የህፃናት ቪታሚን ዲ እጥረት እና የእግር መጣመም | Vitamin D deficiency and clubfoot in children

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 янв 2024
  • የህፃናት ቪታሚን ዲ እጥረት እና የእግር መጣመም | Vitamin D deficiency and clubfoot in children
    Unmasking the Sunshine Vitamin: A Doctor Explains Vitamin D
    Have you ever wondered why everyone seems to be talking about vitamin D lately? It's not just a trendy health buzzword - vitamin D is an essential nutrient that plays a vital role in many bodily functions, from bone health to immune function to mood regulation.
    In this video, Dr. [Doctor's name], a leading expert in [Doctor's specialty], dives deep into the world of vitamin D. You'll learn:
    What vitamin D is and why it's so important
    The different ways you can get vitamin D (sunlight, diet, supplements)
    The signs and symptoms of vitamin D deficiency
    How to get your vitamin D levels tested
    The latest research on the health benefits of vitamin D
    Tips for ensuring you get enough vitamin D in your diet
    Whether you're a sun worshiper or a couch potato, this video is for you. Dr. [Doctor's name] will clear up the confusion about vitamin D and empower you to make informed choices about your health.
    Soak up the knowledge and subscribe to our channel for more informative videos about health and wellness!
    In addition to the above, you may also want to include the following in your video description:
    Links to Dr. [Doctor's name]'s website or social media pages
    A call to action, such as asking viewers to share the video with their friends and family
    A list of keywords related to vitamin D, such as "vitamin D deficiency," "sunshine vitamin," "bone health," "immune system," "mood"
    💖 ለልጆዎ ጤናማ የእድገት ክትትል ለማድረግ ወይም ማንኛዉም ህፃናትን ሕክምና ሙሉ ምርመራ በህፃናት ስፔሻልስት ሀኪም ማድረግ ከፈለጉ በዝህ ስልክ ደውለው ቀጠሮ ያስይዙ::
    ☎️ 0984650912/0939602927
    💝 በቤትዎ ሆነው ስለ ጨቅላ ልጅዎ ጤንነት፣ እድገት ወይም አመጋገብ ዶ/ር ፋሲልን ለማምከር ከፈለጉ "WeCare ET patient" የሚለውን መተግበርያ ከ google play ላይ አውረደው በቀጠሮ ማማከር ይቺላሉ❗️
    📞 ለበለጠ መረጃ 9394 ወይም 0964686464 ደውለው ስለ application አጠቃቀም መረዳት ይቺላሉ ::
    📢 በቴሌግራም እና ፌስ ቡክ ይከታተሉን‼️
    👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
    🔷 ቴሌግራም : t.me/doctorfasil
    🔷 FB: drfasilpediatrician
  • ХоббиХобби

Комментарии • 105

  • @MadenaUae-lw9wy
    @MadenaUae-lw9wy 6 месяцев назад +2

    ዶክተር እራሴን በጣም ያዞረኛል ምን ይህን የአይንሽ ችግር ነዉ አሉ ሂድኩኚ መነፀር ታዘዘልኚ ሁልጊዜ እለብሳለሁ ግን ምንም አልቀነሰልኚ ህመም አለዉ ያዞረኛልም እባክህ መፍትሄ ካለህ‼️‼️

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  6 месяцев назад +3

      የውስጥ ደዌ ወይም የ ነርቭ ሀኪም ብያይሽ መልካም ነው

    • @MadenaUae-lw9wy
      @MadenaUae-lw9wy 6 месяцев назад +1

      ​@@DrFasilPediatrician እሽ አመሰግናለሁ

  • @user-cp3cx2zg6m
    @user-cp3cx2zg6m 6 месяцев назад +1

    እናመሠግናለንዱክተር

  • @meseretabebe722
    @meseretabebe722 5 месяцев назад

    Very informative thank you doc blessings

  • @sofoniastesfaye6895
    @sofoniastesfaye6895 6 месяцев назад

    እናመሰግናለን ዶ/ር

  • @edenabera3
    @edenabera3 3 месяца назад

    really help full massage thanks Doctor

  • @munalemlem9878
    @munalemlem9878 6 месяцев назад +2

    በጣም አመሰግናለሁ፣ማወቅ የሚያስፈልገኝ ጉዳይ ነው 🙏🥰

  • @user-sn1cy1id7f
    @user-sn1cy1id7f 6 месяцев назад +2

    ❤❤❤በጣም የምወድህና የምከታተልህ ዶክተር ሁሉንም ፍትው አድርገህ ስለምትገልፅልን አምላከ እስራኤል እቅፍ ድግፍ አድርጎ ያኑርህ እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን

  • @ssamrissisay9721
    @ssamrissisay9721 5 месяцев назад +1

    በጣም አመሰግናለሁ

  • @mekonena
    @mekonena 6 месяцев назад +1

    Thank u.

  • @MenenMenen-so5bc
    @MenenMenen-so5bc 5 месяцев назад

    ተባረክ ጥሩተምሬአለዉ

  • @teophilosbjiregnaofficial3329
    @teophilosbjiregnaofficial3329 3 месяца назад

    Thank you Dr

  • @BezawitFantahun-kq4oj
    @BezawitFantahun-kq4oj Месяц назад

    Thank you doctor!

  • @user-be9mc9xx3h
    @user-be9mc9xx3h 6 месяцев назад

    thank you

  • @nanatnegasairrasii1622
    @nanatnegasairrasii1622 4 месяца назад

    Thanks alot ❤❤

  • @user-lw5es5db7m
    @user-lw5es5db7m 5 месяцев назад

    Thank you doctor 💊❤❤❤

  • @amanuelzelalemyordi5351
    @amanuelzelalemyordi5351 6 месяцев назад +1

    እድሜ ይስጥልን

  • @FrezerAssefa
    @FrezerAssefa 21 день назад

    tebarekee😂😂😂😂

  • @user-iy7jv8en5e
    @user-iy7jv8en5e 6 месяцев назад +3

    እናመሰግናለን ግን ጥያቄወችንም ብትመልስ

  • @NetsanetManiye
    @NetsanetManiye Месяц назад

    Selam doctor lije 1 amet ke 5 wer honuatal betam yalibatal yemigib filagot yelatim akim yelatim bizum atihedim tiwedikalech mefitihew mindinew

  • @kenenimulugeta1945
    @kenenimulugeta1945 5 месяцев назад

    Selam new dr lije 7wer honotal gin igru tinsh biraket yemeslal yestekalal?

  • @mikukiros2143
    @mikukiros2143 6 месяцев назад +1

    Thank you👍🙏

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  6 месяцев назад

      Welcome 👍

    • @KibjcDgchgj
      @KibjcDgchgj 6 месяцев назад

      ዶክተር መልስ ልብ ልጅ 3ወር በአፎ ምሩቅ በጣም ይወጣል ስተኛ ብቻ የላትም😢😢😢 ​@@DrFasilPediatrician

  • @addisfikru5123
    @addisfikru5123 4 месяца назад

    አመሰግናለው ዶክተር ፀሀይ አላገኘም ብዬ ቫይታሚን በራሴ ገዝቼ ልሰጠው ነበር

  • @hawittse
    @hawittse 6 месяцев назад

    doctrye thankyou gen lije 1 amet ke3 werua new yetach tersua beklual kelay gen albklelatim cheger alew malet new please melselgn 10q.

  • @simrii7177
    @simrii7177 5 месяцев назад

    Hey doctor .. thank you for sharing your knowledge .. my question is _ my niece was in a neonatal ICU and was not exposed to sunlight and at the same time was not supplemented with vitamin D for almost for 1 month .. should she still get only the supplemtal dose of vitamin d ( 400iu) or should it be increased??

  • @samridawit3970
    @samridawit3970 6 месяцев назад

    Selam doctor 8 wer lij alech bhonum gn yedrket shgr alebat mn ladrg ?
    Amesegenalew

  • @eldanatakele5703
    @eldanatakele5703 6 месяцев назад

    Slm dr lijee tuuti sitabaa betaam yalibowal mindinew chigiri yinorow yihun min ladirgi betam silechenekegn new?

