አሳዛኝ ነው! አብዛኛዎቹ ኢትዮጵያውያን የሆኑ ስደተኝችን የያዘው ጀልባ ተገልብጦ 38 ሰዎች ሞቱ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 окт 2024
  • Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Комментарии • 571

  • @ቢታኒያየናቷልጅ
    @ቢታኒያየናቷልጅ 3 месяца назад +68

    አቤት የሰማይና የምድር ጌታ ምነው ስቃያችን በዛ አረ በቃቹ በለን ነብሳችሁን ይማረው ወገኖቼ 😭😭

  • @hamidanoor-c5f
    @hamidanoor-c5f 3 месяца назад +30

    ህዝባችን አለቀ ግማሹ በስደት ግማሹ በጦርነት ፈጣሪ ይዘንልን 😢😢😢😢😢😢

  • @melakugebremariam50
    @melakugebremariam50 3 месяца назад +42

    የሚያሳዝነው በድህነታችን እንኳን በሰላም ለመኖር ወጥቶ ለመግባት ።ከቦታ ወደ ቦታ የስው ልጅ ተዘዋውሮ ሰርቶ የማይኖርበት ሃገር ስለሆነች ኢትዮጵያ ወገኖቻችን በህገወጥ ስደት እያለቁ ስለሆነ መንግሥት ሆይ እመራዋለሁ ለምትለው ህዝብ ልብህ ይራራ።አቤቱ አንተ ሀያል የምድር እና የሰማዩ ንጉሥ እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን አስባት።በእየእለቱ በምናየው እና በምንሰማው ልቤ እጅግ ደማ አእምሮየም ቆሰለ ።እግዚኦ በቃ በለን።

    • @GenteSofe
      @GenteSofe 3 месяца назад +5

      የዚህ ሁሉ መከራ የሰላም ማጣት አድ አድርጎ ህዝቡን በፍትህ የሚመራ መሪ ማጣት ከዱ ከልል ወዳዱ ተቀሳቅሶ ካልሰራ ሰዉ እደት ይሆናል ይሄዉ ነዉ መጨረሻችን😢

    • @almazali4784
      @almazali4784 3 месяца назад +2

      መተሽ ለምነ አትመሪም ወረኚት 👅👅👅✂️✂️

    • @almazali4784
      @almazali4784 3 месяца назад +5

      ስደተኛ ድሮም ይወጣሉ አዲስ አይደለም መንግስት ምን ያድርግ ባህር ዳር ሄዶ ቁጭ ብሎ ይጠብቃቸው ለምን ሄደቹ አትጠብቋቸውም ወሬ ከምታወሩ በመንግስት ላይ ሁሉን ነገር ንግስት መስጠት 👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿

    • @GenteSofe
      @GenteSofe 3 месяца назад

      @@almazali4784 ጥብቅናአ መቆም መብትሽ ነዉ ግን አድን አገር አስተዳድራለሁ ያለ መሪ ለወጣቱ የስራድል ማመቻቸት ግደታዉ ነዉ በዘር እየከፋፈሉ የተና ክልል የትናአ ክልል ከማለት

    • @GenteSofe
      @GenteSofe 3 месяца назад

      @@almazali4784 አትባልጊ መግስት ተተቸ ብለሽ በንጹሀኑ ሀዘን የስድድብ መድረክ አትክፈች ላአች የተመቻቸ ነገር ሊኖር ይችላል አብዛኛዉ ወቹ ብሀር የበላቸዉ በግራ በቀኝ የጥይት ድምጽ ያስመራቸዉ ናቸዉ ክልል በሚል በሸታ በታጠረች ሀገር ካዱ ወደአዱ ሄደዉ መስራት የለም ያላቸዉ አማራጭ ስደት ነዉ

  • @hanajebesa7975
    @hanajebesa7975 3 месяца назад +24

    ምን ያድርጉ ሃገር የለን ሰላም የለን ኑሮው ከባድ ሆኗል ግን ተስፋቸው እንዲህ ይጨልማል ብለው አስበው ስላልሆነ እንጂ እዛው ሃገር የሆኑትን ቢሆኑ መልካም ነበረ 😢

    • @halimaali4383
      @halimaali4383 3 месяца назад

      50 bemaymolo politikegnoch mikniyat new ehe holo yemidersew

  • @melakugebremariam50
    @melakugebremariam50 3 месяца назад +14

    አቤቱ አንተ ሀያል የምድር እና የሰማዩ ንጉሥ እግዚአብሔር ሆይ እባክህ እንደ እኛ የስው ልጆች በደልና ሀጢያት ሳይሆን እንዳንተ ቸርነት ይቅር ብለህ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ምህረትን አውርድልን ።አቤቱለሞቱት ወንድም እህቶቻችን ነፍሳቸውን በአጸደ ገነት እንዲያሳርፍልን እና ለሟች ቤተሰቦች ዘመዶችና ጓደኞቻቸው ሁሉ መጽናናትን እንድታድልልን እንማጸንሃለን።አሜን።

  • @ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ
    @ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ 3 месяца назад +60

    ያሳዝናል አላህ ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 3 месяца назад +2

