የ ኢቲቪ የቀድሞ ጋዜጠኛ በአሜሪካ የመኪና አደጋ ደረሰባት! 2 ሚ$ ጠይቀው ነፍስ ያጠፉት ተያዙ! Ethiopia | Sheger Info. | Meseret Bezu
HTML-код
- Опубликовано: 6 дек 2023
- Sheger Info Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
Ethiopia news | Eritrea news | Amhara | Tplf | Eritrea news | Abiy Ahmed | Tigray news | Metekel | Tigrai news | Amhara news |
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu - Развлечения
gofund.me/98fbff63
ሀ።ደ❤❤❤❤❤❤❤❤
መንግስት የለም እንጅ ይህን ድርጊት ፈጣሚዎችን በህዝብ ፊት በአደባባይ መሰቀል አለባቸው
እኮ እኛ ሀገርማ መች ፍትህ አለ
ኣይይ መች ትክክለኛ ፍርድ ኣለ ትንሽ ኣስረው ይለቁዋቸዋል ፍትህ ቢኖርማ መች ሰው እንደፈለገው ያደርግ ነበር መች ሰው ልጅ እንዲህ ይረክስ ነበር ብቻ ጌታ ፍርዱን ይስጥ
እንኮን ግለሰብ መንግስትም ሁለት ሚልየን ዶላር እራሱ የለዉም እግዚአብሔር የስራቸወን ይስጣቸዉ በጣም ነው የሚያሳዝነዉ እንደቀላል የሰው ነፍስ መንጠቅ፡ እግዚአብሔር መጽናናቱን ይስጣችህ ለቤተሰቦቹ
እግዚአብሔር ይማራት ሁላችንንም ከድንገተኛ አደጋ ይሰውረን
ሐገራችን የገደለ ቢገደል ይሔ ነገር አይፈፀምም ነበር
በመ/ቅዱሥ ኦሪት ዘዳግም ምእራፍ 19; ቁ .21 ;ዘሌዋውያን 24;20 እና ዘጸአት 21/24 ሰው በሰራው ወንጀል እንዲሁ በራሱ ላይ እንዲደረግ ይደነግጋል ; ከሚፈፀመው ክፋትና ግፍ ሥንመለከት ያሥብላል
ውነትነው እረየገደለይገደል እረተው እረኔስ ተቃጠልኩ
እህቴ ቤዛ እግዚአብሔር ይማርሽ ልጅሽን የምታሳድጊ እናት ያድርግሽ
እግዚሐብሔር ለቤተሰብ መፅናናትን ይስጥ ይሔንን ሕፃን በቅፉ የኑርልን😭😭😭😭
ፈጣሪ ከክፉ አደጋ ሁላችንንም ይጠብቀን የተጎዳችውን ጌታ ይማራት🙏
ምን አይነት ጊዜ ላይ እንደደረስን በጣም ያስዝናል የአጎት ልጅ ማለት ወንድም ነው ለገንዘብ ብሎ ወንድምን ማስገደል ክፋታችን ከምንምንበላይ በዝቶአልና እግዚአብሔር ይታረቀን።
አሁን ግን የኢትዮጵያ የመጨረሻ ዘመኗ ሳይሆን አይቀርም በልጆቻችን እንዲህ መቀጣት ከባድ ነው አቤቱ በቃ በለን
ደጋግ ኢትዮጵያውያን ስላሉን ዕድለኞች ነን😍እግዚአብሔር ይማርሽ🙏🏾
Mesi mentioned Eritreans. Do not forget that.
በሰዉ ሀገር ያላችዉ ወላጆች ለልጆቻችው እና ለራሳችዉ የሚሆን የህይወት ኢንሹራንስ ግቡ፡ እስከመቼ ለምነን እንችላለን ፡ለሞተዉ ነፍስ ይማር🕯️🙏🏽
አልሞተችም እግዚአብሄር ያድናታል።ዜናውን መጀመሪያ ማጣራት ነዉ።
ህይወቱን ላጣ ታዳጊ ነፍስ ይማር የታመመችሁዋም እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክላት
እግዚያብሄር ይማራት!!!
መንግሰት እማየለም😢ሱቅራሱቁመን መልሴለመጠየቅ እየፈራንነው😢😢አረ ይሄንመንግስት ያሳልን ያረብ
ለሐዘንተኞቾ አና ለቤተሰቡቸ መፀናናትን ይሰጥልን ነብሰ ይማር ።
በእውነት በጣም ያሳዝናል😢😢😢😢😢😢
እህታችን እግዚአብሔር ይማራት::የዚህን ህፃን ገዳዮች ግን ሞት ፍርድ ይገባቸዋል የእውነት ያማል 😭😭😭
ምን አዪነት ጭካኔ ነው በሐገራችን ላዪ የወረደው ወንድሙን አቤቱ ዪቅር በለን ነፍሡን ዪማረው ለወላጅ ዘመዶቹ መፅናናትን ዪሥጥልን
ወይ ጉድ ምን አይነት ጉድ ነው ዘንድሮ እግዚአብሔር ነፍስህን በገነት ያኑርልን እጅግ ልብ ሰባሪ ሀዘን ፍርዱን ያገኙታል እነዚህ ክፉዎች .
