ቅብዐ ቅዱስን እንዴት እንጠቀም የቅብዐ ቅዱስ አጠቃቀም በዝርዝር በተግባር ይመልከቱ በዲያቆን ሄኖክ ተፈራ።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • Subscribe comment Like share.
    Deacon Henok Tube.UCNDDtsk-Zf4k5BGLpoBX4JA
    contact me & send your message on my facebook page.
    Deacon-Henok-page-110782183995434

Комментарии • 561

  • @kidebehaylu8984
    @kidebehaylu8984 3 года назад +200

    መምህርዬ ያንተም የመምህር ግርማም የምህር ተስፋዬንም እግዚያብሔር ዘራችሁን ያብዛልን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን::

    • @mariyanatube7643
      @mariyanatube7643 3 года назад +6

      Amen amen amen

    • @hana967
      @hana967 3 года назад +1

      አሜን ፫

    • @tiemtidawitgebre5892
      @tiemtidawitgebre5892 3 года назад +1

      Amen 🙏 Amen 🙏 Amen

    • @mastimeki1415
      @mastimeki1415 3 года назад

      Amen

    • @zb1420
      @zb1420 3 года назад +1

      አሜን የመምህር ምህረት አብእና የዲያቆን ሄኖክ እድሜ ያርዝምል ያፆናልን!!!!!!

  • @የቅዱስገብርኤልልጅነኝ
    @የቅዱስገብርኤልልጅነኝ 3 года назад +59

    እድሜ ለመ ምህር ግርማ እና ለአንተ ብዙ ትምህርት አግኝቻለሁ በ ብዙም ተለዉጫለሑ። ሀይማኖቴም ሲኦል ነበረ አሁን ግን በእግዚያብሄር ፍቃድ ኦርቶዶክስ ሆኗል ለእግዚአብሔር የሚሳነዉ የለም አሁን ከበፊቱ በጣም ደስተኛ ሆኜ እኖራለሁ እመብርሀን የጠየኳትን ሁሉ ሳይዉል ሳያድር ትፈፅምልኛለች።። ፈጣሪዬ የድንግል ማርያም ልጅ ስላደረከኝ ስለመረጥከኝ ክብርህ ይስፋ አሜን።

  • @Ethioenate
    @Ethioenate 3 года назад +71

    እግዚአብሄር ይባርክህ ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታኑርህ አገልግሎትህ የተባረከ ይሁንልህ ወንድማችን

    • @Sara-zg5bf
      @Sara-zg5bf 3 года назад

      ሰላም ሰላም እግዚአብሔር ይመሰገን🙏🙏እግዚአብሔር ይስጥልን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @FetleWork-ke2zm
    @FetleWork-ke2zm Месяц назад

    እመቤቴ እረጅም እረጅም እድሜ ይስጥልኝ ከኔ ጨምሮ ጨምሮ እድሜ ይስጥልኝ እናንተ የኛ መድሀኒቶች ሁሉ

  • @user-hw5gc1oi6o
    @user-hw5gc1oi6o 3 года назад +36

    ዲያቆን ሔኖክ እንኳን በሰላም መጣህልን
    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን
    በጣም ነው የምናመሰግነው የምታስተምረን ሁሉ በጣም ጥሩ ነው በርታልን

  • @banchiamlakkassahun3215
    @banchiamlakkassahun3215 3 года назад +24

    መምህራችን አሜን ጠላታችን ይፈር የደምሰስ ፀጋውን እውቀቱን ይጨምርልህ

  • @user-hy2wc3vu7p
    @user-hy2wc3vu7p 3 года назад +35

    እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን ዲያቆን ሔኖክ በርታልን ዲያብሎስም ይቃጠል የምናመልከው አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር እኛንም ጠላትን የምንዋጋበትን መንፈሳዊ የጦር እቃን ስለምታስተምሩን ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስቱን ያውርስልን አሜን ።

