ከ10 አመት ልጅ የማይጠበቅ...ምን ተፈጠረ.

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025
  • የEncounter ፕሮግራም ማገዝ ምትፈልጉ ፦
    Zelle/cash Up +12067249288
    PayPal: Getabalewbest@gmail.com
    Ethiopia:_ CBE 1000407022738
    Tizta Teklu #encounter #ደማስቆ #ሰማይ #christiantube #Testimony #yttracker #ያሬድ ጥላሁን #ጌቱአማረ #kokebe Alemayehu #YidenekachewTeka #berekettesfaye #ይድነቃቸው ተካ #ኢየሱስ_ክርስቶስ #ኢየሱስ
    #TiztaTeklu #ትዝታ #genet new, #new_song, #babi_and_grace
    genet new, new song, babi and grace
    ለሰማይ ቱብ ማንኛውንም አስተያይት ለመስጠት
    ውድ የEncounter/ደማስቆ ቤተሰቦቻችን፤ በSemay Tube የሚለቀቁ እንደነዚ ያሉ ድንቅ ምስክርነቶች ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ የናንተ ድጋፍ ያስፈልገናል። ሰዎች ጋር መድረስ አለባቸው ብላቹ ካሰባቹ Share, Like, በማድረግ አብረን ወንጌልን እናገልግል። እግዚአብሔር ይባርካቹ።
    ‪@NikodimosShow‬ ‪@fevengashaw‬
    For more information
    Ethiopian +251978808055 / 0940547511
    Telegram: - +251978808055 / +12067249288
    Whats Up :- +12067249288

Комментарии •

  • @berhanemerso6329
    @berhanemerso6329 Год назад +27

    በጣም አስተዋይ የረጋች ንግግርዋ ቁጥብና ጥንቃቄ የተሞላበት በጥበብ የተሞላች ቆንጆ ወጣት ክርስትያን። ለብዙዎች መቆም ምክንያት የምትሆን ልጅ ነች። ትህትናዋ ግልጽነትዋብየቃላት አደራደር ጥንቃቄዋ ከአሁኑ ትውልድ የተለየች። ወደዱኳት። ጌታ ከክፉ ይጠብቅሽ

    • @hasabgebeya8144
      @hasabgebeya8144 Год назад

      እግዚአብሔር ይመስገን🙌🙌 አሜን

  • @mekdesasefa1757
    @mekdesasefa1757 11 месяцев назад +16

    ባያልቅ እያልኩ ነው ያዳመጥኩት እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን እጅግ ደስ የሚል ምስክርነት ነው ::

    • @Encounter_
      @Encounter_  11 месяцев назад

      እናመሰግናለን 🙏። እግዚአብሔር ይባርክሽ።

  • @የኔወዳጅኢየሱስነው
    @የኔወዳጅኢየሱስነው 11 месяцев назад +6

    መንፈስ ቅዱስ ሲያፅናና ህመማችንን ሐዘናችንን እስከ ማይሰማን ነው ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤

  • @shalomzewde3749
    @shalomzewde3749 Год назад +52

    Oh wow God is good forever it’s amazing እንዴት አድርጎ ከእናት እና ከአባት በላይ ህኖ በስነስርዓት እንዳሳደገሽስ ? እርሱ ክብሩን ጠቅልሎ ይውስድ የረዳሽ ክማንም በልይ አብዝቶ የተጠጋጋሽ እውነተኛ ወዳጅ

    • @Encounter_
      @Encounter_  Год назад +2

      እግዚያብሔር ይመስገን

    • @fikrieshitie230
      @fikrieshitie230 Год назад +4

      አቤት የእግዚአብሔር ማፅናናት እንዴት ይደንቃል !!!!

