ቲጂ ነቀለች ተብዬ ሁሉ አውቃለሁ _ከትእግስት ዋልተንጉስ ጋር | መልመጃ ፖድካስት ክፍል 04 | Melmeja podcast EP04
HTML-код
- Опубликовано: 8 фев 2025
- ይህ መልመጃ ፖድካስት ነው ።ከተለያየ ሞያ የመጡ እንግዶች ከአዘጋጅ እና አቅራቢዋ ቤዛዊት እሸቱ ጋር ቆይታን ያደርጋሉ። በዋናነት ዮኒቨርስቲን መነሻ አድርገው ስለ ስራው አለም እና ሌሎችም ተያያዥ ጉዳዮች ያወራሉ።
በዚህ በክፍል 4 ፖድካስት ከአዲስ አበባ ዮኒቨርስቲ በስነ ልቦና ( psychology ) ትምህርት ክፍል ምሩቅ ከሆነችው የስነልቦና ባለሞያ ትእግስት ዋልተንጉስ ጋር ቆይታን አድርገዋል ።
በቆይታቸው ትእግስት ከልጅነቷ አንስቶ እስከአሁን ስላሳለፈችው እና ስለ መጣችበት የህይወት መንገድ ያላትን ልምድ አካፍላለች ።
በተለይም ዮኒቨርስቲ ውስጥ እያለች ከትምህርቱ በተጨማሪ ስለሞከረቻቸው የስራ እድሎች እና ጅማሮዎች በስፋት ገልፃለች።
የአእምሮ ጤና ጉዳይ ከምንም በላይ ትኩረት ሊሰጠው የሚገባ ጉዳይ እንደሆነ እና ማንኛውም ትንሽ የሚባሉ እድሎች አለማሳለፍ እንደሚገባ ከእራሷ የህይወት ልምድ ተነስታ ያስተላለችው መልክት ነው።
በቃለ መጠይቃቸው መሀል ትእግስትን እና ቤዛዊትን ስሜት የነካ ጉዳይም ነበር። ምን ይሆን ? የሚለውን ከቃለ መጠይቁ ያገኙታል ።
ብዙ የምትማሩበት እና የምትዝናኑበት የመልመጃ ፖድካስት ክፍል 4 እንዳያመልጣቹ ! ተጨማሪ ቃለ መጠይቅ እና ውይይቶችም በየሳምንቱ ለእናንተ ይደርሳልና ቻናሉን ላይክ ፣ ሼር እና ሰብስክራይብ ማድረጋቹን እንዳትረሱ !
መልካም ጊዜ ።
This is a podcast titled " Melemeja"hosted by Bezawit Eshetu.featuring interview's with professions from various field. The podcast manily talks about the working world and other related issues with a starting point about university eduaction.
In this episode 4 of the podcast,feature an interview with psychologist Tigest Waltanigus, who graduated from psychology department of Addis Ababa University.
During their interview,Tigest shared her experiences from her childhood and her life path.
In particular,she spoke extensively about the career opportunities and startups she tried in addition to her studies while she was in university.
It is a message from her own life experience that mental health is something that should be given the most attention and that any small opportunities should not be missed.
In the middle of their interview, there was also a topic that touched on patience and redemption. what will it be You will get that from the interview.
this "Melmeja" podcast episode 4 where you can learn a lot and have fun! Don't forget to like, share and subscribe to the channel for more interviews and discussions every week ! enjoy !
#teraki #melmeja #tigestWaltanigus #phychology #Mental health #poscast #seifuonebs #ebs #ethiopia #habesha
በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነሽ መጠየቅ ትችይበታለሽ ይገርማል
እውነት ነው ከሰው ጋር ሁሉም ቀን ሃዘን እየሰሙ መኖር በጣም ከባድ እንደሆነ እህቴን አጥቼበታለሁ እና እግዚያብሄር ይርዳቹ ብርታቱንም ሰጥቷችኋል በርቱ።
ፓስተር አቢ እምሻው እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏🙏🙏🙏 ቲጂዬ ተባረኪልን እናቴ 😘😘
How can express my love for you Tg? you are the most strong, commited, and gracefull woman.
