅዱስገብረኤልአባቴ 7 месяцев назад +9

    ሚሉየ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ውብ ከፍ ያለ ደርጃ ያድረግሽ እጂግ እረጋ ያለች
    አስተዋይ ተባርኪ እወድሻለሁ አከብርሻለሁ❤❤❤❤❤

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 7 месяцев назад +9

    ሜሉዬ እንኳን ደስ አለሽ🎉 እግዚአብሔር በእጥፍ ድርብ ከፍ ያድርግሽ 🙏🏾ውጪ ለምንኖረው ምርቱን እንድናገኝ online shopping አዘጋጅልን በርቺ!!የልጅ ማኛም በጣም እወድሻለሁ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል❤❤❤

  • @fikerasfaw2668
    @fikerasfaw2668 7 месяцев назад +17

    ሜሉ ጅግና❤

  • @odehhome8730
    @odehhome8730 7 месяцев назад +6

    ጎበዝ ጀግና ሴት ነሽ ሰላም ለኢትዮጵያ ናፈቀን

  • @saragezahegn1884
    @saragezahegn1884 7 месяцев назад +6

    ጀግና ሴት ደስታሽ ደስታችን ነው የስኬት ዘመን ይሁንልሽ።

  • @KidistBahiru-ob7ir
    @KidistBahiru-ob7ir 7 месяцев назад +27

    ሜልየ የጠንካራ ሴቶች ተምሳለት🥰🥰🥰🥰

  • @astertalahon6375
    @astertalahon6375 7 месяцев назад +7

    ሜሊየ እኳን ደስ አለሽ የኔ ጠካራ መልካም ሴት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @serkalem-b2t
    @serkalem-b2t 7 месяцев назад +5

    እዉነት አብራቹስላየሇቹ በጣም ነዉደስያለኝ ወላሂ አችጀግነነሽየኔሴትወይዘሮሜሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @smms6004
    @smms6004 7 месяцев назад +4

    የኔ ውድ ሜሊየ እንኳን ደስስስስ አለሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አንቺ ጠንካራ ነሽ የሴቶች ተሳሌት ልኡል እግዚአብሔር ሞገስ ይሁንሽ።

  • @weynuwababy4877
    @weynuwababy4877 7 месяцев назад +5

    ሜሉዬ እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ ፍፃሜው ሁሉ ያማረ ይሁንልሽ መልካሟ ሴት

  • @eyerussurur9363
    @eyerussurur9363 7 месяцев назад +5

    የንጉሱ እናት እንኳን ደስ አለሽ

  • @mounasabrina8121
    @mounasabrina8121 7 месяцев назад +3

    ጎበዝ በርቺ ሜሉ ለሴቶች አርአያ የምትሆኚ ነሽ ❤❤❤ ማንንም አትስሚ ተባረኪ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ልጆችሽን ይባርክልሽ ጀግኒት ብዬሻለሁ ረጋ ያልሽ አስተዋይ ሴት ነሽ

  • @engudaymengiste9683
    @engudaymengiste9683 7 месяцев назад +3

    ውይይይይይ እንዴት ደስ እንዳለኝ🎉እንኳን እግዚአብሔር አከናወነልሽ❤🎉🎉

  • @ፍቅርጌታቸው
    @ፍቅርጌታቸው 7 месяцев назад +6

    እግዚአብሔር ሴሰጥ እዲነው እግዚአብሔር አምላክ ከዜም የበለጠ ይሰጥሸ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy 7 месяцев назад +4

    እንኳን ደስ አለሽ ሜሉዬ የኔ ጠካራ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @HanaHana-uv5og
    @HanaHana-uv5og 7 месяцев назад +4