  • @user-rg9qx5ij2k
    @user-rg9qx5ij2k 6 месяцев назад +1

    እንወድሀለን ❤❤❤

  • @WeliaSalia
    @WeliaSalia 2 месяца назад

    Selam doc 10 weru nw lijasetnga minm ayint libs meshifn ayfilgm tilant jemro jerbaw betam yelibewal min madirgi alebingi?

  • @AlmazasefaGadena-eo7vm
    @AlmazasefaGadena-eo7vm 6 месяцев назад +1

    Selam Doctor lije 8 wera new gine ante yalikachewn migeboche hetekemalew gine terese alabekelechem dade eyemokerech new terise mebeke kalebet were zegiyetaleche malete new weyese eskestegnaw were new metebeka yalebate

  • @ajuseid1334
    @ajuseid1334 2 месяца назад

    Salam Dr lije 9 war alfotal gin dade aljamr alagn min timakragnalah

  • @mayakiyatube4276
    @mayakiyatube4276 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤

  • @user-ty9mp4ts2y
    @user-ty9mp4ts2y 2 месяца назад

    Dr. lije 1 Hamet Ke 6 weru New Egru eytetatmembigh new Kezih Behala Mestekakel Yichilal???

  • @mekdesnegash6554
    @mekdesnegash6554 5 месяцев назад

    ጤና ይስጥልኝ ዶክተር የዝህጻናት ጸጉር በተፈጥሮ ይረግፋል

  • @user-pz7om7iu5k
    @user-pz7om7iu5k 6 месяцев назад +1

    Selam lijen bsebat wer nw yteweldechew jolowa zektegna nw.tutem atebam men baderg yshalale

  • @atesdealemu4260
    @atesdealemu4260 6 месяцев назад +4

    ዶክተር የተለያዬ ቪታሚን ዲ ብንሰጣቸው ችግር አለው እንዴ ለምሳሌ25ml አለ 50ml አለ 1ml አለ ተመሳሳይ ስለማናገኝ ፋርማሲ የሰጡንን ነዉ የምንሰጣቸው መልስልኝ ፕሊስ

  • @Sara7
    @Sara7 4 месяца назад

    ሰላም ዶክተር ከዚህ በፊት ፅፌልህ ነበር ስለ birth Mark ምን ትላለህ የልጄ ፊት ላይ ወቶባት ነዉ ይጠፋል ወይ?

  • @lelurah7883
    @lelurah7883 6 месяцев назад +3

    ሰላም dr ልጄ 2 ውር ናት አነ የሚኖሮ America ነይ ኣሁን የጽሃይ ብርሃን የሎም ።vitamina d 400 ui የሰትዋት ነው በቅ ናው
    thanks

  • @bezawitdesblot4840
    @bezawitdesblot4840 Месяц назад

    ሰላም ዶክተር ፀሀይ በምናሞቅ ቀን vitamin ዲ መስጠት የለብንም ይሆን please ngeregn

  • @WeliaSalia
    @WeliaSalia 2 месяца назад

    10p Doc lija 10 weru me tilnt jemro jerbawina lelam sewntu betam yelibewal?

  • @kenenimulugeta1945
    @kenenimulugeta1945 5 месяцев назад

    Tsihay almokewm gin vitamin D setewalew pls melislgn massage yastekakilewal

  • @halimamehamedhalimamehamed4844
    @halimamehamedhalimamehamed4844 6 месяцев назад +1

    olive oil ልጆች ሰንጠቀም እደማንኛዉም ዘይት መጠበስ አለበት ወይስ እንዴት ነው መልስልኝ

  • @girmayosso9460
    @girmayosso9460 5 месяцев назад

    cow milk is not recommended till one year as said before, i think its clashed with feedind yogurt after 7 months as you said, is their idea on this?

    • @netsyethio8478
      @netsyethio8478 Месяц назад

      because Yogurt is made of fermentation and its proteins can be easily digested

  • @DinberuTesfaye-ez5yo
    @DinberuTesfaye-ez5yo 6 месяцев назад +1

    Dr አባክህ አድራሻህ የት ነው ደ/ዘይት ነኝ ብመጣ ወረፋ ማግኘት እችላለው?