    • @EmebetTamire
      @EmebetTamire Месяц назад

      Geta Eyesus yibarikish wetatinetishin kerito yalewun zemenishin yalemilim ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @jojomastery
    @jojomastery Год назад +8

    ትንሾ ትዙ የኔ እዉነት እርሱ ብቻ መራሽ ቀዳሚ ምስክር ነኝ ።ለኛም ኩራታችን ነሽ

  • @mekdeshailegiorgis6073
    @mekdeshailegiorgis6073 Год назад +7

    እግዚአብሔር በጣም ክፍተትን የሞላል እሱ ጌታ ቃላት ብታጭለት አየገርምም መንፈስ ቅዱስ በተለየ መልኩ የነካው ሰው ይገባዋል እኔ100% ተረድቼሻለው ተባረኪ

  • @Minte_1M
    @Minte_1M Год назад +18

    በጣም ሚወደድና ለብዙዎች አስተማሪ የሆነ ዝግጅት በመሆኑ እናመሰግናለን እና እባካችሁን ከቻላችሁ ቄስ ትግስቱ ሞገስን አቅርቡልን🖤🖤🎉🎉

  • @azebkebede6651
    @azebkebede6651 Год назад +14

    በጣም የተባረኩበት ምስክርነት ነዉ እዉነት ነዉ እየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ መንፈስ ቅዱስ ካለ በቂ ከበቂ በላይ ነዉ ተባረኪ

  • @ጌራወርቅ
    @ጌራወርቅ 20 дней назад +1

    እውነት ነው አስተዳደግሽ የሰው ብቻ አይደለም የእግዛብሄር እጅ አለብሽ ስነስርአትሽ የምትናገራቸው ቃላቶች በሙሉ ልብን እየሰረሰሩ የሚገቡ ናቸው ለእህት ለወንድሞችሽ እንዴት አይነት መፅናኛ ብርታት እንደምትሆኛቸው እግዛብሄር አሁንም ይጠብቃችሁ ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅ ተባረኩ ❤❤❤

  • @hiruteshete4801
    @hiruteshete4801 7 месяцев назад +2

    ትዝታ የምታቀርቢ ፕሮግራም መልካም ነዉ። ድንገት ዩቲዩብ ስከፍት የአንችን ምስክርነት አገኘሁ እና አዳመጥኩት ። ከብዙ ወራት በፊት የተላለፈ ነዉ። እንዴት ጌታ በእናትሽ ወደ ጌታ መሄድ እንዳጽናናሽ በጣም ደስ አለኝ።
    ግን ጥያቄ አለኝ ትዙየ አግብተሻል? ከሆነ ጌታ ይመስገን ካልሆነ ለምን?
    እኔ የ4ልጆች እናት እና 9 የልጅ ልጆች አሉኝ ለዚህም ስጦታ ጌታየ ይመስገን።
    በርች ዝግጅትሽን በጣም እወደዋለሁ።

  • @FevenMHunde
    @FevenMHunde Год назад +28

    I remember Tizu from my high school days when we served God in fellowship. She was just an elementary school student back then, but I will never forget her commitment to serving God during that time. Praise God for what he has done and continues to do in your life.

  • @ayalneshshuke6142
    @ayalneshshuke6142 Год назад +3

    እናትን ማጣት በየትኛውም እድሜ የሚለመድ አይደለም ላንቺ ደግሞ ከባድ ነው ግን ያሳደገሽ ድንቅ አባት ይባረክ።እኔም እናቴን ያጣሁት ልጆች ወልጄ ቢሆንም እጅግ ከብዶኝ ነበር ግን መንፈስቅዱስ ያፅናናል ይደግፋል ።እናትም አባትም ይሆናል❤

  • @samibekele-sc6px
    @samibekele-sc6px Год назад +8

    እግዚአብሔር ከአባትም ከእናትም በላይ ነው ።

  • @yodittewelde5395
    @yodittewelde5395 Год назад +5

    እግዚአብሔር ይባርክሽ :
    በጣም መጥፎ ሁኔታ ላይ ሆኜ በስደት ላይ እናቴን በድንገት አጣሁዋት : ህይወቴ ፈተና የበዛበት ወጣ ወረዱ ቢያደክመኝም : ከሁሉ በላይ አፅናኝ የኔ ጌታ ኢየሱስ ሁሌ አዲስ ሀይል እየሰጠ በህይወት አቆየኝ :
    ጌታ ባይኖረኝ ምን ይውጠኝ ነበረ።
    ተባረኪ🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @EmnetAbayenh
    @EmnetAbayenh Год назад +4

    ድንቅ ምስክርነትነው!ቡዙዎችን ያስተምራል በሀዘን የተስበረውን ልቤን መንፍስ ቅድስ ጠግኖልኛል ስለዚህ ጌታ እየሱስ ይባረክ እሱ አዋቂ ነው❤

  • @SabaMichaelBerhe
    @SabaMichaelBerhe 8 месяцев назад +4

    U r amazing wow I have no words to explain u.i wish u r my daughter.

