በእንባ የተቋረጠው ቃለ ምልልስ..ቪሮኒካ እንባዋን ማቆም እስኪያቅታት ስሜቷን የረበሸው ጉዳይ በአዲስ ፊልም "ቀይ መስመር" መጥታለች ክፍል 1| Seifu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 2,1 тыс.

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw Год назад +841

    የኔ እናት አይዞሽ ከእናትም በላይ እናት ከነድክመታችን ከነሀፂያታችን የምትወደን ድንቅ እናት አለችን ድንግል ማርያም😢😢😢😢ሁሌም የማትለየን

    • @mussiemihretab59
      @mussiemihretab59 Год назад +2

      ❤❤❤

    • @የተዋህዶልጅነኝ-ጐ3ቀ
      @የተዋህዶልጅነኝ-ጐ3ቀ Год назад +7

      የልቤን ተናገርሽ❤❤

    • @myfano
      @myfano Год назад +14

      😢😢😢😢 እኔም ባዶ ነኝ ምንም ያለ ቤተሰብ የተፈጠርኩ ግን እናቴ ማርያም አለችኝ

    • @AbebaKetema-s9u
      @AbebaKetema-s9u Год назад

      በትክክል

    • @deboamare5171
      @deboamare5171 Год назад +9

      እርስ በርሱ ክላሽ አያረግም?? በርግጥ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘፋኝነትን አይወድም!! ድንግል ማርያም ትወዳለች ??? ወንጌል ነጻ ያወጣል !! ከዘፋኝነት ያላላቀቀ *ክር* ???? ጌታ ኢየሱስ ያድናል!!!
      የዮሐንስ ወንጌል
      14፥23
      ኢየሱስም መለሰ አለውም፦ የሚወደኝ ቢኖር ቃሌን ይጠብቃል፤ አባቴም ይወደዋል ወደ እርሱም እንመጣለን በእርሱም ዘንድ መኖሪያ እናደርጋለን።

  • @sofyaali3339
    @sofyaali3339 Год назад +576

    ማንም ሰዉ ለሰዉ የማይነግረዉ ትልቅ ጉዳይ አለዉ ስለዚህ የሰዉን ስሜት ባትነካኩ መልካም ነዉ አይዞሽ❤

  • @hiwotwossen3097
    @hiwotwossen3097 Год назад +105

    የኔ እናት አይዞሽ!!!! ከእናቶች ሁሉ የምትበልጠው እመብርሃን አለችልሽ ውዴ እርሱዋን ተደገፊ፡እናቴ ብለሽ ጥሪያት መፅናናትሽም የበዛ ይሆናል!!!

  • @hanna21samuel
    @hanna21samuel Год назад +2

    ቬሮዬ አንቺ የልጅ አዋቂ አስተዋይ ነሽ, ከዛም ባሻገር እግዚአብሔር ምን ያህል አንቺንም አባትሽንም ከጎናችሁ አለሁ እያለ ለዚህ ትልቅ ቦታ አብቅቶአቸኃል, አንቺ ያለሽን ዝናና በህዝብ መወደድ ማንም ሰው በቀላል የሚያገኘው አይደለም ይሄ እንዲሆን ያረገው ፈጣሪ ስለሚወድሽ ነው,ሌላው በጣም ልበ ቀና ነሽ እኔ ባንቺ ቦታ ብሆን አይኑአን ማየትም አልፈልግም,እንወድሻለን ❤❤❤❤

  • @የማርያም-ፐ8ኘ
    @የማርያም-ፐ8ኘ Год назад +4

    😭😭😭 የኔ ቆንጆ የኔ ጀግና ሴት ለብዙ ሴቶች አርያ የሆንሽ ካለማንም ድጋፍ የቆምሽ አንቺ ስትስቂ እንጂ ስታለቅሺ ማየት አልፈልግም ❤❤❤ የለመነ ተራው ደርሶ እንደሚለመን እኛ ሰዎች መች ገብቶን ገና ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን የውዱ የተወዳጁ ድምፃዊ የአዳነ ልጅ በጣም ወድሻለሁ የምር 🥰🥰🥰

  • @luwammoges1303
    @luwammoges1303 Год назад +45

    ቬሮኒካ ምንም አላጠፋሽም ሁሉም እናቶች እናት ለመባል አይገባቸውም። አንዳንድ እናቶች ስሙ ራሱ አይገባቸውም። የተጎዳሽው አንች ነሽ ❤

    • @Tsedi20112
      @Tsedi20112 Год назад +3

      በትክክል እናት ሁሉ ስለወለዱ እናት ናቸው ማለት አይቻልም እኛ አገር እናት እናት ናት የሚሉት ነገር አይገባኝም

    • @Lubabayimer-bu6tf
      @Lubabayimer-bu6tf Год назад +3

      ወላሄ ልክነሽ ግን በዙ ሰው ይሄን ስሜት አይርዳውም ግን እናት እሜለው እማይገባቸው አሉ ከኔ እናት ጀምሮ

  • @amanteki1066
    @amanteki1066 Год назад +112

    ሁሉም ለበጎ ነው !
    ምናልባትም ከእናትሽ ጋር ቢሆን ያደግሽው እንደዚህ አይነት ጥንካሬና ስኬት ላይ ላትደርሺ ትችይ ነበረ !
    አይዞሽ እህታችን

    • @enat9497
      @enat9497 Год назад

      ሳህ

    • @ማረጌማረጌ
      @ማረጌማረጌ Год назад

      ትክክል

    • @Didi-2016-n
      @Didi-2016-n Год назад +4

      ለማፅናናት እንደሆነ ግልፅ ነው ግን ይህ ሁሉ ቀርቶባት የእናት ፍቅር ባገኛች ኖሮ የእናትን ነገር ከምንም ጋር አታወዳድረእም ያም ስለገባት ነው እንዲህ ከአንጀቷ ክፍት ብሏት ያለቀሰችው ግን ደሞ ጥንክር ብላ እዚህ መድረሷ ያስደስታል ጀግና ነች የራሷን ጉብዝና ነ የሚያሳየው እንጂ እናቷ አብራት ስላልነበረች አይደለም በጣም ንዙ ሰዎች የሚያሳዝን ነገር ላይ የምናያቸው እናት ስለሌለኝ ነው የሚሉ ብዙ አሉ እናት በጣም ታጎላለች

