When I listen to his music, it always touches me deeply and brings tears to my eyes. Now, hearing his story, I am overwhelmed with emotion and find myself crying uncontrollably. May his soul be blessed by God
I wish one day I will be very happy to talk about My brother and my friend Aklelu. I was with him when he was in Gonder 2010 until he go back to Israel and again I spoke with him before he died. He was very sad, He Loved Gonder and his family….
thank you for commenting. what i mant is to grap the attention of people ,so that they can understand many things about legendary artist aklilu seyoum.
Aklelu, had a Colleen Cancer he had operation 2008 in Israel and the doctors warned him it might come back after two years. He was back in Gonder 2010 for his daughter wedding and after the wedding he started taking Sebel in Batta church after seven days he had ultrasound in Gonder and it showed that the Cancer is back and immediately he called his sister in Addis Abeba and the next morning he traveled from Gonder to Israel and called me after one month, and he Died after a week alone no one knew for seven days.
ጎበዝ አዘጋጅ ነሽ በጣም አመሰግናለሁ አግዚአብሄር ካንችጋር ይሁንልኝ። አክሊሉን በጣም የማደንቀውሰው ነው ነብሱን እግዚአብሄር ይማረው አንችንም አድናቂሽ ነኝ እኔም ከጎንሽ ነኝ እረዳሻለሁ በምትፈልገከው ሀሉ ከጎንሽ ነኝ አይዞሽ በርች የክሊሉ ስዩም አድናቂ ነኝ ከአውሮፓ!!
ምንም እሱ በይዋት ሳለ ብንሰማ በጣም ጥሩ ነገር ። ለህታችን በጣም ነው የማመሰግነው እህት ቀጥይበት
እሳዛኝ ፍፃሜ መጨረሻዬን አሳምርልኝ ድንቅ ፀሎት ነው
ለ ኬነዲ መንገሻ መድሀኒቴ የሚለውን ግጥምና ዜማ ሰጥቶታል...የሚገርም ዘፈን ነው...በተረፈ በርቺ የታሪክ ጥማታችንን ነው ያረካሽልን...!
አመሰግናለሁ፡፡
ኧረ ለኤፍሬም ነው መድሀኒቴ ብሎ የሠጠው:: ለኤፍሬም ሌላ ከለላዬ የመል ደስ የሚል ዜማ አለው :: ሌላ ራሱ የዘፈነውም ..ጎንደር ደምቢያ መስኩ..የሚል ዘፈን አለው,,ብቻ በጣም ጎበዝ ሰው ነበር::
አክሊሉ ስዩም ምርጥ የጊዜው ድምፃዊ ነበር ። የእናቴ ጓደኛ በመሆኑም በልጅነቴ ዘፈኖቹን በጣም አዳምጥ ነበርና በጣም ያሳዝነኝ ነበር በአሳዛኝ መልኩ በማለፉ እጅግ አዝኛለሁ።
ማርታ አያሌው ስለመጣሽ ከልብ አመሰግናለሁ ( እትየ ደብሪቱ ጋር እያወራን ነበር፤ በደብሪቱ ተሰማ ፎርሟ ለሰው የተስማማ) ይላት ነበር አክሉሉ ነፍሱን ይማረውና፡፡
ውድ የዜማ ኢትዮጵያ ቤተሰቦች ማርታ አያሌው ማለት በአክሊሉ ስዩም ህይወት ላይ አስተያየት ከሰጡት ሰዎች መካከል የዋና ሳጅን ደብሪቱ ተሰማ ልጅ ናት፡፡ የዚህ ታላቅ ሰው የሙዚቃና የትዳር ህይዎት እንዲታወስ በፈቃደኝነት በቅንነት በመሳተፍሽ (እትየ ደብሪቱ) ከልብ አመሰግንሻለሁ፡፡
የዜማ ኢትዮጵያ ሚዲያ
martha ayalew private binawera des balegn!
😭😭😭
@@zemaethiopia12 የኔ ቆንጆ አግብተሻል እንዴ በእናትሽ ንገሪኝ
አወ በጣም ያሳዝናል. እኔም እስራኤል ሃገር ልጆቹ ጓደኞች ነበሩ ። በጣም የሚያስዝነው ነገር. ልጁ ቴዎድሮስ (ቴዲ) ገና በልጅነቱ ከዚህ ዓለም በመለየቱ በጣም ነው ያዘንኩት. ።ምክንያቱም የቅርብ ጓደኛየ ነበር። ባጠቃላይ የአክሊሉም የልጁም አሟሟት በጣም ያሳዝናል።
አሳዛኝ ነው😥ነብስህን ይማረው!
