-Aklilu Seyoum_አክሊሉ ስዩም_music_life_wife_ታሪክ_zema Ethiopia_| ዜማ ኢትዮጵያ_part 2_ድንቅ ልጆች-seifu on EBS

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024

Комментарии •

  • @עםישראלחי-כ6ה
    @עםישראלחי-כ6ה Год назад +9

    ሰልሰናበትሽ፣ደህና ዋይ ሳልለሽ.... አቤት በዚህ ዘፈን የሰቆጣ ትዝታ! ነፍስህ በገነት ትረፍ

  • @alistube9671
    @alistube9671 Год назад +15

    ከምወዳቸው ሙዚቀኞች አንዱ ነው 💔 ሁሌም ሙዚቃውን አዳምጣለሁ እና ነብሱን በዳጋጎች ጎን ያድርግ።

  • @tomasyohannes294
    @tomasyohannes294 Год назад +5

    ጠይም አሳ መሳይ ዋው ደስ እሚል 💃💃💃

  • @TgMulugita
    @TgMulugita 9 месяцев назад +4

    አክሊሉ ኡፍ😢😢😢😢በሱሙዚቃ ያስለቅሳል❤❤❤ነብስህ በሰላም ትረፍ

  • @yabatwa
    @yabatwa Год назад +10

    አየጉድ ነፍስ ይማር ወድሜ

  • @azmach12
    @azmach12 Год назад +9

    aklilu was one of the 1970s best singer and artist.thank you Zema Ethiopia ዜማ ኢትዮጵያ for your great work to remember him.

  • @zemaethiopia12
    @zemaethiopia12  Год назад +4

    ክቡራትና ክቡራን የዜማ ኢትዮጵያ ቤተሰቦች እንዴት ናቸሁ? ስለምትከታተሉን እናመሰግናለን፡፡ስለምትጽፉልን ደግሞ እጅግ በጣም ደስ ብሎናል፡፡ የአክሉሉ ስዩምን ሕይወት በሚመለከት በሰራነው ዝግጅት በጣም ብዙ ሀሳቦች ተነስተዋል፡፡ አክሊሉን በአካል የሚያዉቁትን ሰዎች አስተያየት ስመለከት የበለጠ ብዙ ታሪኮች መሰራት እንዳለባቸው ተገነዘብሁ፡፡ ኂሩት ጀምበሩን በስልክ አውርቻት ነበር ፡ለማውራት ፈቃደኛ አይደለችም፡፡ሳራ አክሊሉን እንድታገናኘንም ሞክሬ ነበር፡ፈቃደኛ አየደለችም አለችኝ፡፡
    አሁንም ወዳጆቹና የምታዉቁት ሰዎች አላችሁ፡፡በወቅቱ እኔ ይሕንን ዝግጅት ስሰራ ስለ አክሉሉ የሚያዉቁ ሰዎችን ማግኘት ከባድ ነበር፡፡ ለምን በብዛት ኤርትራና እስራኤል በመኖሩ ይመስለኛል ፡፡ ብዙ ወዳጆች ሀገር ውስጥ የሉትም፡፡
    አሁንም እናውቀዋለን የምትሉኝ ወዳጆቹ በዚሕ aturaga1@gmail.com. አድራሻ ብትጽፉልኝ ሌላ ዝግጅት መስራት እንችላለን፡፡ አመሰግናለሁ፡፡በዚሕ ስልክ 0900099633 ይደውሉልን እናመሰግናለን፡፡