  • @meskiEmmnuel
    @meskiEmmnuel 4 месяца назад +3

    ፀጋ በዝቶልሻል እህቴ የሚባርክ ሕይወት ያለበት ምስክርነት ነዉ❤

  • @aschalewbirhanu5673
    @aschalewbirhanu5673 Год назад +8

    አስደናቂ የእግዚአብሔር እጅ .... መንፈስ ቅዱስ እያፅናና ፣ እያስተማር ፣ እየመከር የመራት የእግዚአብሔር የእጅ ስራ የሆነች ድንቅ ልጅ ። ሰዉ በልቡ የሞላውን በአፍ ይናገራል ..... ብዙ ውሃ የጠጣች መሬት ፍሬ ማፍራት አይቻላትም ... አንቺ በርከታችን ነሽ ::

  • @astermekuria6938
    @astermekuria6938 Год назад +5

    ከመደነቅ ውጪ ከመገረም ውጪ ምን እላለሁ የመጣሁበትን ጉዞ ሳስተውለው የውድቀቱ የመነሳቱን ብዛት ሳስበው ቢዘገንነኝም በህይወት የመቆየቴ ምክንያት እስካሁን እየመራኝ እየተጠነቀቀልኝ ያለ ጌታ መንፈስ ቅዱስ የተባረከ ይሁን።
    አንቺ በጌታ የወደደሽ የተባረክሽ ውድ ሴት ብሩክ ሁኚ
    ሰማይ ቱዩቦች ጌታ ይባርካችሁ

  • @HanaWondimu-h7m
    @HanaWondimu-h7m 28 дней назад +1

    ትዙዬኮ ጌታ እኔንም በዚህ መልኩ ነው ያጠነከረኝ ጌታ መልካም ነው እህቴ❤❤❤❤❤❤❤

  • @menitube-3685
    @menitube-3685 Год назад +6

    እግዚአብሔር ይባርክሽ😢❤ ኢየሱስን እወደዋለሁ💞💞💞::

  • @mekame2023
    @mekame2023 Год назад +4

    አሜን እግዚአብሔር እናትም አባትም ነው ስሙ ይባረክ

  • @hirutdoyo3736
    @hirutdoyo3736 3 месяца назад +2

    ጌታ ሁሉን የሚያደርገው በምክንያት ነው፤ በስተመጨረሻም ሁሉ ለበጎ ነው። እንኳን ጌታ አገኘሽ! ፀጋው አሁንም ይብዛልሽ!❤😊

  • @AynalmeKibret
    @AynalmeKibret Год назад +6

    ትዙዬ በጣምምም ተምሬበታለው የእግዚአብሔር ታላቅነት ቸርነትና ጥበቃ ተማርኩበት

  • @sophiyashemsu
    @sophiyashemsu 4 месяца назад +2

    Wow wow i am so touched eskahun lemn alesemawetem beye regert aregalew gen beka i feel GOD'S presence

  • @abrahamshonga7657
    @abrahamshonga7657 3 месяца назад +1

    ለዘላለም ለእኔ እንድትሆኚ አጭሻለሁ፤ በጽድቅና በፍርድ፣ በምሕረትና በርኅራኄ አጭሻለሁ፡፡ ለእኔም እንድትሆኚ በመታመን አጭሻለሁ፤ አንቺም እግዚአብሔርን ታዉቂአለሽ፡፡ ሆሴዕ 2፡21-22 ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አለዉ፡- የዮና ልጅ ስምዖን ሆይ በሰማያት ያለዉ አባቴ እንጂ ሥጋና ደም ይህን አልገለጠልህምና ብፁዕ ነህ፡፡ ማቴ 1617

  • @hannakassa4857
    @hannakassa4857 Год назад +4

    ተባረኪ ልጄእንኮን ተጠጋሽው ደግሞ እግዚያብሄር አደራን ወይም ኪዳኑን ጠባቂ ነው።

  • @niyat8918
    @niyat8918 2 месяца назад

    I came searching for this after seeing her own podcast. እናቴን ካጣዃት ዛሬ ልክ 5 ወር ሆነ። ስለእንደዚ አይነት podcast'ኦች አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @dinkugoitom3137
    @dinkugoitom3137 Год назад +4

