This girl is so wise and you know how to ask the right questions which is Wisdom by itself; May God bless you guys. Thank you. Looking forward to Part-2. (53:52🤣)
Hi Ms Tizita How are you? I got the time to watch this Podcast with Ms Hana Hailu. I got it significant to all peoples. keep up the positive influence in peoples lives. God bless you!
Wow wow amazing Testimony and unclothed vision some what you said many Sarah in the world but you are one of those for this generation you said oredy the fountains of your life is Jesus he put you good direction for some many people you are light and hope I'm a mom I'm proud of you continued be strong God be with you
I really like the program. But, Peoples dont really like large interviews for the sake of time including me. At least dont take too long time on aking them a question.
እኔውራሴ ከቅርብ ጊዜ በዋላ ነው ስኬት ራሱ ኢየሱስ ራሱ እንደሆ የገባኝ ❤ተባረኩ።
Ewinet new
በጣም የሚደንቅ፣ የማይሰለች ፣ የእግዚአብሔር ሀያልነት የታየበት ዉይይት ነው በብዙ ተባረኩ የእግዚአብሔር ብሩህ ሴት ልጆች።
እናመሰግናለን 🙏
በጣም ምትገርሙ ልጆች ወይስ አዛውንቶች ልበላችሁ። ስለእናንተ ጌታ ይመስገን። እንደ እናንተ ያለ ትውልድ እንዲነሳ ፀሎቴ ነው።
Thank you
የሚገርም ወንጌል ስብከት ነው ጌታ ይባርካችሁ ዘመናችሁ ይባረክ ለምልሙ ድመቁ ጠያቂዋሞ ትጠየቅ ❤❤❤❤
እናመሰግናለን 🙏🙏
ሐኒዬ በጣም ነው የምወድሽ❤❤
በጣም ደስ የሚል ልብን የሚያርሰርስ ፕሮግራም ነው. በጣም ተባርኬበታለው ተባርኩ. ግን ጌታ በጣም ያዳላልል 😢
ይሔነው እግዘብሔር ለኔ የደረሠዉ He is good God.praise God.
Pause አድርጌ እንዳስባቸው የደርጉኝ ሀሳቦች ።
1.መዳረሻውን የማያውቅ ሰው ባለበት ነው የሚሮጠው ልክ መሮጫ ማሽን ላይ እንደ ሚሮጥ ሰው ( 🤔)
2.የኤሌክትሪክ ሀይል ብርሀን የሚሆነው ትክክለኛ መስመር ጠብቆ ሲመጣ ነው ::
3. እያንዳንዱ ምንጭ የራሱ ምንጭ አለው ( ዮሐንስ 4፥14)
4. እንደ መሸበት ሰዉ መስራት
5. እዚህ አለም ላይ ከውጭ የሆነ ሰዉ የለም ... ከውጭ የሆነው መንፈስ ቅዱስ ግን እኛን የወጣናል
-(ያው አናጋሪ ሲኖር ነው ሰው በደብ የሚናገረው 👍😁 )
እናመስግናለን ብሩክ ናቹ
እናመስግናለን ብሩክ ናቹ
ዋው በጣም ድንቅ አሰማም። እንዲ ሚያደምጡን ሰዎች ስላሉን እግዚአብሔርን እናመሰግናለን ።
የጠራሽ ጌታ ይባረክ ❤ በህይወትሽ ዘመን ሁላ አገልግዪው ፀጋ ይብዛልሽ
አሜን
ከዚህ ምስክርነት ትልቅ የተማርኩት በእምነት መጠንከር እና ከጌታ ጋር ታምኖ መኖርን ሁሌም የራሳችንን ነገር ትተን እሱ የሚለንን ማድረግ ማዳመጥ በሱም መተማመን ሲቀጥል ሀንዬ በቃ በጣም እንዴት እንዳሳቀችኝ የምታደርጋቸው እና የምትናገራቸው ብቻ ሀናም ሆነች ትዝታ በጣም አንደበታችሁ እየጣፈጣችሁኝ ነው ያለቀው ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ተባረኩ በጣም ደስ ይላል ።
ትዙዬ በርሽቺ እፀልይልሻለሁ። የጌታን ምህረት ያዩ ብዙ ናቸውና ምሕረቱም አያልቅምና ያንቺም ፕሮግራም ምህረቱ ከተወራበት አያልቅም። በርቺ የኔ እናት እወድሻለሁ።
Thank you for watching
Amen eshi 10q so much 🙏
ሕይወቱን የሰጠን ጌታ ተወርቶለት የማያልቅ አምላክ ቸር ደግ ስሙ ይባረክ በመሰጠት ያዳመጥኩት ምስክርነት ተባረኩ .
እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
Waw Geta Eyesus hoy tebarek 🎉🎉❤
እህታችን እግዚአብሔር ባንቺ ውጥ ድንቅ ነገር ነው ያስቀመጠው ግሩምና ድንቅ ተደርገሽ ተፈጥረሻል
ሁለታችሁም የታበራካችሁ ናቸው ፀጋ ይብዛላችሁ 🥰🥰🥰🙏🙏
Amen 🙏
Wow, What a powerful testimony!!!!
God Bless you sister 💗💗💗
Thank you so much!
ፕሮግራም መሪዋም ትልቅ መረዳት እንደገባሽ ተሰምቶኛል ከአባባልሽ ተባርከሻል። ግሩም ፕሮግራም ነው።አንደኛ ናችሁ።
Thank you 🙏
Thanks!
Thank you for the super gift.
Stay blessed Hana & Tizita! Wow! You are young and smart! Stay in Him!
Amen 🙏
ተባረኪ እህት ሀኒ ... ወንጌላዊት
እህቶች፣ ጸጋ ይብዛላችሁ! ሰው ከምንጩ ጋ ከተገናኘ (ከምንጩ ከቀዳ)፣ አለመጥቀም አይችልም! የእውነት ብዙ የተማርኩበት፣ ቃለ መጠይቅ ነበረ!
እናመሰግናለን 🙏🙏
Egziabeher Ybarkachu
Tadelachual Lbzuwch Medan New Enantn Yasnesaw. Egziabeher Ymesgn.
❤❤❤❤❤ waw tbarku eysaku eytemarku bayalke bya yechereskute miskernt hanya yemgerm sebhena yalshe lje nesh Tezuya asteway ergte yalshe lje programocheshn betam new yemketatelew betam konjo gatan yemaybachew nachew tbarkilgh love u so mach....
Thank you 🙏
ጌታ እግዚያብሔር ሆይ ማዳራያ ዙፋን ለዛላለም ይመስገን ካፍ ካፍ ባል አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤️🥰🥰❤️❤️Bbuzu Sega ዘመናችሁ ይባራክ አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🥰❤️🥰❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Amen 🙏
በጣም አስተማሪ ነው ውይይቱ ተባረኩ።
Thank you
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርካችሁ ተባረኩ ሚገርም ምስክርነት ፀጋዉ በእጥፍ ይጨምልሽ ❤ዘመንሽ ይባረኬ
አሜን
what an amazing podcast 💯 i was crying at the same time enjoining the presence of God❤❤....thank u semay🙏🙏
እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
እናንተ የተወደዳችሁ የእ/ሔር ውድ ስጦታዎች ተባረኩ ሀኒ መጻሕፍቱ እባክሽ አድርሽን ??
የጠረሽ ጌታ ሰሙ ብሩክ ይሁን ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ❤❤
አሜን …
እግዚአብሔር ሲረዳ ከሰማያት ወርዶ ...የኔ እህት አንቺን ፈጣሪሽ እንዳሳደግሽው ሙሴ እንደተንከባከብሽው ሁሉ አንቺንም እንደዛው ከኋላሽ ከኋላሽ ይከተልሽ ነበር እንደ አባትም እያባበለሽ ጣፋጭ እየሰጠሽ ጠንካራውን ልብሽን አሸነፈው ።ታሪክሽ ደስሲል ።ታሪክ የሌለው ክርስቲያን ምን ያወራል ?!