  • @bitwdedgavie6098
    @bitwdedgavie6098 2 года назад +6

    በጣም ጥሩ ነው እናመስግንለን

  • @mengeshadesye7085
    @mengeshadesye7085 2 года назад +10

    ዘመን የማይሽረው ባለ ሞያ ነው አክሊሉ ስዩም

  • @ethiosenytube2138
    @ethiosenytube2138 Год назад +11

    ወይኔ አክሊሉ ስዬም እኔ ባላቀውም ልጁ የጠይም መለሎ ቴዎድሮስ ስዬም የአባቱን ዘፈን ይዘፍን ነበር ምሽት ቤት ልጅ ሆኜ አስታውሳለሁ ጎንደር።ሚስቱ ሒሩት ጀንበሩ ዘመዴ ናት።ሳራ አክሊሉ ቴዎድሮስ አክሊሉ ናቸው ልጆቹ ወርቅ በጣም ያምሩ ነበር ልጅ ብሆንም ያኔ ሳውቃቸው ግን ስማቸውን አልረሳም።እኔም ከአገር ስለወጣሁ የት እንዳሉ ግን አላውቅም።
    ሳርቲ ዞማ ፀጉር ቆንጆ እናቷን መሳይ ቴዶ አባቱን ቁጭ ይባል ነበር ናቸውም።

    • @zeharatadese5290
      @zeharatadese5290 Год назад

      አክሊሉ ስትአመት ሆነው ተሞተ

    • @tatekmulate1982
      @tatekmulate1982 Год назад

      እስራኤል ሀገር ይኖሩ ነበር ወድሜ ቴዲ ታሞ ሞተ ከዚያም በኋላ አክሊሉ ቴዲየ ምርጥ ጸባይ ያለው ልጅ ነበር ምን ዋጋ አለው ገና በልጅነቱ ተቀጨ ነብስ ይማር

  • @tiebumengesha981
    @tiebumengesha981 Год назад +2

    በጣም ደስ የሚል የትዝታ ወግ

  • @mamewollowyew6288
    @mamewollowyew6288 Год назад +13

    የአክሊሉ ሙዚቃ ለባሰው ሰው አይመችም ቶሎ ብሎ ነው ጭንቅላት ላይ የሚወጣው ጠንካራ ሰው ይፈልጋል ሙዚቃዎቹን ለማዳመጥ

  • @anamedia3243
    @anamedia3243 2 года назад +7

    በጣም አሪፍ ነው በርቱ

    • @azmach12
      @azmach12 2 года назад +1

      thank you ana media

  • @natinati1580
    @natinati1580 2 года назад +6

    ግጥሙን በቀጥይበት ጥሩ ነበረ❤❤❤👍🙏🙏

  • @alemsegedmokria5104
    @alemsegedmokria5104 Год назад +10

    አክሊሉ ፒያሣ ገብረማርያም ጎኔ ዳቦ ቤት ቀበሌ13 ይሠራ ነበር በዚህ መሃል ሙሉ የምትባል ጓደኛ ነበረው ከዚያ ፖሊሥ ኦርኬሥትራ ገባ አሦፋው ወልደማርያም ፍቃዱ ገለቱ ነበር

  • @dersolign.jemberu2924
    @dersolign.jemberu2924 2 года назад +4

    በጣምበጣም እናመሠግናለን

  • @fesehaalemayehu6816
    @fesehaalemayehu6816 2 года назад +8

    {ዜማ ኢትዮጵያ} በጣም ነው የማመሰግናችሁ እኔም በደጉ ግዜ ዘራችንን በማናውቅበት ከዘፋኝ ታምራት ሞላና አክሊሉን ነበር የምወደው ይገርማል አሁን እኔም ከእስቴ ጎንደር እና ከየጁ መወለዴን ሳጣራ ይገርመኛል ምርጫዬ! አክሊሉ ኤርትራ ፓሊስ ነው የሰራነው አብረን ሚስቱን ምብራቅንም እንዲያገባ ያደረግነው ለጭንቀቱ መፍትሄ ነበር! ነገር እኔም በተመሳሳይ ችግር የሰው ልጅ ልጄ ነው ብዬ አውጥቼ ባደረሱብኝ 911 ደውሎ ውለታ ቢስ ሆኜ በመወንጀሌ ለወንድሜ አክሊሉ ስዩም ሳልደርስለት ቀረሁ ያቃጥለኛል ካቅሜ በላይ ሆነብኝ ነብስህን በገነት ያኑርልኝ አሜን።