    የኔ ብርቱ ሴት ሜሉየ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ጀግና

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 7 месяцев назад +7

    ዋው ደስ ይላል ሜልዬ እንኳን ደስ ያለሽ

  • @busyline5298
    @busyline5298 7 месяцев назад +4

    ዋው የኢትዮጵያ ሴቶች ተምሳሌት
    ሜልዬ እንኳን ደስ አለሽ ጀግናዋ ሴት

  • @hargewoinamare3810
    @hargewoinamare3810 7 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር የያዘ እኮ ምንም አይሆንም የሀገሬ ኤልያስ እደምትወጀው መጨረሻሽን ያሳምረው እናቴዬ😊

  • @serkalemabebe771
    @serkalemabebe771 7 месяцев назад +5

    ጎበዝ በርቺ❤️

  • @እመቤትእሙ
    @እመቤትእሙ 7 месяцев назад +3

    ሜሉዬ እንኳን ደስ ያለሽ እህታችን የልፋትሽን ፍሬ በአይንሽ ስላየሽ እንኳን ደስ ያለሽ እመብረሀን ጥላ ከለላ ትሁንሽ የሴት ተምሳሌ ጀግና ነሽ በርቼ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ስራሽን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd 7 месяцев назад +4

    ሜሉየጠካራ የሴቶች ተምሳሊት እንኮንደስአለሽ❤❤❤

  • @ማሕሌት
    @ማሕሌት 7 месяцев назад +5

    ሜሉዬ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ጠንካራ

  • @melatmelkamu8405
    @melatmelkamu8405 7 месяцев назад +8

    Well done where is every artist from ethiopian you guys must be supportive!!!

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 7 месяцев назад +5

    ሜሉየ እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደስ ያለሽ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @habteshewaker5089
    @habteshewaker5089 7 месяцев назад +5

    መሲ እግዚአብሔር ያፅናሽ ነፍሰ ይማር

    • @temkinmohammed937
      @temkinmohammed937 7 месяцев назад +1

      መሢ ምን ሆና ነው እማ😢

    • @tigist9810
      @tigist9810 7 месяцев назад

      @@temkinmohammed937አባቷ ባለፈዉ አርፈዉቧታል

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 7 месяцев назад

      አባቱ ሙቶ

  • @zedishkonjo-oo6kb
    @zedishkonjo-oo6kb 7 месяцев назад +4

    ሜሉዬ የኔ ሴት ሁሌም ከፍ በይልኝ ስወድሽ❤❤❤

  • @meselechagidew7546
    @meselechagidew7546 7 месяцев назад +3

    Melat is an example of strong woman.May God bless her and her family.

  • @dubaidubai2048
    @dubaidubai2048 7 месяцев назад +2

    ማሻ አላህ ግን ባሏንም ስላየሁት ደስ ብሎኛል አይለያችሁ ❤❤❤

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 7 месяцев назад +1

    ሜሉየ መልካም ስኬት ይሁንልሽ ❤❤❤🎉🎉🎉እግዚአብሔር ከፍ ያለ ደረጃ ያድርስሽ የምወድሽ መልካም ሴት

  • @zuzu4528
    @zuzu4528 7 месяцев назад +3

    እንኳን ለሀሳብ ምኞት ህልምሽ አበቃሽ ሜሉ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ

  • @geteyayehuwala9518
    @geteyayehuwala9518 7 месяцев назад +6

    ሜሉየ እንኳን ደስ አለሽ🎉🎉🎉🎉🥰🥰

  • @elsabetmekuante1558
    @elsabetmekuante1558 7 месяцев назад +2

    ጀግኒት የእንስቶች ተምሳሌት ዘመንሽ ይባረክ ሜሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GenetNegtuGenetNegtu
    @GenetNegtuGenetNegtu 7 месяцев назад +5

    እንኳን ደስ ያለሽ ሜሉ 🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰

  • @atsedebaltna850
    @atsedebaltna850 7 месяцев назад +24

    የሜላት ባለቤቷን ነው ያየሁት በጣም ደስ ይላል።

    • @seidamohammed
      @seidamohammed 7 месяцев назад +1

      Yaya nw ?