      እሕቴደምሪኝ

  • @rroselave2755
    @rroselave2755 3 месяца назад +16

    ፈጣሪ ወቶ ከመቅረት የጠብቀን ጥሩ ነገር የምንሰማበት ቀንን አቅርብልን ሁሌ ሰቀቀን

  • @Eleen-fy7
    @Eleen-fy7 3 месяца назад +3

    እረ ባካችሁ እባካችሁ ሂወታችሁ አታሳዝ ከወጣችሁ በህጋዊ ውጡ አትጡ ማለት አንችልም ለምን ሁላችንም በስደት ነው ያለን ለተሻለ ነገር ብላችሁ ነፍሳችሁን ባታጡ ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ነፍሳቸውን ከደጋጎች ቀኝ ያድርግልን በእውነት በጣም ያሳዝናል በጣም በጣም ነው የሚያሳዝነው በጣም

  • @amershamersha9135
    @amershamersha9135 3 месяца назад +13

    አገሩ ሰላም ቢሆን ሁሉም እኩል እሚነርበት ቢሆን ይሀ በልተፈጠረ ነበር እጅግ ልብ እሚሰብር ነው

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 3 месяца назад +1

      ውዴደምሪኝ❤

    • @TruthEz
      @TruthEz 3 месяца назад +2

      መልካም አስተሳሰብ የሚለማመድ ህዝብ ፡ ሰላማዊ ሀገር ይኖረዋል። እኩልነት ደግሞ የሚኖረው ፡ በሥራና በጥረት እንጂ በምኞት ብቻ አይደለም።

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 3 месяца назад +11

    አትሂዱ ሲበሉ አይሰሙም ምን ይሻለል እንደው ስደት ምን ጊዜም እኛ እንዳአሰብነው አይሳካልም

  • @SofiaS-j9b
    @SofiaS-j9b 3 месяца назад +8

    አይ የኛ መከራ ስንቱን ወገን ይህ ባህር በላው መቼ ይሆን ይህ መከራ የሚያበቃው😢😢😢ወገኖቼ ፈጣሪ ነብሳችሁን በክብር ያሳርፍላችሁ😢😢😢😢

  • @Alsi84
    @Alsi84 3 месяца назад +5

    ፍትህ ፍትህ የየመን መንገድ ይዘጋልን ደላሎች ነፍሳይሁ አይማርም ወድሞቻችን እህቶቻችን አለቁ እኮ ይዘጋልን 😢😢😢😢

    • @TruthEz
      @TruthEz 3 месяца назад +3

      ሕገወጥ ደላሎችን በማጋለጥ ፡ መንገዶቹን መዝጋት ይቻላል። 🤔

  • @SelameEyesusenew
    @SelameEyesusenew 3 месяца назад +3

    አለማወቃቸው ነው ያልታየ አገር ሲነገራቸው አይሰሙም ውጪ እራሱ የቻለ እሳት አለ እንደውም ኢትዮጵያ ይሻላል ግን ማንም አያምንም እንግዲህ ለቤተሰብ መጽናናት ይሁን ምን ይባላል

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 3 месяца назад

      ምን ያርጉ ህዝቡ እኮ ተርቡዋል ስላም አጥቶዋል እዚ ከምናልቅ እያለ በተስፋ ነው የሚስደደው

  • @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
    @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ 3 месяца назад +1

    እኔን ወገኔን ሀገርውስጥ አልደላው ከሀገር ቢወጣም የሚገጥመው ሞት 😭😭😭😭😭😭😭

  • @የራማዉቅዱስገብርኤልጠባቂ

    ምን አለ ከሞትን ብኋላ ከመዘገብ ስደትየሚባል መጥፎ ሞት ማስቆም ብቻል😢😢😢😢

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 3 месяца назад +14

    ኡፍፍፍፍፍፍ😢😢አይ ስደተኛ ማንም የሚረዳው የሌውወ😢😢እግዚአብሔር ነብስ ይማራ😢😢😢❤❤

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ 3 месяца назад +1

    በጣም ያሳዝናል😢😢😢😢 ይህ ሁሉ የሀገር ሰላም ማጣት ነው ከድህነቱ በላይ ሰው የሚሰደደው😢😢😢😢

  • @meselubekele
    @meselubekele 3 месяца назад +5

    አቤቲ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ እባክህ ኢትዮጵያ እገራችንን በምህረትህ ጎብኛት ሕዝቦ እየትስቃየ ነው

  • @omnajat
    @omnajat 3 месяца назад +1

    አላህ ሆይ ግን ምን ብንበድልነዉ ሀገረ እየወጣን አሳየሚበላን ኢላአሊላህ ወይና እራጁኡል አይ አብይ ሀግባ ጀመሮ ህዠብ አልቅ ምን ምግስት አልን ቢኖረማ ወጣቱን የስራ ዘረፍ ቢክፍትላቸዉ መቸ ሀግረ ይወጡነበረ የኘስነግረ ስንሞት ሰበረዜና ሀሚል ሳንሞት እሩሀቸነን ይታደግን አላህ ሆይ አተ እደፈጠረከኝ መቶን ባግሬ ባአፈሬ በደበሬ በወግኔ አድረግል ሞት አይቀሬነዉና ክፉቅን ክፉ መሪ አላህ ያስልን አግረን ሀመቅየረ መጀመሪያ ህዝብን መቅየረ ይቀድማን ስንሞት አትዘግቡ እያልን ታደጉን 🎉🎉

