Kiya Talk Show - Interview - Merigetha Tsege Setotaw

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 окт 2024
  • Kiya Talk Show - Interview - Merigetha Tsege Setotaw - Part 2
    This Video is Dedicated Only to Kiya Talk Show Channel /Abiy Taddele/.
    _____________________________________________
    Please click Subscribe or click here:- / kiyatalkshow
    Facebook: / kiyatalkshow
    Instagram ; /
    Twitter:- / kiyatalkshow
    "kiya talk show" "kiya tube" "abiy taddele" "interviews" "abiy kiya" "Television News" "Ratings" "Pictures" "Videos" "Entertainment" "autaru Kebede" "Ethiopian Gospel Song" "Amharic Gospel Song" "Wongel" "Amharic Mezmur" "Protestant song" "Christian" "Evangelical church Ethiopia" "Ephrem Alemu" "Tekeste Getnet” "lily tilahun" "Mesfin Gutu" "Tesfaye Gabiso" "Jossy Kassa" "Dagimawi Tilahun" "Samuel Tesfamicheal" "Teddy Tadesse" "Tesfaye Chala" "Bereket Tesfaye" "Suraphel Demissie" "Presence Tv" "Holy Tv" "Cj Tv" "Aster Abebe" "feker tube" "MARDA TUBE" "Melkamu tube" "TST APP "yesuf app" "Dire Tube"
    #gmmtv #kiyatalkshow #kiyashow #Hosannamezmur #abiytaddele #teddytadesse #yosefkassa #EthiopianMezmur
    © Copyright: Kiya Talk Show/Abiy Taddele/

Комментарии • 57

  • @tigistaldo6522
    @tigistaldo6522 8 лет назад +14

    ጌታ ይባረክ እንደነዝህ ያሉትን የቃሉን እውነት ሳይሸፋፍኑ የምናገሩትን ስለሰጠን። እግዝብሔር ይባርካችው

  • @Elshadai-A
    @Elshadai-A 7 лет назад +6

    i love memhr tsige stotaw's teaching and his way of expressing ideas , Thank you , very advanced and knowledable person May God bless you and your family .

  • @ይሆዌንሲእግዚአብሔርአርማ

    በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ ወገኖቻችን እንዳንተ አስተማሪ አግኝተው ምናለ አይናቸው ቢከፈት

  • @mahletseda8807
    @mahletseda8807 Месяц назад

    ቃላት አጣው መርጌታ እውነትን በእግዚአብሔር ቃል አዋዝተው ሲናገሩ ልዩ ነው። ተባረኩ።

  • @ilove4292
    @ilove4292 8 лет назад +6

    አቤት መረደት በእውነት መሪ ጌታ ጌት ኢየሱስ ይባርኮዎት።

  • @kumenegermekonen915
    @kumenegermekonen915 8 лет назад +3

    It's a wonderful interview. full of knowledge!!

  • @agegngatiye2357
    @agegngatiye2357 8 лет назад +11

    Memhr Gata abzto ybarkot Enderso yalut bibezuln twild ketfat ena kechelema ydnal Tebareku!!!

    • @atalutadesse1840
      @atalutadesse1840 7 лет назад

      anten bilo marigeta libe yisteke egizihaber .

    • @atalutadesse1840
      @atalutadesse1840 7 лет назад

      tiyaqe alegn
      egna ortdox weyan meni nager sanjamir bafeti besem abi wewaled enelalen. ante gen tizem alaleh . damo beggna be ortdox beta kirstian tilalehi ahun masiqal ,segawu wadamu ,qedusan yeqeru eyasusi bicha naw yemitilawe? egizihaber wada qadimo yimalesih zadi yehuli gize xalote naw

    • @destamita9760
      @destamita9760 7 лет назад

      betam yigermal anchi yekiristos tekawami nesh sulezhi deyibilos nesh malet naw

  • @emushbekele2777
    @emushbekele2777 8 лет назад +3

    Haleluya kiber le Eyesusi yehun Geta zemenoten hiwetoten abezeto yebarekew Geta erejim edemena tena yesitote. Tebareki kiya sho edenengn ayenete asitemare yehonuten abatoch wendimochen le teweledi betam asitemare nachew silakerebachu bewenete Geta abezeto enanetenm yebarekachu 🙌

  • @tarikuabekele3886
    @tarikuabekele3886 8 лет назад +3

    wow amazing very powerful & important topic. Gbu

  • @rebeccaasfaha8520
    @rebeccaasfaha8520 7 лет назад +1

    GOD bless you! We need this kind of teaching. Gospel is all about jesus.

