ቀላል እናፈጣን ብርያኒ በዶሮ አሰራር|برياني دجاج|biryani chicken

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2024

Комментарии • 140

  • @SalamSalam-jv5sb
    @SalamSalam-jv5sb 8 месяцев назад +10

    ሞክሬ በጠም ዎዶታል አረቦቹ ታባረክ😋👍❤

    • @zkassawtube3078
      @zkassawtube3078 Месяц назад +1

      አእኔም ልሞክረዉ የኔ ተአብ ነዉ ይሄ ቀለል ይላል😅😅

  • @phonetastic4213
    @phonetastic4213 День назад +1

    የኔ ባለሞያ በጣም ይጣፍጣል አቺን እያየሁ ሰርቼዉ እጅሽ ይባረክ

  • @fikrtgermewe
    @fikrtgermewe Год назад +15

    ሰላም እህት ቆንጆ አሰራር ነዉ ወርጋር ነዉ የባህርዛፍቅጠል አይደለም

    • @rihanamohammed8904
      @rihanamohammed8904 Год назад +4

      ጎሽ ይሄ ቅጠል ምንድነው ግን? ሃገር ቤት አለ?

    • @AzitAzit-p8g
      @AzitAzit-p8g 9 месяцев назад

      የወረገሠ ቀጠል ነው ​@@rihanamohammed8904

    • @ftynur
      @ftynur 8 месяцев назад +1

      በሀገራችን የባርዛፍ ቅጠል ነው እሚባለው

    • @GenetGeni-ob4kb
      @GenetGeni-ob4kb 8 месяцев назад +2

      አይደለም ወረቅ ቃር ወይም ወረቅ ለይሙንነው

    • @GenetGeni-ob4kb
      @GenetGeni-ob4kb 8 месяцев назад

      ​@@ftynurተሣሥተሻል የባህርዛፍ ቅጠልን ለይተሽ አታቂም ማለትነው

  • @Warka1010
    @Warka1010 6 месяцев назад +3

    ቆንጆ ነው ሽኩርቱ ከለር እንዲያመጣ ከመጠሰሱ በፊት ትንሽየ ኩርኩም እና ዱቄት ያስፈልገዋል

  • @chra6238
    @chra6238 Год назад +5

    ማሻአላህ አላህ ይጭምርልሸ ውዴየ ሰታሰርጂ በጣም ጉበዝ ነሸ እንዳየሁት ወዲያውነው የሰራሁት ሰወቹ በጣም ወደውታል❤❤❤❤

  • @CGsm-t8j
    @CGsm-t8j 15 дней назад +1

    አመሰግናለው ሰርቼው ምርጥ ሆኖልኛል

  • @Sadeyahbmzah
    @Sadeyahbmzah 2 месяца назад

    ما شاء الله ما شاء الله بالعافيه بالعافيه يسلم يدك

  • @emamah4239
    @emamah4239 6 месяцев назад +1

    ሠላም ጥና ዮሥጥልኝ የኔ ባለሚያ በጣም ቆጆ አሠሰራር ነው የሠራሽው ዋዉ 👌።

  • @konjonesh
    @konjonesh 5 месяцев назад +2

    ስላም ስላም እህቴ ስላምሽ ይብዛ ዋዉዉ ያበድ የቢያኔ አስራር ነው የስራሽው የኔ ባለሞያ

  • @HayatHayatt-wz3nb
    @HayatHayatt-wz3nb 6 месяцев назад

    ወላሂ ማሻአላህ ቆንጆ አድርጌ ነው የሰራውት ካሮትና ድንች ጨምሬ ነበር የሰራው ዋዉ

  • @alemkasahun1766
    @alemkasahun1766 Месяц назад +1

    ማሻአላህ ያምራል❤

  • @VkVn-z2j
    @VkVn-z2j 3 месяца назад

    ዋው ቀላል ነው የኔ ውድ በሊላ እጠብቅሻለን በርችልን

  • @TsgstFzgs
    @TsgstFzgs 7 месяцев назад

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም አሪፍ አሰራር ነው በርች

  • @hawatechl8614
    @hawatechl8614 Год назад +2

    Mejibusi sirln bekey❤

  • @Fatma-nr1rg
    @Fatma-nr1rg Год назад

    Masha Allah Masha Allah batem aref now marre barechi ❤❤🎉💯🙏👍

  • @ftynur
    @ftynur 8 месяцев назад

    መሻላህ በርቺ❤❤❤

  • @ejartugueye8082
    @ejartugueye8082 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤ጌታ ይባርክሽ ምርጥ ሞያ እስተማርሽኝ

