🛑 የሃገራችን ዝነኛ አርቲስቶች ፀብ! Teddy Afro | Ethiopia | Seifu On Ebs | Donkey Tube | Abel Birhanu | ልጅ ሚካኤል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • ሄቨን,ህፃን ሄቨን,ሄቨን ፍትህ,የህፃን ሄቨን,ህፃን ሄቨን ፍትህ,ፍትህ ለህፃን ሄቨን,ስለ ሄቨን አዲስ ነገር,እረኛዉ ሚዲያ,እዮሃ,eyoha,Kasinaye,ካሲናዬ,teddy afro,teddy afro concert,ቴዲ አፍሮ,tsge dani,Seifu on ebs,best ethiopian music collection,ethiopian music 2024,ethiopian music 2024 new songs,ethiopian music slow love,abdu kiar,አብዱ ኪያር,ገለመሌ,gelemele,ሰይፉ,Veronica,ቬሮኒካ,ale tube,maraki,guzo ethiopia,አቤል ብርሀኑ የወይኗ ልጅ,አስደናቂ እውነታዎች,ethiopian movie,Amharic movie,Michael belayneh,አንድ ቃል,ሚካኤል በላይነህ,ethiopian movie,new ethiopian movie,new ethiopian movie 2023,new ethiopian movie 2024,ethiopian drama,full ethiopian movie,ethiopian new movie,new ethiopian movie 2020,full ethiopian movie this week,new ethiopian comedy,amharic movie,ethiopian comedy,ethiopian movies,new ethiopian movie 2022,new ethiopian movie this week,ethiopian film,ethiopia,best ethiopian movie,ethiopian movie 2020,ethiopian movie 2021,ethiopian movie series,ልጅ ሚካኤል,Lij michael,Lij mic,Lej mic
    #ethiopia #ethiopian #donkeytube #abelbirhanu #teddyafro #ቴዲ #ethioforum #habesha #abelbirhanuየወይኗልጅ #abiyahmed #fetadaily #ethioforumኢትዮፎረም #abelberhanu #athletics #ethiopianzena #abiyahmed

Комментарии • 15

  • @Cristano1546
    @Cristano1546 13 дней назад +3

    ቴዲ እና ሰይፉ የተጋጩት በዚህ አይደለም ተሳስተሻል ሰይፉ በፊት ለምን ይዋሻል የሚል የራዲዬ ፕሮግራም ነበረው የፕሮግራሙ ሀሳብ ሀገራችን ውስጥ ከተዘፈኑ ስራዎች መሀከል ከውጭ ተኮርጀው የተሰሩ ስራዎችን የሚያጋልጥ ፕሮግራም ነበር እናም ከቴዲ አፍሮ 1997 ከወጣው አልበም ውስጥ አንዱን ዘፈን ዜማውን ከሱዳን ነው የወሰደው ብሎ ተናግሮ ነው በሰአቱም ቴዲ በስም ማጥፋት ሰይፉን እስከ መክሰስ ደርሶ ነበር ግን ነገሩ ሲጣራ ሱዳናዊው ዘፋኝ ነው ከቴዲ ዜማ የወሰደው ይሄንን ሲያውቅ ሰይፉ በሽምግልና ይቅርታ ጠይቆታል በሚዲያም ለአድማጭ ይቅርታ በስህተት ነው ብሎ ተናግሮ ነበር

    • @user-kd6ii6cu8q
      @user-kd6ii6cu8q 12 дней назад

      አሁን የሰውን ጥል መዘርዘር ምን ይሉታል ወይ አስታራቂ ነን አይደላችሁ ሀሜተኞች ናችሁ፣

    • @SkyRama-dd8mq
      @SkyRama-dd8mq 12 дней назад

      አዎ ቴዲ አይኮርጅም ገራሚ ሰው ነው ልጁ ብልህ ሰው ነው ሰይፉም ምርጥ ሰው ነው👍👍😊

  • @kaleabkaleabKaleabekalabe
    @kaleabkaleabKaleabekalabe 16 дней назад +3

    ወረኛ ሌላ የሚንፅ ደና ነገር አቅርቢ እነሱ ተስማምተዋል አቃጣሪ

  • @goldmiki1111
    @goldmiki1111 11 дней назад +1

    የተመታ ዘገባ ሁሉም ላይ ሰተት በስተት
    ሌላ ነገር ሞክሪ ይሄ አልሆነልሽም😂

  • @Haimanot-zn9vl
    @Haimanot-zn9vl 9 дней назад

    የወሬ እናት ብዙ የሚሰራ ባለበት ሀገር ያልቸገረንን ትለፈልፊለሽ

  • @Etagu-s6p
    @Etagu-s6p 9 дней назад +1

    አነጋገርሽ እራሱ ደበኛሀሜተኛእንደሆንሽታስታውቂያለሽ ማፈሪያሌላስራፈልጊሰብስክራይብ ላገርሽ ነበር ትቼዋለሁ ወሬብቻ

  • @dawitdessu4953
    @dawitdessu4953 11 дней назад

    የማይረባ ሀሜት እየሸጥሽ ትበያለሽ እና ምን ይፈጠር እነሱም እንዳንቺ ሰዎች ናቸዉ ባይግባቡ አይገርምም ቀን ጠብቀዉ ደሞ ይስማማሉ አታሙቂ

  • @SkyRama-dd8mq
    @SkyRama-dd8mq 12 дней назад

    ሲጀመር ጥቁር ሰው የቅርብ ጊዜ ሙዚቃ ነው ስለዚህ ሰይፉና ቴዲ በቅርብ ጊዜ ነው የተጣሉት እያልሽ ነው ጤነኛ ነሽ ግን? ሁለቱ ገና ከዘጠናዎቹ ጀምሮ ነው የተኮራረፉት ምንድነው የምትይው🤔🤔🤔

  • @yohannesweldmariam8715
    @yohannesweldmariam8715 13 дней назад +1

    ጅል ነሽ የቡና ቤት ወሬ ታወሪያለሽ ዘግበሽ ሞተሻል ከጎረቤቶችሽ ጋር ቡና ጠጪበት

  • @elizabethlagiso9228
    @elizabethlagiso9228 14 дней назад +1

    ሠይፉ መቼ ነው አርቲሰት የሆነው?

    • @YesufMusema
      @YesufMusema 13 дней назад

      Mehaym y artist tergum mn edhon satawku ezi mtachu azbarku amdam

    • @Cristano1546
      @Cristano1546 13 дней назад

      መጀመሪያ የአርቲስትን ትርጉም ልንገርህ የሚገርምህ ሁሉም አሁን እዚህ video ላይ ያየዋቸው አርቲስት አይባሉም ስህተት ነው እንደውም አርቲስት ለመባል በጣም የቀረበው ቴዲ አፍሮ ነው ምክንያቱም አንድን ሰው አርቲስት የምንለው በግጥም፣በዜማ፣በስህል፣በትወና፣በሙዚቃ፣በድርሰት በእነዚህ ሙሉ ሲሆን ነው አርቲስቲክ ወይም አርቲስት ነው የምንለው ስለዚህ ቴዲ አፍሮ ቢያንስ አብዛኛውን ነገር ውስጥ ስላለ እሱ ትንሽ ይሻላል ትወና እና ስህል ነው የማይችለው ሌላውን ሰርቶ አሳይቱዋል

  • @AlemayehuEsayasMasresha
    @AlemayehuEsayasMasresha 11 дней назад

    የብልግናሽ ጥግ የቅናትሽ ጥግ እፈሪ