Kiya Talk Show - Interview - Merigetha Tsege Setotaw - Part 3

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 окт 2024

Комментарии • 90

  • @dawitbezuneh9304
    @dawitbezuneh9304 6 лет назад +3

    መርጌታን በመጸሃፍ አውቃቸዋለሁ.ዛሬ ደግሞ በግልጽ ሰመኅሃቸው.በጣም ደስ የሚልና እውነት የሆነ ቃል ሰማን...ልጅነቴን አስታወሱኝ ተባረኩ.ክርስትና እንዲህ ነው ብዙ ዋጋ እየከፈሉ መኖር...ባለቤቶትን ጌታ ይፈውስልዎ

  • @tgketema9698
    @tgketema9698 8 лет назад +12

    የፕሮግራሙ አዘጋጅ ወንድም አብይ ጌታ ይባርክህ እንዲህ አይነት ሰው በማቅረብህ
    የመረጥካቸው ጥያቄዎች እንዲሁም የመምሀሩ ምላሽ አስተማሪ ነው
    መምህር ፅጌ ስጦታው ያላየናቸውን / ያላስተዋልናቸውን ችግሮቻችንን እንድናይ አድርገነውናል እንዲሁም ያለፉት ስህተቶቻንን እንዳንደግማቸው አስተምረውናል ጠቃሚ ቆይታ ነበር ያደረጉት እግዚአብሄር ያክብሮት አገልግሎቶን የስፋሎት
    ጌታ ኢየሱስ የታመሙትን ይፈውስ
    በነገር ሁሉ ተከናወኑ

  • @ritarita5778
    @ritarita5778 8 лет назад +2

    ባለቤቶትን እግዚአብሔር ይማርሎት በጣም።ምርጥ ትምርት ነው ያካፈሉን ደግሜ እላለው የአባቴ መንፈስ ምህረቱን ይላክላቸው

  • @bettybbc777
    @bettybbc777 7 лет назад +1

    እግዚአብሔር ይባርኩት በእውነት በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ያገኝሁት ማንም በድፍረት ያልተናገረውን ነው የተናገሩት።

  • @asratalemayehu6599
    @asratalemayehu6599 7 лет назад

    በእውነት ኪያ ሾው ይሄንን የመሰለ ትምህርት ለትውልድ ስላዘጋጀት ፣ ይህንን መድረክ ተጠቅሞ እግዚአብሔር ለሕዝቡ እየተናገረ ነው እና ጌታን አመስግን ደስም ይበልህ፡፡ ወንጌል ሜዳላይ ወጥቶ ኢየሱስ ያድናል ማለት ብቻ አይደለምና፡፡ አክሊል አለህ ተባረክ፡፡

  • @hiwatphonetastic7227
    @hiwatphonetastic7227 7 лет назад

    አሜን ተባረኩ ታደለ መልካም ውይይት ነው ያቀረብከው ። በአለባበስ ዙሪያ መምህር ፅጌ ያነሱት ሀሳብ ኦርቶዶክስ እያደረገች ያለችው የኢትዮጵያን አለባበስ አይደለም። መፀሀፍ ቅድሳችን እንደሚያሳየን የአይሁድን የፃሀፍትን ወይም የሰዶቃዊያንን ነው ። ይህ ደሞ ኢትዮጵያዊነትን እያሳዩ አይደለም ። ስለዚህ ሁለቱም ኢትዮጵያዊነትን ያማከለ ካልሆነ ኢየሱስ በሁሉ ባህላዊ ዘይቤ ይሰበክ። እርሱ ምንም ችግር የለውም ላነሱት ሀሳብ ና ለሰጡን አስተምሮ ከልብ እናመሰግናለን እግ/ር እድሜና ጤና ይስጦት።

  • @yonasfesehaye7326
    @yonasfesehaye7326 7 лет назад

    እግዚኣብሄር ኣብዝቶ ይባርካቹ
    መሪጌታ ጽጌ ይህን የላቀ ሃሳብ የሰጠህ እግዚኣብሄር ይመስገን።
    ወንድማችን ኣብይ አግዚኣብሄር ኣምላካችን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ
    love u both, it was really amazing interview.

