🎉Please talk about him not her. She is young woman she should explain to all. He has to explain 1🎉.Did he check if the house he gave her was confiscated by force from refugees? Most houses was taken by force by the leaders including farms given to him. Refugees are watching at the border. Check not fake news. This is verified truth.
The poll. Those citizens who have money ,please help the poor and the elderlies, displaced, oppose the war, corruptions etc. Ethiopia Yesterday, Ethiopia Today, and Ethiopia Tomorrow !!! Unity is the source of Strength!!!
የስው ቆንጆ ክምናይ የራሳችንን ክንዙዎቹ እንድ ነች ተባረኩ ብለህ መልክ የሀገራሽንን ቆንዝዎች ስታቀርቡልን ደስ ይለናል.
ተራ የግለሰቦችን የህይወት በተለይም የፍቅር ታሪክ ማውራት ተራነትና ከንቱነት ነው።
ድህነትን በወበቷ የሸኘች ደንቅ ኢትዮጵያዊት ማህደሪዬ ሁሌም ትመችኛለሽ ❤❤❤❤ አቦ ይመችሽ !!!!
ጎበዝ ናት ጥሩ ጎልድ ዲገር እናት ናት ያሣደገቻት። በጊዜ ነቅታ ኑሮዋን አስተካክላለች። ጀግና።
ZQW
Xô a😢
እሰይ ማህደር ምርጥ አርቲስት እንኳን ወደስራሽ ተመለሽ ስለሌላው ተይው
በጣም ይገርማል በቀን ሁለት ጊዜ መመገብ ባልተቻለበት ሀገር ላይ እየኖረች ለእራት ብቻ አምስት ምልዬን ብር ከፍሎ መመገብ ክብር ሳሆን ውርዴት ነው!!!! የአዕምሮ ደህነቷዋንና ዝገቷዋን የሚገልፀው
ደጋደረገች ጀግና ናት ድህነትና ችግር ቻዎ ቻዎ
ትየዲይአፍሮ
ከዩቲውበሮች ሁሉ ሥርዓት ባለው አቀራረብ ነው በዚው ቀጥዪ positive vibes encouraged!
እኔ ግን ስለ ሰው ህይወት ማውራቱ ምን ይጠቅማል ፈጣሪ ሞልቶታል ከጭቃው ጥልቅ እፎቁ ጥልቅ😂ካደረጋት ፊልሙ ስራ ልይ ብትሆን እሆ ባለ ሀብት አትሆንም እስኪ እኛንም የመዳም ቅመሞች ፈጣሪ እኛ ያንነውን ሳይሆን እሱ ይሆናል ብሎ ያሰበልንን ደግ ደግ ተመልቶ የማያልቅ እንጀራ ይስጠን😊
ከጭቃው ውልቅ
❤ በፊልሙ ትጻልን እንውዳትልን ጊን፡በህውታ ገብታችሁ የሆነውንም ያልሆነውንም አታውሩ መናግር የምትፍልገውን እሳው ትናገር ምን ታቦካልችሁ በሰው ሂወት ኡኡፍፍፍ
Nice❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤@@bettyhabeshawi1881
Upside
እና በምን ዳቦ ገዝተዉ ይብሉ ክክ ክክክ
🎉Please talk about him not her. She is young woman she should explain to all.
He has to explain
1🎉.Did he check if the house he gave her was confiscated by force from refugees? Most houses was taken by force by the leaders including farms given to him. Refugees are watching at the border.
Check not fake news. This is verified truth.
ሰላምሰላምእደትነሺሰላምሺወይእኔደህናነኚአልሀምዱሊላህሰላምላሀራችንፍቅርለህዝባችንያረብአላህመጨረሻችንያሳምረውአላህሂደአይስጠንቀጥተኛውንመገድይምታን ያረብ ሸህ አትበሉት ይከ ሸህ በሆነ መቸ እዝህ ቦታይገኚ ነበር ሱበሀን አላህ አተ ሂደአ ስጠን ያኢላህ
ቆንጆ አቀራረብ ነበር ከነድምፅሽ! Thank you🙏🏾
❤
ሥንት የሚያሣሥበን እና የሚያሥጨንቀን የህዝብና የሀገር ጉዳይ እያለ ቅናት አይሉት፣ሙገሣ አይሉት፣አሥተማሪ ፍሬ ነገር አይሉት ዝም ብለሽ በሠው ቤት እና ትዳር ገብተሽ ታቦኪያለሽ፣ትፈተተፍቻለሽ ድምፅሽን የሠማሁበትን ጆረየን ጠላሁት ይህን የቆየ የግርፋት ንግግር የመሠለውን መነባንብ የሠማሁበት።እጭ!!