  • @user-zr9il8xs8t
    @user-zr9il8xs8t 3 года назад +10

    ወንድሜ ዲያቆን ሄኖክ የመንክራት ግርማ ወንድሙ
    ፍሬ
    ዘርህን ያብዛው እድሜውን ይሰጥህ
    ፀጋውን ያብዛልህ
    የድንግል ማርያም ልጂ

  • @ababaalu9543
    @ababaalu9543 3 года назад +13

    ሰምተን የምንለወጥ አድርገን እግዚአብሔር ሆይ

  • @godislove2980
    @godislove2980 3 года назад +11

    እግዛብሄር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ! እድሜና ጤናን ይስጥልን!! አባታችን መለአከ መንክር ግርማ ጥሩ ፍሪ አፍርተዋል እንደንናንንተን ያብዛልን።

  • @muluyaddis4644
    @muluyaddis4644 3 года назад +3

    በጣም ምናፍቀው ትምህርት ነው ፀጋውን ያብዛልክ እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @user-qz7fs2he9l
    @user-qz7fs2he9l 3 года назад +20

    በርታ ሼር አድርጉ ብዙዎች ፔጁን አያቁም እኔኳን ከቲክቶክ አይቼነው የመጣውት

  • @saraaylew8586
    @saraaylew8586 4 месяца назад +1

    እግዚያብሄር አምላክ የመናፍስትን ተንኮል እናሴራ ለምታስተምሩን አባቶቻችን ዘራችሁ ይብዛልን በውነት ስዉ ጤነኛ እየመሰለ ግን ውስጣችን ተልቷል

  • @Bየድግልጅነኝ
    @Bየድግልጅነኝ 3 года назад +4

    ቃለህውትያሰማልን ዳቆን. እኔበባለፈለት ታምም በጣም. በቅባቅዱስነው የዳኩት ጎኔን አሞኝ ሙቁሃይጄ ከእግሬ እስከጎኔ በጣም አመመኝ. እቤትውስጥፀበልተጠምቄ ተቀባሁ ወዳው ቀጥያለው. በርግጥ እኔጋርያለው ስልቱን እ የቀየረ ነው እሚመጣው ሃይል የእግዚአብሔርነው ፀምስለነበር እስኪ አጅሬውከሆነብዬ ማታ 11/ሰአት ነው የተጠመኩት አሁን ግን እግዚአብሔርመስገን ቅድስትድግልማርያም አሰረችልኝ ናምቅባቅዱስ ጠቃሚ ነው እቤትአትቀቡእሚሉምአሉ አትስሙ እግዚአብሔር ሃይሉየሱነው

    • @esyetemichael346
      @esyetemichael346 3 года назад

      አረ ማታ መጠመቅ ይቻላል እንዴ መልሽልኝ ማንስ ያጠምቃል ወይስ እራስን በራስ ማጥመቅ ይቻላል ወይ እባክሽ በመልሽልኝ

    • @Bየድግልጅነኝ
      @Bየድግልጅነኝ 3 года назад

      እሺ ማታ የተጠመኩት ምግብሳልበላ ነው እራስመጠመቅይቻላልውያ. ላላችሁት አባቶች ከሊሉ በዙራችን አዎ የቻልል እኔበራሴ መክንያቱም እኔ እምሰራው መዳቤትነኝ. መውጣት አልችልም. እና ያመነ የተጠመቀ ይድናል የማርቆስ ወንጌል16:16ለይ እሚያጠምቀኝ እግዚአብሔር በስውር እሚያሰቃይኝን እሱም በስውር የሰቃይልኛል እኔ በመጠመቄ አይነጥላዛርይዣለሁ በሉቱታስበው በሚውሉትስም ለምሳላ ዛሬ ዑራኤል ነው ተጠምቃለሁ. ምንችግርየለውም ያለሁትበሰውሃገርነው ሃጣትስሰራያለፈራሁጠብልለመጠመቅአልፈራም እግዚአብሔር አለ እኔ እንደውም ለመጀመራግዜስጠመቅ ምልክትአይቻለሁ እሱምጠባቂዬመላክ ቅዱስሚካኤል ተጠመቁበተለይ እስደትያላችሁ በሃይላድ ውሃሙሉና እክፍልችሁ አርጋችሁ ተጠቀሙበት እላለሁ ጥያቄካለእመልስለሁ ሌላም እሺ