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 7 месяцев назад

      I didn’t seen him maybe 🤔 he came to support her 🤷🏿‍♀️🤷🏿‍♀️and buy some perfume for her Lol 😝 I’m looking
      መንሱር ጀማል Lol😝 perfume lover ☝️😝

    • @aaronmuse420
      @aaronmuse420 7 месяцев назад

      ​@@genetasefa8364you have a very dirty mind

  • @ShewaFeyera-rv8yr
    @ShewaFeyera-rv8yr 7 месяцев назад +2

    ሜሉዬ ዬኔ ዬሴቶች ተምሳሌት እንኳን ደሳለሽ ደስብሎኛል ስላኝች❤❤❤❤

  • @የኮሜቶችታዛቢ
    @የኮሜቶችታዛቢ 7 месяцев назад +10

    አቦ ጠንካራ መሆንኮ መታደል ነው ደሞም ሲኖርህ ትጠነክራለህ ስታጣ ግን ትወዲቃለህ

  • @netsanetkassa1450
    @netsanetkassa1450 7 месяцев назад +3

    ሜልየ እንኳን ደስ አለሽ

  • @BanchayehuGuade-py2hq
    @BanchayehuGuade-py2hq 7 месяцев назад +4

    የጥንካሬየ ተምሳሌየ ስለሆንሽ አመሰግንሻለሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 7 месяцев назад +7

    Congratulations humble person 🙏🏾👏🏾💐kidanemhret memelisa twesiki🙏🏾💗💐🇪🇷

  • @BettyHussen
    @BettyHussen 7 месяцев назад +1

    ሜሉዬ ጣፍጭ እንኳንደስ አለሽ እግዛብሄር ጨምሮ ጨምሮ ይባርክሽ ❤❤❤

  • @GddhdhDgdhhs
    @GddhdhDgdhhs 7 месяцев назад +1

    ሜሊ መልካም ሰዉ አመለ ሸጋዋ እኳን ደስ አለሽ ዘመንሽ ይባረክ መልካም ነገር ሁሉ ይገባሻል❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉👍👍👍👏👏👏👏

  • @weyni12
    @weyni12 7 месяцев назад +4

    ሜሊዬ❤🎉

  • @eyerusalemdesta7887
    @eyerusalemdesta7887 7 месяцев назад +1

    ጎበዝ ሜሉ የምታምኝዉ አምላክ ከእነናቱ ድግፍ ያርግሽ በርቺ

  • @fatimamohammed6818
    @fatimamohammed6818 7 месяцев назад +3

    ጀግናነሽ

  • @monalizaabera4069
    @monalizaabera4069 7 месяцев назад +1

    Proud of you 👏👏👏👏👏👏👏👏after all you are here 👌👌👌 ጀግኒት

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 7 месяцев назад +7

    ማድነቅ ይልመድብን ክፋት የትም ምቀኝነት በሰው ስኬት ሳይጥሩ መናድ የትም አያደርስም

  • @genetteshome3906
    @genetteshome3906 7 месяцев назад +2

    ዋዉዉዉ,ሜሊ ርወድሽ የሴቶች ተምሳሌት ነሽ በአለባበስም አደኛ የሁሉም አለባበስ ደስ ይላል መቃራ እራቁታም,ያልበዛበት ነው ይልመድባቹ የሷን ፈለጌ ተከተሉ,ያስከብራል በህዝብ ዘድ ያስወድዳልልል በተለይ ባለየውን መጨረሻላይ ስላየሁት በጣም ድስ የጨነው,ያለኙ ፈጣሪ ያስማማቹ,,

  • @hiwotkitaw8547
    @hiwotkitaw8547 7 месяцев назад +2

    I’m proud of you Mel. Keep shining

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 7 месяцев назад +1

    ጀግና ሚሉ እንኳን ደሰ አለሸ የኔ ደርባባ እግዛብሄር ሁሌም ይርዳሸ አሜን

  • @ووتاتغاغ
    @ووتاتغاغ 7 месяцев назад

    የኔ ጀግና ሁሌም ከፍ በይልኝ ፀባዬ ሰናይ ስወድሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 7 месяцев назад +1