እህቴ ስለአክሊል በማቅረብሽ ብደሰትም አርእስቱ በጣም አስደንጋጭና ሰቅጣጭ ነው፣፣ 🙏🙏🙏እባክሽን አርእስቱን ቀይሪው፣፣ ጎደኞቹን በጣም አደንቃለሁ ያልተነገረለትን የሀገሩን ፍቅርና መስዋት ስለነገራችሁን
Great musician, who needs to be remembered well. Thanks for you respecting him today!
Thanks for listening
ድምጻዊ ደራሲ አክሊሉ:ብዙ ምቀኞች እንደነበሩት ነው የተገነዘብከት:: ጎንደር ሲሄድ ፊት የነሱት ቀንተዉበት ነው:: ምቀኛ ስለሆናችሁ ነው:: ታረሙ
እንዴት አድርጌ ላመስግንሽ የአክሊሉ ታሪክ ስንት ጊዜ ስፈልገው ስጠይቅ ነበር።
amesegnalehu
@@zemaethiopia12 በርቺ ያገሬ ልጅ። ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን።
@@tiktokmender2872 thank you
እኔ ግን የገረመኝ ኣድቀን እኮ ኤፍሬን ታምሩ ስለ ኣክሊሉ ስዩም
ተናግሮ ያቅም በጣም ያሳዝናል🤔🤔😭😭😢😢🤴
When I listen to his music, it always touches me deeply and brings tears to my eyes. Now, hearing his story, I am overwhelmed with emotion and find myself crying uncontrollably. May his soul be blessed by God
ግጥሙን፡ ይቀኝበታል፡ አክሊሉ፡ ሥዩም፡ ነፍስህን፡ እግዚአብሔር፡ ይማረው፡
ክቡራትና ክቡራን የዜማ ኢትዮጵያ ቤተሰቦች እንዴት ናቸሁ? ስለምትከታተሉን እናመሰግናለን፡፡ስለምትጽፉልን ደግሞ እጅግ በጣም ደስ ብሎናል፡፡ የአክሉሉ ስዩምን ሕይወት በሚመለከት በሰራነው ዝግጅት በጣም ብዙ ሀሳቦች ተነስተዋል፡፡ አክሊሉን በአካል የሚያዉቁትን ሰዎች አስተያየት ስመለከት የበለጠ ብዙ ታሪኮች መሰራት እንዳለባቸው ተገነዘብሁ፡፡ ኂሩት ጀምበሩን በስልክ አውርቻት ነበር ፡ለማውራት ፈቃደኛ አይደለችም፡፡ሳራ አክሊሉን እንድታገናኘንም ሞክሬ ነበር፡ፈቃደኛ አየደለችም አለችኝ፡፡
አሁንም ወዳጆቹና የምታዉቁት ሰዎች አላችሁ፡፡በወቅቱ እኔ ይሕንን ዝግጅት ስሰራ ስለ አክሉሉ የሚያዉቁ ሰዎችን ማግኘት ከባድ ነበር፡፡ ለምን በብዛት ኤርትራና እስራኤል በመኖሩ ይመስለኛል ፡፡ ብዙ ወዳጆች ሀገር ውስጥ የሉትም፡፡
አሁንም እናውቀዋለን የምትሉኝ ወዳጆቹ በዚሕ aturaga1@gmail.com. አድራሻ ብትጽፉልኝ ሌላ ዝግጅት መስራት እንችላለን፡፡ አመሰግናለሁ፡፡ በዚሕ ስልክ 0900099633 ይደውሉልን እናመሰግናለን፡፡
በጣም አሳዛኝ ህይወት ነው።
I wish one day I will be very happy to talk about My brother and my friend Aklelu. I was with him when he was in Gonder 2010 until he go back to Israel and again I spoke with him before he died. He was very sad, He Loved Gonder and his family….
it is amazing story .i want to talk with you king gonder about that moment? please cntact me via aturaga1@gmail.com.
