መልዕክት ከታማኝ | Tamagne Beyene

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 фев 2023
  • #TamagneShow #TamagneBeyene #eotc #mktv
    መልዕክት ከታማኝ | Tamagne Beyene
    Our social Media Links
    Facebook
    ✓ bit.ly/3M6mvzg
    Instagram
    ✓ / tamagnemedia1
    Telegram
    ✓ t.me/TamagneMedia2021
    ===============================
    Tamagne Beyene Official Accounts
    Facebook
    ✓ / artisttamagne
    RUclips
    ✓ / @tamagnebeyene
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 369

  • @TamagneShow
    @TamagneShow  Год назад +25

    ቻናላችንን ሰብስክራብ ያድርጉ 👇
    ruclips.net/video/N3SDAFOoFds/видео.html

    • @user-bf6xp8es2q
      @user-bf6xp8es2q 3 месяца назад +2

      😊😊

    • @EyobAlemu-qg2zz
      @EyobAlemu-qg2zz 3 месяца назад +1

      ታመኝ ጉልበታችን እንዎድሀለን ማንንም አትስማ ሰው ለሀሜት አርፎ አያውቅ እንኳን አንተ ክርስቶስ እንኳን ታምቷል ምንም አይደለም

  • @kibruabraham3825
    @kibruabraham3825 Год назад +17

    አስተዋይ ሰው
    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ

  • @YewbdarDemissie-he3vw
    @YewbdarDemissie-he3vw 10 месяцев назад +9

    ታማኘ አንተ የእግዚአብሔር ጤናእና እድሜ ይሰጥህ ክፉ አይንካህ

  • @yaredtilahun12
    @yaredtilahun12 Год назад +22

    ማንም የፈለገውን ይበል ታማኝ ምን ጊዜም ታማኝ ነወ ።።

  • @eyerussurur9363
    @eyerussurur9363 Год назад +10

    እንደስምህ ታማኝ ነህ:: ጥቃቅን ጥቅማ ጥቅም ድሮ ያለቀየረህን ከዚህ በኃላ ይቀየርኃል የሚል ኃሳብ በፍፁም ኖሮኝ አያውቅም:: መድኃኔዓለም ይጠብቅህ ኑርልን!

  • @adanewubet6082
    @adanewubet6082 Год назад +4

    እናመሰግናለን አንተ መቸም ወርደህ አታውቅም ወደፊትም አትወርድም። ስላንተ ክፉ እሚያወሩትና እሚያስወሩትንም እግዛብሄር ልቦና ይስጣቸው።

  • @netsanetkifle3928
    @netsanetkifle3928 Год назад +4

    ታማኝ እኮ በኢትዮጵያ እና በእምነቱ አይደራደርም እድሜ እና ስጥህ ተሰባሰቡ እና ኢትዮጵያን አድኑ

  • @gizachewligabaw1460
    @gizachewligabaw1460 Год назад +12

    ታማኝ ከማንም በላይ ለኢትዮጵያ አንድነትና ሰላም ለግፉአን ኢትዮጵያዊኖች ድምፅ በመሆን እድሜ ዘመንክን ሙሉ ደክመሀል ኢትዮጵያዊነትህን ለጥቅም እንደማትቀይር በሙሉ ልብ እንደምናምንህ አንተም ታውቀዋለህ እኛም እንመሰክራለን ።ምን ጊዜም ከጎንህ ነን ።

  • @eliasjemal9641
    @eliasjemal9641 Год назад +7

    ታማኝ የታለ ታማኝ በየነ❤ አደበተ ርቱ❤እወድሀለው አተ ፍታሀዊ ነህ እኛ ሙስሊሞች እኖዳሀለን

  • @mulu8474
    @mulu8474 Год назад +5

    እግዚአብሔር ይባርክህ ታማኝ ሌላ ምን እልሃለሁ። ስምን መልዓክ ያወጣዋል አለ ያገሬ ሰው ታማኝን ከአወቁት ጊዜ ጀምሮ ለቃሉ ወደ ኋላ የማይል እውነተኛ ታማኝ እንደሱ አላየሁም። ቀጥልበት ከዕለታት አንድ ቀን የኦርቶዶክስን እና የኢትዮጵያን ትንሣኤ ማየታችን የማይቀር ጉዳይ ነው። እግዚአብሔር ይርዳን ትንሳኤውን እንድናይ