  • @dagmawiabate8765
    @dagmawiabate8765 6 лет назад

    እጅግ በጣም ትክክል እይታዎት የሚደንቅ ነው ዘመኔን ሳብሰለስለው የኖርኩት ጥያቄ እየሱስ ሲያስተምር የነበረው ሲሄድ የነበረው ወደነበረው ቤተመቅደስ እራሱ የግንብ ቤት አልሰራም እንዳዉም በተለያየ ግዜ ሊይዙት፣ሊገሉት ሞክረዋል ያ ሁሉ አላገደውም ዳር ቁሜ ልሙቅ ወይም ላሟሙቅ አላለም እስከ መጨረሻ ሰዐት ድረስ፣ ደቀመዛምርትም እንደዛው።ችግሩ ያለበት ቦታ ሆኖ ነው ችግሩን ማስወገድ የሚቻለው ጥሎ ሄዶ ሌላ ቤ/ክ መክፈት አይደለም መሰብሰቢያ ቦታ አልነበረም ችግሩ/ቁምነገሩ:: በጣም አመሰግናለሁ። ድንቅ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @Ronaldothegoat1234football
    @Ronaldothegoat1234football 8 лет назад +1

    Geta aynoten selekefetelot,semu yebarek! bezu mesrat selemichelu bertu.good job Kiya show.

  • @mohammadakbar8992
    @mohammadakbar8992 8 лет назад

    ተባረኩልን አባ በጣም ጡሩትምህርት ነው ባለቤቱትን ጌታ ይማራት

  • @MenafikManew
    @MenafikManew 8 лет назад

    ድንቅ ውይይት ሁሉም ሊሰማው የሚገባ እግዚሃብሔር ዘመኖትን ይ ባርከው ብዙ ነገር ማወቅ ቻልን

  • @temesgenkidane7767
    @temesgenkidane7767 8 лет назад +2

    wawawawawaw Amazing teaching

  • @dawitsalehegn9024
    @dawitsalehegn9024 7 лет назад +1

    wow betam das yemil timhri new Abiy and mamihri Tsige Thank you god bless you

  • @eshetutesfaye8249
    @eshetutesfaye8249 6 лет назад

    Nice message for all!
    My lord bless you!
    Welcome again!

  • @almeayalew7664
    @almeayalew7664 8 лет назад +1

    ተባርኩ፣መምህር፣ፅጌ፣ስጦታው፣ትልቅ፣ተረምርት፣ጌታ፣ይባርከወት

  • @emuab328
    @emuab328 8 лет назад +1

    Egziabher beandim belelam yinageral. manim protestant negn yemil hulu lisemaw yemigeba melikit new. geta balebeton yimarilot. God bless both of you! thanks kiya show.

  • @geneteabissa8886
    @geneteabissa8886 8 лет назад +1

    I'm so glad it's the important point you descus god bless Ethiopian

  • @werkneshtesfaye9487
    @werkneshtesfaye9487 8 лет назад +1

    woww betam des ylal yesetut hasab edih tekerarben wengeln snemekaker des ylal wedefitm leyunetachen tefto adenet edeimeta tesfa adergalehu

  • @rozafuleu1871
    @rozafuleu1871 8 лет назад

    wow nice tnx u all
    tnx Kiya yene, show
    😀😁😀😁

  • @tigisduresa1737
    @tigisduresa1737 8 лет назад +1

    tebarekilign babizu wow das bilognagn bexam temireyalew

  • @meskeremmeskerem2444
    @meskeremmeskerem2444 8 лет назад

    memir tsege setotaw geta egezahabeher abezto yebarkot...balebetotn fetari yemarlot!!!

  • @gmalmu650
    @gmalmu650 8 лет назад

    Very very interesting disction I thank you alot memher Tisga God bless you May God mercy upon your wife.

  • @solomonabay9735
    @solomonabay9735 8 лет назад +1

    it's really good beginning. may GOD bless you brother .

  • @dawetarbecho2040
    @dawetarbecho2040 8 лет назад

    አባ እናመሠግናለን በጣም ብዙ ተምረናል ጌታ ይባርኮት

  • @awetmengestab1756
    @awetmengestab1756 8 лет назад +1

    tebarek biruk temirenali betam

  • @meletsega6255
    @meletsega6255 8 лет назад +1

    wow it's good to know! God bless you guys!

  • @beletusheno8596
    @beletusheno8596 8 лет назад +1

    aba geta ybarkot be ewnet tebarkenal

  • @ayenetroot2227
    @ayenetroot2227 8 лет назад +2

    Christ Jesus our Lord be glorify in whole Ethiopia. I thank God for this step but not yet, believers pray hard the harvest is so much. Christ Jesus is the only hope. John 1:3
    Thank you Kia show.