  • @ኢትዮጵያሃገሬ
    @ኢትዮጵያሃገሬ Год назад +123

    ጀግና አባት አለሽ ያኑርልሽ እናትዬ❤

  • @SINTAYEHUBEDILU
    @SINTAYEHUBEDILU Год назад +3

    በርቺ በጣም ጀግና ሴት ነሽ በጣም ነው የምንወድሽ ግልጽነትሽ የዋህነትሽ ሁሉ ነገርሽ

  • @ethiopiaayni3347
    @ethiopiaayni3347 Год назад +18

    ላባትሽ ያለሽ ክብር ❤❤እኔ ባባቴ ቀልድ የለም ምንም ይሁን ምን አባት አባት ነው የኔ ውድ❤ እድሜና ጤና ይስጥልሽ።

  • @genayal4277
    @genayal4277 Год назад +724

    መልካም ልጅ ነሽ ለአባትሽ ትልቅ ክብር አለሽ ተባረኪ ሰው የሚለውን አትስሚው ስለናትሽም ካልፈለገችሽ አትጨነቂ አሁን ታዋቂ ስትሆኚ እራስዋ ትፈልግሻለች በርቺ አይዞሽ አልቅሰሽ አስለቀሽኝ

    • @SaDo-u4b
      @SaDo-u4b Год назад +14

      😂I’m crying too Veronica

    • @merryshow4702
      @merryshow4702 Год назад +6

      Exactly

    • @MesiMesi-jy2rt
      @MesiMesi-jy2rt Год назад +9

      ታዎቂም ሆና አልፈለገቻትም ችግሩ እሱ ነው

    • @mahlettamene3690
      @mahlettamene3690 Год назад +5

      My beautiful sister I have your story you are not alone but you are very lucky your Dad is around please enjoy him and do what he wants him to do for him I have your story sadly but my Dad passed away

    • @bemnt2187
      @bemnt2187 Год назад +3

      የኔ እናት ኡፉፉፉፉፉ😢😢😢😢

  • @setegnzemale1505
    @setegnzemale1505 Год назад +338

    😢አይዞሽ ቬሮኒካ ስሜቱ ይገባዋል ባንች ቦታ የሆንን ሰወች😢 ፈጣሪ ይርዳሽ እህታችን

    • @nivinehabach129
      @nivinehabach129 Год назад +2

      Ayezosh😒

    • @HiwotYerdaw
      @HiwotYerdaw Год назад

      Beyhedechebet selenatwa metfo neger mawerat atakomm, enat legwan beftum atetelam

    • @danaytabraham4240
      @danaytabraham4240 Год назад +1

      እኔም ተመሳሳይ ታሪክ አለኝ ሁልጊዜ ነው ማለቅሰው😭😭😭😭😭

  • @kasutube8310
    @kasutube8310 Год назад +169

    አያቹሁ የቤተሰብ መለያየት ለልጆች ጠባሳ ይጥላል😥😥😥😥 የኔ ጀግና ሴት ዝም በይ እማ ሁሉም እናት እናትናቸዉ አያስብልም😥😥❤

    • @glory1433
      @glory1433 Год назад +1

      ልክ ነሽ ሁሉም እናት እናት አይደለም እኔም እናቴ በምላት ሴት ብዙ ስለተጎዳሁ 😭😥😞

    • @deeddeed2583
      @deeddeed2583 Год назад

      😢😢😢አጀብ

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 Год назад +1

    የኔ እናት አታልቅሺ ምናልባት ስላላሳደገችሽ
    የእንትነት ክብር እማይገባት መስሏት ይሆንናል በክፉ አታስቢው እናት ስለሆነች
    ጥይኝ ብትያት እንኳን አትጠላሽም::
    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 Год назад +5

    የሠው ልጅ ለብሶ ሲወጣ ምንም ችግር የሌለበት የሚመስለን የሠውን ቁስል የምትነካኩ ሠዎች እረፋ!!!!እግዚአብሔርን መውደድሽ እውቅናን ለአምላክ መስጠትሽ ጥሩ ነገር ነው!!!በዚእ ድምጽ መዝሙር እንጠብቃለን❤❤❤❤❤❤❤

  • @ef6079
    @ef6079 Год назад +12

    የአባትሽ ምርቃት ነው ይሄንን ክብር ያሰጠሽ አንችም ስርአት አለሽ በርቺ ሰው ይወድሻል ለፍተሻል ውብብ ነሽ በርቺ❤❤

  • @BelaynehAssefa-oi9wg
    @BelaynehAssefa-oi9wg Год назад +98

    ቪሮኒ አውነት ለመናገር በጣም አሰተዋይ ብረቱ መልካም ልጅ ነሽ በርች ።

  • @tinabeke7223
    @tinabeke7223 Год назад +71

    ቬሮኒካ ትልቅ ልብ ያለሽ ሴት ነሽ እመብርሀን ትጠብቅሽ። ስራሽን ስሪ ስለሰራሽ ነው ይህ ሁሉ የሰው አይን የገባሽው

  • @biteyshow5629
    @biteyshow5629 Год назад +9

    ለምታስፈልጊው ለአባትሽ ኑሬለት የማይፈልግሽን ስትፈልጊ ጊዜ አትፍጂ የሆነቀን ሁሉም ይገባታል ጠንካራ ልጂ ነሽ በርቺ የኔ ውድ❤❤❤

  • @Didi-2016-n
    @Didi-2016-n Год назад +51

    መሳቅ መጫወት መንቀልቀል የሚወዱ ሰዎች ውስጣቸው ትልቅ እመም አለው 😢አይዞሽ የኔ ቆንጆ ስለእናት ጥሩነት ፍቅሯን በምታበት ሀገር ላይ እንደዚ አንድ አንድ ሲኖሩ ህመምሽ ግልፅ ነው ብቻ እራስሽን ጠብቂ በጣም ስራ አብዝተሽ ድካምሽ ፊትሽ ላይ በደንብ ይታታያል

    • @yoniegreat8359
      @yoniegreat8359 Год назад

      Eexactly

    • @susuyefetariagelgay-et7tx
      @susuyefetariagelgay-et7tx Год назад +1

      እውነት ነው ጌታን እንደሚስቅ ሰው ልብ የተጎዳ ሰው የለም እኔም ከዛ ውስጥ አንዷ ነኝ😢

  • @Kiyalamri
    @Kiyalamri Год назад +31

    የኔ እናት አይዞሽ ቪዬ ምርጥ እናት አለችሽ እቅፍ ድግፍ አርጋ የሳደገችሽ ደግል ማርያም አለች❤❤❤ ለአባትሽ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልሽ🙏🙏🙏

    • @ermiasgenenew5482
      @ermiasgenenew5482 Год назад

      ,
      Pp p
      0.