  • @ቡራቅ-ረ5ጠ
    @ቡራቅ-ረ5ጠ 3 месяца назад +4

    ምን ያሩጉ ህዝቤ በረሀብ በጦርነቱ ተሰቃዩ

  • @zahrazahra3249
    @zahrazahra3249 3 месяца назад +1

    ይሄ የመጣው መንግስት የኢትዮጵያ ህዝብ አለቀ አንዴ በስደት አንዴ እርስ በእርስ አንዴ እራሱ የምንግስት እየጨፈጨፈ ምናይነት ገደፋ የሆነ ግዜነው ኢትዮጵያ ያለችው የክርስትያን የሙስሊሙ ፈጣሬ ያጥፋህ ከዘር ማዘርህ።🙄🙄🙄

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 3 месяца назад +1

    የኢትዮጲያ መግስት ደስ ይበለው እገዛዋለሁ እሚለውን ህዝብ በጦርነት እያመሰ ወጣቱ ሀገር ውስጥም ሞት ነው እሰው ሀገርም ሞትነው ወጣቱ ማረፊያ አጣ ትውልድ መከነ

  • @Bura5uy9er8r
    @Bura5uy9er8r 3 месяца назад +3

    አይ ሲነገሩ አይሰሙም የ16አመት ወንድሜ ተደብቆ መቶብኛል በሀርን ተሻግሯል በጣም ነው የጨነቀኝ አይዞሽ በሉኝ😢😢😢😢😢

    • @ZeburaAli-db7wk
      @ZeburaAli-db7wk 3 месяца назад

      አብሸሪወዴደአአረጊአይዞሽሽሽ

  • @Mariam-e8o9y
    @Mariam-e8o9y 3 месяца назад +2

    እረ ወገን ምን ይሻለናል ሞት እኛን ሰበብ ፈልጎ አፈላልጎ እየጨረሰን ነው ከቤትም ከውጭም ሳይመቸን እንዲሁ በረሀ ላይ ቀረን መነሻና መድረሻ የሌለን ትውልድ

  • @RahilAkillu
    @RahilAkillu 3 месяца назад +1

    አቤቱ ማረን ውይይይ አይ ስደት ግን የእኛ ሐገር መሬዎች መቼ ነው በሐገራችን እንድንኖር መልካም ስራ የሚሰሩት አረ ተው ባለ ስልጣኖች እራሳችሁ እየጠገባችሁ ያማረ ኖሮ እየኖራችሁ ድሐውን ወንድገኔን አትፍጅት ስደተኞቹ ጓዶቼ ነፍሳችሁን በደጋጎቹ ጎን ትረፍ

  • @የኡመርእናት
    @የኡመርእናት 3 месяца назад +1

    ለመፍረድም ለማዘንም ቸገረኝ አሑንሥ
    መጥተዉምኮ ሥራ የለም ቢነግሮቸዉም አይሰሙም

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy 3 месяца назад +1

    ፍለጋ ይላሉ ሞት ይፈልጋቸው ሰው በህይወት እይለ አይረዱም ስሞቱ እሪሳ ቆጥሮ ይመዘግባሉ ሞት ለደላሎች ህዝባችን እደሆን በኑሮ ውድነት ሀገር እዳይቀመጡ ሆን ፈጣሪየተሻለውን ጊዜ ያመጣ ይሁን😭😭

  • @bbt911
    @bbt911 3 месяца назад +3

    ምከረው ምከረው እምቢ አሻፈረኚ ካለ መከራ ይምከረው ማን ነበረው አወ እራሱ መከራ ነው ነፍስ ይማር

  • @Tigistyoutube-u7l
    @Tigistyoutube-u7l 3 месяца назад +1

    ያሳዝናል😢፣ባይበላይቅር፣😊አይናቸው😮😅ይሄሁሉሰው፣እንዴትይጭናል

  • @mishu372
    @mishu372 3 месяца назад +4

    መስሚያችንን በጥጥ ደፍነን ፈጣሪ ምን ያርገን

  • @almazali4784
    @almazali4784 3 месяца назад +1

    እያወቁ ነው የሚሄዱት መንገስት የወጡትን ውጪ ለቅሞ ያመጣል ተመልሰው ይሄዳሉ መንግስት ምንም ማድረግ አይችልም የፈለገ ይሂድ መብታቸው ነው ግን መንግስት ላይ አፋቹን የምትከፍቱ አርፋቹ ተቀመጡ🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫

    • @TruthEz
      @TruthEz 3 месяца назад +1

      ልዩነቶችንም በጠረቤዛ ዙሪያ መፍታትና ጦርነትን በማቆም ፡ ህዝብ ተፈናቅሎ ለስደት እንዳይዳረግ ማድረግ ይቻላል። 🤔🤔🤔

  • @marmedia-ly3nx
    @marmedia-ly3nx 3 месяца назад +1

    ገና ህልም ላይ ሳይደረስ በባህር ዉስጥ በሞት መቅረት፡ በጣም ያሳዝናል😢😢😢

  • @MahiMahita-x5b
    @MahiMahita-x5b 3 месяца назад +10

    ስደት አይኑ ይጥፋ ነብስ ይማር ከርታታዎቼ😢

  • @weyeinshtdiri8703
    @weyeinshtdiri8703 3 месяца назад +2

    Min lematiref neber ke hagerachew yewetuti be kefachewm ezaw hagerachew ayshalalchewm eyetenegerachew yemayisemuti yihe new terifu yihe program beteleyayu be television midiyawachew layim yitelalefi you tube yemayetekemuti bezuwechi silalu semito yemimara kale ‼️

    • @TruthEz
      @TruthEz 3 месяца назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ወይንሸትዲሪ

  • @bzuayehumabrej9532
    @bzuayehumabrej9532 3 месяца назад +4

    ወኔ ወገኔ በየ ምክንያቱ አለቀ ያሳስናል እግዚአብሔር ይታረቀን 😢😢

  • @sarashewangizaw9120
    @sarashewangizaw9120 3 месяца назад +1

    ምን ያርጉት they don’t even have choice opportunity to have better life them own country because of Abiy. That’s why Amhara died this way. Amhara people killed every day them own country because they are Amhara.

