Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እኔመሲ ካሰራርሽ ፅዳትሽ ነው የበለጠ እሚረካኝ እጅሽ ይባረክመልካም ምግብ ብሬክስ ታድለህ መሲን የመሰለ የትዳር አጋሪ ማገኘትህ
ፍትህ እና ትኩረት ለሳኡዲ እስረኞች ሀገራችን ሰላም ያድርግልን 🌷🌷🌷
ኢክሩዬዬ ነይ ወደ
?👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
👍👍👍👍👍❤❤❤❤
@@hayuweloyewtube542 በቅንነት እነደማመር
Be tigray eyaleke silalew hizbis tadya yetu new fith
እረጋ ያለች ሴት ባለሙያ ነች መሲዬ እጅሽ ይባረክ 😍😍😍😍የኔ ደርባባ 😍😍😍😍😍
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ🌹አንቱ የሁሉ በላጭ🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ🌹አንቱ ያለም ብረሀን🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያየአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
ቤተሰብ እንሁን 😍😍
🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ሿ
አላሁመሶሊይ ወሰሊም አላነብያና ሙሀመድ
ስለላሁአለይሂወሰለም
ወላሂ የናቴ ምግብ ትዝ አለኝ አየ የሠው ሀገር በልቸ እዳልበላሁ ነው እማስበው በዚህ አጋጣሚ ሳላደንቅሽ አላልፍም ባለሙያ ነሽ ማሻአላህ ብለዐፋያ ቤተሠብ❤❤❤❤🎉
ዋዉ መሲዬ በጣም የሚያምር ብሪያኒ ነው እጅሽ ይባረክ አንዳንድ ቀን የምግብ አሰራር ብታሳይን ቆንጆ ነው የተባረ ይሁንላችሁ
@Zehabesha Entertainment በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ
@Zehabesha Entertainment ney.yene wud.emelesalew🙌🙏
@Zehabesha Entertainment ውድ የሀገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ፕሮፋይሌን በመጫን ውድ
@queendaboእሺ
መሲዬ በናትሽ የምግብ ስራሽን ቶሎቶሎ ልቀቂልን❤❤❤❤❤
አረብ አገር ምግብ እምሰሩ እና እሚሰራበት ያላቹሁ የመዳም ቅመሞች ታድላቹሁ ሙያ ትማራላቹሁ 🙏
ኧረ ወደዛ አረብ አገር ሩዝ ከመቀቀል ውጪ ምን ሙያ አለ
እኔ 5 አመቴ በማዳም ቤት ግን አንድም ቀን ሰርቼ አላቅም
@@ziyada4224 ሞያማ በሽ ነው በዩቲብ ሰርች አድርገሽ ማዮጣልሽ ምናለ
@@abaydemis866 ታዳ ከዩቱብ ነውንጂ ከመዳም ቤት አደለማ
ባለሙያ ነኝ እምትል ሴት እጇን ታዉጣ😋😋😁😁
😂😅😂😅😅የማዳም ቅመም በሙያ አንታማም
እኔአለውከመሲቀጥዬ❤❤❤
መሲ ታስታውቃለች ባለሞያ እደሆነች❤
ሳላም ለ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ፍትህ ሳዉዲአረቢያ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቼ 💔💔💔💔
መሽአላነው መሲ በርች እኔምእስራለሁ እዳች አርቦቹ በጣምነውእሚወዱት ግንየበለጠይጥማል ሽኩርቱን ብታቁላሊው እናዶሮውን ትንሽጠበስብታርጊው ሞክሪው ልዩነት አለው አንችበስራውም ጠብሽም ሞክሪዋለሁ.