  • @ሀበሻነኝ-ቈ3ደ
    @ሀበሻነኝ-ቈ3ደ 2 года назад +2

    Masha Allah yani jagena

  • @Jemila-p2n
    @Jemila-p2n 6 месяцев назад

    ማሻአላህ ቀለል ያለ አሰራር❤❤

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 21 день назад

    ሙያሽማሻአላህጀግና

  • @fhhf3250
    @fhhf3250 5 месяцев назад

    ዋውዉ ነዉ እጅ ይባርክር❤

  • @ሀገሬክብሬነሽ-ጰ4ዀ
    @ሀገሬክብሬነሽ-ጰ4ዀ 2 года назад +1

    Walayekumsalim masha Allah Gobase nashe

  • @Hdhcjfjfjf
    @Hdhcjfjfjf 23 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እጅሽ ይባረክ

  • @rahimasreg
    @rahimasreg 5 месяцев назад +1

    🥰🥰🥰🥰مشل ءالله

  • @ethloethlo2978
    @ethloethlo2978 2 года назад +1

    Batam yamril Barehi wediii

  • @bintkedir3854
    @bintkedir3854 2 года назад +1

    ማሻአላህግንየምግብከረሩንበዘይት ወይም በውሀበጥብጠሽ ነውማረግአይነሰነስም

  • @AllamAlam-q2x
    @AllamAlam-q2x 6 месяцев назад

    Eske eyseraw new arif new kaluegine emlesalew gen yamerale wed berch❤❤❤

  • @ዘይባሀሠን-ጘ1ረ
    @ዘይባሀሠን-ጘ1ረ 25 дней назад

    ማሻአላህውደአላህይጨምርልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lubshemohammed7616
    @lubshemohammed7616 2 года назад +2

    በርች የኔ ባለሙያ

  • @AmriAmri-mg5xe
    @AmriAmri-mg5xe 5 месяцев назад +3

    ወላሂ ማዳሜ ሁሌ ታዝንብኝ ነበር ቅመማቅመሞች ስማቸዉ ሰለሚጠፉብኝ ምግብ አላበስልም ነበር ዛሬ በሪያኒ ልሰራ ነዉ ጎበዝ ነሽ ስታስረቺ ማሻአላህ ባንዴ ነዉ የበሪያኔ ስሬት እንዲገባኝ ያረግሺዉ አመሰግናለዉ

  • @Abdumediam
    @Abdumediam 2 года назад +1

    ማሻአላህ ተባረከላህ በጣም ከለሩ እራሱ በጣም ያምራል

  • @HayatMohamed-h4y
    @HayatMohamed-h4y 11 месяцев назад +1

    እኔ አሁን እየሰራሁ ነው

  • @ያረቢወፍቅኒዙሪያሳሊሀ

    ዋውማሻ አሏህ ዜድዬ ይስለም የድክ

  • @nardossisay8400
    @nardossisay8400 Год назад

    Harif nwe shenkurton gn betam aytekur setbeshi betly tenshi duket ashitshi betbshiwe yebelt yamral zeytm ayteta

  • @elsaassefa9811
    @elsaassefa9811 Год назад +1

    ጎበዝ በርቺ ዛሬ ነው ለመጀመሪያ ግዜ ያ የሁሽ ከይቅርታ ጋር የእንጨት ማ ማስያ ብትጠቀሚ ይመረጣል ስራሽን በጣም ወድጄዋለው እናመስግናለን