  • @tesfanshiwdagenw7144
    @tesfanshiwdagenw7144 3 месяца назад +1

    ውይ ኢትዮጵያ መጨረሻሽ ናፈቀኝ በአገር ውስጥ በስደት አለቁ ወገኑቸ ጌታ ያስበን በኢየሱስ ስም 🤲🤲🤲😭😭😭

  • @tsedi8996
    @tsedi8996 3 месяца назад +1

    😭😭😭😭በስላሴ ስም የኔ ከርታታዎች ነብሳችሁን ባፀደ ገነት ያኑራት ኡኡኡአ😭😭😭እረ አምላኬ ሆይ ምነው በየቦታው ሃዘን መከራ😭

  • @tzetayimam8091
    @tzetayimam8091 3 месяца назад +5

    ነፍስ ይማር ፣ ወጥቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይሰውረን ።

  • @hannaashenafi8659
    @hannaashenafi8659 3 месяца назад

    አቤቱ ፈጣሪዬ በቃቹ በለን 😢😢😢😢😢😢 ከድንግተኛ አደጋ ይሰውረን ለቤተሰብ መፅናናቱን ይስጥልን ነፍሳቸውን በገነት ያድርግልን 😢😢😢😢

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese 3 месяца назад +3

    እግዚኦ ወገኖቻችን ከጦርነተ የተረፋት በባህር አለቁ ያማል💔😭

  • @meemjjo677
    @meemjjo677 3 месяца назад +1

    Ethiopian government abbey Ahmed Ali number 7 king Ethiopian he don't need Ethiopian human beings because he wants to be number 7 king except abbey Ahmed Ali all Ethiopian number 7 king said short memory so abbey Ahmed Ali his the the doctor ,engineer poster , teacher garden professor moslim leader Christian leader his ever think in Ethiopian so Ethiopian citizens young generation parents they suffering all Ethiopian citizens no job no income Ethiopian government abbey Ahmed Ali and his politicians children USA all overseas Ethiopian suffering they don't care they are busy looting Ethiopian citizens so inside Ethiopian outside they are die excuse weyaney tigray TPLF better life abbey Ahmed Ali bring to Ethiopian citizens ???all Ethiopian citizens answer the question please look after number 7 king Ethiopian

  • @tsehaykide9166
    @tsehaykide9166 3 месяца назад +5

    ውይ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ይማረው ወጥቶ መቅረት ውይይይይ😢😢😢😢

    • @TruthEz
      @TruthEz 3 месяца назад +1

      በሕገወጥ ተግባር ላይ ተሰማርቶ እያለ ሕይወቱ ያለፈ ግለሰብ ፡ ነፍሱ ምህረት ያገኛል እንዴ ፧ 🤔🤔🤔

    • @tsehaykide9166
      @tsehaykide9166 3 месяца назад

      @@TruthEz ምን ማለት ነው በእገወጥ መንገድ ቢሄዱስ ነፍስ ይማር አይባልም እንዴ ጨካኝ ነሽ ከዛ ውስጥ ቤተሰቤ ቡኖርስ ብለሽ አስቢ ማንም በምንም መልኩ ሲሞት ያሳዝናል ማንም ወዶ አይሰደድም

    • @fatma6629
      @fatma6629 3 месяца назад

      😢​@@TruthEz

    • @fatma6629
      @fatma6629 3 месяца назад

      ​@ዴላላወቹነው ያለችውtsehaykide9166

    • @TruthEz
      @TruthEz 3 месяца назад

      @@tsehaykide9166
      በጥቅም ላይ የተመሰረተ ፡ ባእድ አድናቂና አድማቂ ወዶ ስደተኛ የሞላበት ዘመን መሆኑ በግልፅ የሚታይ ነው።