  • @huluyesema1214
    @huluyesema1214 Год назад +7

    We always love you !! You always standing ኢትዮጺያዊነት!! God bless you ታማኛችን❤

  • @tsehaygetachew4531
    @tsehaygetachew4531 Год назад +3

    ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @tamrutesfaye8861
    @tamrutesfaye8861 Год назад +13

    ታማኛችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @getahunhizkias3631
    @getahunhizkias3631 Год назад +14

    ታማኛችን የውስጥህን ስሜት በደንብ እድርጌ እረዳሀለው ምንም አልልም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ያበርታህ የዘወትር ፀሎቴ ነው ::

  • @ethiopiandreams2404
    @ethiopiandreams2404 Год назад +5

    You are the real gift of Ethiopian, please use your talent the one you received from God የዘመኑ እውነተኛ ታማኝ ነህ እና አትጥፋ

  • @sabelay4348
    @sabelay4348 Год назад +7

    ወንድሜ ታማኝ እንኳን አየውህ፣ እንኳን ድምፅህን ሰማሁ። ሁሌም የአንተ ንግግር ከፈጣሪ በኋላ ብርታትና ጉልበት ይሆነኛል። ለእኔ ብቻ ሳይሆን በብዙ ሚሊዮን የሚቆጠሩ ኢትዮጵያኖችን እንደሚያነሳሳና እንደሚያነቃቃ እምነቴ ነው። አመሰግናለሁ። ጥሪህንም ተቀብዬ ለሌላውም እንዲደርስ አደርጋለሁ።
    አንድ ቤ/ክ፣ አንድ ሲኖዶስ፣ አንድ ፓትሪያክ!
    ኢትዮጵያ በልጆቿ ፣ ታፍራና፣ ተከብራ ለዘላለም ትኑር።

  • @tsedyfithye3356
    @tsedyfithye3356 Год назад +6

    Thank you.... Well said.... here he comes... our voice... the one and only Tamage Beyene

  • @YirgaBezezewe-cs7hi
    @YirgaBezezewe-cs7hi 3 месяца назад +2

    ታማኝ ለህዝብ ኢትዮጵያ ሠላም ለአንተ ለቤተሠቦችህ ዛሬም እንወድህ አለን በትንሾት መነፀር ሊአሳንሱህ አንፈቅድላቸዉም ምክኒቱም አንተ ማታኝ ነዉ❤

  • @beleteeshet2185
    @beleteeshet2185 Год назад +8

    ታማኛችን መካሪያችን መካሪያችን ባጠቃላይ ኢትዮጵያችን ነህ ምን አድርገንህ ነው ኢትዮጵያን የሚል ሁሉ ድምፅህን መስማት እንደሰማይ እርቆናል ህመምህ ብዙ ነው እንረዳለን እባክህን አትጥፋብንንን ሁሌም ኑርልንንን 💚💛❤️🙏🙏🙏God bless you

  • @emuyenega7046
    @emuyenega7046 Год назад +10

    ታማኛችን የኛ ልዩ ኑርልን አባቴ!!