Praise God
This girl is so wise and you know how to ask the right questions which is Wisdom by itself; May God bless you guys. Thank you.
Looking forward to Part-2.
(53:52🤣)
Thank you 🙏
Thank you for watching
''ለኔ ተአምራት የጠየኩትን ትንሽ ነገር ሲሰጠኝ ነው ካልጠየኩት ትልቅ ነገር'' ዋው የሚገርም ነው።
Thank you 😊
ጌታ ማግኘት የመሰለ መታደለ ኬት? ይገኛል። ወደ ጌታ ዘወር እንድንል የረዳን መንፈስ ቅዱስ ይባረክ!!
"የነበርኩበት ዝቅታ እና አሁን ያለሁበትን ስፍራ ሳየው እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ።"
ተባረኪ ደስ የሚል ንግግር ነው ከህይወት የመነጨ 😇
Praise God .
በጣም ተመስቼ ያደመጥኩት ነው ግን ጋዜጠኛዋ ከትውውቅ የተነሣ የመስለኛል የግል ውይይት መሠለ ከጥያቄ መደራረብ የተነሣ የመጽሐፉን ርዕስ መነሻ ተጠይቆ መልሱ ግን አልተሰጠበት ለሌላ ጊዜ ይቲረም ተባረኩ
እግዚአብሔር መልካም ነው!🙏 ተባረኩ!😍🤩
አሜን 🙏🙏
ጠያቂዋ እራስዋ ሁሌም የምትጠይቅበት በንገድ ግርም ይለኛል ብርክርክ በሉ ❤❤
እናመሰግናለን 🙏
Very inspirational⭐⭐..God bless you!
Amen thank you
Wonderful faith.
Such an amazing testimony,you both are so blessed ❤❤❤❤❤
Thank you 🙏
adrashawan endeat lagignat?
Tebareku!!!, Metsefun yet naw Magegnet yemichilaw!!!
ጃፋር መፃፍ መደብር
Hi Ms Tizita How are you? I got the time to watch this Podcast with Ms Hana Hailu. I got it significant to all peoples. keep up the positive influence in peoples lives. God bless you!
Amen 🙏. Thank you for watching
የሚገርም ምስክርነት ነው በርቺ የኔ ጀግና የወደድሽው ጌታ በሚታወቅ መልኩ አከበረሽ እርሱ ማንንም አይጥልም
አሜን ። ማንንም አይጥልም
ብዙ ነው የምማርብሽ እጅግ ብዙ ሀኒዬ
ተባረኩ 🙏🙏
አሜን
Haniyee Tebarekilign lemlmlign negegrochesh life alebachew
Yes 🙌 thank you
ዋው ጌታ ይባርካችሁ 🙏
አሜን
በጣም ደስ የሚል እህቶች በርቱ ተባረኩ
አሜን ። እናመሰግናለን
ትዙዬ መፅሐፉን ማግኘት እፈልጋለሁ ??
የተዋበ ስብእና በውቀት የ ተሞላ አይምሮ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ከመገረም ውጪ ምን ይባላል🎉
Thank you 🙏
be eyesusim miketili tsega michemir hiwot yagignish beyehershibet sile eyesus mitaworwu atiechi zemenshin yetrash esu erasu ytekemewu tebareku:;
Amen 🙏
My God
i am one of theses lonly peoples God really love these kind of people :🙏🙏🙏
Praise God
geta eyesus yichela🙏🙏
Amen 🙏
ዋው ተባርኩ በጣም
Amen 🙏
ተባረኩ። ግን ስለልጇ በጣም መስማት ፈልጌ ነበር
መጽሐፉ ላይ ሙሉ ታሪኩ አለ
Keep Shining✨
Thank you 🙏
ጎበዞች ቀጥሉ
እናመሰግናለን
Wow wow amazing Testimony and unclothed vision some what you said many Sarah in the world but you are one of those for this generation you said oredy the fountains of your life is Jesus he put you good direction for some many people you are light and hope I'm a mom I'm proud of you continued be strong God be with you
Praise God
WoW!! very touching. God bless you all
Thank you for watching
Hana you so amazing keep shine more!!