እግዚአብሄር ከድንገተኛ አደጋ ይጠብቀን:: እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ🙏🏽😢😢😢
አሜን አሜን አሜን
በጣም ያሳዝናል የገዛ ወንድሙ አሰልፎ ለሞት ሰጠው አቤት ጭካኔ የአጎቱ ልጅ ማለት ወንድም እኮ ነው😢😢😢
በጣም ብር እኮ እናት ከልጄ ለይቶአል
ደሙ ማን እንደሆነ ማወቁ ትልቅ ነው ለቤተሰቡ
@@user-gp9sf9cn7gልክነሺ ዉደ
😢😢😢
Zendro eko telat betesebshi new…
ድሮ በምናውቃት ኢትዮጵያ አንድ ሰው ተደብድቦ ሞተ ከተባለ እግዚኦ ይባል ነበር አሁን ግን ህጻናትን ቆራርጠው ሲገሉ ለገዳዮቹ የጥፊ ያህል ቀላል ነው እግዚአብሔር ይህን በገንዘብ ላይ የሰፈረውን የሰይጣን መንፈሰ ነቅለህ ወደ ጥንቱ ሰብአዊነት መልሰልን በደላችንን ይቅር በለን ። 😭💔😭💔
ያአሏህ ያረቢ አንተ እዘንልን በእዝነትህ ወንድሙን ወንድሙ አይይይይ ሀገሬ አይይይይ ኢትዬ ወደየት ነው የምንሄደው የባሠጅ የተሻለ ጠፋ
እግዚኦ ፈጣሪ ሆይ ማረን ይቅርበለን🙏 የኔናት ስታሳዝን 😪 እመቤቴ ትማራችሁ ክፉ አያሰማን.
አደጋ የደረሰብሽ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ፣ ልጃችሁ በአሰቃቂ የተገደለባችሁ ወላጆች እግዚአብሔር ያፅናችሁ። ስንቶቹን እንቁጠር ከ50 ዓመት በላይ እናት ታለቅሳለች፣ የመጣብንን መዓት ሁላችንም በየእምነታችን መፀለይ ግድ ነው። እግዚአብሔር በምህረቱ ይመልከተን🙏🏼🙏🏼🙏🏼
Egziabher yimarat
ልጁ በጣም ያሳዝናል ጎድ መግደሉስ ምን አስፈለገ ኡፍ ግዜው ከፍተዋል 😢😢😢😢😢😢
ነፍስ ይማር🙏🏾
የአላህ ምንአይነት ጊዜ ደርስንበት😢😢😢😢😢
ፈጣሪ ይማራት❤
ከድንገተኛ አደጋ ፈጣሪ ይሰዉረን አሜን
እግዛብሄር ይማራት!!!
አሜን አሜን አሜን መስ
እግዜዎ ፈጣሪየ ወቶከመቅረት ይሰዉረን
ቤዝዪ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሸ እጅግ በጣም ያሰሰዝናል
እግዚያብሄር ይማረሽ
አላህ ይረሀመው
ጋዜጠኛዋ ብትጎዳም እንኳን በህወት ተረፈች አለህ ያድናት
ያማል 😢😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ከሰው ገንዘብ በልጦብንይህን ያክል ጭካኔ
Thank you sister for sharing the news
ይሰቀሉ በአደባባይ እስኪ ልጁ ምን አደረገ ነፍስ ይማር የኔልጂ💔
አላህ የራህመው
ያአላህ ምን አይነት ግዜ ላይ ደረስን
እግዚአብሔር ዪማራት እመብርሐን ትድረሥላት
እግዚዎ አቤቱ ይቅር በለን 😢😢😢😢😢
ኦ ፈጣሪ ይማራት
በጣም ያሳዝናል ሀገሬ ወዴት ወዴት ዘግናኝ አቤቱ ከቶ ማንንን እንመን
😢 አላህ ጀነትኝ ወፍቀው 😢ለቤተሰቦቹ ሰብርን ወፍቃቸው
እግዜኦ ጌታሆይ እባክህ በቃ በለን አፃናት አምላክ ይፋረዳችዉ
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራት
ከባድ ዘመን ላይነን የሞት ፍርድ ይፈረድባቸው
እመቤቴ ትርዳሽ
ነፍሱን ይማርልን 🙏🏼
Chru Egziabeher Tenatun Yestachu.Ejeg Yasazenal!