  • @greatfallsmgmt
    @greatfallsmgmt Год назад +3

    Mr T, ፈጣሪ ይባርክህ: አገራችንንም ከዚህ መአት ያውጣት 🙏🏿

  • @ethiopianoel7454
    @ethiopianoel7454 Год назад +3

    ህዝቡ እንደመሪ ስለሚያይህ ነው ብዙ ያለው እንዳትጠፋበት ይሆናል ታማኛችን ይቅር በላቸው አትጥፋብን ድጋፋችን ነህ

  • @nebiyumamo4661
    @nebiyumamo4661 Год назад +22

    ወንድሜ ታማኝ ድምፅህን ስለሰማሁ እንደ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ በጣም ተደስቻለሁ አንተ ያልከውን እኔም ሰምቻለሁ ነገር ግን እኔም ሆንክ ጏደኞቼ በጭሪሽ እውነት ነው አላልንም ምክንያቱም ባንተ ላይ ሙሉ እምነት ስላለን አሁንም መላው ኢትዮጵያውያን ከጎንህ ነን በርታ ስሜትህን ማንበብ እንደቻልኩት አዝነሃል እግዚአብሔር ካንተ ጋርና ከመላው ቤተሰብህ ጋር ይሁን እግዚአብሔር ሃገራችንንና ህዝቧን ይባርክ አሜን

    • @gechtilahun6747
      @gechtilahun6747 Год назад

      Artist Tamagn Beyene yehulachinm dimts neh blo mulu ye ethiopian hizb tekebloh amnobh neber neger gn mnm sayfeter yetebalew hulu wushet hono kehone ya hulu hitsan sitared eneza hulu enatochachin sitaredu ya hulu wotat sireshen ya hulu hizb begif sichefechef yet neberk awukeh neber malet new dimtsihn yatefahew ahun mn aynet tikm taytoh new nech goferehn abetreh bik yalkew ..????

    • @hedidiahedidia5865
      @hedidiahedidia5865 Год назад

      Dedeb silehonk...??? Yihoni??! Aligebahim
      2 gize simaw!

  • @tiruworkbeyene1356
    @tiruworkbeyene1356 Год назад +3

    እግዚአብሔር በእውነት ይባርክህ እወድሃለሁ ወንድሜ❤❤❤

  • @markonneamde5376
    @markonneamde5376 Год назад +2

    ታማኝ ሰለሰማሁህ ደስ ብሎኛል የጠፋኸው ደክሞህ ይሆናል ብዬ ነው ብዙ ሰው ስላንተ ግድ ይለዋል

  • @abebetheodros8018
    @abebetheodros8018 Год назад +5

    አንበሳው ወንድማችን
    ከጋይንት በርታ ልክ ልኩን ንገረው

  • @emuhiba9188
    @emuhiba9188 Год назад +21

    ከአንተ በላይ ለኢትዮጵያ ብሎ የለፋ ወይም የተገፋ ሰው የለም ግን አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ እንጅ የኛ ሰው ልበ ቢስ ነው

  • @selamezezwselam9719
    @selamezezwselam9719 Год назад +4

    ትዕግስት ተገቢ ነው ‼️ እኛ እንረዳህ አለን እሱ የተወሰኑ ሰዎች ክፉ አሳብ ነው ‼️ ታማኝ በየነ ሁሌም ከእኛ ከኢትዮጵያውያን ወገኖችህ ጋር እንደሆነ እናውቃለን ። #_እግዚአብሔር አምላክ በምህረትህ ጎብኘን ተስፋችን መመኪያችን አንተነህ ‼️✝️⛪❤️🕊️🙏🙏🙏

  • @AsiaPalace-hp9dd
    @AsiaPalace-hp9dd 10 месяцев назад +2

    ታማኝ ለሀገርህ ለምየ ኢትዮጰያ እደተ ሠው የለም አላህ እድሜና ጤና ይሥጥህ

  • @esnfa
    @esnfa Год назад +5

    ውዱ ወንድማችን.. እንኳን አየንህ:: ያንተን አይነት ሰው ስለዉቅ ነው በኢትዮጵያዊነቴ የምኮራው ኑርልን!! ድምፅህን ስለሰማን ደስ ብሎናል!!

    • @esnfa
      @esnfa Год назад

      @@addisabebatoday የታማኝን እግር ለማጠብ ብቁ አይሆንም:: ታማኝ የማንንም ዘር ውክልና የማያስፈልገው ኩሩ ኢትዮጵያዊ ነው

  • @bulikexport9525
    @bulikexport9525 Месяц назад

    ታማኝ አንተን የማያውቅህ ቢዬወራ አንተን ቢያዐራ አታስብ ታማኝ እኛ እናውቅሀለን ታማኝ አበባው ነኝ የአንተ ምልክት ሻሽመኔ አሁን ያለሁት አሜርካ በርታ ብችል ባገኝ በጣም ደስይለኛል

  • @Mr.believer123
    @Mr.believer123 Год назад +6

    tamageye!!! we will never forgot what you did for us! you are one in a million. thank you so much!