  • @sebnimhgazsebmikuanekuleyu6480
    @sebnimhgazsebmikuanekuleyu6480 6 лет назад +1

    በእውነት ጌታ ኢየሱስ ይባርኮት አባታችን
    እንደርሶ አባቶች ብዙ ያስፈልገናል።

  • @asratalemayehu6599
    @asratalemayehu6599 7 лет назад

    ኦኦኦኦ ይሄንን ትምህርት ኦርቶዶክስ ወዴት ሰውራው ነበር፡፡ ይገርማል ስለበአላት እና ስለአማላጆች ትክክለኛ ትምህርት ሰው ሁሉ ሊሰማው የሚገባ ትምህርት ፡፡ መሪጌታ ተባረኩ እድና ጤና ይስጥዎ፡፡ እውነቱ ይሰማ ይነገር ለአለም፡፡ በተለይ ደግሞ የኦርቶዶክስ ቤ/ክት ልትሰማው እናልትቀበለው የሚገባ ወንጌል፡፡ ለዘመናት የተተበተበችውን እሥራት ነፃ የሚያወጣ፡፡ ዋው ፡፡

  • @dawitsalehegn9024
    @dawitsalehegn9024 7 лет назад +3

    uuff geta eysu ebarkachu

  • @awetmengestab1756
    @awetmengestab1756 8 лет назад +3

    tebareku

  • @masetewalyenuren4078
    @masetewalyenuren4078 7 лет назад +3

    tebarekuteru melikt new

  • @peaceethiopia638
    @peaceethiopia638 8 лет назад +3

    እንዴት ነው በህይወት የሌሉ ቅዱሳን የሚያማልዱን እና ለመላእክትስ መዘመር ተገቢ ነው ወይ የሚሉትን ጥያቆዎች pls. ጠይቅልኝ።

  • @ያዳነኝኢየሱስነው
    @ያዳነኝኢየሱስነው 8 лет назад +2

    ተባረኩ በብዙ

  • @selamta783
    @selamta783 8 лет назад +4

    God bless you mere geta

  • @betelemiyagetalijimanoreem7453
    @betelemiyagetalijimanoreem7453 7 лет назад +2

    Ameeeeeeennn tabarakuuu baxami dasi yamili gize nabara bizu timirti .tamiranal
    Mamiri Thagerada .balabetachoni geta yimaraki Ameeeeennn

  • @menayemeskele3090
    @menayemeskele3090 Год назад

    thanks very much!🥰🥰🥰 የመ/ር መሪ ጌታ soft copy book አታች ታደርግልኛለህ? /ሊንክ ማግኝት እችላለሁኝ?

  • @meskeslomone615
    @meskeslomone615 7 лет назад +3

    ziminhun yebarkewe Memhir !!

  • @solomonsawalsawalsolomon1717
    @solomonsawalsawalsolomon1717 3 года назад

    በስቀለት ቀን እኮ እናቶች እሚያልቅሱት ጊታችን ለኛ ብሎ በመስቀል ስለሞተ ነው እና እደሰው ሰናስብ እርራሄ ይሰማሀል እንኳን ፈጣሪ እንሰሳ ሲሞት ያሳዝናል ያስለቅሳል ከማዘን የተነሳ ነው እጅ ሌላ አደለም ለኛ እደሞተማ እናውቃለን ለማንኛውም ክብር ለሚገባው ክብር ይገባዋል የተለያዩ ቅዱሳንን ብናመሰግን ዙሮ ዘሮ ፈጣሪ ነው እሚመሰገነው አ

  • @hawiigirma9615
    @hawiigirma9615 7 лет назад +3

    geta abzito yibarkachu

  • @genethiwot7181
    @genethiwot7181 8 лет назад +2

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @mullertsegaye3193
    @mullertsegaye3193 7 лет назад

    ጥሩ መገለጥ ነው ጌታ ይባርክህ

  • @solomonsawalsawalsolomon1717
    @solomonsawalsawalsolomon1717 3 года назад

    በስቀለት ቀን እኮ እናቶች እሚያልቅሱት ጊታችን ለኛ ብሎ በመስቀል ስለሞተ ነው እና እደሰው ሰናስብ እርራሄ ይሰማሀል እንኳን ፈጣሪ እንሰሳ ሲሞት ያሳዝናል ያስለቅሳል ከማዘን የተነሳ ነው እጅ ሌላ አደለም ለኛ እደሞተማ እናውቃለን ለማንኛውም ክብር ለሚገባው ክብር ይገባዋል የተለያዩ ቅዱሳንን ብናመሰግን ዙሮ ዘሮ ፈጣሪ ነው እሚመሰገነው እናንተ ምን ነካቹሁ ትለቅ ሰው እንኳ ይከበራል ለማንኛውም ትክክል የሆናቹሁበት መንገድ አለ እውነት ነው አብዛኛው ግን አያስኬድም የቅናትን መንፈስ ደግሞ አውልቃቹሁ ጣሉ