      V
      ,. X z p, / ., , , G, , ,.
      &
      😅❤
      .,, G
      , ,,P.,,., , V,. ., , 😢

  • @azebe858
    @azebe858 Год назад +16

    የኔ ቆንጆ ለመውለድ ለመውለድ እበትም ትል ይወልዳል ምንም እንዳይሰማሽ የኔን ታሪክ ያወራሽ ነው የሚመስለው ለአባትሽ እድሜ ከጤና ጋር ይፅጥልን ክብር ለአባቶች

    • @zola3464
      @zola3464 Год назад

      የኔም ታሪክ ነው 🥺

  • @fekeryene213
    @fekeryene213 Год назад +26

    የኔ እናት ኡፍፍ እኔም ልብ ውስጥ ያለ ቁስል ነው 😢😢😢ያለ እናት ማደግ ከባድ ነው የምር እኔም አባቴን በጣም ነው የምወደው ግን ሞት ወሰደብኝ አባቴን😢😢 አሳልፍለታለው ብዬ አረብ ሀገር በሰው ቤት ልጅነቴን ሰውቼ ሰርቼ ሳላየው ሳላሳልፍለት የምወደው አባቴን ሞት ወሰደብኝ አባት እኮ ልዩ ፍጥረት ነው 😢😢😢አባታቹ በህይወት ያለላቹ ተንከባከቡት በእውነት

    • @KmkKnjg-xd4yh
      @KmkKnjg-xd4yh Год назад

      የውስጥን እሳት የሚመቆው እኛኑ ነው ያረብ 😢የተሻለ ሀጉር ያርግላቸው ላባቶቻችን

  • @ይደርስይሆን
    @ይደርስይሆን Год назад +40

    የእኔም እናት ከዚች ሴት ጋር እናት ትባላለች 😢😢 እናቴዬ ረጂም እድሜ ኑሪልኝ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @rahelalelegn6473
    @rahelalelegn6473 Год назад +34

    የኔ እህት የግል ህይወትሽን ለማንም መናገር አይጠብቅብም ከናትሽ በላይ ድንግል ማርያም አለችሽ የኔ ህይወት አሳዘንሽኝ ማርያም አታልቅሽ እምባሽን ታብስልሽ ተያቸው ካልፈልገችሽ ተያት አባትሽን ይይኑርልሽ

  • @EthiopiaHagere-n8u
    @EthiopiaHagere-n8u Год назад +30

    ቪኪ በአባትሽ ይሁንብሽ ይሄ የግልሽ ህይወት ነው ለማንም ለማስረዳት አይጠበቅብሽም ልጅ ስለሆንሽ ነው ❤❤❤❤❤❤❤

  • @raddanitube
    @raddanitube Год назад +111

    አይዞሽ እሺ ሰው ይህን ችግርሽን አልተረዳም ነበር❤❤❤ይህንን ኮመንት ለምታነቡ የማያልቅ እንጀራ ይስጣቹ❤❤❤አሜን እያላቹ

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN Год назад +18

    😢😢😢 በዚህ ደረጃ ማዘን መረበሽ በጣም ያሳዝናል!!!የቤተሰብ አለመስማማት በልጆች ላይ ትልቅ ችግር ነው የሚፈጥረው ብትለያዩ እንኳን ልዩነታችሁ በልጆቻችሁ ላይ ተፅእኖ እንዳይፈጥር ትልቅ መስዋት ክፈሉ።

  • @ethiosenytube2138
    @ethiosenytube2138 Год назад

    ቅዱስ መፅሐፉም ይላል ድመት ልጆቿን ወልዳ እንደምትበላቸው ሁሉ አረመኔ የሆኑ እናቶችም አሉ ኢትዬጲያ ውስጥ።እናት እናት ናት ምንም ብታደርግ ሚለውን አባባል በጭራሽ አልቀበለውም።የእኔ ቆንጆ አሁን የቀደመው ስቃይሽ ይበቃሻል ለማይፈልግሽ ጀርባሽን ሰጥተሽ እናትም አባትም ሆኖ ለለፉብሽ አባትሽ በጤና ኑሪለት።አይዞሽ በጣም አስለቀሽኝ ከምር።

  • @parahemasfaw7691
    @parahemasfaw7691 Год назад

    እኔ በጣም አስደነገጥሽኝ በፈተና ማለፍሽን አትጥይው ጠንካራ ያደርጋል ግን ደግሞ በናት መገፋት ይከብዳል አንች የጥንካሬ ተምሳሌት ነሽ አባትሽን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልሽ በርች ልጄ የመብርሀን ጥበቃዋ አይለይ 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @aster-j6h
    @aster-j6h Год назад +15

    እፍ ሰንት አይነት እናት አለ😢 እናቴ ይቅር በይኝ የኔ ውድ እናት እወድሻለሁ ለልጅ ስትይ እረጅም እድሜ ይስጥሽ እናቴ❤

  • @MobileShop-bf4pb
    @MobileShop-bf4pb Год назад +51

    የኔ ውድ እውነት አልቅሰሽ አስለቀሽኝ😢😭😭😭 እመብርሃን ይቅር ትበልሽ እህታችን እግዚአብሔር ወደ ደጁ ይጥራሽ ምኞቴ ይሄ ነው አባትሽንም በእድሜ በጤና ያቆይልሽ🙏🥰🥰🥰🥰

  • @ቢኒሀበሻዊ
    @ቢኒሀበሻዊ Год назад +23

    አይዞሽ ቭዬሪዬ ቅድስት ድንግል ማርያም መልካም እናት ሆነሽ በልጆችሽ ለመካስ ያብቃሽ 😢

  • @NasanetTadesse-z6g
    @NasanetTadesse-z6g Год назад

    ወይ ቤርዬ ማርያምን አስለቀሽኝ የምር የሰው ልጅ ውሰጡ ብዙ ነገር ተሸክሞ ነው ለካ የሚኖረው ጠንካራዋ ሴት ቤርዬ ለእናትሽም ማስተዋልን ለአባትሽም ረጅም እድሜ ኸጤና ይሰጥልሽ ይኑሩልሽ መተው መርሳትነውና ጌታ እንዳለ ሁሉንም ትተሽ እንደዚህ ተቀይረሽ ሲያይሽ ጠላትሽ የትላንት ስህተትሽን አንስቶ ሊጥልሽነው እና ሁሉንም መሻትሽን ፈጣሪ ይፈፅምልሽ በቤቱም ያኑርሽ ያፅናሽ ነብስሽ ለካ እንዲህ ውብነች አበባነች ስላለፈው ትቼ ስለትላንትና ላስብ ስለ ዛሬው በአምላክ ስለሆነው የሚለውን ዝማሬ የዘማሪ ፍቃዱን ፈልገሽ ስሚው እህቴ ለበጉነው ሁሉምነገር አሜን ብሎ መቀበልሽ ደሞ የአንቺ ፍሬነች እወድሻለሁ በክርስቶስ ፍቅር ቤርዬ እህቴ❤