ማህደር ምርጧ ስወዳት❤️❤️❤️❤️❤️
ዛሬ እቅልፍ የነሳን ብዙ ብዙ ሐሳብ በየቤታችን ሞልቶአል እና እህቴ ወደራስሺ ተመልሰሺ ስለተመሠቃቀለዉ አገርሺፀልይ
Wow amayzing you 🎊
ምቀኞች የማህደር የግል ታሪክ ላይ ማንም አያገባውም
wwwwwooooowww medu love💞💞💞😍😍😘😘
በጣም የምወዳት አርቲስት
I don't care about her personal life but she was a top actor and I love to see her again in cinema ♥️
በአርቲስቶች ላይ ትኩረት በመሥጠት የሚነገረው ነገር ትክክል ሆነ አልሆነ ነገሩ የሚነገረው ግን የሕዝብ ሐሳብ ውስጥ ሰርፀው ለመግባት እድል ስላላቸው ነው።
The poll. Those citizens who have money ,please help the poor and the elderlies, displaced, oppose the war, corruptions etc. Ethiopia Yesterday, Ethiopia Today, and Ethiopia Tomorrow !!! Unity is the source of Strength!!!
የማህደርውበትስእንኳንለባለሀብቱለሌውስያማልልየለወይ?ዋናቁምነገሩግንውበትረጋፊስትሆንጥበብግንሁሌምትኖራለችከስዋጋርነው።እናአሁንምበርቺናጠንክሪ።❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤ስታምርኝኮ ዋይይይይ
የኔ ቆንጆ ኑሪልኝ
እንከንለሀገርሽአበቃሽእህታችን
Mnagebhu/sraylhum
arifii nawu
are taw gen wayi gude 😂😂😂❤
እኔግንእወዳታለሁ🎉🎉ትመቸኛለች
Enem betam nw yemwedat
በአቋራጭ ከበረች ሳትለፋ።።ጎበዝ ነች ሳውዲ አላሙዲንን ለመጠየቅ የሄደችው አላሙዲን ናፍቀዋት ነው እንዴ ወይስ ብር እንዲጨምሩላት ነው ።።አልገባኝም
ማህደር የፊቅር ሰዉ ናት
ሺ አመት ኑርልኝ
Wushet shehu lij yelachewum esuwanim adar agigntowat enji fikir wust algebum .
ሌላው ይሁን ግን ዳዊት መለሠ እና ጥበቡ ወርቅዬ ዘፈን ላይ ስትደንስ የነበረች 35 አመቷ ነው የሚለው ትክክል አይመስለኝም አርባ ምናምን ብትሆን ነው ያው ሜካፕና ሌላው ሌላውም እድሜን ይደብቅላቸዋል
ለሰጠችኝ መረጃ አመሰግናለሁ
wawe serwe
Ere yichin set likekuat
Yen wd mahdreye❤
ማሀደር. ጀግና. ናት.
በፈጠራ ስራና በሚጠቅም ነገር ላይ ሽር እንደራረግ
ጥሩ አገጣምነዉ
ደስ ይላል
በደንብ አድርጋ ወዳና ፈቅዳ ነው ፤ ማንም አላስገድዷትም ሆነ ተጭኗትም አይደለም ፤ ኢሄ አባባል በራሱ ጅልነት ነው 😀 ሴቱ ሁሉ የት አግኝቻቸው የሆነነገር ባረጉልኝ እያለ በሚሟትበት ሀገር አንዲት ቆንጆ ግን የምትፈልገው ደረጃ በፊልም ስራ ያልደረሰች እንዴት ብላ እምቢ ትላለች?? እንደማንኛዋም ሴት ሀብታም ለመሆንና የራሷንና የቤተሰቦችዋን ሂወት ለመለወጥ ዘናጭ ኑሮ ለመኖር በብቸኝነት ያሳደገቻትን እናቷንም ልታሳልፍላት አውቃና ፈልጋ በደስታ ነው ያደረገችው ። እንዲያውም ለማጣበሱ ምናልባትም ሌሎች ሰዎች መሀል ገብተው አስተዋውቀዋትም ይሆናል ብዬ አምናለሁ !!!
Happydaybeauty❤❤❤🎉🎉
አኔ ምን አገባኝ እንኳን ሺሜዉን ዉሻ ብታፈቅር አይመለከተኝም ለቀቅ አርጉኝ ምን ትላለች?
ሰዉ ሰራፈታኮ🤣🤣🤣
እኔ በጠም እወዳት አለሁ በጣም
የግለሰብ ይህን ዓይነት ማቅረብ ለሞን ያስፈልጋል?
ገንዘብ አላፋ ጠፋ ነው ህሊናዋን ግን መቼም ማከም አትችልም
ኧረ ባክህ? የህሊና ህክምና ከፍተሀል እንዴ
አባክችሀ
Gin mindinew besew hiwot endezih mefetfet?