  • @werknehkebede2343
    @werknehkebede2343 27 дней назад

    dr amasagenalew 🙌liga amat ka 8 wara nw daman aselakecha matanu 18ug nw tabaleku ena vdrop gamereyalew wetata mn yahel yakafa nw 😢

  • @nejashiabdurahman45
    @nejashiabdurahman45 4 месяца назад +1

    ጤና ይስጥልኝ ደ/ር ልጄ 1 አመት ከ6 ውሩ ነው ግን አስካሁን መቀመጥ ራሱ አይችልም ምን ባደርግ ይሻለኛል ?

  • @surafelayele3466
    @surafelayele3466 3 месяца назад +1

    ልጁ 3 አመቱ ነው መቆም መራመድ አልቻለም እና ዶክተር ያንተ ምክር እና እገዛ ያስፈልገኝል መልስክን እጠብቃለው ????

  • @user-zh6hk4nt8u
    @user-zh6hk4nt8u 9 дней назад

    ዳክተርዬ ሰላም ላንተ ይሁን ይህንን መልእክት ስታዬው እደምትመልስልኝ ተስፍ አረጋለሁ ያለሁት በአረብ ሀገር ነው እና ልጄ 11ወር ነው እና መራመድ ጄምራለች ግን እግር የመጣመም የተጣመመ ነው እና እዴው መፍትሄ ካለው ምን ማድረግስ አለብኝ ቫይታሚን Dአሁን ብጠቀም ይስተካከል ይሆን እባብ ጨንቆኛል መላ በለኝ መቼም መላ አታጣም

  • @minaddiszarie_7093
    @minaddiszarie_7093 6 месяцев назад +2

    ሰላም ደክተር ልጄን አንተ ጋር ላመጣ ፈልጌ ነበር 2 አመቱ ነው ሰለ biomedical treatment for autism ምን ታስባለህ ?ትረዳኛለህ አንተ ጋር ብመጣ

  • @UsGzhs-ol1tq
    @UsGzhs-ol1tq 6 месяцев назад +1

    ሰላም ዶክተር እኔ እድሜየ22ነው እግሬ ሁለቱም የተጣመመነው ማለቴ ስቆም ክፍተት አለው ምንማድርግአለብኝ እንድስተካከል

  • @habibmuzemil1862
    @habibmuzemil1862 5 месяцев назад

    ሰላም ዶ/ር ለምትሰጠን ትምህርት እጅግ በጣም እናመሰግናልን የኔ ጥያቄ አንታ የዘረዘርካቸው ችግሮች በሙሉ ልጄ ላይ አለ ሆስፒታል ወስደናታል አንድ አመት ከ3 ወርዋ ነው ግን በሆድ ከመገለባበጥ ውጭ ዳዴ ማለት እንኳን አትችልም 6000 የሚባለውን መርፌ ወስዳልች የአይረኑን መዳኒት ትወስዳልች ግን sanbe kids የሚባል መዳኒት ታዞላት ነበር ብዙም አቶስደውም ታስመልሰዋልች በወተት ሞከርናት አሎነም እባክህ ምን መፍትሄ አለው አትለፈኝ

  • @habtamutesfaye5290
    @habtamutesfaye5290 5 месяцев назад

    Doctor lje 1 ke 7 wer nat vitamin d deficiency alebat blew injection ena vitamin d &calcium tabletun wha wst dissolve yemihonewn setewgnal esu yishalal weys dropu ?

    • @enuyalew6145
      @enuyalew6145 4 месяца назад

      Indet neber yaregat milikitun nigerign benatishi

  • @user-wq3mm1zw1l
    @user-wq3mm1zw1l 5 месяцев назад

    Please,d.o.yehte leje amete ke3 wrwa new atedeme.dademe atelem ategelebatem .gen tafena new yetewledeew please,d.o negereye mekenatune