    በጣም ውጣት በልጄ እድሜ ስለ ሆንሽ ጌታ እብዝቶ ይባርክሽ ልጄ ሆይ ያ በልጅነት እድሜሽ በጣም ብምያስድንቕ ታምራት ብውስጥሽ ገብቶ የትናግረ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ይክብር ይምስግን ምስክርነትሽ በጣም ባርኮኛል ። ካንቺ የማይውስድ እጣ ድርሶሻል እና እንደ ማርያም እድልኛ ነሽ ።
    ጌታ ጸጋውንእና ሓይሉን ያብዛልሽ።
    በጣም እስተምረሽኛል ተባርኬኣልሁ
    ተባረኪልኝ የኣምላኬና የኔ ቖንጆ ።
    ጸንተሽ ኑሪለት ልጌታና ለሕዝብሽ።
    እሁንም ትባረኪ።😍🙏🙏🙏

    • @Encounter_
      @Encounter_  Год назад

      አሜን ክብር ለሱ ይሁን

  • @fanayetesfaye9142
    @fanayetesfaye9142 Год назад +4

    እህቴ የረዳሽ ያገዘሽ መንገድ ያሳየሽ እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ፡፡ አዘጋጅና አቅራቢዎቻችንም ጌታ ዘመናችሁን ይባረክ ክፉ አይንካችሁ፡፡

    • @Encounter_
      @Encounter_  Год назад

      አሜንንንንን ክብር ለሱ ይሁን

  • @yonas2998
    @yonas2998 Год назад +1

    Demasiko Encounter geta yebarekechihu yemigerime perogeram yemigerime menekate wow geta tilike new pelise kechalachihu zemari workenhi alaro yekirebilene silemitegabizu enameseginaleni geta yebarekechihu

  • @gelilasemere6067
    @gelilasemere6067 Год назад +3

    ጌታችን ይመስገን ዘመንሽን ሁሉ ለእርሱ ክብር ኑሪ ተባረኪ ፀጋ ይብዛልሽ አዘጋጆች ብሩኳን ናችሁ::

  • @hannagebremaria1950
    @hannagebremaria1950 Год назад +3

    ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ትዙዬ, መንፈስ ቅደስ እውነተኛ መሪ ነው, እንኳን ጌታ እረዳሽ, የረዳሽ ጌታ ይባረክ!

  • @DeginshDemisse
    @DeginshDemisse 9 месяцев назад +1

    Geta yibarkish birtu yargesh esu naw zelalem antenim Geta iyess yibarkh

  • @alemudesta5793
    @alemudesta5793 Год назад +3

    ክብር ለእግዝአብሔር ይሁን::የረዳሽ እሱ ክብሩን ሁሉ ይዉሰድ ::አሜን!!!!

  • @KidistTeklu
    @KidistTeklu 3 месяца назад +2

    ጌታ መልካም ነው።

  • @eyobamberber2530
    @eyobamberber2530 10 месяцев назад +2

    Tezu thankyou for sharing your testimony which is highly supportive to us. Be blessed, i would appreciate encounter tube; keep up working!

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 месяцев назад

      Thank you, we will

  • @sunnightfantye8899
    @sunnightfantye8899 Год назад +3

    እውነት ብለሻል የኔ ቆንጆ ለእያንዳንዳችን እግዚአብሔር በተለያየ መንገድ እረድቶናል ለዛም ተከፍሎ የማያልቅ እዳ አለብን ከተደረገልን ነገር የተነሳ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ

  • @bahliawabezahbe6004
    @bahliawabezahbe6004 Год назад +3

    እድሜ ዘመንሽ ይባረክ አሜን ።

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 Год назад +3

    በመከራችን በሀዘናችን የማይለየን ጌታ የተመስገነ ይሁን አሜን አሜን
    Thank you for sharing, and God bless you 🙏

  • @godlovesus404
    @godlovesus404 Год назад +7

    አቤት ጌታ እሱ ባይኖረን ምን ይውጠን ነበር

  • @banchibisu8352
    @banchibisu8352 Год назад +5

    ❤❤❤❤ this is also my story ❤👍🙏😭😭😭😭😭

  • @misrakdeguma7053
    @misrakdeguma7053 Год назад +1

    God blessed you sister እንኳን ጌታ ረዳሽ ተባረኪ

  • @DRABENIDRLIDU-eh9yx
    @DRABENIDRLIDU-eh9yx Год назад +7

    You are amaizing child of God Tizuye God bless you forever.

