ዘሪቱ ይቅርታ ጠየቀች ...ዘሪቱ ከበደ ስለተፈጠረው ጉዳይ የሰጠችው ምላሽ ....በፍጥነት አስተካክላለሁ... || Tadias Addis

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 сен 2024
  • አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Комментарии • 1,4 тыс.

  • @mela1567
    @mela1567 2 года назад +43

    "እውነትሽን ነው ኢየሱስ ያድናል። የሚያድነው ግን በእውነት እና በሥራ ቃሉን በሕይወት ሲኖሩት እንጂ በምላሰ ብቻ ስሙን ስለጠሩት አይደለም" አልኳት። የዶ/ር ቤተል ደረጄ ድንቅ ምላሽ

    • @yakobmfeyissa4811
      @yakobmfeyissa4811 2 года назад

      Tesastalech enesu ngeroch hulu sew sildane miadergachew tegbaroch enji ersu engan lmadan andach egezan knga ayfeligem alek🥰🥰🥰

    • @user-iq5bs5li6u
      @user-iq5bs5li6u 2 года назад +2

      ታዲያ ዶክተርዋ ስሙን ተፀይፋ ስለ ስራ ስለምናምን ብታወሪ ተራ ወሬ አሉባልታ ነው! ድንቄም የተማርሽ???

    • @joshiated8597
      @joshiated8597 2 года назад +1

      Ephesians 2:8-9
      Amharic(i) 8 ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤ 9 ማንም እንዳይመካ ከሥራ አይደለም።

    • @user-yz4hm9xb1c
      @user-yz4hm9xb1c 2 года назад +3

      @@user-iq5bs5li6u አልተጠየፈችም። አንቺም ያልተባለ ስለተናገርሽ እየሱስ አያጨበጨብልሽም። ትልቁ ችግራችሁ ይሄ ነው። እናንተ እየሱስ መነገጃችሁ እንጂ በእየሱስ ትእዛዝ ፈጽሞ አትኖሩም።

    • @user-iq5bs5li6u
      @user-iq5bs5li6u 2 года назад

      @@user-yz4hm9xb1c እናንተ የጴንጤ ፎቢያ ነው እንዲህ የሚያሰቃያችሁ! ያለፍቃድ በፍቃድ ምናምን እያላችሁ መፈላሰፋችሁ እየሱስን ከመዘመር ማንንም አታቆሙትም! ወግ ለፈሪሳውያንም አልጠቀማቸውም! እርስዋ እውነት ዶክተር ከሆነች መርፌ መውጋት ብቻ ነው የምትችለው እንጂ ማንንም ልትክስ ስልጣን አልተሰጣትም! በመጀመርያ ደረጃ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ የመጣው ለፃድቃን ሳይሆን ለሀጥአን ነው! ሀጢያትን አለማድረግ ደግሞ ለጴንጤ ብቻ የተሰጠ ህግ ሳይሆን ለሰው ሁሉ ልጅ ነው! ሴትየዋ እራስዋን ብትመለከት ነው የሚጠቅማት!

  • @trioblackdiamondstrioblack486
    @trioblackdiamondstrioblack486 2 года назад +244

    እየሱስ ያድናል ለፔንጤም ለኦርቶዶክስም ብቻ አይደለም አለምን ያድናል እደግመዋለው እየሱስ ያድናል 💕🙏🏽

    • @ethiohabesha7069
      @ethiohabesha7069 2 года назад +22

      እኛ መዳህኒአለም እየሱስ ክርስቶስ አያድንም አላልንም ደንቆሮ የሰማ ለት ያብዳል ሆነባቹ የሉተር ግልገሎች መዳህኒአለም ኢየሱስ ክርስቶስ ያዳነው ማዳኑን የምናውቀው ፔንጤ ከመምጣቱ ብዙ ሺ አመታት በፊት ነው

    • @musegemeda2726
      @musegemeda2726 2 года назад +8

      @@ethiohabesha7069 ለዚ እኮ ነው ቆርጣቹ ነው ምታነቡት የምልንለው ለማንኛው ሙሉውን አንብብ ደንቆሮ ብሎ መሳደብ ምን እንደሚያስከትል ወሬ ብቻ

    • @nar405l
      @nar405l 2 года назад +3

      @@ethiohabesha7069 አንተ ዝም ብለህ አሜን አትልም እንዴ ሆ

    • @nar405l
      @nar405l 2 года назад +5

      ጌታ ይባርክህ/ሽ ይህን ማወቅ ራሱ መታደል ነው:: እኔም እሰልሰዋለው ኢየሱስ ያድናል:: ሌላ ማንም ሊያድን የሚችል የለም:: እርሱ ከሞት, ከሲኦል, ከጥፋት, ያድናል:: ዘላለማዊ ሂወትንም ይሰጣል:: 🙌🏽Be blessed.

    • @alemayehufikremariam6025
      @alemayehufikremariam6025 2 года назад +1

      እውነት ነው እየሱስ ያድናል ግን ያለፍላጎት ማንሳት ተገቢ አይደለም

  • @Amen-bc4xy
    @Amen-bc4xy 2 года назад +52

    " መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና። (የሐዋርያት ሥራ 4:12)

    • @senpercreatives1625
      @senpercreatives1625 2 года назад

      ሰምቶ የማያውቅ ሰው የሰማ ዕለት ያብዳል አሉ....እኛ የተዋሕዶ ልጆች እኮ ይህን የምናውቀው ጴንጤ ከመምጣቱ ብዙ አመታት በፊት ነው ፡፡

    • @joshiated8597
      @joshiated8597 2 года назад +1

      @@senpercreatives1625 tadya lemn wedamaydnew tselyaleh?

    • @Amen-bc4xy
      @Amen-bc4xy 2 года назад +1

      እየሱስ ያድናል !!

  • @MeshSeven
    @MeshSeven 2 года назад +93

    🟥የማቴዎስ ወንጌል ✝ 10 (32 -33) 🟥
    "ስለዚህ በሰው ፊት ለሚመሰክርልኝ ሁሉ እኔ ደግሞ በሰማያት ባለው በአባቴ ፊት እመሰክርለታለሁ፤
    በሰው ፊትም የሚክደኝን ሁሉ እኔ ደግሞ በሰማያት ባለው በአባቴ ፊት እክደዋለሁ"

    • @tsinukaltesfaye7396
      @tsinukaltesfaye7396 2 года назад +2

      edeza kehona tadiya Eyesus kiristosin mayaminut gar hedek lemin atisebikim egna minamiew min arigu new mitilun, memesiker ena mesibek kefelek bizu alu enesu lay gizekin atifa

    • @EM-gq9ix
      @EM-gq9ix 2 года назад +5

      ጥያቄው መመሰከር ሳይሆን በድብቅ ቪዲዮ ቀርፆ ያለ ባለቤቱ ፍቃድ ቪዲዬ ሰርቶ መልቀቅ ፍፁም የተለያየ ነገር ነው!!

    • @mimotech5149
      @mimotech5149 2 года назад +3

      @hawi birete ወደ ሮሜ ሰዎች 8:1 እንግዲህ በክርስቶስ ኢየሱስ ላሉት አሁን ኵነኔ የለባቸውም።
      ላአንቺ የመፍረድ ስልጣን ማን ሰጠሽ?

    • @seyefiqr2014
      @seyefiqr2014 2 года назад

      Yqrta mxyequwa tegebi new andn akal sayasfeqdu mqrts tgebi adelm sle mskru teqawmo yelgnim dr beqi mels stalch ezaw

    • @henockwolde52
      @henockwolde52 2 года назад

      ጥያቄው የአንድ ግለሰብ ፍቃድ ሳይጠየቅ በclip ላይ ማውጣት ይችላል ወይስ አይቻልም? ነው፤ ያድናል ወይስ አያድንም ብሎ ማን ጠየቃችሁ? አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ማዳኑን ከልብ የሚያምኑ የማይጠራጠሩ ክርስቲያኖች እንደምኝ ዘፈን ማዳኑን አይደጋግሙም ምክንያቱም በፍጹም ልባቸው ስለሚያምኑ፤ በተቃራኒው ማዳኑን የሚጠራጠሩ ጥርጣሬያቸውን በጩኽት ለማፈን 40 ጊዜ ያድናል እያሉ ይንጫጫሉ። "የማይተማመኑ ጓደኛሞች በየወንዙ ይማማላሉ" እንደሚባለው እራሳቸው የተጠራጠሩትን ማዳንኑ ለማመን በየሜዳው ይማማሉበታል።

  • @meronsara
    @meronsara 2 года назад +154

    ያድናል እየሱስ ያድናል ።
    ያድናል ኢየሱስ ያድናል
    ያድናል ጌታዬ ያድናል
    ያድናል ብቻውን ያድናል
    ያድናል በህይወት ያኖራል (2x)
    ያድናል ምን አስቆረቆረኝ
    ያድናል መቶ የልፋት በር
    ያድናል መግቢያው ኢየሱስ ነው
    ያድናል ወደ ሰላም አገር
    ያድናል ምን ይሰራልኛል
    ያድናል በዚህም በዛም መሄድ
    ያድናል ያለ ኢየሱስ የለም
    ያድናል ከአብ የሚያደርስ መንገድ
    ያድናል ኢየሱስ ያድናል
    ያድናል ጌታዬ ያድናል
    ያድናል ብቻውን ያድናል
    ያድናል በህይወት ያኖራል
    አንተ ሰው ትፈለጋለህ
    ዘላለም መኖር ታይቶልህ
    አንቺ ሴት ይፈልግሻል
    አዳኝሽ ነፍሱን ሰቶሻል
    ያድናል ኢየሱስ ያድናል
    ያድናል ጌታዬ ያድናል
    ያድናል ብቻውን ያድናል
    ያድናል በህይወት ያኖራል (2x)
    ያድናል ሁሉም አላፊ ነው
    ያድናል ያበቃል በቀኑ
    ያድናል ወደ ማያልፍበት
    ያድናል ወደ እግዚአብሔር ልጅ ኑ
    ያድናል በጊዜው ይሻራል
    ያድናል ሌላው ሁሉ እውቀት
    ያድናል ኢየሱስ ብቻ ነው
    ያድናል ለዘላለም እውነት
    ያድናል ኢየሱስ ያድናል
    ያድናል ጌታዬ ያድናል
    ያድናል ብቻውን ያድናል
    ያድናል በህይወት ያኖራል
    ፈውስ አለው ለነፍስም ምህረት
    በእርሱ ነው መኖር በህይወት
    የሚያድን የሚታደግ ነው
    ኢየሱስ ለተማመነው
    አዳኜ ፈዋሼ ተገኔ (2×)
    በአንተ ነው ደህና መሆኔ (2×)
    መቻሌ አቅሜ ብቃቴ (2×)
    ኢየሱስ ጥበብ እውነቴ (2×)
    ያድናል ኢየሱስ ያድናል
    ያድናል ጌታዬ ያድናል
    ያድናል ብቻውን ያድናል
    ያድናል በህይወት ያኖራል
    ያድናል ዘላለም ያድናል
    ያድናል በህይወት ያኖራ (2×)
    ያድናል (4×)
    ዘላለም ያኖራል
    🙏🙏🙏👍❤️✝️🛐📢🌍🌍🌍📣

    • @selinaalex3171
      @selinaalex3171 2 года назад +1

      Amen amen

    • @natnaelwoldegiorgis3291
      @natnaelwoldegiorgis3291 2 года назад +3

      ፈውስ አለው ለነፍስም ምህረት
      በእርሱ ነው መኖር በህይወት
      የሚያድን የሚታደግ ነው
      ኢየሱስ ለተማመነው
      አዳኜ ፈዋሼ ተገኔ
      በአንተ ነው ደህና መሆኔ
      መቻል አቅሜ ብቃቴ
      ኢየሱስ ጥበብ እውነት
      ይህን መልዕክት ለሁሉም ነው ለተማረ ላልተማረ ለሀብታም ለድሀ ወንጌል ለሰው ልጅ ነው የተላከው ስለዚህ ምንም ዘራፍ የሚያስብል አይደለም ስለዚህ ዘሪቱ ብቻአይደል ወንጌል የተናገረቹው እስካሁንም ተነግሮዋል ደግሞም ይነገራል። ዘሪቱ ዘፈን ሰርታ ቢሆን ኖሮ ዶ/ሯም ቢሆኑ አናገሩም ነበር ፎቶዬ ወጣ ብሎ እናም ወንጌል ባህሪው ነው።