  • @tibebu779
    @tibebu779 5 лет назад +1

    ሁሉት ሺህ ኤሬጂም ምን ጥቅም የለም ! ማንም በክርስቶስ ብሆን አድስ ፊጥረት ነው ! አሁንም ብሆን በንዴት ነው ምያዉሩት ፡

  • @judidamte9871
    @judidamte9871 8 лет назад

    በጣም ነው የምናመሰግነው ተባረኩ

  • @haimywoldeyes1808
    @haimywoldeyes1808 8 лет назад +2

    Where is part 2 can you posted please God bless you

  • @tsigemengstu4193
    @tsigemengstu4193 8 лет назад

    ጌታ እየሱስ ዘመናችሁን
    ይባርክ፡
    እንደዚህ አይነት የወንጌል
    አገልግሎት ቀጣይነት ቢኖረው
    ብዙ መቀራረብና አብሮ በአንድነት ወንጌልን ለመሥራት
    ትልቅ ድርሻ አለው፡
    ክብር ለጌታ እግዚአብሔር ይሁን አሜን

  • @ferahiwotteferajesus4691
    @ferahiwotteferajesus4691 8 лет назад +1

    ጌታ ፈውስ ይላክላት ለባለቤትዎ ጌታ እንዲያሠፋችሁ ፀሎቴ ነው ተባረኩ

  • @lidyaulia8810
    @lidyaulia8810 7 лет назад

    ተባረኩ እግዚአብሄር አምላክ ባለቤቶትን ይማራቸው

  • @netsinat4039
    @netsinat4039 8 лет назад +1

    E/r edmeyachuhun yabzalachu .betam yemidenq yemigrm timrt new betam temrebtalew kiya geta yibarkik edi aynet timrt betam yasfelgenal bezi qetil

  • @bgmulac3303
    @bgmulac3303 6 лет назад

    amazing father gbu

  • @tebarekbetamyemibarkmezmur2437
    @tebarekbetamyemibarkmezmur2437 8 лет назад +1

    betam dess yemil tmhrt new geta ybarkachhu

  • @shegawhiwet8016
    @shegawhiwet8016 3 года назад

    Wow betam bertolachihual ewinet

  • @tsehaytadele840
    @tsehaytadele840 7 лет назад +1

    Esey, Geta yibarkot, MARANATA

  • @rakeb6029
    @rakeb6029 8 лет назад +1

    may God bless you,

  • @jesuslovelove703
    @jesuslovelove703 8 лет назад +1

    woooooooow des yemil asab new

  • @glorytogod3013
    @glorytogod3013 6 лет назад

    God bless you

  • @2beornot2be7
    @2beornot2be7 8 лет назад +1

    betam teru temehirte new egezeyabeher abezeto yebarekachew,penena tadeso ande yemehonebet geze yederese.Aba ewenetachewn new ende Ethiopiawinetachen mehone aleben

    • @amakleamakle7509
      @amakleamakle7509 8 лет назад

      Teberku Btame Tekemwgale Balbtwoe ba geta beysus seme fawese yegagcwe Amennnnnn I

  • @kidistendale561
    @kidistendale561 7 лет назад +1

    my God bless you

  • @leulgebre76
    @leulgebre76 8 лет назад +1

    where is part 2?

  • @dawitseyoum371
    @dawitseyoum371 8 лет назад +1

    batam des yemil God bless both of you

  • @dawitsalehegn9024
    @dawitsalehegn9024 7 лет назад +1

    geta eysu abesto zamanchun hulu ebarku

  • @meseretkefyalew2888
    @meseretkefyalew2888 8 лет назад

    Amen , true and way and life only Jesus

  • @yetimuryetimur2494
    @yetimuryetimur2494 6 лет назад

    ባአለቤቶዎን እግዚአብሔር ይማርሎት ምርጥ ውይይት ነው እውነት ነው የስነምግባር ሰው መሆን አለብን መዝሙር አሁን ጭራሽ ሴቱ በሱሪ ተወጥረው ነው የሚዘምሩት ከሙዚቃውም በሻአገር