  • @merrytam345
    @merrytam345 Год назад +3

    E/g yemesgen

  • @astertesfamichael3800
    @astertesfamichael3800 Год назад +2

    Yes ,Amenn Amenn
    Tebareki

  • @surraMD
    @surraMD Год назад +2

    ተባረኪ እህቴ! አሁንም በዘመንሽ ጌታን በሙላት ማወቅና ማገልገል ይብዛልሽ!

  • @Ethiopia_Leikun
    @Ethiopia_Leikun Год назад +3

    ተባረኪ ትዙዬ በጣም ደስ ይላል ጌታ እራሱን ስለገለጠልሽ ደስ ብሎኛለሸ

  • @WeineshtTerefe
    @WeineshtTerefe Год назад +5

    ይገርማል መፅሐፍ እንደሚያነብ ሰው ሆኜ ነው የሰማውሽ ትዙዬ ትንሿ የማቀውን እውነተኛ ታሪክ ተረክሽልን በእውነት ምስክር ነበርን መንፈስ ቅዱስ መስራት የጀው ገና በሆድ ውስጥ ሳለሽ ነበር ምክንያቱም የተክሉ ሞት እራሱ ከባድ ነበር ባጠቃላይ ሁሉንም ነበር ያፅናናው እግዚአሐብር ይመስገን አሁን መንፈሱ ይርዳሽ።❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  Год назад

      እግዚያብሔር ይመስገን። ክብር ለእግዚያብሔር።

    • @hasabgebeya8144
      @hasabgebeya8144 Год назад

      weyneye❤❤

  • @NigatTamene-ng8tk
    @NigatTamene-ng8tk Год назад +1

    መንፈስ ቅዱስን ድምቅ ያደረገ ምስክርነት

  • @eyerusalembedane2038
    @eyerusalembedane2038 Год назад +3

    Egzabher mlkame nawe bmkera kene msashegiy Telku Egzabher!!!!!!

  • @assefamanaye3017
    @assefamanaye3017 Год назад +2

    ዋው ድንቅ ነው።

  • @ShimelisKergo
    @ShimelisKergo 10 месяцев назад +1

    Tizi.asteway.tenkara.tewedaje.betam.akeberkush.wededkush.kiber.lehayalu.geta.yihun

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 месяцев назад

      Thank you for watching

  • @rahel977
    @rahel977 Год назад +2

    Uuu hallelujah tbareki

  • @ShimelisKergo
    @ShimelisKergo 10 месяцев назад +1

    Eyesus.betchawn.beki.new.betam.tebareki..kenebeteceboches.chimer.dese.yemetelu.beteseboch.nachu

  • @abbybeyen6965
    @abbybeyen6965 8 месяцев назад +2

    Wow what a wonderful testimony!! I see His grace and favour in you. Tebareki.

  • @selamselam366
    @selamselam366 Год назад +4

    ጌታ ይባርክሽ መንፈስ ቅዱስን አጥብቀን እንድንወዳጀው ነገርሽን 🙌🙌❤❤❤በእውነት ደግሞ ደጋግሞ ይንካኝ ተባረኩ ሁሌም ስለምትባርኩን አገልግሎታቹን ያስፋው 🙌🙌🙌🙌

  • @aboneshayalnesh8408
    @aboneshayalnesh8408 Год назад +3

    Tebareki menfeskidus bedeneb aderego new yetenekebakebsh lemen esu kidus deg ruehrueh new abatem new atsenagn new egnam abezeten ednetegaw aberetetonale semu kefe yebel beruke hugn aunem yebezalesh bedemu teshefegn tebarkebetaleu akerebiwochiem tebareku❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  Год назад +1

      Amen 🙏 thank You for watching

  • @lhaile1499
    @lhaile1499 Год назад +3

    ዘመንሸ ይባረኽ

  • @tobizeru9715
    @tobizeru9715 Год назад +2

    Wow Amazing .