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 2 года назад +3

      አዎ እየሱስ እንደሚያድን ሳጣንም ያውቃል

    • @medizion4822
      @medizion4822 2 года назад +1

      @@eshetubeyene9557 tekekel adis neger yametu new eko mimslut

    • @user-wd6to3zq9z
      @user-wd6to3zq9z 2 года назад +2

      ዶክተር ቤቴል Gyn &Obs Oncologist እንዳስረዳችሽ በአፍ በመጮህ ብቻ አይደለም በህይዎት በተግባር በስነምግባር ከኖሩት ያድናል አለበለዚያ ጌታ ጌታ ያለ ሁሉ መንግስተሰማያት አይገባም የአባቱን ፈቃድ የፈፀመ ነው እንጂ

  • @user-mv3tv1mu8c
    @user-mv3tv1mu8c 2 года назад +88

    (የማቴዎስ ወንጌል 7 )
    ------------
    21፤ በሰማያት ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ እንጂ፥ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ የሚለኝ ሁሉ መንግሥተ ሰማያት የሚገባ አይደለም።
    22፤ በዚያ ቀን ብዙዎች። ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ በስምህ ትንቢት አልተናገርንምን፥ በስምህስ አጋንንትን አላወጣንምን፥ በስምህስ ብዙ ተአምራትን አላደረግንምን? ይሉኛል።
    23፤ የዚያን ጊዜም። ከቶ አላወቅኋችሁም፤ እናንተ ዓመፀኞች፥ ከእኔ ራቁ ብዬ እመሰክርባቸዋለሁ።

    • @musegemeda2726
      @musegemeda2726 2 года назад

      Yihen kal nuriwu stawuri miyawera bizu ale endante

    • @tsigebungul2150
      @tsigebungul2150 2 года назад +5

      እየሱስ እኮ አለውቃቹም ያለው ጌታ ጌታ እያሉ ደሞ በስሙ ለምያፍሮት ነው የአለም ሁሉ ጌታ ይላል ግን የትኛው ጌታ ነው ?? የእኛ ጌታ የናዝሬቱ እየሱስ ይባላል የናዝሬቱ እየሱስ ከዘላለም ሞት ያድናል አሜን!!

    • @zdfamilytube267
      @zdfamilytube267 2 года назад

      በትክክል እኛ እኮ በምክንያት ነው እየሱስ ነብይ እንጅ ጌታ አይደለም የምንላችሁ

    • @zakiayaammed5364
      @zakiayaammed5364 2 года назад

      አመሰግናለዉ በዚዉ አጋጣሚ እየሱስ ጌትነት እደማይገባዉ ጌታ ጌታ ያሉትንም እደማያዉቃቸዉ ነዉ ሚናገረዉ ምክኛቱም እሱም ከተላኩት ነብያቶች ዉስጥ አዱ ስለሆነ ። እሱ እዳየዉ ይመሰክራል እዳየዉም ይፈርዳል ልክ እደሰዉ ያማለት ደግሞ ይፋዉንም ሚስጥሩንም የሚያዉቀዉ አድ አምላክ እጂ የሰዉልጅ የሆነዉ እየሱስ አይደለም ከባይብል ላይ አድም ጥቅስ አታመጡም እየሱስ ጌታነኝ ያለበትን ።😂😂

    • @nehmiadamie8100
      @nehmiadamie8100 2 года назад

      Ewnetenyawn menged nw yagenyechu egzabhr ke zelalem mot ejuwan yizo awexat 🙏🙏EYESUS yadenal

  • @user-cs4oo2bu7q
    @user-cs4oo2bu7q 2 года назад +155

    ጀግና ናቸዉ ዶክተሯ መብታቸዉ ነዉ። ዘፈንና መዝሙርኮ አንድ አይደሉም ይሄ የእምነት ጉዳይ ነዉ ። በእምነታችን በማህተባችን አንደራደርም። እዛዉ እራቁታሞችሽን አዳራሽ ሲዘሉ አስገቢ ከተዋህዶ ልጆች ላይ ወረድ በይ! ለነገሩ ሁለት እግር አለኝ ብሎ ሁለት ዛፍ ላይ ከወጣ ሰዉ ምን ይጠበቃል?!😏

    • @chachagirum1242
      @chachagirum1242 2 года назад +17

      Zefen lay metayetu nw mishalew ayy enante asdenaki eko nachew

    • @Dimbi378
      @Dimbi378 2 года назад +10

      @@chachagirum1242 kkkkkk beyesusim ayigermim ???
      Le zefen bihon beka modelua eyetebalech des yilat nbr gin eyesus yemodeloch modelachin eyesus yadnal

    • @manwonduwolde1842
      @manwonduwolde1842 2 года назад +21

      ኢየሱስ የድናል ሲባል የሚከፋው ሀይማኖት ከሰይጣን ነው ።

    • @guessquiz123
      @guessquiz123 2 года назад +2

      Enante yedeyabilos lijoch nachu

    • @user-cs4oo2bu7q
      @user-cs4oo2bu7q 2 года назад +4

      @@chachagirum1242 ያልኩት ስላልገባህ ልመልስልህ። ዘፈንና መዝሙር አንድ አይደሉም ያልኩት ዘሪቱዋችሁ ለሰጠችዉ መልስ ነዉ 'ለዘፈን ክሊፕ ላይ ሰዉ ሳስገባ ፈቃደኝነታቸዉን ጠይቄ ስለማላዉቅ ነዉ ዝም ብዬ ያስገባኋቸዉ'👈ለዚህ መልሷ ነዉ ዘፈንና መዝሙር ይለያያል ያልኩት። የሀይማኖት ስራ ላይ የሚመስልህን እንጂ የማይመስልህን ለዛዉም ያለ ፈቃድ አታስገባም! እየተግባባን እንጂ ጎበዝ?! ሌሎቻችሁ ኢየሱስ ያድናል እያላችሁ ምትንጫጩት ማን ይገላል አለ?! አይ ምንፍቅና ስለተወራዉ ጉዳይ እንኳ ሳትረዱ እንቡር ትላላችሁ😏!

  • @dstube2274
    @dstube2274 2 года назад +132

    ኢየሱስ ያድናል አሜን!!!

    • @alfiyaalfi879
      @alfiyaalfi879 2 года назад +1

      አየድንም ምንም አቅም የለውም እየሱስ ሰው ነው የሰው ልጅ ነው የመርየም ልጅ ነው እየሱስ ወይም ኢሰ አ አ የአለህ መልክተኛ እንጂ ፈጠሪ አይደለም

    • @dstube2274
      @dstube2274 2 года назад

      አቅሙን ታይና በፊቱ ትሰግዳለህ!!!
      ያድናል ኢየሱስ ያድናል ብለህ ትሰብካለህ የወንጌሉ ብርሃን በልብህ ሲበራ

    • @amorthodox661
      @amorthodox661 2 года назад

      አዎ ኢየሱስ ያድናል!!!ዛሬም ነገም ወደፊትም፡፡
      ይህ ለእኛ አዲስ ስብከት አይደለም አያቶቻችን ከ2000 አመት በፊት ሲሰብኩት የኖሩት ነው፡፡ኢየሱስ አምላክም ፈራጅም ነው!!!!!አዎ ያድናል!!!ግን አማላጅ አይደለም፡፡

    • @Tewodros52
      @Tewodros52 2 года назад

      ግን የሰው መብት አልተጋፈፈም። ብልግናው የሰው ነው።

    • @henockwolde52
      @henockwolde52 2 года назад

      ጥያቄው የአንድ ግለሰብ ፍቃድ ሳይጠየቅ በclip ላይ ማውጣት ይችላል ወይስ አይቻልም? ነው፤ ያድናል ወይስ አያድንም ብሎ ማን ጠየቃችሁ? አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ማዳኑን ከልብ የሚያምኑ የማይጠራጠሩ ክርስቲያኖች እንደምኝ ዘፈን ማዳኑን አይደጋግሙም ምክንያቱም በፍጹም ልባቸው ስለሚያምኑ፤ በተቃራኒው ማዳኑን የሚጠራጠሩ ጥርጣሬያቸውን በጩኽት ለማፈን 40 ጊዜ ያድናል እያሉ ይንጫጫሉ። "የማይተማመኑ ጓደኛሞች በየወንዙ ይማማላሉ" እንደሚባለው እራሳቸው የተጠራጠሩትን ማዳንኑ ለማመን በየሜዳው ይማማሉበታል።

  • @adyarega101
    @adyarega101 2 года назад +8

    Am orthodox Christian በእውነትም እየሱስ ያድናል❤️🙏 ይሄኔ film ላይ ገብትን ቢሆን እንትን ፊልም ላይ እኮ ሲቀርፁ ገብቻለሁ እዪት እንል ነበር ይገርማልም ያሳዝናልም በለጠችን እየሱስ ጌታ ነው🙌🏻❤️👑

    • @merontefera8566
      @merontefera8566 2 года назад +2

      በጣም ሀገር አይበቃትም ነበር😏😏😏

    • @blenamanuel5511
      @blenamanuel5511 2 года назад

      ዶክተሯ ትክክል ናት የእግዚያብሔር ቃል ከማይመስሏችሁ ጋር አትመሳሰሉ ይላል ።ዘፈን ቢሆን ፊልም ቢሆን አይባልም ያ ሌላ ይሔ ሌላ።ማስተዋሉን ይስጣችሁ በእብድ ማንም ቂም አይዝም ።

  • @jhaabera215
    @jhaabera215 2 года назад +105

    እየሱስ ያድናል !!!

  • @yaredlapiso6741
    @yaredlapiso6741 2 года назад +10

    ሰይፍሻ ላንተም
    ያድናል እየሱስ ያድናል !!!🙏🙏🙏

  • @tizutube6779
    @tizutube6779 2 года назад +114

    ኢየሱስ ያድናል በቃ እውነቱ ይሄ ነው ዶክተሩም ይስማ ኢየሱስ ያድናል ኢየሱስ ያድናል ጌታዬ ያድናል እውነቱ ይሄና ይሄ ብቻ ነው ::

    • @BirhanuT
      @BirhanuT 2 года назад +10

      አሁን ነው እንደሚያድን ያወቃችሁት

    • @user-du2fj6lu6m
      @user-du2fj6lu6m 2 года назад +5

      የአየር ላይ አጋንንንት

    • @user-kn3ph1cy3w
      @user-kn3ph1cy3w 2 года назад +6

      እኛ መቼ አያድንም አልን አዎያድናል የጌቶች ጌታ የነገስታት ንጉስ የአማልክት አምላክነው እየሱስ ክርስቶስ የድንግልማርያም ልጅ ፈራጅ ነው እናታችን ወላዲተ አምላክ አማላጅናት አዎዎ ያድናል
      አሁነው ማዳኑን ያወቃችሁት እስኪሒዱና እስላሞቹን እየሱስ ያድናል በሏቸው ከፍብለው አንገትሽን ዝቅብለው ባትሽን ቁርጥርጥ አርገው ያሳርፏቹሀል አህዛብን ስበኩ እሺ

    • @abejebihonegn9862
      @abejebihonegn9862 2 года назад +2

      አያድንም ማን አለ ዝም ትጃጃላለህ እንዴ

    • @yordanosawoke4151
      @yordanosawoke4151 2 года назад

      🤣🤣

  • @kibinashetube8773
    @kibinashetube8773 2 года назад +114

    ኢየሱስ ብቻውን ያድናል
    በሕይወት ያኖራል🙏❤

    • @hirutyilma3488
      @hirutyilma3488 2 года назад +5

      አትርሱ የስርአትም አምላክ ነው የንጉሶች ንጉስ የጌቶች ጌታ የነገስታት ንጉስ ሰለሆነ ያድናል!!!!

    • @user-lp4fz9ys4k
      @user-lp4fz9ys4k 2 года назад +3

      አሜን በኢየሱስ ስም...ጎሽ የኔ ቆንጆ በነካ እጅሽ ሙስሊም ወገኖችንም ስበኪ እንደው ቪዲዮው ላይ 1 ሙስሊም አጣሁ አውነት ስብከት ከሆነ ለምንድነው እነሱን የምትፈሩት??