  • @Abeross4574
    @Abeross4574 2 года назад +1

    ዋሌኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ዋዉ ማሻላ ጎበዝ በርች

  • @እማየኔናፍቆት-ፈ6ፐ
    @እማየኔናፍቆት-ፈ6ፐ 2 года назад +2

    ማሻአላህ።ዪኔባለሙያ።እህትት

  • @የአባቴልጅ-ዐ6ዠ
    @የአባቴልጅ-ዐ6ዠ 2 года назад +1

    Masha allaah yeslam yedeki

  • @hayte8944
    @hayte8944 3 месяца назад

    ማሸአለህ❤❤❤

  • @KsKsq
    @KsKsq 6 месяцев назад

    መሸአላህበርችእህትኢቶሁሉምአለመሸአላህ❤❤❤

  • @lubabakonjo4637
    @lubabakonjo4637 2 года назад +1

    👍👍👍👍👍ማሻአሏህ በርች

  • @Zamzam-vm5oc
    @Zamzam-vm5oc 3 месяца назад

    ጥሩ ነው እህቴ

  • @OmmotBin-tk8hs
    @OmmotBin-tk8hs 9 месяцев назад

    መሽአላ❤❤❤

  • @HaimanutHaimanut
    @HaimanutHaimanut 3 дня назад

    ❤❤❤❤Berchi sis

  • @ZINAHZ-o7j
    @ZINAHZ-o7j 3 месяца назад

    በርች የኔ ውድ

  • @ZulfaZulfa-u3q
    @ZulfaZulfa-u3q 9 месяцев назад

    ማሻአላ

  • @Me-gq1jj
    @Me-gq1jj 2 года назад +1

    ወውውው ያምራል

  • @Hawa-yz4hm
    @Hawa-yz4hm 10 месяцев назад

    ማሻአላህ በርች

  • @kedishow
    @kedishow 2 года назад +1

    ማሻአላህ በርቺ እህቴ

  • @zehara5
    @zehara5 2 года назад +3

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች እህት ማሻአላህ ጎበዝ በርች ውዴ ደምሪኝ ቤተሰብ እንሁን🥰🥰🥰❤❤❤

    • @mamezedtube731
      @mamezedtube731  2 года назад

      ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ መርሀባ ውዴ አመሰግናለህ ♥♥

    • @rukaysabebe323
      @rukaysabebe323 Год назад

      ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @woinshetkebedetulfa8216
    @woinshetkebedetulfa8216 3 месяца назад

    Wow berchi❤❤❤

  • @መልካምሁን
    @መልካምሁን 2 года назад +2

    ማሻ አላህ እጅሽ ይስለም

  • @MahububaHayat
    @MahububaHayat 4 месяца назад

    ነገእሞክረዋለሁጎበዝነሺ

  • @ቤትልበለእየሱስ
    @ቤትልበለእየሱስ Год назад

    ዋው❤ ማሻ አላህ

  • @bereketmensistu
    @bereketmensistu Год назад +1

    ዋዉ

  • @Sofyq-c1v
    @Sofyq-c1v 2 месяца назад

    ❤❤❤👌👌👌👌👍👍

  • @fafikiya4023
    @fafikiya4023 2 года назад +1

    ዉደ 👍👍👍👌

  • @fayiza-m9z
    @fayiza-m9z Год назад

    ማሻላማሻላ

  • @demeweztasfaee3496
    @demeweztasfaee3496 Год назад

    በርች ጎበዝ

  • @umuhyatteam1903
    @umuhyatteam1903 2 года назад +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ በርቺ ማሚ

    • @mamezedtube731
      @mamezedtube731  2 года назад

      ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ

    • @mamezedtube731
      @mamezedtube731  2 года назад

      አመሰግናለሁ

  • @Smeera-zz8sx
    @Smeera-zz8sx Год назад

    ማሻአላህ ጎበዝ ❤

  • @shamasiyaarsii4952
    @shamasiyaarsii4952 Год назад

    Masha alha🥰👍

  • @Fነኝያለፈንናፍቂ
    @Fነኝያለፈንናፍቂ 15 дней назад

    ዋለይኩም አሰላም እህቴ ጥሩ ነው በርቺ ግን የበሀርዛፍ ቅጠል ያልሺው ልክ አይደለሽም የላውሮ ቅጠል ነው እኔም እዳንቺ ነበር የማስበው ግን አይደለም የላውሮ ቅጠል በመባል ነው የሚታወቀው ❤❤