  • @በእየሱስአምኚየዳንኩኚቲቲ

    አታልቅሽ አይዞሽ አንቺ ማለት ጀግና ነሽ አባትት ጀግና ነው እውደዋለሁ በጣም ነው እማከብረው ቬሮኔካ አንቺ ማለት ጠንካራ ነሽ ምን አገባሽ እምታለቅሽው የኢትዮጵያ ህዝብ ምን እማያወራ ነጫጭባ የሁነ ህዝብ

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf Год назад +8

    ስታሳዝን በማርያም 😢😢😢💔💔 የተገፋ ሰዉ ቀን ይወጣለታል የኔ ቆጆ መገፋትሺ ጠቅሞሻል 😢😢

  • @hulelisanu5726
    @hulelisanu5726 Год назад +5

    እናትም አባትም ሆኖ ያሳደገሽ አባትሽ በጤና ይኑርልሽ እናትሽንም ልቦናዋን መልሶ ይቅ መባባላችሁ ደስ ይላል አታልቅሺ 🙏❤️ አንቺ ጀግና ነሽ ላባትሽ

  • @sabatadesse6771
    @sabatadesse6771 Год назад +18

    አይዞሽ የኔ ወርቅ እግዚአብሄር የምትፈልጊው ደርሰሻል አንቺ ጀግና ነሽ ሀይማኖትሽን አክባሪ ፈጣሪ የጎደለሽን ነገር አብዝቶ ይስጥሽ የኢትዮጵያ እናቶች በሙሉ እናቶቻችን ናቸው ❤❤❤❤

  • @frehiwotzewde2276
    @frehiwotzewde2276 Год назад

    የኔ ቆንጆ ልለምንሽ ከዚህ በላይ በዚህ ጉዳይ አትዘኝ አታልቅሽ ወጣትነትሽን ልጅነትሽን አታባክኝ ከባድ ነው ግን ይሄን ነገር እንዳልተፈጠረ ነው መርሳትና ዘና ማለት ያለብሽ እንደታላቅ ከፈቀድሽልኝ ካለችኝ ትንሽ የህይወት ልምድ ላካፍልሽ እናትሽ አብራሽ ስላልነበረች ብዙ ነገር እንደጎደለብሽ አታስቢ የኔ ውድ አብረው እየኖሩ ጥሩ ያልሆኑ እናትና ልጆችም አሉ ስለዚህ ብዙ ጊዜሽን እዚህ ላይ አታባክኝ ሌላው ትንሽ ብታስተካክይው ደስ የሚለኝ እንጀራ እናትሽ ብዬ መጥራት አልፈልግም ህትሽ እናት ትንሽ ትኩረት ብጨምሪ ደስ ይለኛል በርግጥ ከሱዋ ጋር ያለሽን ቅርበት አናቅም ግን የተረዳሁት ነገር ካባትሽ ጋር ላለሽ መልካም ግንኙነት የስዋም አስተዋፅዎ አለበት ምክንያቱም ውዴ ወንዶች በቀላሉ ነው ሴቶችን የሚሰሙት እስዋ መልካም ባትሆን ካባትሽ ጋር ጥሩ አትሆኑም ነበር እማውቀው ታሪክ ስላለ ነው ይሄን የምልሽ በተረፈ ውዴ ዘና በይ ህይወት በጣም አጭር ናት።

  • @marthaethio3211
    @marthaethio3211 Год назад +9

    የኔ እናት ስታሳዝን እግዚአብሔር አባትሽን እረጅም አመት ያኑርልሽ

  • @gedag5658
    @gedag5658 Год назад +21

    እናት ሁሌም በመልካምነቷ ብቻ ስለምትገለጽ ክፉ እናት ያለው ሰው ሰሚ የለውም።ያንችን ስሜት የሚረዳው ክፉ እናት ያለው ሰው ብቻ ነው። አይዞሽ ብቻሽን አይደለሽም ሆድ ይፍጀው። እናት ክፉ ስትሆን ደግሞ የክፋቷ ጥግ አያድርስ ነው።

    • @born2Bekind
      @born2Bekind Год назад +1

      ትክክል!!!!

    • @SoniyaTesfye
      @SoniyaTesfye Год назад +2

      በትክክል ገልጸሽዋል
      የደረሰበት ያውቀዋል
      እናት ከከፋች እሷን የሚተካከል የለም ።

    • @gedag5658
      @gedag5658 Год назад +1

      @@SoniyaTesfye ማንም የማይረዳልሽ የውስጥ ደዌ

    • @SoniyaTesfye
      @SoniyaTesfye Год назад +1

      @@gedag5658
      እውነትን የውስጥ ደዌ
      ያለፈበት ሰው እድሜ ልኩን እንደታመመ የሚኖርበት 😭😭

  • @tigisttsegaye9027
    @tigisttsegaye9027 Год назад +13

    እምነትሽ ላይ ያለሽ ጥንካሬ ገርሞኛል ወደድኩሽ እግዚያብሄር ለተመኘሽው ያብቃሽ እረፍት እርሱ ነው ፈጣሪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሲፓራ
    @ሲፓራ Год назад +10

    She is extremely open,she said the silent part out loud😊 i can tell she have such good heart 🥰

    • @yibelamak
      @yibelamak Год назад

      oh yes absolutely!