  • @sitotasisay1557
    @sitotasisay1557 24 дня назад

    Tizuye yane konjo yasadagashin geta endazi eywedadshew endetaglagyew silardesh geta yebarek❤

  • @mizanabota171
    @mizanabota171 Год назад +2

    Ufffff betam thank u this much be spiritual nger smart sew magegnte betam kebad nw....ewnet about Holley Spirit bezi lek alterdahutm nber kalatochu be rasu fewse nachw enja kemnem belay Menfes kedus berasu endat arego endesrat yigrmal....tesaktolshal each and every each word yawrashw Hulu sel Menfes keduse nw God bless more and more!❤

  • @tseganeshabeham2554
    @tseganeshabeham2554 Год назад +3

    Tebareki ehte slasayeshin menfes kidus❤

  • @asteralemu9606
    @asteralemu9606 Год назад +1

    Teebareki yemibarek mesekerenet new❤

  • @TamiratHailu-xz4xw
    @TamiratHailu-xz4xw Год назад +6

    Praise God! He is wonderful. More grace to you sister 🙏

  • @temesgenberhanu1439
    @temesgenberhanu1439 7 месяцев назад +1

    What heart touching testimony! really you encountered the real Jesus what I read in the bible and experienced in my life❤❤❤❤❤❤

  • @frehiwottsige6774
    @frehiwottsige6774 Год назад +3

    Tebarekiy

  • @bayushegame5760
    @bayushegame5760 Год назад +6

    እግዚያብሄር ይመስገን ህይወት የሚያለመልም ምስክርነት ነው
    እንተ የኔ የራሴ የግሌ የኔ
    ባስጨናቂው ቀን ለኔ ደርሰህ
    በጨለማዩ ላይ ብርሀን የብራ ብለህ
    ታሪኬን ለውጠህ ታዲያ ልበል እንጂ
    አንተ የኔ……

  • @jerryaboye7200
    @jerryaboye7200 Год назад

    ሚገርም የእግዚአብሄር ህልውና ❤❤❤እድለኛ ነሽ እኔስ ስት አመት ሳለቅስ ከርሜ ፊቴ ማድያት ጠበሰኝ ❤❤❤❤

  • @Iamblessedman
    @Iamblessedman 3 месяца назад +2

    ለምን? ለምን? እግዚአብሔር አይባልም
    ለምን የሚሰራውን ስለሚያመዝን
    ፍርድ የተዛባ ቢመስልም እንኳን
    መፍትሔ አለው የእርሱ ዝምታ
    ......መስከረም ጌቱ
    በእነርሱ የተጀመረው የወንጌል ዘር ገና በእናንተ ምድርን ይሞላል። ለበረከት ሁኑ!!!

  • @FunnyDachshund-cz3ri
    @FunnyDachshund-cz3ri 10 месяцев назад

    Praise lord!!! God bless u Tizu!!!

  • @EtsegenetEyuel
    @EtsegenetEyuel Год назад +2

    God is such an amazing father and comfort.He shows his mercy and love in you. u are blessed dear

  • @wollodesie2116
    @wollodesie2116 Год назад +3

    እኔም ቤተሰቤ ያንች እግዚአብሔር ይሉኛል እኔም የኔ የብቻዬ እለዋለው❤

  • @negesetrezene3924
    @negesetrezene3924 7 месяцев назад

    I think this girl is my twin , true we have the same live style , the lord is everything mother , father , best friend , someone who can understand deep inside , protector . The lord is my Shepard . I will to say thanks you lord for everything , I do love u ❤❤❤

  • @emebetlamboro2563
    @emebetlamboro2563 7 месяцев назад +1

    Tizuye batem new yemewodish! Batem Yemegerm new ketenegershechew wust yetewosenu kane gar yimaseselel. Min yibelale esu dinke new! bichawen merto sew yedergele. Thank you menfase kiduse!🎉

    • @Encounter_
      @Encounter_  7 месяцев назад

      Amen 🙏 amen 🙌🙌

  • @kingcell4953
    @kingcell4953 11 месяцев назад

    yzhie mdya akrbyiowch tbrku bzu eytkmchun new❤

  • @emebettegegn5941
    @emebettegegn5941 Год назад +1

    እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም ❤

  • @sinafikishanbese7578
    @sinafikishanbese7578 7 месяцев назад +2

    Tizuye you are so blessed!!