    • @esyetemichael346
      @esyetemichael346 3 года назад

      @@Bየድግልጅነኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @user-jb2wx5sw1r
    @user-jb2wx5sw1r 3 года назад +8

    እግዚአብሄር ከነ ቤተሰቦችህ ፀጋውን ያብዛልህ።

  • @user-wx5rs4nj2f
    @user-wx5rs4nj2f 3 года назад +5

    እግዚአብሔር ይባረክ ወንደማችን ድንግል ከ ክፉ ነገር ሁሉ ትጠበቅ

  • @askalechdagne3655
    @askalechdagne3655 3 года назад +10

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ መምህራችን ዲያቆን ሄኖክ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ እናመሰግናለን በርታልን ተባረክ

  • @እግዚአብሄርእረኛየነው

    እናመሠግናለን ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎትህ ዘመን ይባረክ ወንዲማችን

  • @tsigeredahager6256
    @tsigeredahager6256 3 года назад +13

    እናመሰግናለን ወንድማችን ተባረክ አባየ!!! ጥሩ ትምርት ነው የ አባታችን መምህር ግርማ ፍሬዎች ብዙልን ተባረኩልን.

  • @henokestifanos6803
    @henokestifanos6803 3 года назад +30

    ጎበዝ በርታ! እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን!

  • @zelalemmekuria3501
    @zelalemmekuria3501 3 года назад +9

    እግዚአብሔር ፀጋንና የበለጠ እውቀትን ይስጥህ ።ተባረክ

  • @mekedesmekedes679
    @mekedesmekedes679 3 года назад +2

    ከልብ እናመሰግናለን ሁሉ በተግባር ያሣየህን ተጠቅሜበታለው ሁሉ ትምህርት ይጠቅመናል የተግባር ክርሰትናን አንድኖረን ሰለአሰተማርከን ቸሩ መድአኒአለም አድሜ ጤና የአልገልግሎትዘመንእን ይባርክልህ

  • @GenetALmnu-fp9yw
    @GenetALmnu-fp9yw 3 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን❤

  • @user-zf3qj9kp8d
    @user-zf3qj9kp8d 3 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት የስመዐልና ፀጉኡ ይብዛሕ ቅዱስ እግዚአብሔር ኣምላክ ክቡር ሓውና ድያቆን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነውየም

    የኩቡር አባታችን መላአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ደቀ መዝሙር እንኳን ም ተወለድክልን እግዚአብሄር ይመስገን ዕምነታችን ያስደስታል በእውነት

  • @hiwotfekadu1347
    @hiwotfekadu1347 3 года назад +6

    መምህር ሔኖክ ቃል ህይወትን ይሰማልን
    ቁ 2 የአምልኮ ሰግድት በት ግብር እየጠበኩ ነው

    • @Bየድግልጅነኝ
      @Bየድግልጅነኝ 3 года назад +2

      አለቁጥርሁለት ተለቆአል ገቡና. ተጠቀሙ ቁጥር. 1/2/አለ

    • @tadlaal9123
      @tadlaal9123 3 года назад

      ሠላም እህቴ ተለቋል ገብተሽ እይው

  • @mherettsiduye5561
    @mherettsiduye5561 2 года назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ ቆራጡ ወንድሜ ሁሉን ነገር በተግባር ስላሳየኸን በጣምምምም እናመሰግናለህ በርታልን እመ አምላክ ትጠብቅህ አሜን