  • @dagmawiabate8765
    @dagmawiabate8765 6 лет назад

    የምን በናንተና በኛ ነው? ችግሩን ለማሶገድ የሌላ አገር ባህል ማምጣት ያስፈልግ ነበር ወይ ነው እያሉ ያሉት

  • @የውብዳርአለማየሁ
    @የውብዳርአለማየሁ 8 лет назад

    እግዚሀብሔር ይማራቼው

  • @alemguta9641
    @alemguta9641 6 лет назад

    አብይ ጌታ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ

  • @מסיקבדהתמנו
    @מסיקבדהתמנו 8 лет назад

    ጌታ ይባርካችሁ።ቤ።ክ ደፍራን መናገር ያቃታትን ነገር ስለተናገሩ።

    • @haileengida96
      @haileengida96 7 лет назад

      תמנו קבדה מסרת-Messi ጤና ይስጥልኝ

  • @amdebelongstojesusamde955
    @amdebelongstojesusamde955 7 лет назад

    እግዚአብሔር ይባርክኮት እኔ ብዙ ተምሪያለው ከስተቴ ተምሪለው ከስተቴ ተምሪያለው

  • @belimeku5630
    @belimeku5630 3 года назад

    Tehadiso Ye Menafikan cell..Nekay nen.
    Edmay le Mahibere Kidusan....
    Minim bitankolebabiss Wugzet Wugzet Newe...Weye niknik
    Tewahido le Zelealem tinuur...
    Aterfalehu bileh....😂😂😂😂 chereba teskar honebih
    😂😂😂😂

  • @AlmazSolomon-sv6ye
    @AlmazSolomon-sv6ye 7 лет назад +1

    betam new yetemarkubet hulum yhn melkt mesmat alebet

  • @zortebosammy9049
    @zortebosammy9049 8 лет назад

    ewnet new mejrigeta zare, are ,zefenina mezmure meleyet anchilim

  • @hiwotkiristosnew70
    @hiwotkiristosnew70 8 лет назад

    Yasiqal yastemiral damo Arif new. Maweq melk new yawequtin. Masaweq melkam new

  • @zelalemkebede8454
    @zelalemkebede8454 8 месяцев назад

    ተሳስተዋ መምህር እሱ ድግምት መሳብያውን የደገመበትን አልሳለም።

  • @jesuslord6338
    @jesuslord6338 8 лет назад +1

    geta eyesus yebrkote

  • @ወንጌልማለትየሱስክርስቶስ

    eg/r ymesgen wengel mn mehonu yeteredu sewoch menorachew bezih grgr yebezabet zemen

  • @ሰላምየጌታልጅ
    @ሰላምየጌታልጅ 7 лет назад +2

    yemgrm meglate new gata eysus ybarkewt mergta bezu negr tmrabtalhu

  • @yonikebede7439
    @yonikebede7439 3 года назад

    No men shut up , most of “tamere Mariam “ script comes or conciseness with the fancy Gospel Thomas.

  • @zainanhaisdolo9296
    @zainanhaisdolo9296 7 лет назад

    በእሁነትበጠምተበረኩ

  • @maranatamaranataphone211
    @maranatamaranataphone211 8 лет назад

    sijemer mergeta tebileh meterat indematichil tenegirohal ahunim indante yalu kadiyanochi yiteruhal gin ya mairegi ahun yelehim irisewu

  • @maranatamaranataphone211
    @maranatamaranataphone211 8 лет назад

    ORTHODOX TEWAHIDO sewu tadisalechi inji ISUWA atitadesim yemadanun seat atabakinu

  • @ሽኮሪናሽኮሪና
    @ሽኮሪናሽኮሪና 7 лет назад

    ጎሽ አባ ነገሩልኝ ልክልኩን

  • @werkneshtesfaye9487
    @werkneshtesfaye9487 8 лет назад +1

    kefel hulut atahut

  • @meseretkefyalew2888
    @meseretkefyalew2888 8 лет назад

    Betam ymysgerm new , I am against most evangelist cuse they lied , they I cussing people of God, also Mother of Jesus Mariam, that not way to testify of goodness of God , evangelist make your self humble , tell about a goodness Lord Jesus! God blessed this father!