  • @kalkidana.5528
    @kalkidana.5528 Год назад +3

    Geta Yibarkesh Tizu! Semay Chirstian Tube geta zemenachun yibarek your programs are life-changing you are bringing back peoples to Jesus and Holy spirit! may God bless you more and more

  • @tsigeayalew1887
    @tsigeayalew1887 9 месяцев назад +1

    Tzuye enkun geta erdash ene welajoce yalefut be 7or 8 ameti lay new yalefit gn geta hulu negeriye hono new yasadegeg egzihher ymesgen

    • @Encounter_
      @Encounter_  9 месяцев назад

      Amen Egzaber enquan asadegesh.

  • @asteraster3816
    @asteraster3816 Год назад +1

    Wow tza betami des yemele mesenanate kale new yengersene tebareke gata eyesuse abezeto yebarekese yena telke sew des belonale telke sew unese kaneche yeunene bemesemata kemebalew belaye des belnale kerjeme gza beula selyeuse ❤❤❤😊

  • @NatnaelAssefa-v1t
    @NatnaelAssefa-v1t Год назад +1

    Leka bewesta yalew menfes kidus endezihem chimer nw. atsenagne nege Belo yemiyatsenana amelak simu yebarek. Jegnit berchylgne ahunem yanchi ngr gena yiketelale.

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 Год назад +4

    O my God,,,,, really my Jesus Christ is lord 4ever,,,,and ever,,,,,, powerful tastimony,,,, stay blessed ❤️❤️❤️🙏🙏🙏👏👏👏🙏🙏🙏👏👏👏🙏🙏🙏

  • @NEGEVCONSTRUCTION
    @NEGEVCONSTRUCTION Год назад +4

    This is way touching and reviving you showed me and bring me closer to Holy Spirit. You inspired me to be attached to the comforter Holy Spirit. May God Bless You Tzita.

  • @dinkeneshzeleke1257
    @dinkeneshzeleke1257 Год назад +1

    Zemenish yibarek betam tebarikebetalehugn

  • @liyatadesse5751
    @liyatadesse5751 Год назад +3

    መንፈስ ቅዱስ ❤❤❤❤❤

  • @lulupapi3495
    @lulupapi3495 Месяц назад +1

    እማይዬ!!!

  • @kingcell4953
    @kingcell4953 11 месяцев назад

    Ehte e/r amlke ahunem krizamnshe bebetu edylke yrdashe tbarki ewnet new e/r mnfes ewntnga atsnge new tbrki❤

  • @birukasfaw994
    @birukasfaw994 Год назад +4

    I thank God for you
    May the name of God who helped you be blessed
    The holy one who holds your hand. The one who
    Comforts the one who strengthes
    Spirit may his name be glorified

  • @tsegaamare3093
    @tsegaamare3093 Год назад +1

    Betam yemiwodish ehite geta lanch silabezaw mihretina cherinet kibre yihunilet
    geta beneger hulu yirdash

  • @aidam6784
    @aidam6784 Год назад +1

    May God bless you, I have learned a lot from you

  • @anketsp.4670
    @anketsp.4670 Год назад

    Tebareki tizu getan asayteshal kibrun esu yiwsed

  • @saralove3388
    @saralove3388 Год назад +4

    Wow❤❤❤❤

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Год назад +3

    POWERFUL.

  • @lidiyagebre3157
    @lidiyagebre3157 Год назад +2

    Tizushaye 🥰🥰 Enkuwan Getaye Redash Tebarekilign 🙌🙌🙌🥰🥰

  • @saronanaye
    @saronanaye 8 месяцев назад +1

    what a beautiful soul ❤both inside outside ? ❤❤❤❤❤❤ stay blessed !

  • @Sasha-fu5ns
    @Sasha-fu5ns Год назад +3

    Amazing testimony, he is almighty God . I can see his work on your testimony. May his blessing continue in your life forever. 🙏

  • @nebrettadesse7845
    @nebrettadesse7845 Год назад +4

    God is good,

  • @saralove3388
    @saralove3388 Год назад +2

    Adand egzabhar yenatn ena ybatn fkr rasu seto yasadgal ❤❤❤❤ menfes kdus ybark tebarki ehta

  • @abrahamb5087
    @abrahamb5087 Год назад +2

    ተባረኪ
    መልካም እና አስተማሪ ምስክርነት ነው