    • @talemm
      @talemm 10 месяцев назад

      May be you can tell us how many girls and mothers her dad has raped and killed when he volunteered to fight in Tigray. So much for the saying… Like father like daughter

    • @talemm
      @talemm 10 месяцев назад

      While ur at it, please ask her how many little innocent girls and poor mothers her dad has raped and murdered in Tigray. We all know she proudly told Seifu that her dad had volunteered to fight the genocidal war waged against the people of Tigray

  • @FasikaHunde
    @FasikaHunde Год назад

    የኔ ወድ አንቹን እኮ ሰማያዊ ዋ እናትሽ እቅፍ ድግፍ አድር ጋ ለዚ አብቅታሻለች። አየሽ አይደል ሰማያዊዋ እናትሽ ምድራዊዋን እናትሽን መልሳ ሰጠችሽ። የኔ ወድ አንቹ ጠንካራ ሴት ነሽ። ዛሬ ሊላ ቀን ነወ። እናትና አባትሽን አድሜ ና ጤና ይስጣቸወ። ዘመንሽን መዳንያለም በደስታ ይሙላወ። ጀግና ሴት ነሽ። መልካም የስራ ዘመን ይሆንልሽ።

  • @fetleworkmerhatibeb8870
    @fetleworkmerhatibeb8870 Год назад +3

    ስሜትሽን በደንብ አውቀዋለሁ አይዞሽ የኔ እህት❤ብዙ ሰው ለሰዉ የማይነግረዉ ትልቅ ጉዳት አለ: እኛ ሀገር ላይ ደግሞ ወላጆች በምንም ተአምር ጥፋተኛ ናቸው አይባልም፡፡ ሁሌም ጥፋተኛ ልጅ ነው፡፡ ብዙ ልጆች በወላጆች ምክንያት ህይወታቸው ተበላሽቷል፡፡ አንቺ እድለኛ ነሽ የእናት ፍቅር ባታገኝም ስኬትን አግኝተሻል፡፡ ይህን መጥፎ በዓል ቻይው እህቴ

  • @tejetube2596
    @tejetube2596 Год назад +16

    ወልዶ የማይፈልግ ወላጅ ይሰውረን 🙏

  • @ህይወትበፈተናህይወትበፈና

    የሳቀ ሁሉ ደስተኛ አይደለም ብዙ ህመም አለበት ፈጣሪይ ለአባትሽ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልሽ የምን ማልቀስ ቆጆየ❤

  • @HandaPapi
    @HandaPapi Год назад +44

    እንደ እግዚአብሔር ያለ ወዳጅ የለም የዘላለም አፍቃሪ

  • @fema8811
    @fema8811 Год назад +1

    i hop you may read this comment Veronica, ቬሮኒካ አንቺ በጣም ጠንካራ ሰው ነሽ፤ ሁሉም ሰው በየቤቱ በየጓዳው ብዙ ገመና አለው፣ ብዙ ችግር አልፏል፤ ሁላችንም ቢወራ አዳዲስና "እንዲህም አለ!” እንዴ የሚያስብል ችግርና ውስብስብ ቤተሰብ ውስጥ አልፈናል፡፡ ሰው ምንም ቢባል የሆነ ነገር ከማለት ወደ ኋላ አይልም፤ ብቻ አንቺ ላንቺም ለሌሎችም በሚስማማ ጥሩ መንገድ ቀጥይ፣ በጣም አደንቅሻለሁ፡፡በርቺ!

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 Год назад

    ከምንም በላም ለመዘመር ማሰብሽ ደስ ብሎኛል እሱ ይበልጥብናል ንሰሀ አባት ከእግዝያብሄር ያስታርቀናል ያልሽው በጣም ስህተት ነው እግዚአብሔር መልካም አባት ነው ከአንቺ ጋር ለመታረቅ ሞግዚት አይፈልግም ፀሎትሽን በልጅ በእየሱስ ክርስቶስ ስም አቅርቢለት ይሰማሻል ይቅርም ይልሻል

  • @Nejat197
    @Nejat197 Год назад +13

    ወይኔ አምላኬ በጣም ነው ያስለቀሰችኝ ቬሮኒካ😢😢 እንኳንም ፈጣሪ ታሪክሽን ቀየረዉ ይገባሻል አባትሽን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልሽ

  • @globalcitizenethiopia3617
    @globalcitizenethiopia3617 Год назад +20

    ዋው!!! ነብስያሽ በጣም ውብ እጅግ እውነተኛና ስሜትሽን የማትደብቂ ግልፅ ሴት ነሽ!! እናከብርሻለን እንወድሻለሁ!! ለብዙ ሴቶች አርአያ የምትሆኝ ጀግናና ድንቅ ሰራተኛ ነሽ፡፡ ከዚህ በላይ ስኬታማ ሆነሽ እንድናይሽ እንመኛለን!! በርቺልን

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 Год назад +7

    😢😢😢 ልቤን ነው የነካሽው የኔ ቆንጆ
    አይዞሽ እናትሽ እኮ ሰው ነች እግዚአብሔር ለዘላለም አይጥልሽም ።እሱን አጥብቀሽ ያዥ።ለአባትሽ እድሜና ጤናን ይስጥልሽ።አንችንም አቅፎ ደግፎ ይያዝሽ ።
    Love You konjo ❤❤❤

  • @ZabedarAyele
    @ZabedarAyele Год назад

    ከስጋ እናትሽ በላይ የምትጨነቅልሽ የመንፈስ እናትሽ እመቤታችን ቅድስት ክብርት ድንግል ማርያም አለችልሽ በርግጥ እናትሽን መቀየም ትችያለሽ ግን መክዳት ግን አትችይም እናትነት በጣም ከባድ ቻሌንጅ አሳልፋለች አንቺን ስትወልድ ስለዚህ እህቴ ለሷ ማስተዋልን ይስጣት መውለድ ማለት ከሞት ወደ ሂወት መምጣት ማለት ነው አንቺን ከጨለማ ወደ ብርሀን ነው ያመጣችሽ ከፈጣሪ ጋር እና እናትሽን ይቅር በይ እህቴ አንቺ ትልቅ ሰው ነሽ ግዴለም የበደሉአችሁን የቅር በሉ ይላል፡፡ በዚህ አጋጣሚ በጣም ነው የምወድሽ እግዚአብሄር ይጠብቅሽ 💯💯

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 Год назад

    እናትም አባትም እኮ ሲያሳጉ ነው አላፊነታቸውን ሲወጡ ነው ክብር የሚሰጣቸው ያልፈለገቻትን እናት ምን ታርግ ወደሃላ አትመልሳት ቪሮኒካ ጀግና ሴት ነሽ አልፈሽዋል ወደሃላ እንዳታያ ወደፊት ብቻ ተፈትናናል እንደወርቅ እግዛቤር ይመስገን ሁሉ አልፋዋል በርቻ ዛሬ ሁሉም ይፈልግሻል❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanihani4932
    @hanihani4932 Год назад +14

    የኔ ቆንጆ አባትሽን እድሜና ጤና ይስጥልሽ አይዞኝ አንዳንድ አባቶች ከናት ይበልጣሉ አዎ እኔ አባቴ ከናቴ የበለጠ ነበር ነብሱን ይማርልኝ በርቺ አባትሽን ተንከባከቢ