    • @zemaethiopia12
      @zemaethiopia12  2 года назад +1

      Feseha Alemayehu thank you very much.aturaga1@gmail.com lay enawura

    • @zeharatadese5290
      @zeharatadese5290 Год назад

      ተሞተ ስትአመት ሆነው

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 Год назад

      አንተ ለአክሊሉ ምኑ ነህ

  • @zemichaelentertainment8332
    @zemichaelentertainment8332 Год назад +4

    እኔ ወሎዬ ነኝ ግን አባቴም እኔም አክሊሉን በጣም ነው የምንወደው

    • @osratgold7930
      @osratgold7930 7 месяцев назад +1

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️👍

    • @Yohan21Gech
      @Yohan21Gech 4 месяца назад

      እና ወሎየ ኢትዮጵያዊ መስሎኝ ይሄ ማለት የወሎ ዘፈኖች ከወሎ ውጭ አይደመጡም እያልሽ ኘው

  • @tsegayezeru4587
    @tsegayezeru4587 2 года назад +8

    የተረሳን ማስታወስ መልካምና የሚበረታታ ነዉ

    • @zemaethiopia12
      @zemaethiopia12  2 года назад

      thank you

    • @satnawgonderw21
      @satnawgonderw21 2 года назад +2

      @@zemaethiopia12 የኔ ቆንጆ አግብተሻል እንዴ በእናትሽ ንገሪኝ አሁን መልስ ፃፊልኝ ከባህር ማዶ ነኝ አልቻልኩም።

    • @Anson..23-s2l
      @Anson..23-s2l 2 месяца назад

      በስራው ሁሌ ይታወሳል: ስራ የሌለው ነው የሚረሳው::

  • @temsgenwoldegzi8503
    @temsgenwoldegzi8503 Год назад +10

    በጣም የወደው ሰው ወደ ት/ ቤት ሲሄድ በየ መገዱ ሲሄድ ይዘፍን ነበር

  • @שלום-פ4ג
    @שלום-פ4ג Год назад +2

    በትክክል ❤❤❤❤❤

  • @kasanashale5295
    @kasanashale5295 Год назад +6

    አክሊየ ነፍስህን ይማረው

  • @idirismahammed7649
    @idirismahammed7649 Год назад +4

    አይይይይ

  • @ווסיהברון
    @ווסיהברון 2 года назад +22

    አክሊሉ ሰዩም ማለት የሰው ልጅ ሲብው ሲከፍው ሲጨንቀው የመድሐኒት የሚሆን ሙዚቃዎችን ነው የሰራው አክሊሉ ሰዩም ቢሞትም በሰራዎቹ ሲታወሰ ይኖራል አክሊሉ ሰዩም ለኢትዮጵያ ትልቅ ውለታ ሰርቶል አርቲስት አክሊሉ ሰዩም ነፍሰህን በገነት ትረፍ ነው የምለው እኔ አድናቂው ነኝ የሀገሬ ልጅ

  • @fentesgedefaw5055
    @fentesgedefaw5055 Год назад +4

    ጎንደሬ ነው እንዴ አክሊሉ ስዩም

  • @tewodrosfasil7581
    @tewodrosfasil7581 Год назад +2

    በጎንደር አብዮት አደባባይ መስከረም 2፣ ሜይ-ዴይ ወዘተ…. ሲከበሩ እና ባዛር ሲከፈት ሕጻናትና ልጆች ሆነን ወደ ቦታው የምንጎርፈውና ፖሊሶችን ሸወድን ወደ ቦታው የምንዘልቀው የአክሊሉን ስዩምንና የጓደኛውን የአስፋውን ዘፈን ለመስማት ነበረ………!! 1968፣ 1969፣ 1970 የማይረሱ ዓመታት!!😍

  • @zemaethiopia12
    @zemaethiopia12  2 года назад +7

    thank you all followers of Zema Ethiopia

  • @YT-ck6de
    @YT-ck6de Год назад +4

    አስመራ በነበርበት ወቅት አስታውሰዋለሁ ላአባቴ የሰጠው ካሴት አስታውሳሎሁ።

  • @extrachange8771
    @extrachange8771 Год назад +8

    ሁለተኛዉ ሚስቱን ጓደኛዉ ቀማዉ ተብሎ አይፃፍም! እጅግ ነዉር ነዉ ጡፍን አጥፋዉ መጥፎ መልክት አለዉ !!