  • @tadaseeth1
    @tadaseeth1 5 лет назад

    ‎መሪ ጌታ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ መስቀል ሐይላችን፡መዳኛችን ወዘተ…ነው ብላ ስታስተመረን እኮ ኢየሱስን ክዳ ወይንም ረስታ ሳይሆን ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ያላትን ታላቅ አክብሮት እና ፅኑ እምነት እያስተማረች ነው፡፡ በዚህ ሁኔታ ነው እኔም የተማርኩት ግን ምንም ክብር የላትም ማለት አልገባኝም

  • @jesuslord6338
    @jesuslord6338 8 лет назад +3

    uffff eyesus yebrkhu tebrkuuuu

  • @glorytogod3013
    @glorytogod3013 6 лет назад

    God bless you

  • @misganawtasew3576
    @misganawtasew3576 4 года назад

    ሰምበት ተሽሯል ብየ አላምንም,።
    ምክንያቱም እየሱስ ክርስቶስ, እራሱ ብሉ ኪዳን ቃሉን ሊሽር እንዳልመጣ ተናግሯል,
    በዛ ጊዜ, የእየሱስ ተማሪዎች "ሺቦሌት" ቀንጭበው ሲበሉ, አህይውዳውያን ለእየሱስ ተማሪዎቹ ሺቦሌት ቀንጭበው ስለበሉ, የአህይውድ አባቶች ሰምበትን ሽረዋል, በማለት ይከሱዋቸው ነበር,
    እየሱስም ወደ አፍ እሚገባ ነገር ሰውን እንደማያረክስ ምክንያቱም ስለሚወጣ እና ወደ እዳሪ እንደሚጣል,!
    ከአፍ እሚወጣ ነገር ግን ሰውን እንደሚያረክስ ምክንያቱም ከአፍ እሚወጣ ከልብ የመነጨ ስለሆን, ዝሙት ፣ ምንዝርና ፣ ስድብ ፣ ጥላቻ ፣ ወዘተ...ይወጣሉ እና,!! አላቸው።
    በዛ ላይ በብዛ ሰምበት ላይ ያሉ ህጎችን አህይውዳውያን እራሳቸው የጨመማምሯቸው ናቸው,። ሶፍት መቅደድ ፣ መብራት ማብራ ማጥፉት ፣ መኪና መንዳት ፣ እሳር ላይ መሄድ ፣ ገላ መታጠብ ፣ ፀጉርን መታጠብ ፣ ፀጉር ማበጠር ፣ አህይውድ ያልሆነን ሰው እረድቶ ሂወት ማስጣል ፣ እረዘም ያለ መንገድ በግር መሄድ ፣ ስልክ መጠቀም ፣ ቲቪ ማየት ፣ ቲቪ መክፉት ፣ ቲቪ መዝጋት ፣ በሊፍት መውጣት ፣ ወዘተ,......!!
    በብሉ ኪዳን በስምበት የተከለከሉ ነገሮች 39 ናቸው,።
    መፍጨት ፣ ማረት ፣ ማረም ፣ መጎልጎል ፣ ማጠብ ፣ ማረስ ፣ መዝራት ፣ ማብሰል ፣ እሳት ማንደድ ፣ ዱቄትን እቡክቶ እና ጋግሮ ወደ ዳቦ ፣ እንጀራ ፣ ቂጣ መቀየር ፣ እንጨት መፍለጥ, ወዘተ......!!

  • @mahletseda8807
    @mahletseda8807 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kibreabag6504
    @kibreabag6504 8 лет назад +3

    why you keep interrupting and help answering?

  • @jujuyejujuka8782
    @jujuyejujuka8782 7 лет назад +2

    እስቲ እንደዚ አርጋቹ አስተምሩንንን

  • @shegawhiwet8016
    @shegawhiwet8016 3 года назад

    Wengel tesebeke eko OMG wengelawiyan temaru bahilachihun be wengel kiretsu ye ferenchochun doctrin endewerede atawru b/c legebachihubet problem maincause new pleas

  • @tibebu779
    @tibebu779 5 лет назад

    ደግሞ ሰዓት ምወስዱ እሳችው ነው ፡ ጥያቄ በትክክል ስጣያቅ ሌላ ነገር ነው ምያዉሩት !!

  • @tibebu779
    @tibebu779 5 лет назад

    የተረዳው እየሱስ ምከበር ቁሳቁስ ነው ። ኪያ ሾው ጥያቄ በጣም ዳስ ይላል ። 213 በአንድ ዓመት በዓል ወይ ጉድ !! ምነው ይህ ሁሉ ቀርቶ አንድ እግዚአብሔር አይባቃም እንዴ ??