  • @selam3867
    @selam3867 Год назад +3

    ሳታርፍ ደሞ ይሔ መጣብህ አይዞህ የኛ መከታ በጣም እናከብርሀለል

  • @khankhan-ex1up
    @khankhan-ex1up Год назад +1

    ታማኝ በየነ የኔ ምኞት ኢትዮጲያ አንድ ሁና አይተህ እድለኛ ብሇን የኔም ምኞት ስለሆነ ከአንተ ቆሜ ባመሠግንህ የዘወትር ምኞቴ ነው እድሜና ጤና ይስጠን የኢትዮጲያን አንድነት የሚመኝ ሁሉ እድሜ ይስጣቸው ሠላሟን ለማየት ያብቃን አሜን

  • @alexu183
    @alexu183 Год назад +7

    ታማኙ: ባክህን ለጠቅላዩ ያለህን አመኔታ አስወግድ! ቁረጥ እንጂ ወንድሜ!!

  • @gigmantaf8239
    @gigmantaf8239 Год назад +1

    ታማኝ ወንድሜ እድሜ ዘመነህን ስለ ኢትዮጵያ ያደረከውን ተጋድሎ መቼም አልረሳውም! ሁሌም አከብርሀልሁ፡፡ አንተን ለሰከንድ እንኳን ጠርጥሬህ አላውቅም፡፡

  • @melkietsegaye9984
    @melkietsegaye9984 Год назад +1

    ታማኝ በጣም እንወድህ አለን ለኢትዮጵያ ህዝብ ቀኝጅ ነህ ።እድሜና ጤና ይሥጥህ !!!!!

  • @AtikletZewdu
    @AtikletZewdu День назад

    ታማኝ በየነ ሰላምህ ይብዛልህ የኢትዬጵያ ልጅ ታማኝ ሁል ጊዜም ታማኝ ነህ

  • @yeabkalanteneh711
    @yeabkalanteneh711 Год назад +3

    ታማኛችን እግዜር ያክብርልን🙏

  • @JerusIsrael
    @JerusIsrael Год назад +3

    ውድ፣ወንድማችን፣እንኳን፣ደህና፣መጣህልን

  • @sisaywubie
    @sisaywubie Год назад +9

    ታማኙ
    አለኝታችን
    ወንድማችን
    ድንቅ ሰው🙏

  • @elshadaymulu2110
    @elshadaymulu2110 Год назад +2

    Welcome back tamagne. Am happy to see you again. God bless you

  • @abiotandarge7518
    @abiotandarge7518 Год назад +1

    ታማኙ ስላየውህ ደስ ብሎኛል የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ አሁን በጣም ታስፈልጋታለህ።

  • @user-zp8qk8qx9i
    @user-zp8qk8qx9i Год назад +1

    ታማኝ ሁሌም እንወድሀለን ለአተ የማይጨነቅ ኢቴጲያው ይኖራል ብየ አልም ታስፈልገናለህ በተለይ ለአማራ ኑርልን

  • @mulatgetaneh8476
    @mulatgetaneh8476 Год назад +1

    ውድ ወንድሜ ታማኝ በየነ ለዚች ሀገር ተስፋ ሣትቆርጥ ትግሉን ቀጥል ከቀድሞ የሀገር መከላከያ ሠራዊት አባል

  • @shegawkassie8321
    @shegawkassie8321 Год назад +1

    ታማኝ እግዚያብሄር እድሜና ጤናይስጥህ።

  • @sentayehumeseret6250
    @sentayehumeseret6250 Год назад +4

    ናፍቅህኝ ነበር።

  • @marymery4899
    @marymery4899 Год назад +2

    Tamye edmena Tena ysthi fetari Ante hulem le ethiopian werk ilj nehi. Wedme.. hulem Tamye legna Ante tiru sew 💚💛❤️😍😍😍😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ln2fb1xt7q
    @user-ln2fb1xt7q Год назад +2