  • @zelalemkebede8454
    @zelalemkebede8454 8 месяцев назад

    በትምርት ቤትም ሆነ በስፈር አንንድ ሀይማንት አይደላም ያለው አለመብላት አለመቀበል የዛ ስው መብቱ ነው ብፕኛ ባስቀመጥነው ጫማ ግብ ትክክል አይመስላኝም

  • @helenmulgeta7355
    @helenmulgeta7355 7 лет назад

    ke ortodox hayemanot werde belachu lemen selerassachu attawerum b/k yerassua hege allat sarre yante felssefena ayassefelgatem

  • @fikadumelkie3352
    @fikadumelkie3352 7 лет назад

    የኢትዩጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን አንተ አትወክልም አንተ አውግዛ ለይታለች እና መሪጌታ የሚለው ተውስዶብሀል የሾው ባለባትህ ተሳስተሀል።

  • @emanuelnour2969
    @emanuelnour2969 2 года назад

    😅😅😅ወንጌላውያን እና ተሐድሶ ልዩንቱ ምንድነው?? ሁለቱም ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ማፍረስ ማውደም ነው ሌላ ምን አላማ የላቸውም ማፈርያዎች😏😏😏

  • @jujuyejujuka8782
    @jujuyejujuka8782 7 лет назад

    ድጋሜ አቅርቡልን

  • @kinfetseggai5214
    @kinfetseggai5214 7 лет назад

    አይ ገንዘብ እንካን ሃይማኖት ሃገር እየተሸበሸበ ነው ሚስቱ ታማለች ይልቁንም ገንዘብ ይፈልጋል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተዉን እባካችሁ

  • @mesimengstu5241
    @mesimengstu5241 8 лет назад

    kkkkkkkk. fenye

    • @seifubashir2638
      @seifubashir2638 5 лет назад

      ጌታ ክርስቶስ ያባርኮቹ ።😍😍😍😍❤
      💚💚💚💛💛💛❤❤❤

    • @misganawtasew3576
      @misganawtasew3576 4 года назад

      @Samson G
      Mehonu new

  • @አርሲማርያምእናቴነች

    ኦርቶዶክስ ብለህ አትነግድ ሌባ

    • @dagmawiabate8765
      @dagmawiabate8765 6 лет назад

      እና ማን ይበሉ እሳቸው እንዳሉት የተጣመመውን ማቅናት እንጅ ስያሜው አይደለም እንዳውም ኦርቶዶክስ የሚለው ትርጉሙ ከገባህ ከአንደበታቸው እንደሰማሁት መ/ጌ ፅጌ ናቸው ኦርቶዶክስ ቀጥተኛ ግንዛቤ ያላቸው ሌባ ትላለህ ትንሽ አታስተውልም ለነገሩ ክርስቶስንስ ሴጣን አለበት ተብሎ የለ

    • @meleket
      @meleket 6 лет назад

      እግዚአብሔር ሞህረት ይሠጣል ማርያም እናቴ ነች : ስድብ ማን ከየት ተማርክ/ሽ? መሳደብ ጽድቅ ነው እንዴ?

    • @dagmawiabate8765
      @dagmawiabate8765 6 лет назад

      mariam enatei nech malet tichilaleh lemalet yahil gen enateh lithon atchilem aydelechim

  • @Cristina-oo6lu
    @Cristina-oo6lu 7 лет назад +1

    አንተ ከሀዴ መናፍቅ ምንእንደመሠልክ ግን ፊትክን በመሥታወት አይተከው ታቃለክ የእግዚአብሔር መፈሥ እርቁካል አንተም ከኤልዛቤት በምትለያለክ

    • @falme3748
      @falme3748 7 лет назад

      aywko yetegnan bekesekisekisut aysemamalu

    • @mussiewoldegebriel8300
      @mussiewoldegebriel8300 7 лет назад

      hatiat new sdb ; ewnetn felgi n bible anbbi

    • @misganawtasew3576
      @misganawtasew3576 4 года назад

      Eyesusu mechi amrobet yakal,?
      Sehlu lay kalhon,!!
      Siketel mamar alemamar sigawi wetat new,
      Sentochi alu adel layachew amro, westawi erfet yelelachew,?
      Esachew teru huneta lay new yalut,
      westachew nefsachew arfalechi,.።

  • @ritarita5778
    @ritarita5778 8 лет назад +2

    ባለቤቶትን እግዚአብሔር ይማርሎት በጣም።ምርጥ ትምርት ነው ያካፈሉን ደግሜ እላለው የአባቴ መንፈስ ምህረቱን ይላክላቸው

  • @ritarita5778
    @ritarita5778 8 лет назад +2

    ባለቤቶትን እግዚአብሔር ይማርሎት በጣም።ምርጥ ትምርት ነው ያካፈሉን ደግሜ እላለው የአባቴ መንፈስ ምህረቱን ይላክላቸው