    ዋውውውውውው በጣምምም ደስ የሚል ነው እንኳን ደስ አለሽ እህቴ

  • @jemilanurdine5321
    @jemilanurdine5321 7 месяцев назад +1

    ❤❤❤ሜሉዬ እንኩዋን ደስ አለሽ ጠንካራ ጀግና ሴት የእውነት በጣም ነው የምወድሽ የኔ መልካም❤

  • @atakeltabrham4451
    @atakeltabrham4451 7 месяцев назад +8

    ❤ሜላት❤ሜላተወርቅ❤ሜላት❤

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 7 месяцев назад +3

    🥰🥰🥰🥰በርቺ እህታችን

  • @zenawit223almnh5
    @zenawit223almnh5 7 месяцев назад +4

    WOW congratulations beautiful woman 😘

  • @MeseretSurafal
    @MeseretSurafal 7 месяцев назад +3

    ሜላት እንኳን ደስ አለስ ❤❤❤❤አድ ቀን እንመጣለን ባንገዛም እናያለን

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 7 месяцев назад +17

    በትንሽ ወረቀት ላይ ሽቶ የሚሸተትበት ወረቀት ማለቴ ነው ብታሸቱት ጥሩ ነው እንደዛ ካልሆነ ሽታዎቹ አፍንጫችን ላይ ይደበላለቅና የትኛው ነው የትኛው ለማለት ይከብዳል😊፣ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይባርክልሽ እህት🎉🎉🎉🎉🎉❤

    • @Lubabayimer-bu6tf
      @Lubabayimer-bu6tf 7 месяцев назад +1

      ልክ ብለሻል ውደ ትክክክል

    • @hilina329
      @hilina329 7 месяцев назад

      ትክክልል።ብለሻል

    • @ekrammohammed2579
      @ekrammohammed2579 7 месяцев назад

      አላት ማሬ ካሁን በፍት አይቻለሁ ❤❤❤❤❤

  • @ማርሲላስኦሊቬራ
    @ማርሲላስኦሊቬራ 7 месяцев назад +4

    ዋጋው ስንት ነው? አገር ቤት ለቤተሰቦቻችን ለመግዛት ለማዘዝ ይቻላል ወይ? ከውጪ ይዘን ከምንመጣ እዛው ማዘዝ ከተቻለ እባካችሁ ንገሩን

  • @angaroemebet527
    @angaroemebet527 7 месяцев назад +1

    እህታችን በድጋሜ እንዃን ደስ ያለሽ ጎበዝ ቆንጆ እግዚአብሔር ጤናና እድሜ በይበልጥ እንድትሰሪ እግዚአብሔር ጤናውን ይስጥሽ🎉❤❤

  • @የማራያምልጅነኝ
    @የማራያምልጅነኝ 7 месяцев назад +2

    ዋውውው ኢ/ያ ስገባ ካች እንደምመጣ አልጠራጠርም እንኳን ደስ አለሽ እማየ🎉

  • @fatimamohamhad3743
    @fatimamohamhad3743 7 месяцев назад +3

    መልካም የስራ ዘመን ሜሉ ❤

  • @genetalemu8825
    @genetalemu8825 7 месяцев назад +3

    Congratulations Melu❤❤❤

  • @tirsitmengesha1598
    @tirsitmengesha1598 7 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ያነሳዉን ማንም አይጥለዉም ጀግኒት🥰🥰🥰

  • @BetelhemBogale-fk7zm
    @BetelhemBogale-fk7zm 7 месяцев назад +1

    ሜላትዬ የኔ አንደኛ ጀግና ጠንካራ ከዚህም በላይ ይሳካልሽ የኔ ደርባባ

  • @rozinahaile
    @rozinahaile 7 месяцев назад +2

    እንኳን ደሰ አለሸ ሜሉየ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekaamare2296
    @mekaamare2296 7 месяцев назад