    ታማኝ ድድምፅክን ስላሰማክ እናመሰግናለን

  • @BerhanAsmamaw8272
    @BerhanAsmamaw8272 Год назад +3

    ታማኛችን እንኳን ደህና መጣህልን
    እንኳን ድምፅህን ለመስማት በቃን

  • @agerreta659
    @agerreta659 Год назад +1

    Tamagn stay strong and tuned

  • @meseletabor8317
    @meseletabor8317 Год назад +2

    ሁሉንም በግዜው ያደረገ ያከናወነ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Iswfkifer-nf9ch
    @Iswfkifer-nf9ch Год назад +1

    እድሜ ይስጥህ ታማኝ

  • @demssiedemssie-nt9ge
    @demssiedemssie-nt9ge 24 дня назад

    ታማኙ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ክፉ አይንካህ እንወድሀለን

  • @BeleteMolla-yr3nt
    @BeleteMolla-yr3nt Год назад +1

    ታማኝየ በሀሣብህ አብረህነ ሁን ያማራ ጀግና

  • @ermiyas9528
    @ermiyas9528 Год назад +4

    I am so proud to see you again

  • @user-hl6oi3iz6w
    @user-hl6oi3iz6w Год назад +1

    እግዚያብሄር ይባርክህ

  • @GetnetAyana-sk2hp
    @GetnetAyana-sk2hp 28 дней назад

    ሁሌም አቋምህ የማይቀየረው ውዱ የሰባዊ መብት ተማጋች ታማኝ በየነ እንወድሀለን ፋኖዎቹ አማራዎቹ

  • @iloveethiopia3049
    @iloveethiopia3049 Год назад +2

    The whole Ethiopia including our enemies know you tamagnachin❤

  • @AlemuWuletaw
    @AlemuWuletaw 2 месяца назад

    ታማኝ ድምፅህን ማሰማትህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @RasEthiopia.
    @RasEthiopia. Год назад +2

    ታማኝ በየነ። አንተ ነህ ውጭ ያለውን ኢትዮጵያውያንን አስተባብረህ ለውጥ ማምጣት የምትችለው። እናምንሃለን። እነ ጋሽ ታዲዮስ እነ ኦባንግን የመሳሰሉ ኢትዮጵያዊያን እያሉ ተስፋ አንቁረጥ ። አማራም ቢደራጅ ምንም ክፋት የለውም።

  • @tesemabekele5692
    @tesemabekele5692 Год назад +3

    ታማኝ ወደፊት

  • @user-mv6ef6fh4k
    @user-mv6ef6fh4k 3 месяца назад

    እውነትም ታማኝ ወድማችን ሰላምህ ይብዛልን ሀገራችንን ሰላሙአን ይመልስልን

  • @hxhdbxxbhx4486
    @hxhdbxxbhx4486 Месяц назад

    የተከበሩ አባታቺን ታማኝ በየነ ክብር ለናት ይዝፈን

  • @Samsung-zx1yx
    @Samsung-zx1yx Год назад +1

    ውድም።አላህ።ይጠብቅህ።ይናጀጋና።ታማኔ።ውድም።ጠፋተሀል።አላህ።ይጣብቅህ።

  • @AbdurahmanaliDjama
    @AbdurahmanaliDjama Месяц назад

    ታማኝ በየነ እድሜህን የማቱሣላን እድሜ ይስጥልን ይሕን ጥብ መንግስት ነግረህልኛል እግዳ ልብየለም ይሕለበቢሥ

  • @YewbdarDemissie-he3vw
    @YewbdarDemissie-he3vw 3 месяца назад

    ታማኝ በጣም አድናቂክ ነኝ ክፉ አይንካህ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @user-fr8pc8xi4g
    @user-fr8pc8xi4g 2 месяца назад