ማሻአላህ ቆጆ ነው ትንሽ ሽንኩርቱ አረር ብሎል እሩዙን ስታበስሊ ዋሀ ጨመር አድርጊበት ስታጠነፍፊው እሩዙ አይያያዝም
ሸኩርቱ እደዝህ ነው የሚሆነው ወደ አራረረም
መጀመለሬያ ዉሀው ከበዛ አይያያዝም
ብሬክስ አንተ ሰትሰራ ማየት እፈልጋለን እሰኪ ትችላለህ አችልም ??መሲ እጅሽ ይባርክ የኔ ባለሞያ 💞💞😘
ዋው በጣም ያምራል ጎበዝ መሲዬ እጅሽ ይባረክ 🥰🥰🥰🥰
በፈሀም ብትበህሪው እና ዘቢብ ከሽኩርቱ ጋር ብታደርጊ የበለጠ ይጣፍጣል እጅሽ ይባረክ
እርጉዝ ነኝ መሲየ ሠርተሺ አብሊኝ አምሮኞል አች የሠራሺዉን ነዉ የምፍልገዉ 😥✌❤ዋዉ እደት ነዉ የሚምርዉ ማሻአላህ 🌺❤
ቂጣችሁ ይደመርና ልጇቷ እርጉዝ ነኝ የመሲ እሩዝ አማረኝ አለች እጅ መደመር አማረኝ መቸ አለች ሆሆ ዱባይ ከሆሽ ትሰራልሻለች እርግጠኛ ባልሆንም እኳን እርጉዟ እኔም አማረኝ😅❤❤❤
@@getanie6591😂😂
😂😂😂@@getanie6591
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ እንዲሁም ሠላምወዲእና የተከበራችሁየሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሠላማችሁይብዛልኝ ሀገራችን እና ሕዝባችንን ሠላምያርግልን መከባበርን መዋድድድንይስጠን አሪፍቆይታነበርን አሥተማሪነው በርችልኝ
እኔ ብሪያኔ ሰርቼ አላውቅም ሁሌም ቪዶ አያለሁ መሲ ግን በቀላል መንገድ ነው ያቀረብሽው እጅሽ ይባረክ።
Betaseb enehun🙏
ቀላል ነዉ
እርጉዝ ካላችሁ ቻሉት እርጉዝ ሁሉያምራዋል ሲሉስለምሰማነው እኔራሱ ሳዬው ተመቼኝ መሲ ሙያ ከፀባይጋር ያደለሽ ጀግናሴትነሽ መሻአላህ ፍትህ በሳዱድ እስርቤት ለሚሰቃዩት ወገኖቻችን ፍትህ
መሲ እንኳን በሰላም መጣሽ በጣም ጎበዝ ነሽ ያምራል ይተባረከ ይሁን ግን ለምን በራስሽ ቻናል አመጪም ጎበዝ ስለሆንሽ የተለያየ ስራ ይዘሽ ብቅ በይ 👍👍👍👍😍😍😍😍😍😍😍😍በርቺ
ጎደሬ በሁሉም አይታማም 😘😘😘😍😍😍😅😅🇪🇹🇪🇹💪💪መሲዬ እግዚአብሔር እጅሽን ይባርክው
እውነት ነው እህት
ዋዉ ማሻአላህ ፂዲት ያለ ምግብ አስራሪ ዛሬ አየሁ እጂሺ ይባርክ ❤❤❤
መሲየ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውውውው እጅሽ ይባረክ የምር ኣስጎመጀሽኝ ክክክክክ ከዛ ደሞ እጅሽ ላይ የሆነ ጠባሳ ነገር ያየሁ መሰለኝ ምን ሁነሽ ነው በተረፈ ሰላማቹሁ ይብዛልኝ
ፍትህ ሳውዲ አረብያ ለሚስቃዩ ወገኖቻችን
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እደምን ቆያችሁኝ አሪፍ መልክት ነው በርቱልኝ ስላገኝዋችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ከናተ ብዙ ነገር እጠብቃለን ይመችሽ እህት😍😍😍
ዋው ብያለሁ ባዶ መሆኔ ጠቀመኝ እርጉዝ ብሆን ያምርኝ ነበር🙈የሴትነት ጥግሽ እሚታወቀው ስሰሪ ፀጉርሽን መሸፈንሽ ነው መስየ የኔ ቆንጆ እህት
😂😂😂ሰነፈ
@@semirased-vs2oq ሰነፍነት አደለም እኮ የኔ አሰሪ ስሰራ ትናደዳለች ሽታ አትወድም ለዛነው እንጅ እቤቴ ቢሆን በነጻነት እንዴት በሰራሁ ነበር
በጣም አመሠግናለሁ ውዴ ገራሚ ነው አብሬሽ ሰራሁት በቃ ቃል የለኝም ዋው !!🎉
መሲ በጣም ጎበዝና ባለሙያ ነሽ በርች❤❤❤❤
በቅንነት እነደማመር
ማሻ አላህ መሲየ በጣም ያምራል እናመሰግናለን
,አሪፍ ነው ከለሩ ግን ምንድነው እርድና በርበሬ ነው
መስየ የኔ ባለሞያ እኔም ስርቸው በጣም ነው የውድዱት ሳላመስግንሽ ባልፋ እራስ ውዳድ እሆናለው ብየ ነው ክበሪልኝ እጂሽ ይባረክ ሞያማ ማን እንድ❤ጎንድር❤❤❤❤❤❤