  • @ስጦታዩቲዮብ
    @ስጦታዩቲዮብ Год назад +106

    የኔ እናት አይዞሼ 😭😭😭😭😭 አባትሼ ሼ አመት ይኑርልሼ

  • @maeritube21
    @maeritube21 Год назад +31

    የኔ እናት አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ይጠብቅሽ 🙏😍❤ የኔ እናት አልቅሰሽ አስለቀስሽኝ አይዞሽ አባትሽን እረጂም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልሽ🙏😍

  • @Yemsrach-t7j
    @Yemsrach-t7j Год назад +1

    እጅሽ ላይ ይጣላት እሷ ታልቅስ አንቼ ለምን ታለቅሻለሽ ጀግናነሽ ❤❤❤ እኔ አደንቅሻለሁ 👏👏👏👏 ሳቂልኝ

  • @NomorehgdefEzgharya
    @NomorehgdefEzgharya Год назад

    አይዞሽ ጀግና የሆነ አባት አለሽ ጅግና ጀግና ሲወልድ መታደል ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamselam8098
    @selamselam8098 Год назад +4

    የኔ እናት አይዞሽ ገና ብዙ ደረጃ ትደርሻለሽ በሰው ንግግር እንዲች ብለሽ እንዳትሰበሪ አባትሽን ያኑርልሽ

  • @unknown3622
    @unknown3622 Год назад +9

    እናት ስለወለደች ብቻ እናት ልትሆን አትችልም።እናቴ እስካሁን የትም ስንሄድ እህቴ ናት ትላለች አይዞሽ በርቺ ያንቺ ታሪክ የብዙ ሰው ታሪክ ነው ስሜትሽ የምንረዳሽ ባንቺ ቦታ ያለን አለን። አትሳቀቂ እራስሽ ላይ ትኩረት አድርጊ❤

    • @Sara-wz5sg
      @Sara-wz5sg Год назад +1

      እኔም እንዳችው ነኝ እህቴ ምትለው

    • @Sara-wz5sg
      @Sara-wz5sg Год назад

      ሊገርምሽ አይገባም እሳን ካልከበዳት

  • @haileplus
    @haileplus Год назад +23

    ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ የልብ ቁስል አለው::
    ፈጣሪ የልባችሁን ቁስል ይፈውስ ፡፡

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 Год назад

      አአይዞሽ ህእት ጠንካራሁኚ 😢😢 እግዚአብሔር ያሻግራል ሁሉም ያልፋል❤❤❤☝

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 Год назад

      Amen 🙏 for that

  • @ZabedarAyele
    @ZabedarAyele Год назад

    ትልቅ ሰው ነሽ ግዴለም የበደሉአችሁን የቅር በሉ ይላል፡፡ በዚህ አጋጣሚ በጣም ነው የምወድሽ እግዚአብሄር ይጠብቅሽ ግን በዚህ አጋጣሚ ብዘምሪ 🙏🙏🙏🙏

  • @ሶሲየእስጢፋኖስንልጅ

    ምንም ቢኖርሽ ብያምርብሽም ብትለብሺም የሚያስለቅስ አይጠፋም ብቻ የምወድሽ ጀግና ሴት ነሽ

  • @kokidan2225
    @kokidan2225 Год назад +358

    Hey Veronika!
    It's important to set boundaries about what you're comfortable sharing. If someone asks about your experiences and it makes you uncomfortable, it's completely okay to politely let them know that you'd rather not discuss it. You have the right to decide what you share with others.

  • @1momona
    @1momona Год назад +24

    እመቤቴ ድንግል ቅድስት ድንግል ማርያም እመ ብዙሓን እናት አለችሽ 🙏🏽 አይዞሽ እናትሽም ወዳ አይመስለኝም ገንዘብ ሲኖረን ክፉ መንፈስ ውስጣችን ይገባና አውሬ ያደርገናል ጠንክሪ እህት እግዚአብሔር ከያዝሽ በቂ ነው 🙏🏽

    • @godsaves8457
      @godsaves8457 Год назад

      🌴🌿☦️💒☦️🌿🙏

  • @ethiotg8213
    @ethiotg8213 Год назад +30

    ሰይፍ ግን በጣም ግፈኛ ነክ በሰው ሀገር እንዲ ታስለቅሳታለክ😭😭😭እኔ ቀበጥ ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልሽ አባትሽንም ፈጣሪ ይጠብቅልሽ❤

  • @FasikawWassie
    @FasikawWassie 4 месяца назад

    የኔ እናት ምርጥ አባት አለሽ አኔ አሚገርምሽ በጣም ነው የምወደው ከአንቺ በላይ ተፈጥሮ ሀብቷ ነው የገዛ ገንዘቧ ያለው ጊዜ የኔ ጀግና

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 Год назад

    ውይ በጌታ ኡፍፍፍፍፍፍ አሳዘንሽኝ !! አታልቅሺ በጌታ !!!!
    የኔ ማር ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይህንንም ስብራት ይሞላል ሁሉ በሁሉ ነው!!!

  • @muludegene6121
    @muludegene6121 Год назад +18

    ቬሮኒካ አይዞሽ ፍቅሯ የማያልቅ ወረት የሌለበት የጌታችን የመድሃኒታችንየእየሱስ ክርስቶስ እናት ቅድስት ድንግል ማርያም አለች እሷው እናት ትሁንሽ አባትሽንም እድሜ ከጤና ጋር ያቆይልሽ እንወድሻለን።አድናቂሽ

    • @ameleworkabraha8525
      @ameleworkabraha8525 Год назад

      Esue ersue gatta biqiwa nawe

    • @zeaddisababa3583
      @zeaddisababa3583 Год назад

      ​@@ameleworkabraha8525እናቱ እናታችን ናት የመስቀሉ ስር ስጦታችን! እነ የማርያም ጠላቶች

  • @Applied2010
    @Applied2010 Год назад +88

    አስለቅሰህ አስለቀስከን ሰይፉ ወደፊት እንዲህ ከበድ ያለ ስሜት የሚነካ ነገር ባትጠይቃት ኖሮ ጥሩ ነበር።😭😭😭
    ዳሩ ግን ጠንካራ ጎበዝ አባት አላት።