  • @philmongebeyehu2662
    @philmongebeyehu2662 6 лет назад

    10:56 kenu ket meta new yene tiyaqe why we celebrate it on tahsas 29

  • @mamymohammd6540
    @mamymohammd6540 6 лет назад

    መምህር ሰላም ለአንተ ይውን

  • @endaleabebekumsa7271
    @endaleabebekumsa7271 2 года назад

    እሺ ታዲያ አናትህ ላይ ያለውን ጨርቅ መቼ ሌትፈታ ነው ?....አስመሳዮች መስለው እንጂ ሆነው አይገኙም ዠ!

  • @Hanna_W
    @Hanna_W 8 лет назад

    He has mentioned a lot of truth but the Sabbath was never abolished. It is part of the ten commandments and Jesus said heaven and earth will pass but His law will never pass. God's law is as everlasting as Himself because it is a reflection of who He is.

    • @alemu672
      @alemu672 7 лет назад

      አቶ ጫካ ለሌሎችም ጥቅም ስል በአማርኛ አድርጌዋለሁ ይቅርታ። በማቴ 5፥17 ክርስቶስ ህግን ሊፈጽም እንጂ ሊሽር አልመጣሁም አለ። በገባዉም ቃል መሰረት ዮሐ 19፥30 በመስቀል ላይ በዋለ ጊዜ በስጋዉ ለህግ ሙቶ ፈጸመዉና ተፈጸመ አለ። ህግ ሳይወድ የህግ ፊጻሜ በሆነዉ ጌታ ፊጻሜ ተበጀለት ማለት ነው። ሮሜ 7፥2 በባል ስር ያለች ሚስት ባሏ ስሞት የጋብቻዉን ህግ ሽራ ነጻ እንደምትወጣና ሌላ ለማግባት መብት እንዳላት ሁሉ አንድ አማኝ ክርስቶስ ስለሱ ለህግ እንድሞተ ካመነ በሮሜ 8፣2 መሰረት ክርስቶስን ለሞት ያበቃዉ የሞት ህግ ለዘለዓለም ከህይወቱ ይሻራል ማለት ነዉ። ስለዚህ በክርስቶስ ኢየሱስ የጸጋዉ ልጆች ስንሆን አይደለም ሰንበት ቆላ 2፣16 ያ አድካሚ ህግ ሁሉ ፊጻሜ አግኝቶ ተሽሯል ዕብ 7፣18።

  • @martamarta5206
    @martamarta5206 6 лет назад

    Sinmot be aba teklehaymanot fird kehone genet wey siol migebaw...... eshi European and Americanochu aba teklehaymanotin mayawkut guadegnoche endet new mihonut? Beka letekliye degsu bemalet emekrachwalew kkkkkkkkkkk

  • @hiwanzerea4725
    @hiwanzerea4725 3 года назад

    ብኢትዮጵያ ማአት ይወርዳል እናንተ ጠንቓዮች የደብተራ አገር የጠንቓይ አገር ቄሶቻቹ ሰይጣኖች
    ምእመናቹው የስይጣን ተከታዮች ለዛፍ የምትሰግዱ እንስሶች ናቹው ድንግል ማርያም እኮ
    ከትግራይ መሬት አላለፈችም ምክንያቱም መሬታቹኡ አልተባረከም ሰይጣኖች የድያብሎስ ሀገር እንድያውም መርጌታ አትመስልም
    በሰይጣን የተሰበ ደግሞ ኢትዮጲያ የምትባለው ትግራይ ናት የቅዱስ ያሬድ ሀገር የአክሱም ጽዮን ማርያም ሀገር አንተ ግማታም ዕውር አብይ አህመድ ለመምሰል ነው አንተ የተሰለብክ መርጌታ
    እንዳንተ የመሰለ መርጌታ ኦርቶዶክስ የለም
    እኔ ኤርትራዊ ነኝ የተደናበረ መርጌታ።ስቱቢት
    Stubit

  • @hailuarefayne9856
    @hailuarefayne9856 7 лет назад +1

    I respect your freedom of expression.But I don't SEE any of my church's (Orthodox) view.Apart from your dressing style, all your teachings are that of the Protestant. Why don't you simply say "I am Protestant" There is nothing wrong with it.

    • @babymine8615
      @babymine8615 7 лет назад

      hailu arefayne I agree with you

    • @dagmawiabate8765
      @dagmawiabate8765 6 лет назад

      This is exactly how we should face this world. The statement Jesus made is in full agreement with meri geta's description. Had we addressed this issue the way he does long time ago, we wouldn't be experiencing all these problems today in the church. and also the question is not about being protestant'' but the TRUTH. as far as i am concerned this is the best way religion should be dealt with. Please keep reading the bible for yourself please. Yours the so called orthodox church has been misled real bad.