  • @meri147
    @meri147 3 года назад +4

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @hdrste633
    @hdrste633 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልን

  • @selamtube9373
    @selamtube9373 11 месяцев назад

    ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle4926 3 года назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን

  • @workineshteshome6739
    @workineshteshome6739 Год назад +1

    አባታችን እድሜ ና ጤና ይስጥልን እኔ ከ10 አመት ወገቤን ያመኝ ነበር አርሶ ስለ መቋጠሪያ አጠቃቀም አይ አይቼ መቀጥቀጥ ጀመርኩ መቋጠሪያ አልነበረም በሌላ ነገር ነው የተጠቀምኩት እግዚአብሔር ይመስገን በአንድ። ተቀን ወገቤን ለመኝታ አታምኑም በእዉነት

  • @natsinethabtegergs8757
    @natsinethabtegergs8757 3 года назад +2

    ኣሜን
    ኣሜን
    ኣሜን
    ቃለ ሂወትን ያሰማልን ውድ መምህራችን።

  • @seliethio1303
    @seliethio1303 3 года назад +3

    እግዚአብሄር ይስጥልን ወንድማችን እድሜውን ጤናውን ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክል።

  • @wobetz7961
    @wobetz7961 3 года назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ። እውነት የቅባ ቅዱስን ሀይል አይቻለሁ 5 ዉይም 6 ሰው ከቤተሰብ ጋር ስብስብ ብለን ክርስትና እያከበርን በጣም ጤነኛ ሆኜ የነበርኩ ሰው በድንገት እራስ ምታት አይኔን መግለጥ እስኪያቅተኝ በድንገት አመመኝ እና አንድ እህቴን ቅባ ቅዱስ ካለ ብዬ ስቀባ ወዲያው ነው የለቀቀኝ እና በጣም ትልቅ መዋጊያ ነው። እናመሰግናለን ወንድማችን ዲያቆን ሄኖክ።

  • @user-bf7rc6lp1d
    @user-bf7rc6lp1d 3 года назад

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @hiwotimariyamenata5806
    @hiwotimariyamenata5806 3 года назад +6

    ቃል ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልህ ውንድማችን

  • @user-jz8zt9ok8z
    @user-jz8zt9ok8z 2 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን 👏👏👏

  • @sanamafthama1585
    @sanamafthama1585 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማን

  • @rahelsiber5511
    @rahelsiber5511 3 года назад +15

    ዲያቆን ሄኖክ እግዚአብሔር ይባርክህ አንድ ነገር የረሳህው መዝሙር 23 በቃላችን ይዘን ስንቀባ እግዚአብሔር እረኛዬ እያልን መሆን አለበት አባታችን እዳስተማሩን

    • @kuntakunti9046
      @kuntakunti9046 2 года назад +1

      Mezmur 22 maltsh new eht

    • @breyhabeshawit8280
      @breyhabeshawit8280 Год назад +1

      @@kuntakunti9046 አዎ እግዝአብሄር እረኛዬ ነው ብትግርኛ 23 ነው ለዛነው 23 ያለችው ባማርኛ 22 ነው የሚገኘው

  • @user-ic7ho9ln8r
    @user-ic7ho9ln8r 3 года назад +2

    ልዑል እግዚአብሔር ይስጥልኝ ወንድማችን ዲያቆን ሄኖክ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን !!!