አስመራ ሰንበል አካባቢ ብዙ አስታዋሽ አለው
በጣም እናመሰግናለን የአክሊልን የሂወት ታሪክ በተለይ ጒደኞቹ የተናገሩት ያልተሰማ ለሀገሩ ያለውን ፍቅርና መስዋት ስለነገራችሁን በጣም እናመሰግናለን፣፣ ይቅርታ ባዶ ቤት ላላችሁት ልጁ ከጎኑ አልተለየም በርግጥ ውጭ አገር ስራ መሰራት ግድ ነው በዛ ሰአት የግድ መሄድ አለበት፣፣ ሲጀምር ለገንዘብ ብላችሁ ባዶ ቤት ሞቶ ተገኘ ብለህ(ሽ ) አርእስቱ ትጽፋላችሁ ሰው እንድያይላችሁ፣፣ አሁን አርእስቱን እንድትቀይሪው በትህትና እጠይቅሻለሁ፣፣ካቀረባችሁት የተሳሳተ መረጃ አለ ለምሳሌ ከልጁ አሜሪካ ሄዶ ነበር ያላችሁት ልጁ አሜሪካ የሄደችው እሱ ከሞተ በሆላ ነው፣፣
ሳራ አክሊሉ አሜሪካ ናት እንዴ?ሳራ አክሊሉ ቴዎድሮስ አክሊሉ ታናሽ እና ታላቅ እህት እና ወንድም ናቸው።ቴዲ ጎንደር ምሽት ቤት የአባቱን ይዘፍን ነበር እኮ ቀበሌ13።
ጓደኞቹ ስለ ሚስቱ መጥፎነት እና የበደለችውን የሚያቁትን እውነታ ደፍረው ባለመናገራቸው ታሪክ ይወቅሳቸዋል
ጋዜጠኛዋን በጣም ማመስገን አለብን የተረሱትን ሰዎች በማስተወሷ ብዙ ስራ ሰርተው ብዙ ያልተነገረላቸውን ሰዎች በማቅረብሽ ከልብ እናመሰግናለን በርቺ እሺ
thank you.
@@zemaethiopia12 አይዞሽ በዚሁ ቀጥይበት እናት
Akl🇪🇹💔💔💔
Akililu 💚🇪🇹🇪🇹🇪🇹💔
ይሄን ሁሉ አመት ዘፈኑን ጧት እና ማታ ስሠማ ስወደው ዛሬግን ታሪኩ የውነት ያሳዝናል አይገባውም የውነት ያሳዝናል😢😢
ውድ ወንድሞቹ፣ አቶይሳቅ ባንጃው ፣ አቶ ሰዩም ጥላሁን፣ ወ/ ሮ ደብሪቱ እንደሁም ሁለቱ አንጋፋ ወንድሞች ፣ አሰታውሳችሁ ሰለ አክሌሎ ሥዩም ሥራዎች አሰታውሳችሁ በማቅረባችሁ እግዜአብሄር ይሰጥልን ። አቅራቢዋ ጥሩ ትዘግባለች ፣ ሆኖም ግን ፎቶው ግረጌ የሚጻፈው ርእሰ ትክክል አይደለም አከለሌ ከዚህ ዓለም ከተለየ 11 ዓመት ሆኖታል፣ ቀሪዎቹ ልጆቹ እና ቤተሰቦቹ ሰላሎ ይህን አርዕሰት በማየት ልባቸው ይቆሰላል አሰተካክይው። ነገ ሁላችንም በምን መልኩ እንደምንጠራ አናውቀውም ።።።።
😢 ሁለቱም ሚስቶቹ ጨካኝ ናቸው 😂 አይ ሴት ፤ ሴት እኮ
ምን ሚስቱ ብቻ:የድሮ ጎረቤቶቹ ራሳቸው መጥፎዎች ናቸው:: ጎንደር ሲሄድ ፊት እንደነሱት ነው ..አነጋገራቸው..ምቀኞች..አይ አበሻ..እንዲህ እየተመቀኛኙ ነው የማንም መጫወቻ ሆነው የቀሩት ::
ያመው ነበር ትንሽ ሲሻለው ነበር ወደ ኢትዮጵያ ሄደ ወዲያው ተመልሶ ሆስፒታል ነው የገባ ትንሽ ሲሻለው ከቤቱ ደርሶ ሊመለስ ነበር ከሆስፒታል የወጣው እና ቤተሰቦቹ ጠዳ ከተማ እንደ ባህላችን አስለቅሰውለታል ጋሼ ነብስህ በሰላም ትረፍ
enamesgnalen
ነብስ ይማር
ሁላችሁም በስጣችሁት ቃለ መጠይቅ የሚያደንቅ ሆኖ በተለይ የይስሀቅ ባንጃው ርጋታና አገላለፅ በሳል ንግግር የማደነቅ ነው :ሁሌ መጨርሻችን ያሳምረው እንደሚባለው የእናንተንም ድካም አምላክ ያስብላችሁ
ሂሩት ግን ጨካኝ ናት 😥😥
የአክሊሉ ሰዩም ሙዚቃው በግጥም መልክ በትሰሪልን👍🙏🙏🙏❤❤❤
Eski mistun akerbulen
😭😭😭😭😭😭😭😭
😭ያሳዝናል ነብሱን ይማረው😭 እስራኤል ያላችሁ ሀበሾች ግን ልብ ይስጣችሁ ታሳዝናላችሁ አሳፋሪዎች😎