    የኛ እንቁ እህት በርቺልን እግዚአብሄር ካንቺጋ ይሁን።

  • @shawaye5579
    @shawaye5579 7 месяцев назад +2

    Congratulations meluyeee ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @nardosmekonnen5481
    @nardosmekonnen5481 7 месяцев назад

    የኔ ቆንጆ እንኳን እግዛብሔር እረዳሽ ጎበዝ ሴት ከእርጋታ ጋር♥️🥰

  • @ሰላም-ቸ1ጠ
    @ሰላም-ቸ1ጠ 7 месяцев назад +1

    ሜላት ጎበዝ በርች ባል ግን ይቅርብሽ ልጆችሽን አሳድጊ

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 7 месяцев назад

    እሰይ ሜላትዬ እንኳን ደስ አለሽ የሴት እንቁ በርቺ ልዩ እህታችን እግዚአብሔር ያግዝሽ❤️🙏❤️🙏❤️🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @GT-eg1fd
    @GT-eg1fd 7 месяцев назад

    እንዃን ደሰ አለሽ እግዜብሔር ያሰብሽዉን እንዃን ሞላልሽ ከዚህ በላይ እንድትሰሪ ይርዳሽ እግዜብሔር ጎበዝ🙏🙏🙏❤❤❤

  • @almazmekonnen1297
    @almazmekonnen1297 7 месяцев назад +1

    እንኩዋን ደስ አለሽ ሜሉ ጀግና ሰርተሽ ያሳየሽ በርቹ :: የውጪው ስም ሳይናፍቅሽ በራስሽ በኢትዮጵያ ስም ጎበዝ :: አለን በጣም ተመችቶኛል : :

  • @destagatu5063
    @destagatu5063 7 месяцев назад +1

    ሚሉ የኔ ቆንጆ የሴት እንቁ ስወድሽ የኔ ልዩ❤❤❤❤

  • @eyerussurur9363
    @eyerussurur9363 7 месяцев назад +1

    Melu እንኳን ደስ አለሽ

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi 7 месяцев назад

    ሜሉዬ ጀግና የሴቶች ተምሳሌት አረጋታዋ እኳን ደስ አለሽ❤❤

  • @GjcbSjfk
    @GjcbSjfk 7 месяцев назад +1

    ❤❤ጀግና

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 7 месяцев назад +2

    እንኳን ደስ አለሽ ሜሉዬ❤❤🎉

  • @inatbizu9051
    @inatbizu9051 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር ስራሽን ይባርክልሽ አሜን ❤
    ጎበዝ ጅግና ነሽ በርች ሜላት🎉❤

  • @ETHIOPIA7773
    @ETHIOPIA7773 7 месяцев назад +1

    እንኳን ደስ አለሽ👑👑👑ጠንካራ ሴት ብርቱ ነሽ❤❤❤melaት ፐርፊዩም 🎉🎉🎉

  • @temimatemima3730
    @temimatemima3730 7 месяцев назад +1

    ጀግና ነሺ 🥰🥰በርች

  • @beetyube
    @beetyube 7 месяцев назад +1

    ሜላትዬ እኔ መልካም እሴት እስይይይ እንኳን ደስ አለሽ ደሙ ክባልሽ ጋ ስላይውሽ ማርያም እንዴት ደስ እድልኝ😢 እግዚአብሔር ይመስገን ትዳርሽን እግዚአብሔር ይባርክ ልሽእፍፍፍፍፍፍ ስዎች ብዙ ያወራል አንች ግን ጀግና ሴት ነሽሽሽ💚💛❤👌

  • @berhanalemo7800
    @berhanalemo7800 7 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር እንኳን ለዝቀን አበቃሽ