መሲየ የኔ ደርባባ እጅሽ ይባረክ ወረቢ የምር ሴት ነሽ የኔ ጎደሬ አላህ ይጠብቃቹህ
ኡም ሮቤል የኔ ቆንጆ እወድሻለሁ እርጋታሽን በጣም ነው የምደው እህትሽ ከሳኡድ አረቢያ ❤❤❤❤❤❤
Mush all he. Mush allhe ፣konjo aserar. Naw መሲዬ እጂሽ ይባረክ የኔ ውድ ፈጣሪይጠብቅሽ
በጣም ጎበዘ ባለሞያ ነሽ ህንዶች ከሚሠሩት ቢሪያኒ በላይ ነው ከቻልሽ ሬስቶራንት ክፈቺ
Masha አላህ በጣም ደስ ይላል ግን ከለሩ የቀዩ ምንድ ነገ እሞክረዋለው ኢሻ አላህ እኔ አላህምዱሊላህ በመሥሪዋ ቤት ሁሉ ነገር ለምጄዋለው በይቶብም እያየው ያረቦችም አይቼ ሞክሬ ተሳክቶልኛል ያበሻም እደዛውዛሬ ደሞ የመሲው አጅቦኛል ማሻ አላህ
በጣም አሪፍ ነዉ መሲ እንደኔ ግን ዶሮዉንና ሽንኩርቱን በጠብሺ የበለጠ ይጥማል
እኔ ሩዝ የውጭ አሎድም ቤት የተሠራውን ነው በጣም የምወደው ማሻ አላህ ደግሞ ፅዳትሽ ጎበዝ የሮቤል ሸጋ አባት ባለሙያ ሚስት አለችህ
የምወድሺ የኔ ሎጋ ባለሙያ ነሺ እርጋታሺ ደግሙ#1
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ በእውነቱ የሲየ ዋውውውው እግዚአብሔር የተባርከ ያርግላችሁ እዴበላሁ ነው የቆጠርሁት በጣም ያምራን ባለሙያ ነሽ የኔ ቆጆ
በጣም ጎበዝ ነሽ መሻአላህ ከለር ግን በጣም አበዛሽ ከለት ሲበዛ ጣእሙን ያበላሽብሻል
እድሜላረባገር። ሙያ። አስተማረን። አልሀምዱሊላህ
ማሻ አላህ ብላፉያ እሩዙን ስትቀቅይ ዘይት ባትጠቀሚ በተጨማሪ ትኩሱን በቀዚዛ ውሀ ብታፈሽበት እንዳይቦካ ወይም እንዳይያያዝ ይረዳሻል በተረፈ ጎበዝ
ዋው መሲየ በርቺ
እጂሺን አላህ ይባርልክልሽ መስዬ ባለሙያ በጣምነው የሚያምረው በነገራችን ላይ እኔን ለስዎች እድህነው የምስራው
ስላም ጤናይስጥልኝ አሪፍ አስራርነው መስየ ባቢ የት ነው ናፍቆኛል 🙏♥እጂሺ ይባረክ
ሀሪፍነው ሠርቸየ ሠርቸየ ብረድሥቱ ሥለማይረባ እሩዙን ጨምሬ ትንሽ ሥተወው ያዘብኝ ጣእሙ ቆጆነው
ማሻ አላህ ❤❤❤ እኔስ ትዳር ይጄ ለባሌ ሰርቸ የማበላው መቸ ይሆን 😢😢
ጎበዝ የኔ ቆንጆ🎉🎉🎉😊
ማሽ አላህ እጅሽ ይባረክ ታስተምርኛለሽ
ማሻአላህ በጣም ነው የምጥመው ሰራቸ ቀመስኩት ሰርታቹህ ብሉየተለየ ነው
የኔ ወድ አህቴ አግዚአብሔር የባርክ ❤️❤️❤️ባ ለ ሙያ መ ስዬ
መሢ የሴት ወይዘሮ ሞያ ዝም ነዉ 👍👍👍👍
ዋዉ መሸአላ ባለማያነሽ መሲየ❤❤
ማሻአላህ ጎበዝ በርች እህቴ ቢላአፊያ👌👌👌👌
በራኔ እደዜህ ነውድ በጣም ልዪነት አለው ድብን አርጌ ነው የዱባይን በራኔ መስራት እምችለው ግን ግን ያችው ተለየብኝ ደሞ ኩዝበራ ነው አሪፉ በዶኔስ ምንም ለስላጣ ብቻ ነው እሱ
ሰላምሽ ይብዛ መስዬዬየኔባለሞያ በረች
ጥሩ ነው በርቺ መሢከለሩን ግን በወተት ብትበጠብጭው የበለጠ ጣእሙ የተለየ ነው ሌላው ደግሞ ዶሮውን ማለቴ የተቁላላውን መሐል ላይ አድርጊው ያምራል በርቺ።
ከለሩ ግን ምድነው የኔ ሴትዮ ግዥ ከለር መቀየሪ ስላት ጥሩ አደለም ትለኛለች እኔ እፈልግ ነበር
@@ዜድወሎየዋ-ዸ3ቐ የተፈጨ ዘአፈራን ነው ውዴ ግን እንደየምርጫሽ ከለሩን ይቀያይሩታል ለምሳሌ በቢጫ:በቀይ ያረጉትል ።የተፈጨውን አልገዛም ካለችሽ ወይንም እሷ ካልፈለገችው ለጋህዋ የሜትጠቀሚውን ዛፈራን ተጠቅመሥ መሥራት ትቸያለሽ ውዷ።
@@mahiletasalef5894 እሽ ማሬ ክበሪልኝ😘😘😘😘
አወ በወተት በጣም
ማሻአላህ መሥየ ባለሙያ ነሽ እጂሽ ይባረክ ዋው ሲያምር ፀደ አሠራር
በሪያኒሽበጣም ያምራል ነገእሞክረዋለው ለምሳ።ግንመስዬ ሩዝሽእዳይጣበቅ ስትቀቅይው በትልቅ ብረድስት እናውሀ ብዙአርገሽ ቀቅይው በጣምቆንጆነው ሚሆነው ፍርፍር ይልልሻል