  • @amanuelzelalemyordi5351
    @amanuelzelalemyordi5351 6 месяцев назад +9

    ከ6ወር ጀምሮ ላሉ ህፃናት የምግብ አጀማመር ቀደም ተከተል ብትነግረን ከአክብሮት ጋር

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  6 месяцев назад +7

      በቅርቡ ፖስት እናረጋለን

    • @Baracket
      @Baracket 6 месяцев назад

      youtube.com/@Baracket?si=-NuLy3S0Tv6lsQ5q

  • @UsGzhs-ol1tq
    @UsGzhs-ol1tq 6 месяцев назад +1

    ለኔበጣምአስፈላጊነው መልስልኝዶክተር

  • @user-gv2sz5jb8b
    @user-gv2sz5jb8b 4 месяца назад

    ልጆች በየስንት ቀን ነው ገላቸው መታጠብ ያለባቸው እና ፀሀይ ስናሞካቸው ከታጠቡ ቡሀላ ነው ወይም ሳይታጠቡም ማሞክ ይቻላል ዶክተር

  • @selamasmamaw7645
    @selamasmamaw7645 6 месяцев назад

    ካለማወቅ ወንድ ልጅ ያለ ዳይፐር ነበር ፀሀይ ያሞቅነው ።ምን አይነት ችግር ሊያመጣ ይችላል ። እባክህ ዶክተር ማሳየት ካለብኝ እንድትነግረኝ ነበር ።አመሰግናለሁ

  • @user-hy7wv6do9k
    @user-hy7wv6do9k 6 месяцев назад +1

    ሰላም ዶክተር ልጄ ስትተኛ ቶሎቶሎ ትተነፍሳለች ገና 3ሳምንትዋ ነዉ ከተወለደች ኖርማል ነዉ እባክህን መልስልኝ በጣም ጨንቆኛል

  • @ZedDeee
    @ZedDeee Месяц назад

    selam doctor vitamin D beteleyaye seat bisetu chgr alew?

    • @ZedDeee
      @ZedDeee Месяц назад

      please dr nigeregn

  • @eyerusalemmamush9734
    @eyerusalemmamush9734 3 месяца назад

    ዶክተርዬ ፀሀያችን ሰሞኑን ጥሩ አይደለችም እና ወጣ ገባ ነው እምትለው ልጄ 8 ወሩ ነው vitamin d drop ብገዛለት እና ብሰጠው ችግር አለው ፀሀይዋ ስትገኝ ደግሞ ባሞቀው ?

  • @zedfiker
    @zedfiker Месяц назад

    ዶክተር የኔ ልጅ ይሄ ጎን ና ጎናችላይ ያለው አጥት አለ እኮ እና አንድ ጎኑ ወጣ ያለ ነው ሳቆመው አያስታውም ሲቀመጥምእንደዛው ግን በጀርበው ሳስተኛው ወጣ ይላል እና ምንድነው ምክናያቱ ስምንት ወሩ ነው መልስልኝ እባክህ ዶክተር ጨቆኛል

  • @lidiyaseid3305
    @lidiyaseid3305 5 месяцев назад

    በጣም ብዙ ማሞቅ ምንድን ነው ችግሩ ዶክተር? ከተባለው ሰአት በላይ ነበር ማሞቀው:: ጥቅም አልነበረውም ማለት ነው?

  • @hayuumer278
    @hayuumer278 6 месяцев назад +1

    Dr. ልጄ 1አመተዋ ነወ ስትሄድ አግርዋ ክፍተት አለው ፀሀይ በደንብ ሙቃለች

  • @user-wq3mm1zw1l
    @user-wq3mm1zw1l 5 месяцев назад

    Anegetwa new alecheleme yalate gobes new yemtelew

  • @user-iv7kz7wh8b
    @user-iv7kz7wh8b 6 месяцев назад +1

    Doctor inamasagnalan

  • @kenenimulugeta1945
    @kenenimulugeta1945 5 месяцев назад

    Tsihay almokewm gin vitamin D setewalew

  • @user-qx9qv7kh8d
    @user-qx9qv7kh8d 5 месяцев назад

    ልጀን ከ50 ቀን ከሆነው በኋላ ነው ፀሀይ ማሞቅ የጀመሪሁት ችግር ይኖረዋል ወይ?