    • @ermiyasethiopia5321
      @ermiyasethiopia5321 2 года назад +4

      ይህንንማ ቅድስት ቤተክርስቲያን ስትሰብከን የኖርነው ለምን አዲስ እንደሆነባቹ አይገባኝም ይልቅ ሃይማኖትኮ ስርአትንም መብትንም ግዴታንም ጨምራ ታስተምራለች ይህንን የተኛውም ቸርች እንዳላስተማራቹሁ እናውቃለን ግን ህሊና እንዳለው ሰው የሰውን ፍላጎት መብት ማክበር የሚገባ ስለመሆኑ አጠያያቂ አደለም

    • @user-be7ym3zo2d
      @user-be7ym3zo2d 2 года назад +6

      እናንተ ሰዎች ግን የአእምሮ ጤናችሁ ያሰጋኛል ። ወንጌሉን ከየት እንደተዋሳችሁ ቀንሳችሁ እና አዛብታችሁ መጠቀም ከጀመራችሁ በኋላ ረስታችሁታል። ወንጌሉ ሳይበረዝ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አሁንም አለ ይሰበካል እየተሰበከም ነው። ኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀል ተሰቅሎ ከውርስ ሃጥያት አድኖናል ። ኢየሱስ ያድናል ? 100% አዎ ያድናል ። እንዴት ነው የሚያድነው? እንደኛ ሳይሆን እንደሱ ፍቃድ ስንኖር እምነታችን በተግባር ሲገለጥ እንድናለን ። ከዚህ ውጪ በመጮህ እና ስሙን ሽፋን አድርጎ ፍላጎትን በማስፈፀም የመንግሥቱ ወራሽ መሆን የለም። መናፍቃን አካሄዳችሁን አስተካክሉ በዚህ ከቀጠላችሁ አገራችን ብዙ የአእምሮ ህሙማን ማዕከላት ሊያስፈልጋት ይችላል ።

    • @addisken24
      @addisken24 2 года назад +3

      የሰዎችን ፈቃድ ሳትጠይቅ የሌላ እምነት ተከታዮችን መቅረፅ አልነበረባትም።ከቪዲዮ ማውጣት ግን ግዴታዋ ነው።

  • @yohanatilahun4498
    @yohanatilahun4498 2 года назад +78

    ጥፋቱን አምኖ ይቅርታ የሚጠይቅ ግለሰብ ታላቅ ነው by the way ካሜራ መኖሩን ብታይም ያለፈቃዷ ይተላለፋል ብላ ላትጠብቅ ትችላለች

    • @user-be7ym3zo2d
      @user-be7ym3zo2d 2 года назад +1

      መች ይቅርታ ጠየቀች? እነዚህ ጋዜጠኞች በቀላሉ እንድትታለፍ እየሸፋፈኑላት ነው ። ኦርቶዶክስዊ የአእምሮ ጤናው ሲታወክ ሰይጣን ሲጠናወተው መናፍቅ ይሆናል ። ከዛስ? መናፍቅነት ብቸኛው የመዳኛ መንገድ ነው ብሎ አንድም ኦርቶዶክስ አያሳየኝ ማለት ይጀምራል ይለይለታል ። አሁን እንደው በክርስቶስ ክርስቲያን ለሆነ አምኖ ለተጠመቀ በቤተክርስቲያን ስርዓት ለሚኖር ሰው ኢየሱስ ያድናል ተብሎ የሚሰበከው? እስቲ በነካ እጃቸው ጭራሹን የኢየሱስን አምላክነት ለማያውቁት ይስበኩ?! ለምን እንደተደፋፈርን ግልፅ ነው ። ከዚህ በኋላ መብታችንን እናስከብራለን ። በየሚዲያው በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ላይ ማቀርሸት አይቻልም ። የአእምሮ ህሙማን ሆስፒታል ወይም ማገገሚያ እንጂ ሚዲያ ላይ ምንም አያረጉም።

    • @mimotech5149
      @mimotech5149 2 года назад +2

      @@user-be7ym3zo2d
      ለናንተ ብቻ ሳይሆን ለአለም እንነግራለን😁አንተም የመናገር ግዴታ አለብህ🙌
      ለተዋህዶ, ለእናት,ለቅድመአያት,ላላመነ, ድሮ ላመነ,ዛሬ ለሚያምን, ለወደፊት ለሚያምን, ሳይሆን ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ ይላል
      የማርቆስ ወንጌል 16:15 እንዲህም አላቸው። ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ።
      ወደ ሮሜ ሰዎች 1:4 #ይህም #ወንጌል በሥጋ ከዳዊት ዘር ስለ ተወለደ እንደ ቅድስና መንፈስ ግን ከሙታን መነሣት የተነሣ በኃይል የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ ስለ ተገለጠ #ስለ #ልጁ #ነው፤ እርሱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።

    • @joshiated8597
      @joshiated8597 2 года назад

      @@mimotech5149 thank u

    • @ertaaletube8096
      @ertaaletube8096 2 года назад

      Yhene gojamgna bihon lezemedochwa eyugn eyelech tboretef neber,,,botrafa dokter

  • @Adis-lh9zj7xs4i
    @Adis-lh9zj7xs4i 2 года назад +8

    መዳንም በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ
    የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለም የሐዋርያት ሥራ 4:12

  • @cartman2641
    @cartman2641 2 года назад +82

    ያድናል ኢየሱስ ያድናል 🥰🙌🏾

    • @belabalasnake235
      @belabalasnake235 2 года назад

      የዘመኑ ሴጣኖች በእየሱስ ስም የምትነግዱ እየሱስም ይላል በመጨረሻው ዘመን በእኔ ስም ይመጣሉ ሌቦች ዘራፊዎች እንደ ዘሪቱ አይነታ ሌባ ተደብቃ የሰውን መብት የምትገፋ ከነሱ ተጠንቁ ከኔ ዘንድ አይደሉም ይላል::

    • @cartman2641
      @cartman2641 2 года назад +2

      @@belabalasnake235 ምንአረገች ኢየሱስ ብቻውን ያድናል ነው ያለችው የደበረው ካለ ይወጣል ከvideo በቂ ሰዉ አለ ስለ ክርስቶስ አዳኝነት ሲነገር የማያፍር 🤗

    • @loveandunity901
      @loveandunity901 2 года назад

      ከ እናቱ ከቅድስት ድንግል ማርያም፣ ከ ቅዱሳን መላእክት ፣ ከጻድቃን ሰማእታት፣ የተለየ እየሱስ ክርስቶስ የለምና ስታችሁ ለማሳት አትሞክሩ ተሳስታችሁ ለማሳሳት አትሞክሩ። የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ልቦናችሁን ያብራላችሁ። ሌላ ምን ይባላል?

    • @cartman2641
      @cartman2641 2 года назад +1

      @@loveandunity901 እኔ አላምንም 🤭 ክርስቶስን ቅዱሳን ካልካቸው ፍጥረቶች ጋር እያወዳደርክ ነውን?

  • @zenebechhabte2562
    @zenebechhabte2562 2 года назад +34

    ውይ እንደው የ ሃገሬ ሰዎች ስንቱን ነው ምናካብደው ምናለ ድሕነት ላይ እንደዚህ ብንዘምትበት ምሕረት ያድርግልን ግን

    • @eminetbegeta4743
      @eminetbegeta4743 2 года назад +3

      እሱማ እንዴት ይቻላል ? እኛ እንደሆነ አቅማችን ጊዜአችን እውቀታችን ንብረታችን ሁሉ ነገራችን የምናውለው ጥላቻ መገፋፋት መናናቅ የእኔ ብቻ እኔ ብቻ ላይ ነው። ታዲያ ያ እንዴት ይሆናል?

  • @emnettessma8516
    @emnettessma8516 2 года назад +18

    ክርስቶስማ ህይወት ነዉ ዶክተርዬ ያለፈቃድሽ ቢሆንም ያድናል ብቻዉን ያድናል የክርስቶስ ፍቅር ሲገባሽ ማንስ ቢያይ

    • @menengetahun4963
      @menengetahun4963 2 года назад +1

      ምን ማለት ነው መታየት አለመፈለጓ እየሱስን ካደች ወይም አላመነችም ማለት አይደለም እንስሳት እናንተ ለሃይማኖታችሁ እንደተቆረቆራችሁ ዶክተርም የኦርቶዶክስ ሃይማኖት ተከታይ ስለሆነች የሌላ ሃይማኖት ክሊፕ ላይ መውጣት ያስደስታታል ብለሽ ታስቢአለሽ?

    • @hitghitg8747
      @hitghitg8747 2 года назад

      የናንተ እና የኛ እየሱስ እኮ አንድ አይደለም፣ የናንተ አማላጅ ነው፣ የኛ ደሞ አምላክ ነው።

    • @emnettessma8516
      @emnettessma8516 2 года назад

      በቀራንዮ መስቀል ስለሁላችን ሃጢያት የተሰቀለዉን ደግሞም በ 3 ተኛዉ ቀን መቃብሩን ፈንቅሎ የተነሳዉን እሱን ነዉ።

  • @tadiyossolomon3442
    @tadiyossolomon3442 2 года назад +16

    ጌታ ጌታ ያለ እንዲሁ በብልጠት
    አይወርስም ፈፅሞ የሰማዩን ርስት

    • @ertaaletube8096
      @ertaaletube8096 2 года назад

      Lezih newa smun metrat yekebedachu, ,zget

  • @kerubelalmi7267
    @kerubelalmi7267 2 года назад +86

    ኢየሱስ ያድናል ❤️

    • @hirutyilma3488
      @hirutyilma3488 2 года назад +2

      አዎ ያድናል ትልቅ አጅንዳ አይደለም አምላክ ነዎ ጌታ ነዎ የንጉሶች ንጉስ ነዎ ምን ይገርማል እሱ የስርዐት አምላክ ነው!!!!

    • @gechfasil7430
      @gechfasil7430 2 года назад

      ሀሀሀሀሀ አይ መናፍቅ እኛ መቼ አያድንም አልን ግን እናንተ የምትሉት እውነተኛው እየሱስ አደለም እውነተኛው አዳኝ የ ድንግል ልጅ ጌታችን እና መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ነው ልቦናን ይስጣችሁ

    • @seadatube5368
      @seadatube5368 2 года назад +1

      @@hirutyilma3488 ክክክ አምላክ ሳይሆን ፍጡር ነው

    • @hirutyilma3488
      @hirutyilma3488 2 года назад +1

      አንቺን እንኳን ማስረዳት ይከብዳል ሰለዚህ ተከባብረን ዝም ይሻላል እህቴ

    • @user-kn3ph1cy3w
      @user-kn3ph1cy3w 2 года назад

      የትኛው እየሱስ አይእናንት

  • @Romaflorist
    @Romaflorist 2 года назад

    እግዚያብሔር ብሎ እኔ በሆንኩ የታየሁት በእየሱስ ያድናል ክሊፕ ውስጥ እንዴት ክብር ነው እህቴ ዘሪቱ ጅማሬሽ ታናሽ እና ፈተና የበዛበት ቢሆንም ፍፃሜሽ ግን ታላቅ ነው ጳውሎስ በወንጌል አላፍርም ያለው የወንጌል እውነት ስለገባው ነው በክርስቶስ የዳነውን ምንም አይነት ፈተና ካመነው እውነት ሊለየን አይችልም የተመሰረትንበት አለት ለዘለአለም አስተማማኝ የማይሞት የማያረጀ የማይደክም የማይጥል የዘለአለም ንጉስ አልፋና ኦሜጋ ዘላለማዊ አምላክ ነው አሁንም ኢየሱስ ያድናል ጌታ እንደረዳሽ በፀሎቴ አስብሻለሁ ዘመንሸ ይባረክ አሜን🙏🏾😍💕

  • @tsisami9841
    @tsisami9841 2 года назад +59

    የእመቤቴ ማርያም ልጆች እንንቃ

    • @allaboutkhabylame4078
      @allaboutkhabylame4078 2 года назад +8

      የሰውን ልጅ በራሱ አምሳያ የፈጠረ እግዚአብሔር እንጂ ማርያም አይደለችም። እየሱስ ያድናል ማለት ወንጀል ነው እንዴ! የ እናንተ ድንቁርና ደግሞ ገደብ አጣ ዶንቆሮ ሁላ

    • @memeaddis7928
      @memeaddis7928 2 года назад +4

      @@allaboutkhabylame4078 ልቦናችሁ የደነቆረስ እናንተ

    • @s.ss.s3592
      @s.ss.s3592 2 года назад +1

      መቃት ማለት?? አዎ ያድናል ዘፈን ቢሆን ዝም ትል ነበር

    • @EthioAmerica2024
      @EthioAmerica2024 2 года назад +2

      @@allaboutkhabylame4078 እየሱስ ያድናል እያልክ ወንድምህን ደንቆሮ ብለህ እየተሳደብክ እየሱስ ያድናል? እየሱስ ያድናል መፈክር አይደለም ህይወቱን መኖር ነው።

    • @victorious.5394
      @victorious.5394 2 года назад

      when she was singing a secular music , you did not condemn her , but when she stops music which makes God happy, then you start condemn her. May God open your heart an knows your savior .