በጣም ያምራል ብልአፍያ ከዝበራ አክደር ብትጨሚሪበት የበለጠ ሽታው ደስይላል
ማሻ አላህ መሲ አሠራርሽ የባለፈውም ያሁኑም ቀላል አሠራር ነው እሩዝሽ እሚምር እሚጎመዥ ነው
ሰላም ውድ የኢትዮጵያኖች ብያላችሁብት ሰላም ፍቅር ከናተ ይሁን ፍትህ
ኢትጽያ ሲገባ እጃጅ ሀዚህስ ከሺኒዉ ለማንኛዉም ቆጆነዉ
አሚመጥኒሸስራ,መስራት,በጣም,ጥረሐነው,እተ,ሞያሸኒም,ከፈ,ታደርጌ,አለሽ,በርቺ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
ሴትነሽ የምር ወላሂ እረጋያልሽ ምርጥ ደርባባ ባለሞያነሽ የኔማር❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር እዲኽ ይባርከልኺ ፅቡቅት ምራዓት ራያ
ኣሜን🙏
ደስ ይላል መሲዬ እኔም ብዙ ምግብ መስራት እችል ነበር ግን እሠው ቤት ቪደው መቀረፅ እየፈራሁ ነው እጅ መቸም ታውቃላችሁ ያረብ ደግ የለውም
አለዉ ለምን የለም ?
@@امعبدالرحمانعبدالله-م6د ሊቀረፅ አይፈልጉም
@@loveጉራጌ ያ እዉነት ነዉ
እነሡ ሰትቀረጭ አይፈልጉም
@@kedobelay2875 አው ልክነሽ እት ምጥሩ ቢሆኑ አመላቸው አይታወቅም
ዋው ሞያና ፍቅር እናንተቤትፍጣሪአይለያቹሁ
በርችልኝ እህቴ❤❤
በጣም በጣም ጎበዝ ነሽ እጅሽ ይባረክ ብያለሁ ግን እስቲ ሳሎናም አሳይን
መሢዬ ወላሂ ዉሥጤነሽ ማማዬ አላህይጠብቅሽ❤❤❤
I like how you cooked the rice. Could you please write how much water you put to boil the rice. How many minutes take to boil the rice. Thank you
አንድ ኩባያ እሩዝ ካረግሽ ሁለት ኩባያ ውሀ ሁለት ካረግሽ አራት ኩባያ ውሀ
መሲየ ማሺአላህ ብያለው ግን ሩዝ በሪያኒ መግሉባ ሰትሰሪ ሩዝ አቡካሰን ብትጠቀሚ ሀሪፍ ነው
ማሻ አላህ የኔ ቆንጆ ያምርል❤❤
ጎበዝ መስየ
ሩዙ ግን በጣም በስሎሃል በደብ መብሰል ያሌባት ለብርያኔ ስሆ ትንሽ በቻ ነው ያምት ቀቅዩ❤❤
መስየ የኔ ባለሞያ ያምራልግን ፉድ ከረር እና መጅ ጥሩ አይደለም ለጤና ባትጠቀሚው
ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጲያ ❤️💛💚 ፍትህ በየቦታው ለሚገደሉ ወገኖቻችን
መሽአላ
ማቅለሚያውን ቅቤ አቅልጠሺ ብታረጊው አሪፍነው ለጣሙም ለውበትም ያብረቀርቃል ውሀ ስታረጊ እሩዙ ስለበሠለ ሊያጨማልቀው ይችላል ዶሮውን ዴሞ ሩዝ ከዛ ዶሮ ከዛ ሩዝ ከዛ ዶሮ በመጨረሻ እሩዝ ብታረጊው አሪፍ ይመስለኛል በተረፈ ሼጋ ነው ፐረረረም ፐረረረም እዳትሉብኝ የገግሌ አስተያየት ነው ሁሉም የየራሡ መንገዲ ስላለው
ወድ ልጅ ሆድን ይወዳል ይባላል 😍 መሲኮ ጎበዝ ነሽ
እጅሽ ይባረክ አሰራርሽ በዛላይ ንፅህናሽ
ዋው ያምራል ግን ሩዙ በጣም መብስል የለበትም በተርፍ ሀሪፍ ነው
ዋው መሲዬ የኔ ባለሙያ❤❤❤❤❤
መሲዬ የኔ ባለ ሙያ ማሻ አላህ ብያለሁ ሲያምር ሙያማ የታወቀ ነው👌👌👌👍👍👍
እናመሰግንአለን
መሸአለህ በጣም የምራል እጅሽ ይበራክ በቃ እኔም እሰረወለሁ ኢንሸአለህ በርቺቺቺቻ
Gobez mesi berchi yemr tafach mgb nw yastawkal brex bale moya mst alchihe tebareku😍
ብሉአፊያ. መሻአላህ ብያለው መሲ
ከለሩ በዛበት በትርፍ ሀሪፍ ነው
Ene Degemo yetayegn yederowa choma Neger Yayew Meselegn Ena😩🤷🏽♀️####👍Yetebareke yehun ✌