Thank you 🙏
ጠያቂዋ ስራሽን መልሰሽ እይው እንግዳሽን የበለጠ እንድታወራ እድሉን ብትሰጪ እና በየመሐሉ የደጋገምሻቸውን እራስሽ ታይዋለሽ ተበረኪ
WOW endet aynet emnet Now goyta ybarek zemenachu ybarek❤❤❤
Mititeykiyat lij gin wiy siwedsh betam des new mityiw tebareki.
እናሰግናለን 🙏
10 so much🙏
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
You are a blessing to your world 🌎
Thank you 🙏
Thank you for sharing
Thank you for watching…
እየሱስ ጌታ ነው። ድንቅ ምስክርነት ነው። እንዴት እንደሚወድሽ እንደሚወደኝም በጣም ደግሜ እንዳስታውስ አድርገሽለኛል። ሰው አግኝቶል ተባርከሻል።
Amen 🙏
Bless you both, its amazing!
ANCHI wust balen ayehu getan tekblual gin still Logic slemiasn beka emntun liasadg alchalm ena geta anchin endlwte esunm yilwtlign ❤❤❤❤
Eyesus ye hiwot enjra newww
Amen
Tebareki hanicho,
Amen 🙏
God bless you both ❤
Amen
God blesse u both
Amen 🙏
what an eloquent and smart woman !!!
ዋዉ ተባረኩ
WAW praise God.
Selam ihitoche haniye yane qonjo unkan dasialish begeta mahonshn alaqm nabara beunat dasi now yaleg babizat silasket nabara mitawor bafit ayish nabar
Thank you for watching
Ehetachen tebarki betam astmari yehonu egdochen new emtgabshiw gin anchi acher teykina zim bitye teru new point point bicha teykchaw tanzashuwalesh
🎸ለዘማሪ ጆሲ🎉❤️🎉
የክብር ሽልማት ቢትሆኝላት ፀሎቴ ነው!!አንዬ ‼️🤩😊🤩
የተጋባዥ ጥቆማ: እስራኤል ፍቃዱ ' የደከመ ከበረታ ' መፅሐፍ ፀሃፊ ይጋበዝልን?
Tebarekulign zemenachu yibarek
Amen 🙏
God bless you nice story
Many many thanks
Yet magnate echlalahu matshfune
ጃፋር መፅሀፍት መደብር አዲስ አበባ ከሆኑ🙏
wow, i am speechless!
Thank you 🙏
You both are so smart❤❤❤❤
Amezing ❤❤❤❤❤
Thank you 🙏
How can I get her book out of Ethiopia? Is it available on Amazon? Blessings
Coming soon on amazon
ውይይታችሁ ደስ ይላል የጥፍራችሁ አርተፊሻልነት እግዚአብሔር ያልሰጣችሁ እሱ የማይከብርበት ነው እህቶቼ😂😂😂
በእውነት በጌታ ላይ ያለሽ ትምከት ያስቀናል;;🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ጌታ ሆይ እምነት አንሶኝ ይሆን ??
Wawu yegeta tibeka
o getaa yibarkachuu
Amen 🙏
❤❤❤tebareku
አሜን
Hani abren nbrn abren temrenal Eski tasflgignalesh
Hanichoyeeeee you are so sweet❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
God bless you❤
🙏🙏🙏🙏
Tebareku❤❤❤❤
አሜን 🙏🙏
ቁልፍ ጠፍቶት ነው እንጂ የአንተ ጸሎት አይደለም? ክክክክክክ
Hi Hana please send ምስሌን ፉለጋ
Where?
@@HanaHailu016 betam konjo koyta nw yaregshiw tebareki bzu neger astemreshignal ...enem manbeb efelgalew yet nw metshafshin magignet yemichlew???
I really like the program. But,
Peoples dont really like large interviews for the sake of time including me. At least dont take too long time on aking them a question.
ere l engedochesh soft azegaji enji hoo....beterefe btam asemari tarik nbr tbareku
እናቀርባለን እናስተካክላለን