  • @HanaHana-mi3ew
    @HanaHana-mi3ew 2 года назад +65

    ለምን በድብቅ መቅረጽ ለምን ፈለገች ስህተቷን ታርም ታስተካክል ሊላ ታሪክ አያስፈልግም

    • @samimulugeta9790
      @samimulugeta9790 2 года назад +7

      ከፊላፊታቸዉ ካሜራ አለ አለች እኮ አልሰማክም እንዴ ከመሀል ነዉ ኘሮግራሙን የሰማከዉ ምንደነዉ ለcomment ሚያጣዲፈክ ተረጋጋ ይነሳል photo በቃ

    • @zaratube7343
      @zaratube7343 2 года назад

      @@samimulugeta9790 እያወቁ ነው እኮ ጥላቻቸው በምን ያሳብቡ ሙዚቃ ሲሰራ ያደረኩት አለች ካሜራ ከአንድም ሁለት አለ ፊትለፊት

    • @HanaHana-mi3ew
      @HanaHana-mi3ew 2 года назад +2

      ብድግግ አው ገና ከበሩና ፀናጽኑንም ቁጭ ታደርጓታላችሁ እራሳችሁን ቻሉ እንጂ ሁሌ በተዋህዶ ላይ መንጠላጠል አያስፈልግም ይሄው ነው

    • @zaratube7343
      @zaratube7343 2 года назад +1

      @@HanaHana-mi3ew kkkkk ፉከራ እናውቃለን ስዕል አምላክ እንደሆናቸው አይዞህ ይወጣል ተቆርጦ

    • @elsabetteshome2870
      @elsabetteshome2870 2 года назад +1

      @@zaratube7343 እና እናንተ ሴትየዋን እንዳመናችኃት ሁሉ እኛም የተወህዶ ልጅ የሆናችውን ሴት እናምናታለን እየተቀረፀች እንደሆነ እንደማታውቅ ተናግራለች አሁን ስህተቷ ሲገለጽባት ካሜራ ነበር ጨዋታ ሌላ ውሸት መፍጠር ይደብራል

  • @sami-wf5yz
    @sami-wf5yz 2 года назад +84

    አዳኝ ክርስቶስ ብቻ ነው እየሱስ ብቻውን ያድናል

    • @user-du2fj6lu6m
      @user-du2fj6lu6m 2 года назад +1

      ኚኚኚኚኚኚኚ ቀዳዳዳዳ

    • @sami-wf5yz
      @sami-wf5yz 2 года назад +1

      @@user-du2fj6lu6m ምንም መቀደድ አደለም ውሸት አላወራሁም

    • @HamrawitሐምራTube
      @HamrawitሐምራTube 2 года назад

      የናንተ አይነቱ አይድንም

    • @selamawitjemal8501
      @selamawitjemal8501 2 года назад +2

      እየሱስ ያድናል ሲባል ምን እንደሚያናድድ አልገባኝም

    • @loveandunity901
      @loveandunity901 2 года назад

      @@selamawitjemal8501 ከ እናቱ ከቅድስት ድንግል ማርያም፣ ከ ቅዱሳን መላእክት ፣ ከጻድቃን ሰማእታት፣ የተለየ እየሱስ ክርስቶስ የለምና ስታችሁ ለማሳት አትሞክሩ ተሳስታችሁ ለማሳሳት አትሞክሩ። የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ልቦናችሁን ያብራላችሁ። ሌላ ምን ይባላል?

  • @igo1071
    @igo1071 2 года назад +8

    እየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ አሜን ስራችንም ነውዋናው ከሀጢአት የሚያድነን እወቁ 💚💛❤️ሁሉምክርስቲያንነው 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼ግን መነገጃ ሀይማኖትን ማድረግ ትክክል አይደለም💚💛❤️🙏🏼

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v 2 года назад +35

    ሰው እንዴት ካለፍላጎቱ ቢዲኦ ቀርፆ ይፖሰታል ዶክተር ቤተል ጀግና የተዋሕዶ ልጆች ንቁ

    • @user-qr7zd8vl1v
      @user-qr7zd8vl1v 2 года назад

      @@zedluke525 በእግዚአብሔር አምሳል የተፈጠረው ሑሉ ውብ ነው እንኳን ይችን የመሠለች ቆንጆ 🇪🇹❤😘

    • @Dimbi378
      @Dimbi378 2 года назад

      @@zedluke525 kkkkkkkk betam wusituwam yalewu menifes nw ye eyesusin sim sitera denegete

    • @user-ib5vr7db5t
      @user-ib5vr7db5t 2 года назад +1

      @@zedluke525 ደነዝ ከአዙሪት ከበደ ትብልጣለች እጂ አታንስም

    • @user-ib5vr7db5t
      @user-ib5vr7db5t 2 года назад

      @@Dimbi378 እናንተ አይደለም እንዴ ስትከባለሉ ምትውሉት ንፍርቅ

    • @Mayaye887
      @Mayaye887 2 года назад

      እውነት ነው ንቁ ያለእየሱስ ህይወት የለም ፃድቃን ሰማእታቶች ያለየሱስ ድህነት የሌላቸው ፍጡር መሆናችቸውን በማስተዋል ንቁ

  • @tamenechyaka7892
    @tamenechyaka7892 2 года назад +22

    “ስለዚህ በሰው ፊት ለሚመሰክርልኝ ሁሉ እኔ ደግሞ በሰማያት ባለው በአባቴ ፊት እመሰክርለታለሁ፤”
    - ማቴዎስ 10፥32
    ያድናል እየሱስ ያድናል ለዘላለም።zeruye Egezabehere yibarikshi❤🙇❤

    • @mimideribaa2979
      @mimideribaa2979 2 года назад +1

      አዎ ያድናል የወላዲተ አምላክ ልጅ ግን ግን ለኢትዮጵያ ህዝብ አደለም ይሄ ጬህት ኢራቅ ሳወውዲ አርቢያ ሶሪያና አፍጋን ላይ መመሰከር እናቴ።

    • @genetzeberga1269
      @genetzeberga1269 2 года назад +1

      አሜን ተባረኪልኝ ፀጋ ይብዛልሸ

    • @tamenechyaka7892
      @tamenechyaka7892 2 года назад

      @@genetzeberga1269 Amennnnn❤🙇❤

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q 2 года назад +83

    መናፍቃን ግን እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ እየሱስ መች አያድንም አልን እናተ ሀሰተኞች ናችሁ በስሙ እምትነግዱ እምነት ባዶ

    • @yenayena8676
      @yenayena8676 2 года назад +10

      መናፍቅ ማለት የእየሱስ ስም ሲጠራ የሚንገበገብ ነው ሀሰተኛው ማነው ግን

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 2 года назад +10

      @@yenayena8676 መናፍቅ ማለትማ ኢየሱስ ክርስቶስን አማላጅ የሚል ነው 😂😥
      መናፍቅ ማለትማ ፃድካንን ቅዱሳንን ድንግል ማርያምን ሲያዋርድ ሲሳደብ የሚውል ነው እህቴ ንቂ 🙏🏿

    • @user-xu9ve6kx4q
      @user-xu9ve6kx4q 2 года назад +3

      @@yenayena8676 መናፍቃኖች

    • @user-sy5ey4zs4g
      @user-sy5ey4zs4g 2 года назад +7

      መናፍቃን ማለት መፅሐፍ ቅዱስ ላይ በሌለ የሚያምን ማለት ነው::

    • @amanu78
      @amanu78 2 года назад +2

      " በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ።"
      (ኦሪት ዘጸአት 20:4)

  • @betelhemmulu2007
    @betelhemmulu2007 2 года назад +38

    እኛ ኦርቶዶክሶች የ እየሱስን አዳኝነት የምንመሰክርበት የራሳችን ስርአት አለን በጭፈራና በ እርግጫ አናመልከውም። እራሳቹን ቻሉ

    • @s.ss.s3592
      @s.ss.s3592 2 года назад

      😜😜😜😜😜😜😜

    • @asterabate7743
      @asterabate7743 2 года назад

      ትክክል

    • @mafianatube6344
      @mafianatube6344 2 года назад +1

      ስርዓት ስርዓት ህይወት አይሆንም እኮ 🙄🙄🙄🙄🙄

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements 2 года назад

      አረ በጣም

    • @etsubnigussie5631
      @etsubnigussie5631 2 года назад

      @@mafianatube6344 mezlel hiwot khone sereat endat ayhonme esu hegna seratn lieyatbke enji lisher almetam

  • @yoditobsa8234
    @yoditobsa8234 2 года назад +4

    ዘሪቱ በርቺ የወደደሽ ጌታ ሲገለጥ የክብር አክሊል አዘጋጅቶልሻል

  • @simethio2517
    @simethio2517 2 года назад +19

    ኢየሱስ ያድናል ኢየሱስ ጌታ ነው ጆሮ ያለው ይስማ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

    • @yilkaladugna1453
      @yilkaladugna1453 2 года назад +1

      የትኛው ?

    • @simethio2517
      @simethio2517 2 года назад +1

      @@yilkaladugna1453 ከሰማየ ሰማያ የወርደው ከድንግል ማሪያም ይተወለደው ስለሀጥያታችን በመስቀል የሞተው 🙏🏾ሞትን ድል አድርጎ የተነሳው በአባቱ ቀኝ የተቀመጠ ስለኛ የሚማልድ ዳግመኛ የሚመጣው የሚፈርድ የሚወስደን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @helutube9275
    @helutube9275 2 года назад +138

    ዶክተር እዉነቷን ነዉ ልጅቷ ያለእምነቷ ለምን የቪዲዮ አካል ትሆናለች

    • @user-sy5ey4zs4g
      @user-sy5ey4zs4g 2 года назад +4

      ልጅቷ ሙስሊም ናት እንዴ??

    • @ethiopia819
      @ethiopia819 2 года назад +7

      @@user-sy5ey4zs4g ኦርቶዶክስ ናት ዘሪቱ ደሞ ፕሮቴስታንት ናት

    • @memeaddis7928
      @memeaddis7928 2 года назад +4

      መጠቀሚያ ለማድረግ ልክ እንደዮናታ ድራማ

    • @TENACHEN_
      @TENACHEN_ 2 года назад +2

      ፀጉራችሁን በፍጥነት ለማሣደግ ማወቅ ያለባችሁ 15 ነገሮች።
      ሰላም!!..? ስለጤናችን እንወያይ። ደምሩኝ። share(ሼር) በማድረግ ለብዙዎች አናድርስ። thank you....

    • @kidistabera4699
      @kidistabera4699 2 года назад +2

      በጣም

  • @habteshyeshi3881
    @habteshyeshi3881 2 года назад +22

    ኦርቶዶክስን አትንኩ ትርፉ ውርደት ነው ...... ለእህታች ለዶክተር እና ለእናታችን ለድንግል ማርያም ምስጋና ይገባል

    • @ermiasmebrahtu2852
      @ermiasmebrahtu2852 2 года назад

      የያዕቆብ መልእክት 1
      26፤ አንደበቱን ሳይገታ ልቡን እያሳተ እግዚአብሔርን የሚያመልክ የሚመስለው ማንም ቢኖር የእርሱ አምልኮ ከንቱ ነው። Jesus is life not orthodox ።

    • @Hannah-tq3mn
      @Hannah-tq3mn 2 года назад

      አሜን

  • @saratefera3852
    @saratefera3852 2 года назад +79

    ሰው ያጠፋል ይቅርታ መጠየቅ ታላቅነት ነው 🙏

    • @bethelehem4989
      @bethelehem4989 2 года назад +2

      በሃይማኖት በሃገር ምንም ቢመጣ መሸቀጥ አይቻልም ለነገሩ አይደለም የተዋህዶ ሃይማኖት ተከታይ ልጆችዋን አይደለም ቤተክርስቲያን ደፍረዋል ያስደፈርናትም እኛው ልጆችዋ ነን የግዜ ጉዳይ ነው::

    • @terefemilka6598
      @terefemilka6598 2 года назад

      የቱ ነው ይቅርታ መጠየቅ እኔ አላወራም እናንተ ተናገሩልኝ ያለችው ነው!? ይቅርታም በተላላኪ ተጀመረ እንዴ!?