  • @Ggg-rw5qn
    @Ggg-rw5qn Месяц назад

    ዶክተር ልጄ 1ከ5 ወሩ ነው ጥርሱ ከበቀለ በኃላ ይሰባበራል እየተሸረፈ ነው ምን ላርግ

  • @buze2121
    @buze2121 6 месяцев назад +3

    ዶክተር ልጄ 2 ወሩ ነው በጣም ያልበዋል ጡት በደንብ ይጠባል እንቅልፍም ይተኛል ግን ጡት እየጠባ እራሱ ያልበዋል በተለይ ተኝቶ ሲነሳ ያደረገው ኮፍያ እርሶ ጭንቅላቱ ግንባሩ በላብ ጥምቅ ብሎ ነው የሚነሳው ፀሐይ እየሞቀ ነው ቢያንስ በሳምንት 3 ወይም 4 ቀን ይሞቃል, ምን ሊሆን ይችላል በጣም ጨነቀኝ

    • @NimaTofik
      @NimaTofik 6 месяцев назад +1

      Yanewm endaze naw

  • @Ekramandehsam
    @Ekramandehsam 4 месяца назад

    ሰላም ዶክተር የኔ ልጅ 6 ወር ላይ ነች ፀሀይ በወር ውስጥ 4 ግዜ ብቻ የሚሆን አሙቀናታል በቫዝሊን እየቀበሠን አሁን ላይ በየቀኑ ብናሞቃት ችግር አለው

  • @haymanotgetnet6286
    @haymanotgetnet6286 2 месяца назад

    ልጄ 1ዓመት ከ2ወሩ ነውከ8 ቀነ ጀምሮ በደንብ ፀሀይ አሙቄዋለሁ 6 ጥርስ አለው እግሩ ግን ተወላገደብኝ በጣም እያስጨነቀኝ ነው ግራ ገብቶኛል
    ከአሁን በኋላ መስተካከል ይቻላል?? በምን????

  • @ET-cw8ro
    @ET-cw8ro 6 месяцев назад +1

    Dr. Thanks 🙏🏼 ልጄ አመት ከ3 ወሯ ነው:: ከ3ወሯ ጀምሮ እግሮቿን አነባብራና እጆቿን ደረቷ ላይ ለጥፋ መለየት እኪያቅተኝ ድረስ ትወጣጠራለች እና ያልባታል:: 1 ወይም 2 ወር እየቆየች ነው እንደዚህ ከሳምንት በላይ የምታደርገው እና ግራ ገብቶኛል please answer me

  • @user-ky8rw1yp7o
    @user-ky8rw1yp7o 2 месяца назад +1

    ዶክተር ልጀ ሁልጊዜ አፍንጫዋን ውስጡን ያለማቋረጥ ያሳካታል እጇ አያርፍም መፍትሄው ምንድን ነው

  • @user-eg1ue4cb2i
    @user-eg1ue4cb2i 6 месяцев назад +1

    ሠላም ዶክተር ከወለድኩ 40ቀኔ ነውጡቴ በፍጹም ወተት መያዝ አልቻለም ብበላም ብጠጣም ምንም የለም ልጄ በጣም እራባት

  • @zenashgudeta8310
    @zenashgudeta8310 3 месяца назад

    ሰላም ዶ/ር ልጄ አንተ ጋር ባለፈው ታክማ የቫይታሚን D እጥረት አለባት ብለኸኝ ነበር ጥሩ የሚባል ካለ ብትነግረኝ እና ምግብም ስለማትበላ ምን አይነት ቫይታሚን ልስጣት? 1አመት ከ 2 ወር ነው እድሜዋ አመሰግናለሁ ዶ/ር

  • @abebadesalegn7268
    @abebadesalegn7268 6 месяцев назад

    ልጀ ፌኖታይን ትወስዳለች እና ቫይታሚን Dእጥርት አላት እና መዳናት ያዙላታል ውሃ ውስጥ ሳርገው የሚፈላ መድሀናት አልወስድም ትላለች ምን ሊርግ