    ለሀገር የሚጠቅም የሚበጅ ሀገሩን የሚወድ በሀገሩ ሲመጡበት ዝም የማይል ሰዉ፤ ድንገት ዝም ሲል፤ ያመነዉ ህዝብ እና ተስፋ የያዘወበት ምስኪን ህዝብ ለምን? ማለቱ አይቀሬ ነዉ ። ቢሆንም ግ ን በክፋት እንደማይሆን እርግጠኛ ነኝ ከፍቅር እና ከመዉደድ እንድሁም ተስፋ ከማብዛት የተነሳ እንጅ። ይህ ህዝብ ጩሀቱን የሚሰማ ሰሚ መንግስት ባጣበት በኢህ አስከፊ ዘመን ሰሚ አካል ማግ ኘት ይፈልጋል እና ታማኝ ወንድማችን ፣ አባታችን እባክህን ከጎናችን አትራቅ?

  • @shishaybelay
    @shishaybelay Месяц назад

    ዶ/ር እጅግ በጣም ጥሩ አደረገ እንደምትለው ከሆነሞ!!!

  • @engiduweldyes4207
    @engiduweldyes4207 2 месяца назад

    ወንድሜ ታማኝ አግዚሀቤር ይባርክህ ጤናና እድሜ ይስጥህአንደ ስምህ ታማኝ ኢትዬጵያዊ ነህኢትዬጵያ አገሪ ስላመ ሆና ለመየት ያብቃን!!!!!!!!!""

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Год назад +4

    ታማኜ ተናፍቀህ ነበር ኧረ አትጥፋ

  • @Samsung-zx1yx
    @Samsung-zx1yx Год назад +1

    ማንም።አያማህም።ውድም።ይናውድ።አይዙህ።አላህ።ይጠብቅልን።

  • @Dantesfayemd
    @Dantesfayemd Год назад +2

    Glad to hear your voice my friend!

  • @tiztatube2837
    @tiztatube2837 Год назад +2

    የምር እኔም የሆነ ቦታ ሰው በተገደለ ቁጥር ሌላው ዝም ቢል ታማኝ እንዴት ዝም አለ የሚለውን ሳላስበው ቀርቼ አላቅም

  • @ethiopiawitnegn5174
    @ethiopiawitnegn5174 Год назад +1

    ሰዎች ክፉዎች ነን . ኣይዞህ ታማኝ ዋጋሀን እኮ ከላይ ነው የምታገኘው .

  • @YewbdarDemissie-he3vw
    @YewbdarDemissie-he3vw 10 месяцев назад +1

    አይዞህ ታማኘዬ ምርጥ ሀገር ወዳድ ነህ

  • @amanuelgetu4409
    @amanuelgetu4409 Год назад +2

    ብቻ ኑርልን...

  • @afeworkdesta127
    @afeworkdesta127 Год назад +1

    ኢትዮጲያ የብሔር ብሄረሠቦች አገር ናት

  • @tadessewoldegiorgis2837
    @tadessewoldegiorgis2837 3 месяца назад

    ታማኝ ወንድሜ የተቀደሰ ሀሳብ ንው ትባረክ

  • @birukgirma8364
    @birukgirma8364 Год назад +2

    We love you my brother!

  • @ruthscully7583
    @ruthscully7583 Год назад +1

    እንኳን ደህና ሆንክ

  • @eliasabrha3645
    @eliasabrha3645 Год назад

    ለኔ ግን ዝምታህ ስለሰለቸህ ብቻ ነው የመሰለኝ የኔ ሀገር ታማኙ

  • @jawi1474
    @jawi1474 Год назад +1

    Tamagneye yene jegna ❤❤❤

  • @TesfayeAbaynehbonke-xb1cf
    @TesfayeAbaynehbonke-xb1cf 3 месяца назад

    ልዩ ሰውነህ አንተህ የደሀእናትና የደሀአባቶች እንባይለመነህ ታማኝ ሁሉም ታማኝ

  • @hxhdbxxbhx4486
    @hxhdbxxbhx4486 2 месяца назад +1

    የተከበሩ ታማኝ በየነ ቀላልሰዉ አልነበሩም ግን ለምን አሁን ዝም አሉ አባታቺን በጣም ቅሬታ አለን ለማንኛዉም እኳን ሰላም መጡልን ስል ሰላምታየን አቀርባለሁ!!! ፍትህ ለሀገራቺን አባታቺን ታማኝ በየነ፣