    • @mimotech5149
      @mimotech5149 2 года назад

      @@bethelehem4989 ጊዜሽ ሲመጣ ምን ልታደርጊ ነው😟🤣

    • @Mercymedia1585
      @Mercymedia1585 2 года назад

      ራሳችን ነንኳ ያስደፈርናቲ ? እኮ ልክ ነህ ሼምኮ ነው እንዴት የተክለሀይማኖት ተቅማጥ ያዲናል ስባል አሜን አላችሁ?

  • @Mimid5
    @Mimid5 2 года назад +72

    እየሱስ ያድናል ♥️♥️

    • @yohannskebede6278
      @yohannskebede6278 2 года назад

      ያድናል ዮናታን ያድናል

    • @user-jr9lo3vd2f
      @user-jr9lo3vd2f 2 года назад +1

      እየሱስ ያድናል ግን በእውነት እንጂ በማስመስል አይደለም

    • @mudesirsuleyman5849
      @mudesirsuleyman5849 2 года назад

      Erasun ke siqilat madan aqitot leandu amlak o geta sabeqtani bilo tetartal
      Yihich alele duriye 4 ena 5 wend eyeqemesat gitama silalhone pente hona eyesus eyesus zefen gemerech titehegn atihedim eyesus nw yagaban bila lemalet ena chinqetan litiweta nw

    • @tigisttadesse437
      @tigisttadesse437 2 года назад

      አያድንም ማን አላችሁ አሁን መታችሁ ልታስተምሩኝ አትሞክሩ እናተ በካራቴ ደሳቂዎች ክክክክ

    • @zaynabaa4034
      @zaynabaa4034 2 года назад

      ቢያድን ኖሮ ማነም አይሞትም ነበር

  • @meronworku4436
    @meronworku4436 2 года назад +7

    ዘሪቱዬ የኔ ጨዋ ❤❤❤እውነተኛ ኢየሱስን በትህትናሽ ገልፀሽዋል ወንጌል የሚገለፀው በተግባርም ነው !!ኢየሱስ ያድናል

    • @unicornchannel7468
      @unicornchannel7468 2 года назад

      chewa bithon yale fikad yesew misil atasgebam neber👎

  • @thomasiyobofficialchannel7837
    @thomasiyobofficialchannel7837 2 года назад +1

    ለነገሩ ወንጌሉን ስለሰሙ እግዚአብሔር ይመስገን
    ኢየሱስ ያድናል!!!

  • @haimiadmasu3330
    @haimiadmasu3330 2 года назад +13

    ያድናል ኢየሱስ ያድናል።አሜን

  • @user-fo3sk7ht8m
    @user-fo3sk7ht8m 2 года назад +2

    ኢየሱስ ያድናል ድንግል ማርያም ታማልዳለች አሜን ቢመራችሁም ዋጡት እናወድሳታለን

    • @ertaaletube8096
      @ertaaletube8096 2 года назад

      Eyawedesk memot yante fanta new,,bigebah chuhetu lante medan new

    • @user-fo3sk7ht8m
      @user-fo3sk7ht8m 2 года назад

      ቀልደኛ በናንተ ዳንስና የውሸት ትንቢት ሳይሆን በእውነተኛው የክርስቶስ ፍቅር ነው የምድነው እሱን ደግሞ እየኖርኩት ነው ኢየሱስ የተመሰገነ ይሁን አጉል በገገማው የኛ ብቻ ነው አትበሉ ውሸታሞች አሁን ሌብነታችሁ በገሃድ ወጣ ሃሰተኛ ነቢያቶች

  • @hilinabelayhun6775
    @hilinabelayhun6775 2 года назад +22

    መቼም ይሄ የእየሱስ ስም ሲጠራ የአጋንንትን መንደር ያናዉጣል ሰዉችን በተለያየ ተቃዉሞ ያስነሳል አዎ እየሱስ ከሞት ከሃጥያት ከዘለአለም ፍርድ ያድናል ይህ የሃይማኖት ጉዳይ አይደለም የእ/ር ዘላለማዊ እዉነት እንጂ....... እንንቃ

    • @zelalemdesta499
      @zelalemdesta499 2 года назад +3

      በአወቅሽው ኑሪ ማንም ወደን ነው የምንከተለው አዲስ ነገር ላሳያችሁ እያላሁ ጆሮአችንን አታድሙት እንኳን እናንንተ አምላክም በፍቅር እና ወድደነው የምንከተለው

    • @Dimbi378
      @Dimbi378 2 года назад

      @@zelalemdesta499 eyesus yadinal

    • @yenetube4527
      @yenetube4527 2 года назад +3

      በሙዚቃ ነው እንዴ የሚያድነው ሲቀጥል እየሱስ አያድንም ማን አለ ከአህዛብ ውጭ?

    • @Tibeb-d6z
      @Tibeb-d6z 2 года назад

      @@Dimbi378 ante Atadenem?

    • @Hanna_W
      @Hanna_W 2 года назад +4

      አጋንንት ምናምን የሚባለበት ጉዳይ ኣይደለም ያለ ፈቃድ ምስሏን መጠቀም አልበረባትም። የሃይማኖት ነገር አይደለም ላልሸው ማህተብ እያዩ ለኦርቶዶክስ አማኝ እየሱስ ያድናል እያሉ መስበክ እንደሚያድን አታውቁም ለማለት አይደል? እየሱስ ያድናል ማለት ብቻውን አያድንም በስራም መግለጽ እንጂ፤ ለዚህ ደግሞ የኦርቶዶክስ ልጆች ምስክር አያሻቸውም።

  • @Hagush280
    @Hagush280 2 года назад +1

    Wondering answer glory to God

  • @adameyakobe4629
    @adameyakobe4629 2 года назад +6

    ግን ምናለበት እየሱሰ እኮ የሁሉም ነውይቅር ይበለን

  • @user-hi5de6dx1t
    @user-hi5de6dx1t 2 года назад +13

    ኢየሱስ ጌታ ነው ዘሪቱ እንወድሻለን አይዛሽ በሚያስፈልገው ነገር ሁሉ ከእግዚአብሔር በታች አለን ተሳክቶልሻል ደሞ የአባቴ ጀግና

  • @Menkemte
    @Menkemte 2 года назад +3

    እውነት ህይወት መንገድ ኢየሱስ ብቻ ነው ስለዚህ ኢየሱስ ያድናል

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements 2 года назад

      እና ምን እናድርጋችሁ ለኛ ደሞ ማርያም ታማልዳለች እሰይ እልልልልልል እመብርሀን የመድሀንያለም እናት የናቀሽ ይናቅ ለኛ ለምናመልክሽ እናታችን ነሽ

    • @Menkemte
      @Menkemte 2 года назад

      @@Master_ofElements የናቁሽ ይሰግዳሉ የሚለውን ቃል ሙሉውን ቢያነቡልሽ ኖሮ ለማርያም ነው ባላልሽ ነበር ምክንያቱም ወረድ ስትይ እንዲህ የሚል ቃል አለ በትህትና እለምንሻለው አንብቢው የጌታዬ እናት የተናቀች የተጠላች አይደለችም ክብርት ናት ይሰማል👇👇👇👇👇
      ኢሳይያስ 60
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹⁴ የአስጨናቂዎችሽም ልጆች አንገታቸውን ደፍተው ወደ አንቺ ይመጣሉ፥ የናቁሽም ሁሉ ወደ እግርሽ ጫማ ይሰግዳሉ፤ የእግዚአብሔርም ከተማ፥ የእስራኤል ቅዱስ የሆንሽ ጽዮን ይሉሻል።
      ¹⁵ ከሰውም ማንም እስከማያልፍብሽ ድረስ የተተውሽና የተጠላሽ ነበርሽ፤ ነገር ግን የዘላለም ትምክሕትና የልጅ ልጅ ደስታ አደርግሻለሁ።

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements 2 года назад

      @@Menkemte እኔ የምልሽ የራስሽን ሀይማኖት ብትይዚ አይሻልሽም ከምትደክሚ

    • @Menkemte
      @Menkemte 2 года назад

      @@Master_ofElements እኔማ የኢየሱስ ተከታይ ነኝ ለጠየቅኩሽ መልስ ስለሌለሽ ሌላ ጉዳይ ውስጥ ገባሽ ለማንኛውም እውነት ህይወት መንገድ ኢየሱስ ነው ተባረኪ።

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements 2 года назад

      @@Menkemte የኔ ናት ላንቺ የመመለስ ግዴታ የለብኝም ኦርቶዶስ እናንተ በተፈታተናችሁት ቁጥር እየጠበቀ ነዉ እንጂ እየላላ አይሄድም አሁንም የምልሽ እንኳንም የእየሱስ ተከታይ ሆንሽ አንዴ ባሌ ነዉ ትሉታላችሁ አንዴ አባቴ ጋደኛችሁ የቆሎ ተማሪ አደረጋችሁት እኮ እስቲ የምታከብሩትን እየሱስ አክብሩት ትንሽ እንኳን

  • @ethioyoutube6098
    @ethioyoutube6098 2 года назад +3

    ይሄን የሚታነቡ ሁላችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ እመኑ ትድኑማላችሁ የመዳን ቀን ዛሬ ነው። ብቸኛው የመዳኛ መንገድ ኢየሱስ ነው.....ኑ ወደ ኢየሱስ

  • @tilahunendashaw3561
    @tilahunendashaw3561 2 года назад +2

    “እኔን የሚጠላ አባቴን ደግሞ ይጠላል።”
    - ዮሐንስ 15፥23
    “ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።”
    - ዮሐንስ 14፥6
    “እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ወደ በጎች በረት በበሩ የማይገባ በሌላ መንገድ ግን የሚወጣ እርሱ ሌባ ወንበዴም ነው፤”
    - ዮሐንስ 10፥1
    “ነገር ግን በሕጋቸው። በከንቱ ጠሉኝ ተብሎ የተጻፈው ቃል ይፈጸም ዘንድ ነው።”
    - ዮሐንስ 15፥25

  • @user-ch5rp1mu9u
    @user-ch5rp1mu9u 2 года назад +33

    ሲጀመር ኢየሱስ ያድናል ለኛ የተዋህዶ ልጆች እናተ አነግሩንም ቤተክርስትያን ጠንቅቃ አስተምራናለች በስሙ ገንዘብ ትሸቅላላቹ አንቺ የጌታ ሰው ከሆንሽ ለምን በድብቅ ለመቅረፃ አስፈለገ ስራቹ ሁላ ሌብነት ነው በስሙ ቢዝነስ አትስሩ ዋጋ ያስከፍላቹሀል

  • @zaratube7343
    @zaratube7343 2 года назад +26

    ዘሪቱ ሕይወት ይሰጣል ለወንጌል ይሄ ምንም ማለት አይደለም በርች God bless 🙌 ♥

    • @bethelehem4989
      @bethelehem4989 2 года назад +1

      ደግሞ ግራ ለገባት አዝማሪ ድንቄም 😏

    • @zaratube7343
      @zaratube7343 2 года назад

      @@bethelehem4989 ኤ እዛው ማን ጠራሽ

    • @abymegersa8811
      @abymegersa8811 2 года назад

      አድዋ ነሽ መሰለኝ በፒኪኒ አዳራሽ ውስጥ ከሚዘሉት ደነዝ ስህተት ነው ግን ምንም አደል ያልፋል ነው ሚባለው

    • @zaratube7343
      @zaratube7343 2 года назад

      @@abymegersa8811 ሳትጠሩ አቤት የምትሉት ነገር ነው የሚገርመኝ ለማንኛው ተማሪ ከመምህር ነው የሚመራው እናንተም ከሱ መቼ ተሽላችሁ እዛው

  • @marthatirunhe7858
    @marthatirunhe7858 2 года назад +15

    ዶር ለመብትሽ በመቆምሽ ትክክል ነሽ የሰው መብት ይከበር ያለ እምነታቸው ተቀርጸው መለቅለቅ የለበት ክበር ለባለ ማህተሟ ደክተር !!!