ግን በኒካህ ነዉ በዚና አርቴስቶቹጋ ግንኙነት የሚጀምሩት እሳቸዉ ሙስሊም ሴቶቹ ካፊር ግራ ያጋባል ????? አኡዙቢላሒ
ትክል ናት ጀግና
Betam gobez neshi berach
እስካሁን አይመስለኝም 🧑🤝🧑
Very good
😊😊 1:48 2:02
Wawu
ሰለ ግል ማንነት ማጣራት ለምን ኣሰፈለገ?የራሰዋ ብቻ ነው።
ያሊሙድን ሚስትነች ሰፈሮነዉ ቤቴ እኔ😅😅😅
ስለ ዓድዋ ታሪክ ሳስብ በጣም እበሣጫለሁኝ ለምን ብትሉ !የመጀመሪያ የዓድዋ ታሪክ እያደበዘዙት የሚገኙት :
1ኛዋ ቀንደኛ የኢትዮጵያ ጠላት የሆነችው ኤርትራ ናት ።
2ኛዋ ሕወሓት ናት ። እነዚህ ሁለቱ የፖለቲካ ድርጅቶች ይገርማል ይህ ታሪክ ለዓፄ ሚኒሊክ ካላቸው ጥላቻ ይህ የመላው አፍሪቃ የኢትዮጵያውያንን ኩራት የሆነው የዓድዋ ድል ስያንኳስሱት ይገኛል ።
ይህ ኢንዲሆን እያደረጉት ያሉት የጣልያኖች ደጋፊዎች የሻዕብያና የወያኔዎች የፖለቲካ አመራሮች ናቸው ።
ድሮ ኤርትራውያኖች ብቻ ነበሩ ።
አሁን ግን ከሻዕብያ እና ወያኔዎች አልፎ የአማራ ፋኖዎች ባዮች ኢትዮጵያን ለማፈራረስ ከሻዕቢያ እና ወያኔ ትእዛዝ በመቀበል በኢትዮጵያ ህዝብ ህይወት እና ንብረት ላይ ከፍተኛ ዉድመት በማድረስ ላይ ይገኛሉ ። ሌላው ይቅር በኢትዮጵያ እና በሶማሊላንድ የወደብ ስምምነት የመጀመሪያ ተቃዋሚ ሆነው በአንፃሩ ደግሞ ለሶማልያ መቋድሾ ድጋፋቸው በተለያዩ ሚድያ እየገለፁ ይገኛሉ ።
ሀይ❤
The truth is I was there in DC It was her choice most of woman’s line up to get his attention .
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የአዲሳባ ልጅ አደለችም ዶኒ ምትባል ትንሽዬ ከተማ ልጅ ነች
🤣🤣🤣🤣🤣አረ ጎፋ ነው ሰፈርዋ
ጎበዝናት ምን ኣገባችሁ ካለፈላት ጥሩ ነው እንኳን ከደጉ ሰው ከሌላስ ቢሆን ስራችሁ ኣትሰሩም?
እሰይማህደርምርጥአርቲሰትእንዃንወደሰራሸተመለሸ❤❤🎉🎉🎉
Leave maheder alone she lucky womon she find Mohammed
Mohammed is not your mate leave them alone❤❤❤❤❤
thanx
You're welcome!
አሁን አገበች ካለገበች አለሁ
❤
EFRYM
Is this true history
ELove
መብቷ ነው ምን ይመለከታችኋለ ምቀኛ
Ok
Sela erasachu ewaku sela sawu atawuru
ምን ያደርጋአል አሉባልታ የሷ ህይው የሷ ነው ሀይ አቦ ተዎና
ከ65 የአማራ ሚዲያዎች በሚፈልቀው የውሽት ዜና ሕዝብ ሰክሯል
Selam selam metenel
😂😂😂😂አይ መጃጃል ከነዚህ የዱርይ ስብስቦች ጋ እራት ለመብላት አምስት ሚሊዮን ?😏 የመጃጃል ጥግ ማለት ይሄ ነው ለመፈመስም እኮ ሰው ይመረጣል ከበሻሻው ጋ?😔😂😂😂😔😂😂😂
ሼህ አትበሉት ይሄ አሰዳቢ
V
A
😊❤😢😮
ሼህ አላሙዲ የስንት የሴት የወንድ የፍንጥጣ ድንግልና የወሰደው 💔💔💔💔💔💔💔💔😨
😂😂😂
😀😀😀
😂😂
😂😂😂😂
Minu lay new asdengachnetu ? Wushetam
❤❤❤
😊
😂complex ነው የሚያናግራችሁ
አረ ውሸት 8 ልጆች የሉትም ከሳኡዲ አክስቱ ቤት እሰራለሁ አንድ ወንድ ልጅ እንዳለው ብቻ ነው የማውቀው
Lemn Lele sra aerim
Abet waree😂😂😂😂😂
ቀጥታ መረጃ ከሷ ለምን አልተጠየቀም?
እስፖሰር እያደረግሽ ነው
Good
ይመቻት ስወዳት
ሰውየውን ወዳው ሳይሆን የተስጣት እስክርብት ይመስለኛል
😢
.
..
Emets
🎉
Where is the capitain???
Ngersh anchem slalagneshwu eng btagegnewu left atabiwum bihon tketeywu neber