በ10 ደቂቃ ፈጣን እና ቀላል የዳቦ ሊጥ አቦካክ ዘዴ ለቡና ቁርስ ፈጣየር ለማዘጋጀት በጣም ይጠቅማል ! ሞክሩት ትወዱታላችሁ !

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 фев 2025
  • #kitchen,easy,tips #Bakedtime #ethiopianbread

Комментарии • 73

  • @BestCustomer-j7q
    @BestCustomer-j7q 5 месяцев назад +6

    የኔ ወርቅ በጣም አመሰግንአለው የሚገርም ዳቦ ነው የጋገርኩት እጂሺ ይባረክ

    • @Yeshi_kitchen
      @Yeshi_kitchen  5 месяцев назад

      ማሻ አላህ የኔ ባለሙያ

  • @Seadatube-py4ih
    @Seadatube-py4ih 6 месяцев назад +4

    ማሻአላ❤❤❤

  • @ghenetbekuru9687
    @ghenetbekuru9687 6 месяцев назад +8

    አበሻ መቼም አስተያየት ከመስጠት 1ሰአት ቢፈጅ ኩፍ አስኪል ብትጠብቂ ምን ችግር አለው እጅሽ ይባረክ ብትይ ምን አለበት እጅሽ ይባረክ እህቴ

  • @tube6846
    @tube6846 Месяц назад +1

    መሻአላህ🎉🎉🎉❤❤❤

  • @masreshaAwgchaw-zh8gt
    @masreshaAwgchaw-zh8gt 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እናመሰግናለን

  • @samerasammera5175
    @samerasammera5175 Месяц назад +1

    ማሻአላህ ትስለም ኢደች የሁቢ🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Ksa-gp6ch
    @Ksa-gp6ch 4 месяца назад +1

    ማሸአላህ ማሻአላህ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 6 месяцев назад +4

    አገላለፅሽ አቀራረብሸ ቀልጠፍ ያልሸ ባለሙያ ሴት ነሽ ❤

  • @ayelechteshome7383
    @ayelechteshome7383 7 месяцев назад +17

    አርዕስቱ እኮ በ10 ደቂቃ የሚደርስ ሊጥ ነዉ የሚለዉ፡፡ ታዲያ እንዴት ነዉ ወደ አንድ ሰዓት የዘለቀዉ፡፡

  • @zainab8736
    @zainab8736 3 месяца назад +1

    የኔውድ❤❤❤❤

  • @AbebaMersha-u4t
    @AbebaMersha-u4t 4 месяца назад +2

    ክብዝ ልብናኒ አሳይኝ የኔ ባለሞያ

  • @መክያወሎየዋቤተአማራ
    @መክያወሎየዋቤተአማራ 7 месяцев назад +1

    ማሻአላህ ❤❤🎉🎉

  • @HayatShafa
    @HayatShafa 8 месяцев назад +4

    የኔ ዉዴ አላህ ካቺ ይሁን በጣም ነዉ ምወድሽ ወላሂ ❤❤❤❤ስጠፊ ጨቆኝ ነበር😢😢😢

    • @Yeshi_kitchen
      @Yeshi_kitchen  8 месяцев назад +4

      😍🥰አሜን ያረብ !! እንደወደድሽኝ አላህ ይውደድሽ የአላህ ውዴታ ይበልጣል እና እሱ ጌታዬ ይውደድሽ !!

    • @HayathHaya-xt7zr
      @HayathHaya-xt7zr 8 месяцев назад +1

      በጣም እኔ እራሡ ወሏሂ

    • @Yeshi_kitchen
      @Yeshi_kitchen  8 месяцев назад +1

      @@HayathHaya-xt7zr አላህ ያህፍዝኮም

    • @HayatShafa
      @HayatShafa 8 месяцев назад +1

      አሚንንንን ያረብብየኔዉድ

    • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
      @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 8 месяцев назад