    • @Mayaye887
      @Mayaye887 2 года назад +4

      እየሱስን መካድ ውርደት ነው

    • @mimotech5149
      @mimotech5149 2 года назад +1

      እየሱስ ያድናል የሚለውን አታምኑበትም እንዴ🤧

    • @marthatirunhe7858
      @marthatirunhe7858 2 года назад +1

      @@mimotech5149 ጌታ መድኃኒ አለም እየሱስ ክርስቶስ እንደሚያድን እማ ከ ተዋህዶ የበለጠ የሚያስተምር የለም !!! አታጭበርብሩ እራሳችሁን መርምሩ አዲስ እየሱስ የለም አንድ ጌታ አንዴት ሀይማኖት !!! እየሱስ እንደሚያድን እኛጠንቅቀን እናውቃለን እናምናለን !!! ለማያውቁት መስክሩ እናንተ እኮ ሰውን ከተዋህዶ ሀይማኖት ማድዳት ነው የ ያዛችሁት አጭበርባሪ የወንጌል ነጋዴ !!!

    • @selamhalefom4565
      @selamhalefom4565 2 года назад

      😂😂😂😂

    • @mimotech5149
      @mimotech5149 2 года назад

      @@marthatirunhe7858 ከላይ የማታምንበት ብለሽ የጻፍሽው አንቺው እኮ ነሽ። ካመንሽ ሌላ ታሪክ መግባቱን ምን አመጣው 😆አሜን ብለሽ እለፊው😕ኦርቶዶክስ አታስተምርም የሚል ነገር ደሞ አልተጻፈም አንቺ ታይቶሽ ከሆነ እንጂ🤔

  • @ruthgirma7345
    @ruthgirma7345 2 года назад +37

    እድሜ በየስርቻው ላሉ እምነትን ትተው ሃይማኖትን ለሚሰብኩ የሁለቱም ድርጅት መሪዎች ትውልዱ እውቀት አልባ ህይወት ነዋሪ ክርስቲያን ነኝ እያለ የክርስቶስ ጠላት ስሙን አልስማ ባይ ሆኗል።

    • @hirutyilma3488
      @hirutyilma3488 2 года назад +5

      ሰሙ የተከበረ የሚያሰፈራ ነዋ ደግም እርሱ የሠርዓት አምላክ ነው።ሰሙን መጥራት ብቻ አያድንም ።አምላኬ አምላኬ ይሉኛል ሀይሌን ግን ክደውታል ያለው እርሱ ነው።።።።

    • @mimotech5149
      @mimotech5149 2 года назад +4

      @@hirutyilma3488 2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 3:5 የአምልኮት መልክ አላቸው ኃይሉን ግን ክደዋል፤ ከእነዚህ ደግሞ ራቅ።
      ያድናል ሲባል እሪ የምትሉት
      የሱን ሀይል ክዳችሁ አይደል በ አርሴማ ስም ሰይጣን ለማውጣት ምትታገሉት🤔

    • @hirutyilma3488
      @hirutyilma3488 2 года назад +3

      መጥፎ ነገር እንነጋገር አርሴማ ሰማህት እንጂ አምላክ አይደለችም አሀዱ አብ ቅዱስ አሀዱ ወልድ(ኢየሱስ )አሀዱ መንፈስ ቅዱስ የምንለው ለሱ ለክርሰቶስ ነው።። በክርሰቶስ ኢየሱስ ተፈጠርን አምላኬ ።።ክብር ለሚገባው ክብር ሰጡ በጻድቅ ሰም ቀዝቃዛ ውሃ የሰጠ የጳድቁን ዋጋ ያገኛል ሮሜ 8ሙሉውን ልጋብዝሽ እና እምልሽ በሰጋው ወራት አማለደ መልካም ቀን

    • @didimamo9835
      @didimamo9835 2 года назад +1

      Hirut zim bey benatesh

    • @firehiwotamenu5127
      @firehiwotamenu5127 2 года назад

      enante eko ewunetegnawun Eyesus aydelem yemitamelikut selibajoch kotetamoch

  • @SaraSara-yb3ol
    @SaraSara-yb3ol 2 года назад +12

    ጤና የጎደላቸው ሰዎች መጣችሁብን እጂ አልመጣንባችሁ ለምን ከኛ አትወርዱም እመቤቴ ልቦና ትስበጣችሁ ምድረ ተኩላ666

  • @merryyederrick
    @merryyederrick 2 года назад +3

    ዘሪቱዬ በናትሽ ባስገባሻቸው ሰዎች መሐል እኔን አስገቢኝ ኢየሱስ ያድናል ኢየሱስ ሲሞትልን ሐይማኖት መርጦ አይደለም!!!

  • @adisalemmulugeta6123
    @adisalemmulugeta6123 2 года назад +5

    የድናል ኢየሱስ የድናል
    የድናል ብቻዉን የድናል
    ሃሌሉያ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ የድናል

  • @henokalemu9130
    @henokalemu9130 2 года назад +34

    ልክ አይደለችም ዘሪቱ። ይሄ የሰውን መብት መጋፋት ነው።

    • @iloveethiopia6348
      @iloveethiopia6348 2 года назад +1

      ለምን ታድያ ሌላ ሙዚቃ ሰትሰራ ልክ አይደለቺም አላላቺዉም ሰለ እየሱስ ሲዘመር ነዉ ልክ ያልሆነቺዉ

    • @henokalemu9130
      @henokalemu9130 2 года назад +3

      @@iloveethiopia6348 ጥያቄው እኮ ኢየሱስ ያድናል ወይም አያድንም አይደለም የተከበሩ። የአንድ ግለሰብ ያለ ፍቃዱ ምስሉን ያለ አግባብ መጠቀም አትችልም። ዘሪቱ ስለሆነች የተለየ መብት ሰጪ አካል ካለ ሌላ ጉዳይ ነው።

    • @etsubnigussie5631
      @etsubnigussie5631 2 года назад

      @@iloveethiopia6348 negde nw enda hulme yersu mebte alew eko kalfelge alfelgem nw

  • @SB-mq2eb
    @SB-mq2eb 2 года назад +4

    ጀግና ጠንካራ ዶክተር ልክ ነሽ፡ስለእምነቱ ፡የሚያውቅ፡ያነበበ ኦርቶዶክስ እንዲ ነው፡እራሳን ችላ ትዝፈን።

    • @Mayaye887
      @Mayaye887 2 года назад

      ሀ ብትባል ለ አትልም እንደማንኛውም ኦርቶዶክስ

    • @SB-mq2eb
      @SB-mq2eb 2 года назад

      @@Mayaye887 Eski Yegna Awaqi Pente Echin Meles Mangnawum Orthodox ሀ ቢባል ለ አይልም አደል እስኪ አንቺ አዋቂዋ መልሽ ለነዚ ጥያቄዎች
      እስኪ የኛ አንባቢ መፅሀፍ ቅዱስ አዋቂዎች
      መልሺ እስኪ ጥቅስ ልስጥሽ
      ሮሜ 8:27
      ልባችንንም የሚመረምረው እርሱ የመንፈስን ሐሳብ ያውቃል፤ ምክንያቱም መንፈስ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ለቅዱሳን ይማልዳልና።
      ሮሜ 8:34
      ታዲያ የሚኰንን ማን ነው? የሞተው፣ እንዲሁም ከሞት የተነሣው፣ በእግዚአብሔር ቀኝ የተቀመጠው ክርስቶስ ኢየሱስ፣ ስለ እኛ ይማልዳል።
      ሮሜ 8:34
      ማነው ሚያማልደው እናንተ ክርቶስ ያማልዳል ትላላችሁ ፡መንፈስ ቅዱስም ይማልዳል ይላል ከላይ እስኪ አብራራው እቺንም ልጨምርልሽ
      ያዕቆብ 2:14‭-‬20‭, ‬22‭-‬26
      ወንድሞቼ ሆይ፤ አንድ ሰው እምነት አለኝ ቢል ሥራ ግን ባይኖረውምን ይጠቅመዋል? እንዲህ ያለው እምነት ሊያድነው ይችላልን? አንድ ወንድም ወይም አንዲት እኅት የሚለብሱት ልብስም ሆነ የሚመገቡት ምግብ አጥተው፣ ከእናንተ መካከል አንዱ፣ “በሰላም ሂዱ፤ አይብረዳችሁ፤ ጥገቡ” ቢላቸው፣ ለሰውነታቸው ግን የሚያስፈልጋቸውን ባይሰጣቸው፣ ምን ይጠቅማቸዋል? እንዲሁ ሥራ የሌለው እምነት በራሱ የሞተ ነው። ነገር ግን አንድ ሰው “አንተ እምነት አለህ፤ እኔ ሥራ አለኝ” ይላል። እምነትህን ከሥራ ለይተህ አሳየኝ፤ እኔም እምነቴን በሥራዬ አሳይሃለሁ። አንድ እግዚአብሔር እንዳለ ታምናለህ፤ መልካም ነው፤ አጋንንትም ይህንኑ ያምናሉ፤ በፍርሀትም ይንቀጠቀጣሉ። አንተ ከንቱ ሰው! እምነት ያለ ሥራ ዋጋ የሌለው መሆኑን ለማወቅ ማስረጃ ትፈልጋለህን? በዚህም እምነት ከሥራው ጋር አብሮ ይሠራ እንደነበር ታያለህ፤ እምነትም በሥራ ፍጹም ሆነ። “አብርሃም በእግዚአብሔር አመነ፤ ጽድቅም ሆኖ ተቈጠረለት” የሚለው የመጽሐፍ ቃል ተፈጸመ፤ እርሱም የእግዚአብሔር ወዳጅ ተባለ። እንግዲህ በእምነት ብቻ ሳይሆን በሥራ እንዲጸድቅ ታያላችሁ። እንዲሁም ጋለሞታዪቱ ረዓብ መልእክተኞቹን ተቀብላ በሌላ መንገድ በሰደደቻቸው ጊዜ በሥራ አልጸደቀችምን? ከመንፈስ የተለየ ሥጋ የሞተ እንደሆነ ከሥራም የተለየ እምነት የሞተ ነው።
      ያዕቆብ 2:14‭-‬20‭, ‬22‭-‬26
      እናንተ መዳን በእምነት ብቻ ትላላችሁ ቃሉ ግን አይልም ፡መልሺ እስኪ የኛ አዋቂ

  • @hiwottube7252
    @hiwottube7252 2 года назад +11

    ኢየሱስ ያድናል🙌❤️

  • @user-wn4cu1je4w
    @user-wn4cu1je4w 2 года назад +5

    የየሱስን ማዳን ማንም አይጠራጠርም አስመሳይ በአፍ በመለፍለፍ አይደለም እየሱስ ያድናል ማለቱ ብቻ አያድንም ያንቺን እምነት የማይከተል ሰው ለምን ትከቻለሽ እቺ ዘሪቱ ምትባል ልጅ ጤነኛ አትመስለኝም እምነትና ዘፈን የተለያየ ነው

  • @ebbaftube
    @ebbaftube 2 года назад +5

    የአርትስቶች የንስሃ አባት እንኳንም አመጣሃት ብዙዎቹ ሲያብጠለጥሏት ነበር። ግን ሰይፉዬ እንዲሳሳቱና አንተ ጋ እንዲመጡ ትፀልያለህ እንዴ?

    • @bezagirma9544
      @bezagirma9544 2 года назад

      ንሰሀ አባት የት ቦታ እንደሚባልመጀመሪያ በደንብ እወቂ ከዛ ፃፊ

  • @medimedi-ik8oj
    @medimedi-ik8oj 2 года назад +11

    ፀገነት ግን ምንድንምንድነው አላማቹ ሁሌ ተቃራኒዉ
    መሆን ትፈልጋለህ

  • @binakebe9700
    @binakebe9700 2 года назад

    amen
    Amen
    Amen
    God bless you
    አዎ አልፋና ኦመጋ የሆነው እየሱስ ክርስቶሰ ያድናል .
    አዳኛችን እየሱስ ክርስቶስ ብቻና ብቻ ነው

  • @belaykebede7052
    @belaykebede7052 2 года назад +12

    ያድናል ኢየሱስ ያድናል!