    • @Anson..23-s2l
      @Anson..23-s2l 2 месяца назад

      ኧረ ስንት የተረገመ ህዝብ ነው ያለው:: ምቀኞቹ ናቸው የሚበጠብጡት::ሰውየውን አበሳጭተው እንደጎዱት ነዉ የሚገባኝ::

  • @ketemawelde7793
    @ketemawelde7793 Год назад +3

    ነፍሡን፡ ፈጣሪ፡ ይቀበለው፡ ያለፈ፡ አለፈ፡ ስለሥዩም፡ ገበና፡ እንደዚህ፡ በአደባባይ፡ ማውራት፡ ጥሩ፡ አይደለም።

  • @abrahamb777
    @abrahamb777 Год назад +5

    ልጅ ሆኜ አክሊሉን አቀው ነበር።ትሁት እና ሰው አክባሪ እንደነበር አስታውሳለሁ።ንጹሕም ነበር።

    • @zemichaelentertainment8332
      @zemichaelentertainment8332 Год назад

      እኔ ወሎዬ ነኝ ግን አባቴም እኔም አክሊሉን በጣም ነው የምንወደው

  • @mknyat10
    @mknyat10 Год назад +3

    ነፍሱን ይማር .. ግን የምሰማው ሙዚቃ አይደለም .. ለክፍለ ሀገር ልጆች ይመች ይሆናል

    • @ehiteabebemu4e_2014
      @ehiteabebemu4e_2014 3 месяца назад

      ጭንቅላትህ እንደ ድማሚት ክፍልፍል ይበል !

  • @simachewfenta6881
    @simachewfenta6881 Год назад +3

    Ibakachihu yetewosenutin muzikawoch muluwn assemun

  • @yitbarekayele8667
    @yitbarekayele8667 Год назад +1

    የፖሊስ ሠራዊት ባልደረቦቼ እጅጉን በጣሙን የምወዳችሁ እና የማከብራችሁ ትጉህና ጠንካራ ናችሁ የ አስር አለቃ ተሾመ ፀሐይ የአስር አለቃ መኮንን ኃይለ ማርያም ሌሎቹም ለአክሊሉ ስዩም የሰጣችሁት አስተያየት እንዲያው ሁኔታው ሁሉ በጣም አሳዝኖኛል አጠቃላይ ስራውን እወድለታለሁ እናንተነመ አመሰግናችሁአለሁ // በምድር ላይ የተከፋውን ህይወት ፈጣሪ በሰማዩ የሰላምና የገነት ቦታ ይስጠው //

    • @Anson..23-s2l
      @Anson..23-s2l 2 месяца назад

      አክሊሉ በጣም አሳዘነኝ:ሰው አልነበረውም:ከሰወቹም የምንሠማው ያልሆነ ነገር ነው:ያው እድሌ ነው ብሏል:: አንዳንዱ ምቀኛ ይበዛበታል::

  • @Aመልካምቱብ
    @Aመልካምቱብ 2 года назад +8

    የአክሊሉ ዘፈን ሀይዎቴነው

  • @mihabiealemie4211
    @mihabiealemie4211 2 года назад +4

    Ayyyyyy mot chekagnu efffffffff

  • @alemtube1150
    @alemtube1150 2 года назад +8

    አክሊሉ 😭😭😭 አንተን ሳስብ መኖር አስጠላኝ እፍፍ

  • @elsabetkidane2687
    @elsabetkidane2687 Год назад +1

    አክሊሊሊ

  • @biniyamdebele
    @biniyamdebele Год назад +2

    አክሊሉ

  • @YohannesChekol-l5n
    @YohannesChekol-l5n Год назад

    God bless your soul 😢

  • @GoldEntertainmentYouTube
    @GoldEntertainmentYouTube Месяц назад

    አክሊሉ ስይም ነፍስህን ይማረው😢

  • @שלום-פ4ג
    @שלום-פ4ג Год назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TesfhonTes
    @TesfhonTes Месяц назад