  • @AdanaAdana-o8i
    @AdanaAdana-o8i 3 месяца назад +3

    የእኔ ሰደተኞች ምን ልሁንላችሁ እኔ አፈር ልብላላችሁ ፈጣሪ ነፍሳችሁን ይማረዉ 😢😢😢😢

  • @senaytburuk7248
    @senaytburuk7248 3 месяца назад +3

    እግዚአብሔር ሆይ ማረን 😭😭😭😭😭😭መጨረሻችን ይሄ ሁኖ ቀረ 😭

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es 3 месяца назад +1

    ያ አላህ 😭😭😭💔 መከራችን በዛ በጣም ያሳዝናል 😭 በሀገራችን ሞት በስደትም መሞት ልብ ይሰብራል አላህ በቃቹ ይበለን

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ

    ነብስ ይማር😢😢😢ልብ ይሰብራል💔💔💔
    ህዝቤ በሀገር ምድሩ እሚያኖረው ሲያጣ እንዲህ ስደትን መርጦ የባህር እራት ይሆናሉ😢😢😢

  • @اابب-ش4ظ
    @اابب-ش4ظ 3 месяца назад +3

    እግዝይቢሒራ አምላክ ወቶ ከመቅረት ይድነን አይስደት ይሞቱትን ነፍሳችውን ይማረው ለቤተሰቦች ቸው መፀነነትን ይድልልን😢😢😢😢

    • @TruthEz
      @TruthEz 3 месяца назад

      እግዚአብሔር ✅
      እግዝይቢሒራ ❌

  • @ZainabKwt-dh5ns
    @ZainabKwt-dh5ns 3 месяца назад +4

    ፈጣሪ በቃችሁ በላን መከራችን በዛ በቃችሁ ምህረቱን አንተ አውርድልንመክራችን በዛ

  • @qmazpg6587
    @qmazpg6587 3 месяца назад +4

    ኢናአሊላሂ ወኢናአላሂ ራጅኡን😢አንተ ጠብቀን ያረብ !!ይሄ የየመን መንገድ መቸ ነው እሚዘጋለን!!!

    • @TruthEz
      @TruthEz 3 месяца назад +1

      ህዝቡ ፡ ሕገወጥ ደላሎችን ፡ ከመካከሉ ማስወገድ ሲጀምር ፡ አደገኛው መንገድ ይዘጋል። 🤔

  • @yetemarechitafa3216
    @yetemarechitafa3216 3 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ለወዳጅ ዘመድ መፅናናትን እንዲሁም እርግጠኛ ዜና እንዲደርስ ያድርግልን የስደትን መንፈስ/ ሀሳብ ከምድራችን ከድሃ ሐገሮች ያርቅልን ባሉበት አግዚአብሔርን መጠበቅ የሚችሉበትን ፀጋ ይስጥልን

    • @TruthEz
      @TruthEz 3 месяца назад

      ምልካ ምድራዊ የተፈጥሮ ፀጋን ወደ ሀብት ለመቀየር ፡ ብልህ መንፈስና አስተሳሰብ መላበስ ያስፈልጋል።

  • @zinabmohamammd3146
    @zinabmohamammd3146 3 месяца назад +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ ኧረ በቃ በል በአገራችን እንዲሁም በስደት ህዝብህ አለቀ እናቴ እመብርሃን ወላዲተ አምላክ አሳስቢልን😢😢😢😢አይ ወገኔ እኔኔኔኔ😢😢😢

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑርአሜ

    መሲ እነዚህ በብዛት በአድጊዜ ስለሞቱ ነዉ የተነገረላቸዉ በየምገዱ ብሀር ከተሻገሩ ቡሀላ እየተጠባጠቡ የሚሞቱት ቄት ይቁጠረዉ ከዛላይ አብዛሀኛወቹ ወደሳዉዲ የሚገቡ ናቸዉ እዚህም ኩትራት ስለተከፈተላቸዉ ዜጎቹ ብሀርተኛ አይቀጥሩም በየ ኢዳዛ ቤቱ ጉድ ነዉ የሚሰማዉ እኳን ለአድስ ቋቋ ለሚችልም ጠፍቷል ስራ አሁን አሁንማ እራሳቸዉን እያጠፉ እዳለ እየሰማን ነዉ
    በፊት ላይ ሰሜን ወሎ እራያ ቆቦ እና በዙሪያዉ ያሉትን ቀበሌ ጨምሮ ደላላወች አግዘዉ አግዘዉ ጨረሱት የሚሞተዉ ሙቶ የታሰረዉ ታስሮ የተሳፈረዉ ዙሮ ሲመጣ ሲያዝ ያለዉ ኑሮ የሞተዉ ሙቶ የታሰረዉ ታስሮ አሁን ከዛ አካባቢ ብዙ አደል
    አሁን ላይ ደላሎች የገቡባቸዉ ወልደያ እና አካባቢዉ ያሉ ወጣቶችን 9/10 ክፍል ከትምህርት ቤት እያስጠፉ ምገድ የሚያስገቧቸዉ በፊት ላይ ይኸ አካባቢ ሞት ይሻላል በብሀር ልሄድ ነበር የሚሉት አሁን ላይ ግን ወላጅ ሳያዩ ሳይሰሙ ተነጋግረዉ ይጨርሳሉ ልብስ ደራርበዉ ለብሰዉ እስክርቢቶና ደፍተር ኢልፎርም ምገድ ላይ እየጣሉ ነዉ የሚመጡት ያሳዝናል ይኸሁሉ አድም የትምህርት ፖሊሲዉ ነዉ ተስፋ እያስቆረጣቸዉ የሚሰደዱት ያሳዝናል ነፍስ ይማር ለቤተሰቦቻቸዉ መፅናናትን ያድላቸዉ

  • @Tube-zu5ff
    @Tube-zu5ff 3 месяца назад +3

    ኡፍፍፍፍፍ አይ ኢትጵያዊን. አለመታደላችን. ወላሂ አዳድ ግዜ. ሳስበው መከራተታችንን. ሀገሬ ያሥጠላኛል. መንግሥት ነው እየገደለን ያለው. ለዜጋው ያልቆመአስተዳዳሪ 😢