አሰተካክይው እስኪ እሙዬ አርእስቱን ። በተደጋጋሚ እንድታሰተካክይው ተፅፎ አይተሽ ኮመንቱን ላይክ ማድረግ ብቻ ሳይሆን ይሰተካከል ፅሁፉ
thank you for commenting.
what i mant is to grap the attention of people ,so that they can understand many things about legendary artist aklilu seyoum.
Aklelu, had a Colleen Cancer he had operation 2008 in Israel and the doctors warned him it might come back after two years. He was back in Gonder 2010 for his daughter wedding and after the wedding he started taking Sebel in Batta church after seven days he had ultrasound in Gonder and it showed that the Cancer is back and immediately he called his sister in Addis Abeba and the next morning he traveled from Gonder to Israel and called me after one month, and he Died after a week alone no one knew for seven days.
it is amazing story .i want to talk with you king gonder about that moment? please cntact me via aturaga1@gmail.com.
And seven days his dead body was alone ?
ማርታ አያሌው ስለመጣሽ ከልብ አመሰግናለሁ ( እትየ ደብሪቱ ጋር እያወራን ነበር፤ በደብሪቱ ተሰማ ፎርሟ ለሰው የተስማማ) ይላት ነበር አክሉሉ ነፍሱን ይማረውና፡፡
ውድ የዜማ ኢትዮጵያ ቤተሰቦች ማርታ አያሌው ማለት በአክሊሉ ስዩም ህይወት ላይ አስተያየት ከሰጡት ሰዎች መካከል የዋና ሳጅን ደብሪቱ ተሰማ ልጅ ናት፡፡ የዚህ ታላቅ ሰው የሙዚቃና የትዳር ህይዎት እንዲታወስ በፈቃደኝነት በቅንነት በመሳተፍሽ (እትየ ደብሪቱ) ከልብ አመሰግንሻለሁ፡፡
የዜማ ኢትዮጵያ ሚዲያ
ለማከብራችሁ ውድ ጋደኞቹ ሰላቀረበሰችሁት አሰተያየት በጣም እግዜአብሄር ይሰጣችሁ። እናንተም አንጋፋ እውቅ የሙያ አበቶች ናችሁ፣ ነገር ግን ፕሮግራም አቅረቢዋ በእርሱ የምትፅፈው አርእሰት ትክክል አይደለም አክሌል ከዚህ ዓለም የተለየ ው ወደ 11ዓመት ይሆነዋል ማንኛችንም የራሰችን ጥሪ አናውቀውም ፣ አንቺ የምታወርቤው ርዕሰ ለልጆቹ፣ለቤተሰቦቹ በጣም ያሰደነግጣል ፣እነ አቶ ይሰሀቅ ትልልቅ ሰዎች የቀረቡበት ሰለሆነ አንቺም መልካም አቀራረብ ሰላለሽ ያልሆነ አርዕሰት እያወጣሸ በሕይወት ያሎትን አታሳዝኝ።
Martin Donald Jackson George Taylor Sarah
Rodriguez Robert Thomas John Walker Brian
በስንት አም ነው የሞተው?
2004
በኢቶ አቆጣጠርነው@@robelabraha5512
What happen to Friezer Aklilu? It is very sad to hear that Aklilu's death is tragedy.
enamesgnalen