      አጀቶ ምድነው

  • @NigusuTeshome-p6s
    @NigusuTeshome-p6s 6 месяцев назад +2

    አንቺን ተከትዬ አቦካሁትፒዛ እነ ፈጣየር ሰረረርቼ ያምራል አለችኝሐ

  • @HaithamAlShamsi
    @HaithamAlShamsi 7 месяцев назад +2

    ❤❤❤

  • @UmmuMahi251
    @UmmuMahi251 2 месяца назад +1

    ኸሉ ወይም አችቶው ለምንድን ነው የሚጠቅመው

    • @Yeshi_kitchen
      @Yeshi_kitchen  2 месяца назад

      ልስልስ ያለ ዳቦ ( ፈጣየር) እንዲሆን

  • @ابتارتزىمكلى
    @ابتارتزىمكلى 6 месяцев назад +1

    عجينه رائعه 😊
    يجب تفعيل الاعلان

  • @NafesaMohammed-b6r
    @NafesaMohammed-b6r 5 месяцев назад +1

    ለዶናት ይሆናል

  • @SekinaSeid-r2t
    @SekinaSeid-r2t 8 месяцев назад

    አረ በአላህ የት ጠፍተሽ ነው ❤❤❤yeshiye betam new yemadenkish welahi ena eski ye fish aserar beteleyaye post argilin

    • @Yeshi_kitchen
      @Yeshi_kitchen  8 месяцев назад

      እህቴ ኡየኔ ውድ አለሁልሽ 🥰እሺ

  • @BusyLine2-e5q
    @BusyLine2-e5q 6 месяцев назад

    መሸአላ

  • @hevenhailu1484
    @hevenhailu1484 4 месяца назад +1

    አቼቶ ባይኖረዉስ ችግር አለዉ ?

    • @Yeshi_kitchen
      @Yeshi_kitchen  4 месяца назад

      ልስልስ እንዲል ይረዳዋል

  • @tetr4232
    @tetr4232 2 месяца назад +1

    ኸሉ ለምንድን ይጠቅማል

    • @Yeshi_kitchen
      @Yeshi_kitchen  2 месяца назад

      ልስልስ ያለ እንዲሆን

  • @ZebnaMoges
    @ZebnaMoges 7 месяцев назад

    መጨረሻዉን አሳይን ❤❤❤❤

    • @Yeshi_kitchen
      @Yeshi_kitchen  7 месяцев назад

      እሺ እህቴ ኢንሻ አላህ

  • @Hadyah-g3d
    @Hadyah-g3d 7 месяцев назад +1

    1 ሰአት ካቆየሁ ምን አደረቀኝ

    • @Yeshi_kitchen
      @Yeshi_kitchen  7 месяцев назад +2

      😂😅ምግብ መስራት ትግስት ይጠይቃል ትልቅ ሃላፊነት ነው

  • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
    @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 8 месяцев назад +1

    አጀቶ ማለት ምን ማለት ነው አልገባኝም

    • @Yeshi_kitchen
      @Yeshi_kitchen  8 месяцев назад

      ከአትክልት ሚዘጋጅ ልክ እንደ ሎሚ ቆምጣጣ ጣእም ያለው ፈሳሽ ነው

    • @Rakeb154
      @Rakeb154 7 месяцев назад

      ለምሳሌ ሳውዝ ከሆንሽ ከል የሚሉት ነው

    • @mariammariam1007
      @mariammariam1007 5 месяцев назад

      ​@@Rakeb154አዎ ካህል አቤያት

  • @RommanAwala
    @RommanAwala 8 месяцев назад

    كيف يسوون ملكيه

  • @keriyaailuu7216
    @keriyaailuu7216 7 месяцев назад +1

    Wlwrwb❤❤

  • @RommanAwala
    @RommanAwala 8 месяцев назад

    سوي ملوكيه عربي يبي

  • @RommanAwala
    @RommanAwala 8 месяцев назад

    السلام عليكم ورحمه الله وبركاته

    • @Yeshi_kitchen
      @Yeshi_kitchen  8 месяцев назад

      وعليكم السلام ورحمة وبركاته

  • @SusuumuabedalaTube
    @SusuumuabedalaTube 6 месяцев назад

    የሺ ቤተሰቦች ደምሩኝ

  • @MadinaMuhe
    @MadinaMuhe 6 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ShahBaz-y5e
    @ShahBaz-y5e 7 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @RabyaRabya-q2n
    @RabyaRabya-q2n 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @keriyaailuu7216
    @keriyaailuu7216 7 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @genet4110
    @genet4110 5 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤

  • @ZebibaKedir-yj2nn
    @ZebibaKedir-yj2nn 24 дня назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @BeftoAhmad
    @BeftoAhmad Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZebibaKedir-yj2nn
    @ZebibaKedir-yj2nn 9 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @tyyfyyu6714
    @tyyfyyu6714 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @MeronBerhanu-tf1fo
    @MeronBerhanu-tf1fo Месяц назад +2

    ❤❤❤

  • @sadaalmarri5194
    @sadaalmarri5194 Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