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 3 месяца назад +1

      ውዴደምሪኝ❤

  • @susuyoutube-p7m
    @susuyoutube-p7m 3 месяца назад +1

    ሰው ግን ከእንሰሳ የባሰ ነው እንዴት ለመኖር በሞት መንገድ ይሄዳል ??ብቻ ነፍስ ይማር

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 3 месяца назад

      ያውም በብዙ ሺህ የሚቆጠር ገንዘብ ከፍሎ

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta4727 3 месяца назад

    😭😭😭ወይ ወገኖቼ ይህ ሁሉ በሃገራችን የኑሮ ውድነት ነው ለዚህም በሃገር ቤት የሚበቅለው ጤፍ እንኳን ህዝቡን ከመመገብ ይልቅ ለውጭ መሸጡ ለምን ??? እረ ሰላም እንፍጠር አማራ፣ ኦሮሞ፣ ትግሬ …… ወዘተ እያልን ከምንጨቃጨቅና መናናቅና መጠላላቱን ትተን ይቅር ተባብለን እንደጅሮአችን ተባብረን ብንሰራ እኮ ሃገራችን የት በደረሰች ነበር እባካችሁ ማንም ከማንም አይበልጥም ሁላችንም ተዋልደናል በፍፁም መለያየት የምንችል አይደለንም የሃገራችን አባባል አለ ( ምጡን እርሺው ልጁን አንሺው ) ጠቡን አቁመን ህዝባችንን እናድን ስል እለምናለሁ ወገኖቼ ኢትዮዺያዊያን ሁሉ ♥️♥️♥️🙏🙏🙏

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 3 месяца назад +2

    ኡፍፍፍ በስማም በጣም ያማል መቸ ነዉ ስደት ሚያቆመዉ😢😢😢😢

  • @EthioEnata
    @EthioEnata 3 месяца назад +4

    ያረብ ያሳትር እረ በቃቹህ በለን 😢😢😢😢😢😢😢

  • @selamdura5936
    @selamdura5936 3 месяца назад

    እግዚኦ አቤቱ አድነን : ምንድን ነው መፍትሔው የዚህ ባህር ላይ ማቆሚያው ??? እህንን እያዩ እየሰሙ እሁንም ለአሣነባሪ ቀለብ የተዘጋጁ ይኖራሉ እግዚአብሔር ከእንዲህ አይነት ጉዞ ያስቀራቸው ህዝባችን የውቅያኖስ ውስጥ እጋንንት ግብር በየአመቱ አንድም ሳይቋረጥ :: Sad 😊

  • @Enatnshwubet
    @Enatnshwubet 3 месяца назад

    ነፍስይማር. ያሳዝናል ወገኔ ግማሹበረሀብ ግማሹ በስደት ግማሹበጦርነት አለቅን ጌታሆይ ማረን በድለናል ጌታሆይ እራራራልን

  • @ወሎራያ-ዘ7ቀ
    @ወሎራያ-ዘ7ቀ 3 месяца назад

    አሁንስ ምነው ኢትዮጸጵያዊ ሁኘ ባልተፈጠርኩ እሚስብል ዘመን ነው መከራችን በዛ ምንም መኖር አልቻልንም ሀገር ጦርነት ነው ኑሮ ውድ ነው እዳለ በአማራ ክልል በተለይ ሰሜን ወሎ 2 አመት በጦርነት በኢንተርኒት በመዘጋት ምክንያት በኑሮ ውድነት ህፃናት ወንድ ሴት ተሰዶ አለቀ😢😢😢😢

  • @fekertilahun5529
    @fekertilahun5529 3 месяца назад +2

    መንግስት ንፁሀንንን ከሚጨፍጨፍ ይሄን የህገወጥ መንገድ ቢስራ የተሻለ ነገር ይመጣ ነበር ከሀገራችን በሰላም መኖር ካልቻልን አማራጫችን ይሄ ብቻ ነው በስደት ወጠን መሞት

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 3 месяца назад

    ወይይይይይ ወገኖቼ ነፍስ ይማር ውይ ስደት ክፉ ይብላኝ ለቤተሰቦቻቸው መፅነነትን ይስጥ ያልፍልነል ብሎ በሜዳ ቀሩ ኡፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭

  • @emebetzewde7492
    @emebetzewde7492 3 месяца назад

    ስው እኮ ያልተረዳው አውሮፓ በሙሉ ፍቃድ እየከለከሉ ነው ወረቀት የሌለውን እያባረሩ ነው ስንት አመት የቆዩትን ሁሉ እያስወጡ ነው ስደተኛ በጣም ጠልተዋል ስው ግን አይስሙም ሲነገራችዉ

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 3 месяца назад

    I don’t have any sympathy about የኢትዮጵያን ሞት ለምን አትውጡ አትውጡ ሲባሉ እዚያው ያሉበት አገር መሞት ሲችሉ እደዚህ ሞት ያሳዝናል

  • @Fetiya224
    @Fetiya224 3 месяца назад

    እኛ መረጃ የምንንቀው ነገር እኮ ነው እየገደለን ያለው በአመት ውሰጥ ሰንት ግዜ ነው በዚህ ባህር ሰው ማለቁን ዜና የምንሰማው ??? ምንም የተለየ የአሰተሳሰብ ለውጥ የለንም እኛ ግን ምን አይነት ሰዎች ነን በምንድነው የምንማረው መቼሰ ነው የምናሰተውለው ??አሁዙቢላህ