    • @mamezedtube731
      @mamezedtube731  13 дней назад

      የባህር ዛፍ ይመስለኝ ነበር አመሰግናለሁ

  • @BalathimaBalathima
    @BalathimaBalathima 7 месяцев назад

    የባህዛፍ ቅጠል አደለም እማ❤

  • @MeronAdwe
    @MeronAdwe 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @HaoyaAhmed
    @HaoyaAhmed Месяц назад

  • @Mነኝየናቴናፋቂ-f2l
    @Mነኝየናቴናፋቂ-f2l 2 года назад

    በርቺ እህት

  • @JemalMuhammed-l5g
    @JemalMuhammed-l5g Месяц назад

    ሽኩርቱ ባይጠበስ ችግር አለዉ

    • @mamezedtube731
      @mamezedtube731  Месяц назад

      ዋናዉ የብርያኒዉን ጠዓም እሚያመጣዉ የሽንኩርቱ መጠበስ ስለሆነ መጥበሱ ግድ ነዉ

    • @JemalMuhammed-l5g
      @JemalMuhammed-l5g Месяц назад

      @@mamezedtube731 ok

  • @አዩሽየአላህባሪያ
    @አዩሽየአላህባሪያ 2 года назад +2

    መሸአላህ ይስለም የዲክ ግን ምግብ ስራ አስመርሮኛል ።

    • @mamezedtube731
      @mamezedtube731  2 года назад

      አብሽሪ እህቴ እንገላገለዋለን

  • @HalemaHalema-mi9nv
    @HalemaHalema-mi9nv Год назад

    مشا الله

  • @sultanalsnidi
    @sultanalsnidi 2 года назад +1

    ماشاء الله عافيه عليكم 🙏🤤 برياني مميز

  • @ToybaT-i9s
    @ToybaT-i9s 2 дня назад +1

    ዶሮውን አይጠበስምደ እኔ እጠብሰዋለሁ ሴትዮ ታዘኛለች

  • @መባልንሳይሆንመሆንን-ቸ1ቨ

    Enamasagenilen yani balamoya

  • @hawatechl8614
    @hawatechl8614 Год назад +1

    Mokerkut konjo ewu

  • @kedishow
    @kedishow 2 года назад +1

    ቤተሰብ አርጌሻለሁ

  • @merimeri7514
    @merimeri7514 2 года назад

    በርች

  • @ኢማንዩቱብ
    @ኢማንዩቱብ 6 месяцев назад

    ዋዉዉዉዉ

  • @tube-mt9zx
    @tube-mt9zx 2 года назад +1

    ማሻአላህ ውዷ

  • @ሱላማጢስ
    @ሱላማጢስ 8 месяцев назад

    ያለ እርጎ መስራት አይቻልም ወይ.

    • @mamezedtube731
      @mamezedtube731  8 месяцев назад

      ይቻላል

    • @ሱላማጢስ
      @ሱላማጢስ 8 месяцев назад

      እሮብ ስለሌለኝ ነበር ዛሬ በባዶ ሰራሁት እውነት ይጣፍጣል አለች ማዳም

    • @mamezedtube731
      @mamezedtube731  8 месяцев назад

      @@ሱላማጢስ ቢኖረዉ ይልጥ ነዉ

  • @kariakaria4521
    @kariakaria4521 Год назад

    ❤❤❤

  • @Gege222-ct5om
    @Gege222-ct5om 10 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤ehaty batsaybay argan