  • @zerihunzemenfes8074
    @zerihunzemenfes8074 6 месяцев назад

    ህፃናት በጨቅላ እድሜያቸው የታይሮይድ ችግር ይገጥማቸዎል? ከምንስ የተነሳ ሊከሰት ይችላል በዝህ ጉዳይም ትንሽ ብትለን Dr አመሰግናለሁ

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  6 месяцев назад

      አዎ ሊያጋጥም ይቺላል በአካል ማየት አለብን

  • @danielhailu8650
    @danielhailu8650 2 месяца назад

    D/R lje 1 wer nat tsehay yemamokat ebet west meskot kefeche new meskotulay gemashu mestawet selehone chereru keteta yetengaw endehone aleyem cheger yenorew yehon ena demo mata atbiyat olive kebechat tewat nw mtmokew oilu chger yenorew yehon

  • @user-zq9qx7cb6w
    @user-zq9qx7cb6w 6 месяцев назад

    ቫይታሚን ዲ በድሮፑ ከወሰዱ በኋላ ለውጡን በስንት ጊዜ ይታያል

  • @mindayetolosa7001
    @mindayetolosa7001 27 дней назад

    My baby is one years and three months but still has no teeth

  • @user-ck9ur8pt5h
    @user-ck9ur8pt5h 5 месяцев назад

    ዶር እኔለልጄ ቫይታሚን ዲ ታዞለታል 4 ጠብታ ያለጊዜው ነው የተወለደው አሁን 2ወሩ ነው ፀሀይ ያለ ቀን ፀሀይ አሞቀዋለው ፀሀይ የሌለ ቀንወይም ንፋሥ ካለው ቫይታሚኑን እሠጠዋለው ትክክል ነኝ ወይሥ ፀሀዩንም እየሞቀ ቫይታሚኑን መሥጠት አለብኝ እባክህ መልስልኝ

  • @aberamekuriaordedo1762
    @aberamekuriaordedo1762 28 дней назад

    የህጻናት ቪታሚን ዲ መርፌን ምን ላይ ይወጋሉ?

  • @MeronAlemayehu-ye2qn
    @MeronAlemayehu-ye2qn 5 месяцев назад

    ሰላም ዶክተር የኔ ጣት ታጥፎብኝ ነው እና እባክክ ለዚ የሚሆን መፍቴ ካለክ ጫማ እንደፈለኩ ማድረግ አልቻልኩም እባክ ለዚ መልስ ሰጠኝ

  • @user-zv2qb7xu4y
    @user-zv2qb7xu4y 3 месяца назад

    ዶ/ር ዳይፐር አዘውትረው የሚለብሱ ህፃናት ለብራኬት ችግር ያጋላጣል ይባላል እውነት ነው❓️መፍትሄውስ❓️

  • @user-gm5wj3oq2x
    @user-gm5wj3oq2x 6 месяцев назад +1

    Azito መዳኒት ለ1ወር ልጅ ይመከራል der

    • @user-gm5wj3oq2x
      @user-gm5wj3oq2x 6 месяцев назад

      ሰላም ዶ/ር ልጄ 1ወር10ቀኑዋ ነው
      ደረቅ ሳል ያስላታል ምን ላርግላት

  • @emerson8884
    @emerson8884 5 месяцев назад

    ☀️ Promo-SM

  • @melatshimelis5712
    @melatshimelis5712 6 месяцев назад

    selam dr sile kitibat astemren pls

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  6 месяцев назад

      በቅርቡ ይዘን እንመጣለን ይከታተሉን

  • @NetsanetManiye
    @NetsanetManiye Месяц назад

    Selam doctor lije 1 amet ke 5 wer honuatal betam yalibatal yemigib filagot yelatim akim yelatim bizum atihedim tiwedikalech mefitihew mindinew

  • @WeliaSalia
    @WeliaSalia 2 месяца назад

    Selam doc 10 weru nw lijasetnga minm ayint libs meshifn ayfilgm tilant jemro jerbaw betam ye
    libewal min madirgi alebingi?

  • @NetsanetManiye
    @NetsanetManiye Месяц назад

    Selam doctor lije 1 amet ke 5 wer honuatal betam yalibatal yemigib filagot yelatim akim yelatim bizum atihedim tiwedikalech mefitihew mindinew