  • @peace-cn6ti
    @peace-cn6ti 2 года назад +2

    እና እኛ ይገላል አልን ቀውስ ጴንጤ ጀግና ዶ/ር የተማረ አርቆ አሳቢ ነው አክባሪሽ ነን

    • @Mayaye887
      @Mayaye887 2 года назад

      ድንቄም የተማረ ሰው የአለም እውቀት እየሱስን እንዲክድ ምክኒያት ከሆነው ምነው ሳይማርስ ቢቀር

    • @peace-cn6ti
      @peace-cn6ti 2 года назад

      ደነዝ ካድኩ አለች ሰምተሻታል ዘመናዊ ጠንቋዩች በስሙ የምትነግድ አሁንማ ተባነነባችሁ

  • @jamboged
    @jamboged 2 года назад +8

    ዘሪቱ ተልከሰከሰች

  • @tezitaalemu6758
    @tezitaalemu6758 2 года назад +1

    ዘሪቱ ዘመረችም ዘፈነችም የሰው ፍቃድ ሳይጠየቅ እንደዚህ ክሊፕ መስራት ትክክል አይመስለኝም አንዳንድ ሰው እንደዚህ አይነት ነገር የማይወድ አለ ያ ደሞ መብት ነው።

  • @mulugebregziabher
    @mulugebregziabher 2 года назад +6

    እውነት ነው ያለፍላጎቷ ለምን ትቀርፃለች

  • @yafettech4676
    @yafettech4676 2 года назад +1

    እኛ የተዋሕዶ ልጆች ያልነዉ ኢየሱስ አድኖናል ነዉ ኢየሱስ አያድንም አላልንም የሰዉን privacy ደግሞ መጠበቅ ያስፈልጋል ።ፀሐይ ብንሞቃትም ባንሞቃትም መዉጧቶ አይቀርም ቅድስት ድንግል ማሪያምን ብናከብራት ባናከብራት እግዚአብሔር አክብሪዋታል ።የተዋህዶ ልጆች ሰድብ የመናፍቃን ነዉ ለዚህ አትሳደቡ እንደማታረጉት አቃለዉ

  • @sintayehumerawi1727
    @sintayehumerawi1727 2 года назад +21

    እግዚያብሄር ይባርካት እድለኛ ናት ያውም በዚ በመጨረሻው ዘመን በርቺ ዘርዬ ❤💪🙌👈

  • @iwin_inlove6974
    @iwin_inlove6974 2 года назад +1

    ወይ ዘርቱ በዝህ መንገድ አነጋጋር ሆናለው ብለሽ ያረግሽው ነገር ተሳክቷል! ለማንኛውም ከአንድ ምንጭ በረክትም መርገምም አይቀዳም ስለዝህ ከካራን ውጭ ማርና ወተት ወዴ ምታፈልቀው ከነዓን ርስትም ግብ፤ ጌታ ከማይከብርበት ከግብፅም ውጭ ፤ እንደውም እንድሁ ሌብ ያልሽ ስለሆንሽ ለተፋሽ ነው ይላል የሠራዊት ጌታ እግዝአብሔር ፡፡ በዘፈን ጌታ እንዴ ማይክብር መጀመርያ መስክር !!!!!!

  • @user-fd7mp8to3y
    @user-fd7mp8to3y 2 года назад +18

    ዘሪቱ ዘርሸ ይጥፋ አንች መጎጥ የሆንሸ ሴትዮ እረፊ ዘንድሮ መናፍቅ ኮካ ይፈላልን ብላችኻል ፈጣሪ ይገሰፃችሁ

    • @guessquiz123
      @guessquiz123 2 года назад +1

      Simhn biyans keyerw benateh

    • @mekdesbeyene8372
      @mekdesbeyene8372 2 года назад

      😢 አይባልም

    • @matikata2745
      @matikata2745 2 года назад +1

      ኦርቶዶክስ የምታስተምራቹ ስድብ አይመስለኝም ግን ትሳደባላችሁ

    • @mekdesbeyene8372
      @mekdesbeyene8372 2 года назад

      አወ አታስተምር እኛ አለማስተዋልና በስሜት ከመናገርነዉ

    • @s.ss.s3592
      @s.ss.s3592 2 года назад

      ተረጋጉ የዘመረችዉ ለክርስቶስ ነዉ ይሂኔ ለተራ ጎረምሳ ቢሆን ለመጨፈር ትነሱ ነበር ልቦና ይስጣቹ የገፋችሁት ጌታ ተንኮላችሁን ይይ ሌላ ምን ይባላል

  • @user-pr5fj6vu5j
    @user-pr5fj6vu5j 2 года назад +2

    ጼንጤዊች ሰውኮ አይመስልም እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ አቤቱ አምላኬ ትዕግስትህ

    • @user-ut7eg7nm9u
      @user-ut7eg7nm9u 2 года назад

      እኔም ሰው ኣይመስሉኝም በተለይ የዘንድሮ ጴንጤ የእብድ ስብስብ ናቸው

  • @tsiyonyegetatsiyonyegeta8094
    @tsiyonyegetatsiyonyegeta8094 2 года назад +3

    አሜን እየሱስ ለዘላለም።ያድናል ዘርዬ በርቺ
    ስለስሙ የምትከፍዪው መስዋእት በጌታ ፊት ክብር ነው እድለኛ ነሽ እንፀልይልሻለን
    እየሱስ ያድናል ብቻውን አዳኝ ነው ህይወት ነው መንገድ ነው ከእርሱ ሌላ መዳን በማንም የለም

  • @senaittesfaye9536
    @senaittesfaye9536 2 года назад +18

    እዉነት ነው እየሱስ ያድናል::ለዘፈን ቢሆን የተቀረፅሽዉ አትቃወሚም ነበር የኛ ዶክተር ::

    • @Mayaye887
      @Mayaye887 2 года назад +3

      ቢገባሽ ክብር ነበር እድሉን አግኝቶ ስለየሱስ መመስከር አይ ዶር ድሮም የአለም እውቀት እየሱስን የመግለጥ አቅም እንደሌለው ምርጥ ማሳያ ነሽ እውነት ህይወት መንገድ እየሱስ ነው

    • @tirudej
      @tirudej 2 года назад +3

      በትክክል ለዘፈን ቢሆን ኖሮ እስክታ፣ እስክስታ እየወረደች ትቀረጽ ነበር ፣እየሱስ ያድናል ሲባል ግን ለተቃውሞ ፣ወጣች በማስተዋል ልቧን ይሙላው ፣ምንይባላል አይ ዶክተር ምጽ ጽጽጽ😌

    • @user-fd7mp8to3y
      @user-fd7mp8to3y 2 года назад +1

      ይሄም እኮ ቅልጥ ያለ ዘፈን ነዉ

    • @EM-gq9ix
      @EM-gq9ix 2 года назад +3

      ሰውን ተደብቆ ቀርፆ ያለ ፍቃድ ቪዲዮ መልቀቅ ወንጀል ነው!!!!!

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 2 года назад +4

      እንዴ እናንተ በግድ የስው ፍላጎት የሌለውን ስው ልታስገድዱ ነው እንዴ የሴትየዋ ፍላጎት ሳይጠየቅ ዘፈን ቢሆን የምትይው ምን ዘፈን አይደል እንዴ መዝሙራቹ እየጨፈራችሁበት ምን ዘፈን ትቃወሚያለሽ እግዚአብሔር። ይቅር ይበላቹ

  • @user-sy5ey4zs4g
    @user-sy5ey4zs4g 2 года назад +16

    ምናለ በዶ/ ሯ ቦታ እኔ ብሆን ብዬ ተመኘሁ 🙏🙏 እግዚአብሔር ምስክሬ ነው
    እውነትዋን ነው እየሱስ ያድናል:: ኦርቶዶክስም ፕሮቴስታንትም በእየሱስ ያምናል:: ታድያ ክፋቱ ምንድነው??? ሙስሊም አይደለችም መቼም?? እርግጥኛ ነኝ በነ ቴዲ አፍሮ ወይም በትግርኛ ክሊፕ ቢሰራላት ደስታዋን አትችለውም ነበር::
    በእመቤቴና በልጇ ስለሆነ ነቀለች:: ሰይጣን እኮ ነው

    • @betelhemmulu2007
      @betelhemmulu2007 2 года назад +4

      እኛ ኦርቶዶክሶች የ እየሱስን አዳኝነት የምንመሰክርበት የራሳችን ስርአት አለን በጭፈራና በ እርግጫ አናመልከውም። እራሳቹን ቻሉ 😳😳😳😳😳

    • @user-sy5ey4zs4g
      @user-sy5ey4zs4g 2 года назад +1

      @@betelhemmulu2007 ረጋ በይ ውዴ እኔ ስለኦርቶዶክስና ፕሮቴስታንት አላወራሁም:: ሁሉም የራሱ ስርዓት አለው:: አትንጫጪ ... በጩኸትና ጫጫታ የሚፈታ ነገር የለም:: እነሱ ወደው ወይይም ሳይወዱ ለፈፀሙት ነገር የኔና ያንቺ መንጫጫት ዋጋ የለውም:: እኔ ላይ አትዝለይ ተረጋጊ

    • @s.ss.s3592
      @s.ss.s3592 2 года назад +1

      በትክክል ለጎረምሳ ቢሆን አዳሜ ትዝ አይለዉም

    • @user-sy5ey4zs4g
      @user-sy5ey4zs4g 2 года назад +1

      @@s.ss.s3592 እኮ

    • @samriisamrii1765
      @samriisamrii1765 2 года назад

      Anchi nesh setan

  • @shalomfitwi1831
    @shalomfitwi1831 2 года назад

    ትላንትናም ዛሬም እስከ ለዘለዓለም ከባህሪ አባቱ ከአብና ከባህሪ ሂወት ከመንፈስ ቅዱስ ጋር እኩል የሆነው ለምልጃ ሳይሆን ለፍርድ ዳግም የሚመጣው እውነተኛው ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል አዳኜን ወልደሽ የሰጠሽኝ የመስቀሉ ስር ውዷ ስጦታዬ የሆንሽኝ እመ አምላክ እመ ብዙኃን እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ የሲዖል አበጋዞች የአጋንንት ትምህርት ሰምተው የተሰናከሉት ቢጠሉሽም እኛ ግን እንወድሻለን አቤት የአዳኜ ቸርነት አያልቅም ወዶኛልና አለምን ሁሉ በመዳፉ የሚይዝ አምላክ በእናቱ እቅፍ ሆኖ አዳነኝ ምን እልሃለሁ ተመስገን ከማለት ውጪ ምንም ተ መ ስ ገ ን።

  • @dag5017
    @dag5017 2 года назад +3

    እጅግ በጣም ስህተት ነው የሰራችው ሁሉም ሰው በራሱ ላይ ስልጣን አለው እና ፈቃድ ልትጠይቅ ይገባታል ያውም የእምነቱ ተከታይ ላልሆነ ሰው ሲሆን የራሷን እምነት ተከታዮችን ሰብስባ ሄዳ ነው ክሊፗን መስራት ያለባት። ከሁሉም ደግሞ ደስ የሚለው የዶክተር ቤተል የሰጠችው ትክክለኛ መልስ ነው።

  • @dagmawishimelis4061
    @dagmawishimelis4061 2 года назад +1

    "ባለቤቱን የተማመነ በግ ላቱን ውጭ ያሳድራል" አቤት ዘንድሮ እንደተንቀዠቀዣቹ እ/ር ያብርድላቹ እንጂ ምን ይባላል

  • @user-kv8bw5ig9b
    @user-kv8bw5ig9b 2 года назад +26

    ምድረ መናፍቅ ሁላ እኛ መች አያድንም አልን

    • @enutub6784
      @enutub6784 2 года назад

      Ysidibi abti yasadgshi yamiratabi ljiochi iko nachwu

    • @Dimbi378
      @Dimbi378 2 года назад

      Yihe mireteab yesirawun yistewu yesidib abat tesadabi
      Yetesadabi lijoch tesadabiwoch
      Abatachum mireteab tesadabi enanitem tesadabi lijoch
      Egna gin abatachin eyesus nw anisadebim
      Eyesus yadinal

    • @user-ib5vr7db5t
      @user-ib5vr7db5t 2 года назад

      @@Dimbi378 ጥብ ንፍርቅ

    • @edenbayisa
      @edenbayisa 2 года назад

      Tadya yadnal sibal lmn kir yilachihual

  • @uffvgcf2681
    @uffvgcf2681 2 года назад +1

    መሰለኝ ብሎ ነገር የለም እቺ መናፍቅ ሰይጣን አምላኪ እራሳንችላ እዛው ትዝረክረክ እኛ እየሱስ ክርስቶስ አያድንም ብለን አናቅም ሲጀመር እሳ የምትከተለው ሀሳዊውን እየሱስን ነው አወቅሽ አወቅሽ ሲላት የባላ መፃፍ አጠበች ይላል ያገሬ ሰው

  • @abelasmare2486
    @abelasmare2486 2 года назад +39

    ቤንጤዎች ግን በሰላም ነው እንዲ እምትጃጃሉብን..ስለ እየሱስ አምላክነት ሴጣንም መስክሯል እኮ ዝም ብለህ በአፍህ እየሱስ ያድናል ስላልክ አብረንህ እንድንል አጠብቅ እዛው የለመዳቹበት..ዶክተር ናት ለዛውም ሰብ ስፔሻሊስት የናንተን የደነዞች ምክር አትፈልግም የፈለገችውን ማድረግ መብት አላት

    • @heliberi537
      @heliberi537 2 года назад

      Yemender lij neh ante jil

    • @tsionyirga2955
      @tsionyirga2955 2 года назад +3

      ሴጣን የኢየሱስ አዳኝነትን መስክሯል ማለት ምን ማለት ነው የት ያወከውን ነው የምትናገረውን የት ያነበብነውን ደግሞ ኢየሱስ የአለምን ጥበበኞች ሊያሳፍር ሞኞችን የመረጠው በአለም የምታገኘው እውቀት ለዘለአለም ህይወትህ ዋስትና አይሆንም

    • @hiwimimikidane1789
      @hiwimimikidane1789 2 года назад +3

      መፅሃፍ ቅዱስ አንብብ ከቲፎዞ መንፈስ ውጣ...በጣም ታሳዝናለህ ጳውሎስ ለነገስታት ነበር ወንጌልን የመሰከረው አንተ ስፔሻሊስት ምናምን ትላለህ....ግን ወንጌልን እንዴት ነው የተሰበካቹት??