    Nebsun begenet yanur fetari

  • @asfawayele3291
    @asfawayele3291 Год назад +8

    ስለ አክሊሉ ቤተ ሰብ ሁኔታ የምትሰጡት ሁኔታ ውስጡን
    አናውቅም (ማለታችሁ )
    ያስማማኛል ።
    ፨አክሊሉ 8ኛ ክፍል በተደጋጋሚ
    ማለፍ አቅቶት
    አንድ የብሔራዊ ጦር አዛዥ ኮለኔል እንደ አባት ከልጆቻቸው
    ጋር ሲያስተምሩት ለልጆቻቸው
    የተገዛውን ጊታር ሐርሞሪካ
    ልዕልት ተናኝ ወርቅ ት/ቤት
    ብቻውን በክፍሎቹ ዕየገባ
    ይለማመድ ነበር ።
    የቀ ኅ ስ ት/ቤት የሙዚቃ ከብበ
    አባል ሆኖ መምሕር ተስፋየ
    ኖታ አስተምሮታል ።
    (ጎመኔ ጎመኔ የደሐ ቀለቤ )
    እናቱ ዕንደ ሞቱ
    እናት አለሚቱ መቃብር ያለሽው
    በሚል የዘፈነውን አስታውሳለሁ
    💀ሒሩት ሰባተኛ ክፍል ዕያለች
    ነበረ አየቀረበችው በመድረክ
    አንገቱን ቀርባ ስተስመው ነበር
    ወደ ፓሊስ መዚቃ ያስቀጠሩት
    ኮሬኔሉ ነበሩ በዚሕ ሁኔታ
    የመጀሪያዋ ልጅ ስትረገዝ
    ደጃች ጀምበሩ በጣም ተቆጡ
    ተገዶ ነው ያገባት ።
    አንዲት ጠባብ ከፍል ሰጥተውት
    ከነሽፈረው ጀምበሩ ጋር አብሮ
    ይኖር ነበር ።
    ዘፋኝ ይሁን ዕንጅ መከፋቱን
    በውሰጡ የሚሸከም ሰው ነበር
    ሒሩት 5ኛ E ክፍል አብረን በአንድ ሰፈር ተምረናል
    በመጨረሻም ፎገራ ሆቴል
    መግባት መውጣት ጀመረች
    ፨ተዋበች ሒሩት ኤልሳቤት
    ፎገራ ሆቴል ቤተኛ ሆኑ
    የሰፈሩ ሰው ጀምበሩ ግቢ
    በማለት የሆቴሉን ስያሜ
    ቀይሮት ነበር
    ፨በኋላም ኮ/ል መሐመድን
    ሊበያዊውን ኤሌሳ ዕና
    የደጃች የልጅ ልጆች
    ፎገራ ላይ ከባሕል ውጭ
    የሚያደሩጉት በፎቶ ግራፍ
    የተደገፈ ማስረጃ
    ለሻለቃ መላኩ ቀርቦ ታስረው
    በሕዝብ አደባባይ ተጋልጠው
    ምሕረት ጠይቀው ተፈተዋል
    ሽማግሌው አባቴ
    የተባለው መክንያት ፈፅሞ
    ሐሰት ነው
    ፨ከአስመራ የመጣውአስረ አለቃ
    ነብሱን የረሳ ይመስለኛል
    አስመራ የሔደችውም
    ለምትሰራው ትዳር ክፍነቷ ላይ
    ራሷን ለመደበቅ ነበር
    ፨ለሰፈሩ ልጆች ከትዳር በላይ
    ሹርሙጥና ያስተማረች ክፉ
    ክፉ ነበረች
    በውነት ነው መመስከር