ዋዉ ጽድት ያለ አሰራር ነዉ እኔም ምግብ ስራ እችላለሁ ነገር ግን አችም በጣም ባለሞያ ነሽ በጣም የምዎደዉ ምግብ አዱ ነዉ
በጣም ቆንጆ ነው።ከለር ከምታደርጊ ግን ሳፍራን ብታደርጊ ይመረጣል።
ከውሃ ይልቅ ዛፈራን ማይ ዋርዲ ብታረጊው አሪፍ ነበር
እኔም ልልነበር
ማሻ አላህ መስዬ ሲውት ራሱ ያምራል የኔ ደርባባ ባለሞያ እንደሆንሽ ያስታውቃል
መሲየ እርጋታሽ ደስ ይላል 😍
እግዚአብሔር በሰርቤት ላለት ወግኑቺችን በሳኡዱ
ማሻአላህቆጆአሰራርነውእናመሰግናለንእህት
ጎበዝ መሲ❤❤❤
ማሻ አላህ ቢል አፊያ. ከለሩ ግን ምንድ ነው ስሙ በአረበኛ ያበናት
እኔመሲ ካሰራርሽ ፅዳትሽ ነው የበለጠ እሚረካኝ እጅሽ ይባረክመልካም ምግብ ብሬክስ ታድለህ መሲን የመሰለ የትዳር አጋሪ ማገኘትህ
ፍትህ እና ትኩረት ለሳኡዲ እስረኞች ሀገራችን ሰላም ያድርግልን 🌷🌷🌷
ኢክሩዬዬ ነይ ወደ
?👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
👍👍👍👍👍❤❤❤❤
@@hayuweloyewtube542 በቅንነት እነደማመር
Be tigray eyaleke silalew hizbis tadya yetu new fith
እረጋ ያለች ሴት ባለሙያ ነች መሲዬ እጅሽ ይባረክ 😍😍😍😍የኔ ደርባባ 😍😍😍😍😍
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
🌹አንቱ ያለም ብረሀን
🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
ቤተሰብ እንሁን 😍😍
🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ሿ
አላሁመሶሊይ ወሰሊም አላነብያና ሙሀመድ
ስለላሁአለይሂወሰለም
ወላሂ የናቴ ምግብ ትዝ አለኝ አየ የሠው ሀገር በልቸ እዳልበላሁ ነው እማስበው በዚህ አጋጣሚ ሳላደንቅሽ አላልፍም ባለሙያ ነሽ ማሻአላህ ብለዐፋያ ቤተሠብ❤❤❤❤🎉
ዋዉ መሲዬ በጣም የሚያምር ብሪያኒ ነው እጅሽ ይባረክ አንዳንድ ቀን የምግብ አሰራር ብታሳይን ቆንጆ ነው የተባረ ይሁንላችሁ
@Zehabesha Entertainment በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ
@Zehabesha Entertainment ney.yene wud.emelesalew🙌🙏
@Zehabesha Entertainment ውድ የሀገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ፕሮፋይሌን በመጫን ውድ
@queendaboእሺ
መሲዬ በናትሽ የምግብ ስራሽን ቶሎቶሎ ልቀቂልን❤❤❤❤❤
አረብ አገር ምግብ እምሰሩ እና እሚሰራበት ያላቹሁ የመዳም ቅመሞች ታድላቹሁ ሙያ ትማራላቹሁ 🙏
ቤተሰብ እንሁን 😍😍
ኧረ ወደዛ አረብ አገር ሩዝ ከመቀቀል ውጪ ምን ሙያ አለ
እኔ 5 አመቴ በማዳም ቤት ግን አንድም ቀን ሰርቼ አላቅም
@@ziyada4224 ሞያማ በሽ ነው በዩቲብ ሰርች አድርገሽ ማዮጣልሽ ምናለ
@@abaydemis866 ታዳ ከዩቱብ ነውንጂ ከመዳም ቤት አደለማ
ባለሙያ ነኝ እምትል ሴት እጇን ታዉጣ😋😋😁😁
😂😅😂😅😅የማዳም ቅመም በሙያ አንታማም
እኔአለውከመሲቀጥዬ❤❤❤
መሲ ታስታውቃለች ባለሞያ እደሆነች❤
ሳላም ለ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ፍትህ ሳዉዲአረቢያ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቼ 💔💔💔💔
መሽአላነው መሲ በርች እኔምእስራለሁ እዳች አርቦቹ በጣምነውእሚወዱት ግንየበለጠይጥማል ሽኩርቱን ብታቁላሊው እናዶሮውን ትንሽጠበስብታርጊው ሞክሪው ልዩነት አለው አንችበስራውም ጠብሽም ሞክሪዋለሁ.