ቲጂዬ እኔም ሳይኮሎጂ ባልማርም መስራት ግን እፈልጋለሁ።አንቺን ለማግኘት ብዙ ሞክሪያለሁ ከአመታት በፊት። አሁንም ግን ውስጤ አለ።በብዙ ነገር ተወጣጥሬ፣ምን ትመክሪኛለሽ
Satemari mndenew meseriw
ነይ በውስጥ እድለኛ ከሆንሽ
My God....ንግግርሽና ይዘቱ መጣፈጡ❤
አፌን ከፍቼ እኮ ነው ምሰማሽ
Yene konjo tg I respect you thanks so much 🙏 ur so strong woman
I am impressed ቤዙ!🙏❤
For me the hardes thing being psychologists was seeing people pain or struggling of mental health
That put me down
የኔቆንጆ ለኔ በጣም እንቁነሽ እና ደሞ የሰፈሬ ልጅ 01እግዛብሄር ፈቅዶ ባገኝሽ ደስ ይለኛል ብርታቲነሽ ተባረኪ
ጥሩ ቃል ምልልስ ነው
የቲጁን አድራሻ እባክሽ ስልኳን
berchi ehetachin
ወይኔ እንዴት እኮ እንደምወዳት
በርች እህት ድሮ ቅዳሜን በሬዲዮ ነበር ምናፍቃት ዛሬ ደግሞ ባንቺ ሊሆን እንግዲህ
To your surprise kids are not playing in any fence around condos it’s totally forbidden to play around it’s amazing I don’t know most of the families are just accepting this issue easily which I most of the time arguing with this committee but nobody understands the effect of screen and not playing in the life of there kids which needs serious intervention
Good to be here📍
you are a great host. keep it up👏👏👏
tg u r so strong women ❤❤❤
Tru naw by sister
የኔ ጀግና በርቺልኝ🙏🙏🙏
Hi tijiye &akarabewa inameseginalew
Betam arif podcast❤
Thank you for sharing Tgye
Yetenewe adrashash
ጀግናዬ ስወድሽ ❤❤❤
Thank you Tg
ቲጂን እንዴት ማግኘት ይቻላል የቢሮዋን አድራሻ እባካችሁ
ማህተባቹህ ሲምር
TG ❤❤❤❤❤
ስወዳት
Yene mirt awki siwedishko akbarish negn🥰🥰🥰
Ima benatish kuxiran bexam istres wisxi negn pls lagegnat felgalew benatish
ቲጅን እደት ማግኘት እዳለብኝ እምታውቁ ንገሩኝ
ገንዘብማ በጣም ይገኛበታል!በሰአት $126
እባክሽ ላገኛት እፈልጋለው አድራሻዋን ንገሪን
በርች እህት enineme sebsecrayebe aregigne jmari ngne
Tg bahirdar yegha gorebet nebersh ena demet betam silemtewege yegha demet enante bet meta yezeshat lesnt qun alsetm belesh embi maletsh tiz yeleghal
Tigye bagegnesh des yelegnal kebad gize eyasalefku new deresheligne
baselm naw gen hasbun engyi lebs men malt naw gen
Yet ena endt nw metgegniw I want to start therapy with you
❤️❤️❤❤
እደት ላግኝሽ ቲጅ
Tg pls yeraseshn youtube kefeche
ካንቺ ብዙ ተምሪያለሁ የማውቅሽ ከ5እና6አመት በፊትነው እርቅ ማእድለይ
ye Metshafun title metaweku please negerugn 😊
ምን ሆኛለሁ
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
💜💜💜
ቲጂ ቴራፒ ያልሽው እኔ የምፈልገው ነው እድሜዪ 50 ዎች ውስጥ ነኝ ። ለራሴ ምን እየሆንኩ ግራ እስኪገባኝ ምንላድርግ
ቴጂ አድራሻቹ የትነው
I have heard tgist waltenigus interview so many times. I really appreciate her commitment and strength. Melkam akrareb nw Bezawit. How can i reach out her? I need to speak.
tgye be tv sayew shemizesh betam koshesho dengetku dehna nesh
Atari minim yekosheshe negeru yelem binorim aybalim sebari atihugni weresh tirgum yelewim aybalim
no no meme yalm kongw naw waryi
Colour የማያውቅ እና በ negativity የተሞላ ሰው comment
ፓስተር አቢ እምሻው እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏🙏🙏🙏 ቲጂዬ ተባረኪልን እናቴ 😘😘
Betam arif podcast❤
Hi tijiye &akarabewa inameseginalew