  • @ninaaman4586
    @ninaaman4586 2 года назад

    Are tesasteshal enatu yebahr zaf kitel aydelem Lena nw

  • @Fakirt-s4l
    @Fakirt-s4l 7 месяцев назад

    ውደ ስጠብስ ዶረው ይደረቅብኛል ምን ላድረግ❤❤

    • @mamezedtube731
      @mamezedtube731  7 месяцев назад

      እርጎ ካለዉ አይደርቅም ዉሀ ያወጣል ከደረቀም ዉሀ በመጠኑ አድርጊበት

  • @reisatube8247
    @reisatube8247 2 года назад +1

    እስኪ ሞያ አስተምሩኝ

  • @fatumamohamed5161
    @fatumamohamed5161 2 года назад +1

    የሁሉም ሙያ ይለያል ብሪያኔ እንደዚህ አልሰራም

    • @mamezedtube731
      @mamezedtube731  2 года назад +2

      እሱ ለአንች ነው እናት ሁሉምሰው የራሱ ሞያ አለው በመሰረቱ ሁሉም ምግብ ብዙ አይነት አሰራር አለው እኔ እዚህ ጋ የራሴን የቤቴን ብቻ ነው እማስተላልፈው።

    • @zaburaseid3667
      @zaburaseid3667 Год назад

      ማሻአላየኔውድእህት ዜድየ😍👌

  • @kalidhadiya6766
    @kalidhadiya6766 4 месяца назад

    በደብነውየምሰራው

  • @nefisareshad4711
    @nefisareshad4711 Год назад

    የባህርዛፍ ቅጠል ሳይሆን ላውሮ ቅጠል

  • @hani-k1i
    @hani-k1i 2 месяца назад

    Yene wud

  • @minajamalpooran72
    @minajamalpooran72 11 месяцев назад

    ጨውስ❤እሕቴ፡

  • @HalemaHalema-mi9nv
    @HalemaHalema-mi9nv Год назад

    مشتلله

  • @Amina-w5s
    @Amina-w5s 8 месяцев назад +2

    ኧረ እደዚህ አይደለም 😅

    • @WorkeHaile
      @WorkeHaile 7 месяцев назад

      😂😂😂😂ምንአይነትአሰራርነው😂😂አረማዳምየታለች

    • @VkVn-z2j
      @VkVn-z2j 3 месяца назад

      እና ለምን አች ሰርተሽ አታሳይንም እደሱ አደለም አላለችም ምድረ ወሪኛ ካወቅሽ ለምን ለማየት ገባሽ ነገረኛ

  • @MedinaTeshale
    @MedinaTeshale 4 месяца назад

    ቅመሙን አላወኩትም

  • @alemheaven
    @alemheaven Год назад

    Berch

  • @alimohammed4059
    @alimohammed4059 Месяц назад

    እና እሄ መግሉባ አይደል

  • @Semira-r2b
    @Semira-r2b 11 месяцев назад

    ማሻአላህ

  • @HawaSIED
    @HawaSIED 7 месяцев назад +1

    እረጥብ ዝጅብል እረሥተሻል አሁሸይ ዝጅብል. በሀረዛፍ ቅጠል ሥትይ አሣቅሽኝ ሙያ ሥፍረ ሥፋረ

    • @mamezedtube731
      @mamezedtube731  6 месяцев назад

      😂😂😂😂አንች ካወቅሽ ይበቃል ሙያ እንደቤቱ እንደሚለያይ አለማወቅሽ 😁😁😁

  • @hekmahekmmma9538
    @hekmahekmmma9538 6 месяцев назад

    ይኼ ኸኛቤት ተሀተል ኤሽ ነው ስሙ በሪያኔ አይደለም

  • @LeloBatu
    @LeloBatu 3 месяца назад

    ..

  • @umuabdellahmanhajiaslefya3702
    @umuabdellahmanhajiaslefya3702 4 месяца назад

    ችግሩ ምግብ ሰታስተዋወቁ ወሬ ታብዛላቸሁ

    • @mamezedtube731
      @mamezedtube731  4 месяца назад

      😂😂😂😂ስንት የዞረበት ሰዉ አለ ግን

  • @shkorinabowey7958
    @shkorinabowey7958 Год назад

    Ye baherzafe ketele temechegh 🤣🤣🤣