    • @alekamotivations2613
      @alekamotivations2613 Год назад +7

      አቶ አስፋው አየለ የሚገርም ሐሳብና ትንታኔ ነው የሰጡት።ብዙ ጊዜ ስለ አክሊሉ ስዩም የተለያዩ ሳይድ ያላቸው መረጃዎችን ሰምተናል።ሙዚቃዎቹ የመከፋት ስሜት ላይ ያተኲሩት አንድም መጀመሪያ አስተዳደጉ ላይ በገጠሙት ችግሮች።ሁለትም ተከርቸም ሆኖ ደጃዝማች ጀንበሩ ግቢ መግባቱና በኋላም ሒሩት በትዳሩ ላይ በመማገጧ ነው። ለዜማ ኢትዮጵያ ሐሳብ የሰጡ ወዳጆቹ በተወሰነ መልኩ ገመናውን እሸፍናለሁ በማለት የሒሩትን አፈንጋጭነት :የአክሊሉን የልብ ስብራት እንዳናይ አድርጎናል።
      ምናልባት ዜማ ኢትዮጵያ በድጋሚ አንድ ክፍል ፕሮግራም እንዲሰራ ብትትባበሩት እላለሁ።
      ብዙ ስዎች አውቀዋለሁ በሚል ኮሜትን ላይ ጽፈዋል። የተሸፋፈነውን እውነት በግልጽ እናየው ይሆናል።
      አመሰግናለሁ።

    • @ethiosenytube2138
      @ethiosenytube2138 Год назад +5

      ዋውውው በዚህ አይነት አንተ ነበርክ ስለ አክሊሉ ስዬም ማንነት እና ህይወት መጠየቅ እና መመለስ የሚገባህ እውነት።

  • @asfawayele3291
    @asfawayele3291 Год назад +7

    ሒሩት ትልቅ ዕሕቷን የዕናቷን ልጅ
    ወባለችን የዕናቷን ድርሻ አላካፍልም በማለት
    በግቢው ውስጥ የነበረውን
    አራት ክፍል ቤት በሌሊት
    ያቃጠለች የምድራችን
    ክፉ ለባሏም ለሕቷም
    ክፉ ከዳተኛ የምድራችን
    ሰው ናት ።
    ዕሷን አስመልክቶ
    አክሊሉ አልዘፈናለትም
    ደምቢያ ነው አገሯ ??
    የደጃች አገር ጃኖሞራ
    የሒሩት ዕናትም አርማ ጭሆ ነው
    ሒሩት ከሽፈራው በኋላ ከሁለተኛዋ ሚስት የተዎለደች
    ልጅ ናት ፨
    ማድነቅም መጠንም ደረጃም
    አለው ።
    ዕዎደዳለሁ ብሎ ሐሰት መዝራትና
    ማሳሳት ዕጅግ ክፉነት ነው ።
    ከአማች ግቢ በመጠጋቱ
    አክሊሉ በጥፊ የምትመታው
    ከፉ ነበረች ፨
    የቁንጅና መለኪየው ዕንዴት ዕንደ ሚገልፁት አይገባኝም ።
    ጉድ በል ጎንደር

