ዜና ኢትዮጵያ ከመላ ኢትዮጵያ …ኅዳር 12/2017 ዓ.ም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 ноя 2024

Комментарии • 8

  • @Ywgara
    @Ywgara 3 дня назад

    ከሐዋሳ ስለ መስኖ ግብርና የቆየ ነው
    ለምን በመሐል እንደቆ አልገባኝም ይሁንና በአጠቃላይ ደቡብን በጣም ማልማት ይቻላላ ምክንያቱም ሕዝቡ ሠራተኛ ሕዝብ ነው።

  • @abdi6588
    @abdi6588 3 дня назад

    አሁን እናንተ ባትኖሩ ኢራቅ የህዝብ ቆጠራ ልታደርግ መሆኑን ማን ይነግረን ነበር። ኑሩልን። ታክስ መክፈላችን አይቆጨንም።

  • @Ywgara
    @Ywgara 3 дня назад

    ታዲያ የተንስ ተጫዋቹ ከኛ ጋር ምን አገናኝው?

  • @Ywgara
    @Ywgara 3 дня назад

    ሰለ ደኑ የትጥቅ ትግል ምቹነት ለማለት ነው

  • @Ywgara
    @Ywgara 3 дня назад

    በጎንደር የተጀመሩ የልማት ሥራዎች ጥሩ ነዉ ፡ ግን ክልሉ ቶሎ እንዲያገግም ሠላም ና አለመቦዘን ፡ በድሮ ታርክ እየተኩራሩ ጊዜ አታጥፋ ! ሥራ ሥራ ሥራ ! እኔ የሚመክራችሁ የኮንሶ ልጅ ነኝ ።

    • @abdi6588
      @abdi6588 3 дня назад

      ጥሩ ብለዋል ዋናው የለማት ሥራ ነው። ደርግ እንዳለው እያመረትን እንዋጋለን እየተዋጋን እናለማለን። እንዳለውም ይኸው አገሪቱ ለምታ እዚህ ደርሳለ ህውሀትም ተሸንፎ መቀሌ ላይ ይተራመሳል።

  • @Ywgara
    @Ywgara 3 дня назад

    እስራኤል ሃብታም መሆኗን ዛሬ አወቁ 5000.000$

  • @Ywgara
    @Ywgara 3 дня назад

    አሁን ያያችሁት የሃረና ደን አንድ የሰሜን ተወላጅ ጓደኛዬ ((ፓ ፓ ፓ ፓ ደኑ ለትጥቅ እንደት ምቹ ነው )) አይለኝም መሰል ክክክክክ!😅