ማሻአላህ ቆጆ ነው ትንሽ ሽንኩርቱ አረር ብሎል እሩዙን ስታበስሊ ዋሀ ጨመር አድርጊበት ስታጠነፍፊው እሩዙ አይያያዝም
ሸኩርቱ እደዝህ ነው የሚሆነው ወደ አራረረም
መጀመለሬያ ዉሀው ከበዛ አይያያዝም
ብሬክስ አንተ ሰትሰራ ማየት እፈልጋለን እሰኪ ትችላለህ አችልም ??መሲ እጅሽ ይባርክ የኔ ባለሞያ 💞💞😘
ዋው በጣም ያምራል ጎበዝ መሲዬ እጅሽ ይባረክ 🥰🥰🥰🥰
በፈሀም ብትበህሪው እና ዘቢብ ከሽኩርቱ ጋር ብታደርጊ የበለጠ ይጣፍጣል እጅሽ ይባረክ
እርጉዝ ነኝ መሲየ ሠርተሺ አብሊኝ አምሮኞል አች የሠራሺዉን ነዉ የምፍልገዉ 😥✌❤ዋዉ እደት ነዉ የሚምርዉ ማሻአላህ 🌺❤
ቂጣችሁ ይደመርና ልጇቷ እርጉዝ ነኝ የመሲ እሩዝ አማረኝ አለች እጅ መደመር አማረኝ መቸ አለች ሆሆ ዱባይ ከሆሽ ትሰራልሻለች እርግጠኛ ባልሆንም እኳን እርጉዟ እኔም አማረኝ😅❤❤❤
@@getanie6591😂😂
😂😂😂@@getanie6591
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ እንዲሁም ሠላምወዲእና የተከበራችሁየሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሠላማችሁይብዛልኝ ሀገራችን እና ሕዝባችንን ሠላምያርግልን መከባበርን መዋድድድንይስጠን
አሪፍቆይታነበርን አሥተማሪነው በርችልኝ
እኔ ብሪያኔ ሰርቼ አላውቅም ሁሌም ቪዶ አያለሁ መሲ ግን በቀላል መንገድ ነው ያቀረብሽው እጅሽ ይባረክ።
Betaseb enehun🙏
ቀላል ነዉ
እርጉዝ ካላችሁ ቻሉት እርጉዝ ሁሉያምራዋል ሲሉስለምሰማነው እኔራሱ ሳዬው ተመቼኝ መሲ ሙያ ከፀባይጋር ያደለሽ ጀግናሴትነሽ መሻአላህ ፍትህ በሳዱድ እስርቤት ለሚሰቃዩት ወገኖቻችን ፍትህ
መሲ እንኳን በሰላም መጣሽ በጣም ጎበዝ ነሽ ያምራል ይተባረከ ይሁን ግን ለምን በራስሽ ቻናል አመጪም ጎበዝ ስለሆንሽ የተለያየ ስራ ይዘሽ ብቅ በይ 👍👍👍👍😍😍😍😍😍😍😍😍በርቺ
ጎደሬ በሁሉም አይታማም 😘😘😘😍😍😍😅😅🇪🇹🇪🇹💪💪መሲዬ እግዚአብሔር እጅሽን ይባርክው
እውነት ነው እህት
ዋዉ ማሻአላህ ፂዲት ያለ ምግብ አስራሪ ዛሬ አየሁ እጂሺ ይባርክ ❤❤❤
መሲየ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውውውው እጅሽ ይባረክ የምር ኣስጎመጀሽኝ ክክክክክ ከዛ ደሞ እጅሽ ላይ የሆነ ጠባሳ ነገር ያየሁ መሰለኝ ምን ሁነሽ ነው በተረፈ ሰላማቹሁ ይብዛልኝ
ፍትህ ሳውዲ አረብያ ለሚስቃዩ ወገኖቻችን
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እደምን ቆያችሁኝ አሪፍ መልክት ነው በርቱልኝ ስላገኝዋችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ከናተ ብዙ ነገር እጠብቃለን ይመችሽ እህት😍😍😍
ዋው ብያለሁ ባዶ መሆኔ ጠቀመኝ እርጉዝ ብሆን ያምርኝ ነበር🙈
የሴትነት ጥግሽ እሚታወቀው ስሰሪ ፀጉርሽን መሸፈንሽ ነው መስየ የኔ ቆንጆ እህት
😂😂😂ሰነፈ