    • @Grace-kz6uu
      @Grace-kz6uu 2 года назад +2

      Eyesus yadenale yehene kaweke adagenetune mekebele newa. Geta eyesus yewedehale. Eyesus yadenale.

    • @Dimbi378
      @Dimbi378 2 года назад +3

      Kkkk doctor is nothing
      Eyesus ke docter belay nw
      Eyesus yadnal

  • @elsabetteshome2870
    @elsabetteshome2870 2 года назад +2

    በመሰረቱ ነውር ነው የሰረሽው ስለዚህ ይቅርታ ጠይቀሽ ስህተትሽን አምነሽና አርመሽ ማለፍ ብቻ እንጂ ጻድቅ ጻድቅ መጫወት ይብሱን ያስገምትሻል ኢየሱስን ማምለክ እና አምልኮትሽን መግለፅ ማለት እኮ የምትከተይውን ሃይማኖት ከማይቀበሉ የሌላ እምነት ቤት ምህመናንን ያለፍቃዳቸው ለስራሽ በመጠቀም አይደለም ሚገለጸው ።

  • @birtukanbelongtojesus29.
    @birtukanbelongtojesus29. 2 года назад +4

    ዘሪቱዬ ጌታ ስለ እራሱ ክብር ሊያገንሽ ሊያከብሽ ፈልጎ ነው አይዞሽ ኢየሱስ ያድናል ።የኢየሱስ ስም የሚታፈርበት ስም አይደለም እግዚአብሔር ያል ልክ ከፍ ከፍ ያደረገው ከስምም ሁሉ በላይ ያለው ስም የተሰጠ ነው ።ታዲያ ኢየሱስ ያድናል የሚል መዝሙር ውስጥ መቀረጽ መታደል እንጂ ወንጀል አይደለም ።መዳን ደግሞ በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ ስም የለም።ዘሪቱዬ በአደባባይ ወጥታ ስለ ገባት እውነት ሲትመሰክር ሺህ ጊዜ ብቀረጹ ምን ችግር አለው?ግን እራሷን ያካበደች ያቺህ ሴት በሰማይ ትጠየቃለች።በዋጋ እንደ ተገዛችና የራሷ እንዳልሆነች አለማወቋ ያስጠይቃታል በሰማይ ቤት።ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል መዳን በማንም የለም ሃይማኖት ገዳይ ነው ወደ ኢየሱስ ቢሰበሰቡ ይሻላቸዋል አእፈረኝ ማለት የትም አያደርስም ።Seifu አንተም ጌታን ታገኛለህ ተራህን ጠብቀህ ትመሰክራለህ።ዓለም ከንቱ ናት ታልፋለች የማያልፍ ጌታ ግን የዘላለም ጌጣችን ውቤታችን ነው።

  • @saramissgina3313
    @saramissgina3313 2 года назад +1

    እኛ የተዋህዶ ልጆች አምላካችን ፈጣሪያችን እየሱስ ክርስቶስ እንደሚያድን ድሮም እናውቃለን አንቺ አሁን መተሽ አትነግሪንም

  • @ashenafimelka1685
    @ashenafimelka1685 2 года назад +3

    ዘሪቱ የምትስራውን የምታውቅ ከሆነ መጀመሪያ ለምታስቀርሰው ሰው የማሳወቅ ሃላፊነትና ግዴታ አለባት።

    • @iloveethiopia3049
      @iloveethiopia3049 2 года назад

      Exactly. How could she do that with out their consent?

  • @hawitube916
    @hawitube916 2 года назад

    ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል🙏🙏💙

  • @MohammedAli-yj3tl
    @MohammedAli-yj3tl 2 года назад +4

    ለመንፈሳዊው በድብቅ ሰውን መቅረፅ ምን አስፈለገ

  • @tsega9038
    @tsega9038 2 года назад +2

    እስቲ ነውር አርገው ሲኖሩ ሱኖሩ ለመደበቅ
    ደሀ ውስጥ እርዳታ በማሰባሰብ ሚደበቁትን ታዋቂ አርቲስቶችን ጠይቅልን
    ያንተም ጏደኞች አሉ

  • @martayohannes6242
    @martayohannes6242 2 года назад +10

    ገና እየሱስ ሲባል ትኩሳት፣ጫጫታ፣ኡኡታ አይገርምም

    • @dagi981
      @dagi981 2 года назад

      እኛ አያድንም አላልንም ግን የራሳችሁን ሀይማኖት ኑሩ ተዉን

  • @targettube4968
    @targettube4968 2 года назад +1

    “ኢየሱስ ጌታ ነው” የሚለው ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ሰበር ዜናዋ ሊሆን አይችልም!
    ****
    የዛሬ 2000 ዓመት ኢየሱስ ክርስቶስ ሲወለድ እጅመንሻ ይዛ ለተገኘች፡
    ኢየሱስ ክርስቶስን በሕፃንነቱ ሲሰደድ ለተቀበለች፡
    ኢየሱስ ባረገ በዓመቱ በጃንደረባዋ በኩል በስሙ ለተጠመቀች፡
    ከማንም በፊት ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ያላትን እምነት በንጉሥዋ በኢዛና በኩል በይፋ ለገለጠች፡
    በዓለም ጥንታዊዉን በእጅ የተጻፈ የኢየሱስ ወንጌል በአባ ገሪማ ገዳም ለያዘች፡
    በዓመት ከ1825 ጊዜ በላይ የኢየሱስ ወንጌል እንዲነበብ ሥርዓት ለሠራች የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን፡-
    “ኢየሱስ ጌታ ነው” የሚለው ሰበር ዜናዋ ሊሆን አይችልም፡፡
    ደንቆሮ የሰማ ዕለት ያብዳል ሆኖ ነው እንጂ ነገሩ፡፡
    #ዲያቆን ዳንኤል ክብረት

  • @yabukienat974
    @yabukienat974 2 года назад +7

    ግን እኮ ዘፈን ቢሆን እንደዚ አትጫጩም የዘሪቱ ኪሊፕ ላይ ሰራሁ በላ ደክተራ እራሷ ነበር ሊንኩን ሼር የምታረገው መዝሙር ሰለሆነ ነው ዘፈኗላይ ብታስገባት ደስ ነበር የሚላት እናንተም ምንም አትሉም አይ አበሻ

    • @mesisweet9447
      @mesisweet9447 2 года назад +2

      ዘፈን ይሻላል እኮ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ከመነገድ ሌቦች

    • @bezagirma9544
      @bezagirma9544 2 года назад +2

      ያው ይሄም እኮ ዘፈን ነው እየሱስ ዘፈን ይወዳል ብላለች

  • @wossenyilma2695
    @wossenyilma2695 2 года назад +1

    ይህ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጉዳይ አይደለም፣ሰውን ያለፈቃዱ ፎቶውንም፣ድምፁንም መጠቀም አይቻልም አለማወቅ ከተጠያቂነት አያድንም አስተውይ በሉልኝ

  • @naajanojaa7
    @naajanojaa7 2 года назад +11

    አጭበረባሪ ነሽ ዘሪቱ

    • @zahrah1223
      @zahrah1223 2 года назад

      በጣም ይቺ ከይሲ

  • @addisken24
    @addisken24 2 года назад +1

    አልመሰለኝም ነበረ የሚል ቀላል መልስ መስጠት ንቀት ነው።የሌላ እምነት ተከታይ የሆኑትን ማስገባት ጥፋት ነው።በህግም ያስቀጣል።

  • @HamrawitሐምራTube
    @HamrawitሐምራTube 2 года назад +3

    ወዝጋባ ቢጤ ናት አዝማሪዋ።
    Very well done, Dr. Orthodox & Pente are as far apart as mars & earth. We have no similarities! I wouldn’t want to be on any Pente video either.

  • @amubetru6805
    @amubetru6805 2 года назад

    እዉነት ነዉ ኢየሱስ ያድናል፡፡

  • @selamawitgetachew9303
    @selamawitgetachew9303 2 года назад +6

    ከዚሁሉ የሠው ፍቃደኝነት ምናለ ብጠይቂ ይሄሁሉ አይመጣም ነበረ ምንም አያመጡም ካልሆነ በስተቀረ በይ ልቅም አርገሽ ያለፍቃዳቸው የቀረፅሻቸውን ሁሉ አውጪ ማፈሪያ ሠው ያለፍላጎቱ 🤭

  • @luckyseven7022
    @luckyseven7022 2 года назад +1

    ዶክተሯ ትክክል ነች

  • @yemsida1758
    @yemsida1758 2 года назад +18

    ኢየሱስ ሰውን በድብቅ በመቅረፅ አይከብርም ሲጀመር ተልኮ ይዘሽ ነው የሄድሽው ለምን ሙስሊም ጋር አልሄድሽም ኦርቶዶክስን የወገብ ቅማል ሆናቹባታል እሷ ግን በማይናወጥ አለት ላይ ነው የቆመችው አትልፉ።

  • @amanuelmalasa6958
    @amanuelmalasa6958 2 года назад +2

    Eyesus yidinal God bless you zz

  • @user-lp4fz9ys4k
    @user-lp4fz9ys4k 2 года назад +7

    አሜን ኢየሱስ ያድናል....ዘሪቱዬ እስኪ በነካ እጅሽ ሙስሊሞችን ስትሰብኪ አሳይን??ሙሉ ቪዲዮ ላይ 1 ሙስሊም አጣሁ በኢየሱስ ሁሉንም የምትቀበይ ከሆነ ለምንድነው የምትፈሯቸው እነሱን??ምን እንደሚያደርጉ ስለምታውቁ....🤔🤔🤔

    • @semiranurnur2654
      @semiranurnur2654 2 года назад +1

      😂

    • @user-fd7mp8to3y
      @user-fd7mp8to3y 2 года назад +1

      እሰላም ጋር ብትሄድ አንገቷን ቆርጠዉ ይጥሏታል ቀልድ አያቁም ሰለዛ ዘሪቱ እሰላም ጋር በጭራሸ አትሄድም እሷ እሰላም ጋር ሂዳ ኢየሱስን ከሰበከች የእዉነትም ኢየሱስን ትወደዋለች ማለት ነዉ

    • @user-lp4fz9ys4k
      @user-lp4fz9ys4k 2 года назад

      @@user-fd7mp8to3y ሁሉም እኮ ናቸው እንዴዴዴዴ ኢየሱስ ጌታ እና አዳኝ እንደሆነ መፅሀፋችን ይናገራል።።ለእኛ ለተማርነው 10 ጊዜ የሚናገሩት ድርጅት እንድንቀይር እንጂ ስንት ሀይማኖት የለሽ ፓጋን እንኳን ሞልቷል እኮ

  • @zufan1wubu724
    @zufan1wubu724 2 года назад

    በእርግጥ አልፈልግም ማለት ትችላለች ግን ዘፈን ላይ ብታስገባት ምንም አትልም ነበር መዝሙር ነው ያውም የእየሱስ አዳኝነት የተነገረበት ግን የጌታ ስም ተጠርቶ ይህ ተቃውሞ የሚጠበቅ ነው እየሱስ ሁሉንም ያድናል ዘሪቱ ዘመንሽ ይባረክ