    • @beautifuloromiya4288
      @beautifuloromiya4288 Год назад

      ሰይፉ ማስለቀስ ይወዳል

    • @MuluShebiru
      @MuluShebiru Год назад

      ባይጠይቃት ደሞ ታብጠለጥሏት ነበር።

    • @ኢትዮጲስ
      @ኢትዮጲስ Год назад

      He didn’t expect that she would be this emotional

  • @emiyeee1490
    @emiyeee1490 Год назад +6

    የኔ ውድ አይዞሽ ማማዬ 😢የእውነት ጠንካራ ልጅ ነሽ አባትሽን እድሜና ጤና ይስጥልሽ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ ❤❤

  • @tigistmengist319
    @tigistmengist319 Год назад

    የኔ ወርቅ ለማንም ጆሮ አትስጭ አንች ነሽ ያለፍሽበትን ያለ እናት ማደግን በዛ ልጅ ናት ብላ መናገር የምታፍር እናት ማየት በዛ ውስጥ ማለፍ እንዴት እንደሚያም መገመት አይከድም ያንን ሁሉ ሰብረሽ መዉጣት ቀላል አይደል የኔ ቆንጆ ይሄ ግዜሽ የካሳ ዘመሽ ነዉ አታልቅሽ እኔ ደጋግሜ እያየሁት አብሮሽ እንዴት እንደ አለቅስኩኝ የኔ ደግ እኔ ቢሆን እስከ ወዲያዉ ማየት አልፈልግም አንች ግን ጥሩ ልብ ስለ አለሽ ይቅርታ አደረግሽላት ዛሬ ሙዴ ሁሉ ተበላሼ ጌታን አንደኞ መታመምሽን አይቼ በደነገጥኩበት ሰአት ይሄንን ኢንተርቢሽን ሳይ ያማል የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይማርሽ ለአባትሽም እድሜ ጤና ይስጥልሽ ጎበዝ አባት አለሽ አታልቅሽ ደስ ይበልሽ ሁሌም

  • @ekram0007
    @ekram0007 Год назад

    አይዞኝ የኔ ቆንጆ ሁሉም ቤት ችግር አለ እንዲህ አደባባይ ስለማይወጣ ብቻ ነው። አይዞኝ የኢትዮጵያ ህዝብ ከጎንሽ ነው።

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Год назад +6

    ወላጆች የልጆች ልብ የማይስበር እየመስላቸው ጥሩ የማይሆን ንግግርን ይናገራሉ የአሁኑ ትውልድ እንጂ የድሮዎቹ ዝም ስለምንል ያልተስሙ ብዙ በደሎች በየቤቱ አሉ መተው ብቻ ነው

  • @userenter2635
    @userenter2635 Год назад +16

    አይዞሺ🙏 ሁሉም ያልፋል አባትሺ እናትም አባትም ሆኖ ነው ያሳደገሺ ለአባትሺ እረጅም እድሜናጤና እግዚአብሔር ይስጥልሺ 🙏

  • @yegnatube7556
    @yegnatube7556 Год назад +7

    ጀግና ሴት ቪሮኒካ አዳነ አይዞሽ ጠንካራ ሴት ነሽ ሁሉም አልፈሽዋል እዚህ ጋር ደርሰሻል 🎉❤ እውነት ጥንካሬሽ ሳላደንቅ አላልፍም 👌 ከእናትሽ ጋር ፈጣሪ ሰላሙን ያወርድላችሁ ሀበሻ ብዙ ይላል 😊

  • @etalemahuguaguahu8462
    @etalemahuguaguahu8462 Год назад +1

    በእውነት እግዚአብሔር ይርዳሺ የሱን ስም እንድታመስግኝ በመዝሙር እህታችን በክርስቶስ ፍቅር የእመቤታችን ምልጃ አይለይሺ ያማረ ነጪ በነጪ ለብሰሺ እንድናይሺ የእግዚአብሔር መልካም ፈቃድ ይሁንልሺ🙏🙏🙏❤❤

  • @ቅንልብFano
    @ቅንልብFano Год назад +2

    ቬሮኒካ በጣም የምውድሽ ❤❤❤❤ ውዴ አግብተሽ ውልደሽ ማየት እንፈልጋለን❤❤ ጎበዝ ነሽ ጠንክሪ ለአባትሽ እረጂም ጤና ይስጥልን❤❤

  • @hanahana-kr9bo
    @hanahana-kr9bo Год назад +18

    ልቤ የቆሰለ ነዉ እናትየ የኔ የሁልግዜ ህመም ነፍስሺን ይማረዉ 😢😢😢 ቭዬ አይዞን

  • @foziyehon
    @foziyehon Год назад +5

    የኔ ቆንጆ ስሜትሽ እኔ በደንብ ይገባኛል የኔም ታሪክ ስለሆነ እኔም የእናትን ስሜት ምንም አላውቀውም ለእነዚህ እናቶች ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው ምክኒያቱም ይሄ መገለጫቸው ስላልሆነ ያለመፈለግ ስሜት በጣም ከባድ ነው በተለይ እናናናናት ስታደርገው😢

  • @alainfef176
    @alainfef176 Год назад +54

    😢😢😢😢አባትሽ. እድሜ. ይስጥልሽ. 😢😢እናትሽ. ደሞ. ልብ. ይስጣት. ጨካኝ. ገገማ. ናት

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ

    ቬሮኒካ ከቅብጠቷ ውጭ የዋህ ትመስለኛለች
    አላህ ጤናሽን ይመልስልሽ ፈጣሪሽ እየፈተነሽ
    ወደ ልቦናሽ እንድትመልሽ እያደረገሽ ነው

  • @sisaybelay24
    @sisaybelay24 Год назад

    ይድረስ ለቬሮኒካ አዳነ እጅግ በጣም እድናቂሽ ነኝ በሌላ አንፃር በመጠኑም ቢሆን ቀበጥ ትምስይኝ ነበር በሰጠሽው ኢንተርቪው ግን ልቤ በጣም በመነካቱ አብሬሽ አንብቻለሁ ባሳለፍሽው የሕይወት ከባድ ፈተና እራሴንም በከፊል እግኝቼዋልሁ አይዞሽ ወርቅ በእሳት ተፈትኖ ነው ውድ የሆነው እንቺም እንደዛው ጥንካሬሽ ልብዙዎች አስተማሪ ነው ለእንቺ ያልኝ እድናቆት እና ክብር እጅግ በጣም ስለጨመረ ግልገል እንበሲት ብዬሻለሁ መድሃኒዓልም ዕድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥሽ ልጃችን።