@@semirased-vs2oq ሰነፍነት አደለም እኮ የኔ አሰሪ ስሰራ ትናደዳለች ሽታ አትወድም ለዛነው እንጅ እቤቴ ቢሆን በነጻነት እንዴት በሰራሁ ነበር
በጣም አመሠግናለሁ ውዴ ገራሚ ነው አብሬሽ ሰራሁት በቃ ቃል የለኝም ዋው !!🎉
መሲ በጣም ጎበዝና ባለሙያ ነሽ በርች❤❤❤❤
በቅንነት እነደማመር
ማሻ አላህ መሲየ በጣም ያምራል እናመሰግናለን
,አሪፍ ነው ከለሩ ግን ምንድነው እርድና በርበሬ ነው
መስየ የኔ ባለሞያ እኔም ስርቸው በጣም ነው የውድዱት ሳላመስግንሽ ባልፋ እራስ ውዳድ እሆናለው ብየ ነው ክበሪልኝ እጂሽ ይባረክ ሞያማ ማን እንድ❤ጎንድር❤❤❤❤❤❤
መሲየ የኔ ደርባባ እጅሽ ይባረክ ወረቢ የምር ሴት ነሽ የኔ ጎደሬ አላህ ይጠብቃቹህ
ኡም ሮቤል የኔ ቆንጆ እወድሻለሁ እርጋታሽን በጣም ነው የምደው እህትሽ ከሳኡድ አረቢያ ❤❤❤❤❤❤
Mush all he. Mush allhe ፣konjo aserar. Naw መሲዬ እጂሽ ይባረክ የኔ ውድ ፈጣሪይጠብቅሽ
በጣም ጎበዘ ባለሞያ ነሽ ህንዶች ከሚሠሩት ቢሪያኒ በላይ ነው ከቻልሽ ሬስቶራንት ክፈቺ
Masha አላህ በጣም ደስ ይላል ግን ከለሩ የቀዩ ምንድ ነገ እሞክረዋለው ኢሻ አላህ
እኔ አላህምዱሊላህ በመሥሪዋ ቤት ሁሉ ነገር ለምጄዋለው
በይቶብም እያየው ያረቦችም አይቼ ሞክሬ ተሳክቶልኛል
ያበሻም እደዛው
ዛሬ ደሞ የመሲው አጅቦኛል ማሻ አላህ
በጣም አሪፍ ነዉ መሲ እንደኔ ግን ዶሮዉንና ሽንኩርቱን በጠብሺ የበለጠ ይጥማል
እኔ ሩዝ የውጭ አሎድም ቤት የተሠራውን ነው በጣም የምወደው ማሻ አላህ ደግሞ ፅዳትሽ ጎበዝ የሮቤል ሸጋ አባት ባለሙያ ሚስት አለችህ
የምወድሺ የኔ ሎጋ ባለሙያ ነሺ እርጋታሺ ደግሙ#1
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ
በእውነቱ የሲየ ዋውውውው እግዚአብሔር የተባርከ ያርግላችሁ እዴበላሁ ነው የቆጠርሁት በጣም ያምራን ባለሙያ ነሽ የኔ ቆጆ
በጣም ጎበዝ ነሽ መሻአላህ ከለር ግን በጣም አበዛሽ ከለት ሲበዛ ጣእሙን ያበላሽብሻል
እድሜላረባገር። ሙያ። አስተማረን። አልሀምዱሊላህ
ማሻ አላህ ብላፉያ እሩዙን ስትቀቅይ ዘይት ባትጠቀሚ በተጨማሪ ትኩሱን በቀዚዛ ውሀ ብታፈሽበት እንዳይቦካ ወይም እንዳይያያዝ ይረዳሻል በተረፈ ጎበዝ
ዋው መሲየ በርቺ
እጂሺን አላህ ይባርልክልሽ መስዬ ባለሙያ በጣምነው የሚያምረው በነገራችን ላይ እኔን ለስዎች እድህነው የምስራው
ስላም ጤናይስጥልኝ አሪፍ አስራርነው መስየ ባቢ የት ነው ናፍቆኛል 🙏♥እጂሺ ይባረክ
ሀሪፍነው ሠርቸየ ሠርቸየ ብረድሥቱ ሥለማይረባ እሩዙን ጨምሬ ትንሽ ሥተወው ያዘብኝ ጣእሙ ቆጆነው
ማሻ አላህ ❤❤❤ እኔስ ትዳር ይጄ ለባሌ ሰርቸ የማበላው መቸ ይሆን 😢😢
ጎበዝ የኔ ቆንጆ🎉🎉🎉😊
ማሽ አላህ እጅሽ ይባረክ ታስተምርኛለሽ
ማሻአላህ በጣም ነው የምጥመው ሰራቸ ቀመስኩት ሰርታቹህ ብሉየተለየ ነው
የኔ ወድ አህቴ አግዚአብሔር የባርክ ❤️❤️❤️
ባ ለ ሙያ መ ስዬ
መሢ የሴት ወይዘሮ ሞያ ዝም ነዉ 👍👍👍👍