  • @salwasalwa1870
    @salwasalwa1870 3 месяца назад

    የኔ ወንድማች እንዴት ልብ ይስብራል የሀገር ስላም አለመሆኗ ይህ ነው ጉዳቱ ፈጣሪ ነፍሳችሁን ይማር እፍፍፍፍፍ አይ ስደት ክፋ😢😢😢😢

  • @RahmabintJemạl6018
    @RahmabintJemạl6018 3 месяца назад

    መገን እኔ ያጎቴ ልጅ የ16 አመት ናት ሰሞኑን ባህር ዳርቻ ነበር ተሻግራለች እያሉን ግን አገናኝኝ ስንላቸው የተለያየ ቁጥር ነው የሚሰጡን አላህየ እርዳኝ አንድ ፍሬ መተክያ የለላት ናት

  • @eyobteweldemedhin
    @eyobteweldemedhin 3 месяца назад

    የሚገርም የሚያሳዝን ነዉ የሰዉ ብዛት ዎናዉ አደጌ በአንድ ትንሹ ጃልባ 30 ሰዉ የ ምትይዝ መርከብ 138 አሳፍረህ አትሞትም ከባድ ነዉ በዛ ላይ ያረጀች መርከብ ዎዉ ዎዉ

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 3 месяца назад

    ወይኔ ወገኖቼ በየበረሃው ሞቶ አለቁ እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ይማር ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን 😭😭😭😭😭😭

  • @meazategene5632
    @meazategene5632 3 месяца назад

    አቤት ወገኔ አለቀ ኢትዮጵያ ደሀ የማይኖርባት የባለ ስልጣን አገር ሆነች ሰርቶ መብላት የማይቻልበት ሰላም የሌላት ሆና ቀረች 😢😢😢

  • @habtamabera1481
    @habtamabera1481 3 месяца назад +1

    Menem ayasazenum yehe rasen matefat new eyaweku 99% memot endehone eyawku selehone yerasachew guday

  • @yeabbelay9374
    @yeabbelay9374 3 месяца назад

    አምላክ ሆይ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ አረ እሄን መንገድ ማነው የሚዘጋው የ ምያዘጋው እግዞ መህርነ ክርስቶስ 💔💔💔😭😭😭

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 3 месяца назад

    ነብስ ይማር ወገኖቻችን😢😢😢 ሀገራችን ሲኦል አደረጓት አረመኔ አገዛዞች ወጣቱ ምርጫው ስደት ሆነ

  • @ዜድቅመሟ
    @ዜድቅመሟ 3 месяца назад +2

    አላህ ይዘንላቻዉ አይ የኛ ነገር በጣም ያሳዝናል😭😭😭😭

  • @ፍቅርይበልጣል-ቘ2ዀ
    @ፍቅርይበልጣል-ቘ2ዀ 3 месяца назад

    አይ ክፉ ዘመን አንድም መልካም ነገር የማይሰማበት ዘመን ላይ መድረሳችን ያሳዝናል ወገኖዎቼ ነብሳችሁ እንኳን በሰላም ትረፍ 🙏 ለሞት ገንዘብ መክፈል?!

  • @kalkidan745
    @kalkidan745 3 месяца назад

    ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን በሀገርም ወደ ውጪ ሲሆኑ መከራ ሆነ እግዚአብሔር ሆይ ታረቀን እመቤቴ የወጡትን ጥላ ከለላ ትሁናቸው😔💔🙏

  • @tizuethiopia7894
    @tizuethiopia7894 3 месяца назад

    አረ በፈጣሪ ይሁንባቹ ብር እየላካቹ አትጨርሶአቸው አረ በናታቹ አረ በፈጠራቹ 💔💔💔💔

  • @romiromina5003
    @romiromina5003 3 месяца назад

    መግስት ተብየው ቦታውን ተነጋግረው አይዘጉም እሱ አገሩን በብልጭልጭ ያግጥ እነሱም ፈረደባቸው ምን ያርጉ ተምረው መግስት ስራ ካላሲያዘ በዘር ህነ ሁሉ ነገር ልጆቹም ላይ አይፈረድባቸውም ምን ሰርተው ይብሉ ወጣቱ አሁን ላይ ተስፍ ቆርጦል አንድም ልጅ ትላት በኳታር ላይ እራሱን አጠፍ ፈረደባት እናት ዛሬ እሬሳ አገር ገባ 😭😭😭😭

  • @HawiFaris-v9q
    @HawiFaris-v9q 3 месяца назад

    በየቀኑ እንደዚህ አይነት ዜና እየታየ ዛሬም ለጉዞ ድንበር ላይ የተቀመጠ ስንቱ ሞልቷል ከሞት ጋር ትንቅንቅ እኔ ለነዚህ ሰዎች ማዘን ትቻለው