    • @ethiosenytube2138
      @ethiosenytube2138 Год назад

      በጣም በጣም ተገርሜ ያነበብኩት ኮመንት።እኔ በቤተሰቦቼ እናታቸው እማዬ በአባቴ እንደምትዘመደን ብቻ ነው የተነገረኝ የማቀውም።ነገር ግን እኔ 6 ወይንም 7 አመት ልጅ ሆኘ ከአክስቴ ጋር ቤት ተከራይተን ግቢያቸው ውስጥ ፎቁ ላይ እንኖር ነበር ያኔ አንደኛ ክፍል ተማሪይ ነበርኩኝ ህብረት ት/ቤት።በዚህ ምክንያት በማየት ማለት ይቻላል ከዛም ሳድግ ብዙም ባንቆይም ከዛ ግቢ በወሬ የአክሊሉ የታዋቂ ሙዚቀኛ ሚስት እንደነበረች እና ሳር እና ቴዲ የእሱ ልጆች እንደነበሩ ሲወራ አወቁኝ።በዚህ ውስጥ ግን ሒሩት ሀይለኛ ተሳዳቢም ነበረች ምላሷ የሚፈራ ሴት ናት።ሳራ እና ቴዲም አያተቸውን እማዬን እንጅ ሚወዱ ሒሩት ጋር ሁሌ ፀብ ነው።እኔ እንዴውም ከግቢያቸው እያለን የእማዬ ልጆች እህት ወንድሞቿ ነበር ሚመስሉኝ ሳራ እና ቴዲ።ምክንያቱም ሁለት ሴት እና ወንድ ህፃናት ልጆችም ነበሯት ያኔ እናቷ ቤት እየኖረች ሳውቅ።ግን ከሌላ የሚወለዱ ልጆቿ ናቸው አሉ።እህቷ ጎበዝ የስራ ሰው ተወዳጅ ምግብ ቤት ነበራት።ግን ሒሩት ጋር በተለይ የእህቷ ልጅ ከፍሬ ጋር ጦርነት ነበሩ ለካስ በዚህ ደረጃ ሴይጣን ስለሆነች ነው ይገርማል በእውነት።አራት ሰርቢሶች ነበሩ ግቢው ስጥ ትልቅ ሰፊ ግቢነው ቤቱ።ላለማካፈል ማቃጠል እውነት ሴይጣንነት ነው ትልቅ ሰው ተሁኖም የማይለቅ ያሳፍራል።
      ስለመረጃህ እናመሰግናለን ጋሽ አስፉው።

  • @robelabraha5512
    @robelabraha5512 9 месяцев назад +1

    ግን ልጆቹ የት ነው የሚኖሩት?

  • @Azemari_cheweta
    @Azemari_cheweta Год назад +1

    Eski esaun mateykot be hiwet kaleche

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 Год назад +2

    ሴትየዋ ማናቸው? ግንባራቸው ላይ ንቅሳት ያላቸው?

    • @zemaethiopia12
      @zemaethiopia12  Год назад +1

      ደብሪቱ ተሰማ ትባላለች ሙዚቀኛ ናት ጎንደር ፖሊስ አበረው ይሰሩ ነበር፡፡

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 Год назад

      @@zemaethiopia12 አመሰግናለሁ🙏

  • @abaragedo1515
    @abaragedo1515 Год назад +3

    Tesfaye.gedo

  • @marugeb6280
    @marugeb6280 22 дня назад

    ፃዲቁ ተምሯል አክሊሉ
    የተወለድኩብሽ ያደኩብሽ አገር
    ለምለሚቱ አገሬ እንደምነሽ ጎንደር እያለ ፃዲቁ ዮሀንስ ት/ቤት ሲዘፍን እንሰማ ነበር!!

  • @Ethiofirst201162
    @Ethiofirst201162 Год назад

    ይሄ ሰውዬ አሥመራ ሳለን በየቡና ቤቱ ሲገባ የራሱን ዘፈን አስዘፍኑልኝ ሲል ነበርና ከእኛ ጋር ተጣልቷል። እድሜ ለሻለቃ ባሻ ባንጃው ዘፈን ሰርቷል; ማረፉን አሁን ሰማሁ ፤ ነፍስ ይማር

  • @eyaalem7990
    @eyaalem7990 Месяц назад

    የተከበሩ አቶ ይስሀቅ ባንጃው:: በፒያኖ የሚጫወቱት ሙዚቃ ከጭንቀትና ድብርት ያወጣኛል:: ከቴራፒ ነው የገላገሉኝ:: እረጅም ዕድሜ::🙏🙏🙏

  • @mekuriawayenewasmare9777
    @mekuriawayenewasmare9777 2 месяца назад

    ጋሽ ይስሐቅቅቅቅቅቅቅ

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 Год назад +3

    ❤️❤️❤️