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 2 года назад

    እሺ መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዘለዉት

  • @user-sv4rt7nh7u
    @user-sv4rt7nh7u 3 года назад +4

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ረጅም ዕድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @aronasmelash2862
    @aronasmelash2862 3 года назад +2

    በስመኣብ ወወልድ ወመንፍስ ቅዱስ ኣሃዱ ኣምላክ ይትባረክ ኣምላክ ኣቦዊነ ለዘኣብጻሃን እስከዛቲሰኣት ትትሴባህ ወላዲተኣምላክ ድንግል ማርያም ይትሴቡሁ ቁድሳን መላኢት ነበያት ሃዋርያት ለይኩን የእግዚኣቢሄ ሰላም ከእርሱጋር ይሁን ወንደማችን ዲያቆን ሄኖክ ቃለመላኢክትን ያሰማልን ሁሉም ጥሩኖዉ ግን ነጭ ልብሲ ብትለብሰ የበለጠ ጠሩ ነበር

  • @kalkdan4521
    @kalkdan4521 3 года назад +3

    በአውነት ውንድማችን ቃል ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ይብዝልክ

  • @tadelchlemiwhaanaa7050
    @tadelchlemiwhaanaa7050 3 года назад

    Egzaber yemasgen amen amen amen Kalayeto yasemalen wademachen

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 2 года назад +1

    አሜን 🤲🤲🤲እግዚያብሄር ይስጥልን ወንድማችን🤲🤲🤲

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 3 года назад +2

    መምህር እግዚአብሔር አምላክ አገልግሎትህ ይባረክልህ እመቤታችን ትጠብቅህ

  • @melkamtamir5497
    @melkamtamir5497 2 года назад +2

    እግዚአብሔርን በድሜ በፀጋ ይጠብቆልን እግዚአብሔርንም ቸርነቱን ያብዛልህ ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን

  • @hiewtdemelie6102
    @hiewtdemelie6102 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ያበርታሕ ወንድሜ ፀጋዉን ያብዛልን

  • @የቅዱስሚካኤልባሪያነኝአብ

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ወንድማችን ተባረክ ።ፈጣር የአገልግሎት ዘመንህን የድንግል ልጅ ያርዝምልህ በእውነት ብዙ ነገር አግቻለሁ ።ስለእምነት አጠቃቀም ብታሳየን ብዙ ሰዎች ምንም ሳናውቅ እንጠቀማለን

  • @emebet4355
    @emebet4355 2 года назад

    እናመሰግን አለን መምህር እደሜ ይስጥለን በፆለታቹህ አገዙኝ ወለተ ማሪያም በለቹህ በማሪያም

  • @sarchsdetegnawa768
    @sarchsdetegnawa768 3 года назад +1

    በጣምነው የምናመሰግን ወንድማችን በርታልን በተለይ ለኛ ለስደተኞች ብዙ ትምርት ነው ያገኘነበት

  • @mesfindesta9404
    @mesfindesta9404 3 года назад +3

    መምህር እ/ር ይስጥልን ስለሜሮን አጠቃቀምም እንዲሁ ብታስተምረን ጥሩ ነው እላለሁ እድሜና ጤና ይስጥልን!!!!!

  • @ሰላምእውነት
    @ሰላምእውነት 3 года назад +2

    ሁልጊዜም እሚጠቅመንን ነገር ሰለምታሳየን እናመሰግናለን ወድማችን በጣም አስተዋይ ነህ ፀጋውን ያብዛልህ ልኡል እግዚአብሄር

  • @iamthecaptain4639
    @iamthecaptain4639 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ፀገውን ጤናውን እድሜን ሰላምን ያብዛሎት አሜን

  • @nardititi1821
    @nardititi1821 3 года назад

    Amen kale hiwet yasemalin egziabher xegau yabzalih nameseginalen diakon memhirachin

  • @user-tj6cl5zr7i
    @user-tj6cl5zr7i 2 года назад

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
    እግዚአብሔር በሰማነዉ ተጠቃሚ ያዱረገን

  • @user-jp6od3rf5z
    @user-jp6od3rf5z 3 года назад +2

    ወንድማችን በርታ እግዛብሄር ያበርታህ አሜን አሜን አሜን

  • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
    @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ 2 года назад

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እግዛብሄር ይባርክህ

  • @bushaduhalu9160
    @bushaduhalu9160 3 года назад +2

    የእግዚአብሔር ሰላም ይብዘልህ ወንድማችን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይበርክልህ ፀጋውን ያብዘልህ