  • @HanaworkuHana
    @HanaworkuHana 3 месяца назад +2

    አቤቱ ጌታ ሆይ በቃ በለን💔😭😭 ይህ ሁሉ መከራ የሀገር ሰላም ማጣት ነው 😭😭

  • @tisi3500
    @tisi3500 3 месяца назад

    ያሳዝናል፣ እባካችው ስደቱ ይቅር ሁሉ ያልፋል ችግርን ከቤተሰብ ጋር አሳልፉት በናንተ ወጥቶ መቅረጥ ይበልጥ ቤተሰብ ይሰበራል😢

  • @amsaleaweke2805
    @amsaleaweke2805 3 месяца назад

    አቤት ፈጣሪ እረ ወገኖቻችን አለቁ በጦርነት በሰደት 😭😭😭😭አቤቱ ይቅር በለን ነብሰ ይማር እናትም አበሰዋ በዛ እረ ያማል ሁፍ

  • @fatma6629
    @fatma6629 3 месяца назад

    የጂቡቲ ኢባሲ ቱሪና ባጠገቡ ሲያልፎ መገድ ማያዝጋ መንግስት ዴላላወችን አይቀጣ

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 3 месяца назад

    ወይ የአገሬ ሰው በየዱሩ በየበረሀው ወደቀ በየባህሩ በአሳነባር ተዋጡ ...😳😭 አቤት እናትና አባት ወገባችሁን ታጠቁ እግዚአብሔር ያፅናችሁ 😭 ነፍስ ይማር ከርታቶቹ ...እውይ ... 😔😭😭😭

  • @gelayeeticha-wv9ed
    @gelayeeticha-wv9ed 3 месяца назад +1

    Hule endasazene New mefithe yelewm zena bicha denzizenal

  • @netsereabmengifteab741
    @netsereabmengifteab741 3 месяца назад +1

    ከሐገር ውጪ የተሻለ ኑሮ የሚባል የለም
    እንደ አገር ያለ የመሰለ የለም

  • @Tigistyoutube-u7l
    @Tigistyoutube-u7l 3 месяца назад +1

    ይሄንእያዩባይሄዱ፣ትምህርትቢወስዱ

  • @Emuti-wj7wt
    @Emuti-wj7wt 3 месяца назад +4

    አወይይይ ! በጀልባውም ይጠቀጥቋቸዋል የአገሬ ልጆች ተንከራተቱ ምንን ይሻለናል ?

    • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
      @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 3 месяца назад +1

      የመን ማለት ወደ ሳዊዲ ሚገቡበት ነው ? 😢😢😢😢

    • @TruthEz
      @TruthEz 3 месяца назад

      በ ፳፩ኛው የዘመነ መረጃ ክፍለ ዘመን ፡ በጀልባና በጭነት ተሽከርካሪ ውስጥ ፡ እራሱን እንደ ሸቀጥ የሚያጭቅ ግለሰብ ፡ ሰብዓዊ መብቱን አሳልፎ ሰጥቷል ማለት ነው።

    • @zaharamudesir8570
      @zaharamudesir8570 3 месяца назад

      ​@@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴአው

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 3 месяца назад

    አቤት አቤት እግዚኦ ማረን ይቅር በለን
    የአሳ ነባሪ ቀለብ ለሆኑ ወገኖቻችን ነፍስ ይማር

  • @hhhvj
    @hhhvj 3 месяца назад +3

    እግዚኦ የኛ ነገር😢 ጌታሆይ በቃበለን😢

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 3 месяца назад

    የሰው ልጅ ያልፍልኛል የተሻለ እነጀራን ብሎ በዲህ መልኩ ህይወቱ ሲቀጠፍ እንዴት ልብ ያደማል ፈጣሪ ነፍሳቸውን ይማር ኡፍ ያማል።

  • @MeseretBeyene-rr9zr
    @MeseretBeyene-rr9zr 3 месяца назад

    ነፍሳቸውን ይማር የናቴ ልጆች አገር አልተመቸን ውጭው እንዲህ አምላክ እባክህ አሰበን

  • @EdenMohammed-k7z
    @EdenMohammed-k7z 3 месяца назад +1

    የኔ አባት እግዚአብሔር ዬ እባክ ልጆችህ በተለያየ ሁኔታና ቦታ ህይወታቼው እያለቀነው አንተ የምህረት አባት አገራችንን ባርክልንና ባገራችን ሰርተን እንድንኖር ፈቃድህ ይሁን😢😢😢😢😢😢😢

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 3 месяца назад +1

      ውዴደምሪኝ❤

  • @merrymeery2731
    @merrymeery2731 3 месяца назад

    በጣም,ያሳዝናል,መቼነዉ,የሚያበቃ,ይሄስደት,ስደት,አይኑ,ይጥፋ

  • @መሳቅነውአመሌ-ጸ2ገ
    @መሳቅነውአመሌ-ጸ2ገ 3 месяца назад +2

    😭😭😭.ነፍሳቸውን ይማረው,,ፈጣሪ,ወቶ,ከመቅረት,ይጠብቀን,💔💔💔

    • @TruthEz
      @TruthEz 3 месяца назад

      አብዛኛውን ጊዜ ፡ ሕጋዊ እንቅስቃሴዎች ፡ ወጥቶ መመለስን ፡ ያረጋግጣሉ።
      🤔🤔🤔

  • @KaddamtuDiini
    @KaddamtuDiini 3 месяца назад +2

    Me first please like me❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @sAli-dh7xn
    @sAli-dh7xn 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ፣አምላክ፣ነፍሳቸውንይማርእፍፍፍስደት፣

  • @nanibelete8583
    @nanibelete8583 3 месяца назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ወይኔ ወይኔ ወይኔ ያልፍልኛል ብለው የኔ ከርታቶች ሁፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እንደው ሁሌ ለቅሶ

  • @zinetaragie6261
    @zinetaragie6261 3 месяца назад

    ያረብ አይ ሀገሬ እራቁቷን ቀረች ልጆቿን በስደትም በሶርነትም ገበረች