ዋዉ መሸአላ ባለማያነሽ መሲየ❤❤
ማሻአላህ ጎበዝ በርች እህቴ ቢላአፊያ👌👌👌👌
በራኔ እደዜህ ነውድ በጣም ልዪነት አለው ድብን አርጌ ነው የዱባይን በራኔ መስራት እምችለው ግን ግን ያችው ተለየብኝ ደሞ ኩዝበራ ነው አሪፉ በዶኔስ ምንም ለስላጣ ብቻ ነው እሱ
ሰላምሽ ይብዛ መስዬዬ
የኔባለሞያ በረች
ጥሩ ነው በርቺ መሢ
ከለሩን ግን በወተት ብትበጠብጭው የበለጠ ጣእሙ የተለየ ነው
ሌላው ደግሞ ዶሮውን ማለቴ የተቁላላውን መሐል ላይ አድርጊው ያምራል በርቺ።
ከለሩ ግን ምድነው የኔ ሴትዮ ግዥ ከለር መቀየሪ ስላት ጥሩ አደለም ትለኛለች እኔ እፈልግ ነበር
@@ዜድወሎየዋ-ዸ3ቐ
የተፈጨ ዘአፈራን ነው ውዴ ግን እንደየምርጫሽ ከለሩን ይቀያይሩታል ለምሳሌ በቢጫ:በቀይ ያረጉትል ።የተፈጨውን አልገዛም ካለችሽ ወይንም እሷ ካልፈለገችው ለጋህዋ የሜትጠቀሚውን ዛፈራን ተጠቅመሥ መሥራት ትቸያለሽ ውዷ።
@@mahiletasalef5894 እሽ ማሬ ክበሪልኝ😘😘😘😘
አወ በወተት በጣም
ማሻአላህ መሥየ ባለሙያ ነሽ እጂሽ ይባረክ ዋው ሲያምር ፀደ አሠራር
በሪያኒሽበጣም ያምራል ነገእሞክረዋለው ለምሳ።ግንመስዬ ሩዝሽእዳይጣበቅ ስትቀቅይው በትልቅ ብረድስት እናውሀ ብዙአርገሽ ቀቅይው በጣምቆንጆነው ሚሆነው ፍርፍር ይልልሻል
በጣም ያምራል ብልአፍያ ከዝበራ አክደር ብትጨሚሪበት የበለጠ ሽታው ደስይላል
ማሻ አላህ መሲ አሠራርሽ የባለፈውም ያሁኑም ቀላል አሠራር ነው እሩዝሽ እሚምር እሚጎመዥ ነው
ሰላም ውድ የኢትዮጵያኖች ብያላችሁብት ሰላም ፍቅር ከናተ ይሁን ፍትህ
ኢትጽያ ሲገባ እጃጅ ሀዚህስ ከሺኒዉ ለማንኛዉም ቆጆነዉ
አሚመጥኒሸስራ,መስራት,በጣም,ጥረሐነው,እተ,ሞያሸኒም,ከፈ,ታደርጌ,አለሽ,በርቺ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
ሴትነሽ የምር ወላሂ እረጋያልሽ ምርጥ ደርባባ ባለሞያነሽ የኔማር❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር እዲኽ ይባርከልኺ ፅቡቅት ምራዓት ራያ
ኣሜን🙏
ደስ ይላል መሲዬ እኔም ብዙ ምግብ መስራት እችል ነበር ግን እሠው ቤት ቪደው መቀረፅ እየፈራሁ ነው እጅ መቸም ታውቃላችሁ ያረብ ደግ የለውም
አለዉ ለምን የለም ?
@@امعبدالرحمانعبدالله-م6د ሊቀረፅ አይፈልጉም
@@loveጉራጌ ያ እዉነት ነዉ
እነሡ ሰትቀረጭ አይፈልጉም
@@kedobelay2875 አው ልክነሽ እት ምጥሩ ቢሆኑ አመላቸው አይታወቅም
ዋው ሞያና ፍቅር እናንተቤትፍጣሪአይለያቹሁ
በርችልኝ እህቴ❤❤
በጣም በጣም ጎበዝ ነሽ እጅሽ ይባረክ ብያለሁ ግን እስቲ ሳሎናም አሳይን
መሢዬ ወላሂ ዉሥጤነሽ ማማዬ አላህይጠብቅሽ❤❤❤
I like how you cooked the rice. Could you please write how much water you put to boil the rice. How many minutes take to boil the rice.
Thank you