  • @aynadisteklu1626
    @aynadisteklu1626 28 дней назад

    በአንተ ላይ ክፉ የሚያወራ ሰው ሊነሳ እንደሚችል መልካም ስራ ስትሰራ መገመት ነበረብህ

  • @nothingcomeseasy
    @nothingcomeseasy Год назад

    የማንም ወፈፌ እየተነሳ አንተን የማይገልጹ ነገሮች ስለተናገረ ጆሮህን መስጠት አያስፈልግም። ለኢትዮጵያ አገራችን ያለህን ጥልቅ ፍቅር ግን በበኩሌ አደንቃለሁ።

  • @adisfikir3502
    @adisfikir3502 3 месяца назад

    ተባረክ የኢቶባዉያን ዝምታ ነው ለዚህ ሰው በላ ትልቅ ቦታ የሰጠው

  • @manalebeshesheta9737
    @manalebeshesheta9737 Месяц назад +1

    Thank you ❤

  • @user-zs2vi8br6o
    @user-zs2vi8br6o Год назад +1

    ታማኝ አላህ ይጠብቅህ

  • @EshetiefentieMolla
    @EshetiefentieMolla 3 месяца назад

    አባታችን ድምፅህን ስለሰማን ደስ ብሎናል ኑርልን

  • @Lengerwgatenet
    @Lengerwgatenet Месяц назад

    ታማኝ እዉነተ ታማኝ እዉነትን በልብህ ያሰረፅህ ወንድማች በርታ

  • @Nolawieneye
    @Nolawieneye Год назад +1

    Amen 🙏🏾

  • @alshamicall8693
    @alshamicall8693 6 месяцев назад

    እውነተኛ፣ሠውአክባሪነህ፣ኑርልን

  • @BrillianceCounsel-wn7cb
    @BrillianceCounsel-wn7cb Год назад

    God bless you.

  • @sayatem5349
    @sayatem5349 Год назад +1

    እኛ እንወድሃለን

  • @merbarr1645
    @merbarr1645 Год назад

    ታማኝን በጥቅም ማሰብ አና በሌላ መገመት በራሱ ሲኦል የሚያስገባ ሀጢያት ነው.
    ታማኝ ለኢትዮጲያ አንድነት,ሰላም አና ከኢትዮጲያዊነት ውጭ ሌላ የሚያጓጓውም የሚማርከውም አንዳች ነገር በምድር ላይ እንደሌለ ባለፊት አርባ አመታት ያሳየ ጀግና ነው:
    የዘመኑ የሀሰት ነቢያቶችን ከንቱ የሚያረግ አውነታዎች ተናግሮ ሁሉም ተፈፅመዋል ተናግሮ ያልሆ ምን አለ የቀረው የክልሎች ፖስፖርት አና ቪዛ ነው አሱም ሊሆን ጫፍ ላይ ነን!

  • @wendesenalemu1831
    @wendesenalemu1831 Год назад +1

    እንኳን በሰላም መጣህ!!!

  • @eyob1233
    @eyob1233 Год назад +1

    ልዩ ነህ ታማኙ

  • @selamhaiku5907
    @selamhaiku5907 2 месяца назад

    ታማኝ አንተ እንደስምህ ታመኝነህ ባንተላይ ክፉነገር የተወራዉ ሴራዉ አንተን ለማሳዘንና አስከፍቶ ከፖለቲካዉጭ ለማድረግነዉ እንዳትናገር ዝምታ እንድትመርጥ አደረጉህ በትግስት ተቋቁመህ በፊት የነበረህን ትግል ቀጥል ደክመህ ደክመህ ትንሽ ሲቀርህ አትጥፋ በርታ እግዚአብሔር ካንተ ከቤተሰቦችህጋር ይሁን