  • @sahaiasafa3263
    @sahaiasafa3263 3 года назад +1

    በእውነት ለምመህራናችን ቃለ አጣሁለዎት እድሜዎትን ያርዝምልኝ ።።።

  • @hannaef7137
    @hannaef7137 2 года назад +3

    Thank you kesis Henock. It's so informative and educational.
    I wish we had more persist like you may the Lord shower you with his endless blessings. Amen

  • @nakstaaaa5924
    @nakstaaaa5924 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @selamteka2751
    @selamteka2751 Год назад

    Maherchen egazebehare yaberakehe 🙏

  • @ANANIsalale
    @ANANIsalale 8 месяцев назад

    Amen Amen Amen..🙏🙏🙏Kale hiwot yasemalin mengiste semayat yawersiln. Emebete kene lijuwa tibarkiln

  • @ortodoxtewahodo8362
    @ortodoxtewahodo8362 2 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Год назад

    አሜን መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m 3 года назад +1

    ተባረክልን መምህራችን

  • @filmonkalayu6152
    @filmonkalayu6152 2 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @alazarzeleke
    @alazarzeleke Год назад

    እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጥልኝ ❤

  • @eyuumichael6385
    @eyuumichael6385 3 года назад +1

    እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጥክ አገልግሎትህን ይባርክልህ መምህር።

  • @zadworku5369
    @zadworku5369 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን ወንድማችን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥክ ብዙ ነገር ተምሬያለው ከእናንተ

  • @addisaddis6818
    @addisaddis6818 3 года назад +2

    እግዚአብሄር ያክብርልን ፀጋውን ጨምሮ ይግለፅልዎት መምህራችን አሜን አሜን አሜን

  • @shimachashwalelign1816
    @shimachashwalelign1816 3 года назад +2

    አሜን ወንድማችን ፀጋ እውቀትን ይጨምርልን

  • @user-ii1bb6si9x
    @user-ii1bb6si9x 3 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ዲያቆን ሔኖክ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ በጣም እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @ethrak9364
    @ethrak9364 3 года назад +2

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን የፀጋው ባለቤት ፀጋውን ያብዛልህ

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 3 года назад +2

    Deacon henok very welcome 👍👍👍

  • @eyobassefa2073
    @eyobassefa2073 Год назад +1

    ጤና ይስጥልኝ ቅብዓ ቅዱስ ካህን ብቻ ነው ሊቀባ የሚችለው ምእመን እራሱን መቀባት አይችልም መምህራን ሲያስተምሩ እንደሰማውት

  • @user-mo2so5xu2j
    @user-mo2so5xu2j 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያአሰማልን በአንተ ብርታት ጠንካራ እንድሆን አድረገኛል እግዚአብሔር ያአገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር ያአረዝምልን አሜን ኧረጅም እድሜናጤና ይሰጥህ ወንድማችን ዲቆን ሂኒ

  • @abebaleta1886
    @abebaleta1886 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf Год назад +2

    መምህርዬ ቃላት የለኝም በዚች 4 አመት ውስጥ በናንተ ትምህርት ህይወቴ ተስተካከለልኝ ልጄም ከኦቲዝም ለመፈወስ በቅታልኛለች እኔን የጎበኘኝ እግዚአብሄር እናንተ ቤትም ይግባ ወገኖቼ 🇺🇸

    • @kesishenoktefera835
      @kesishenoktefera835  Год назад

      እንኳን ደስ አለሽ አዜብ እግዚአብሔር ታላቅ ነው ስልክሽን አስቀምጪሊኝ።

    • @BHRN.TG.12.19.
      @BHRN.TG.12.19. 4 месяца назад

      አሜን❤

  • @emushzena9504
    @emushzena9504 Год назад

    አሜን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @brhanenegede7898
    @brhanenegede7898 3 года назад