አቤት ጭካኔ ነፍስ ይማር
የዘመድ ጠላት ከሌላው ይብሳል።
ውይይይ በጣም ያሳዝናል የሰውን ህይወት የምትቀጥፉ ሰዎች እግዚአብሔር ይይላቹህ ሌላ ምን እንላለን እግዚአብሔር ለቤተሰቦቹ መፅናናትን ይስጣቸው
ነብሲ ይማር ወንድሚ በጣም ይሳዝናል ምን አይነት ሕግ ነው ያለው ኢ/ጵያ from Eri 😢😢😢
ነፍሰይማር
ፈጣሪ ይማራት
እግዚኦ ማሀርና ክርስቶስ
እግዚአብሔር ይማራት
እግዚአብሄር ይማርሽ🙏🏽
ኧር ሁሉም በተቻለው አቅም ይፀልይ መንፈሰ ነው እንጂ ኤሄ ምን ይባላል😢
Omg what's happening to us. God have mercy on us all 🙏🙏🙏. Waye ethiopia 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
መሰዬ ምንም ዓይነት አጥጋቢ ፍርድ የለም ዓምላክ ብቻ ቁጣውን ያንሳልን ፍርድ እነደሌለ ነው የምነሰማማሁ
እግዚያብሄር ይማርሽ 🙏🏼🙏🏼
የጃቸዉን ይስጣቸዉ 😢የክፋት ጥግ አምስት መቶሽ ሲበዛባቸዉነወ
የሞት ፍርድ ይፈረድባቸው እደኔ
ጌታ ይማርሽ የኔ እናት
እግዚአብሔር ይማር አገሬ
እግዚአብሔር ይማርሽ
ወይ ዘንድሮ አንድ ቀን እንኳን የሰላም ዜና ሳንሰማ መዋል አንችልም እንደው?
Egziabeher yemarat 😢
😢😢😢😢😢ይሠቀጥጣል ለመሥማት
ምን አይነት ዘመን ላይ ደረሰን የገዛ ዘመዱን በአሰቃቂ ሁኔታ መግደል ስጋውን እንጂ ነፍሱን አያገኙም ነፍሱን በገነት ያሳርፍት
እግዚአብሄር ይማርሽ
እህቴ እግዚአብሔር ይማርሽ
መስዬ እደምን አደትሽ ወዳጄን አንተ ጠብቅልኝ ጠላቴን እኔ እጠብቃለው ይባላል እግዚአብሔር ከክፎ ሁሉ ያድነን
የኔወድም አላሕ ጀነተልፍርዶሥ ይወፍቅሕ ለቤተሠቦችሕም አላሕ ሦብሩን ይሥጣቼዉ ያረብ
እነዚህ መገደል አለባቸው መታሰር አይደለም ወይኔ የማታዳላው ጌታ አንተ ፍረድ በነዚህ ጨካኞች ላይ
አቤቱ ጌታሆይ ከድንገተኛ አደጋና ሞት ጠብቀን እሷንም በማያልቀው ምህረትህ ጎብኛት የሞተውን የወጣቱንም ነፍስ በቀኝህ አድርጋት እባክህን ማረን በደለኛና ሀጢያተኞች ነን አንተ ግን መሀሪነህና ለንስሀም አብቃን
አቤት ጭካኔ እግዚኦ ነብስ ይማር😢😢😢😢😢😢
ውይ ስታሳዝን Fairfax Hospital ከሆነችማ ሄጄ አያታለው እግዚአብሔር ይድረስላት
ግን ለምን እንደዚህ አይነት ጭካኔ በጣም ያሳዝናል ኧረ ፈጣሪ ፍርዱን ይስጣቸው ለነዚህ አረመኔዎች
Allah yiramiki wandeme😢😢😢
እድሜ ለኦሮም በእነርሱ ዘመን አገር እንመራለን ብለው ሰውን አስጨረሱት
ህግ እና መንግስት የሌለበት አገር ነው የሆነው
😢😢😢😢😢aye Ethiopia agre
ለቤተሰቡ እግዚአብሔር ያፅናቸው ለነፍስ አጥፊወቹ ግን በእግዚአብሔር ፍጥረትላይ ባደረጉት በሰፈሩ ቁና መሰፈር አይቀርም የጃቸወን ያገኙታል እግዚአብሔር ዝም አይም ወገን አረ እባካችሁ ወደ እግዚአብሔር በየ እምነታችን እንጩህ ፊቱን እንዲመልስልም🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ምስኪን አይይይ
Allah yimarshi hitee😢😢
ህግ የለ መንግሰት የለ በሀገሮ ብቻ ፈጣሪ ደጎን ቀን ያምጣው ማለት ነው
እግዚአብሄር አምላክ ለነኚህ ጭራቅአረመኔወችፍርድይስጣቸውየኔጌታ በጣምያሳዝናል
አይሆንም ውጫገር የቤተሰቦቻ ከሆነ እነሱ ተጠያቂ ናቸው
የኔም ጥያቄ ነዉ ብተሰብ ከይጠየቅም?
Egziabhair ena Emeberhan Chersew yemaruat
Betam yasaznal Nefsi ymar
ለታመመችውም ፈጣሪ ይማራት
እፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢
አረመኔ ያጎት ልጂ ? በስመአብ😭
እንኳን የአጎት ልጅ እናት አረብ ሀገር ለፍታ የሳራቸውን ቤት እዛ ካሉት ወንድማሞችች ጋር ተሰማምተው ክደው ህይወታቸውን ለሞት የተጋረዱት ቤቱ ይፍጀው።
💔😥💔