  • @ማራናታጌታሆይና
    @ማራናታጌታሆይና Год назад +157

    😢😢😢😢😢እፉፉፉፉ የቤተሰብ ፍቅር ማጣታ አንዳዴ ባልወለድ እንድንል ነዉ የሚያደርገን😢😢😢😢እዉነት

    • @helnatatadele7846
      @helnatatadele7846 Год назад +1

      Ewnetnew yamal

    • @ማራናታጌታሆይና
      @ማራናታጌታሆይና Год назад

      @@helnatatadele7846 በጣም አቀዋለሁ ስሜቱን ከህመም በላይ ነዉ

    • @Gene-kg1or
      @Gene-kg1or Год назад

      ማደጓ አላደገች አያቷ አንቀባረው አድጋለች ወሬ አለባት ልጅቷ ለሚዲያ ሽፋን ነው

    • @Nejat197
      @Nejat197 Год назад

      @@Gene-kg1or 🤔

  • @befekaduyohannes
    @befekaduyohannes Год назад +20

    አለም ዝና ሀብት ውበት ጉብዝና ሁሉም አንድ ቀን የምጠፍ ነው እግዚአብሔር በሰጠን ጊዜና ሰዓት ለእርሱ እንኑር
    ወደ ጌታ ኑ ኢየሱስ ይጠራል

  • @Aiavilan
    @Aiavilan Год назад +17

    ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።

  • @kidisttefera5402
    @kidisttefera5402 Год назад

    አረ ተያት አታልቅሺ ሰዉ የሰዉን ታሪክ ፈልፍሎ ለማሳጣት ወደኋላ አይልም ያንቺ ምንም ጥፋት የለብሽም ማልቀስ ካለባትም እሷ ናት በረቺ

  • @tinawa56
    @tinawa56 Год назад

    ሁሉ ነገር ያምርባታል አለባበስዋም ቅብጠትዋም በርቺ ፈጣሪ በሁሉ አይበድልም አባትሽ በህይወት ይቆይልሽ እሷን ተያት ያልታደለችው እሷ ናት እዚህ ደረጃ የምትደርሺ መቼ መሰላት ፈጣሪ ከፍ ያረጋል እናት የሆነ አባት አለሽ እድለኛ ነሽ በርቺ

  • @tzitab8961
    @tzitab8961 Год назад +42

    ቬርየ እግዛብሄር ይማርሽ ♥ የአለፈችበትን ያነሳችሁ አታስለቅሷት ለአባትሽ እረጅም እድሜ ይስጥልሽ

  • @afroethio7066
    @afroethio7066 Год назад +8

    አይዞሽ እህታችን ሁሉንም እረስተሽ የወደፊቱን ብቻ በርቺ!

  • @salwasalwa1870
    @salwasalwa1870 Год назад +3

    የኔ ቆንጆ ቨሮኒካ ብርቱ አባት አለች ሺ አመት ያኑራሽ በርች እግዚአብሔር ይማርሽ ዋነው ጤና ነው እህቴ😢😢❤

  • @RAMdaily
    @RAMdaily Год назад

    የኔ ጀግና ቬሮየ ድንግል ማርያምን የመስለች እናት አለችን ሁሌም ሁል ጊዜ ደስተኛ ሁኝ::am proud of what you do always.

  • @almazdubale9277
    @almazdubale9277 Год назад +2

    የኔ እናት አልቅሰሽ አስለቀሺኝ የኔ ቆንጆ አይዞሽ ሰው ለብልቦ ስሄድ በውስጡ ብዙ ነገር አለው አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @bazawitmengesha1147
    @bazawitmengesha1147 Год назад +9

    አይዞሽ የኔ ፍቅር እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው የሚፈልግሽ የምትፈልጊው ቦታ እየተከተለ የሚጠብቅሽ የድንግል ማሪያም ልጅ አለልሽ 🙏🏾❤️😢😢

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 Год назад

      የኔ ፍቀር ?? Like seriously 😳🤷🏿‍♀️🤷🏿‍♀️

    • @bazawitmengesha1147
      @bazawitmengesha1147 Год назад

      @@genetasefa8364 ምን እስበሽ ነው ? እህትን ; ወንድምን ; እናትን እባትን ልጅን ከልብ የሚወድትን ሁሉ የኔ ፍቅር ብሎ መግለፅ እኮ ክፋት የለውም በእኛ በኢትዮጵያውያን ባህል ፍቅርን ክልብ መግለጫ ስለሆነ የቆሻሻዎቹ ባህል በፍፁም እላስበውም !!! ለምን ወደሌላ መተርጎም እስፈለገ ???? የእናትን ፍቅር እጥታ ያደገችን ልጅ እይዞሽ የሚወድሽ ብዙ እለ ብሎ ፍቅርን መስጠትን ወደሌላ መቀየስ እይገባም ይቅር ይበልሽ 😟

  • @selinahabesha19
    @selinahabesha19 Год назад +12

    የኔ ብርቱ ሴት አይዞሽ ትልቅ ደረጃ ደርሰሽ እናቴ ብለሽ ጥሪኝ ብላ ትለምንሻለች be strong vero እግዚአብሔር ይማርሽ 🙏🥰

    • @MesiMesi-jy2rt
      @MesiMesi-jy2rt Год назад

      አሁንም ታዎቂ ሆና አላለቻትም እናትየው ጠልታት አይመስለኝም ሌላ ሂወት ውስጥ ነች ልጄ ማለት አልፈለገችም ምክንያቶን ፈጣሪ ይወቀው

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage Год назад +9

    Great singer! She's so humble. Seifu @ 23:52 አሁን ለኮንሰርት መጥታ ይሄንን ጥያቄ ባትጠይቃት ጥሩ ነበር።

  • @shiferawtekltsadik9028
    @shiferawtekltsadik9028 Год назад +1

    አንቺ ክብር ይገባሻል ምክንያቱም የዚያ የቅን የአዳነ ተካ ልጅነሽ ለእሱም ያለሽ ፍቅር ልዩ ነሽ

  • @yemamaye
    @yemamaye Год назад

    እበትም ትል ይወልዳል ተያት ቀረባት አንቺን የመሰለች ቆንጅዬ ልጅ በመካዱዋ እሱዋ ታልቅሰ ከእናትም በላይ እናት ድንግል ማርያም አለችልሸ አይዞሸ እግዚአብሔር ከሌለሸ ይልቅ የሰጠሸን ያለሸን በበረከት የሞላሸን እንድታይ ይርዳሸ እኔ በጣም ነው የምወድሸ በራሰሸ ጥረት ነው እዚ የደረሸው ደሞ አምናለሁ ከዚ በላይ ትደርሻለሸ ❤