    Wendmachin diakon henok Egzabher abzto ybarkh ygletslh qale hiwet yasemaln Amen amen amen

  • @tuotuo9398
    @tuotuo9398 3 года назад +4

    አሜንንን፤ቃለህይወትን፤የአሰማልን፤ጸጋውን፤የአብዛልህ፤ወንድማችን፤በርታልን፤በአውነት፤በጣም፤ደስየሚል፤ትምህርት፤ነው፤ፈጣሪ፤ይጠብቅህ፤በተለይ፤በስደት፤ላለነው፤ብዙአንድናቅ፤አየደረግህንነው፤በርታ💠🙏🙏🙏☝🇪🇹🙌🌾🌾🌾💐💐💐🕊🕊🕊💚💛❤👏

  • @KidistZewdu-k1b
    @KidistZewdu-k1b 10 месяцев назад

    መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ሰጥቶህ ከዚህ በላይ እንድታገለግል ይርዳህ ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @user-ri6ku5hh7w
    @user-ri6ku5hh7w 3 года назад +3

    ሰለመ ክርስቶስ ይብዛልህ ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ እማ ፍቅር እመብርሃን ፀጋዉን ታብዛልህ ለእኝም ቅዱሰ ኡራኤል መሰተወሉን ያድለን

    • @user-lu4nv4ir2s
      @user-lu4nv4ir2s 2 года назад

      ለምን በስልክበግሩፖ ፀሎትአያደርጉልንም

    • @user-lu4nv4ir2s
      @user-lu4nv4ir2s 2 года назад

      በስደትላለነው ውድእህቶቸ እኔ ሀይማኖቴ ሙሥሊምነኝግንእከታተላለሁ ቁጥራቸውንላኩልኝ በአላህ

  • @samerahsamerah9220
    @samerahsamerah9220 3 года назад

    Amen Amen Amen kale hiwot yasemalin

  • @mesayalem432
    @mesayalem432 3 года назад +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅህ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @TecastMasala
    @TecastMasala 9 месяцев назад

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @tsionbelachew3375
    @tsionbelachew3375 3 года назад

    እግዚአብሔር የአገልግሎት እድሜ ይስትሕ ቃለ ሒወት ያሰማልን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነውየም

    እግዚአብሄር ይመስገን ወንድማችን መምህራችን የሆንክ ዲያቆን ሄኖክ እግዚአብሄር ያክብርል እህተ ወንድማቹሁ አከበርከን አስተማርከን አሳወቅከን በእወነት ይገርማል ያስደንቃል በርታልኝ ጠንክርልኝ

  • @saraa2767
    @saraa2767 3 года назад

    ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥህ
    ቀላል የሚመስሉ ግን ለመጠየቅም የሚያስፈሩ ትልቅ ቁም ነገር ስላስተማርከን እናመሠግናለን

  • @lamlamas5207
    @lamlamas5207 3 года назад +1

    የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ ወድሜ

  • @aynalemdegu8227
    @aynalemdegu8227 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
    ወንድማችን

  • @berhani5698
    @berhani5698 3 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን እሺ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ፀጋወን ያብዛልክ መምህራችን

  • @wubetebelayworkie5767
    @wubetebelayworkie5767 3 года назад

    Enkuane dhna metahele deakone henokie .kale hywetne yasemalen bertalen .tegawene yabzalkie amen .

  • @mulu04j
    @mulu04j 2 года назад +1

    ወንድማችን እድሜህን ይባርክህ እግዚያብሔር አሜን 3 በአባታችን መምህር ግርማ አድሮ ያስተማረን የገሠጸን አምላክ ይመስገን ላንተ ለሚያስተምር አደበት ለኛ ደግሞ ማስተዋልን ይስጠን አሜን 3💛💙💚

  • @EhJ3-qj9fc
    @EhJ3-qj9fc 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤በጣም እናመሰግናለን እምፈልገው ትምህርት ነው❤❤❤❤